Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 8B የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 8B

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 08. 2017
  • Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p
  • Zábava

Komentáře • 1,8K

  • @iaxkontn6114
    @iaxkontn6114 Před 7 lety +72

    እፍፍፍ የኔ የዋህ ዳኞች እራሱ ደስ ስትሉ ሰላማቹ ይብዛ ሄለን ጣፍጭ

  • @ZedZTube
    @ZedZTube Před 7 lety +31

    በናታችሁ እችን ልጅ ትልቅ ደረጃ ብታደርሷት አላማዋን አላህ ያሳካላት ደስስስስ ትላለች

  • @boxer4182
    @boxer4182 Před 2 lety +80

    ፍፁሜ ለስንቱ ወጣት መንገድ ከፍተሃል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-oh7xd4pv5s
    @user-oh7xd4pv5s Před 7 lety +37

    ፍፄ በእውነት መልካም ስነምግባር ትህትና የተሞላበት መልካም ሰው ነህ በርታ ላንተም አምላክ ለብዙዎች የምትመኘውን ሰላም እጥፍ ድርብ ያድርግልን

  • @naredosnaredosnaredos4997
    @naredosnaredosnaredos4997 Před 7 lety +25

    እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እመቤት በእውነት በጣም የዋህ
    እመብርሃን ትርዳሽ

  • @user-ir6qr4zx9x
    @user-ir6qr4zx9x Před 7 lety +38

    ክክክክክክ የኔ ቆንጆ ዘና አረግሺኝ
    የታቸኛው መንደር ሀሀሀ

  • @eyuflkirhabesh6339
    @eyuflkirhabesh6339 Před 7 lety +26

    ዎውውው እመቤት በጣም ጎበዝ ናት እና መልሳት ፍፁም ጨዎተዎተ በጣም ደስ ይላል ደግም ችሎታው አላት እና እረዳት በናታችሁ ሄሊ እረዳት በረቱ

  • @nanananu6189
    @nanananu6189 Před 7 lety +40

    የዋህነትዋ ውይ ደስ ስትል

  • @RK-gh8vz
    @RK-gh8vz Před 7 lety +265

    ንፁህ የገጠር ልጅ ነች እርዷት

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 7 lety +123

    የእውነት አርቲስት ይች ልጅ ነች!! የእውነተኛ ህይወትዋን ስትናገር ከአርት በላይ ነው:: እባካችሁ እርድዋት:: ለማደግ ያላት ጥረት በጣም ያሳዝናልም በጣምም ደስ ይላል::

  • @user-jt1ic8su4d
    @user-jt1ic8su4d Před 2 lety +31

    ደስ ስትል የምር የዋህ ናት ወላሂ እርዷት ምን አልባትም ምርጥ ተዋናይ ትሆናለች❤❤❤💕 ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ 😭😭❤❤😢😢

  • @emebetalene5489
    @emebetalene5489 Před 6 lety +39

    በጣም ጎበዝ ልጅ ናት

  • @missudadmam6184
    @missudadmam6184 Před 7 lety +19

    እውነት እቺ ልጅ ልብዋ ኑፁ ነው ትልቅ ቦታ ትደርሳለች እመቤት ትርዳሽ የኔ ቆንጆ ሶ ውድድድ ጣፋጭ ነገር ነሽ

    • @user-ee6uo8rs1s
      @user-ee6uo8rs1s Před rokem +2

      እንዳልሽውም ትልቅ ቦታ ድርሳለች እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @tsehayeticha6473
    @tsehayeticha6473 Před 7 lety +26

    የማለዳ ኮከቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህች ልጅ በጣም ማርካኛለች ብዙ የምታሳይን ልጅ ናት እግዚአብሔር ይርዳት

