ስኳሬን የሚቆጣጠርልኝ ምርጥ ቂጣ | የገና እጣ እናውጣ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024

Komentáře • 55

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Před 7 měsíci +6

    እርሰዎንማ ምንም አይንካዎት!!!!!
    ምርጥ እናት ነዎትና እድሜና ጤና ይሰጥዎት❤

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před 7 měsíci +3

    በጣም ተናፍቃችሁ ነበር የእነ ሜሉ እናት እና ምርዬ❤መልካም የልደት በአል ይሁንላችሁ ከወዲሁ❤

  • @tsegeh2657
    @tsegeh2657 Před 2 měsíci

    Yesom mayonese asayin egige tebareku

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 7 měsíci +1

    አዎ ጠፋችሁ ወ/ሮ እጅጌ ምርጥ እናት ❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 7 měsíci +2

    እጅዎ ይባረክ የኔ እናት ❤❤🎉

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p Před 7 měsíci +3

    ማዘር ደናኖት ሞነዉ ጠፉ❤

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před 7 měsíci +1

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ደህና ናችሁ ምርዬና እጅጌ በጣም ጠፍታችሆል እጅ ይባርክ ሞያው ከቤቱ ነው ግቢያችሁም በጣም ቆንጆ አርጋችሁታል ጎበዞች በርቱ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 7 měsíci +2

    ደስ ስትሉ ከመላው ቤተሰባችሁ ጋር እናመሰግናለን

  • @BehailuHailemariam
    @BehailuHailemariam Před 7 měsíci

    የኔ ባለሞያ እናት እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጥልን እመብርሃን ሽፍን አድርጋ ትጠብቅልን ምርዬ ሞክሼዬ ❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 7 měsíci +1

    በጣም ጠፋችሁ በጣም ተናፍቃችዃል ምርዬ ከቤት ሳትወጣ ማለትም ተድራ ከቤት ሳትወጣ እንዲህ ጠፋችሁ አረ አትጥፉ ወይዘሮ እጅጌ እና ምርዬ❤❤❤❤❤

  • @user-dp7ql5tl6y
    @user-dp7ql5tl6y Před 7 měsíci +1

    የኔ ውድ እናት ሰላምና ጤና ይስጥሽ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 3 měsíci

    mamaye anchi gena betam wetat nesh eko yene enat sewedachu

  • @rahelsinshaw2704
    @rahelsinshaw2704 Před 7 měsíci

    በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Před 7 měsíci

    ወ/ሮሐረግ ምርዬ የምወዳችሁ እንኮን ደህና መጣችሁ የምስር ቂጣ ስላሳየሽን እናመሰግናለን የምስሩን አፈጫ ጩንጭእና የጾሙን ማዩኔዝ ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 Před 5 měsíci

    በጣም ነው የምወድሽ በርች

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před 7 měsíci

    ማዘር ከ እርሶ የበለጠ ባላውቅም የ ስኩአር በሽታ ካሎት በ ፍጽም ምስር አይመከርም በ ሳምንት እንጀ ኡሌም አይኦንም ስኩአር ከፍ ያደርጋል.
    እስኪ ሞክሩ አንድ ቀን ምስር በልተው ስኩአሮን ተመርመሩ
    አንድ ቀን ደሞ ጎመን ብሉና ሞክሩ ማንኝውም አይነት ምስር ነኮች ስኩአር ከፍ ያደርጋል አትመግቡ ሳይኦን በየቀኑ አትብሉ 😍እናታችን

  • @tsedaleayele4208
    @tsedaleayele4208 Před 7 měsíci +1

    ጤና ይስጥልኝ እጅጌና ምርዪ ምነው ጠፋችሁ በሰላም ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genettessema8777
    @genettessema8777 Před 7 měsíci

    I watch your video most of the time you teach in us good thing. Thank you

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před 7 měsíci

    ሰላም ለናተ ይሁን ውዶቼ ሙሽሪት እንዴት ነሽ በተረፈ ቤታችሁ ስላለቀላችሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ በተረፈ ድንግል ማርያም ሁሉንም ታሳካላችሁ እወዳችኋለሁ ኑሩልኝ🙏❤

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 7 měsíci +6

    ለስኳር በሽታ በጣም በእግር መሄድ ይመከራል !!

    • @samirasham6811
      @samirasham6811 Před 7 měsíci

      በእግር መሄድ ማለት በባዶ እግር ነው ካለጫማ ማለት ነው ?

    • @marthatirunhe7858
      @marthatirunhe7858 Před 7 měsíci

      @@samirasham6811 የእግር መንገድ ማለቴ ነው

  • @user-tn7ge9hm1b
    @user-tn7ge9hm1b Před 7 měsíci +1

    Hi takakilo newu way mifachawu

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 Před 7 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍጣችሁ ነበር ምርዬ

  • @timhab7705
    @timhab7705 Před 7 měsíci

    እናታችን ለ ስኳር በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ወይ በሌላ ጸበል ቦታዎች ብትሄዱ ተሎ ትድኑ ኣላቹ። እግዚአብሔር ከ ስኳር ህመም ይማራቹ። ስለ ጤናማ ምግብ ያስተማራቹን በጣም እናመሰግን ኣለን።

  • @meselechhailemariam9804
    @meselechhailemariam9804 Před 7 měsíci

    yes

  • @user-cj1gc7xw7l
    @user-cj1gc7xw7l Před 7 měsíci

    ጂሺን ይባርክ ማማየ የማይነዙን አሰራር አሳይኝ

  • @user-ze9of2fl3o
    @user-ze9of2fl3o Před 7 měsíci

    Selam new tefaechu.

