ያለ እንጀራ ክብደት ለመቀነስ | ምርጥ የምስር ቂጣ ፍርፍር | የፃም አማራጭ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ያለ እንጀራ | ምርጥ የምድር ቂጣ ፍርፍር

Komentáře • 142

  • @mercykaleab9536
    @mercykaleab9536 Před 4 lety +3

    የምታቀርቤያቸው ምግቦች ሁሉ ልዬ ና ጣፋጭ ናቸው እናመሰግናለን

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Před 4 lety

    Yemtgermi fitur nesh. Tebareki

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 4 lety +10

    ሡሴ ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
    ሙያ በሙያ አደረግሽን የኔውድ ብቻ እንዳልበልጥሽ ክክክክክክ
    እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጨምርልሽ አሜን

  • @jasminejohnson2194
    @jasminejohnson2194 Před 4 lety +3

    ቆንጆ ነው የምታቀርቢው ሁሌም ለየት ያለና ደስ የሚል ነው ሁሌም በጉጉት ነው ስራሽን የማየው በርቺ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 4 lety +1

    Wow ሁልጊዜ አዳዲስ ነገሮችን ታሳይናለሽ እናመሰግናለን

  • @user-he3dj7lh2u
    @user-he3dj7lh2u Před 4 lety +1

    በየቀኑ አዳዲስ ነገር ነዉ የምማረው!! እጅ ይባረክ

  • @selaminalifestyle4593
    @selaminalifestyle4593 Před 4 lety +4

    ይሄንን ሪሲፒ በጣም ነዉ የምወደዉ ከህንዶችነዉ የተማርኩት በጣም ተወዳጅ ምግብ ነዉ ህነድ አገር እንደ ፓን ኬክ አድርገዉ ነዉ የሚበሉት፡ በጣም እናመሰግናለን

  • @MohammedIbrahim-mv7kh
    @MohammedIbrahim-mv7kh Před 4 lety

    Yena balemuya barche ❤❤❤

  • @eldanayilma6940
    @eldanayilma6940 Před 4 lety

    Wooow what a creative idea
    Pliz more ye teff enjera yemiteka ye tsom migib

  • @elsabetegezahegne1566
    @elsabetegezahegne1566 Před 4 lety +3

    በጣም ደስ የሜል ድምፅ ና አገላለጥ ነው ያለሽ በጣም ባለሙያ ነሽ ወድጂሻለሁ በርቺ

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 Před 4 lety +1

    *ጎበዝ በጣም ምርጥ እህት እኔ በሥዴት ነዉ የምኖረዉ ግን ሀገረ 8 ቦሀላ እገባለሁ ያችን እያየሁ የቁርሥ ቤት ለመክፈት አሥብኩ በጣም የሚሠሬዉ ነገር በጣም ደሥ ይሊል በርች

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen Před 4 lety +1

    ዋው በጣም ልዩ ነው ሜሊዬ ቆንጆ አማራጭ ነው👌♥️

  • @rahelwolde8093
    @rahelwolde8093 Před 4 lety

    Good job

  • @tsigewoldegebrie6220
    @tsigewoldegebrie6220 Před 4 lety +1

    ሚልዬ ድንቅ ፈጠራ በርቺ

  • @sofonias6262
    @sofonias6262 Před 4 lety

    በጣም ነዉ ማመሰግነው ። በእዉነት በጣም ብዙ ምግቦችሽን ሰርቻቸዋለዉ። አሁን ደሞ ዉፍረት ለመቀነስ እና ለዲያቤቲክ ብለሽ ስለሰራሽ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ጸጋሽን ያብዛዉ።

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha Před 4 lety

    ዋዉ መቼም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ይሄ መልካምነትሽ አይወሰድብሽ ሜልዬ ተባረኪ🙏🏽🥰

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 4 lety

    ከሙያሽ አገላለፅሽ ይስባል ሙዚቃ ጋሃታ የለው እጥር ምጥን ያለ እጅግ ይባረክ ተባረኪ

  • @fikryejesus2569
    @fikryejesus2569 Před 4 lety

    Gobez nesh getan

  • @alemtsehayabate8351
    @alemtsehayabate8351 Před 4 lety +2

    Melu, honestly I like your creativity & cooking skills.
    Thank you for sharing your new creative recipe❣️ Keep up your good work.

