Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | አስገራሚ ቅንነት፡ ዋሽተሽ አስታርቂኝ! Random Act of Kindness

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 1,7K

  • @user-jj6se3jg4c
    @user-jj6se3jg4c Před 5 lety +493

    ፈፁምዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እደምወድክ እኮ እስኪ እንደኔ ሚወደው ላይክ አርጉኝ ምርጥ ኢትዩጽያ ፈጽዬ

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 Před 5 lety +83

    የፊፄ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv Před 5 lety +175

    ኧረ እስቲ መንገድ ላይ ያሉት የኔ ቢጤዎቹን ሳንቲም ጣል አድርጉላቸው በማርያም እነሱን ሳይ እንባ ይተናነቀኛል 😭

    • @lamaaldossry5640
      @lamaaldossry5640 Před 5 lety +1

      የሀገረሠዉ ተጨካከን ተዚ በረዳ ወየኔ ሢ እኔን ፈጠሪየሣ እረዘቁንዘኑ የበዛለቸዉ

    • @user-il9qk3dz1q
      @user-il9qk3dz1q Před 5 lety +3

      ልጅ ይዛ የተቀመጠችዋ 😢😢😢

    • @user-eu7ih7ic9b
      @user-eu7ih7ic9b Před 5 lety +2

      እግዚአብሔር፣ ይርዳቸው፣ እጂ፣ሠው፣አቅም፣የለውም
      😭😭😭😢

    • @user-wy5yz8vy4n
      @user-wy5yz8vy4n Před 5 lety

      ጉረኛ ዶላር ላኪና ፍፄ ይስጥልሽ

    • @user-wy5yz8vy4n
      @user-wy5yz8vy4n Před 5 lety

      @ሜሮን የድንግል ማርያም ልጅ የኔ ቆጆ ላኪ ደስ የለኛል

  • @TigitheHabeshatube
    @TigitheHabeshatube Před 5 lety +46

    ዛሬ ልደቴ ነው መልካም ልደት በሉኝ በላይክም ቀኔን💕 ፋ አርጉት ሰብስክራይብ ከተጨመረበት ጊፍት በሉት

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +109

    *እንኳን ለቅራኒው ንጉስ ችሮ መድሀንያአልም በስላም አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ💒 ዊል ካም ቅን ልባች 🌹🌹🌹!*

  • @user-in3xo3nz7e
    @user-in3xo3nz7e Před 5 lety +47

    ፍፁምየ ሲስቅ ደስስስ ይለያል እደኔ ልዩ ፍቅር ያለው ላክ በሉልይ ውድድድ ነው እማርጋችው ፍቅር ነፃነት አድነት ለኢትዮጵያዊ ህዝብ 🙏❤❤❤❤

    • @aykaloumar7843
      @aykaloumar7843 Před 4 lety

      נחמה בייטבאובו አይዝህወድሜክፉህንአንስሠላምህነው

    • @aykaloumar7843
      @aykaloumar7843 Před 4 lety

      💓💓🌷🌷

  • @user-sq3td3de6p
    @user-sq3td3de6p Před 3 lety

    ዘና ማድርግ ትችልበታለህ ከአደበትህ የሚወጣው ሁሉያምራል ያሥቃል ያዝናናል ፍጼ እርጅም እድሜ ይሥጥህ ሁሉም ነገር አይለቅብህ

  • @ayyob3342
    @ayyob3342 Před 5 lety

    ቅን ልቦች ፍፃ በእውነት ሁሉም ነገር በጣም ያምራል ያዝናናል በዚሁ ቀጥሉበት ፍቅር ከእግዚአብሔር ነውና አይለያችሁ

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +409

    እንደኔ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ ላይክ👍

  • @user-ji3uw7sm4t
    @user-ji3uw7sm4t Před 5 lety +9

    ፍፁም የኔ ቅን አሳቢ እግዚአብሔር ዘመንክን ሁላ ይባርክልህ እሰከ ሙሉ ቤተሰብህ

  • @Ss-ub2fx
    @Ss-ub2fx Před 5 lety +9

    ወይኔ መሸአላህ ግን ደስ ይላል ወዶቹ ብዙግዜ ስለሚዋሹነው እርግጠኛነኝ

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k Před 4 lety

    ቅንልቦችን እንደኔ የሚወዳቸው ማነው ፍፄ መልካም ሰው

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s Před 5 lety +7

    ቅን ልቦች እኮን ደና መጣችሁ ፍፄ የኔ መልካም ሰው እኮን አደርሳችሁ አደርሰን ለአዲስ አመት መጩ ዘመን የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ይሁንልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w Před 5 lety +13

    መጪውን አድስ አመት የሠላም የጤና የፍቅር የአንድነት ያድርግልን እግዚአብሔር መልካም አድስ አመት እፍፍፍፍ በስደት ያለነው እግዚአብሔር ይርዳን 💚💛❤

