የፆም ቅበላ በኛ ቤት ምን ይመስላል...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • አድዋ ዛሬ ናት
    አድዋ ትናንት
    መቼ ተረሱና የወዳደቁት
    ምስጋና ለነሱ ለአድዋ ጀግኖች
    ለዛሬ ነፃነት ላበቁን ወገኖች ...🎼🎼🎼
    መልካም በአል 🙌

Komentáře • 629

  • @tigistgebre5910
    @tigistgebre5910 Před 3 lety +75

    መቼም የዳቦ ስምሽ ሙሉእመቤት መሆን አለበት!👌 you just have it all my dear! Ethiopia መልክ ቢኖራት አንቺን የምትመስል ይመስለኛል❤ stay blessed🙏

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety +2

      Omg this is a lot yaney konjo thank you so much 🤗🤗🥰🥰

  • @betlhemafeworki396
    @betlhemafeworki396 Před 3 lety +45

    ሮዚን በጣም ከምደነቅባት አንዱ ትክክለኛ ሀበሻ ኢትዮጲያዊነቷ ባህላዊ ነገርነቷ በጣም በዚህ በጣም አደንቃታለዉ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ የኔ ኢትዮጲያዊት🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጀግኒት።😍😘

  • @sobr1677
    @sobr1677 Před 3 lety +12

    የጾም ክብር ፡ የእምነትሽ ክብር የባህልሽ ክብር ፡ የሞያሽ ብቃት የስራሽ ጥራት ፡ ታድለሻል የኣበሻ ውቢት ።

  • @user-nv3bz1fo5t
    @user-nv3bz1fo5t Před 3 lety +31

    ጎበዝ ማርያምን ጎበዝ ነሽ ሰለጠን እየአሉ ቅቤ ለሚጠሉት ንገሪያቸው ለሴት ልጅ ቅቤ ወሳኝ ነው አመናቹሁም አላመናቹሁም

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety +2

      Endaye betam kalde yelame beasu 😀😃😃

  • @tesfayebenti4441
    @tesfayebenti4441 Před 3 lety +20

    WoW ሮዚ አንቺን ለማድነቅ ቃል አጣሁ ሁሉ ነገር አማልቶ የሠጠሽ ለትህትናሽ ና ሙያሽ ለማሚ እድሜና ከጤና ተመኘሁ ኢቯናን ሳሚልኝ በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው ምነው ሸዋ አና ኩቻ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ 🙏
    Rose May God bless U n Love you😍

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety +2

      አሜን አሜን ተስፍሽዬ እግዛብሄርን ያክብርልኝ

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u Před 3 lety +35

    ታድለሽ እሮዚ በስድት እናት ጋር አስቀናችሁኝ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @weekend446
    @weekend446 Před 3 lety +40

    እደዚህ አይነት vido ስሪልን የቀን ውሎሽን በጣም ደስ ይላል

  • @heavenkonjo1276
    @heavenkonjo1276 Před 3 lety +11

    Wow አደኛ መልካም ቅበላ ይሁንላቹ ጾሙንም በሰላም ያስፈፅመን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-mc1ib8iv3b
    @user-mc1ib8iv3b Před 3 lety +47

    ሮዚዬ የኔ ውብ ስወድሽ ዛሬስ በጣም ነው የቀናሁት ማሚ ቅቤ ሲቀቡሽ ሳይ ማለቴ ነው እኔ እናቴን በቅርብ ነው ያጣሁት የሰው እናት ሳይ ውይ ታድለው እላለሁኝ ለማንኛውም በርቺልኝ እግዚአብሔር ለማሚ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety +2

      Amen amen yaney konjo thank you so much sorry to hear this yaney konjo

    • @ekranmohammed7840
      @ekranmohammed7840 Před 3 lety +1

      አላህ ሶብር ይስጥሽ ማማየ

    • @user-mc1ib8iv3b
      @user-mc1ib8iv3b Před 3 lety +1

      አሜን አመሰግናለሁ

    • @eksa5381
      @eksa5381 Před 3 lety +1

      Fetari yasenash yene wed.

    • @elixehusanaa2437
      @elixehusanaa2437 Před 3 lety +1

      @@user-mc1ib8iv3b ayezoshe yene konjo beneger Hulu hule geze yemayeleyeshe geta kanchi ga yehun

  • @TsegaAsmelash
    @TsegaAsmelash Před 3 lety +24

    Hi Rose, I just want to say instead of vinegar you add may be it's not healthy, so cultured buttermilk is good for Ayb. You don't need to add any thing just in medium heat it will separate the Ayb and use strainer❤🙏

    • @HolyEtopia
      @HolyEtopia Před 3 lety +2

      Yes we use cultured butter milk too better than using vinegar.

