Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 9A የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 9A

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 08. 2017
  • Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p
  • Zábava

Komentáře • 677

  • @HussenFatuma-pn4jy
    @HussenFatuma-pn4jy Před 6 měsíci +9

    አረ እንደዉ መነጸር የሚያረገዉ ዳኛ በጣም ነዉ የምወድህ ሌላ ምንም አልህህ እደወ እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ክፉን የያዝልህ

  • @hayumark8413
    @hayumark8413 Před 7 lety +924

    ፍፄ የኔ ምርጥ እስኪ ፍፄን የምትወዱ እስኪ በላይክ ልያቸረሁ ♥♥♥

  • @azebgetachew3456
    @azebgetachew3456 Před 7 lety +10

    የዚህ አመት ተወዳዳሪዎች ጀግና ጀግና ናቸው ዋው ነው በርቱልን ሰኞ እኮ ራቀብን ፍፄ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልን ምርጥ ሰው እኮ ነህ

  • @user-on9yl9ir8x
    @user-on9yl9ir8x Před 7 lety +5

    ለዳኝነት በጣም ከባድ ነው ጅግና ጅግና ልጆች አሉ የዝንድሮ ከባድ ውድድር ነው ።

  • @elfineshnegeese4866
    @elfineshnegeese4866 Před 7 lety +5

    እራሄል እንግዳ የሀገሬ ልጅ የእውነት አስለቀሽኝ የሚገርም ችሎታ ነው። ቅዱስ ዮሐንስ ይርዳሽ እስከመጨረሻው እንደማይሽ ተስፋ አለኝ ከእግዝሐብሔር ጋር አሜን

  • @user-uk9xs2ld5h
    @user-uk9xs2ld5h Před 7 lety +12

    ፍፄ ምርጥ ሰው ስወድህ እኮ

  • @helneyenatwalijhelneyenatw7441

    እንኮን ደህና መጣችሁ ምርጦች የዘንድሮ ተወዳዳሬ በጣም ብቃት አላቸው በርቱ ፍፄ ሰላምክን ያብዛው

  • @agereshetu5012
    @agereshetu5012 Před 7 lety +3

    የዛሬወቹ ስታምሩ እውነት በጣም ነው ደስ የሚሉት
    በተለይ ሁለተኛዋ እነ አንደኛዋ
    ስላማችሁን ያብዛላችሁ ሁላችሁንም

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 7 lety +59

    ከዚህ በፊት አረብ ሀገር ሰርቼ ነበር ያልሽው ምን የመሰለ የአረብ ሀገር ህይወት እያለ ሌላ ነገር ትሰሪያለሽ እኛ መጥተን እስከ ምንተውነው ጨነቀን ሙሉ ፊልም ይወጣዋል #አይደል ጋይስ

  • @eminet8360
    @eminet8360 Před 5 lety +4

    ኣፍፍፍፍ ፍፄ የኔ ምርጥ ስውድክ ከልብ ነው ደስ ተለኝለክ ሰው አክባሪ ነክ ፈጣሪ ይባራክክ ሁላቹንም እወዳቸዋለሁ😘😘😘❤❤

  • @user-sg2cb6bk8i
    @user-sg2cb6bk8i Před 7 lety +7

    ufffffffff ፍፄ ናፍቆኝ ነበር መጣችሁ 😘😘😘

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x Před 7 lety +3

    ክክክ ፍፄ እድሜ ይጥህ ስቱን የተደበቁ ልጆች ፍለፍልክ እድሜ ይድጥህ ሁላችሁም እወዳችኧለው ማሮቼ

  • @dubaiduai7280
    @dubaiduai7280 Před 5 lety +1

    😭😭😭😭ምርጥ ነዉ በርቺ የማለዳ ኮኮቦች እወዳችዋለዉ ሶስታችሁንም በጣም ነዉ የምወደዉ በርቱ አንድ ቀን አይታወቅም ወደሀገሪ ስመለስ ሰላም ሁኑ ክፉ አይካቹ ኢትዮጵያ ለዘለ ዓለም ትኑር አሜን የሀገሪ ተዋንያን በሙሉ እወዳችዋለዉ 💚💛💙❤💚💛💙💛❤💚💛💜❤💙💜💚💛💜