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel Před 5 lety +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ምግብ አዘጋጅ ነኝ እኔም አደርጋችሆለሁ በማራም

    • @hdhhdh1811
      @hdhhdh1811 Před 5 lety +1

      ኧረ እሙን ብቅ አዱርጉን

    • @user-xb1ol3qu8w
      @user-xb1ol3qu8w Před 5 lety

      @@TechTalkWithAwel ማሬዋ አድርጌሻለሁ በርቺ ❤❤❤

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel Před 5 lety +1

      @@user-xb1ol3qu8w እሽ ማማ በጣም አመሰግናለሁ እግዛቤሄር ይስጥልኝ

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 Před 4 lety

    ብዙ ቅን ልብ ያላቸው ዜጎች አልዋት ኢትዮጵያ ህግራችንን ደስ ይላል

  • @jerriyelove9673
    @jerriyelove9673 Před 5 lety +4

    ፍፄ ኣቦ እድሜህ ይርዘም ክፋ ኣይንካህ ሰላምህን ብዝትዝት ይበል

  • @tetenaebest9517
    @tetenaebest9517 Před 5 lety +42

    እኔን በስደት ሆኘ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር comenet ነው

    • @user-yu6fx6cl7t
      @user-yu6fx6cl7t Před 5 lety

      ፍፁም አስፍው ኑርልን ይኔወድም. ርጅም እርምጃ ጤና ይስጥህ.

  • @tube-qw6jg
    @tube-qw6jg Před 5 lety +13

    ወይኔ ፍፄ እርቦሀል እኔን ይራበኝ እንደው ማርያምን ዝም ብለህ ታሳዝነኛለህ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    ፍፄ ምርጥ ስው አቦ ስላምህ ይብዛ.

  • @user-nr5sb2tz1g
    @user-nr5sb2tz1g Před 5 lety

    ዋው አንዱ የተዋህዶ ሀገርህ ገብተሀል ቅን ልብ ላይ አየሁህ ፖስጣ ይዝህ የት እየሄድህ ነው ፍፃ አንተም ይዋህ ነህ ገን አንዶ ደግሞ ለሀይማኖቶ ሞች ነው ሰላምማቸሁ ይብዛ

  • @amytube1013
    @amytube1013 Před 5 lety +3

    ፍፄ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ እኛም ስደተኞች ወጣይ አመት ላገራችን ያብቃን አዲስ አመት መጥቶ አዲስ አመት ይተካል ምንም ለውጥ የለም እድሜችንን ጨረስን በስደት ፈጣሪ በቃቹህ ይበለን ለናት ሃገራችን ያብቃን

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +209

    የ ፕሮዲሰሩ አይን ማይት ብቻ የናፈቀው👉👍🏻አይኑ ብቻ😝😅💕

    • @MoMo-ii6bc
      @MoMo-ii6bc Před 5 lety +2

      ምን ይስራልናል ስራውን እንጂ እሱ ምንም አያደርግልንም ውሽታም ፕሮድውስር ትላላቹሁ አንድ ስም ለማውጣት ነው እርርርር በሉ አይታይም

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 Před 5 lety

      @@MoMo-ii6bc አር ቀስ እህቴ ቀስ ምነው ተንጣጣሽ ምን አለበት ዝም ብትይ ነገርኛ😏☺😝😂

    • @ayehutgashaw8953
      @ayehutgashaw8953 Před 5 lety +2

      @@samrawit5314 በአዲሥ አመት ያቀርበዋል እሥከዛ በድምፁ ብቻ እንፅናና ፍፄ አደራ ውሸታም እንዳታሥብለኝ አቅርበው

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 Před 5 lety

      እኔ አለሁ

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 Před 5 lety +1

      @@ayehutgashaw8953 እሽ የኔ መልካም ተባታርኪ በፍቅሩ ልሞት እኮ ነው😂🤣🤣💕😅

  • @user-ue7go6rd6r
    @user-ue7go6rd6r Před 4 lety

    እር ብላ ፍፄ የተባርከ ይሁን
    በጣም ቅን እና መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bintoumer7494
    @bintoumer7494 Před 5 lety

    የጤና ምግብ ያድርግልህ አንተ መልካም ሰው

  • @SalamSalam-pu6zv
    @SalamSalam-pu6zv Před 5 lety +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወዳችሁ በአለባችሁበት ሰላም ይብዛላችሁ ውዶቸ

  • @user-wn4ro4os6u
    @user-wn4ro4os6u Před 5 lety +7

    ክክክክክ ዛሬ ወገብህ ታይቷል ፑረድሰሩ ለሚቀጥለው ፊትህንም እንደምናየው ተስፍ አለን ፉጺሻ ለሁላችንም ፍቅር ሰላም ጸጋ አብዝቶ ይስጠን