  • @akemanu48
    @akemanu48 Před 6 lety +184

    በናታቹ
    ይህች ልጅ ለ ቤቶች ድራማ በጣም ትመቸኛለች።ጋሽ ጥሌ እስቲ አስብበት

  • @alazarmulugeta2383
    @alazarmulugeta2383 Před 6 lety +362

    ማለፍ ያለባት ምርጥ ልጅ ነች እመቤት

  • @tg2184
    @tg2184 Před 7 lety +191

    የኔ ቆንጆ አቦ ይመችሽ ምኞትሽን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልሽ ♥♥♥♦

  • @user-ip4uw9jm3x
    @user-ip4uw9jm3x Před 7 lety +19

    እንኳን ደናመጣቹ የማ/ኮኮቦች እና እመቤት ትመለሥ አሥቂልጅ ናት በተረፈ እናመሠግናለን

  • @user-pv6fs9zw8v
    @user-pv6fs9zw8v Před 7 lety +68

    ደስ ስትይ የገጠር ሰው እድህ ነው ውስጡ ምንም አያውቅም ገራገር ነን

  • @user-pv6fs9zw8v
    @user-pv6fs9zw8v Před 7 lety +23

    ማለፍ አለባት እመቤት ልምምድ ብታደርግ ብቃቷ በጣም ደስ ይላል ከልቧ በጣም የዋህ ስው ናት ገና እደተፈጠረ ህፃን ምንም አታውቅም ትምርት ነው እጅ እሚያስፈልጋት ትወናዋ ደስ ይላል ውነት እናንተን እራሱ እደሷ አድርጎ ያዝናናችሁ የለም ፕልስ ተባበሩአት ማለፍ አለባት

  • @user-dw9un7vx3j
    @user-dw9un7vx3j Před 7 lety +149

    የኔ ማር እውነት አስተካክላችሁ መልሷት እመቤትን የመስራት ብቃት አላት ግን እውነትም የውህ የኔ ማራኪ offffffff አፌ ቁርጥ ይበልልሽ በዚህ አጋጣሚ እንኳን አደረሳችሁ ለልደታ እና ለፍልሰታ ፆም እህት ወንድሞቼ ያሰብነውን ተሟልቶ ለሀገራችን ያብቃን ሉዕል እግዚአብሔር ወጎኖቼ

    • @user-yh8lu5cd7j
      @user-yh8lu5cd7j Před 7 lety +2

      Afierta sweet
      እሜን. የኔ. እህት.

    • @asdxh4036
      @asdxh4036 Před 7 lety +1

      Afierta sweet amen amen amen

    • @user-zq5ro7jm8y
      @user-zq5ro7jm8y Před 7 lety +1

      Afierta sweet አሜን አሜን አሜን የኔ እህት

    • @ndjehs7814
      @ndjehs7814 Před 7 lety +1

      አሜንንንንንን

    • @ndjehs7814
      @ndjehs7814 Před 7 lety +1

      አሜንንንንንን

  • @user-by2tu7fj7u
    @user-by2tu7fj7u Před 7 lety +13

    በማርያም አግዞት የእውነት እሶን ትልቅ ነገር አድርሱና ፈጣሬ ደሞ ለናተ ይክፈላችሁ እውነት ብቻዬን እንባዬ እስከሚያልቅ አሳቅሽኝ የኔ ጣፋጭ እፍፍፍፍ ፍቂ አደራ እርዶት የእውነት ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች

  • @fatumaibrahime7506
    @fatumaibrahime7506 Před 7 lety +27

    እመቤት መውደቅ የለባትም ብዙ እናቶቻችን ሳይማሩ ትምህት የተማረች ሴት ለርዳር እንደማትሆን የሚያስቡበት ወቅትም ነበር ይችልጅ ትክክ ለኛ የገጠሩን ህብረተሰብ ይዛ ነው የቀረበች እንዲያውም ከማጀት ውስጥ ተደብቀው ያሉትን እህቶቻችንን ጭምር ታስታውሳለች ይችልጅ አልፋ ለሌሎች አርያ መሆን አለባት አልተማርኩም ብላለች እኮ ስለዚህ ይህን.ይህን አስተካክይ ነውመባል ያለባት እንጅ መውደ የለባትም

