እንባ ተናነቀኝ | የመጨረሻ ልጄን ሰጠሁ | ለካ እንደዚህ ከባድ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 11. 2023
  • Alex Productions - Legens" is under a Creative Commons license (CC BY 3.0).
    youtube.com/@alexproductionsn...
    Music promoted by BreakingCopyright:
    • 🌆 Free cinematic Music...

Komentáře • 494

  • @zemenawit
    @zemenawit Před 7 měsíci +315

    ምርዬ ትንሿ እህቴ 😢😢 እንኴን ደስስ አለሽ ❤ ለሰርግሽ ወገቤን አስሬ ነው የምመጣው ፣ ስላልነበርኩኝ አዝኛለሁ ግን ደስታ በደስታ ሆኛለሁ 🎉🎉እወዳችሀለሁ🎉❤❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 7 měsíci +17

      Begugut entebkeshalen egnam betam new menwedesh❤️❤️❤️

    • @user-bp6tz9zc1y
      @user-bp6tz9zc1y Před 7 měsíci +8

      አዝሽ ስደት በዚ ሳት ነው
      ሚከፋው

    • @marthatirunhe7858
      @marthatirunhe7858 Před 7 měsíci +10

      እንኳን ደስ ያለሽ ቃልዬ ጥሩ አረአያ የምትሆኚ ታላቅ እህት ነሽ ለሁላችንም መልካም አስተዋይ መካሪ ❤

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Před 7 měsíci +3

      እንኳን ደስ አለሽ ቃልየ የኔ መልካም እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞሽ ለሰርጓ ትመጫለሽ እህቴ አየስደት አይኑ ይጥፋ😢 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tigih.7181
      @tigih.7181 Před 7 měsíci +3

      እንኩዋን ደስ አላችሁ ቃልዬ

  • @genetdbrumley7111
    @genetdbrumley7111 Před 7 měsíci +10

    ምርጥ እናት ብዬሻለው ምክንያቱም ለሽማግሌዎቹ ያስጠነቀቅሻቸው ነገር እጅግ ነው ውስጤን የገዛው እንደናትም እንዳባትም ሆኜ ያሳደኳትን ልጄን እንደራሳችው ልጅ አይታችው ምንም አይነት ችግር እዳይገጥማት እደራሱ እዲጠነቀቅላት ንገሩልኝ ያልሽው የሁሉም እናት ቃል ቢሆን እዴት ደስ ይል ነበር ባል ስለመጣ ብቻ እድሏ ነው ብሎ ከመስማማት በፊት የወላጅ ለልጆች ያለውን ፍቅርና አክብሮታዊ ርህራሄን ማሳየት በባሎችም ዘንድ እንክብካቤን ያስገኛልና የውነት አድንቄሻለው ጀግና እናት ነሽ ለልጆችሽ ረጅም እድሜን ከጤና ሰቶ ያኑርሽ

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před 7 měsíci +24

    የሰፈሬ ሰዎች እንኳን ደሰ አላችሁ ❤ ለሰርግሸ በሰላም ይድርሰሸ 🇺🇸

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Před 7 měsíci +14

    እንኳን ደስ ያለሽ የምህረት እናት ወ/ሮ እጅጌ ❤
    እንኳን ደስ ያለሽ ምህረት
    ለወግ ለማረግ አደረስሽ ደሲ ሲሲ ይላል እናትና አባትን አስከብሮ እስንም አክብሮ ለዚህ መብቃት በጣም ደስ ይላል የተባረከ ጋብቻ ያድርግላቹ ከትዳር አጋርሽ ጋር አሜን ❤!!!