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 Před 4 lety

    Looks yummy and healthy 👍🏾. Thank you for sharing 🙏🏾🥰

  • @teshomayehuteshome4520
    @teshomayehuteshome4520 Před 4 lety +1

    እኔ የሚገርመኝ. ብቃትሽ ብቻ ሳይሆን ትህትናሽ ፣ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት አጽዋማት የምትሰጭው ክብር በጣም እንዳከብርሽ አርጎኛል ። እግዚአብሔር ይባርክሽ !!

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 Před 4 lety +2

    የምን ካየነው በኋላ እኔ ሳላይ ነው ላይክ የማደርገው አይቼማ ስጨርስ መጎምጀት ነው እንጂ ። የኔ ምርጥ አመሰግናለሁ

  • @hiritysahle4088
    @hiritysahle4088 Před 4 lety +1

    gobez.

  • @sii8474
    @sii8474 Před 4 lety

    Woooow meluyee uwnet min biye legletsish thank you yene konjo

  • @miriamempoweringgenerations

    I can’t wait to try this! 😍 I’m in love with your recipes

  • @gelilalemma6933
    @gelilalemma6933 Před 4 lety

    ዘዴኛ ነሽ ይሞከራል በርችልን

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Před 4 lety

    ወይ ምስርዬ በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @rahelrich2224
    @rahelrich2224 Před 4 lety +1

    ሁሌም ላይክ አደርግሻለው

  • @meseretmeseimeseretmesei9793

    wwoww Yana gobez beyashalu tebareki merx sera new hulegeza yemetakerebiew

  • @sophia-kn4rz
    @sophia-kn4rz Před 4 lety

    ሜሊ ቆንጆ በጣም አመስግናለሁ ቆንጆ ሞያ ነው ያሳየሽኝ ዋወ፣፣

  • @አፀደማርያም-ተ3ቀ

    ሜላት ቆንጆ ሁሌም አዲስ ነገር በጣም ድስ ይላል በርቺ እጅሽ ይባረክ

  • @yolianaestefanos109
    @yolianaestefanos109 Před 4 lety

    Tanks very much sewity God bless you more

  • @tesfaneshgemeda2794
    @tesfaneshgemeda2794 Před 4 lety

    Emseriw betam des yelal ye tsom weket selehone leyet Yale never

  • @user-sg8vs7tz9j
    @user-sg8vs7tz9j Před 4 lety

    እጅሽ ይባረክ እሄ ፍርፍር ተበላ እኮን ነገርሽኝ ሴትነት እድሜ ላች ብዙ ተማርኩ

  • @veronicaborie974
    @veronicaborie974 Před 4 lety

    ሜሉየ የኔ ቆንጆ አሰራርሸ በጣም ልዪ ነው

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd Před 4 lety +1

    This is really reallt nice. By far the most healthy recipe. Thank you for sharing darling. Am gonna share this to all the people I know. Well done 👍👌

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 Před 4 lety

    ዊው በጣም ጥሩ ነገር ነው እናመስግናለን ማማዬ

  • @mekdesaa6934
    @mekdesaa6934 Před 4 lety

    Can’t wait to try it . Looks yummy 😋

  • @user-uo7ux8ji6l
    @user-uo7ux8ji6l Před 4 lety

    ሜልዬ ቆንጆ እጅሽን እግዚአብሔር ይባርከው በጣም ነው እናመሠግነው ብዙ ላውቅ ችያለሁ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 Před 4 lety

    Wow. I will try it. Thank you so much for sharing ❤

  • @user-xx3iq2xi2s
    @user-xx3iq2xi2s Před 4 lety

    ዋውውው የኔ ጣፍጭጭጭ❤️❤️😍

  • @marthayigebru7922
    @marthayigebru7922 Před 4 lety

    ጌበዝ በረች ቆንጆ አሪፍ ነዉ እናመስግናለን

  • @user-sf3vk5lq9o
    @user-sf3vk5lq9o Před 4 lety

    በጣም ጎበዝ ነሺ በረች እህታችን ፈጣሪ ይጠብቅሺ

  • @betelihemkassa4978
    @betelihemkassa4978 Před 4 lety

    ደስ የሚል አቀራረብ ነው በዚው ቀጥይ

  • @elisabetdesalegn1461
    @elisabetdesalegn1461 Před 2 lety

    Ejishe yibark meli

  • @eshetueshe3294
    @eshetueshe3294 Před 4 lety

    ሜሌዬ በጣም ነው የምወድሸ እርጋታሽ ሙያሽ እጅሸ ይባረክ

  • @queeneyerus6516
    @queeneyerus6516 Před 4 lety

    Selamsh ybza melatye edet nesh benegerachin lay qinchewn bekarot mokrew betam wedjewalehu ytaftal tjish ybarek