  • @marta6335
    @marta6335 Před 5 lety +63

    ሁል ጌዜ እመቤትን እያሁ ፍርሥ ልል ነው ፉፉፉ እኳንም የገጠር ልጅ ሆነሁ😍😍😍

  • @yatal5083
    @yatal5083 Před 7 lety +13

    እውነት የዋህነትሽ በጣም ያምራል ግልፀነትሽ በጣም።ያርካል

  • @user-yn2ln4od3s
    @user-yn2ln4od3s Před 7 lety +90

    እመቤትትትትትትት ሚስኪን የዋህ ነሽ አላማሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ

    • @vtvt7585
      @vtvt7585 Před 5 lety

      መኪያ ወሎየዋ የኡስታዞች አድናቂ ባያት.ባይልትአልጠግባትአልኩኝ

    • @DD-kj8il
      @DD-kj8il Před 5 lety

      😂😅😃😀😀😀😀😀😂

  • @h.m6179
    @h.m6179 Před 7 lety +11

    በእውነት. እመቤት.ምርጥልጅ.ኣይዞሽ የኔማር.በርች.ያምራል.ብቃትይኖርሻል.ብየ.ኣስባለሁ.የኔልዪውድድድድ.

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 6 lety +22

    She is very smart country side girl please help her.

  • @elfuayniguslij2152
    @elfuayniguslij2152 Před 7 lety +42

    በጣም ነው ያናደዳችሁኝ እመቤት መውደቅ አልነበርባት ማስተማር እና መርዳት ትችሉ ነበር ግን ደሃ አይወደድም አይ ግዜ በጣም ታሳዝናላችሁ

    • @meramtube5788
      @meramtube5788 Před 5 lety +1

      ማን ወደቀች አለሽ አለቅላቂ ስታስጠይ

    • @user-pr2ot4sn5d
      @user-pr2ot4sn5d Před 5 lety

      @@meramtube5788 kkkkkk ቀላል አለቅላቂ hoooo😂😂😂😋

    • @user-qg6uw7di9m
      @user-qg6uw7di9m Před 4 lety +1

      መችወደቀች አለፈች ለሚቀጥለዉ ማስተካከል

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e Před 7 lety +257

    ፍፄ በእናትህ እመቤትን መልሷት በጣም እኮ ፍርስ ነው ያደረገችን!!

    • @astushumi8894
      @astushumi8894 Před 7 lety +1

      ሊድዬ የጌታ Qawasmeh wowwwwwwww

    • @faizahadenyemame2556
      @faizahadenyemame2556 Před 7 lety

      ሊድዬ የጌታ Qawasmeh ካለላየሁታደሠ ፎቃ ጠለፈኝ የገድ አትሉም

    • @faizahadenyemame2556
      @faizahadenyemame2556 Před 7 lety +4

      ሊድዬ የጌታ Qawasmeh ፍፁም ይመልሳታል እመቤትን ለምን ማሄየለችም

    • @rema246pp2
      @rema246pp2 Před 7 lety +4

      Faiza haden yemame አግዞዋት እርዶዋት ብትተባብሮት ከሁሉም ትበልጣለች አሰልጥኖት

    • @user-oe7cj8ro6e
      @user-oe7cj8ro6e Před 5 lety +1

      ፍፄ ማኛ ሰላምህይብዛ

  • @robs5120
    @robs5120 Před 7 lety +8

    God bless you fitsume you are doing a great job please keep it up.

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 Před 7 lety +7

    እመቤት ትመለስ ትመለስ በጣም ምታስቅ ናት ደስ ትላለች ከሁሉም ተወዳዳሪ ዘና ምታደርገው ምታስቀው ተመልካቹንም ሆነ ዳኞችን እመቤት ነች በእውነት ገጠር ተመልሳ እንዳትሄድ መልሷት አደራ አደራ ፍፁሜ

  • @maryammoon504
    @maryammoon504 Před 7 lety +131

    ክክክክክክክክ ይመችሽ የኔ እመበት ደስ ስትይ ውስጥሽ ፍክት ብሎ እኛንም ፍክትክት ዘና አደረግሽን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ትምርትሽንም ጠንክሪ እሽ

    • @EE-xx1mv
      @EE-xx1mv Před 7 lety +1

      Maryam Moon

    • @user-ye6uk8ki2p
      @user-ye6uk8ki2p Před 6 lety

      Maryam Moonክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @woynraya2325
      @woynraya2325 Před 5 lety

