እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
  • 204
  • 9 309 822
ልጄን ዳርኳት🎊
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license. youtube.com/@RoaMusic?si=3YyYky8qe0QZ2-FL
Music promoted by BreakingCopyright: czcams.com/video/d9jzTnVMGI0/video.htmlsi=TGbyYWFtmlnJ3awL
zhlédnutí: 45 843

Video

ለቅንጬ ጥሩ መላ❗️
zhlédnutí 13KPřed měsícem
ለቅንጬ ጥሩ መላ❗️
ተነፋፍቀን አልቀረንም
zhlédnutí 20KPřed měsícem
ተነፋፍቀን አልቀረንም
ለበዓሉ የሚሆን ልዩ ነገር ተዘጋጅቶል❗️
zhlédnutí 12KPřed 2 měsíci
ለበዓሉ የሚሆን ልዩ ነገር ተዘጋጅቶል❗️
ፆም ሳያበቃ መሞከር አለባችሁ❗️
zhlédnutí 10KPřed 3 měsíci
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license. youtube.com/@RoaMusic?si=3YyYky8qe0QZ2-FL Music promoted by BreakingCopyright: czcams.com/video/d9jzTnVMGI0/video.htmlsi=TGbyYWFtmlnJ3awL
ይሄን ዘዴ ተጠቀሙ ❗️
zhlédnutí 15KPřed 3 měsíci
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license. youtube.com/@RoaMusic?si=3YyYky8qe0QZ2-FL Music promoted by BreakingCopyright: czcams.com/video/d9jzTnVMGI0/video.htmlsi=TGbyYWFtmlnJ3awL
የፆም ምስር ጥብስ 🔥
zhlédnutí 28KPřed 3 měsíci
የፆም ምስር ጥብስ 🔥
በፆም ወቅት ይሄን ሳትጠጡ ምግብ አትብሉ❗️
zhlédnutí 123KPřed 4 měsíci
በፆም ወቅት ይሄን ሳትጠጡ ምግብ አትብሉ❗️
ጥላኝ ሄደች ✈️✈️✈️
zhlédnutí 28KPřed 4 měsíci
"Roa - Journey" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license. youtube.com/@RoaMusic?si=3YyYky8qe0QZ2-FL Music promoted by BreakingCopyright: czcams.com/video/d9jzTnVMGI0/video.htmlsi=TGbyYWFtmlnJ3awL
🚗ተሰረቅን‼️ እባካችሁ አፋልጉን
zhlédnutí 28KPřed 4 měsíci
🚗ተሰረቅን‼️ እባካችሁ አፋልጉን
የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን
zhlédnutí 64KPřed 5 měsíci
የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን
ዋዜማውን ስንሰራ አነጋን‼️‼️
zhlédnutí 44KPřed 6 měsíci
ዋዜማውን ስንሰራ አነጋን‼️‼️
ይሸታል ጠጅ ጠጅ የእጅግዬ ደጅ🎶
zhlédnutí 11KPřed 6 měsíci
ይሸታል ጠጅ ጠጅ የእጅግዬ ደጅ🎶
ስኳሬን የሚቆጣጠርልኝ ምርጥ ቂጣ | የገና እጣ እናውጣ
zhlédnutí 25KPřed 6 měsíci
ስኳሬን የሚቆጣጠርልኝ ምርጥ ቂጣ | የገና እጣ እናውጣ
አዲሱ ቤታችን❗️❗️❗️
zhlédnutí 76KPřed 7 měsíci
