Qin Leboch (ቅን ልቦች) | የሰላም ተስፋዬ ድርጊት ፍፁም አስፋውን ክፉኛ አስቆጣው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የሰላም ተስፋዬ ቻናል ሊንከን በመጫን ይመልከቱ
    • የሰላም ተስፋዬ እና ፍፁም አስፋው ...
    “Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
    ******************************************************
    (Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
    ******************************************************
    Buy a product here and help Muday Charity Association
    ******************************************************
    teespring.com/...
    ********************************************************************
    ========FOLLOW US=======
    Telegram:- t.me/joinchat/...
    CZcams:- / @qinliboch
    Facebook:- / qinlebochtvandradio
    Website: www.bogastube.net/
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Komentáře • 878

  • @QinLiboch
    @QinLiboch  Před 4 lety +106

    የሰላም ተስፋዬ ቻናል ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ czcams.com/video/_9vu1_q3BXE/video.html

  • @user-ei2vn8lz6b
    @user-ei2vn8lz6b Před 4 lety +382

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው Like

    • @banchab2962
      @banchab2962 Před 4 lety

      እሽ የኔ ቆንጆ ደግሞ ለዚህ እንኳን ሌላ ነገር አላማረሽ እንጅ አለውልሽ እሽ

    • @betefikir8626
      @betefikir8626 Před 4 lety +1

      እስቲ እኔ ጋ ደግሞ ወደ ቤቴ ብቅ ብለሽ ምርጥ የፍቅር ታሪክ እይልኝ

    • @banchab2962
      @banchab2962 Před 4 lety

      የታባቱ የፈጀውን ይፍጅ እደግመዋልሁ

    • @banchab2962
      @banchab2962 Před 4 lety

      ደስ አለሽ የኔ ማር

    • @SaraSara-sh3bx
      @SaraSara-sh3bx Před 4 lety +1

      ወልደሽ. ሳሚ እህት. ላይክ ገጪቸሽ እለው

  • @seadim2619
    @seadim2619 Před 4 lety +195

    እናቴ ናፍቃኛለች😢እስቲ በሰላም ያገናኝሽበሉኝ

    • @haniyemariam3666
      @haniyemariam3666 Před 4 lety +1

      እኔም እንዳችው ነኝ ሁላችንንም በሰላም ከቤተሰብ ጋር ያገናኘን

    • @maretube4081
      @maretube4081 Před 4 lety +1

      እኔም ናፍቃኛለች ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ

    • @user-lx8wl4hy1q
      @user-lx8wl4hy1q Před 4 lety +1

      የፃፍሽለት በዚህ ነው ግን ይቅርታ እና

    • @fatemafatema8811
      @fatemafatema8811 Před 4 lety

      እኔም ንፍቅ ብላኛለች ድምፃም ጠፍቶብኛል

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 4 lety

      @@haniyemariam3666 ደመርኩሺ ደምሪኝ

  • @user-ie2bu9se8u
    @user-ie2bu9se8u Před 4 lety +125

    እስኪ የስው ደስታ የሚያስደስተው እህቴ ነብስጡር በመሆኖ ደስ ብሎኛል እናም የስው ደስታ የሚያስደስተው ሰው ብቻ በስላም እንዴት ገላገል በፆሎት አስቡልኝ እባካችሁ እህት ወንድሞቼ ሁላችሁም በእግዚአብሔር በድንግል ማርያም ልጅ በስላም እንድትገላገል ፀልይ ላት እሺ ውዶቸ

    • @XxtraaXxtraa-zw8lf
      @XxtraaXxtraa-zw8lf Před 4 lety +1

      እቤቴ በሰላም ተገላግልሽ እህቴ

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 Před 4 lety +1

      Allah beselam twledina destashinna destawan ystachu 😘

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 4 lety +1

      @Zeyneb 2017 ደመርኩሺ ደምሪኝ

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 4 lety +1

      @@XxtraaXxtraa-zw8lf ደመርኩሺ ደምሪኝ

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 4 lety

      @@hayattube9044 ደመርኩሺ ደምሪኝ

  • @b.t7056
    @b.t7056 Před 4 lety +32

    እንዴት የተባረከ ፀባይ ነዉ ያለሽ ሰላምዬ ለምትወጃቸዉ ሰዎች ትሞቻለሽ።😍

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 Před 4 lety +9

    የመጣበትን ያለፈ ታሪኩን የማያፍር ሰው በጣም ነው ደስ የሚለኝ አሉጂ አዳንዶች ትንሽ ለውጥ ሲያመጡ የሌለ የሚከመሩ እና ሠላምየ ያለፍሽውን ውጣ ውረድ ሁሉንም ሁሌ ስታወሪ በምሰጣ ነው የምሰማሽ ለማንኛውም አድናቂሽ ነው በርች በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የአምነን እናት

