አዲሱ ቤታችን❗️❗️❗️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 12. 2023
  • "yenss - Flight" is is under a Creative Commons (CC BY 3.0)
    license.
    • Intro Music (No Copyri...
    • Electronic Music (No C...

Komentáře • 284

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 7 měsíci +39

    ከወለድኩ የምወደው ምርቃት የልጆችሸ እናት ያርግሸ ❤🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 7 měsíci +2

      Ewnet new melektu telk new

  • @rahelfeleke5889
    @rahelfeleke5889 Před 7 měsíci +8

    የተባረክሽ እናት ነሽ እጅግዬ እድሜ ከጤና ሰጥቶ ከለጅ ልጆችሽ ጋር ያኑርሽ

  • @user-lw8bt5vv6b
    @user-lw8bt5vv6b Před 7 měsíci +76

    በምርዬ ጨክነው በሳምንት😅 እኔም የ5 ሴት ልጆች እናት ነኝ ለዚህ ወግ ማዕረግ ያብቃኝ🎉❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 7 měsíci +5

      Amen egziabhair mn yesanewal

    • @fengebi9715
      @fengebi9715 Před 7 měsíci

      Ere fetari yaderisal ayizosh ehte yezan sew yibelen

    • @user-lw8bt5vv6b
      @user-lw8bt5vv6b Před 7 měsíci

      @@fengebi9715 አሜን🤲🤲

    • @ytg882
      @ytg882 Před 7 měsíci +1

      ማዘርየ እንወድሆለን

    • @user-ez7ib8qr9x
      @user-ez7ib8qr9x Před 3 měsíci

      Ezeabeher leza Ken yabekash ❤

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 Před 7 měsíci +25

    እናትን የመሰለች የትምአይገኝም እናትለዘላለምትኑር ለልጆቿ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 7 měsíci +6

    ለእናት አዚህ በላይ ምን ደስታ አላት!! ❤❤ ደስ የሚል ዝግጅት ነበር !! ለሰርጉ በሰላም ያድርሳችሁ! እንኳን ደስ አላችሁ!!🙏🙏🙏🙏
    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Kalkidan21
    @Kalkidan21 Před 7 měsíci +3

    እስይ ገና ከእንቅልፌ ስነሳ ምርቃት አገኘሁ ተመስገን🙏🙏🙏 ማዘርዬ ላንችም እረጀም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን

  • @Mame456
    @Mame456 Před 7 měsíci +13

    ያለም የጤና የደስታ ቤት ይሁን ድስታችሁ ደስታዬ ነው ጎበዞች

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před 7 měsíci +11

    ቤት ለንቦሳ እስይ ደስይላል ምርዬ የምትዳርበት የልጅ ልጅ የሚፈነጭበት ይሁን

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 7 měsíci +9

    ምርዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎናል ጀግና እናት አለችሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት
    ቤታችሁ በጣም በጣም ነው የሚያምረው ሳሎኑ ውስጥ ለብቻ የተለየችው ውስጥ ቆንጆ ቴብልና ወንበር አድርጊበት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 7 měsíci +1

      Eshi siyalk enadergalen

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 Před 7 měsíci +2

    የምርዬ እናት እንኳን ደስ አለሽ ደስ ይላል አንችን ሳይ ምነው እናቴ በህይወት ኖራ እንደዚህ በመረቀችኝ እያልኩ እጅግ ልቤ ያዝናል ግን ልጆችሽ እድለኞች ናቸው አንችም እድለኛ ነሽ ፈጣሪ እድሜ ይጨምርልሽ።

  • @ejigemoya
    @ejigemoya  Před 7 měsíci +10

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን🙏 ይሄ የ ህዳር 10 ቪድዬ ነው።

  • @tezi7282
    @tezi7282 Před 7 měsíci +2

    ማዘርዬ እንኳን ደስ ያለሽ ደግሞ ስርግዋን ለማየት ያብቃን ጠንካራ ቆንጆ እናት ነሽ ቤትሽንም ቆንጆ አርገሽዋል በርቺ የጠካሮች እናት ምሳሌ ነሽ በርቺ አይገርምም ይህንን ሁላ ጎረምሳ የወለድሽ አትመስይም ገና ያንግ ነሽ።ምርቃትሽ ሁሌ ከእናቴ የማገኘውን ምርቃት ነው የስማሁት ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ ማሚያችን ኑሪልን በርቺ ቆንጅዩ።❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊

