ይሸታል ጠጅ ጠጅ የእጅግዬ ደጅ🎶

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 55

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 8 měsíci +4

    ጠጁ በሊትር ስንት ነው ቅቤውም ስንት ነው ሁለቱም ሲታይ ያምራል።

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Před 8 měsíci

    ወ/ሮ እጅጌ ምርዬ የምወዳችሁ ደስ የምትሉኝ እናትና ልጆች ኤናመሰግናለን እንኮን አደረሳችሁ እላለሁ ኩወዲሁ

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 Před 8 měsíci +1

    ዋው የዱቤውን ውሀ ለኬክ መጠቀም እችላለው ማለት ነው ፆም ሲሆን ሁሌም ኬክ ስሰራ እቸገር. ነበር ከልብ አመሰግናለው ዛሬ አሪፍ ሙያ ተማርኩ
    Keep it up the good job Thanks again❤

  • @MasMas-ku5lh
    @MasMas-ku5lh Před 8 měsíci +2

    እንኳን አደረሳችሁ 1 ለትር ጠጅ ዋጋው ስንት ነው

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 Před 8 měsíci +1

    እትዬ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ ደስ የምትል የኢትዬጵያ እናት ሁሌ ነው የማይሽ አወራርሽ ሁሉ ኑገርሽ ደስ ይለኛል I wish እናቴ ብትሆኚ ❤

  • @dagiflame
    @dagiflame Před 7 měsíci

    Aseraru asyoune ejege

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Před 7 měsíci

    ማዘርየ እንዴት እንደምዎድዎት እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ❤❤❤

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Před 8 měsíci

    Good job it's very nice. Happy Hoilday, everyone. Goof blessed 🙌 everyone. Pace for Ethiopia 🇪🇹.

  • @Helen-pj4hj
    @Helen-pj4hj Před 8 měsíci +6

    ኧረ ቂቤው ስንት ነው

  • @hiruthailu2238
    @hiruthailu2238 Před 8 měsíci +3

    ጠጁ ዋጋው ስንት ነው

  • @user-ge2uo6ne5h
    @user-ge2uo6ne5h Před 8 měsíci +1

    የፍስግ አገልግል ለአስራ አምስት ስው ስንት ነው ።እናቴ።

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 8 měsíci +1

    እጅጌ ማር አለ ለማዘዝ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 8 měsíci

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 8 měsíci

    ወይዘሮ እጅጌ እጅሽ ይባረክ የኔ እህት ምርዬ እንዴት ነሽ አትጥፉ እባካችሁ❤❤❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 8 měsíci

    መልካም በዓል እጅግ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @Merbrute-wx6bi
    @Merbrute-wx6bi Před 8 měsíci

    Ezaw A A

  • @gelayehailu3502
    @gelayehailu3502 Před 8 měsíci

    እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን። ጀግኒት በርቺ

  • @rosabeyene1198
    @rosabeyene1198 Před 8 měsíci

    ጠጁ ሲያምር ያሰጎመጃል

  • @directeroffice
    @directeroffice Před 8 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን እጅ ይባረክ ❤❤

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Před 8 měsíci

    ለምን ሰው የሚጠይቃችሁትን ጥያቄ መልስ አትመልሱም ማሳየት ብቻ ምን ይጠቅማል?

  • @yeshewaalayu4800
    @yeshewaalayu4800 Před 8 měsíci

    የኔ ባለሞያ እናት❤

  • @meazareda2063
    @meazareda2063 Před 8 měsíci

    በጣም ቆንጆ ጠጅ ነው

  • @eritrea576
    @eritrea576 Před 8 měsíci

    God bless you all, yammye

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před 8 měsíci

    ሰላም ሰላም እንኳን አብሮ አደረሰን እሄ በአረቦች ሃሙስ ሙተበል ይባላል እናም ግን ሎሚ ባትጨምሩበት ብዙ ይቆያል ለምን ቢባል ሎሚ ፍሬሽ ወዲያው ለመመገብ ነው እሚጨመረው በተረፈ ለስኳር ታማሚ ቆንጆ ሰላጣ ነው እናመሰግናለን እጅግዬ እጆት ይባረክ ሌላው ደሞ የተነጠረቅቤ ዋጋው ስንትነው በኪሎ ቢነግሩኝ ለጠቅላላ እውቀት ነው