  • @Eminetn
    @Eminetn Před 5 lety

    የናንተ የቅን ልቦች ፕሮግራም ብዙ ነገሮችን ተማርኩበት እኔም በምኖርበት ሀገር የሆነ አዳጋ ባለቤቴና ልጆቸ ደርሶብን በውልቸር እየገፋን ሲያዮን ብዙ ሰወች ከምንፈልገው ቦታ አድርሰውን ይሄዳሉ ቅን ልብ ያላቸው አንዳንዶቹ ደግሞ እባካችሁ እርዱን ስንል ጥለውን ይሄዳሉ እኔም በዚህ ስአት ቅን ልብ ያለውን ህዝብ ማይበትና ምለይበት ጊዜ ነው

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 Před 5 lety

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ፍፁሜ

  • @user-vu2eg6us5h
    @user-vu2eg6us5h Před 5 lety +23

    ቅን ልቦች እናመሰግናለን ❤እኔ እምለው ኮመንት ሰጪዎች ከ ፕሮዉዲሰሩ ምን ጉዳይ አላችሁ ካላየነው የምትሉት😀😀😀😀ፍጹምዬ ይታዘባችኋል

  • @mihrettolla1579
    @mihrettolla1579 Před 5 lety +7

    እኔ የምፈራው የእውነትም ቢሆን ቅን ልቦች ናቸው ብለው ሰው መረዴዳቱን እንዳይተው ነው

  • @semulove6389
    @semulove6389 Před 5 lety +1

    ፍፁሜ ልክ እደስምክ ፍፁም ነክ ብሩህ ቅን ልብ ያለክ የተረጋጋክ ስላተ ብዙ ብል ደስ ይለኛል የምትለቁት ነገር በጣም ያምራል

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ዪባረካችሁ የቅን ልቦች ዉሰጤ ናችሁ

  • @sdfsf2879
    @sdfsf2879 Před 5 lety +3

    ኢክራም. ጀማል
    ፍፄ ስተምሩ ሰላማቹ. ያብዘላቹ ያቅንልቦች ቭሮግራም አዘገጆች. በፌስቡክ. ኣና ምንም ስዎች ከልብ ነው እማቤን ስላም በልልኝ. ያኔ ጣፋጭ

    • @sdfsf2879
      @sdfsf2879 Před 5 lety +1

      ፍፄ. ማልካም ኣዲስ. ኣመት ይሁንላቹ ይህ ኣመት የሰላም. የፍቅር ይሁንልን. ይህ ኣመት. የተራበ የሚበላበት ያጣ የሚያገኝበት የታረዘ ያሚለብስበት. የታሰረ. የሚፈታበት. የታመመ የሚድንበት ይሁንልን
      እሙ በጣም. ኣምሮብሻል. ይህችን ያውጠሽ. እሙ. ፍፄ. እዎዳቹኣለሁ

  • @yoalapp
    @yoalapp Před 5 lety +35

    ቅን ልቦች እንደስማችሁ ቅኖች ናችሁ
    እንደ ቅን ልቦች ቅንነት ያላችሁ
    ሰብስክራይብ አድርጉኝ ክፍያ የለውም ቅንነት እንጂ

    • @mahauae8715
      @mahauae8715 Před 5 lety

      Anth sbcrab teflgal

    • @user-iu1is2fv3t
      @user-iu1is2fv3t Před 5 lety +2

      Yoal App ሰብስክራይብ ማድረጉን እናረግ ነበረ ግን አሰሱን ገሰሱን እየለጠፋቹ ሚያበሳጭ ነገር ለማየት ለምን እናረጋለን

    • @sameramukamel580
      @sameramukamel580 Před 5 lety

      ሰማ በዳረስካባት ሁሉ ማላመን አይሰላቻህም ሰብስክረብ አርጌሄ ናበረ ላነሰዉ ነዉ ምላሚን ስው ኣላዳም

  • @user-su1yz8fs5n
    @user-su1yz8fs5n Před 5 lety

    ልጅቷ በጣም ጎበዝ ነች ስተውን ፍፅየ
    ኑርልን

  • @user-ys5gm2os1h
    @user-ys5gm2os1h Před 5 lety

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዋውው ደስ ይላል ቅን ልቦች ፍፃ እንደዝህ ብቅ ብቅ በል ስናጣህ ቅር ስለምለን እናመሰግናለን ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-ji3uw7sm4t
    @user-ji3uw7sm4t Před 5 lety +7

    እሙ ተናፍቃለች እሙ የናፈቀቻችሁ 👍

  • @user-sf2eu4gu1w
    @user-sf2eu4gu1w Před 5 lety +4

    *ከፍፄ መጥፎ አይወጣም አለም ይመሰክራል በሱ ስም ከፍተው ቢያናፎ ስራ ለስሪው እሾህ ላጣሪው ነው ሰው ላይክ ለመሰብሰብ ይገርማል ምድረ ደነዝ*

  • @user-jp7eu6er2x
    @user-jp7eu6er2x Před 5 lety

    ፍፁሜ የኔመልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @meskiitasefa6333
    @meskiitasefa6333 Před 4 lety +1

