የልጄ አዲስ ቤት እንሂድ | አሰገራሚ ቁርስ ጠበቀን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 02. 2024

Komentáře • 304

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 5 měsíci +104

    ❤ እጅግዬ እኔ ከአንቺ አላውቅም በእርግጥ የሳሪሱ ቤትሽ መግቢያው ትንሽ ጠበብ ይላል ያው አገልግል ስወስድ አይቼዋለሁ ሆኖም በጣም ብዙ ለፍተሽ እንደገና ሰርተሽዋል፣ እኔም የአንቺ ዕድሜ አካባቢ ነኝ እዛ ብዙ ማህበራዊ ሕይወት፣ ጎደኞች ጥሩ ጎረቤቶች ካሉሽ አነዚህን ማጣት ከባድ ነው አዲስ ቤት ስትቀይሪ ለመግባባት ገና ብዙ ጊዜ ይወስዳልና እንዳትጎጂ ደጋግመሽ አስቢ ቀሪ ዘመንሽን ከፈጣሪሽ ጋር በሰላም በደስታ ኑሪ የኔ ምክር ይህ ነው ከልብሽ ደጋግመሽ ምከሪ ቦታ ብቻ ሳይሆን ሰው ወሳኝ ነውና❤

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 Před 5 měsíci +8

      እውነት ኑው

    • @dagmawitkochito6898
      @dagmawitkochito6898 Před 5 měsíci +5

      enesu mechem yihen sayasibu kertew audelem seferu wey lemenor tiru aydelem wey sewochu gar tiru ginugninet laynorachew yichilal andande eko meche yihen sefer lekike miyasibl sefer ale

    • @elsabethgebrecristos194
      @elsabethgebrecristos194 Před 5 měsíci +7

      እውነት ነው በዚ እድሜ ከኖሩበት ሰፈር ባይወጣ እላለሁ እንደኔ ስወዳቹ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Před 5 měsíci +8

      እረ በጣም ከባድ ነው ከኖሩበት ሰፈር መዉጣት ጠባብ ቢሆንስ ብዙ ቤተሰብ የላት ይበቃታል ተመስገን ማለት ነው አንድ ሳሎን ዉስጥ ብዙ ቤተሰብ ይኖራል በተለይ አፓርት መንት ተዘግቶ መዋል ምድር ቤትን የመሰለ ነገር የለም ያልሺው እውነት ነው አዲሱ ቤቱዋ ብታከራየው

    • @onelove1703
      @onelove1703 Před 5 měsíci +11

      እውነት ነው እናቴ ከድሮ ሰፈራችን በግድ ነው የወሰድኳት ስትወጣም ለቅሶ ቤት እሬሳ የሚወጣ ነበር የሚመስለው ሰፈርተኛው ተሰብስቦ እኛም ደግሰን ተመራርቀን በለቀሶ ተሸናኘን ግን እናቴ ወሬዋ ሁሉ የበፊት ሰፈራችንን ነው የትም አትወጣ ፀሀይ መሞቅ ብቻ እኔም ጠዋት ወጥቼ ማታ ነው የምገባው ልጆቼም ጠዋት ት/ቤት አደርሳቸዋለው የሚመጡት ከሰአት 10 ሰአት ነው ከዛ ጥናት አለ ብቻ ሳያት ብዙም ደስተኛ አይደለችም ጫወታ ናፈቀኝ ትላለች ባይተዋር ሆንኩ ትላለች አሁን ጤናው እየጠፋ መጣ እኔም ምነው በቀረብኝ እያልኩ ነው የበፊት ቤቱን አሳድሰን አከራይተነዋል ካልሆነ ተመልሳ ትግባ ብዬ አሰብኩ ባለቤቴ እና አክስቶቼ ይቅር ጤና ብዙም ሰለሌላት አንቺጋ ትሁን አሉ ብቻ ይህው 9 አመትዋ ነው እኔጋ ከሆነች ግን አብሯት ጤናውም ጠፋ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 5 měsíci +21

    እናት ስታልቅስ ማየት አልችልም እጅግዬ ስታለቅስ እኔም በእንባ ታጠብኩ😢😢😢😢

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 5 měsíci +16

    እኔም አለቀስኩ ወ/ሮ እጅጊ የተባረከ ቤት ይሁንሎት እናንተም የተባረካችሁ ናችሁ ጨምሮ ይስጣችሁ !!! የድሮ ቤቶት ይቀመጡ አዲሱ ይከራይ !!!