  • @Merbrute-wx6bi
    @Merbrute-wx6bi Před 8 měsíci

    Sente nawe tegu

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před 8 měsíci

    እጅግዬ እጅሽ ይባረክ ቅቤሽ ያስፈልገኛል ከእዚህ በፊት ቤተሰቦቼ ቅቤ አጥረዉ ቢልኩልኝ አይጣፍትም በአድ ነገር አለዉ ደፋሁት እባክሽ ጥሩ ቅቤ ከሆነ የምትገዥበት ቦታ ባዕድ ነገር ከሌለዉ 2 ኪሎ ቅቤ እፈልጋለሁ ለክትፎ የሚሆን ዋጋዉ ስንት ነዉ ካየሽዉ መልሽሊኝ እባክሽ እንኳን አደረሰሽ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ መታሰቢያ ልደት ከመላሁ ቤተሰቦችሽ ጋር እጅሽ ቁርጥማት አይንካዉ

  • @LidoAseko
    @LidoAseko Před 8 měsíci

    እንኳን አድርሳችሁ: ለገና በዓል: እናታችን እንዴት ነው የምናዘው? ስልክ ቁጥር ይቀመጥልን ❤

  • @zenebchbahlbi6158
    @zenebchbahlbi6158 Před 8 měsíci

    ጠጅ በሊትር ስንት ነው

  • @enkuaberha9399
    @enkuaberha9399 Před 8 měsíci

    ጓሮቤት መሆን አማረኝ ሞያ ለመማር እጆት ይባረክ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před 8 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን ዋዉ

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c Před 8 měsíci

    ሰላምብያለሁየናእናት

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Před 8 měsíci

    እጅግዬ

  • @liyakifle235
    @liyakifle235 Před 8 měsíci

    How can I order keba I'm in the US

  • @tiristbirhanu8442
    @tiristbirhanu8442 Před 8 měsíci

    Wagawe kibew ena tejunm wagawen

  • @t.t2924
    @t.t2924 Před 8 měsíci

    Humus yibalal begna agr

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 Před 8 měsíci

    እናመሠግናለን እናቴ

  • @azebmesfin944
    @azebmesfin944 Před 8 měsíci

    እንኳን በደህና መጣችሁ

  • @azebmesfin944
    @azebmesfin944 Před 8 měsíci

    አንደኛ ነኝ

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @helenwakuma9091
    @helenwakuma9091 Před 8 měsíci +1

    ዋጋው ቢነገረን ጠጁ በሊትር ስንት ነው ቂቤውንም በኪሎ

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 Před 8 měsíci

      ዋጋ በውሥጥ ነው በኦላይን አይነገርም

    • @kelemuarobi831
      @kelemuarobi831 Před 8 měsíci

      ስልኩን ማስመጥ የተሻለነው

  • @felekechnebso2731
    @felekechnebso2731 Před 8 měsíci

    በቀደም የት ስራው የምስር ቂጣ እየቀለጠ እምቢ አለኝ ምን ተሳስቼ ይሆን?

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 Před 8 měsíci

    ነጩ ሽምብራ ነው?

  • @user-ze9of2fl3o
    @user-ze9of2fl3o Před 8 měsíci

    selam new

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Před 8 měsíci

    🙏🙏🙏🥰👈💫🕊🕊🕊👋👋👋👋🥰 በቸር እንሰንብት ❤❤❤

  • @rukasalah1117
    @rukasalah1117 Před 8 měsíci

    ቅቤዉ ፡ በኪሎ ፡ ስንት ፡ ነዉ ፡ ?

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 Před 8 měsíci

      ሥልክ ቁጥር አላቸው በውሥጥ አናግራቸው

  • @kasschkoko7386
    @kasschkoko7386 Před 8 měsíci

    ተሂኒ የሚባለው ግብር ቢፈጭ በዳቦ ይበላል ነጭ ሽንኩትም ገብቶበት እጅግ እንወድሻለን መልካም በእል

  • @hanakidus
    @hanakidus Před 8 měsíci

    ለክ ተይና የምሰላል ማየኖሰ አየመሰልኝም

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 Před 8 měsíci

    Btam gobze enat nesch

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 Před 8 měsíci

    Homesnwe

  • @tigistgebeyaw1901
    @tigistgebeyaw1901 Před 8 měsíci +2

    ጠጁ በለትር ነው ዋጋው ስንት ነው

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 Před 8 měsíci

      ሥልክ ቁጥር አላቸው በውሥጥ መሥመር አናግራቸው