ከ ዋዜማ እስከ ትንሳኤ ውሎችን |ከሜላት እና ከዘመናዊት ጋር በትብብር የሰራነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 248

  • @kiddywo67
    @kiddywo67 Před 2 lety +16

    ይሄ የተባረከ ቤተሰብ እጃችሁ ይባረክ ሜላትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ እንኳን ድምፅሽ ሰማን የኔ እመቤት መልካም የትንሳኤ በዓል ለሁላችሁ

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 Před rokem +3

    እደዚህ ፍቅር ያለው ቤተሰብ ማየት ደስ ይላል እግዚአብሔር አብዝቶ በፅጋ ይባርካችሁ !

  • @yoditbekele8715
    @yoditbekele8715 Před 2 lety +2

    የምር በጣም ነው ደስ የምትሉት በዓልን በጣም ደስ በሚል በሚያስቀና መልኩ በትብብር ስትሰሩና ስታከብሩ ስላካፈላችሁን እግዚአብሔር ያክብርልን፡፡

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen Před 2 lety +12

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ ነው የምትሉት ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ለፋሲካ በአል ። እኛ ጋ ለበን ነው የምንለው ያው ትንሽ ቀጠን ያለ አርጎ ነው የሚመስለው 👍👍👍

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c Před 2 lety +6

    የዚህ ቤት እረጋታ እመኛለሁ❤❤የናትና ልጅ ረጋታና ሙያ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před 2 lety +7

    ማዘርዬ እንኳን አደረሳቹ ቄጤማ ከ Michael store ያገኙታል የደረቀ ኣላቸው እንደአገርቤት እይነት ሌላ በተረፈ መልካም ፍሲካ👍👏

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Před 2 lety +8

    አሜን ዓመት ዓመት ያድርሰን🙏🏽
    ጥበቃው የማይለየን እምላካችን እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን። ቀሪውን ዘመን ይባርክልን!! በጣምነው የምወዳችሁ🥰

  • @FasiNico
    @FasiNico Před 2 lety +10

    ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል 🙏❤😘

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 2 lety +1

      አሜን ለሁላችን

    • @ritatube9434
      @ritatube9434 Před 2 lety

      @@ejigemoya እጅግዬ የረከቦቱን ምንጣፍ ከየት ገዛችሁት ብትጥቁሙን

  • @elsabeyene6445
    @elsabeyene6445 Před 2 lety +5

    በጣም እወዳችዋለው መልካም ዓመትባል ይሁንላችው ደስ ትላላችው

  • @abeba7037
    @abeba7037 Před 2 lety +4

    እንኩዋን አደረሳቹ በመገረፉ ቁስል እኛ ተፈወስን ደስ ትላላቹ ሑላቹም እጅግዪ እድሜና ጤና ከልጆችሽ እና ከነ ልጅ ልጆችሽ ይሑንላቹ ተባረኩ በደሙ ተሸፈኑ አሜን

  • @awhhhsophiee1792
    @awhhhsophiee1792 Před 2 lety +3

    ደስ የሚል በአል ነበረ ማዘርዬ ትንሽ ቆዩ ቶሎ እዳሄዱ እንዲህ አስተምረውን ጭር እንዳይልብን መልካም በኣል ለሁላችን😊❤

  • @admerkato1603
    @admerkato1603 Před 2 lety +2

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በአል በሰላም እና በጤና አደረሳቹ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 2 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 Před 2 lety +2

    እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል🌺

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před 2 lety +4

    እንኳን አደረሰዎት ከነልጆችዎና ከነልጅ ልጅዎ 😍😍😍😍😍

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +4

    በጣም ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች እንኩአን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ::🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽❤️🇪🇹💐

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 2 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 Před 2 lety +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ማዘር መልካም በአል ከነ መላው ቤተ ሰብዎ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 2 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 2 lety

    የዘመናዊት ድምፅ ስወደው እኮ ኪኪኪኪ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 2 lety

    መልካም ቤተሰቦች

  • @rahilemma7551
    @rahilemma7551 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 Před 2 lety +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እናታችን ❤️❤️❤️

  • @lw440
    @lw440 Před 2 lety +1

    I use yoghurt to make cottage cheese. I add water to the yoghurt, tenadam ready within 20 mins.