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 Před 5 měsíci +13

    የእናት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅም እንኳን ደስ አላችሁ እናት ለዘላልም ትኑር

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 Před 5 měsíci +6

    ለእናት ደግሞ ይሄም ሲያንስባት ነው ።እግዚአብሔር ከእነ ልጆችሽ ዘመናችሁ ይባርካችሁ ።እመብርሃን የፍቅር ሸማ ታልብሳችሁ።❤❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 5 měsíci +21

    በእመብርሃን እኔም አለቀስኩ 😢የኔ እናት ጀግና እናት የተባረኩ ልጆች አሉሽ እናቴን ትመሲይኛለሽ እርጋታሽ ጉብዝናሽ መልክሽ
    እናቴ ያለ አባት ለፍታ አሳድጋን እንድንዋደድ እንድንተጋገዝ ብዙ ስነ ልቦናችን ላይ ሰርታ ገና በልጅነቷ አረፈች ዛሬ ሁላችንም ትልቅ ቦታ ደረስን እኔና እህቴ እድሉን አግኝተን ወደ ውጭ ወጣን ታላቅ እህቴ እንደ እናት ሆና ላሳደገችን አንድ መኖሪያ ቤት አንድ መተዳደሪያ የሚሆናት ሱቅ ለወንድማችን ቤት ገዝተለት ለእናታችን እንዳደረግነው ነው የሚሰማን ነፍሷም ትደሰታለች

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před 5 měsíci +1

      ተባረኩ!!🙏 አሁንም ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ። የእናታችሁ ነፍስ ከላይ ታያለች ደስም ይላታል🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @frehiwotwoldyohanes4467
      @frehiwotwoldyohanes4467 Před 5 měsíci +1

      ተባረኩ

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 Před 5 měsíci +31

    ላለማልቀስ ሞክሬ አልቻልኩም እናት እጅጌ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥላቸው ለልጆችሽ።

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před 5 měsíci +11

    5:23 እናት በተለይ እንዳንቺ ያለች እናት አታልቅስ ምርዬ ጨከንሽ እግዚአብሔር ጥሩውን ነገር ሁሉ እንዲያጋጥምሽ እመኝልሻለሁ

  • @tinsaelessanework1568
    @tinsaelessanework1568 Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሄር ይመስገን እናት በህይወት እያለች እንዲህ ማስደሠት መታደል ነው ታድላችኃል እኛ ስንደርስላት እናታችን አምልጣናለች እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🎉🎉

  • @asenakechaseffa5338
    @asenakechaseffa5338 Před 5 měsíci +15

    የኔ ቆንጆ እጅግዬ ዘመንሽ ሁሉ በደስታ ይለቅ ልጆችሽ ብድር ይደርባቸው ሰው ያሳደረውን ነው የሚበላው ይባረኩልሽ ።

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před 5 měsíci +6

    እጅግዬ አንቺ ስታለቅሺ እኔንም አስለቀስሽኝ አይዞሽ የኔ ቆንጆ የኔ ቢጤ ነሽ ከልጅ ሲለዩ ማልቀስና መናፈቅ ልጆችሽ በያሉበት ደህና ይሁኑ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ አንቺንም እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @Lidiyua4549
    @Lidiyua4549 Před 5 měsíci +9

    ውይ የኔእናት አስለቀሰችኝ እናት ሁሉም ይገባታል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤

  • @seadah1916
    @seadah1916 Před 5 měsíci +2

    የኔ እናት ሁሌ ደስተኛ ሁኝልን ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኝልሻለሁ

  • @hannayilma7541
    @hannayilma7541 Před 5 měsíci +7

    እንኳን ደስ አለሽ! በልጅ መባረክ ትልቅ ፀጋ ነው! የሳሪሱን መኖሪያሽን ግን ባትለቂ ይሻላል። ብዙ መልካም ነገሮችን ያሳለፍሽበት ስለሆነ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @elsa488
    @elsa488 Před 5 měsíci +4