  • @user-ui8ff5gu4r
    @user-ui8ff5gu4r Před 4 lety +37

    የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞች እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ ብዓል አደረሳችሁ ሰላምየ አድናቂሽ ነኝ እስኪ አድናቂዋ በላይክ አሳዩኝ

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Před 4 lety +94

    ሰላም ለናተ ይሁን የመዳም ቅመሞች እንደት ናችሁልኝ ባለፈው እናቴን አሞብኝ ነበር አሁን ተሺሎልኛል በጸሎት በዱአ ላሰባችሁን እናተንም እግዚአብሔር ያስባችሁ በስደት ላይ የቤተሰቦቻችነን ክፉ አያሰማን ደስ ስላለኝ ደስ ይበላችሁ

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 Před 4 lety +9

    የኔ ቆንጆ ታሪክሽን የቀየረ ጌታ ይባረክ ፉፄ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ መልካም እንዳቹዋለን 😍😍😘😘😘❤❤❤

  • @user-ed5us1hq7v
    @user-ed5us1hq7v Před 4 lety +44

    ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ..............ስል ነገ እኮ እመቤታችን ማርያም ናት እናቴ ማሪያም ይህን ኩፉ በሽታ ከእኛ አርቃ በስደት ያለን ልጆቾን በሰላም ለሀገራችን ታብቃን።

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Před 4 lety +219

    ደሰ ሲል ነገ እኮ ወላድተ አምላክ ነች አማላጅነቷ ይደርብን

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 Před 4 lety +44

    ሰላምየ በጣም ጀግና ነሽ የሰው ልጅ መጀመርያው ሳይሆን መጨረሻው ሲምር ነው ደስ የሚለው እናም እኛም እንዳንች በጨረሻችን ያሳምረልን በአምላክም በሠውም ፊት

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 Před 4 lety

      Hulagar Zewudo ዋው ሰራችልህ አይገልፀውም ወላሂ አደነኮችሁ አንችና ሀሳቡን ያመጣችሁት ተሳካላችሁ

  • @efremzeethiopia1645
    @efremzeethiopia1645 Před 4 lety +11

    ሰላም በጣም የማደንቃት አርቲስት ነች ግን ቀረፃው ላይ ቁጭ ብድግ ሩጫ ጥሩ አልነበረም ሰላም በእውነት ፍፄን ብቻ ሳይሆን ሲመለከት የነበረውን ህዝብ ይቅረታ መጠየቅ አለብሽ ብዬ ነበር ግን በመጨረሻም ፍፄ ላይ የሰራችው ፕራንክ ደስ ይላል ተሰክቶላታል ስለህይወትዋ ስትናገር ግን እንደዚህ ግልፅ አትመስለኝም ነበር ዋው ደስ ይላል ራስን ስለእውነት መግለፅ እንዴት ደስ ይላል ሰዎች አርቲስቶች ብቻ ሳይሆን ሁላችንም ከሷ መማር አለብን ዋው ሰላም እንደ ስምሽ ሰላምሽ ይብዛ አቦ

  • @user-gv9it7vl3u
    @user-gv9it7vl3u Před 4 lety +8

    እኔ በጣም ደስ የሚተል በህሪዋ ግልፂ ናት የእኔን ህይወት የሚታውራ የመሰልኝ ነው። ግን ሰለሁሉ እግዚአብሔር ይመሰግን ፊፄ ተባረክ ሰለአቀረብካት❤

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r Před 4 lety +4

    ፍፄ ሰሊ እወዳችኋለሁ ተባረኩ ሁሉንም አልፎ ሲያወሩት ደስ ይላል አንችም ጎበዝ ነሽ እንደዚህ ማውራትሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉንም ያሳልፋል