  • @tinsudesign7136
    @tinsudesign7136 Před 3 lety +22

    እግዚአብሔር አመስግኝ እናትሽ ከጎንሽ ስላለች

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 Před 3 lety +2

    ቆንጆ፣ጨዋ፣ውብ ፣ባለሞያ ፣ፀባየ ሸጋ
    ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ሴት የወለደችሽ እናትሽ ትባረክ የታደለው ባልሽ ሞገስ ይሁንለት ልጅሽም ካንቺ በላይ ያድላት!
    የተባረከ ቤተሰብ የቤቱ ድባብ ያስታውቃል ሰላም መከባበር ፍቅር እንደሞላበት።ተባረኪ የኔ ቆንጆ ብሩክ ሁኚ!!

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety

      Amen amen thank you so yaney thank 🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰

  • @kidistarega4632
    @kidistarega4632 Před 3 lety +14

    በጣም ነው የምናመስግነው አመት አመት ያድርሰልን ከነ ቤተሰብሽ 🙏👌

  • @simt.3289
    @simt.3289 Před 3 lety +16

    ሮዚዬ ሌላው ልነግርሽ የፈለኩት እርግጥ ሞያ በየቤቱ ይለያያል ሰናፍጩ እንዲሰነፍጥ ከፈለግሽ ከመቀላከልሽ በፊት ሰናፍጩን ብቻውን ሞቅ ባለ ውሃ እየጨመርሽ እንደ እንቁላል ምችው በጣም ይሰነፍጣል ከዛ በውሃላ የፈለግሽውን ነገር ጨምሪበት እስቲ ሞክሪው ትወጅዋለሽ እጆችሽ ይባረኩ 🙏🙏

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 Před 3 lety +8

    Wow I love everything you do you’re so real and behaleshen akebare , yematresh Egzyabher yebarksh God bless 🙏🏽🙏🏽

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety

      Owe amen amen thank you so much dear

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 Před 3 lety +8

    Wow everything is so beautiful blessed your mom ❤️🌹🙏🙏🙏

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety

      Thank you so much yaney konjo

  • @hellohey9597
    @hellohey9597 Před 3 lety

    ማሻአላህ በጣም ጎበዝ በይ እኔም እዳች አዘጋጃለው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን😍

  • @adoniyasadi350
    @adoniyasadi350 Před 3 lety +13

    My dear, you are positive and real Ethiopian house wife with natural beauty GBY keep up girl 👏👏

  • @elu28abdella96
    @elu28abdella96 Před 3 lety +9

    ዋው ቆንጆ ሁሉ ነገር ያምርብሻል ማሚም ታምሪላችሁ 👌👍

  • @kalkal5330
    @kalkal5330 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ ይላል ሁሉ ነገር መልካም ቀበላ ቁንጅና በናታሺ የወጣሺ

  • @diduhb3475
    @diduhb3475 Před 3 lety +10

    Wow i love ur mom. She reminds me of my mom too. Nice house, food nd z presentation is wooow. Like everything abt u. Stay blessed dear.

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety

      Thank you so much yaney konjo 🥰🥰

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ሮዝዬ ደስ ያላል ያሳየሽን ሁሉ ማዝርን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ደስ ሲሉ መልካም የጾም ዘመን ይሁንላችሁ ከነመላው ቤተሰቦችሽ

  • @user-yr7kt5kb6d
    @user-yr7kt5kb6d Před 3 lety +2

    ወይይይይይ ሰትበሉ ቂበው ብትታጠቢው ጥሩ ነበር.... በተረፈ ሁሉም ያምራል የተባረከ ይሁን።

  • @hiwiasefa8172
    @hiwiasefa8172 Před 3 lety +19

    በጣም ልዩ ሴት ነሽ ውበት ከነ ሙያ ሠቶሻል 😘

  • @HabeshawitHanna
    @HabeshawitHanna Před 3 lety +8

    I absolutely enjoyed watching your video! I see a Habesha reality show in your horizon ! I love it. Gobez ketiybet!!