    እጅግዬ እኔ ለመጀመሪያዬ ነው ኮመንት ግን አላስቻለኝም ደስታሽ በኔም ልጆች ነው የመሰለኝ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ልጆችሽን በሰው አገር ይጠብቅልሽ ይገባሻል እኔ ከሜላት ጀምሮ ዘመናዊትንም አንቺንም እከታተላለሁ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነልጆችሽ❤️

  • @Canada404
    @Canada404 Před 5 měsíci +5

    የተባረኩ ልጆች ነው ያለዎት እጅግየ 🥰 አልቅሰው አስለቀሱኝ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ለርሰዎም ለልጆችዎም 🥰🙏

  • @bettyleoul7006
    @bettyleoul7006 Před 5 měsíci +11

    ምህረት መልካም የትዳር ዘመን 🙏

  • @asterasfaw8341
    @asterasfaw8341 Před 5 měsíci +2

    የንቺ እናትነት በጣም ያስቀናል እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ

  • @hawigebretenesaye2257
    @hawigebretenesaye2257 Před 5 měsíci +6

    እንኳን ደስ ያለሽ።ከአንቺ እኩል ነው ያለቀስኩት።ደርሰንልሻል መባልን የመሠለ ነገር የለም።እድሜ ይሥጥሽ

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Před 5 měsíci +6

    ወይኔ የኔናት አታልቅሽ አላሕ እረጅም እድሜ ጤና ከነ ልጆችሽ ይሥጥሽ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 5 měsíci +1

    ሆይ እኔ እዬዬዬ ብዬ አለቀስኩ ጌታ ይባርካችሁ❤ የእናት ውለታዋ ሲያንስሽ ነው❤

  • @bettyleoul7006
    @bettyleoul7006 Před 5 měsíci +4

    የኔ እናት አብሬሽ አለቀስኩ ለእንዳቺ አይነት እናት ይገባሻል እንደ ልጂሽ አገላለጽ እናንተም በልጆቻችሁ አግኙት በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ እመኝላችኋለሁ ።

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 5 měsíci +10

    የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት እምባዬ መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ጌታ ልጆቾን ይባርክሎት! ምርዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንሽ ወልዳቹ ከብዳቹ ለማየት ያብቃ ተባረኩ❤❤❤🎉

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Před 5 měsíci +1

    የኔ እናት እጂግዬ አልቅሰው አስለቀሱኝ እኔም እናቴን አሰብኳት ናፈቀችኝ ማታ እረጂም ሰአት አውርቻት እጂግዬን ሳያት እንደገና ናፈቀችኝ😢😢❤❤❤

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Před 5 měsíci +3

    እማ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ እኔ አስተያየት በፊቱ ያለሽበት ቤት እየኖርሽ ልጆችሽ የገዙልሽ ቤት ለጊዜው አከራዩ ለጥሩ ሰዎች እንደዛ የኔ አሰተያየት ❤❤❤

  • @ziyinendayih7363
    @ziyinendayih7363 Před 3 měsíci

    የእኔ እናት እኔም አለቀስኩ በደስታ እናት በህይወት ኖራ እንዲህ ማስደሰት መቻል እንዴት በታደል ነው እድሜና ጤና ተመኘሁላቸው እናንተንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ጤና ከሀብት ጋር ይስጣችሁ በእውነት እጅግ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ሁሌም በጉጉትነው የምጠብቃችሁ ቤተሰቦቼን ስለምታስታውሱኝ ያላችሁ ፍቅር 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @user-pg9ey5ik6t
    @user-pg9ey5ik6t Před 5 měsíci +4

