የዝነኛው አርቲስት ተዘራ ልጆች ስለ አባታቸው የመጨረሻ ቀናት ሲናገሩ | ክፉ ቀን! አባቴን ማንም አይተካውም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 06. 2024
  • አባቴን ማንም አይተካውም | ሲሞት እግሬ ላይ ተኝቶ ነበር | ለሞት የዳረገውን ከልጆቹ አንደበት

Komentáře • 60

  • @samiraabdulrahman4963
    @samiraabdulrahman4963 Před 25 dny +17

    በጣም የሚገርም ነገር ነዉ እኛ አገር ለምድነዉ ሁሉም በሰሮት እኩል የማይነገርላቸዉ ይህ አርቲስት ቡዙየሰራ ሰዉ ነዉ በዝምታ ተቀበረ በተለይ የሚድያ ሽፍን አላገኘም የኛ አገር ሚድያዉች መርጠዉ አልቃሽ ናችሁ ሁላችሁም ባትሁኑ ም እዳድችሁ ሁሉንም በኩል አይን እዩ በጣም የምንወደዉ ሰዉ አጣን ፈጣሬ ነቡሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ልጅቹ ጉበዙች ናቸዉ በርቱ የአባታችሁ አምላክ ይርዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok Před 25 dny +13

    አርቲስት ተዘራ በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ነበር እስኪል ሞቱን አልመንኩም በእውነት
    😢😢😢

  • @user-eb6eg7pc3h
    @user-eb6eg7pc3h Před 25 dny +12

    ውይ የምወደው የማከብረው አርቲስት ተዘራ በተለይ አባት ሆኖ ሲተውን ግርማ ሞገሱ ውይ ሞት ክፉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 25 dny +5

    በጣም የምንወደው አርቲስት ነው እባካቹ ልጁን አምጡልን ወደ ፊልሙ ❤❤❤ዳሬክተሮች

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před 25 dny +15

    በጣም የምወደው አርቲስት ከወጣት ጋ ወጣት ከሁሉም ጋ ተመሳስሎ የሚኖር መልካም ሰው ነበር ነብሱን ይማረው 😢😢

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Před 25 dny +36

    ርእሱን የአርቲስት ተዘራ ልጆች ብለህ ብትጀምሩት ብዙ እይታ ይኖረው ነበር፡ ተወዳጅና ታዋቄ አርቲስት ስለነበር። እንደተራሰው ነው ርእሱ።

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před 24 dny +2

      ርዕሱ ባይታይም ፎቶውኮ አለ እኔም በፎቶው ነው የመጣሁት🙄

    • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
      @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Před 23 dny +1

      ብትኽክል !!

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 Před 23 dny

      ትክክል እኔ ቲክቶክ ላይ አይቸ ላየው ፈልጌ ፈልጌ በግድ ወጣልኝ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 22 dny +1

    አይ ጋሽ ታዜ ምርጥ ሰዉ ሁሌም በልበችን አንረሳህም 😢😢😢😢

  • @user-dz3si6bq7k
    @user-dz3si6bq7k Před 26 dny +12

    ,አይዞችሁ ነፍሱን ቦፀደ ገነት ያንረው

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay Před 23 dny +1

    ጌታ ሆይ መሞቱን የሰማው ቀን ጭንቅላቴን በሆነ ነገር በሀይል የተመታው ያህል ነበር የዞረብኝ እመቤቴን በጣም ነበር የደነገጥኩት ቆንጆ ጎበዝ በጣም ተወዳጅ አባት ነበር የነበራችሁ ልትኮሩ ይገባል አንረሳውም

  • @user-uv3fg1on3z
    @user-uv3fg1on3z Před 8 dny

    አባታቹ በጣም ተወዳጅ ነበር 😢😢

  • @rahwahagos2531
    @rahwahagos2531 Před 25 dny +5

    በጣም የሚወደድ ኣባት

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx Před 22 dny +1

    Nefs Yemar Betam Tewedag Artist Neber Nefsun Basedegenet Yanurat

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Před 25 dny +5

    ቆይ መቼ ነዉ የሞቱ ነፍስ ይማር

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 Před 25 dny +1

    የኔ አባት😢😢 ተዝዬ በጣም ነው የምንወደው እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑራት ሁሌም በልባችን ይኖራል🙏🙏🙏 አንቺም በርቺ እህቴ በርግጠኝነት አሱን ትተኪልናለሽ

  • @sebelwongelshiferaw5834

    ያልተነግረለት ጀግና ምስኪን አምላክ ነፍስክን ይቀበልክ ፡፡

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před 24 dny +1

    በጣም የምንወደው አርቲስት መልካም እባት በሚስራቸው ሁሉ ተወዳጅ ነው ነፍሱን ይማርልን

  • @wondwosenbogale7413
    @wondwosenbogale7413 Před 22 dny +1

    ነፍስ ይማር እናንተም ልጆቹ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ።

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 25 dny +1

    በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው ደግ መሆኑ ያስታውቃል ነፍስ ይማር ፈጣሪ እናታችሁን ያቆይላችሁ።

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 25 dny +9

    ነፍስ ይማርልን አይዞችሁ

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 Před 25 dny +6

    አይ ጋዜጠኛ ምን አይነት አባባል ነው በህይወት አጥተንዋል????????????????????????!