    Fiste bexam new dasii yemelew yemiteseraw sira egezabiher amilak ka balideribochik ga fiqer salem tena hulu yadelachuh yexabiqachuh❤️❤️❤️❤️❤️

  • @husniethio2187
    @husniethio2187 Před 5 lety +3

    ያ ረብ አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር የብልፅግና ዘመን በሀገራችን በየመንገዱ ሚለምን የተቸገረ የማናይበት ዘመን አድርግልን

  • @user-ex3bx3vz2n
    @user-ex3bx3vz2n Před 5 lety +8

    እኳዋን በስላም መጣቹሁ አንትም ስላምህ የበዛልን። 1 ነኝ ላይክ ግጪኚ

  • @ethiopiaethiopia8628
    @ethiopiaethiopia8628 Před 2 lety +1

    በርቱ ፈፅ መልካም ሰው

  • @aynewoldmicheal750
    @aynewoldmicheal750 Před 5 lety

    የኔ አስተያየት ትንሽ ከዚህ ለየት ይላል እኔ ያለሁት ካናዳ ነው ፊልም ማየት እወደዳለሁ በፊት በፊት በጣም የሚያናደደኝ ምን በመሰለ አስደናቂ ፊልም መሀል በየ ደቂቃው የሚገባው ምን ልበለው,,,,, የዝሙት ነበር። ከቤተሰብ ጋር በተለይ ተሰብስበን ሰናይ እንዴት እንደሚያሸማቅቅ ኢትዮጵያን አይደለን? ነውር ነገር ያሸማቃቀናል እኑሱ ያው ብዙም ችግር የለባቸውም ።አንዳንዴ ሀጢያትን ማወዳደር ጀመርን እንዴ እንላለን ከጔደኞቼ ጋር አሁን አሁን የሚታዩት ፊልሞች ላይ ደግሞ ገብረ ሶዶሚያንን ማየት የግድ ነው እነዚህ ፊልሞች ደግሞ ቀስ በቀስ መግባታቸው አይቀርም እና የሀርገራችን የፊልም ኢንዱስትሪ ትውልዱን ለማዳን ምን እያሰበ ነው? እናንተስ ምን ታስባላችሁ?????

  • @bintislam1729
    @bintislam1729 Před 5 lety +32

    ሶስተኛ ቀረፃ ላይ የሚታዬው ትራፊክ ፖሊስ
    ደነዝ ሾካካ ነገር ነህ። ሰው ሲጣላ ተገትሮ ሚመለከተወ ፊልም መሰለወንዴ?* የእውነት የቅን ልቦች ቀረፃ መሆን ያለበት ሰላም አስከባሪ (ፖሊሶች) ሚገኙበት ሰፈር ነበር🏂🏂🏂💃

    • @mamelove1845
      @mamelove1845 Před 5 lety +2

      እነርሱ በቆመጥ መጨፍጨፍ እንጅ ሌላ መች ያቃሉ

    • @user-jl9ye1cd2j
      @user-jl9ye1cd2j Před 5 lety +3

      ደነዝ ነው

    • @salihaaman7693
      @salihaaman7693 Před 5 lety +1

      እኔም ገርሞኛል

    • @user-xy4jc5we1g
      @user-xy4jc5we1g Před 5 lety

      በደንብ እዩት ትራፊክ አደለም የጥበቃ ሰራተኛ ነው የደንብ ልብሱን ልብ ብላቹ እዩት

    • @hulagarzewudo1868
      @hulagarzewudo1868 Před 5 lety

      በትክክል የፓሊስ ነገር ዝም በለው ማየት ነው

  • @user-jz5tg4dw1k
    @user-jz5tg4dw1k Před 5 lety +4

    ፋፁም አስፋውን የምትወዱ እስኪ በላይክ እንያችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @kadesmustifa982
    @kadesmustifa982 Před 5 lety

    ዋውውውው ፍፄ ቅን ሰው ሰላምክ ይብዛልኝ

  • @mulugetawoldu1679
    @mulugetawoldu1679 Před 5 lety

    ፍፁም ይህ ነገር በህብረተስቡ ሊኖር የሚችል እውነታ የሚያሳይ በመሆኑ ህብረተስቡም ብዙ ትምህርት ያገኝበታል ብዬ አምናለሁ በርታ !!

  • @user-ks1im2bp6u
    @user-ks1im2bp6u Před 5 lety +200

    እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ሰው ሁሉ like like አማረን ይላሉ እስኪ እኔም ልቅመሠው አውራጣታችሁን ጫን በሏት በተረፈ እሙ ጠፋች

    • @birtukanephi2597
      @birtukanephi2597 Před 5 lety +1

      Enkendhenmetiju!