  • @nardosfassikaw7873
    @nardosfassikaw7873 Před 3 lety

    Betam arfenew

  • @lidiyaayele4953
    @lidiyaayele4953 Před 4 lety

    You are talented and love your vice and your kitchen the way you explain everything please keep it up well done!

  • @meseretmenegesha3267
    @meseretmenegesha3267 Před 4 lety

    በጣም ጎበዝና ባለሞያ ነሽ እግዛብሄር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ

  • @wahamobilw2072
    @wahamobilw2072 Před 4 lety

    እጅሽን ይባርከው ጎበዝ ዋይ

  • @ketematakele2975
    @ketematakele2975 Před 4 lety

    ሜላትዬ በጣም እምንወድሽ ስራሽ ሑሉ እንደ አቅማችን ነው ተባረኪ

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 Před 4 lety

    ሁሌም አዲስ ፈጠራ thanks

  • @aseresaseres716
    @aseresaseres716 Před 4 lety

    የእዉነት ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን በርች

  • @SaraSara-rl1vn
    @SaraSara-rl1vn Před 4 lety

    Segagerew alewetam

  • @FasiNico
    @FasiNico Před 4 lety +3

    ሜሉዬ መለኛ ነሽ: በጣም ነው የወደድኩት እሞክረዋለው 💝

  • @LuliLemma
    @LuliLemma Před 4 lety +1

    Betam Yameral Enamesegnalen

  • @freyfissha3392
    @freyfissha3392 Před 4 lety

    Hi Melat It’s look yummy 😋 I will definitely try it. Thank you very much God bless you

  • @rahelabraham2161
    @rahelabraham2161 Před 4 lety +1

    Thank you 😘 Melat, if you add ginger in your sous, not only it will be tester but it would be more heather. What do you think?

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 Před 4 lety

    Wow egizber ejeshen yebarke ❤🙏

  • @melkamsolomon1141
    @melkamsolomon1141 Před 4 lety

    Betam arfi new 🙏👌👏👍🥰

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  Před 4 lety

      መልካምዬ ከልቤ አመሰግናለሁ የኔ መልካም

  • @borujawi5629
    @borujawi5629 Před 4 lety

    asdenaki asarar....thank u

  • @matiwosbirhanu9485
    @matiwosbirhanu9485 Před 4 lety

    እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን እህታችን

  • @ywbetsalonhairsalonehairsa7230

    ሜላትዬ አይተን ጠገብ ነውየኔ እንደኛ እጅሽ ይባረክ

  • @queenbeletu2265
    @queenbeletu2265 Před 4 lety

    Hi meliy betam nw Yemetegermige megeben beteleyaye zede endenemegeb chemer eyasetemareshen selehone enamesgenlen berchi yene konjo 👍😋❤