      እመቤትዬ ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @hdfhffh5564
      @hdfhffh5564 Před 5 lety

      በየዋህነትሽ በጣም ደስ ትያለሽ እመቤት አይዞሽ ጠክሪ

    • @tesfuteklu5018
      @tesfuteklu5018 Před 5 lety

      Waw smart gerls betam des ylal nexa ena nuxh set

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 Před 7 lety +7

    ኧረ እመቤትየ ምንአይነት የዋህነሽ ውድድድድ ማርነገር እዳንች አይነት ንፁህ ሰው ይብዛልን ሁላችሁንም ውድድድድ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @sweetlove1eritrean279
    @sweetlove1eritrean279 Před 5 lety +5

    First time Watching this show n Love it she super 💯 pure!!!!!

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 Před 6 lety +6

    እመቤት በስመአብ ደስ ስትይ ምርጥ የገጠር ልጂ መሆን መታደል መስቀልሽ ሲያምር የኔ የዋህ እፍፍፍ አሳልፏት እናንተ

  • @tigisttesfanew3391
    @tigisttesfanew3391 Před 7 lety +12

    የማላዳ ኮኮቦች በጣም ደስ እሚል ፕሮ ግራም ዝና አርጋቹህና ይመቻቹህ ጥሎብኝ መኮመት አልወድም ማንበብ ግን ደስ ይለኛል በናታቹህ እመቤት መልሳት በጣም ነው ያሳቀችኝ እግዘዛ ብታደርጉላት ትሰራለች ተሰጦ አላት ፍፄየ አግዛት ለፕሮግራሙም ትመቅት ትሆናለች

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 Před 7 lety +9

    ደህና ይሁን እንጅ የታችኛው መንደር😃😃😃

  • @ftvbhgg1301
    @ftvbhgg1301 Před 6 lety +15

    ከምንም በላይ ግልጽነቶ ነው የተመቸኝ እና ተመችተሽኛል እና ይመችሽ

  • @emabetabisophone8265
    @emabetabisophone8265 Před 5 lety +2

    እመቤት ሞክሼደስ ስትዪ ማር ፍፄ እና ሄል ሌሎችም በርቱ ምርጥ ፖርግራም ማላዴዳ
    ኮከብ ለኩላቹም አምላክ ይርዳቹ መል እድል

  • @alj9685
    @alj9685 Před 7 lety +39

    እመቤትን በየዙሮቹ በያት በጣም ደስ ይለኝ ነበር

  • @user-rs3em9vg8v
    @user-rs3em9vg8v Před 7 lety +12

    እረ ሆዴ በሳቅ ፍርስ አለልልሽ የእኔ ማር እመቤት ።ወይ የዋህነት ደግነት ግልጽነት ሁሉን የታደለች ውብ የገጠር ልጅ ።እፎዬ መቼም ስቄ አላበቃም ።የእኔ ምርጥ አንቺም ትልቅ ትሆኛለሽ ።አይዞሽ እመብርሃን ከጎንሽ ትሁን ።የእኔ ፍልቅልቅ

  • @naemahdriee9908
    @naemahdriee9908 Před 6 lety +2

    ፍፁም የእውነት ደስ የምትል ሰው ነህ እድሜ ይስጥልን

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 3 lety +4

    እሙዬ ለኔ ሁሌም አዲስ ነሽ ዘመንሽን ትባርክልሽ ድንግል ማርያም የኔ ምርጥ

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 Před 7 lety +7

    ውይ እመቤት። በሳቅ ገደልሽኝ ፈጣሪ ይርዳሽ። ክክክክክክክክክክክክ

  • @liliraya3435
    @liliraya3435 Před 7 lety +17

    ይመችሽ እመቤት ዘና አድርገሽኛል .የራሷ ውበት አላት ቀጣይ ብትስራ አሪፍ ነው ፍፄ.
    በአሌክስ ዳኝነት ሄለንን ስመለከት ምንም አልመጣልኝም

  • @zgetahun
    @zgetahun Před 4 lety +4

    EMEBET is the best to watch. I love you Helen bedilu!!