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 Před 5 lety +1

      ክክክክ በቃ ጫን ብየዋለሁ

    • @user-ks1im2bp6u
      @user-ks1im2bp6u Před 5 lety

      @@fatimaabeba6584 እሽ የእኔ ቆንጆ ምን ላድርግ ብለሽ አማረን ሲሉ እኮ እኔም ልቅመሳት አልኩ 😀😀😀😘

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 Před 5 lety +2

      @@user-ks1im2bp6u እኮ ትክክልነሽ እህት እኔም በጣምነዉ የሚገርሙኝ

    • @user-sh6ml7ex5k
      @user-sh6ml7ex5k Před 5 lety +1

      😂😂

  • @kimaskimas5067
    @kimaskimas5067 Před 5 lety +13

    ፍፄ ዛሬ ምነው ቅዝቅዝ አልክ ደብሮሃል እንዴ አንተ ቅዝቅዝ ስትል ይጨንቀኛል

  • @user-pj4hn7ec4t
    @user-pj4hn7ec4t Před 5 lety

    ቅን ሰው ሁሌም በመንገዱ ብረሃን ነው ❤❤❤❤❤እግዛብሄረ ይጠብቅህ ፊፄ እግዛብሄረን ኢትዪ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤ፊፄ ቅን ሰው የሚትዎዱ ላይክ ሳላማቹ ይብዛልን

  • @samielyas6922
    @samielyas6922 Před 5 lety

    ፍፄ በጣም አሪፍ አዝናኝ ነው ብቻ ቀረፃ ላይ ምፃዋት የሚለምኑትን ባታስገቡ ጥሩ ነው በተረፈ በጣም ጥሩ ነው

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 Před 5 lety +4

    ቅኖች እንኳን በሰላም መጣቹ እይይይ ኣሳዘነችኝ መንገድ ላይ ቁጭ ብላልጅ ምታጠባው ሴት በካመራው እየታየች ነው

    • @user-vc2lp1kr8q
      @user-vc2lp1kr8q Před 5 lety

      እንደኔእህት😭😭😭😭😥ፍጴበናትህፈልግልንጡትእምታጠበውንእናትእንርዳት😭😭😭😭🙏🙏እጠብቅሀለን🙏🙏🙏🙏🙏ፍጴጴጴጴጴጴጴጴጴ

    • @ethiipanab7822
      @ethiipanab7822 Před 5 lety

      Cool

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 Před 5 lety +25

    ፖሌሥ አሁን ቆሞ ያያል በጠራራ ፀሀይ እናቶችን ይደበድባል ወንድሞቻችን ላይ ይተኩሣል ደደብ መዉጋት ነበር

    • @abduz7938
      @abduz7938 Před 5 lety +1

      ምን ፖሊስ ናቸው ደደብ ሁሉ

    • @hudaahmed6360
      @hudaahmed6360 Před 5 lety +1

      ትክክል እኔም ያናደደኝ ነገር ነው

    • @almazdoja7681
      @almazdoja7681 Před 5 lety +1

      እዉነትሽን ነዉ አኔ በጣም ነበር የተናድኩ

    • @user-fw7ee7od4u
      @user-fw7ee7od4u Před 5 lety +1

      የኛ ፖሊሶችኮ አውሬ ናቸው ከሚገላግሉ አብረው ቢመቱ ይሻላቸዋል ሴቶችን ሲደበድቡ እያየን ሴትን በዱላ ፖሊስ ሸም የላቸውም

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 Před 5 lety

      @@hudaahmed6360 እኔማ ጨስ ነው ያልኩት በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስክ አርጊኝ በመልካምነት አበረታቺኝ እህቴ

  • @user-pm8uf4ud9y
    @user-pm8uf4ud9y Před 5 lety +2

    በእውነት የፍቅር ሰዎች እነ ቅን ልቦች ነችሁ.
    ፍጹም አስፈው እነ ብሮፌሰሩ

  • @haregyegonderelj6452
    @haregyegonderelj6452 Před 5 lety +2

    በርቱ አዲሱን አመት የሰላም የጤና የብልፅግና ያድርግልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 5 lety +8

    ሰላም ይብዛ ውድ እህት ወንድሞቸ አሜን ፫ ያገራችን የቤተክርስቲያናችን ነገር ፍጣሪ ሰላሙን ያውርድልን አሜን ፫ እፍፍፍፍ አሁንስ በዛ

  • @user-uv6cv9nj8p
    @user-uv6cv9nj8p Před 5 lety +42

    እኔ ምለው ፖሊስ ሲባል ምንድነው ለማገላገል ፋንታ እሱም ከተራው ሰው እኩል ቆሞ ይመለካታል ሲገርም አይ የኢትዮ ፖሊሶች ይድፋችሁ አድርሱልኝንን