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 7 lety +13

    አይ ፍፁም ምን አይነት ሩህሩህ ሰው ነህ? እግ/ር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @hayotaahmad2465
    @hayotaahmad2465 Před 7 lety +5

    ዋው ሄሉ ይህንማ ችሎታ ይዘሽ የአረብ ገረድነት ይቅርብሽ ቆንጆ እዛው በርች

  • @ethiopiagirlethiooia579
    @ethiopiagirlethiooia579 Před 7 lety +8

    ዋው ሄለን የኔ ማር ስውድሽ

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 Před 7 lety +10

    አሌክሰ
    ፈፄ
    ሄለን
    ኑሩለን
    ረጀመ እደሜ ከጤና ጋረ
    ከሙሉ ቤተሰቦቻቹ ጋረ
    እገዜረ ይሰጢሊኝ

  • @SaraH-xz7nf
    @SaraH-xz7nf Před 5 lety +4

    ፍጽየ ውይ እዴት እደምወድክ ማርያምን ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ አቦ

  • @etifgemeda8286
    @etifgemeda8286 Před 7 lety +1

    ሳምሪ የኔ ውብ በጣም ነው የምወድሽ ደሞ እባሽ ቅርብ ነው የኔ ጣፋጭ በተረፈ በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥሉበት ዋው

  • @user-up8fb6qd3q
    @user-up8fb6qd3q Před 7 lety +28

    እኔ እምልው ላይክ ግጩኝ ምናምን እምትሉት ልጅዎች ለምን በቃ የሆነ ነገር ፈልጋችሁ እዛው ባላችሁበት እስከሚ በቃችሁ አትጋ ጩም ሆ በነገራችን ላይ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናተ ባትኖሩ በምን እንዝናና ነበር

    • @user-rc6zr2lr1c
      @user-rc6zr2lr1c Před 7 lety

      የራያው ያውም የቆቦ betam enji

    • @shkuriyaawel7794
      @shkuriyaawel7794 Před 7 lety

      የራያው ያውም የቆቦ Kkkkkkkkk Ewunetshn New Betraka Beyachewu

    • @user-up8fb6qd3q
      @user-up8fb6qd3q Před 7 lety

      merheba kamil እዴ አበዙት በእውነት

    • @Hanan-yg2yd
      @Hanan-yg2yd Před 7 lety

      የራያው ያውም የቆቦ ከከከከ እውነትሽን ነው አስመርሩን እኮ

    • @user-cb7ce9gt6p
      @user-cb7ce9gt6p Před 7 lety +1

      የራያው ያውም የቆቦ ክክክክ ልክ ብለሻል የወንዜ ልጅ

  • @user-ql4pi8fq7k
    @user-ql4pi8fq7k Před 7 lety +5

    የምንጃሯ ልጅ አስለቀሽኝ ዋው በጣም ያምራል

  • @seadaahmed2499
    @seadaahmed2499 Před 7 lety +4

    ራሄል ዋውውውው በርች ምርጥ ብቃት አለሽ

  • @user-uh4pc2ds7d
    @user-uh4pc2ds7d Před 7 lety +27

    አለማየው ታደሰ እውደዋለው ግን የማንም ስራ የሚዎጥለት አይመስልም እንዳንተ ብቁ የሆኑ ሰወችን ለማፍራት ልምድ ያስፍልጋል አግዙዋቸው