  • @madynahomar9365
    @madynahomar9365 Před 4 lety +80

    ወይ ፍፄ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ እራሱ አሳዘንከኝ የኔ ጭዋ ስወድህ

  • @meseretgirma8242
    @meseretgirma8242 Před 4 lety

    ፍፄ ብዙ ኮሜንት የመስጠት ልምድ የለኝም ፡፡ ፍፄ ተመስገን ማለት እጅግ በጣም ብዙ ዋጋ አለው፡፡ ስለሰጠኸን ወቅቱን የጠበቀ ምክርና እውነተኛ ንግግር ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ቅዱስ ሚካኤል መልካም መልካሙን ሁሉ የምናይበትና የምንሰማበት ጊዜ ለሁላችንም ያድርግልን፡፡

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Před 4 lety

    ተባረክ ፉፁሜ እሄው አደረኩኝ በርች በርች ጎበዝ ጎበዝ አስተናጋችነት አደለም ድንጋይም ፈልጦ የሚበላ አለ መከራ ያጠነክራል እግዝሃብሄር ይጠብቃችሁ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +2

    welcome ሰላም ፈፁ ሰወዳችሁ👌👌👌👌 የተዋህዶ ልጆች እንኳን 21/ለመቤቴ ማርያም በአል አደረሳችሁ ❤ በያለንበት ትጠብቀን መልጀዋ አይለየን 🤲 ቢሆንልኝ በለ የምናሰበው ነገረ እሷ ታሳካልን አሜን መልካመ ቀን ምረጦች

  • @genetbreket3951
    @genetbreket3951 Před 4 lety +1

    Amen amen amen ewnet new egzhber yimsgen 💕💋💕🙏🙏🙏

  • @YyYy-lr8gw
    @YyYy-lr8gw Před 4 lety +38

    ለካ ክፉዉን ካልወጡት መልካም አይገኝም የኔ እናት አሳዘናችሁኝ

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 Před 4 lety

      ምንድነው? እየተጠየቁ ስልክ ማንሳት ስነስረአት አይደለም? እየደጋገማችሁ ማለት ለምን አታቆርጥቱም ስለጠንኩ ብላ ነው ያሳፍራል።

    • @m7amad04
      @m7amad04 Před 4 lety +3

      @@meazahailemariam6813 ፕራንክነውጨርሰሽእይውእናትለመናገርአትቸኩለይ

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 4 lety

      @@meazahailemariam6813 ደመርኩሺ ደምሪኝ

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 4 lety

      @@m7amad04 ደመርኩህ ደምርኝ

    • @user-cg3wh4bg4n
      @user-cg3wh4bg4n Před 4 lety

      ቲጅየ ደምሪኝ በቅንነት

  • @ysolnet
    @ysolnet Před 4 lety +1

    ፍፄ ና ሰላምዬ በጣም እወዳችሗለሁ። ታምራላችሁ።እናንተን ለማድነቅ ላይክ ያንስብኛል።💖💖💖💖

  • @user-zk9yo8ur3k
    @user-zk9yo8ur3k Před 4 lety +5

    ፍፄ በጣም ነው ምወዳቹ ስታስቀኑ ሰላማቹ ይብዛ

  • @asfawkahsu4797
    @asfawkahsu4797 Před 4 lety +1

    ፍፁም አስፋው በርታልን

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 Před 4 lety +12

    ሰላምዬ የምወድሽ በምክኒያት ነው የኔ ጠንካራ ሴት የኛ ጀግና አክትረስ ኢትዮጵያ አንቺን መሳይ አክትረስ ስላለቻት እድለኛ ነች የኔ ጨዋ በቃ አንቺን ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል

  • @ethiopianews4767
    @ethiopianews4767 Před 4 lety +75

    ሰላምዬ ፍጼ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከው የናንተን አረያ ተከትዬ እንንተ ደረጃ መድረስ እፈልጋለሁ ሁለታችሁንም በጣም አደንቃለሁ በርቱ እስኪ እድናቂ የሆነ