    በጣም እድለኞች ናቸው እግዛበሔር ቀሪ ዘመን ችሁን ይባርክ

  • @lillyatg256
    @lillyatg256 Před 5 měsíci +2

    ወ/ሮ እጅጋየሁ እንኳን ደስ አለሽ የአለም የደስታ የጤና ቤት ይሁንልሽ ልጆችሽ. የተባረኩ ናቸው አሁንም ፈጣሪ ይባርክልሽ

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před 5 měsíci +3

    እጅግዬ እንኳን ደስ አላቹ ቶሎ ልቀቁልን የሰርጉን ቪዲዬ የተባረካቹ ቤተሰቦች እጅግዬ ከኖርሽበት ቤት አትዉጪ ብዙ ማህበራዊ እይወትሽ ያለዉ እዛ ነዉ ብዙም ደክመሽበታል በድጋሚ በማደስ ስለዚህ አትልቀቂ እሪሊስቴቱን ስትረከቢ አከራይተሽ ቀሪ እድሜሽን በደስታ ኑሪልን ልጆችሽ ይባረኩ

  • @user-hs2ef6en8v
    @user-hs2ef6en8v Před 5 měsíci +1

    እጅግዬ እንኳን ደስ ያለሽ ለዚህ ክብር አበቃሽ ! አይዞሽ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን በልጅ ይባረኩልሽ በርቺ ።

  • @MelatMekonen-wm6hy
    @MelatMekonen-wm6hy Před 5 měsíci +7

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Před 5 měsíci +1

    ው/ሮ እጅጌ እንኮን ደስ አለሽ መልካም ልጆች አሉሽ እግዛብሔር ይባርካቸው ያልወለዱ ይውለዱ ምርዬ እንኮን ደስ ያለሽ ውለጅ ክበጂ ደስ የሚል ቤተስብ ወ/ሮ እጅጌ በርበሬ ሽሮ ያዘጋጀሽልኝ ወደ አሜሪካን መሄዴ ነው ያልኩሽ ነኝ አንድ አነስ ያለ ስጦታ ይዜልሽ የመጣሁት ነኝ ስጦታ ው ኤፕረን ነው የ CZcams ስሜ ጣይቱ ነው እንኮን ደስ አላችሁ በድጋሚ እወዳችኆለሁ

  • @haymanottilahun9170
    @haymanottilahun9170 Před 5 měsíci +1

    እጅግዬ የኔ እናት ደሰታሽ ደሰታዬ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እኔንም አሰለቀሰሽኝ እንዳንቺ አይነት ልጆች ይሰጠን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zv3so6uf9t
    @user-zv3so6uf9t Před 5 měsíci +3

    ዋው 😂😂😂 እናቶቻችን ይገባቸዋል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ❤

  • @fekademisgina1394
    @fekademisgina1394 Před 5 měsíci +1

    እጅጌ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ከነልጆችሽ ረጅም ዕድሜ እመኝላችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Před 5 měsíci +1

    እጅግዬ እድለኛ ነሸ ልጆችሸን እግዛብሔር ይክፈላቸው በልጆቻቸው ይከፈሉ

  • @fatumatube4772
    @fatumatube4772 Před 5 měsíci +2

    በጣም ደስ ይላል እድሜ ጤና ይስጥ ለእናቶች ለእናት ምንም ነገር ቢደረግ ይገባታል።ደስ ይላል እንጆኳን ድስ ያላችሁ የጤና የሲሳይ ደስታ የያዘ ቤት ይሁን

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 Před 5 měsíci

    እጅግዬ ሁሌም ደስ ይበልሽ ቀሪ ዘመንሽ በደስታና የምትኖሪበት ያድርግልሽ

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 Před 5 měsíci +1

    እጅግዬ የኔ ቆንጆ ደህናነሽ ወይ ኑሪልኝ ከነቤተሰቦች።

  • @asterzeleke9459
    @asterzeleke9459 Před 5 měsíci

    እጅግ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @sadakadira3267
    @sadakadira3267 Před 5 měsíci +1

    ሳላስበው ነው እንባዬ የፈሰሰው እናታችሁን እንዳስደሰታችሁ አላህ እናተንም ያስደስታችሁ
    ምህረት መልካም ትዳር ይሁንልሽ

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 Před 5 měsíci

    ኡፍ የኔ እናት አስለቀሽኝ የኔ ቅን እናት ጌታ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የልጆችሽን ደስታና ስኬት እንዳየሽ ኑሪ በህይወት እያለሽ ልጆችሽን አትጪ የኔ አናት።❤❤❤