  • @user-lj5gd9mv2i
    @user-lj5gd9mv2i Před 4 měsíci

    የፆም ማዮኒዝ አሰራር ንገሪን

  • @directeroffice
    @directeroffice Před 7 měsíci

    ሰላም:እጅግዬ: እንኳን ሰላም መጣችሁ ተናፍቃችኋል

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 Před 7 měsíci

    Atekeltui amerobetli

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 7 měsíci

    ይቅርታ የፆም መዮኒዝ እንዴት ነው የሚሰራው?እጅሽ ይባረክ ወይዘሮ እጅጌ

  • @eheudhe3841
    @eheudhe3841 Před 7 měsíci

    እኔእችንእናትእንደዉቃላትአጣዉላትከናትበላይናትአያያዛበተለይዉጭላይቁጭብላበከሠልየምትሠራዉበተለይስደትላይላሉትበቃእኔጃእኔበበኩሌበጣምነዉየምገረመዉእናንተንሳይአገሬበጣምትዝይለኛልበተለይሞያሽአይጠገብምእረጅምእድሜከነልጆችሽልጅልጆችሽጨምሮይስጥልንበዉነትመልካምሰዉነሽ

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 Před 7 měsíci

    Welcome wudoch.

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 Před 7 měsíci

    DCdosa የሚባል የሕንድ ሬስቶራንት አለ DC ውስጥ በተለያየ ከለር ምስር በጣም በሰሱ ይጋግሩታል

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 Před 7 měsíci

    Mireye Secret Santa newe yemibalewe

  • @user-qi4vl6nr8w
    @user-qi4vl6nr8w Před 7 měsíci

    ምነው ምነው ምነው እንደዚህ ጠፉችሁ በሰላም ነው በጣም ናፈቃችሁኝ

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Před 7 měsíci

    እንኳን. ደናመጣችሁ

  • @user-gr8jw5rd9d
    @user-gr8jw5rd9d Před 7 měsíci

    ሰላም:እጅግዬ:በሽንብራ:መስራት:ይቻላል:ወይ:
    ተባረኩ::

  • @tsegainsheabiye3318
    @tsegainsheabiye3318 Před 6 měsíci

    ያሽቢራም ቆንጃ ነዉ

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před 7 měsíci

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ተናፍቃችኋል

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 Před 7 měsíci

    ከሽንብራ፡ዱቄት፡ጋር፡ሞክሪው

  • @marshetkebede522
    @marshetkebede522 Před 7 měsíci

    ሠላም እንዴት ናችሁ? የፆም ማዩኔዝ አሠራር ብትነግሩን

  • @meselechhailemariam9804
    @meselechhailemariam9804 Před 7 měsíci

    yemejemeriya temelekach

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 7 měsíci

      ❤️❤️❤️

    • @eyut5432
      @eyut5432 Před 7 měsíci

      አረ ጠፍታችኋል ማሚዬ

  • @alemneshuma8789
    @alemneshuma8789 Před 7 měsíci

    አረ አስገቡኝ ምሩ

  • @alemitube9257
    @alemitube9257 Před 7 měsíci

    ሰላም እጅግ ጠጅ በትንሹ ማለትም 5 ሊትር ይኖራል ወይ???

  • @tikibeyenne4221
    @tikibeyenne4221 Před 7 měsíci

    Mama what happened you despair

  • @ba7359
    @ba7359 Před 7 měsíci

    ማዘር አንድ ጥያቄ አለኝ ቂጣዋን ወድጃት ነበር ለማዘሬ ግን አንድ የረሱት ምስሩ ተቀቅሎ ነው አብሮ የሚፈጨው ወይስ ጥሬው ነው ? ሌላው ለስኳር ህመምተኞች ምንድነው ጠቀሜታው መልሶትን እጠብቃለሁ መልካም የገና በዓል በዚህ አጋጣሚ ማለት እውዳለሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይባርክ ! አሜን!!!

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Před 4 měsíci

    ስኳርን የሚያድነው ምግብን ማስተካከል ነው እንጂ ፀበል አይደላም።

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 Před 7 měsíci

    እረ በጣም ጠፋችሁ እንኩዋን ደህና መጣችሁ

  • @Helen-pj4hj
    @Helen-pj4hj Před 7 měsíci

    አረ ለበአል የሚሆን መከለሻ ቅመም አሳዩን

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 7 měsíci

    እጅዎ ይባረክ የኔ እናት ❤❤🎉

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 7 měsíci

    እጅዎ ይባረክ የኔ እናት ❤❤🎉