  • @user-je7eh7fc7h
    @user-je7eh7fc7h Před 2 lety

    ዋውውው

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen enkuan abero aderesne mamiye 🙏🙏🙏❤❤Beautiful family ❤ ❤

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Před 2 lety

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

  • @freyfissha3392
    @freyfissha3392 Před 2 lety +1

    What a beautiful blessed family Melkam beal Mother Melu you take your mom voice so beautiful 😍 Melkam yetnsae beal yehunlachu 🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner Před 2 lety +1

    እንኳን አደረሳችሁ እጅግ ሚሚላዬ ቃል መልካም በአል ይሁንላችሁ👍👌👏❤️🙏

  • @betlhemmesfin3352
    @betlhemmesfin3352 Před 2 lety +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ለሁላችሁም!!

  • @hageryewaltaye5347
    @hageryewaltaye5347 Před 2 lety +4

    Happy Easter 🌴🌴🌴. You guys are very lucky you'r Mom is hear with you bless you'll family 🙏🙏🙏

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 Před 2 lety +1

    Hulachuhm balemuya nachuh happy Easter

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety

    እንኩዋን ለብርሐነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ 3ት ውቦች 💕💕💕💕🌷🌷🌷🌷🌷👏 እውይይይ ስታምሩ የተባረከ ይሁን አይለያችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜአችሁን ይጨምረው የተወለዱት ይደጉ ቤተሰባችሁ ጤና ይሁን. አሜን
    እጃችሁ ይባረክ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው የአመት ሰው ይበለን 👏👏💐💐💐💐😘😘😘

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 2 lety

      አሜን በጣም እናመሰግናለን

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 Před 2 lety

    ሜሉዬ ከረጅም ግዜ በዋላ በማየቴ ድምፅሽን በመስማቴ ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ ቤቢዬስ ደህና ነው ባለቤትሽ ተሰብስባችሁ በበአል ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ኮሜንት ላይ የምመርቃት እናትሽን ስላየዋት ደስ ብሎኛል ከቻናላችሁ የጠፋሁበት ምክንያት አለኝ ሜሉ ለባለቤቴ በፀሎት አስቡት እሺ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ አይሻለሁ ቃልዬም ባለሙያ በርቺ የኔ ቆንጆ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Před 2 lety +1

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ

  • @amybeyene5882
    @amybeyene5882 Před 2 lety

    አሜን እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን በጣም ታምሪያለሽ ማዘርዬ።

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 Před 2 lety

    እንኳን ለብርሃነ ትንሣዒው በዓል አደረሳችሁ፡፡

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před rokem

    የበአል ድባብማ ሐገር ቤት ቀረ:: ማን እንደ ሐገር? ለማንኛውም መልካም በአል!

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 Před 2 lety

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ቆንጆ ነው

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 Před 2 lety +1

    እንኳን ለትንሳኤ በአል እደረሳችሁቤተሰቦች!
    የእመት ሰው ይበለን!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 2 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před 2 lety +1

    እንኮን እደርሳችሁ ❤️ሜልዪዪ እንኮን ማርያም ማረችሽ🙏

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Před 2 lety

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ታምራላችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 Před 2 lety

    እንኳን አብሮ አደረሰን። መልካም በዓል ለሁላችን።

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před rokem

    መታደል

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 Před 2 lety

    Y’all are so lovely family specially you your mom I don’t now that your from Virginia thank you the same to you too

  • @_lifeinourhouse
    @_lifeinourhouse Před 2 lety

    ወይ ናፈቅሺኝ እኮ በሠላም ነው እያልኩ ነበር ለካ .. ለማንኛውም እንኳን ማረችሽ ሜሉ ቆንጆ

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🏆🏅🌟⭐️☀️😘😘😘💫🕊

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 2 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @genetzeray7138
      @genetzeray7138 Před 2 lety +1

      @@ejigemoya እግዚአብሔር ይመስገን ህመቤቴ ማርያም በሽልም ታውጣሽ አራስዬ ዘበናይ ማርዬ በርቱልኝ እጅግዬ ህቴ ለቅም ቅም አያትነት ያብቃሽ ውዴ ወገኖቼ ቸር እንሰንብት በጣም ነው የምታምሩት 🙏🏆🏅🌟⭐️☀️😘😘😘💫🕊

  • @miegimekonnen9881
    @miegimekonnen9881 Před 2 lety

    እኳን አብሮ አደረሰን ስታምሩ እኳን ማርያም ማረችሽ

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Před 2 lety

    አጅግ በጣም የተባረክሽ ደግሞ አናትና ቤተሰብ !