  • @user-wg2jw7mc4d
    @user-wg2jw7mc4d Před 5 měsíci +2

    እናንተ ደስ ሴላቹ እኔም እንደራሴ ደስ አለኝ ልጆችሽን በወጣ ይተካላቹ ሰማእቷ ከዜሕ የበለጠ ትስጣቹ

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 Před 5 měsíci +1

    እጅግዬ የእኔ እናት ❤❤❤ከዚህ በላይ ይገባሻል።

  • @enkuaberha9399
    @enkuaberha9399 Před 5 měsíci

    በሰመአም አሰለቀሳችሁኝ ምርጥየ እናት ደስ የሚል ቤተሰብ ተባረኩ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 5 měsíci +1

    ወይዘሮ እጄጌ አብሬሽ አለቀስኩ የደስታ ለቅሶ እንኳን ደስ አላችሁ። ምርዬ እንኳን ደስ አለሽ ወይዘሮ እጅጌ መኖሪያ ቤትሸ ሳሪስ ነው መሆን ያለበት። የእኔ የግሌ አስተያየት ነው። ምርዬ መልካም ጋብቻ የአብረሀም የሳራ ያድርግልሽ። ተባረኪ የኔ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @directeroffice
    @directeroffice Před 5 měsíci +7

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🙏

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w Před 5 měsíci +1

    አታልቅሱ ማዘርዬ💚💛❤️💐💐 የእውነት የኢትዮጵያ እናት ፍቅር እድሜናጤና አናቴንነውየሚያሰታውሱኝ🙏🙏

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 5 měsíci +2

    እረ ኦኦ በጣም ተናፍቃችዋል እናቴ እንኳን ደህና መጣችውልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @manalalibaibikir2682
    @manalalibaibikir2682 Před 5 měsíci

    እንኳን ደስ አለሽ እጅግዬ የእናት ዉለታዋ ተከፍሎ አያልቅም ሲያንስ ነው የተባረከ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤

  • @user-tb3rh4fm3j
    @user-tb3rh4fm3j Před 5 měsíci +1

    ይገባሻል ጎበዝ እናት ነሽ በልጆች ተባርከሻል

  • @konjitmelkie6259
    @konjitmelkie6259 Před 5 měsíci

    እጅግ ይገባሻል ልጆችሽን ይባርክልሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 Před 5 měsíci +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል እኔም አለቀስኩ

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 Před 5 měsíci +2

    የኔእናት አስለቀሰችኝ እናት ሁሉም ይገባታል

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 Před 5 měsíci

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ይሄን ቪዲዮ ማየት ፈልጌ ነበር፡፡ የኔም እንባ አብሮ ፈሰሰ እኮ፡፡ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ ማሚዬ፡፡ እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜና ጤና በአዲሱ ቤትሽ፡፡፡

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Před 5 měsíci

    ማሻአላህ እናታቹን እንዳስደሰታችው አላህ ያስደስታችው እናታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጦት

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 Před 5 měsíci

    ወ/ሮ እጅጌ እኔም አብሬሽ አለቀስኩ፣ እግዚአብሔር አንቺንም ልጆችሽንም ይጠብቅልን፣ሲሳይ ሁላችሁም ቤት ይግባ!🙏🏽🌹

  • @romandawit-vu2bc
    @romandawit-vu2bc Před 5 měsíci +1

    የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት በጣም ደስ ብሎኛል እኔም እናት ነኝ ደስ ብሎኛል❤

  • @hayatebrim
    @hayatebrim Před 5 měsíci +2

    የኔናት አድሜና ጤና አላህ ይስጥሽ ማሻአላህ ከንልጆችሽ የትባርካችሁ ቤትስብ ናችው አላህ የጥብቃችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Před 5 měsíci

    ወ/ሮ እጅጌ ይገባሻል እናት ነሽ ብዙ የደከምሽ እናት ነሽ እኔ እናት የለኝም እናም በአንቺ እኮራለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 Před 5 měsíci

    😢😢😢 እጅግዬ ይገባሻል ኢትዮጵያዊ እናት የሚለውን ስም ትርጉም የሚመጥንሽ ነሽ እንኳን ለልጆችሽ ለኛም ❤❤ ዘመንሽ በደስታ በሰላም በጤና ይለቅ , ልጆችሽ ያንቺው አስተዳደግ ውጤት ናቸው ከዚህ በላይ ይባረኩልሽ በጣም ነው የምንወዳችሁ ❤❤