  • @annabesagred4034
    @annabesagred4034 Před 7 měsíci +41

    እንኳን ደስ አላችሁ እናት የልጅችዋን ክብርና ማእረግ ስታይ በጣም ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ ❤❤❤💐

  • @melatTUBE
    @melatTUBE Před 7 měsíci +34

    እልልልል🎉🎉🎉🎉 የኔ ትንሿ ምርዬ እንኳንም ደስስስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል. ትዳራቹህን ይባርክላቹ ውለዱ ክበዱ ፣ 🎉🎉🎉 ለታላቁ ቀን በሰላም ደሞ ያድርሰን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Před 7 měsíci +2

      Amen egziabhair leza yadersen beselam amchinm lemayet yabkan

    • @tigih.7181
      @tigih.7181 Před 7 měsíci +1

      ሜሉዬ እንኩዋን ደስ አላችሁ

    • @0bivousCheeseharry
      @0bivousCheeseharry Před 7 měsíci +1

      Congra🎉❤❤ so happy for you

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 Před 7 měsíci +16

    ሠላም ለአገራችን ድል ለተገፍው ለተከዳው ለየዋሁ ወገኔ አማራዬዬ😢😢😢😢

  • @shibabaleshhaile207
    @shibabaleshhaile207 Před 7 měsíci +4

    አጅግ ሞያ የሙሸሪት እናት እንኳን ደስ አለሽ እሀቴ በጣም ነው ደስ የሚለው ዘመንሽን ሙሉ ደስተኛ ሁኝ የኔ ልፋተኛ ጅማሬውን ያሳመረ አምላከ ፍፃሜውን ያሣምርላቸው ❤

  • @Yodie19
    @Yodie19 Před 7 měsíci +9

    እትዬ እጅግዬ እሰይ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ እማ ምርዬ ተባረኪ እግዜር ያክብርሽ ለሰርግሽ ደግሞ ያብቃን!!እጅግ የተዋበ!ቤትሽን ስታድሺ ምርዬ ትዳርበት ብዬሽ ነበር!ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ!!😊

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 Před 7 měsíci +4

    ምርዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ። እጅጌ እንኳን ደስ ያለሽ። ይሄ ትልቅ ሠባረክ ነው።🎉

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Před 7 měsíci +1

    እሰይ እሰይ ምርዬ ማዘርዬ እንኳን እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ይላል ተመሰገን🙏

  • @abayneshabebe3551
    @abayneshabebe3551 Před 7 měsíci +5

    እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ሙሉ ቤተሰቡ ምርዬ መልካም ጋብቻ የአብርሀም እና የሳራ ያርግላችሁ በርቱ ጠንክሩ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Před 7 měsíci

    ወ/ሮ እጅጌ ስለአንቺ ክብር አለኝ አንኳን ደስ ያለሽ በጣም ደስ የሚል የምስራች ነው

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 7 měsíci

    Perfect Mother❤❤❤❤❤

  • @redaitkefyalew
    @redaitkefyalew Před 7 měsíci +4

    በጣም ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ናችሁ ስወዳችሁ❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ ።

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 Před 7 měsíci +3

    ውይ የኔ እናት እንኳን ጌታ ረዳሽ እትዬ እጅግ ይሄ ትልቅ እድል ነው ለዚህ በብቃት እውነት ጌታ የረዳሽ ሴት ነሽ ጌታን አመስግኚ ምሩም እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደግሞ አንቺም ተድረሽ ልጆችሽን ለመዳር ያብቃሽ።

  • @senaittesfaye9431
    @senaittesfaye9431 Před 7 měsíci +1

    ማዘርዬ እንኳን ደስ አለሽ ምርዬ ደስ ስትይ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ እህቴ

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před 7 měsíci +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Před 7 měsíci

    Emama Ejige Enkan des Alachu 💐 Merrye Egziabiher Amlak ende Abraham ena Sara kidan yarglish yene konjo 💐💐💐❤️

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 Před 7 měsíci +1

    እልልልልል እንኳን ደስስስ አላችሁ አለሽ ምርዬ። አሜን ለሰርጉ በሰላም ያድርስልን የምወዳችሁ

  • @user-qi4vl6nr8w
    @user-qi4vl6nr8w Před 7 měsíci +1

    ምርዬ እንኳን ደስ አለሽ ማሚም እንኳን ደስ አለሽ ምርዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před 7 měsíci +4