  • @buzeman6329
    @buzeman6329 Před 4 měsíci

    በስመአብ ቤትሽ ሲያምር የተባረክሽ እናት ታድለሻል ብዘገይም ለደስታው እንኳን ደስ አለሽ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 7 měsíci +5

    ደስ የሚል ቤት ነው የአለም የሲሳይ ቤት ይሁን ::

  • @zahara612
    @zahara612 Před 7 měsíci +2

    ማሻአላህ የጤና የሠላም የፍቅር ቤት ይሁን

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před 7 měsíci +1

    እንኳን ደስ አላችው ቤቱም የበረከት የሲሳይ ይሁንላችው ምርዬም እንኳን ደስ አለሽ ለዚክብር መብቃት መመረጥ ነው

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 Před 7 měsíci +1

    እትዬ እጅጌ ትልቅ እድል ነው ጌታ ይወድሻል ተባረኪልኝ።

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před 7 měsíci +5

    እጅግየ እንኳን ደስ አለዎት በእውነት የእግዚአብሔርን ቸርነትና በጎነት በናንተ ቤት አይቻለሁ እርስዎን የሴት ወንድ አድርጎ ልጆችዎ ደግሞ የሚታዘዙ አድርጎ ምንም በህይወት ላይ ውጣ ውረድ ቢኖርም እርሱን ተቋቁማችሁ እጅ ለእጅ ቸያይዛችሁ እዚህ ስለደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በኋላም ቢሆን የበረከት የኀፍቅር የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ በርቱ ቤቱ በጤም ያምራል ከዚህ በላይ ወበት ይጨምርበት ምርየ የናት ጎረቤት በዚህ ዘመን ብዙም አይገኝምና ከናትሽ ብዙ አትራቂ ተባረኩ በጣም ወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 7 měsíci

      Betam amesegnalew egziabhair yakbrelgn

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 7 měsíci +20

    እርግት ያሉ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Před 7 měsíci +4

    ማዘርዬ የየጤና የሰላም የደስታ ቤት ያርግልዎት። የልፋትዎ ዋጋ ነውና ከዚህ የበለጠ እመኝልዎታለሁ። የልጆችዎን ወግ ማእረግ እንዲያዩ ፈጣሪ ስለባረኮት፣ በጣም ደስ ይላል❤❤

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 Před 7 měsíci +2

    አሜን ለአንቺም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እንኩዋን ደስ አለሽ

  • @astergeresu9534
    @astergeresu9534 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሐር ጤናና እድሜ ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ የኔ እህት ከዚህ የበለጠ ያድርግልሽ መድኃኔዓለም ።ልጆችሽን ይባርክልሽ።

  • @user-ux4gq8tr9i
    @user-ux4gq8tr9i Před 7 měsíci +2

    ልጆቾት ከአሜሪካ መጡ እንዴ ማዘር❤❤❤ የምታወራው የሷ ዘመናዊ ድምጽ ይመስላል በመቀጠል እንኳን ደስ አሎት💖💖💖

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 7 měsíci +2

    አይደረግ ቆንጆ የምግብ ጠረጴዛ እና ወንበር በጣም የሚያምር ቡፉ ነው የሚያስፈልገው እቃ ቤት አሁን ካለው የቤቱ ቅርጽ ጋር ከይሄድም !!!በተረፈ በጣም ያምራል ❤

  • @seadaashebir6808
    @seadaashebir6808 Před 7 měsíci +5

    የኔናት ሁሌደሰሰ ይበልሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ሰለሆነው ነገር ደሰብሎኛል መልካም ትዳር ይሁንልሽ እህታችን ማማየም እንኳን ደሰአለሽ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 7 měsíci