"yenss - Flight" is is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license. czcams.com/play/PLfP6i5T0-DkKMBhcGj2yy0D0QK2V_1hNL.html&si=d3n1bGGDBKbp-fAm czcams.com/play/PLfP6i5T0-DkJidyXq46NWJf7QBkEu8gKt.html&si=lLVmqNRgDCwumZju
እንባ ተናነቀኝ | የመጨረሻ ልጄን ሰጠሁ | ለካ እንደዚህ ከባድ ነው
zhlédnutí 122KPřed 7 měsíci
እንባ ተናነቀኝ | የመጨረሻ ልጄን ሰጠሁ | ለካ እንደዚህ ከባድ ነው
ኑ ቀለል ያለ ሳንቡሳ ላሳያችሁ | ለቁርስ ለመክሰስ ልዩ አማራጭ
zhlédnutí 17KPřed 8 měsíci
ኑ ቀለል ያለ ሳንቡሳ ላሳያችሁ | ለቁርስ ለመክሰስ ልዩ አማራጭ
ቀላል መረቅ ያለው ጥብስ | ተበልቶ አይጠገብም | ሞያን ከጎረቤት
zhlédnutí 56KPřed 8 měsíci
ቀላል መረቅ ያለው ጥብስ | ተበልቶ አይጠገብም | ሞያን ከጎረቤት
ምሳ ምን ልቋጥር ብለሽ ተጨንቀሻል ??? ይሄን ቀላል ዘዴ ተጠቀሚ
zhlédnutí 71KPřed 8 měsíci
ምሳ ምን ልቋጥር ብለሽ ተጨንቀሻል ??? ይሄን ቀላል ዘዴ ተጠቀሚ
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል‼️ እንደዚህ የተትረፈረፈ ያርግልን
zhlédnutí 25KPřed 9 měsíci
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል‼️ እንደዚህ የተትረፈረፈ ያርግልን
መስቀል በጉራጌ በህል || መስቀልን በደመቀ መልክ አከበርን
zhlédnutí 37KPřed 9 měsíci
መስቀል በጉራጌ በህል || መስቀልን በደመቀ መልክ አከበርን
ይሄን የመሰለ ዘመናዊ ማሽን በማይታመን ዋጋ | ልብሶን ፉ ያድርጉ
zhlédnutí 16KPřed 9 měsíci
ይሄን የመሰለ ዘመናዊ ማሽን በማይታመን ዋጋ | ልብሶን ፉ ያድርጉ
የልጅ ልጆቼን የሰርጌ ቦታ ወሰድኮቸው‼️ እንባ የሚያመጣ ጣፋጭ ትዝታ
zhlédnutí 33KPřed 10 měsíci
የልጅ ልጆቼን የሰርጌ ቦታ ወሰድኮቸው‼️ እንባ የሚያመጣ ጣፋጭ ትዝታ
ለበዓል ይሄን ዳቦ መጋገር ግድ ነው‼️ ጣፋጭ ዳቦ በእንጨት እንጋግር
zhlédnutí 12KPřed 10 měsíci
ለበዓል ይሄን ዳቦ መጋገር ግድ ነው‼️ ጣፋጭ ዳቦ በእንጨት እንጋግር
“አተርፍ ባይ …..” እስኪ እናንተ አማክሩኝ‼️‼️
zhlédnutí 7KPřed 11 měsíci
“አተርፍ ባይ …..” እስኪ እናንተ አማክሩኝ‼️‼️
ኑ እስኪ እቃ አጋዙን | የዘንድሮ ገበያ ምን ይመስላል
zhlédnutí 19KPřed 11 měsíci
ኑ እስኪ እቃ አጋዙን | የዘንድሮ ገበያ ምን ይመስላል
የእንጀራ ዳማ እንዴት ይሰራል??? የብዙዎቻችሁን ጥያቄ ዛሬ እንመልሳለን
zhlédnutí 15KPřed 11 měsíci
የእንጀራ ዳማ እንዴት ይሰራል??? የብዙዎቻችሁን ጥያቄ ዛሬ እንመልሳለን
እኛ ቤት ሁሌ ድግስ ነው | የእናቱ ዶሮ ያማረው አለ???
zhlédnutí 29KPřed 11 měsíci
እኛ ቤት ሁሌ ድግስ ነው | የእናቱ ዶሮ ያማረው አለ???
ለካ ይሄ ሁሉ ትዝታ አለ | የድሮ ትዝታ ቀሰቀሰባት
zhlédnutí 24KPřed 11 měsíci
ለካ ይሄ ሁሉ ትዝታ አለ | የድሮ ትዝታ ቀሰቀሰባት
ሴቶች ኑ ይሄን ጉድ ስሙ | በተለይ ነብሰጡሮች
zhlédnutí 11KPřed 11 měsíci
ሴቶች ኑ ይሄን ጉድ ስሙ | በተለይ ነብሰጡሮች