  • @samsamsung1911
    @samsamsung1911 Před 4 lety +8

    ጎበዝ ፍፄልክነህ ሥራክብርነዉ ሠላምህይብዛ ሠላምየ ጠካሬሤትነሽ የኔዉድ ሠላምሽይብዛ😘💕

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b Před 4 lety +12

    የኔ ቆንጆ ሰላምዬ የኔ ጨዋ ስወድሽ እግዚአብሔር ሁሉን በመልካም ቀይሮ እንኳን ልዝ አበቃሽ

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 Před 4 lety +6

    ሁለቱ ምርጦች እንዴት እንደምወዳችሁ
    ፍፄ ደውለህ ሰፕራይዝ የምታዴርገውን አቋረጥክ እንዴ ሰላምየ አድናቂሸ ነኝ
    ጥለፈኝ የሚለውን ፊልምሸን እንዴት እንደምወድልሸ ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት
    ያአገር ልጆች በሙሉ አሜን(3)

  • @yeshewalemhaliu565
    @yeshewalemhaliu565 Před 4 lety +2

    በጣም ነው የተናደደው ደስ ሲል በሳቅ ነው የሞትኩት ተገኝክ ፍፄ

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    ሰላም ፍፁም በጣም ነው የማደንቃችሁ

  • @senitsega6722
    @senitsega6722 Před 4 lety

    Gobez tenkare set nesh berchi ahunm fetary nuroshen yibarklesh ewunet selamye yebelete wededkush😍😍

  • @user-ps2ce4bm3n
    @user-ps2ce4bm3n Před 4 lety +6

    ወይኔ ስላምየ እዴ አበሳጭትሽው ነብር ፍፄየ ትግስተ አለህ ትንሽም ብታናድድ ወይኔ ስላማችሁ ይብዛዛ

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 Před 4 lety +3

    ሰላምዬ የኔማር በጣም ተመቸሽኝ ጀግና ስወድሽ ዉዴ ፍፄ ማለት ኢዮብ ነው ትግስትን አልብሶታል ፍፁሜ ትልቅ ሰው እድሜክን የማቱሳላ ያድርግልክ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety +43

    የፍቅር ቁጣ ነው ምርጥ ተናዋዬች ናችሁ እኔ ስወዳችሁ ሰላምዬ ስወድሽ ፕራንኩ ተሳኩቶልሻል

  • @user-gu6hl9ys9b
    @user-gu6hl9ys9b Před 4 lety +35

    የመቤት ያለህ ኡኡኡኡኡኡኡኡ አልናፈቀቻቹህም እኔ ግን ሳቋ ሁሉ ናፍቁኛል 😪😪😪😪😪😪💞🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @bsnsbsbns8965
      @bsnsbsbns8965 Před 4 lety

      wwwaano

    • @user-di4bo1xq9w
      @user-di4bo1xq9w Před 4 lety +1

      አች ልጅ ቢቤዬ ጠፋብኝ ሰረቀሽኝ እዳይሁን 🤔😉😂

    • @user-gu6hl9ys9b
      @user-gu6hl9ys9b Před 4 lety

      @@user-di4bo1xq9w አለኮ ቦልኮሽ ይሁናል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pi6wh6fl9s
    @user-pi6wh6fl9s Před 4 lety +5

    ሰላም ጠካራ ነሽ ፍፄም ታላደቅህአላልፍም እመቤት የትገባች ሳቋ ውስጤነው ኮሜቶች ሠላማችሁ ይብዛ ታዝናኑኛላችሁ።😍

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 Před 4 lety +1

    ሰላምዬ ጎበዝ ያሳለፈውን እማይረሳ ጠንካራ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-he9ye3kz8o
    @user-he9ye3kz8o Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ፍፂ

  • @user-rt7re8jz7r
    @user-rt7re8jz7r Před 4 lety

    ለካ ሁሉም ያልፋል ተስፋ አለኝ

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 Před 4 lety +39

    ነገኮ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ናት ደስ ሲል በለተ ቀኗ የምስራች ታሰማን