  • @goochaltchaltu4658
    @goochaltchaltu4658 Před 7 lety

    ፍፄ ምርጥ ሠው ሁላቹም በያለችባት ሠላማችሁ ይብዛልን

  • @user-qs9xh6lk2l
    @user-qs9xh6lk2l Před 6 lety

    በተረፈ በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ ማሮች

  • @user-kr6mv9mh4g
    @user-kr6mv9mh4g Před 7 lety +1

    ወይየ ካስሽ ቦጋለ ስወድህ ባለፍው መውደቅ የለብህም ነበር እግዜር ካንተ ጋር ይሁን

  • @aliahas6588
    @aliahas6588 Před 5 lety +8

    ምንም እውቀት የለኝም ግን ከበፊትም 100% ፍላጎት አለኝ አንድ ቀን እመጣለው

  • @user-pv1yf6wx9u
    @user-pv1yf6wx9u Před 5 lety

    ውይ በጣም የሚገርም ነው እንግዝያብሔ ያሰብሽበት ያድርስሽ

  • @imranimran2320
    @imranimran2320 Před 7 lety +4

    ምንጃሬዋ የኔ ጀግና ዋዉ ብርቺ😍

  • @shutupfakoff1706
    @shutupfakoff1706 Před 6 lety

    በጀመሪያ ሶስታቹንም እወዳቹሃለው ፍጹሜ ለኔ አንደኛ ነህ በስራዎችህ ተኮራኛላህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ሄለን በድሉ በሴት አንደኛዬ የፍቅር እናት ምን አንቺ ብቻ የኔም እምባ አልቆዋል ምንጃር እያልኩ ልጥራት ምርጥ የነገ ሀገር ተረካቢ አላህ ላሰብሺው የብቃሽ ብረሃናችን ናቹ ።

  • @himy8328
    @himy8328 Před 7 lety +3

    ዋው በርቱ ምርጦቺ

  • @user-zt4cc6wn6c
    @user-zt4cc6wn6c Před 5 lety +1

    የማለዳ ኮከቦች ሰላማችሁ ይብዛ ከነተወዳዳሪወቻችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @lilytony3299
    @lilytony3299 Před 2 lety

    Judges are so good spot on at all time

  • @loveyou3915
    @loveyou3915 Před 7 lety +52

    ኦፋፋፋፋፋፋ አሁንስ ይህ ቃል ማጉሊያ በሰጡኝ እዙህ መድረክ ላይ ወጥቸ ድብልልቁን ባወጣሁት ኦፋ በመዳም ጭቅጭቅ ቅንጭላቴ ሉፈነዳ ነው

    • @Hanan-yg2yd
      @Hanan-yg2yd Před 7 lety +2

      Alem fikr አይዞሽ ማር ለበጎ ነው ሁሉም ያልፋል

    • @user-yy6ch6zh1d
      @user-yy6ch6zh1d Před 7 lety

      Alem fikr አይዞሽ እህትየ ሁሉም ያልፋል

    • @betelhemgirmachew8241
      @betelhemgirmachew8241 Před 7 lety

      Alem fikr ayzoshe tseleyou fetari afuwan yezgawal esuwa eko aydelchem seytan new emifetateshe

    • @user-vg4iv3if9k
      @user-vg4iv3if9k Před 7 lety

      Alem fikr አይዜሺማሬመታገስንያለየመሠለየለምለሁሉምቀንአለዉእሺ ያልፋልዉዴ

    • @gantdawit9697
      @gantdawit9697 Před 7 lety +2

      Alem fikr እኔም እንዳንቺ ቆንጆ የኔ 3ማዳም ሊያሣብዱኝ ነው ብርታቱን ሠጥቶ ላገራችን መሬት ያብቃን

  • @derejenibret8238
    @derejenibret8238 Před 7 lety +3

    በጣም የሚደነቅ ስራ ነው !!!!!

  • @merah8940
    @merah8940 Před 3 lety

    የህንጥሁፍለምታነቡሁሉ. ሰላማችሁ ይብዛልኝ በክርስቶስሠላምታ
    እባካችሁ ትወናማለት ከባድነገርነዉ ከፀባህርዉን መሆን ማለት ይከብዳል ግንእናተ እያለማመዳችሁ.ተስፋአታስቆርጡ በርቱ እያላችሃቸዉ ተስፋስጣቸዉ እነሱለምትቆጣቸዉ እኔ ተሸማቀቅሁ. ይህንያልኩት ተተመለከትኩት ከተረዳሁትነዉ ካጠፋሁ ይቅርታ ክንእባካችሁ ተስፋስጣቸዉ