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety

      Owe thank you so much yaney konjo I really appreciate it

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j Před 3 lety

      Yep that's what i like REAL Ethiopia life style

  • @mesibarkotk5485
    @mesibarkotk5485 Před 3 lety +2

    ሮዚ ❤️ ሸዋ በጣም ነው የምወዳቹ ስነስርአት ያላቹ እግዚአብሔር የባረካቹ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ብርክ ያርግልኝ 🙏🏾♥️

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety

      Amen amen thank you so much dear

  • @stylebyad2909
    @stylebyad2909 Před 3 lety +5

    ሮዚዬዬዬዬ💞💞💞የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ ብርክርክ በይ አንችን ያሳደጉ ማሚዪም ሁላችሁም ብርክ በሉልኝ🙏🙏

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety +1

      Amen amen amen Amesagenalewe betam yaney konjo

  • @blenergitu2580
    @blenergitu2580 Před 3 lety

    በታም ነው ደስታ የሚለው ትክክለኛው የኢትዮጵያ ባህልን የሚያሳይ አከባበር ነው በታም ነው የወደድኩልሽ ከነቤተሰቦችሽ ፈታሪ ይጠብቃቹ

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 Před 3 lety +4

    ye set woyzero!!!!!! stylish, balemuya, beautiful and down to earth🔥🔥🔥🔥 a great quality to have

  • @gy8086
    @gy8086 Před 3 lety +15

    You have a beautiful home 🏡 have a blessed time!!

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 Před 3 lety +1

    እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ እጆችሰ ይባረኩ ማዘርዬን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክልን💚💛❤🙏😍

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 Před 3 lety +1

    ዋው አሁን አሁን አለኝ እኮ ሮዚ ምርጥ ባሉሙያ ነሽ እኮ ደሞ ቁርጥ ማሚሽን ነው የምትመስይው ደስ ይላል መልካም ጾም መያዣ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ደስታ በቤትሽ ይዝነብ ቆንጆ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 Před 3 lety +4

    Everything looks delicious as usual. Thank you 🙏🏾 god bless your mom & your beautiful family....

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Před 3 lety +4

    May God bless your mother with many more years!! Ye ewnet ye Ethiopia enat ❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 3 lety +3

    የመክተፊያው አለመንሸራተት ስትነግሪን ደስ አለኝ። ባይገርምሽ ለኔ ያሳየኝ ልጄ ነው ጎበዝ cook ነው በተለይ የፈረንጆቹን ታዛዤም ነው ቡና አፍልቶ እጣን ጨስ አድርጎ ይስጠጣኛል እግዚአብሔር ይመስገን። በአሜሪካ እንደዚህ አይነት ልጆች ማግኘት ከባድ ነው ያውም ወንድ ልጅ..
    የኔ ቆንጆ ሥራዎችሽን በሙሉ አደንቃለሁ። "እናቷን አይተህ ልጅቷን" ይባላል.. የማሚ ሙያን መሆን አለበት የወረስሽው.. እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ። መልካም ቅበላ ሮዚዬ!
    የ FB account ሽ ምንድነው የሚባለው?

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Před 3 lety +13

    ጎበዝ ቆንጂዬ በጣም ደስ ትላላቹ ተባረኪመልካም የፆምእና የፀሎት ጊዜ ለመላው ኦርቶዶክስአውያን መድሀኒአለም ይርዳን

  • @wegahtatesfahiwet8265
    @wegahtatesfahiwet8265 Před 3 lety +7

    You so sweet and you family. I like ever thing of you..... god bless you shickor 😍

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 Před 3 lety +5

    Enqan Abro Aderesen!!!!
    Can’t wait to try the kibe tomorrow

  • @bezadejene8329
    @bezadejene8329 Před 3 lety +2

    ውበት ቁንጅና ትህትና መልካም ስነ ምግባር ከሞያ ጋ ሮዚዬየኔ ናፍቆት ውድድድ ነው የማደርግሽ መልካም በዐል ይሁንላችሁ ከነ መላው ቤተሰብሽ

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety

      Amen amen thank you dear the same to you too 🥰

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 Před 3 lety +4

    ውበት ስነስርአት ሙያ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ነሽ ሮዝዬ

  • @yophelmulugeta8943
    @yophelmulugeta8943 Před 3 lety +1

    አይ ሮዝዬ ቃሪያውን ጨምረሽ አሁን ይበቃዋል ስትይ እሰይ ዛሬ ጨው አታረግም ብዬ ሳልጨርስ እዚጋር ደግሞ ጨው አለ ስትይ በሳቅ ገደልሽኝ መልካም ምግብ የኛ ባለሙያ👏👏👏

  • @addisalemayalew6893
    @addisalemayalew6893 Před 3 lety +2

    እሮዚ የወጣት ባለሞያ ነሽ እናትሽ ክብር ይገባቸዋል ቅመምና ንጹ ባለሞያ ልጅ አርገው ስላሳደጉሽ። ባልሽም ታድሏል ባለሞያ ሚስት ስላገኛ

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety

      Amesagenalewe yaney konjo betam

  • @sulamith.7165
    @sulamith.7165 Před 3 lety +1

    እናትሽን ረጅም፡እድሜ ያኑርልሽ ሮዚዬ፡ ኣስቀናሽኝ ቅቤ ሲቀቡሽ፡ u r beautiful inside and out hun. Thank you.