  • @betiyealemayehu
    @betiyealemayehu Před 4 lety

    Meloyeeee betam new yemiyamirew amilak yabarksh yenea weddddd

  • @abebemisrak1128
    @abebemisrak1128 Před 4 lety

    ሜላትዬ ተባረኪልን ልዩ ነሽ እጅግ ባለሙያ

  • @be8cab
    @be8cab Před 4 lety

    Ur #1 was waiting lets watch it

  • @sharhalkan3399
    @sharhalkan3399 Před 4 lety

    የኔ ማር በጣም ያምራል

  • @divorahabtay2470
    @divorahabtay2470 Před 4 lety

    I can’t wait to try that 😍 thanks sister 🙏

  • @melatkasa2979
    @melatkasa2979 Před 4 lety

    Arif amarachi nw yamiral tebarek thanks

  • @Sound5650
    @Sound5650 Před 4 lety

    waw

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane Před 4 lety

    ምስር እንኳን አልወድም አንቺ ግን በጣም ስለምወድሽ ምንም ብታቀርቢ በቃ ዝም ብዪ አያለው እድለኛ ነሽ አትሰለችም 😍

  • @helina3489
    @helina3489 Před 4 lety

    Thank you sister

  • @nunute9617
    @nunute9617 Před 4 lety

    እናመሰግናለን ስፌትሽ ያምራል

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Před 4 lety

    Thankyou melat duket lenene naw yemiyasebelew sercew wow

  • @Wusisu
    @Wusisu Před 4 lety

    Thank you 🙏🏾 First time when I saw your recipe- very nice! I’ll definitely try it. God bless you xx

  • @mihretgebra5712
    @mihretgebra5712 Před 4 lety

    melat mar yemtseriw betam new yemimechegn mokrewalehu thank you.

  • @messikonjo8443
    @messikonjo8443 Před 4 lety

    This is amazing Melushayea! Yene andegna keep shining 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @ellamommy2006
    @ellamommy2006 Před 4 lety

    New recipe idea for me. Thank you dear

  • @Lazarus2938
    @Lazarus2938 Před 4 lety +1

    Welcome meluye konjo thank you so much 🙏

  • @etifwondu1482
    @etifwondu1482 Před 4 lety

    በጣም ያምራ እናመሰግናለን ሜልዬ!!! እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!

  • @gy8086
    @gy8086 Před 4 lety

    Wow betam arfe new Malle!!

  • @ssn1467
    @ssn1467 Před 4 lety

    ዋዉነዉ

  • @merryamdlsm4018
    @merryamdlsm4018 Před 4 lety +1

    Thanks dear እኔማ ካንቺ ሰራ ሱሰ ሱሰ ታቂያለሸ ይዞኛል ።እና ሰለራሰሸ ብትነግሪን ለምን በጣም ባለሞያ ሰለሆንሸ ሰላንቺ ማወቅ ፍለኩኝ ወዴ በርቺልን አንወድሻለን

  • @faven1230
    @faven1230 Před 4 lety +1

    wow!!!! i will make this and send u a pic on instagram soon🤗

  • @tsehayweldemaryam5018
    @tsehayweldemaryam5018 Před 4 lety

    እጅ ይባርክ

  • @yoditmebrahtu2116
    @yoditmebrahtu2116 Před 4 lety

    Yum Yummy mouth watering

  • @bettysolomon888
    @bettysolomon888 Před 4 lety

    Wow

  • @genetzenebe5012
    @genetzenebe5012 Před 4 lety

    ሜላት አንዴት ነሽ ሰለ ሁሉም ነገር አመሰግንሻለሁ እጅሽን ይባርክ አንድ ጥያቄ ለጠይቅሽ የምትለኪበት ኩባያ አይነቱ ትልቅ ትንሽ ብትነግሪኞ ሰለሁለም ነገር ሳላመሰግን አላልፍም

  • @kidistmamecha2892
    @kidistmamecha2892 Před 4 lety

    መልካም እ/ር ይባርክሽ ረጋ ነትሽን ስወደው

  • @helentekalign1250
    @helentekalign1250 Před 4 lety

    እናመሰግናለን ሜሉዬ!!!

  • @ethiopiahagere3041
    @ethiopiahagere3041 Před 4 lety

    Nega yemokerle 😍👌👍

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 Před 4 lety

    አመሰግናለሁ ሜላተወርቅ እሰራታለሁ!❤️

  • @totitoti3893
    @totitoti3893 Před 4 lety

    በጣም አሪፍ ነው መጥበሻውን ሊንኩን እባክሽ አስቀምጭልን እንጀራ ይጋግራል?

  • @teebegebrehiwot2985
    @teebegebrehiwot2985 Před 3 lety

    Yene balemoya

  • @meluhm5902
    @meluhm5902 Před 4 lety

    Sint ken yikoyal

  • @selamasnake6288
    @selamasnake6288 Před 4 lety

    Yene balemya meluye enamesegenalen

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu253 Před 4 lety +1

    ታለንትሽ ይገርማል

  • @Solzna
    @Solzna Před 4 lety

    አሪፍ ነዉ ቆንጆ እስቲ በቅንነት እንዛመድ