    እጅግዬ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ እንዲሁም ምርዬ እንኳን ደስ አለሽ🌷🌷🌷

  • @alemtafere8952
    @alemtafere8952 Před 7 měsíci +5

    በጣም የማከብራችሁ ቤተሰቦች አሁንም ክበሩ እንኳን ደስ ያላችሁ መጨረሻውነ ያሳምርላችሁ።

  • @yeketeneshwoldeguiorguis6050

    Congratulations. በጣም ደስ ይላል

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Před 7 měsíci +2

    ምርዬ እኖኳን ደስ ያለሽ። ማዘርዬም እንኳን ለዚህ ቀን አደረስዎት። በጣም ዋው የሚያስብል ሽምግልና። ሠርግሽን ደግሞ ፈጣሪ ያሳየን❤❤❤

  • @m.d5652
    @m.d5652 Před 7 měsíci +1

    እንኳን ደስ አለሽ መርዬ እንዲሁም እጅግ ሰርጉን ደሞ ለማየት ያብቃን ። እጅግ ምርጥ እናት ነሽ ።
    ፈጣሪ አገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 7 měsíci

    እንከዋን ደስ አላችሁ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
    ምህረትእንክዋን ደስ አለሽ

  • @Hope20437
    @Hope20437 Před 7 měsíci +2

    እንኳን ደስ አለሽ ምሪዬ ያማረ የሰመረ ትዳር ይሁንልሽ አይናፋሯ😍
    እንኳን ደስ አለሽ እጅጌ

  • @yezikelemu9988
    @yezikelemu9988 Před 7 měsíci +8

    እጅግ እኮን ለዚህ ክብር አበቃቹ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @user-lh1gu7yd5l
    @user-lh1gu7yd5l Před 7 měsíci +5

    እንኳን ለዚህ ደስ የሚያሰኝ ነገር አደረስዎት።ለሽማግሌዎቹ ያቀረቡት መልእክት እንባዬን ነው ያመጣው።ምርዬ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ።

  • @helenhagos1864
    @helenhagos1864 Před 7 měsíci +1

    እንኳን ደስ አላቹ ቤታቹ በጣም ያምራል

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Před 7 měsíci +6

    እትዬ እጅግ እንኳን ደስ ያሎት.
    ምርዬም እግዚአብሔር እንኳን ልዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤️

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před 7 měsíci +5

    እግዚያብሄር የብረት መዝጊያ የሆነውን የተባረከውን የልጅ ባል ያድርግልሽ ወ/ሮ እጅግ እንኩዋን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @frehiwotmengistu7021
    @frehiwotmengistu7021 Před 7 měsíci

    Waw ደስ ይላል በጣም የደስታ ያርግላቹ ምርዬ

  • @user-tr1ro1bl5i
    @user-tr1ro1bl5i Před 7 měsíci

    ሙሽሪት የአም ያድርግልሽ እህቴ
    ማዘርዬ እንኳን ደስ ያሎት
    ዘመናዊት እህቴ እንኳን ደስ አለሽ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před 7 měsíci

    ተባረኩ

  • @amybeyene2407
    @amybeyene2407 Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤❤

  • @meharikidane-mehari7181
    @meharikidane-mehari7181 Před 7 měsíci

    Congratulations GBU

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 7 měsíci +4

    Congratulations! I am very happy for you guys. I wish you all the best ❤❤❤

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 Před 7 měsíci +3

    ደስ የምትሉ እናት እና ልጅ ናችሁ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ እናት ልጇን ስትድር በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችው❤️❤️❤️

  • @dagemruth405
    @dagemruth405 Před 7 měsíci

    What an amazing family you are. God bless you. I wish her a happy marriage life. So soul mother you are.