  • @user-bt3tc5gw4k
    @user-bt3tc5gw4k Před 4 lety +5

    ፍፄ ትግስትህ አቤት
    ሁላችሁንም ስወደቹ ❤❤❤❤❤
    ሰበረሰከ አድርገናል ሰላምዬ ምርጧ😏

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 Před 4 lety

    በጣም ያዝናናል ግን አንተም ፍፄ አሳዘንከኝ በእውነት ትግዕስህን አደነኩት

  • @user-sg3ps1bb6b
    @user-sg3ps1bb6b Před 4 lety +2

    ሀሀሀሀሀ ፍፀ ወላሂ በጣም ነው የሳኩት ሥትናደድ ትግሥትህ ደግሞ ማሻአላህ ወላሂ ደሥ ሥትል ወድሜ ሠላምህ ይብዛ አቦ ልዩ ሠው ነህ ወድሜ ጮጎራህን ብታከው ሀሀሀሀሀ

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 Před 4 lety

    ዋው ደስ ስትሉ ሰሊቲ አሪፍ ድራማ ናት ። ፍፄ የቅን ልቦች መገለጫ ይሄ ነው በጣም ታጋሽ ነህ ።

  • @hadashadas2019
    @hadashadas2019 Před 4 lety

    Selamiye yene konjo geletse sew nesh yasalefeshiwun ewunet yematidebeki enkon egezabere redash yewah nesh fetse kin sew

  • @habibaside4571
    @habibaside4571 Před 4 lety +1

    ፉፁም ደግ ሰው አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 4 lety +47

    የሰላም አድናቂዎች የት ናችሁ 👍

  • @user-rk2mx7fg8h
    @user-rk2mx7fg8h Před 4 lety

    ሰላምዬ ስወድሽ ፍፁምየ የኔ መልካም በጣም ነው እማደቃችሁ በአንድ ላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 Před 4 lety

    በጣም ነዉ ያሣቃችሁኝ እኔ ጠርጥሬ ነበር በጣም ያዝናናል

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v Před 4 lety +18

    ሰላምየ ለብዙ ሰተች ትምህርት ትሆናለሽ የኔ አንበሳ ፊፀ ና ሰላምዬ ውድድድድ ንሩልኝ

  • @davefana8587
    @davefana8587 Před 4 lety +2

    በጣም ጨዋ ጨዋ ኢትዮጲያዊ ነህ ፍፃ ትልቅ ሰው አንደኛ

  • @hanit9315
    @hanit9315 Před 4 lety +9

    እንኳን ደህና መጣችህ ቅን ልቦች ፍፄ አተ ሰውን ብራክ እያደረክ እዚሁ ሳታስበው ሰላም ሰራችልህ እውነት መስሎኝ እኔ እራሱ የምትናደደውን ስሜት አይቼ ደግጬ ነበር የሰውን ትዕግስት ስታይ አተም ጋር ደረሰ

  • @deqemhare
    @deqemhare Před 4 lety

    በጣም ደስ ይላል መከባበራችሁ እንደ ታላቅና ታናሽ

  • @user-ws3ht4dc8t
    @user-ws3ht4dc8t Před 4 lety +7

    ሰላም ምርጦች ሰሉዬ ክፉ ሳታልፍ ደግ ኣይመጣምና እንኳን ፈጣሪ ኣሳመረልሽ😍😍😍ሰላም ለሁላችን ይሁን ኮሮና ቫይረስ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን🙏🙏🙏

  • @fasikamengistu2258
    @fasikamengistu2258 Před 4 lety

    ፍፄ በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉት ሰላም በጣም የምወዳት ተዋናይ ናት በተለይ ያለፈችበትን መንገድ ለብዙዎቻችን ትምህርት ነው ከስኬት በስተጀርባ ያለፉበትን መንገድ ማካፈላቼው ጥሩ አንተ ግን እራስህን ጠብቅ እንዳየሁህ ተናዳጅ ነህ በፍፁም መተው አለብህ አምላክ ለዚህ ፀጋ ይስጥህ ጥሩ አይዴለም💕💕💕💕👌👌🙏🙏

  • @AaaBbb-tn8bo
    @AaaBbb-tn8bo Před 4 lety +1

    ስላምነው

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 Před 4 lety +1

    ❤መልካም ለማግኝት መራራን የቀመሠ ሠው ሁሌ ለሠው ልጅ ልቡ ክፈት ነው ሠላም በርቺ

  • @hiwotayalew407
    @hiwotayalew407 Před 4 lety

    Hi Fistie, yihi programih betam asaznognal, astenagajinet inde atseyafi sira tedergo mekrebu, sira sira new yihin kante ketemaresew aytebekim, nuron le mashenef yitegngnwen kemesrat yilik iytechegern mamaret ina ye beteseb ina ye hager shekim mehon gin indenewir yemayitaybet hibreteseb yasazinal, igzabhere libona yisten