  • @alemlema657
    @alemlema657 Před 5 měsíci

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ❤❤❤

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před 5 měsíci

    U😍እናታችን ሲአንስሽ ነው 😍😍😍😍ይግባሽል 😍😍አምላክ 🤲ይባርክልሽ ረጀም እድሜ እናታችን 🤲🤲

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 Před 5 měsíci +1

    እጅግዬ እንቺ እንዳታለቅሽብን የኔ ምርጥ እናት

  • @rahelmulugeta5124
    @rahelmulugeta5124 Před 5 měsíci

    እጅግ ላንቺ በጣም ነው ደስአለሽ የደስታ እንባ ነው ያነባሁት

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Před 5 měsíci

    የእናት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅም እጅግዬ እንኳን ደስ አለሽ ። እግዚአብሔር ልጆችሽን ስለባረከልሽ ነው እንጂ ስንቱ ቤተሰቡን ዞር ብሎ የማየይ አለ ።

  • @user-ot2tq9sb3w
    @user-ot2tq9sb3w Před 5 měsíci +1

    ማሚ የኖርሽበትን አካባቢውን ከወደድሽው እንዳየነው ጥሩ አድርገሽ አድሰሽዋል ይሄ ፒያሳ ከሆነ በጥሩ ይከራይልሻል መጦሪያሽ ይሆንሻል ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 Před 5 měsíci +1

    Eweyeee ejigyeee yene enat aslekeshign. You deserve 👏 betam des yelal. Hulachihunim lijocheshen egzaber yestachew.

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አይ አዲሱ ቤትሸ ግቢበት ልጆችሸን ሺ ያድርግልሸ ።

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Před 5 měsíci

    እንኳን ደስያላችሁ.
    በሰላም ስለሆነ የፋችሁት ደስብሎኛል
    እግዚአብሄር በቤታችሁ ሁሌም ደስታ ያብዛላችሁ🙏🏾

  • @fireabebe8757
    @fireabebe8757 Před 5 měsíci

    እጅግ በጣም ነዉ የምወድሽ!!!

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Před 5 měsíci

    ውይ ማሚዬ ይገባሻል ደስ ስላለሽ ደስብሎኛል

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před 5 měsíci

    እጅግዬ የደስታ ጊዜ ነው እኔ ካንቺ አላውቅም ከነበርሽበት ቤት አትልቀቂ ሳሪስ በጣም ጥሩ ሰፈር ነው ብቻ ፈጣሪ ይጨመርበት

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 5 měsíci

    ለእናት ያንሳል እንጂ አይበዛም እጅጌ የድሮ ሰፈርሽ ሁኚ ምርዬ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ❤❤❤❤

  • @netsanettesfaye4836
    @netsanettesfaye4836 Před 3 měsíci

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ይገባሻል

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Před 5 měsíci +1

    እጅግዬ የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የአለም የስሳይ ይሁንልሽ🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @bestshortsandvideos1275
    @bestshortsandvideos1275 Před 5 měsíci +1

    እንዃን ደስ አሎት ምርቃቱ ይድረስስ ደስ ይላል

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ዋውውውውውው እጅግ በጣም ነው የሚያምርው እናት እና ልጅ እንዲህ ሲደስቱ ማየት ትልቅ ነገር ነው ❤❤❤

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 Před 5 měsíci

    የኔ እናት እኔን ማሚዬ ልጆችሽን ኪዳነምህረት ትባርክልሽ አንቺንም ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 5 měsíci +3

    ❤ እንኳንም ደስ ያላችሁ እጅግዬ እግዚአብሔርን አመስገኚ በፍፁም አታልቅሺ ተመስገን❤ እጅግዬ አስለቀሽኝ ኡፍ እነዘመናዊት መልካሞች ተባረኩ ❤

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 Před 5 měsíci

    ማሚ በጣም አድናቂሽ አክባሪሽ ተከታይሽ ነኝ ጎበዝ እንት ነሸ ልጆችሽ ደስ ሲሉ ምነው ቃልዮን ተውሻት ከሱዋ ስትመጪ አብሪያት አለቀስኩ እንዱት እንደከፋት በርች ጎበዝ እናት ነሽ