  • @user-cx4cu6vp9v
    @user-cx4cu6vp9v Před 7 lety +4

    wowww ደስ ሲሉ ተወዳዳሪዎች 👌👌👌👌 ዳኝነታቹም ደስ ይላል በርቱ

  • @eskdareabebe6278
    @eskdareabebe6278 Před 7 lety +13

    ትወናው ውበት የለውም የመጀመሪያዋ ልጅ ግን ብሶቱ አስለቀሰኝ።ይህ ክፍ ናፍቆት በረባ ባረበው እንደጅረት ያፈሰዋል እንባየን።

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l Před 7 lety

      Zekran Zekran ክክክክክክክክ በሳቅ። ውይይይይይይ አምላኬ እኔም እውዳድር ነብር ግን ክአርብ አግር ነኝ

    • @huruya6840
      @huruya6840 Před 7 lety

      +ለእኔሰ ልዬነሸ የመቤቴ ልጅ ayezosh tinsh agizshalew

    • @siadasayed901
      @siadasayed901 Před 7 lety

      helu Mar wowwww 😘😘😍😍

  • @hima406
    @hima406 Před 7 lety +1

    Thank you fistumyaaaaa

  • @user-oj6og1my2w
    @user-oj6og1my2w Před 9 měsíci

    በጣም ምርጥ ናቹህ ሰውን አስደስታቹህ የምሰድ ቆጆናቹህ❤❤❤❤❤

  • @user-lv5zc6pi5b
    @user-lv5zc6pi5b Před 7 lety

    ዋው ማለዳኮኮቦች እናመሠግናለን

  • @user-ij5uq5st2s
    @user-ij5uq5st2s Před 7 lety +1

    ዋዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ እኔስ ያስለቀሠኝ ልጀን አልገደልኩም ያልሺዉ ልጂ ጉባዝ ነሺ

  • @getty143agmailcombiranuzer6

    ዋው እራሄልዬ አስለቀስሽኝ

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 Před 7 lety

    እንኮን ደና መጣችሁ ሄለን ስወድሽ ፍፃ አንተም የስው ማኛ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @shukriiyabintislamshukriiy668

    ዋውውውውውውውው ባለ ነጪ ኮት ስታምምምምምምምርርርርርርር ጨዋታችሁ ፕሮርራማችሁ ዬመቻልልልልልልልልል

  • @user-zs4zh1vl1x
    @user-zs4zh1vl1x Před 4 lety

    እውነት ልዴን ገደልኩ ብላ የተወነቹ በጣም አስለቀሰችኝ ዋውውውው

  • @user-fm8ub3mu1d
    @user-fm8ub3mu1d Před 5 lety +1

    አየየየ ለማለፍ ብሎ ለቅሶ ያረቢ

  • @user-qp8jn9wt8m
    @user-qp8jn9wt8m Před 5 lety

    በጣም በጣም ደስ ይላን ጠክሩ

  • @Yige1998
    @Yige1998 Před 7 lety +3

    ራሄል እንግዳ በጣም ቆንጆ plus ምትኮላተፊው በጣም ያምርብሻል ዳኞች በዚ ዙርያ እዳትመጡባት

  • @user-rf4cs4if7s
    @user-rf4cs4if7s Před 6 lety +4

    ደሴወች ውስጤ ናችሁ የሀገሬ ልጆች 😘😘😘😘😘

  • @user-ip4uw9jm3x
    @user-ip4uw9jm3x Před 7 lety +18

    ከሥደት ሥመለሥ አኔም እወዳደራለው የሚል ተሥፋ አለኝ

  • @DIMATUBE-yu6yj
    @DIMATUBE-yu6yj Před 7 lety +1

    የማለዳ ኮኮባች እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 Před 7 lety

    ደስስስ ይላል ፍጼ ላንተም ሰላሙን ሁሉ ያብዛልህ

  • @madeenamadeena5929
    @madeenamadeena5929 Před 7 lety +5

    እረ ስለ እናት ባተውኑ ምና የመጀመሪያ የተወናችው ልጅ አስለቀሰችኝ

  • @user-be4eq4oi5p
    @user-be4eq4oi5p Před 5 lety

    ፍፆየ ስወድህ ሰላምህ ብዝት ትዝ ይበልልህ
    የኔ መልካም

  • @SumanSuman-hh7kt
    @SumanSuman-hh7kt Před 5 lety

    ፈልፄተባረክ ሀላችሁንምእውዳችሁልሁ

  • @user-js9dj1kp1f
    @user-js9dj1kp1f Před 6 lety

    ወይኔ የኔ ቆንጅ ዳኛዋ ስወድሽ አደራሽ ሀገር ስመጣ አዲሳበባ በአካል እዳገኝሽ የማለዳ ኮከብች ዳኛ ሁላቹም ደስ ትሉኛላቹ ግን አልከታተልም