  • @user-gm5oi6eh9u
    @user-gm5oi6eh9u Před 7 lety +1

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት ፍፁሜ ሰላምህ ያብዛልህ

  • @user-rb6lq4hy2k
    @user-rb6lq4hy2k Před 7 lety +6

    ዋው በጣም ደስ ትላለች እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ

  • @maseaisha1101
    @maseaisha1101 Před 7 lety +9

    ክክክክክክክክክ እንደዛሬ ሴ ስቄ አላውቅም በእግዚያብሄር ፍፄ አግዛት በጣም ትልቅ ደረጃብየምትደርስ ልጅ ናት ሲፈጥራት አስቂኝ ነገር ነች ወይኔ ምናባቴ ላርግሽ እውነትም እመቤት

  • @manofthemuch820
    @manofthemuch820 Před 6 lety +130

    የገጠር ሰው እኮ ሚስኪን የዋህ ነው የውስጡን አውጥቶ የሚናገር የከተማ ሰው ሆሳ ክፉ

  • @sosososo-cw6wf
    @sosososo-cw6wf Před 5 lety +3

    My lovely sis really like you so much go girl Still time don't stop try it again you can Just take time be strong 🙌💪god be with you 🙏

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x Před 7 lety +18

    እመቤት ውስጤ ነሽ
    ክክክ ፍርስ አደረግሽኝ
    ማርያምን በሳቅ ገደልሽኝ

  • @Max-vy4gh
    @Max-vy4gh Před 7 lety +8

    እመቤት በጣም ጎበዝዝዝ ልጅ ከዛ ሀገር ወጥተሽ ተሰጦሽን በድፉረት ማሳየትሽ በጣም ትልቅ ነገር ነው ይሄ መጀመሪያሽ እንጂ መጨረሻሽ አይደለም ገና ብዙ መስራት ትችያለሽ በርቺ እመብርሀን ትርዳሽ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ አልጠራጠርም!

  • @betitube12
    @betitube12 Před 3 lety +2

    እሙየ ቆንጆ እግዜአብሔር ይመስገብ ፍፂ መልካም ስው

  • @marrylee6746
    @marrylee6746 Před 4 lety

    God bless you 😘🇪🇷🇪🇷. We love you keep up the good work please. You have what takes. 😍😍😍.

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ Před 7 lety +309

    በጣም ነው ምታስጠሉት እመቤትን መጣል አልነበረባችሁም አስመስላ ሳይሆን ሆና እኮ ነው የሰራችው you guys after this day I didn't see የማለዳ ኮከቦች

  • @genifiker3958
    @genifiker3958 Před 7 lety +39

    ዉይ እመቤት የኔ ምስኪን ስወድሽ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ

  • @banchutilahan9393
    @banchutilahan9393 Před 7 lety +23

    ባትፈራ ብቃት ያላት ልጅ ነች please እርዷት

  • @selam9802
    @selam9802 Před 2 lety +1

    Hahahahaha hahahahah 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 yene konejo❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @msertgx7120
    @msertgx7120 Před 7 lety +9