    • @mariamadam4967
      @mariamadam4967 Před 5 lety

      ይድፍቸው ቁሞ ይመለከታል ስራውን እርሳው መስል ድፍት ይበሉ

    • @liyasame5601
      @liyasame5601 Před 5 lety

      Kkkkkk

    • @mymmy4800
      @mymmy4800 Před 5 lety

      ፍፄ በጣምደስይላል

    • @eyecell1050
      @eyecell1050 Před 5 lety

      Desi yelali ❤❤❤

    • @abebaselyum1220
      @abebaselyum1220 Před 4 lety +1

      አረ በስማም ብሊ ይድፋቹ አይባልም ወንድምሽ ብሆን ንሮ እንደዛ ትል ነበረ

  • @elsaroukoz6772
    @elsaroukoz6772 Před 5 lety +2

    አሜን ፍፄ ያንተም ሰላም ብዝትትት ይበል😍😍

  • @xm732
    @xm732 Před 4 lety

    ቀጥሉበት የኔ ማሮች ፊፂየ የኔ መልካም ስው

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube Před 5 lety +56

    የዛሬ አመት ደርሳቹ zolatubeን ሰብስክራይብ ካረኩት አመት ሆነኝ በአመት ውስጥ ምን ሰራ ብላቹ ለማየት ዛሬ አሁን ሰብ አርጉኝ አመቱ በስደት ያላቹ ሀገር ለመግባት ላማግባትና ለመውለድ ያብቃቹ ።

    • @user-rc3wr2gu3d
      @user-rc3wr2gu3d Před 5 lety

      አሚንን

    • @mariamkasa5825
      @mariamkasa5825 Před 5 lety

      Aminnnnnnnnn🤲🏻

    • @user-uv5iz7ku4k
      @user-uv5iz7ku4k Před 5 lety

      Aman aman

    • @adebabaygoshe5779
      @adebabaygoshe5779 Před 5 lety

      አሜን

    • @user-qs7cg2xo6m
      @user-qs7cg2xo6m Před 5 lety

      ሰብ የምትለው ሰብስክራይብ ለማለት መሆኑ ገና አሁን ገባኝ
      በትግርኛ ሰብ ማለት ሰው ማለት ነውና ሰው አድሩጉኝ የምትሉ ነው የሚመስለኝ የነበረ ክክክክክክክክክክክክ

  • @tigisttouro1959
    @tigisttouro1959 Před 5 lety +3

    ፍፁም ስታወሬ አፍአፍ ክን ነው የማየዉ አማረኛወችክ ደስ ይሉኛል 😘😘😘😘

    • @mimiramsey7147
      @mimiramsey7147 Před 3 lety

      Ato Fakadu we want you to come-to California there is a lot of Ethiopians. i want you to come and interview kids. I want to tell you this, your wife is beautiful.My family like your program. Take care, MIMI

    • @mimiramsey7147
      @mimiramsey7147 Před 3 lety

      I want to talk to you qun luboch my no (408)423-9704 mimi

  • @seeteseete9136
    @seeteseete9136 Před 5 lety

    የኢትዮጵያ ባህላችን ደስ ይላል እዲህ መልካም መሆን

  • @selinalove7274
    @selinalove7274 Před 5 lety

    ቅን ልቦች ሁሌም ነው ፕሮግራም ምከታተለው እና ባጣም አሪፍ ነው 100 ከ 100
    እና ፍፄ በዚህ አጋጣሚ አንድ ነገር ልበል እና እስኪ ከአ-አ ውጡና ወደ ክፍላገርም እየሄዳቹ ቅን ሰዎችን ፈልጉ።

  • @lloveyoumame1068
    @lloveyoumame1068 Před 5 lety +59

    ግን ይሄ ስብስክራይብ የሚለው ልጅ ትወጣለህ አትወጣም ዛሬስ አምርሬለሁ እሽ ትወጣልህ አትወጣም ተናገር

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 5 lety +3

    ወይኔ ፖሊሱ ታዘብኩህ እዚህ አሜሪካ ቢሆን ታየኝ እኮ

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam5193 Před 5 lety

    ዋዉ ቅን መሆን ለራስ ነዉ በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን ፍፁዬ

  • @adisadisadisadis4237
    @adisadisadisadis4237 Před 5 lety

    ተባረኩ በጣም ይመስጣል መልካምነታቹ

  • @arsema1225
    @arsema1225 Před 5 lety +42

    ያለምንም ምክንያት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety

      Arsema ቶ ቤተሠብ ሆኛለሁ እናንተም እኔ ጋ ጎራ በሉ👍

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 Před 5 lety

      Betsb enhwen

    • @sallamandolim904
      @sallamandolim904 Před 5 lety

      😄😄😄😄ሠብሥክራይብ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 Před 5 lety

      @@sallamandolim904 betsb enhwen

    • @hfhbirtukan3645
      @hfhbirtukan3645 Před 5 lety +1

      ዋው ቅን ልቦች በጣም ነው የምወዳችሁ ግን የሆነ ነገር ፈልጌ እድትሰሩ ማለቴ የሆነ ከስደት የተመለሱ ሁነው የልብስ ትልቅ ሻንጣ ይዛ ከዛ ከቤታችሁ ውሰዱኝና አሳድሩኝ መጠጊያ የማቀው ሰው የለኝም ሆቴልም ለማደር ፈራሁ ሴት ሆንሁ እደዛ ብላችሁ ብትሰሩ ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም እኔ ስደተኛ ነኝ ግን ቅን ልቦች ስለሆነ ቢያንስ ምን እደሚፈጠር ብየይ ደስ ይለኛል በተረፈ በጣም እወዳችሀለሁ ይመቻችሁ ፈጣሪ ከሁላችንም ጋር ይሁን።።።።