  • @user-vo9qq6kf8p
    @user-vo9qq6kf8p Před 7 lety

    እንኳን ደና መጣችህ

  • @user-fx5cr3zx2s
    @user-fx5cr3zx2s Před 7 lety +2

    እዴው ተዳኞቹ ሁሉ ይሄ ዋነው አይሞቀው አይበርደው ጉድ ይገርመኛል 😂😂😂😂

  • @egzabharferaginewmaryamama2156

    Enamesegnalen des ylan programu

  • @user-nq3me6zy9r
    @user-nq3me6zy9r Před 7 lety +2

    እኮን ደህና መጣችሁ የማለዳ ኮኮቦችን ሰጠብቃችሁ ነበር

  • @maziyemaryamlij7009
    @maziyemaryamlij7009 Před 7 lety

    Well come yene mertoch

  • @nibertetsgeyae2324
    @nibertetsgeyae2324 Před 7 lety +179

    እስቱ።ዛሬ ላይክ ግጩኝ ደስ ይበለኝ

    • @semiraomer4570
      @semiraomer4570 Před 7 lety

      lpa lpa እዛው ከሷ ጋር ተጋጭ ቆይ የላክ ጥቅሙ ምንድን ነው

    • @user-lt3jg2ec4z
      @user-lt3jg2ec4z Před 7 lety

      niberte tsgeyae። አረ ከድንጋ ያጋጭሽ

    • @user-ih3tg1ep6u
      @user-ih3tg1ep6u Před 7 lety

      niberte tsgeyae yezo magachit neber mozaza

    • @b.yemariyamlije9010
      @b.yemariyamlije9010 Před 7 lety +2

      niberte tsgeyae like men dess yasebelal

    • @Hanan-yg2yd
      @Hanan-yg2yd Před 7 lety

      niberte tsgeyae እንቢ

  • @aalamquli9980
    @aalamquli9980 Před 7 lety

    Ehunt zare tiru timarit agagnahubet pen esikiribeto milesi lay tadargo mawratun alkm nabr mekinatum ene koletaf nagn thnku

  • @selomunhagos2142
    @selomunhagos2142 Před 7 lety +1

    ፅቡቅ ስራሕ እዩ

  • @haymanotiyam3872
    @haymanotiyam3872 Před 7 lety +3

    እግዚአብሄር እርዳሽ እህቴ ያርብ ሀገር እንኳን ቀርብሽ የአምላክ ስጦታ እንዲህ ያላሰቡት እንጀራ ይሰጣል

  • @rosakejela4503
    @rosakejela4503 Před 5 lety

    Wooòooow sila saw na encet yeseraw sawuye betam melikt new

  • @tigistdagne5435
    @tigistdagne5435 Před 7 lety

    rahel ingida tebareki

  • @user-wo9fu8gz6o
    @user-wo9fu8gz6o Před 7 lety

    ይመችሽየምጃርልጅ
    ___ለወደፊትዙርአልፈሻል፡

  • @bewketesayes4674
    @bewketesayes4674 Před 6 lety

    አይፈራም:ፍፁም:በርታ:አድናቂህነኝ:

  • @bibiyanabrham1058
    @bibiyanabrham1058 Před 7 lety

    fesa gobaz astmaryi nwe iLike your advice

  • @sarahayalew7556
    @sarahayalew7556 Před 7 lety +1

    ዋውውውእንኳንደሕናመጣችሐለ

  • @workedesalegn9245
    @workedesalegn9245 Před 7 lety

    Woooow megermi new

  • @user-bc3xk7wc6v
    @user-bc3xk7wc6v Před 6 lety

    በጣም ጥሩ

  • @nourahmad3791
    @nourahmad3791 Před 4 lety +1

    ራሄል እንግዳ በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @tube-wt2wb
    @tube-wt2wb Před 2 lety