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን የልጆችሽ ወግ ማእረግ ለማየት አበቃሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የልጅ ልጆችሽን ወግ ማዕረግ ለማየት ያብቃሽ🙏

  • @hiwotgirma-xu7eb
    @hiwotgirma-xu7eb Před 5 měsíci

    ወይኔ እንዴት ደስ ይላል እሰይ ተባረኩ

  • @user-ec5lt4si7b
    @user-ec5lt4si7b Před 5 měsíci

    የኔ እናት ይገባሻል እንካን ደስ አለሽ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 5 měsíci

    እጅግዬ እንክዋን ደስ አለሽ በጣም ነው ምወድሽ ❤

  • @user-nu5vb3sl3x
    @user-nu5vb3sl3x Před 5 měsíci

    የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት በጣም ደስ ይላል እናት ስትደሰት ማየት በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጦት ልጆቾንም ጤና ይስጣቸው የተባረካቹ ቤተሰቦች

  • @emantekalegn8193
    @emantekalegn8193 Před 5 měsíci

    ኡፍ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ በጣምምም ነው ምወድሽ የዘመናዊት ወይም ቃልዬ የሜላት ተከታታይ ነኝ ይገባሻል እጅግዬ ቃልዬ ስትመጣ ትጋብዙኛላችሁ ሂወቴን አሳምራልኛለች

  • @kedijaasenbet6876
    @kedijaasenbet6876 Před 5 měsíci

    MashaAllah Allah yitebikachu rejim edme lenatoch❤❤❤❤❤

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 Před 5 měsíci

    የወለደ ያርፋል ይባላል እናታችን እግዛብሔር እንኳን የሄን ማእረግ አሳያቸሁ

  • @adanechmelake9179
    @adanechmelake9179 Před 5 měsíci +1

    Eseye enkan dese alot legochoten er yebarkelot

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 Před 5 měsíci

    Yenenat bezi zemen endezi asabi lejoch sigegnu desssssss yelal mebarek new nefffff amet ketena betum bedestna betsega beberekt yeminorubet yehun🙏🏾

  • @mudis7458
    @mudis7458 Před 5 měsíci

    ዉይ እጅግዪ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ,,,,, የድንግል ልጅ መድሀኒያለም ልጆችሽን አብዝቶ በበረከት በፀጋ በጤና ይጠብቅልሽ 💚💛❤️

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 Před 5 měsíci +5

    እንኳን ደስ ያላችሁ አስለቀሳችሁን ምረትም መልካም ትዳር

  • @munthahassem3347
    @munthahassem3347 Před 5 měsíci +2

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እንኳን ደስ ያላቹ❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 5 měsíci

    እናት ማለት እንዲህ ነው እንጂ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ እናቶችን ይባርክ እድሜ ከጤና ይስጥ አንዳንዱ ደግሞ ችግር የማያልፍ እየመሰለው ልጆቹን ህፃናትን ሜዳላይ በትኖ ይሄዳል ግማሹም አላውቃቸውም ይላል ግን ታግሶ ጠንክሮ ማሳደጉ ልጆች ሲያድጉ መልሰው ይጦራሉ:: ግን እንደ እኔ ድሮ ያሉበት የለመዱት ሰፈር ጎረቤቶቾት ያሉበት ብትኖሩ ይሻላል::

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 Před 5 měsíci

    እኮን ደስ አለሽ አስለቀሽኝ

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 Před 5 měsíci

    እንኳን ደሰ አለሸ ወ/ሮ እጅጋነሁ እግዚአብሔር ይመሰገን።

  • @user-do9jj4to4g
    @user-do9jj4to4g Před 5 měsíci

    ❤❤❤እግዚአብሔር ደስታችሁን ያስምርላችሁ የታደልሽ እናት

  • @sintayehugselasse6089
    @sintayehugselasse6089 Před 5 měsíci

    ታድላችሁ መታደል ነው የናትን ውለታ መመለስ❤❤❤

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork Před 3 měsíci

    ውይ እኔም የምር ነው ደስ ያለኝ