  • @user-pv5ez5bc5b
    @user-pv5ez5bc5b Před 4 lety +1

    ሰላምዬ ፍፄ ስወዳቹሁ ውድድድ

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 Před 4 lety +9

    😂😂😂😂 ሰላሜ ሰራችልህ ፍፄ ግን ትግስትህ ዋው ነው ይጨምርልህ አቦ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 Před 4 lety +66

    *የመዳም ቅመሞች መዳም ኮርና ሆናችብኝ ሀገር መግባት ነፊቀኝ🚶👍👈 😭😢😢😢😢*

    • @foziyemer1151
      @foziyemer1151 Před 4 lety +1

      አይዞሺ ውድታገሺ ሁላችንም ነን የኔ ውድ

    • @AmanAman-ns2ye
      @AmanAman-ns2ye Před 4 lety +2

      አይዞሽ የልፈል አብሽር ሰብር አድርግ ፈጠር ከንቺገ ይሁን

    • @nefisahussne4068
      @nefisahussne4068 Před 4 lety

      አሁን ከፍት ነው ከላከችሽ ሀገረ ግቢ ማማየ

    • @user-ko2mz9vp9d
      @user-ko2mz9vp9d Před 4 lety

      ኣይዞሽ ማማየ

    • @user-ns8hu7rt6h
      @user-ns8hu7rt6h Před 4 lety

      አይዞሸ

  • @user-oz9if3mp8c
    @user-oz9if3mp8c Před 4 lety +21

    ፍፄ አከብርካለው ሶሊና የኔ ቅመም

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    የኔ ቅመም ስላምየ የኔ ውድ ጥንካራ ልጅ ነሽ እመቤቴ እንኳን ለዚህ አደርስችሽ የኔ ውድ

  • @rahelmeles4909
    @rahelmeles4909 Před 4 lety +5

    Selameya yamewadeshe aunem yaleshen yabezaleshe❤

  • @mubarekseyfu184
    @mubarekseyfu184 Před 4 lety +1

    ፍፄ ያንተም ሰላምህ ይብዛልን ።ደግሞ ስትናደድ ፍፁምን አትመስልም ይገርማል

  • @almazaile2728
    @almazaile2728 Před 4 lety +2

    ፈፄ በጣም አሳከኝ ማሪያምን ሰላምዋ ሁለታችሁንም እወዳችሁ አለሁ እግዝያብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህ በሽታ❤❤❤

  • @dandi704
    @dandi704 Před 4 lety +10

    እነደ ስምዋ ሰላም የሆነች ልጅ ነች አቦ ሰላምሽ ይብዛ ሰው አክባሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላማችን ነፍ አመት ኑሪልን።

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Před 4 lety

    ፍፄ የኔውብ የኔ መልካም ምንም አይነት ቃላት የለኝም ላተ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልክ ሰላምክም ይብዛ የኔውብ

  • @user-sb6bd1qz7v
    @user-sb6bd1qz7v Před 4 lety +42

    ስላም ስላም መተናል ለተሳዳቢወች ክትባት ይዘናል!

  • @zinetashebr5592
    @zinetashebr5592 Před 4 lety

    በጣምነዉየምወዳቺሁ🌷🌷

  • @user-pv5ez5bc5b
    @user-pv5ez5bc5b Před 4 lety +5

    ወይኔ ፍፄ በጣም ምርጥ ሰውነህ አሳዘንከኝ እንባዬነው የመጣው😓😓😢😁😂

  • @kadiatt556kadihggg7
    @kadiatt556kadihggg7 Před 4 lety +4

    ሀይ እዴናቹህ ውዷች በጣም ነው እምወዳቹህ ሰላምየ በጣም ነው እምወድሽ ፍፄም በጣም እማከብር የይትዮብያልጅ ስራወችህን በጣም ነው እምወደው የናተን ፊልም የሁለታቹህን ሳላይ አላልፍም እድሜ እድሜ ጤናይስጣቹህ