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 2 lety

    I love her ♥️♥️♥️

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před 2 lety

    እንዴት የተባረከ ቤተሰብ ናችሁ በጣም ታስቀናላችሁ

  • @nuale23
    @nuale23 Před 2 lety +2

    ሜሉ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማዘር ቶሎ ወደ ሀገሮት 😊መልካም የትንሳኤ በዓል

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 Před 2 lety

    Mamiya enkuwan adersash yena Gobaze enate amen amen amen melu kaliya melkam beal beyalhu

  • @saraabdella1244
    @saraabdella1244 Před 2 lety +1

    Enkuwan aderesachu melkam fasika yene enat 😍🥰😍🥰😍😘✝️

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 Před 2 lety +1

    Wow Happy Ethiopia Easter for you all lovely Family everything is perfect 💝🥰💞🌷🌹🙏🙏

  • @genetyeamenienat5341
    @genetyeamenienat5341 Před 2 lety +1

    መልካም በአል

  • @lifeinworld8583
    @lifeinworld8583 Před 2 lety

    just wow setameru

  • @birhanassefaassefa4964

    እንኳን አደረሳችሁመልካም ማዕድይሁንላችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 2 lety

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @senaittola5346
    @senaittola5346 Před 2 lety +3

    Happy Easter guys everything is nice I like it😍❤

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před 2 lety

    💖🔝

  • @astermehari9868
    @astermehari9868 Před 2 lety +1

    Bretter Milk malet Be Ethiopia Ergow tegefto qibew keweta behula yeqerew wettet new malet new.

  • @lelabelete7905
    @lelabelete7905 Před 2 lety

    እንኳን ለትንሳኤ በአል እደረሳችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 2 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @meskeremdemse2338
    @meskeremdemse2338 Před 2 lety

    EGZIYABHER yibarkachihu

  • @meseretwondimu9193
    @meseretwondimu9193 Před 2 lety

    ደስ ትላላችሁ ማዘር ፀጉሯን ለቃ ማየት እፈልጋለሁ በደንብ ዘና አድርጓት እንጂ

  • @simretfissha2967
    @simretfissha2967 Před 2 lety +1

    እንኳን አደረሳቹ ሜሉ,ቃልዬና ማሚዬ መልካም በዓል ይሁንላቹ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @mekdeswolde8809
    @mekdeswolde8809 Před 2 lety +1

    Lovely family

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 Před 2 lety

    መልካም በአል ለእናንተም እናመሰግናለን።

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 Před 2 lety

    Amen 🙏🏽

  • @user-bi4rn5uz8i
    @user-bi4rn5uz8i Před 2 lety

    ማን እንደናት ታሰቀናላቹ መልካም በአል ይሁንላቹ

  • @ze.a285
    @ze.a285 Před 2 lety

    beergo yeseral ayeb ager bet

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 2 lety

    እናኳን አብሮ አደረሠን እናታችን ስታምሩ

  • @user-xt3wn7ll3f
    @user-xt3wn7ll3f Před 2 lety +1

    በጣም ነው እምታምሩ ❤️

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 Před 2 lety

    👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 Před 2 lety

    ዘመናዊትዬ

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 Před 2 lety +1

    Buttermilk በትግርኛ ብራሕ ይባላል በአማርኛ አሬራ ነው ትክክል ነው ያልሽው።

  • @user-je7eh7fc7h
    @user-je7eh7fc7h Před 2 lety

    አላሕ እዴሜ እና ጤና ይስጣችሑ

  • @salme4126
    @salme4126 Před 2 lety

    እማማ እደለኛ ኖት ፈጣሪ በተሰቦትን ይጠብቅሎት

  • @lilyloveeritrea5627
    @lilyloveeritrea5627 Před 2 lety

    Asey asey emama edme Tena yestut melkam bale

  • @rahelsinshaw2704
    @rahelsinshaw2704 Před 2 lety

    ባለሙያ ስወድሽ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 Před 2 lety

    እንኳን አደረሳችሁ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 2 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Před 2 lety +1