  • @gennetteschilling5057
    @gennetteschilling5057 Před 21 dnem

    He is one of the most amazing Artis brilliant ,humble n graceful man...His work will live for us...RIP Chief. God Watch over his family..Blessing❤🙏🙏🙏

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. Před 23 dny +1

    ግርማ ሞገስ ያለው አርቲስት በጣም ተወዳጅ ነበር ነፍሱን ይማረው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 25 dny +2

    እግዚአብሔር ነብስ ይማራ❤❤❤😢ፅናቱ ያድላችሁ❤

  • @nanatena
    @nanatena Před 23 dny

    በጣም የምወደው አባት ትዝ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው 😭😭😭

  • @user-oy4nk1ek7v
    @user-oy4nk1ek7v Před 25 dny +4

    አርእስቱን እንደማንኛውም ሰው አረጋችሁት !😮በደካማ እርእስቱ ምክንያት እይታ አሳጣችሁት 😢

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 Před 25 dny +3

    ኡፍፍፍ እኳን እናተ እኔ ማመን አቅቶኝ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @genetajman-jp1mc
    @genetajman-jp1mc Před 22 dny

    Dhugaa rabbi baa,yeen jalaadha anu gashe😢😢❤

  • @hannabeyene7440
    @hannabeyene7440 Před 25 dny +3

    ነፍስ ይማር

  • @marthakebede7756
    @marthakebede7756 Před 25 dny +6

    በጣም የምወደዉ ሰዉ I am still missing him🙏

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571 Před 10 dny

    በሞት ነው ያጣንው እንጂ በህይወት ከሆነ አገኘንው ነው የሚባለው።

  • @fansmart280
    @fansmart280 Před 21 dnem

    Yegash tezera hazen kewesti sayeweta welaje abatin be 15 Ken leyunet new yatahut egziyabher nebsachewen begenet yakoyelen 😢😢😢yemayweta hazen

  • @user-jz2jm5ex3m
    @user-jz2jm5ex3m Před 25 dny +2

    በጣምነበርየሚወዳውየኔሀባት

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před 25 dny +1

    በጣም የምወደው አርቲስት ኡፍፍፍፍ 😭 ነፍስ ይማር

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 Před 23 dny

    የቅድሳን አምላክ ነብሱን በገነት ያኑረው ምት ክፋ ነው በእናቴ ምት ህመሙን አውቀዋለሁ 😭😭😭

  • @user-my5cq5eh6b
    @user-my5cq5eh6b Před 25 dny +4

    አባቴን የሚይመሰለኝ አርታሰት የሚገርመው እሱ ሞቷ ብዙም ሳይቆይ የእኔም አባት ሞተ

  • @hasetmedia-8577
    @hasetmedia-8577 Před 26 dny +4

    betam gobez artist neber fetari nefsun ymarew

  • @user-hv1bt2qx9u
    @user-hv1bt2qx9u Před 23 dny

    በጣም የምወደው ተዋናይ ነበር አላህ ይማረው

  • @lilytsehaye9891
    @lilytsehaye9891 Před 23 dny

    Abatin manim aytekawim Abat Abat new Ayzosch ehite Egziabeher kabatim bely new silezih Egziabeher kanchi gar yihun.

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs Před 24 dny +1

    Oh my God he did a lot for his people and his country why i disappointed

  • @user-nf4ii1we3p
    @user-nf4ii1we3p Před 24 dny

    Nefis yimar

  • @ruhamatefera
    @ruhamatefera Před 25 dny +3

    ❤❤

  • @user-je8qe4qz4z
    @user-je8qe4qz4z Před 23 dny

    Oh my god! he was alovely artist I personally like him I'm so sorry my dear sisters and brothers

  • @SaraGeleta
    @SaraGeleta Před 24 dny +1

    Yena abate 😢😢😢😭😭😭

  • @MeronDesale-tz9dp
    @MeronDesale-tz9dp Před 26 dny +2

    ❤❤❤❤

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před 23 dny

    😮😮😮😢😢ወላሂ. እሄ. አርቲስት. 😢😢መሞቱን. አላውቅም. ወይ ጉድ.

  • @user-mx4jy7cp7f
    @user-mx4jy7cp7f Před 25 dny +2

    Nefesune begenete yanourelen

  • @user-ed7bg8uy8x
    @user-ed7bg8uy8x Před 23 dny

    Be semu Akebereh nw leteteraw migaw

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs Před 24 dny +1

    Egzyabehre nafseune yemarawu they should announce about his death Ethiopian media's

  • @user-kf8xn1jy2s
    @user-kf8xn1jy2s Před 24 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @SabaFissha
    @SabaFissha Před 23 dny

    R I P

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před 23 dny

    የኔ አባት 😢

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 Před 24 dny +1

    እንዴ፣መቸሞተ፣በየሱስስም

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před 23 dny +1

    ኡፍፍፍፍ😢በጣም የማደንቃችው ምርጥ አርቲስት ነበሩ😢

  • @mintwabkebebew4198
    @mintwabkebebew4198 Před 23 dny +1

    ነፍስ ይማር