    ዋው ይቺ ልጅ ተመቸችኝ ቆንጆ ቀጥይበት

  • @user-kz7xy3nv2e
    @user-kz7xy3nv2e Před 7 lety +29

    ስቆ አሳቂ የምትባል ይች ልጂ ነች

  • @helinaasrat3186
    @helinaasrat3186 Před 7 lety +70

    ጎበዝ እስቲ ከእዝች ልጅ የዋህነትንና ንፅህናን እንማር

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 Před 6 měsíci +3

    እሙ የኔ የዋህ እመብርሀን የበቃ የነቃ ቦታ ያድርስሽ

  • @JamalJamal-dy3zh
    @JamalJamal-dy3zh Před 7 lety +193

    ፍፁም እባክህ በፈጠረክ አምልክ ከፈጣሪ ታገኛለህ እመቤትን እርዳት እባክህ

  • @seadateshome959
    @seadateshome959 Před 7 lety +5

    ያሲን ስላለፈ ደስስስስ ብሎኛል የምር የውስጡን አላህ ነው የሚያውቀው እንኳንም አለፍክ

  • @user-ci5yt5hu1f
    @user-ci5yt5hu1f Před 7 lety +43

    የገጠር ሠው እኮ፡የዋህ ነው እግዚኣብሄር ይርዳሽ እናት

  • @tg2184
    @tg2184 Před 7 lety +43

    ወይ አረ ፍጼ መልሷት እፍፍ ግልፅነቷ እራሱ ያረካል

  • @kukuyekukusha8732
    @kukuyekukusha8732 Před 7 lety +303

    ምን ያደርግልኛል የቁመቱ ማማር
    ምን የደርግልኛል የጥርሱ መደርደር
    ደህና ይሁን እንጂ የትችኛው መንደር
    ክክክክክክ እውነትሽን ነው እኮ

    • @missyouoromiya1070
      @missyouoromiya1070 Před 7 lety +3

      kukye kukusha
      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @seadisusu3484
      @seadisusu3484 Před 7 lety +1

      kukye kukusha kkkkk ewnetuwan new

    • @xzya2494
      @xzya2494 Před 7 lety +1

      kukye kukusha Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @meksebamanual6591
      @meksebamanual6591 Před 7 lety +1

      Kkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @troyward9997
      @troyward9997 Před 7 lety +2

      kukye kukusha እሰይ እናቴ እውነትሽን ተባረኪ

  • @shewafer2395
    @shewafer2395 Před 7 lety +5

    ወይኔ የዋህ ናት ትወናዉ ቀርቶባት የምትማርበትን ነገር አመቻቹላት ፍፄ ሰዉ ስታከብር ደስ ስትል እኮ በፍቅር ነዉ የምወድህ

  • @user-eo5uv6uj3m
    @user-eo5uv6uj3m Před 5 lety +1

    Wow emebete yene yewahe gerager betam new yemetameriwe egziabher yiredash..fetseye melikam sew eridate

  • @HabiTube2
    @HabiTube2 Před 5 lety

    ውድ የbogas tube ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ፈታ ዘና እያሉ ስለቴክኖሎጂ ለማወቅ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ subscribe ለማድረግ ፎቶውን ይጫኑ እናመሰግናለን!!

  • @onelove1320
    @onelove1320 Před 7 lety +26

    እረ እመቤት ማለፍ አለባት

  • @user-yo4ge2bf9x
    @user-yo4ge2bf9x Před 7 lety +4

    ክክክክ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምታዝናኚ ይመችሽ ያገሬ ልጂ

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 Před 5 lety +3

    የኔ ማርርርር እመቤት ምትባይው ልጅ ደስም አልሽኝ አሳዘንሽኝም እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ

  • @orjiioromiya2126
    @orjiioromiya2126 Před 6 lety +1

    Kkkkkkkkkkk wooooooow every nice

  • @loveandlove776
    @loveandlove776 Před 7 lety +122

    እናተ ግን እመቤትን መጣል አልነበረባችሁም ምን ይመስላሉ

  • @betty9094
    @betty9094 Před 7 lety +5

    ዋው የኔ ምርጦች ውድድድድ ታንክስ ።..! ክክክክክ እሙየ ተመቸሽኝ ስወድሽ ግን አለፈች ወይስ ወደቀች አልገባኝም መውደቅ የለባትም ትለፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ብዙ እምሰራ ልጅ ነች።