      Betam enamesgnalen egziabhair yemesgen

  • @selam7643
    @selam7643 Před 7 měsíci +1

    ማሚ በክብር የሚያረጁበት ምርዬ የምትረስበት ቤት ይሁን

  • @selamawitsahle9473
    @selamawitsahle9473 Před 7 měsíci +1

    ወይዘሮ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ልጅ መቸም አሳዳጊውን ነው የሚመስለው ልጆችሽን ስወዳቸው 1ኛ ቃልዬን

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před 7 měsíci +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ክብር ስለሰጠችሽ ልጅሽ እናመሰግናለን ወልዳ ትክበድልን ማሚዬ አታፍርሺው ሸኚልን 😂ከዛስ ግን ማን ካሜራ ማን ሊሆን ነው አሳሰበኝ እኮ

  • @muniraredi6488
    @muniraredi6488 Před 7 měsíci +1

    Ayyyyyy Mre, you are making your mommy emotional😢 ምርጥ እናትና ልጅ። እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም። በጣም ደስ ይላል!

  • @hiwottadesse2129
    @hiwottadesse2129 Před 7 měsíci +4

    እንኳን ደስ ያለዎት በጣም ደስ የሚል ደስታ ነው፡፡ ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ! እኔ በፊት ላይ የሚሉ ከዛም የቃል ተከታታይ ነኝ የተባረኩና ቅን ልጆች አለት :: እኔም የ 3 ሴት ልጆች እናት ነኝ ወደፊት ልጆችዎ አስራዎቹ ላይ ሲሆኑ እንዴት አሳደጉ ተመክሮውን ብንሰማ ለእኛ በጣም ጠቃሚ ነው መልካም ፈቃድዎ ከሆነ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 7 měsíci +1

      Eshi lemedan agaralew bekerbu

  • @tsigewegi6023
    @tsigewegi6023 Před 7 měsíci

    እጅጋየሁ የኔ።ቆንጆ እንኳን ለዚህ እባክሽ ስርጉን እንዳትረሽን ቤት የእለም የደስታ ይሁን

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před 7 měsíci +1

    ማዘርዬ እንኳን ደስ ያሎት ምርዬም የዓለም ያድርግልሽ

  • @FatySam
    @FatySam Před 7 měsíci +10

    እርጂም እዲሜ ኑሩበት በጤና የአለም የሲሳይ ቤት ያርጋግላችሁ 🎉

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 7 měsíci

      Amen egziabhair yakbrelgn

    • @ethiopahagere6577
      @ethiopahagere6577 Před 7 měsíci

      Congratulations 🎉you your lovely and sweet mother god blessed all your children and families

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Před 7 měsíci +1

    እጅግዬ እንኳን ደስ ያለሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምሬም እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 7 měsíci +9

    ያምራል ከውስጡ ይልቅ ውጭው ያምራል ሶፋውን ግን ቀይሩት የምግብ ጠረቤዛ ቦታ ብታረጉት ያምራል ቀጣይ አሸወይና ይባልበታል ❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 7 měsíci

    ኸረ በፍፁም እኛ ገና ሰርግ ሊስት ውስጥ እንገባለን እያልን እንዴት በሳምንት በፍፁም አይሆንም ❤ቤቱ በጣም ቆንጆ ሆኗል የአለም የጤና ያድርገው የምርዬ ልጆች ይወለዱበት❤❤❤

  • @werketesere750
    @werketesere750 Před 7 měsíci +7

    የአለም የሲሳይ ቤት ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 Před 7 měsíci +1

    እጂግ ደሥየምትይ እናት❤

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Před 7 měsíci +4

    እሰይ ጌታ በጤና በደስታ በሰላም ያኑርሽ የልጂልጆችሽ በዚቤትዉስጥ ያድምቁሽ ዉብ እናትነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazaworku6870
    @meazaworku6870 Před 7 měsíci +9

    የደስታ : የጤና : የሰላም እና እድሜ የምታገኙበት ይሁን!!!!