  • @deboraasefaw7662
    @deboraasefaw7662 Před 3 lety +12

    Yene konjo tadelshi rose enaten kerakunge 4 amte honge edamye ena tena lenatshi wude ❤️❤️❤️❤️

  • @roseassefa5560
    @roseassefa5560 Před 3 lety +4

    Beautiful family 💚😍 beautiful home 💚💚😍😍 beautiful personality 😍😍😍 God bless you and u'r family 🙏🙏. Love u Rosie😍😍😍😍

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety

      Thank you so much amen amen 🙏

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Před 3 lety +1

    አንቺን ያገባ በቁሙ መንግስተሰማይ ገብቷል:: ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ነሽ

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Před 3 lety +6

    ሁሉም ያምርብሻል ቆንጆ በዝህ ላይ ቤትሽ ሲያምርብ በቤት ልብስም ስዘንጪም አሪፍ ነሽ ታድለሽ ከእናትሽ ጋርያቆይልሽ💕💕

  • @betelehemsahle7238
    @betelehemsahle7238 Před 3 lety +2

    I Love all prepared food & nice table decision! Thank you Rosey!God belss u& your family.

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 Před 3 lety +7

    I like you Betame ግልፅ ስው ነሽ
    አትመፃደቂም , ከአየሁሽ በላይ ነሽ❤️

  • @martafikru3830
    @martafikru3830 Před 3 lety +1

    rosiye yene balemuya hulum neger betam aref argesh nw yeserashew ...kibe mekebat balwedem gen ke mothersh gar setekebu betam nw des yalachueg..God bless you and your family rosiye..

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g Před 3 lety +5

    ዋው ሮዚ ሁሉም ነገር ሰቶሻል ፈጣሪን አመስግኚ ሮዚ ጨው ታበዣለሽ

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety

      Amen Amesagenalewe yaney konjo tamasegane naw Awo betam ewdalewe

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 Před 3 lety +3

    የኔ ባለሞያ ማ ሚዬ እንኳን አብሮ አድርሰን ሺ አመት ኑሩልኝ ኢቫዬ እድግ በይ ።

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety

      Amen amen thank you so much yaney konjo

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591

    Rose beautiful ! everything you do is always amazing thank you for sharing!!😻👍

  • @foziyamifta6697
    @foziyamifta6697 Před 3 lety +1

    Welcome konjite balamoya endahonse ayayazese hula yasetawekale keep it up mara💕

  • @ziadgamer6710
    @ziadgamer6710 Před 3 lety +25

    እንደምን ዋልሽ በጣም እድለኛ ነሽ ዋዉ ከማዘር ጋር አብሮ ማሳለፍ በጣም እድለኛ ነሽ

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety +1

      Egzabhere yemasegane 🙌

    • @entyew3204
      @entyew3204 Před 3 lety +1

      @@EliabRose Amen amen 🙏🏼 yene konejo betam ewedeshaleh tebreky

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 Před 3 lety +1

    ዋው ሮዚ የተጨበጨበልሽ ባለሙያ ሴት ነሽ በሁሉም ነገር ።ሰላም ለሁላችን!!!

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 Před 3 lety

    የኔ ውድ እንዴት ዋልሽልኝ ውበት ሲለካ ሮዚናት ለካ ማሚሽን አጥብቀሽ ሰላም በይልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። መልካም ቅበላ በአል ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ የኔ ማር በጣም የምወድሽ ናፋቂሽ ከቨርጅንያ እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ መልካም የቅበላ በአል ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ ሰላምሽ ይብዛ ።

  • @ruthkahsay6747
    @ruthkahsay6747 Před 3 lety +3

    Love your presentation and the way you cook the food! Good job 👏 👏⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️💯👌🏾

  • @mimiabebe1012
    @mimiabebe1012 Před 3 lety

    Thankyou for the lesson on how to make kibe,,,will definitely make it now . Thanks again,love your easygoing presentation . Berchi yagerlij