  • @fifi27502
    @fifi27502 Před 7 měsíci

    Beautiful, great time.congrats❤

  • @netsanettesfaye4836
    @netsanettesfaye4836 Před 7 měsíci +2

    ውይ ማሚዬ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ የአብርሃም ና የሳራ ትዳር ያርግልሽ ምርዬ የናት ምርቃት ትልቅ በረከት አለው ተጠቅመሽበታል በጣም ደስ ይላል

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Před 7 měsíci

    ማምዬ እንኩዋን ደስ አሎት እንኩዋን ለዚህ ክብር ማእረግ አበቃሎት

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před 7 měsíci

    ውይ ምርዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @brhanykosteru1529
    @brhanykosteru1529 Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ አልሽ

  • @mulualemkebede5791
    @mulualemkebede5791 Před 7 měsíci +2

    ማዘር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f Před 7 měsíci

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ምርዬ እንኳን ደስ አላችኹ

  • @user-si4kj7vn9j
    @user-si4kj7vn9j Před měsícem

    እግዚአብሄር ይመስገን እድለኛነሽ

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 Před 7 měsíci

    Sooooooo happy for you!!
    Congratulation Meriye !!!
    Beautiful bride to be.
    May God bless your marriage.

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal1065 Před 7 měsíci +1

    Congrats Merye , Ejigye enkuan dess alesh 🙏🙏

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Před 7 měsíci +2

    እንኳን ደስ አላችው እጂጌ እንኳን የልጅሽን ወግ ማዕረግ አሳየሽ በጣም ጎበዝ ሴት ቤቱም በጣም ያምራል የሠላም የጤና ቤት ይሁንላችው።

  • @tamratsisay6950
    @tamratsisay6950 Před 7 měsíci +1

    እንኳን ደስአላቹ እናት ልጅ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ አላችሁ ወይዘሮ እጅጌ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ምርዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @Haron.21
    @Haron.21 Před 7 měsíci +1

    እንኳን ደስ አላችሁ 🎉

  • @laelnaam
    @laelnaam Před 7 měsíci

    Wow congratulations 🎉🎉God blessed you more 💕💕💕

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Před 7 měsíci

    እንኮን ደስ ያለሽ I wish you all the best in your life ❤

  • @rekikmoges
    @rekikmoges Před 7 měsíci

    congra bth of you des yelal

  • @user-nz9gp6mi2d
    @user-nz9gp6mi2d Před 7 měsíci +2

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ ያላቹ

  • @ababetedesse5594
    @ababetedesse5594 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ እንኳን ደሰ ያለሸ ምርዬ🎉🎉🎉🎉

  • @tigist7
    @tigist7 Před 7 měsíci

    Congratulations 🎊
    I wish you happy ending.
    God bless you all.

  • @hareggebre
    @hareggebre Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ አለሽ ምርዬ ❤ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před 7 měsíci

    እኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @fikirselam3394
    @fikirselam3394 Před 7 měsíci

    Congratulations for both of you!

  • @temesgenalemayehu4276
    @temesgenalemayehu4276 Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ አላችሁ!!!

  • @hannayirgu48
    @hannayirgu48 Před 7 měsíci

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን ደስ አላችሁ ያለም ያርገዉ🙏🙏

  • @almfiramandefro3252
    @almfiramandefro3252 Před 7 měsíci +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ለሰርግ በሰላም ያብቃን

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw Před 7 měsíci +1

    እንኴን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር የባረከው ትዳር ይሁንልሽ ውዴ ማሚየ የኔ ባለሙያ