  • @lelabelete7905
    @lelabelete7905 Před 7 měsíci +2

    እንኩዋን ደስ አላችሁ። መፅሀፍ ቅዱስ ሲናገር እግዚአብሔር ቤትን ካልሰራ ሰራተኛ በከንቱ ይደክማል ይላል ጌታ ቤትን በራሱ ጊዜ ስለሰራላችሁ ደስ ብሎኛል።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 7 měsíci +1

      Amen hulu kesu new ens kebir misgana le medhanialem

  • @muluworkzeleke239
    @muluworkzeleke239 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔርይመስገን እንደድካምሽ ይገባሻል ማሚ

  • @directeroffice
    @directeroffice Před 7 měsíci

    እጅግየ እንኳን ደስ አለዎት የምርዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ይላል ለሰርጉ በሰላም ያድርሳችሁ! ❤❤🙏🙏

  • @fasika9507
    @fasika9507 Před 7 měsíci

    በጣም ያምራል እንኳን ደስ አላችሁ! ለቤቱም ለምርዬም ሽምግልና ለሰርጉ በሰላም ያድርሰን! እንደ እኔ ዋናው በር ግን ከቤቱ ጋር አልሄደም የቤቱን ግሬስ አደበዘዘው። ግሬስ ሊሰጡ የሚችሉ የ እንጨት በሮች ብዙ አይነት ሞዴል አለ ይሄኛው አልሄደም 🙏🏾

  • @mekdesdonocho9358
    @mekdesdonocho9358 Před 7 měsíci +1

    በእለም በደስታ ይሉቅ congratulations ምርጥ ቤተስብ እና beautiful ❤❤❤

  • @amlesetabrha5733
    @amlesetabrha5733 Před 7 měsíci +2

    Yalem yetena yedesta yeselam bet yadergew “የምንውኸን”🙏🙏🙏

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 Před 7 měsíci

    እርሶንም እድሜና ጤና ሰጥቶ ልጆቿን ለማቀፍ ለመሳም ያብቃዎት

  • @AddisalemErdado
    @AddisalemErdado Před 7 měsíci +2

    ምርዬ በቃ ለማሄድ ወሰንሽ 😂😂😂 እጂጌን ግን አደራ በል አገኘው ብለሽ እንደትራሽት❤❤❤❤

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Před 7 měsíci

    ቤትሽ በጣም ያምራል የሠላም የፍቅር የጤና ያድርግልሽ፣ ደግሞም በጣም ሰፊ ነው።

  • @embethaile4342
    @embethaile4342 Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @est2729
    @est2729 Před 7 měsíci +1

    አሜን እንኳን ደስ ያላችሁ ሁሉም ወላጆች ሁሉ በወለዷቸው ልጆቻቸው ወግ ማዕረግ ደስታ ደስ የሚሰኙ ያድርግልን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ለሁሉም እናቶቻችንና አባቶቻችን ይስጥልን ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 Před 7 měsíci +4

    እንኳን ደስያላችው ውብ ነው ቤታችው

  • @aximaros1725
    @aximaros1725 Před měsícem

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ
    ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před 7 měsíci +2

    ያለም የደስታ የጤና ቤት ይሁን ስወዳችው ውብ ያለምየደስታየጤናቤትይሁንስወዳችውውብቤተሰቦች

  • @mulugojjamtenaw1987
    @mulugojjamtenaw1987 Před 7 měsíci +1

    ቆንጆ ቤተሰብ ቆንጆ እናት እረጅም እድሜ ይስጥሽ እናቴ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 7 měsíci

    የተባረከ ቤተሰብ ምርዬ እንኳን ደስ አለሽ❤

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 Před 7 měsíci +2

    እንደዚማ አጨክኝም ሁለት ወር ትቆይ አንቺም ዳስሽን አፍርሺ ❤❤❤

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 Před 7 měsíci

    እናት እጅግ እንኳን ደስ ያለሽ። ምርዬ እርጋታሽ የዚህ ዘመን ልጅ አትመስሊም። በጤና ኑሩበት...