  • @tube7296
    @tube7296 Před 3 lety

    ቆንጅየ ኢትዮጵያዊ በርችልን

  • @naomiduciel9027
    @naomiduciel9027 Před 3 lety +2

    Awww 🥰 Rosie you are so sweet and thank you for opening your home 🏡. Your food is on point !!! Yummy 😄

  • @haymanottesfaye2656
    @haymanottesfaye2656 Před 3 lety

    እንኳን አደረሰሽ ሮዚታ! መልካም የፋሲካ ፆም ይሁንላቹ! አዲሱን ቪድዮሽን ወድጄዋለው!

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety +1

      Amesagenalewe betam yaney konjo

  • @bezawitkahsay4573
    @bezawitkahsay4573 Před 3 lety +1

    Betam des yilalu hulum video rosiye betam bizuu neger kanchi temereyalehu, berchi yene konjo

  • @mekedestekeste7019
    @mekedestekeste7019 Před 3 lety

    Roseyee began des yemeteye Ethiopiawite 🇪🇹sete nesh! Melekam fasting yehunelesh kemelaw beteseboche gar! Love to see ur beloved mama and ur daughter + ur half + guests! Keep on shining🙏🥰🤗

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 Před 3 lety +2

    Wow betame yameral balmuya tebarki melkam beale

  • @simt.3289
    @simt.3289 Před 3 lety +1

    ሮዚዬ ሰላምሽ ይብዛ ማዘርን ሰላም ይልኝ ጥያቄ አለኝ ለምን ድነው እርጎ ሲሰራ ቬነገር የሚጨመረው ያለ ቬነገርም እኮ ቆንጆ አይብ ነው የሚወጣው ብትገልጭልኝ ደስ ይለኛል በተረፈ በጣም ነው የማደንቅሽ በአሜሪካን የሚኖሩ ባንቺ እድሜ ያሉ ብዙም አይችሉም ለሞያም ግድ የላቸው ሁሉንም ማለቴ ሳይሆ የተሰወሰኑት ምናልባትም ፍላጎትን ይጠይቃል ግዜም ወሳኝነት አለው በተረፈ በርቺ ጎበዝ ነሽ👍👍

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 Před 3 lety

    ሮዚዬ እግዚአብሔር በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን ለአገራችን ሰላም ይሁን በጣም እናመሰግናለን የኔ የውብዳር💕💕😘😘😘

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety

      Amen amen thank you so much yaney konjo

  • @user-bp5by4yy3k
    @user-bp5by4yy3k Před 3 lety +2

    ሮዝዬ የኢትዮጵያ ቆንጆ ውበትሽ ትህትናሽ ዋዉ ብያለሁ

  • @user-lc1cz9hs5i
    @user-lc1cz9hs5i Před 3 lety

    እንኳንአደረሰን አደረሳችሁ የኔ ቆንጆ አይቤውን ስትሰሪ ወተቱ ከፈላ በኃላ ፊኔገሩን ብትጨምሪው ፍርፍር ያለ ዓይብ ይወጣልሻል

  • @kukleti
    @kukleti Před rokem

    እንዴት ደስ እንደምትሉ ከእናትሽ ጋር ❤ታስቀናላቹ ፈጣሪ አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ለመላ ቤተሰብሽ ተባረኩ❤❤

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 Před 3 lety

    rosi thanx for everything, you are such a good woman...if i ever have to comment here is my comment to you.... tsom yemetsomi orthodox neshi beye asbalhu, selzhi mateb eseri.... the life style we have should represent who we are as an orthodox tewahedo...thanx

  • @amraphelabera324
    @amraphelabera324 Před 3 lety +1

    Balemuya rosiye, everything about you is perfect👍👏

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 3 lety

    እሮዚየ ፍቅር እደዉ ስወድሽ እኮ እኳን አብሮ አደረሰን።አደረሳችሁ።ታላቁ እና ደስስስስ እሚለዉ ዓብይ ጾም መጣልን እሰይ ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ የንስሃ የፍቅር ፆም አድርግልን አሜን።

  • @leylabushra2750
    @leylabushra2750 Před 3 lety +1

    lovely family 🥰 God bless 🙏your mom ❤️very nice keep up beautiful 🤩

  • @hermelaalemu4133
    @hermelaalemu4133 Před 3 lety +1

    this is the best video u ever did, you are so relatable thankyou. am trying to make the eyb hope it comes out like yours

  • @selam3735
    @selam3735 Před 3 lety +1

    Wooow endet des yilal ke enat gar abro menor ene megnote new kenate gar abro menor

  • @melkammasseb3796
    @melkammasseb3796 Před 3 lety +1

    Great job! Thank you. 👌🌺

  • @Kiwi20242
    @Kiwi20242 Před 3 lety

    ሮዚዬ በጣም ያምራ 💕😍 እንኳን አደረሳችሁ🌺🌺🌺

  • @hibretdessalegn1498
    @hibretdessalegn1498 Před 3 lety +1

    Rozeya leyu eko nesh.