Komentáře

  • @liyasorry5931
    @liyasorry5931 Před 2 dny

    እንሞክራለን! ተባረኪ

  • @user-df6qm1do6r
    @user-df6qm1do6r Před 3 dny

    Wow

  • @birtukanethiopia9150

    Wow

  • @samrawitbitaw3861
    @samrawitbitaw3861 Před 4 dny

    እንኳን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ🙏❤🙏

  • @tsehaynati4708
    @tsehaynati4708 Před 5 dny

    ስልክ ፈለግን አስቸኳይ

  • @user-dl5el8qk2v
    @user-dl5el8qk2v Před 6 dny

    ተባረኪ እድሜ ጤና ይሰጥሸ

  • @user-dl5el8qk2v
    @user-dl5el8qk2v Před 6 dny

    ተባረኪ ልዩ ነው

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki Před 6 dny

    እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤

  • @MollaA-yg4li
    @MollaA-yg4li Před 6 dny

    Cheese yelelens

  • @eyerusalemsolomon9954

    I just love you guys. Your mom reminds me of my own beloved mom. They even look alike. My mom is in heaven now, and i miss her desperately. I wish you all endless love and health. God bless our wonderful moms.❤❤❤

  • @azmeraalemayehu5055

    Such cute mother and daughter🎉 Great recipe!

  • @user-zy5mc9on4k
    @user-zy5mc9on4k Před 9 dny

    Yeanchi lij behonku

  • @nebilacrobat3995
    @nebilacrobat3995 Před 9 dny

    ዋው

  • @HabteAlganesh-zb8rd
    @HabteAlganesh-zb8rd Před 13 dny

    Wowww,አስቀናሽኝ

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 Před 15 dny

    እሠይ ማሽን ለለለን

  • @Tiztamekasha
    @Tiztamekasha Před 15 dny

    👍

  • @terefemolla544
    @terefemolla544 Před 16 dny

    ማዘርዬ እጆት ይባረክ ምርጥ ሙያ ነው

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 Před 16 dny

    Woooow congrats 🎉🎉❤❤❤ melkam gabicha yadirglachihu❤❤

  • @user-vt5nr8ey3f
    @user-vt5nr8ey3f Před 17 dny

    አቤሲት ለመጀመሪያየ ነው ሳይ ያምራል

  • @azmeraalemayehu5055
    @azmeraalemayehu5055 Před 17 dny

    አቤት አቤት ሞያና ደርባባነት!! እውነተኛ የሴት ወይዘሮ ኢትዬጵያዊት! ተባረኪ ከነልጆችሽ🎉

  • @MezmurDawit375
    @MezmurDawit375 Před 17 dny

    Congratulations 🎉 god bless .

  • @Hanna-xy8lg
    @Hanna-xy8lg Před 18 dny

    የእናቶቻችን እድሜ ያርዝምልን የሞቱትን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያውልልን

  • @user-lo6xg1bc5s
    @user-lo6xg1bc5s Před 19 dny

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። እንኳን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃችሁ።

  • @babayg8131
    @babayg8131 Před 19 dny

    Yderkalea

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Před 19 dny

    እካን ደስ አለሽ የኔ እናት ስወድሽ የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yeshakmerknhe9762
    @yeshakmerknhe9762 Před 20 dny

    dncu yttbale ycz aserar endate new

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 20 dny

    አርቲስት አማኑኤልን አየሁት መታሰሩን ሰምቼ በየቀኑ ስጸልይ ነበር :: እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ከእስር ተፈቶአል::