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 7 měsíci +1

    እናት እናት አሏት ስሟን አሳንስው ስማይና መሬት የምታክለው ስው አሉ የናት ስም በምን ይገለፃል 😢😢እዲሜና ጤና ይስጥልን ለሁሉም እናቶች

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Před 7 měsíci +1

    Wow congratulations betam yameral

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Před 7 měsíci +1

    እሰይ እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ሁልግዜ በቤታችሁ ሰላም ፍቅር በረከት ይብዛላችሁ🙏🏾

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 Před 7 měsíci +1

    Congratulations 🎊

  • @fekademisgina1394
    @fekademisgina1394 Před 7 měsíci +3

    አጅጌ በሁሉም ነገር መከናወን ያደረገልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 7 měsíci

      Amen kebrun hulu lemedhanialem

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 Před 7 měsíci

    ምርዬ አንቺም እንደ እናትሽ መልካም እናት እንድትሆኚ እመኝልሻለሁ

  • @user-do9jj4to4g
    @user-do9jj4to4g Před 7 měsíci

    የምታስቀኑ እናትና ልጅ ናችሁ እናት ሁልጊዜ በልጆቿ ትደሰት ምርዬ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ታዛዥ ልጅ ነሽ❤❤❤

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 7 měsíci +2

    እውይይ መልካም ቤተሰቦች ተባረኩ እንኳንም ደስ ያላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ :: ልጅና እናት አክብሮታችሁ መልካም አንደበታችሁን ደስ ይላል እንግዲህ አንቺም እግዚአብሔር የተባረከ መልካም ትዳር ያድርግልሽ እናትሽን ስለምታከብሪ እግዚአብሔር ያክብርሽ :: ደስ የምትሉ እናትና ልጅ የኢትዮጵያ ሞዴል ናችሁ አቦ ያብዛልን::

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 Před 7 měsíci

    ያለም ያርገው ቤቱን፡፡ ሙሽሪትም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 Před 7 měsíci +4

    ዋው በጣም ደሰ ይላል የኔ ናት አታስጨኒቂያችው ደረባባ እናቶቸ ሁሉ ደረባባ ናቸው የኔም የሶስት ሴቶች ናት ነኝ ማሚዬ የደረሰችበትን የልጅ ወግ ማረግ ያብቃኝ❤❤ኮመቴ የተመቻችሁ አሜን ብሉ😂

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Před 7 měsíci +1

    Ye Selam Desta Tena bet yihun Amen 🙏🙏🙏

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 7 měsíci

    AMEN congratulations loveley famley ❤🧡🙏

  • @frehewotadmassu1061
    @frehewotadmassu1061 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Před 7 měsíci +2

    ወይዘሮ እጅጌ ልጆችሽ ፀጉራቸው ባንቺ ነው የወጡት በዚህ እድሜሸ ፀጉርሽ በጣም ያምራል።

  • @asnakecheshetu4024
    @asnakecheshetu4024 Před 3 měsíci

    Ejgy tebareki yanchi melkam enatnet new lezh yabekash. Edmena tena lebetesebu

  • @zemzemzemzem3867
    @zemzemzemzem3867 Před 7 měsíci +1

    amen amen mamiya❤❤❤

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ አላችሁ ቤቱም በጣም አምሮበታል ❤❤❤

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ ያለሽ እጅጌ እቤትሽም በጣም አምሮአል ቆንጆ ነው ያደረጋችሁት ምከሩኝ ባልሽው መሠረት ነው አስተያየት የምሰጥሽ ስለኪችኑ እኔ በበኩሌ ኪችን እንደዚህ እቤት ውስጥ ሲሆን አልወድም ዝም ብለሽ ሳሎንና ምግብ ቤት ብታደጊው የሚያምር ይመስለኛል ቢሆንም የራስሽን ስሜት ማየት ነው እኔም ወደ ልጆችስ አካባቢ ::

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Před 7 měsíci +1

    Amen 🙏🙏🙏

  • @shibabaleshhaile207
    @shibabaleshhaile207 Před 7 měsíci

    ምነው እጅግ የምርዬ ሠርግምነው እንዲህ እንደ ቀላል በዳስ?ይፍረስ ይፍረስ ባማረ አዳራሽ ይደረጋል የመጨረሻ ልጅ በደንብ መርቂያት ዘመንዋ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @birtukantube8571
    @birtukantube8571 Před 7 měsíci +1