  • @mymyself7616
    @mymyself7616 Před 3 lety +6

    WoW I love it all specially your Mom🥰

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety +1

      Ewwyyy thank you dear

    • @mymyself7616
      @mymyself7616 Před 3 lety

      @@EliabRose ረጅም እድሜ በጤና ትኑርልሽ💕

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 Před 3 lety +2

    Roziye edit des yilal ye tebarek yihun le Mami edme na tena yistilish

  • @le1785
    @le1785 Před 3 lety

    መታደል ነው በስደት በእምዬ እጅ ቅቤ መቀባት መልካም የፆም ጊዜ ይሁንላችሁ 😘😘😘❤❤❤

  • @GabriellaGabrielle
    @GabriellaGabrielle Před 3 lety +2

    Hi Rosie! Love your videos! ❤️

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    በጣም ያምራል ወድጀዋለው ምችት ድልት ይበላቹሁ አንችም ጎራ በይልኝ ውዴ👍 😍😘

  • @hiluya
    @hiluya Před 3 lety +1

    It looks amazing !! Melkam Adewa Beal and Some meyasha 🥰😋🥰😋🥰 Amen yamet sew yebelen 🙏🏾💕

  • @mekdesgetaneh8120
    @mekdesgetaneh8120 Před 3 lety +1

    you are so honest😘😘😘
    may God bless your family

  • @hayatomer7470
    @hayatomer7470 Před 3 lety +1

    Good

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv Před 3 lety

    Yene konjo hulum betam yamral ኣይብ ለመስራት የተጠቀምሽቤት ወተት አና ዋሃ ነው ወይስ ሌላ ነገር ነው ብትመልሽልን ደስ ይለናል 😘😘😘😘

  • @berektigebru1063
    @berektigebru1063 Před 3 lety

    Arif dese yelal.
    Tnx 4sharing.

  • @tees1045
    @tees1045 Před 3 lety +1

    Gobzwa leg ! Enkwan adersen

  • @warkishetilahun1251
    @warkishetilahun1251 Před 3 lety

    Amazing, keep it up the good work!

  • @helenkiros6647
    @helenkiros6647 Před 3 lety +1

    Original neshh!!! Thanks

  • @hannayohannes3771
    @hannayohannes3771 Před 3 lety +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዛብሔር ይባርካችሁ

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety

      Amen amen thank you so much dear

  • @nishanhabetmkale4159
    @nishanhabetmkale4159 Před 3 lety +3

    በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ የምር 👌👌🥰🥰🥰🥰

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 Před 3 lety

    እሮዚዬ ስታምሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቺ

  • @hannademssie2834
    @hannademssie2834 Před 3 lety +4

    Beautiful love you and yore mom is so sweet 💕

  • @senaitkidane3774
    @senaitkidane3774 Před 3 lety

    Roziyeee gene konjo and wub, melkam yexom magbya, letena yarglachu.

  • @abitimengestu5793
    @abitimengestu5793 Před 3 lety +6

    ውይ ሮዝዬ የባለቤሽን ሹራብ መዋስ እችላለሁ?? 🤣🤣🤣 .... ማሚ ቅቤ ሲቀቡሽ እንባዪ ነው የፈሰሰው ማሚዬ እንደዚህ ነበር የምትቀባኝ ቤተሰቦቼ ሃገሬ እንዴት እንደናፈቁኝ🤦‍♀️🤦‍♀️💚💛❤️

    • @EliabRose
      @EliabRose  Před 3 lety

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ እስኪያልፍ ያለፋል 🙏🙌🥰🥰😍

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j Před 3 lety

      አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም።

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 Před 3 lety

    የኔቆንጅ እጆችሽ ይባርኩ ቆንጆ ና ልዩአስራር
    ነው ያሳየሽን እናመስግናለን ቤተስብ እንሁን በትትና።

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 Před 3 lety +2

    Wow I like everything u cook it’s very nice