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 Před 5 lety +7

    በአዲሱ አመት እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
    ለዘረኞች እና ሀገር በጥባጮች ማስተዋልን ያድላቸው።
    ለመላው ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቼ መልካም አዲስ አመት።

    • @hayimiyenatualij7970
      @hayimiyenatualij7970 Před 5 lety +1

      በቅንነት ወደ ቻይናሌ ጎራ በማለት ቤት ሰብ እንሁን

    • @getshtube8058
      @getshtube8058 Před 5 lety +1

      @@hayimiyenatualij7970 honenal

    • @hayimiyenatualij7970
      @hayimiyenatualij7970 Před 5 lety

      @@getshtube8058 እኔም መጣው ታክሲ እንኳን ባጣ በእግሬ እየገሰገስኩ እመጣከው

  • @selameteka2705
    @selameteka2705 Před 4 lety

    ምን አይነት ሰው ናችው ፍፄ አንተን ሰው ነህለማለት ይከብዳል ግን ሰው ነህ ፈጣሪ ስላምህን ያብዛው ትዳረህን ይባረክ ልጅህን ያሳድግልህ ለመቤት አቅም ኖሮኝ ብረዳት ምንኛ ደስ ባለኝ ግን እንም እንደሷ ነኝ ፈጣሪ ይርዳሽ ሰላሙን ያብዛልሽ ጤናውን ይስጥሽ የኔ የዋህ በጣም እወድሻለው

  • @user-wp7fv2wf2u
    @user-wp7fv2wf2u Před 5 lety

    ፍፂምየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን

  • @hudaahmed6360
    @hudaahmed6360 Před 5 lety +7

    እኔ ግርም ያለኝ ሲመታት እያየ ዝም ያለው ፓሊስ ነገር የሚመስለው አይይይ

    • @hayat3188
      @hayat3188 Před 5 lety

      እንዴ ታዝበሻል የኢትዮጵያ ፓሊስ አላማቸውን የረሱ ይመስለኛል በጣም ይገርማል

  • @marefeker2177
    @marefeker2177 Před 5 lety +7

    ፍፄ ከካሜራው በስተ ጅርባ ያለዉ ልጅ ጎትተህም ቢሆን አዉጣዉ መልኩ ናፈቀን

  • @user-li6kt9hn4k
    @user-li6kt9hn4k Před 5 lety

    ቅን መሆን ለራስ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ፍፄ

  • @user-lp6ng7eo1b
    @user-lp6ng7eo1b Před 5 lety +2

    ሰላም ለናተ ይሁን. እህት ወድሞቼ
    እደምን አላችሁ. የፍፅም አድናቂ የሆናችሁ
    ♥♥♥ፍፁም እንብላ አትልምዴ
    ባህላችንን እረሳህ
    እኮ ♥♥♥

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 5 lety +3

    እር ድብቁ ስው ዛሬ ለትንሽ አመለጠኝ ፊትህ ነበር የቀርው ቀጣይ እናይሀለን

  • @user-om7qy9mm5m
    @user-om7qy9mm5m Před 5 lety +9

    ሴቶችኮ እሳቸው ቢስርቁ ይሻላቸዋል ወንድን መሽፈን አይችሉም

  • @tayzamozab6968
    @tayzamozab6968 Před 5 lety

    ዛሬ ደግሞ ደስ የሚል ፕሮግራሙ ደስ ይላል እግዚአብሔር ቅን ልቦና ይስጠን ሀገራችነንነ ሃይማኖታችነን ቅድስት ድንግል ማርያም በቃኪዳኗ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙌⛪🙌

  • @ryudgh8327
    @ryudgh8327 Před 5 lety

    ፍጼ ምርጥ ሰው ኑርልን

  • @MOHA-pp6tq
    @MOHA-pp6tq Před 5 lety +41

    ቅን ልቦች ፕሮግራም እምትወዱ ላይክ ሳብስክራይብ ሳትገጩኝ እንዳታልፉ

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 Před 5 lety +4

    4 ቤተሰብ የለበት ቤት
    ውሥጥ ሶስት ደቦ ከለ
    እናት እኔ ደቦ አልወድም ትለለች፡፡
    አይ እናት እሥክ እናቱን የሚወድ like ግጡኝ ራጂም እድሜ ና ጤና ለእናቶች