  • @RaniaHussen-ex1pb
    @RaniaHussen-ex1pb Před 6 měsíci

    Congragultio. Betam des new yalgin

  • @frehewotadmassu1061
    @frehewotadmassu1061 Před 7 měsíci +1

    በጣ😊ም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ምርዬ የአብርሀም የሰራ ይሁንልሽ።

  • @etsegentzewdu4549
    @etsegentzewdu4549 Před 7 měsíci

    ወይኔ ደስ ሲል ምርዬ እንኳን ደስስስስ አለሽ የኔ ቆንጆ

  • @tizukiya8117
    @tizukiya8117 Před 7 měsíci

    enkuan dess aleshe befera demo yibarekeshe melkam gabecha❤

  • @bettyleoul7006
    @bettyleoul7006 Před 7 měsíci

    የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 🎉🎉🎉

  • @nadiarefiat8511
    @nadiarefiat8511 Před 7 měsíci

    Congratulations I’m so happy for you 💕💕💕💕💕

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před 7 měsíci

    ❤❤❤እንኳን ደስ ያላችሁ መጨረሻውን ያሳምረው

  • @yeneyebicha341
    @yeneyebicha341 Před 7 měsíci

    Enkane dase alashw Eezyaber macarashawne yasamrwo❤❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před 7 měsíci

    ሙዚቃው ደስ ሲል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Congradulations🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elefuyyoutube7626
    @elefuyyoutube7626 Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉

  • @azebina
    @azebina Před 7 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልል። እንኩዋን ደስ አላቹ። እግዚአብሔርም ትዳራችሁን ይባርክ። ቤታቹ በልጅ ይባረክ።

  • @serkalemtolla1093
    @serkalemtolla1093 Před 7 měsíci

    እኳን ደስ አላቹ

  • @belekassaye9644
    @belekassaye9644 Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ አላችሁ ለሰርጉ በሰላም ያድርሳችሁ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 7 měsíci +6

    ደስ የምትሉኝ ቤተሰቦቾ እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @yordaberhe777
    @yordaberhe777 Před 7 měsíci

    God Bless You All.

  • @makihabeshawi630
    @makihabeshawi630 Před 7 měsíci

    congratulations mami and mushirit .

  • @iloveessey
    @iloveessey Před 7 měsíci +12

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ምሬም እንኳን ደስ ያለሽ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 Před 7 měsíci

    Congratulations

  • @kiddywo67
    @kiddywo67 Před 7 měsíci

    ማሚዬ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 7 měsíci +2

    እሠይ እማዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤ ሠርጉ አይደለም ዋናው አብሮ መኖሩ ነውና፡ እግዚአብሄር ይባርካችሁ፡አብራችሁ በሁሉ ሁኔታውስጥ ኑሮ፡ የተባረኩ ፍሬዎች ይስጣችሁ፡ሀገራችን ሠላም ይሁን፡እናቶች ሁሌ ተደሰቱ❤❤😂😂

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Před 7 měsíci

    ጀግና እናት
    የተባርከ ቤተሰብ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 Před 7 měsíci

    ውይ እንኳን ደስ የላችው

  • @TigistMekonnen-od3uv
    @TigistMekonnen-od3uv Před 7 měsíci

    ደስ ይላል እንኳን ለዚ አበቃችሁ

  • @FevenGezae-vv5rq
    @FevenGezae-vv5rq Před 7 měsíci

    እንኳን ደስ ኣለቹ ቃልየ🎉🎉🎉🎉

  • @user-gw3ym2yp7t
    @user-gw3ym2yp7t Před 7 měsíci

    የኔ ቆንጆ እጅጌ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ያምራል ቦቱም አለቀ በቃ አሁን የልጅ ልጅ ናት እንዴ ወይ መታደል እናቷ መታ መዳር አለባት ወይ የመጨረሻ ናት በሽማግሌ እንደዚህ ያደረጋችሁ.ሰርጉማማማማ❤❤❤❤

  • @eritrea576
    @eritrea576 Před 7 měsíci

    God bless you and your family

  • @user-eo5ck1yl8e
    @user-eo5ck1yl8e Před 7 měsíci

    Mashallha enkuan des alchu

  • @tadfiaabebe7120
    @tadfiaabebe7120 Před 7 měsíci

    Congrats all the families

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s Před 7 měsíci

    betachu betam yameral!