    • @amanuelreta5025
      @amanuelreta5025 Před 5 lety

      እማቤትን እባካችሁ እርዳት ከእግዛቤር ታገኙታላችሁ አሌክስ

  • @cvccv5452
    @cvccv5452 Před 7 lety +8

    በውነት ደስ የምትል ናት እረሷን ሆና የምትስራ

  • @user-xy2ti7qt3e
    @user-xy2ti7qt3e Před 6 lety +7

    እውነት እመቤት። ከውስጥዋ ነው የምትጫውተው ዘና አድርጋኛለች

  • @yeshawalijneng9324
    @yeshawalijneng9324 Před 7 lety +4

    Egzaberin Enda zarew siqe Alewqem salamachun yabzalachu abo

  • @worekeneshsolomone4638
    @worekeneshsolomone4638 Před 7 lety +5

    በጣም ነው የሚያዝናናው ደስ ይላል

  • @haleselemon8506
    @haleselemon8506 Před 5 lety +12

    ማለፋ አለባት እውነት የዋህ ልጅ ነች

  • @gizachewdagnaw7229
    @gizachewdagnaw7229 Před 5 lety

    ebakachihu asalfuat betam arif nat

  • @eyerusalemtilahun3334
    @eyerusalemtilahun3334 Před 7 lety +5

    Emebet you are so funny and sweet, I can see potential on you as stand up comedy ,
    judges please help her to be stand up comedy. She will be. Successful and hilarious,

  • @user-jn9hc3ym5r
    @user-jn9hc3ym5r Před 7 lety +36

    ጎጃሜዋን እመቤትን ማለፍ አለባት እውነት ስወዳት

  • @ameeraalzaabi7717
    @ameeraalzaabi7717 Před 7 lety

    ዋው ጅማ በርታ ያገር ልጅ ጌታ ይርዳህ

  • @limuyegirma7567
    @limuyegirma7567 Před 7 lety

    emuti konjo berch betam gobez nesh yeunet 👌👌👌😀😀😀

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 Před 7 lety +3

    ምሥጊን ደሥ ሥትል
    በጣም ደሥ ሥትል አድናቂሽ ነኝ

  • @yeadisszemenwalijis7509
    @yeadisszemenwalijis7509 Před 7 lety +20

    እባክክ ፍፁሜ እመቤትን እርዳት OR አስተምራት ከ ጌታ ታገኘዋለክ

  • @astertamirat1249
    @astertamirat1249 Před 5 lety

    Kkkkkkkkkkkkkk baxam arif nù barachii kojoo

  • @tgaxuem5932
    @tgaxuem5932 Před 5 lety +3

    ክክክክ እወነት ሰላምሽን ያብዛ ደስ ሰትል ተመቸሽኝ

  • @fikiramentaju1038
    @fikiramentaju1038 Před 5 lety +3

    ፍፄ የዋህ ነች በጣም የሩሩ የዋህ የኔልዩ አይዞሽ የኔዋህ የገጠር ልጆች በመስርቱ ቴክሎለጂ የሜባል ሰለማያቁ አምሮቸው በጣም ቀልጣፋ እን ነቁ ናቸው ሳያት ሳያት በጣም ነው የምስቀው እኔ ምናለ ክአገሬ ገብቸ ቤተስቦቸን የምቃለድበት ቀን ይመጣ ይሆን አይይይይይ

  • @alam5901
    @alam5901 Před 5 lety +3

    ደስ እሚል እብዴት ነው ክክክ

  • @lilyyedengllej8154
    @lilyyedengllej8154 Před 4 lety

    አቦ ይመችሽ ሰላምሽን ያብዛው ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በርች

  • @sonop3485
    @sonop3485 Před 6 lety +6

    I love you my sis I am from Eritrea but I miss

  • @marekonmarekon8959
    @marekonmarekon8959 Před 5 lety +4

    የኔ ቆጆ እ\ር ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @sileshitiruye5590
    @sileshitiruye5590 Před 7 lety +4

    God bless Emebet

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h Před 5 měsíci +1

    ውዴ አይዞሽ የፈጣሪ ፍርድ ይመጣልሻል እነሱ ተያቸው ማጠክሪ ጡሩ ደረጃ ትደርሻለሽ ፈጣሪ ካቺ ጋ ነው የኔ ማር እናተ ግን?

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Před 2 lety +1

    በእውነት እመቤት መላት ዘሬ የተውለድ ህፀነት መላት ነው ሁሉም ስው እንደሶው ብሆን እች አላም በጠም ተድግ ነበር እመቤቴ የድንግል ማርያም የልብሽን ትፍፀምልሽ ወይኔ እሶው የእግዚአብሔርን ባግ ነት እኳ