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል የምወደውፕሮግራም ነው ቅን ልቦች

  • @user-pu5mv2zv7r
    @user-pu5mv2zv7r Před 5 lety

    በጣም የምነፍቃችሁ ቄሳችን እንካን ስለነተ የቅን ልብ አስተማሩ ሁልም ስው ነው የሚከታተላችሁ በርቱ እንወዳችሀለሁ ።

  • @lemlem2044
    @lemlem2044 Před 5 lety +4

    ፍጼ ስወድክ ምን ነገር ይሁን በቅንነት ስለሆነ ምታደርገው ያምርብሀል

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +8

    የምወዳችሁ የሀገሬ ልጆች ፈታ ማለት ካስፈለጋችሁ ቻናሌን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ከጎኔ ሁኑ ጏደኞቼ በያላችሁበት ሰላምና ፍቅር ብዝት ይበልላችሁ👍

  • @genetshemisu1388
    @genetshemisu1388 Před 5 lety

    ፍፁምየ መልካም ሰው ነህ እንኳአደረሳችሁ

  • @user-cb8vp2tj7k
    @user-cb8vp2tj7k Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ፍፅየ በኤቴጲያ ላይ ፍቅር ብዝትትትትትት ይበልልን

  • @user-gd2nd4gz2v
    @user-gd2nd4gz2v Před 5 lety +9

    አሁን የቤተክርስቲያን እንጂ የቀልድ ጊዜ አድለም

  • @samuelbeyene2621
    @samuelbeyene2621 Před 5 lety +3

    ሰላም ለናንተ ወድ ኢትዮጵያን ወንደሞችና እህቶቼ በአዲስ አመት ዋዜማ ላይ እንገኛለን እኔግን አስቀድሜ እንኳን አደረሳችሁ እላለሁ መጭው ዘመን ጤና ከእንጀራ ጋር ይስጣችሁ እግዚአብሔር ዘርታችሁ የምታጭድበት ወልዳችሁ የምትሰሙበት ያርግላቸሁ እንዲሁም በቀጣይ አመት ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ሆና መጥፎ ከምንሰማባት ይልቅ መለካሙን የምናይባትና የምንሰማበት እንድትሆን ቸሩ መድሐኒአለም ያርግልን ሰላም ሁኑልኝ

  • @rhema1115
    @rhema1115 Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል ሁላችንም ቅን ለመሆን እንጣር ውድ የቅን ልቦች ወንድሞቼ በጣም ነው እማከብራቹ በርቱልኝ ብዙ ትምህርቶችን ወስደንበታል

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 Před 5 lety

    ፍፅ ቅንሰዉነህ ዘረኝነት ይጥፋ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑረ

  • @buzuneshshebo9233
    @buzuneshshebo9233 Před 5 lety +5

    ፊፄ እስክ ለፒሮዱሳረቹ
    ፊትክን አሰዬን በሎ
    ሚንዲነዉ ይሄ ሁሉ መደባቅ
    😁😁😂😂

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline2866 Před 5 lety +6

    ቅንልቦች እን ኮን በሰላም መጣቹህ እስኬ ቅን የሆናቹህ የፋፄ አድናቄወች ላይክ ግጩኝ የሰው ስኬት የሚያስደስታቹህ ሰብስክራይብ አረጉኝ

  • @user-ev5ct7jj6l
    @user-ev5ct7jj6l Před 5 lety

    ፍፄ መልካም ሰው ምናለ እንዳንተ ኑፁ ልብ ቢበዛ

  • @memesaed1099
    @memesaed1099 Před 5 lety

    የድሮ የኔ ታሪክ

  • @user-zj5hv9pu7x
    @user-zj5hv9pu7x Před 5 lety +4

    ቅን ልቦች እንኳን ደህና መጣችሁ እሥኪ ቅኖች ሠብሥክራይብ አማረኝ ግጩኝ እኔም እገጫችሗለሁ

    • @seyat4880
      @seyat4880 Před 4 lety

      ዜዶ ነይእንደመር

  • @user-bp8uj2kt8z
    @user-bp8uj2kt8z Před 5 lety +3

    ፍፄ ትዎና መማር እፈልጋለሁ ምን ምንድን ነው ማሟላት ያለብኝ መስፈርት የትምህርት ደረጃስ እስከ ስንት ነው ?

    • @user-tr3bk4jt5o
      @user-tr3bk4jt5o Před 5 lety

      በፈጠረህ ፕሮድውሱን አሳየን ፍፁም

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 5 lety +1

    ፍፄ ሠላማችሁ ይብዛልን ቅንነት በኢትዮጲያ ምድር ሁሉ ይብዛልን እግዚአብሔር አምላክ
    መልካም ሰዉ ያድርገን ሁላችንንም

    • @muluyeadugna2860
      @muluyeadugna2860 Před 5 lety

      ፈፄ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እውነትም ቅንልቦች እግዚአብሄር የባርካችሁ

  • @hhaa3896
    @hhaa3896 Před 4 lety

    በጣም ዘና አደረከንጅ ይመችክ