  • @user-gs5et7wc6f
    @user-gs5et7wc6f Před 4 lety +9

    ሃሃሃሃ ሰላምዬ ስወድሽ እኮ የሆንሽ ሰላም ነገር♥♥ፍፄን ሰራሽለት ሃሃሃሃ ፕራንክ ፍፄ አይዞኝ

  • @meryuthobiya4496
    @meryuthobiya4496 Před 4 lety +1

    Betam des yelal egzabeher yemesgan

  • @monikamaki4502
    @monikamaki4502 Před 4 lety +1

    Wow

  • @emugebrielabate2910
    @emugebrielabate2910 Před 4 lety +33

    እሙሙሙን አቅርብልን አረ ፍጼጼ
    የልጄን ልደት አብረን እናክብራለን ብላ ሳትቀርብ ቀረች

  • @sone8065
    @sone8065 Před 4 lety

    ሰላም እና ፍፁም ሰላማችሁ ይብዛላችሁ።

  • @sablework6012
    @sablework6012 Před 4 lety +2

    ውይ ፍፄየ ትግሰትህ አደነኩህ ሰላም ሰላምሸ ይብዛ

  • @kebeneshmekonen717
    @kebeneshmekonen717 Před 4 lety

    አሜን

  • @user-jx5pg1fk7o
    @user-jx5pg1fk7o Před 4 lety +9

    ፍጼ የወፈረባችሁ እንደኔ ላይክ ኳራንታዩ መሰለኝ

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 Před 4 lety

    በጣም ያዝናናል።

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Před 4 lety +1

    በጥምህ በጥምህ ምግርም ነው ጉበዚ ንሺ ስላም ነረሊኝህ

  • @mohamedlovetube350
    @mohamedlovetube350 Před 4 lety +1

    በጣምደሥ የሚል እይታን የሚሥብ ቪድወነው

  • @asterethopia8354
    @asterethopia8354 Před 4 lety

    ሰላማቹህ ይብዛ ስውዳቹህ

  • @maryjohn2562
    @maryjohn2562 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ።

  • @zewduyirga8125
    @zewduyirga8125 Před 4 lety +1

    Temcheshegne .... selam !!!

  • @user-tz8hu7nm7t
    @user-tz8hu7nm7t Před 4 lety

    ድፄ ምርጥ ሰውውውውው

  • @HatersataTube
    @HatersataTube Před 4 lety +11

    በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ውድ የቅን ቲዩብ ቤተሰቦች♥

    • @fikirtube4084
      @fikirtube4084 Před 4 lety

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @nefisahussne4068
    @nefisahussne4068 Před 4 lety +2

    የሰው ልጅ ሆኖ የማይጋጭ የለም ፍፁምና ሠላም እኖዳችሆለን!!!

  • @sadany1324
    @sadany1324 Před 4 lety

    Woow nice Selam gobez i like it

  • @ferefere1654
    @ferefere1654 Před 4 lety +19

    ጥንካሬሽን በጣምምምምም ነው እምወድልሽ የኔ ውብ ስወድሽ እኮ ባገኝህ አንድ ቀን ደስታዬ ነበር

  • @user-id1uf4dw6q
    @user-id1uf4dw6q Před 4 lety +5

    ፍፁሜ ተው ቶሎ አትበሳጭ ጥሩም አይደል የኔ ቅን

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před 4 lety

    ፍፄ የኔመልካም ውድድድድድድድድድድድድድ ሠላምየ ውድድድድድድድድድድድድ

  • @bisty_theamazing
    @bisty_theamazing Před 4 lety

    ውይይይይ ፍጽዬ እግዚአብሔር የባረከ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 4 lety +11

    ሰላምየ የኔ ቆንጆ ውድድድ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před 8 měsíci

    ወይኔ ምሥኪን ፍፄ በጣም ተናዳጅ ነህ ለዛም ነው ቶሎ የሼበትከው

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 Před 4 lety +1

    የኔ ማር አንች ጅግና ነሽ

  • @yabuaman7196
    @yabuaman7196 Před rokem +1

    የኔ ፍቅር ❤

  • @user-iv7ze8gw9e
    @user-iv7ze8gw9e Před 4 lety

    ምርጦች ኣበት ስወዳቹ ፍፁ & ሰላምዬ እምደናተ ቅኖች ያብዛልን