    ማዘርዬ ደስ ሲሉ

  • @mynatane
    @mynatane Před rokem

    yene wede sewadeshe eko eregatashe enatenateshe tadelawe lejocheshe edema ena tena yeseteshe engame kaneche muya eyetemaren nw ejegeye

  • @BM-tq1sy
    @BM-tq1sy Před 2 lety

    Butter milk is like ethiopian direct cow milk which it has a butter.

  • @martaberhanu854
    @martaberhanu854 Před 2 lety

    ክርስቶስ ተንስሀ እሙታን
    በአብይ ሐይል ስልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም
    ሰላም አምዘይሰይ ኮነ ፍስሐ ወሰላም
    እኳን አደረሳቹ እደቤተሰቤ የማያቹ ኑሩልን መልካም በአል ♥♥♥

  • @compunour1250
    @compunour1250 Před 2 lety

    እናቴ አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 Před 2 lety +1

    እንኳን አደረሳቹ ታምራላቹ እረ ወንዶቹንም አሰሯቸው እንጂ አመት በአል እኮ ለሴቶች አድካሚ ነው።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 2 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @felegehiwottadesse3282

    Melkam beal lenantem!

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Před 2 lety

    እንክዋን አደርሳችሁ ቆንጅዬ እናት እና ልጆች! እግዚአብሔር ይባርካችህ!!

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 Před 2 lety

    እንኳን አደረሳችሁ thank you for sharing ur experience. ቤታችሁ በጣም ያምራል. Like አድርጌዋለሁ::

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 Před 2 lety

    Watching # 🙏❤️

  • @danydaniy5230
    @danydaniy5230 Před 2 lety

    ቅቤው የወጣለት እኛ አሬራ የምንለው ነው በአረብ ሀገር ለበን ይባላል በጣም ይጥማል እኔ በጣም እጠቀመዋለሁ

  • @hiwothaile7809
    @hiwothaile7809 Před 2 lety +1

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ! ሜሉዬ እና ቃልዬ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ማሚን ለማምጣት ምን ያህል ጊዜ ፈጀ? በግሪን ካርድ ነው ወይስ በቪዚቲንግ ? እርጉዝ ነኝ እና እናቴን ማምጣት ፈልጌ ነበር። በጣም አመሰግናለሁ

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt1438 Před 2 lety

    enkuan abro adersen enkuan adersachu kalye hulachuhm selam melkam bal yehunlachu wuddddddd setameru

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před 2 lety

    Ekan adersachu desss yelali seniew and mitafu yet endmigen shuk belun????🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌻🌻🌻🎉🎉🎉

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před 2 lety

    እንም ሁሉንም አድርጌአለሁ

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 Před 2 lety

    ደስ ስእትሉ አቤት እርጋታ

  • @axumhaile6039
    @axumhaile6039 Před 2 lety +1

    Happy Easter all of loved family

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 Před 2 lety

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @genifishe2118
    @genifishe2118 Před 2 lety

    እንዴትእንደምታምሩ እንኳን አደረሳችሁ

  • @edensolomon597
    @edensolomon597 Před 2 lety

    እንኳን አደረሳቹ በጣም ደስ ትላላቹ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 2 lety

      በጣም እናመሰግናለን

  • @ZozoZozo-cc3jn
    @ZozoZozo-cc3jn Před 2 lety

    Enkwan abiro adersen Ayileyachu fetari degimo sitamiru 😍😍😍😍😍🌷🌷

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 2 lety

    Meleye ye metebeshawen link please attach aderegilen, thank you

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 2 lety

    enkuan abro aderesen motherye melkam yefasika beal yihunlot