    ጀግና ሴት ነሽ እማቤታችሁ በጣምያምራል ❤

  • @helendegife3263
    @helendegife3263 Před 7 měsíci +1

    Congratulations ❤❤❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 7 měsíci

    እሰይ በጣም ደስ ይላል የዓለም ቤት ያድርግላችሁ

  • @adanechwolde578
    @adanechwolde578 Před 7 měsíci +1

    ደስ ይላል የአለም ይሁን ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @genetkassahupn2092
    @genetkassahupn2092 Před 7 měsíci

    Yena enat sewedesh ❤❤❤❤❤ derebabawa enat 🎉🎉🎉

  • @senaitabelneh2350
    @senaitabelneh2350 Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ አለሽ!!! ግን ትንሽ ብትቆይልሽ አይሻልሽም ? ነው አማራሻለች? ሁሉም ያምራል ተባረኩ!

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před 7 měsíci

    ምህርዬ እንኳን ደስ አለሽ እናታችንም እንኳን ደስ አለሽ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 7 měsíci

    ቤቱ ሲያምር ዋው የፍቅር የጤና ቤት ይሁን🙏😍😍😍

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Před 7 měsíci +2

    ያለም የደስታ ያርገው ምርዬን እግዚኣብሔር የተባረከ ትዳር ያርግላት ቤቱም የሚያምር ሆኖአል ወሮ ሐረግ ጎበዝ ሴት ነሽ በሁሉ ነገር በምሰሪያቸው አደንቅሻለሁ ልጆችሽን አሳድገሽ ለዚህ ማብቃት ቀላል አይደለም ለአንቺም እድሜሽን ያርዝመው እላለሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 7 měsíci

      Amesegnalew egziabhair yakbrelgn

  • @wagey6343
    @wagey6343 Před 7 měsíci +1

    እንኳአን ደስ አላቹ

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui Před 7 měsíci +1

    ማሻ አላህ በጣም ውብ ነው

  • @blenwubit7542
    @blenwubit7542 Před 7 měsíci

    ደስ የምትል እናት ነሽ

  • @bisratzewdu7442
    @bisratzewdu7442 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @astermehari9868
    @astermehari9868 Před 7 měsíci +1

    Jegnawa Enat Enkuwan lezih Abqash Enkuwan des Alesh.
    Yeljinet Gizen Le Lijochish settesh dikamsh ena lifatsh Geta Asaytoshal ena Edlegna nesh lijochishm ounetm yetebareku nachew edme ystachew. Anchim Gena Golmasa enji Arogit Aydeleshim gena bizu tayalesh
    Edmena tena ystish. 🙏

  • @tjj269
    @tjj269 Před 7 měsíci +1

    yealm bet yehune 🙏🙏🙏

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Před 7 měsíci +1

    መልካም እናት ❤❤❤

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 Před 7 měsíci

    Yselam Yetena bet yaderglachehu!!!!

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Před 7 měsíci +2

    Yene Asteyayet ene Zemenawit ena Melat eskimetu Sergu Summer yihun ❤

  • @wudefekadu8104
    @wudefekadu8104 Před 6 měsíci

    በጣም ደስ ይላል

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ ያላችሁ ደስ ይላል

  • @thetruthalwayswins340
    @thetruthalwayswins340 Před 7 měsíci +1

    Beautiful family and house May God bless you all more 🙏

  • @user-qr5fx2eq8m
    @user-qr5fx2eq8m Před 7 měsíci +6

    ቤት ለቦሳ እማዬ እጅግ እግዚአብሔር አምላክ የአለም ቤት ያርገው❤በእድሜ በጤና በፍቅር በሰላም የምትኖሪበት ያድርግልሽ የኔ ሴት ወይዘሮ ስወድሽኮ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ❤❤ኑሪልን እናታችን❤ እህታችን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ የአብረሀምንና የሳራን ቤት የባረኩ አብረሀሙ ስላሴዎች የናተንም ትዳራችሁን ቤታችሁን ይባርኩላችሁ ❤❤እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም በልጅ በበረከት ትባርካችሁ የኔ እህት ❤❤ የኔ የታናሽሽ ምርቃት ነው አሜን፫ በይ ❤❤❤❤