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 20 dny

    በጣም ታምራላችሁ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ::🙏🏽🥰👍🏽👏🏽

  • @SelamMelona-o1f
    @SelamMelona-o1f Před 21 dnem

    Enkuan des alachihu blessed family

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 Před 21 dnem

    ቀጣም ደስ ይላል እግዝአብሔር አምላክ የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቼሁ❤🎉🎉🎉

  • @selmatefra8282
    @selmatefra8282 Před 21 dnem

    Congratulations am so happy for you ❤❤❤❤❤

  • @rekikmoges
    @rekikmoges Před 21 dnem

    enquan des alesh ejigye i feel like the part of this family so happy for you

  • @brkhtinaadkeme6043
    @brkhtinaadkeme6043 Před 22 dny

    Esey melkam gabcha yadrgalachhu Amen.❤ Ejge ehete enquan des alesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg Před 22 dny

    ❤❤❤

  • @AlemTesema-yz2wl
    @AlemTesema-yz2wl Před 22 dny

    እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደርሳችሁ። በጣም ደስስስስ አለኝ መርቄ መርቄ በስመዓም በልጅ ይባርካችሁ የሳራ የአብርሀም ይሁን ድንድል ትጠብቃችሁ ተባርኩ እናትሽን እድማዋን እንደማቱ ሳላ ያድርግላት ጅጅት ትበል ። ከልቤ ነው ድንግልን ውስጤን ደስታ ይፈነቅለዋል ስፅፍ ።እነቃልየ ግን ስለሌሉ ቅር አለኝ።ያሜሪካ ነራ እንድህ ነው ትግል ከነራ ጋር እግዙያብሔር ይጠብቃችሁ። ባልሽ ደግሞ ሸበላ ነው ምርየ አፍሰሽዋል ጋታ ነው አንችም እርጋታሽ ከፊትሽ ያስታውቃል።

  • @FitusmeMikel-oh2sw
    @FitusmeMikel-oh2sw Před 22 dny

    ሁላችንም እንካን ደሳላችሁ❤❤❤

  • @FitusmeMikel-oh2sw
    @FitusmeMikel-oh2sw Před 22 dny

    እግዚአብሔር የመሰገን በእውነት በጣም ደስ ይላል የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን አልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haymanotahmedahmed1474

    Metadel. Egziyabher zemenachihun yibark

  • @elsabishaw55
    @elsabishaw55 Před 23 dny

    Temesgen yedegle mariyam lij❤🎉

  • @user-ty9de8wj9c
    @user-ty9de8wj9c Před 23 dny

    Enquwan dese alchu

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Před 23 dny

    እኔ ውሀ ብቻ ነው የሚያረካኝ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Před 23 dny

    እህቶችሽ መገኘት ነበረባቸው ምምጣት !!

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 23 dny

    ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችው ምርየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MenbereMeseret
    @MenbereMeseret Před 23 dny

    Bexaam arif new gin ye ethiopia hizib bande 17 kilo ayasifecim. Enaam le 5kilo yihen yakil erxib kimem yihen yakil derek kimem keyeayinetu bilesh bezirzir bitaasqemicilin xiru neber. Esu ley new qir yaleng

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq Před 23 dny

    እንኳን ደሰ አላቹ አግዚያብሔር እንኳን ለዚህ አበቃቹ በፍሬ ይባርካቹ

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 Před 23 dny

    Congratulations!!!

  • @yebemnetenatemebetgossera5039

    እልልልል የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ ልጄ በጣም ደስብሎኛል ቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እጅግ በተለይ አንቺ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ

  • @meseret44
    @meseret44 Před 24 dny

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ 🙏🥰

  • @SaraAbreham-ef2vf
    @SaraAbreham-ef2vf Před 25 dny

    Enkan egzabhar erdahu