    ዋው ሲያም

  • @abooody1114
    @abooody1114 Před 5 lety

    ውይ ያገሬ ልጅ ምጃሬዋ እራሄል እግዚአብሔር ይርዳሺ

  • @user-zq5ro7jm8y
    @user-zq5ro7jm8y Před 7 lety

    ዋው ነው

  • @helneyenatwalijhelneyenatw7441

    well come mirtuchi woww

  • @user-yx1vu7vn5h
    @user-yx1vu7vn5h Před 7 lety +1

    እኛስ መች ይሁን ስለሀረብ እንዲ መድረክ ላይ ወተን ለትውልድ የምናስተመረው ሁሉም። ስው ስደትን ይመኛል

  • @user-ic8fu7yw7u
    @user-ic8fu7yw7u Před 7 lety

    እናመሰግናለ

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 Před 7 lety +56

    ሄሉዬ ሥወድሽ ዳኝነት ይቅርብሽ ካንች ጋ አይሄድም

  • @tsgierdaenyewe1698
    @tsgierdaenyewe1698 Před 5 lety +1

    Wow sewedachi bertuilne

  • @aminyoutube1297
    @aminyoutube1297 Před 6 lety

    ምርጦች ስወዳችሁ

  • @edenwerede1192
    @edenwerede1192 Před 7 lety

    Well come

  • @akaluobsi6603
    @akaluobsi6603 Před 4 lety

    ዋው

  • @user-jq9tp9lf3p
    @user-jq9tp9lf3p Před 7 lety +1

    ዋውው የሚጃርልጂ እራሄልበጣምያምራል

  • @anmittebege7876
    @anmittebege7876 Před rokem

    ይች ልጅ በጣም ጎበዝ ናት

  • @bellbell7113
    @bellbell7113 Před 6 lety

    ጎበዝ ነሽ

  • @user-yi7pv7dy7d
    @user-yi7pv7dy7d Před 7 lety +15

    ወይኔ እኔ ካንች በላይ አለቀስኩኝ ግን እናንተ ለብር ነው እኔ ሚስክን አነባሁት በቦዶ

  • @user-ce9ws7ld1n
    @user-ce9ws7ld1n Před 5 lety +1

    ይችን ዳኛ በጣም ነው እምወዳት ሣታሥጨንቅ ነው እምታወራው

  • @godanabelay9560
    @godanabelay9560 Před 4 lety

    አንድ ቀን እመጣለው እነናም የምገርም ተወዳዳር እንደምሆን አልጠራጠርም ።ግን አንድ ቀን! ይመቻቹ

  • @user-hm9fl8je4i
    @user-hm9fl8je4i Před 7 lety

    ፍፄ የኔ ምርጥ

  • @kidistkidane2343
    @kidistkidane2343 Před 6 lety

    ደስ ስትሉ እንዳው እኔ ስደት ከምመጣ ምነው የማለዳ ኮኮብ ብገባ እፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @user-fz3rq2zx9k
    @user-fz3rq2zx9k Před 7 lety +1

    ራሄል ምርጥ ያገሬ ልጂ ይመችሽ በርቺ

  • @user-nr3do8ct4t
    @user-nr3do8ct4t Před 7 lety +2

    ፍፁሜ ከካሳሁን ላይ ጠማሃል ምነው በሰላም ነው ሲቀጥል ደስተኛ አይደለህም ተመልሶ በመምጣቱ

  • @samuelberhe9882
    @samuelberhe9882 Před 7 lety

    welcom yemaleda kokoboch love u oll

  • @haregwategegena3005
    @haregwategegena3005 Před 7 lety

    እንኳን ደህና መጣችሁ እስኪ ዘና እንበል ትንሽ እነ ማዳም ሄደውልኛል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @aminaamina2213
    @aminaamina2213 Před 5 lety +4

    የማለዳ ኮኮቦች በጣም ነው የምወዳችሁ እኔ ኮሜት ማበብእጅ ፅፌ አላቅ የመጀመሪየ ኬሜት ማረጌ ነው እኔ መወዳደር እፈልጋለሁ

    • @user-ig4xo2dt8l
      @user-ig4xo2dt8l Před 4 lety +3

      በኢስላም ይፈቀዳል???
      ምክንያቱም አላህ በተከበረ ቃሉ ሊማ ተቁሉነ ሊማ ተፈዓሉን???የማታደርጉትን ነገር ለምን ታወራላቹ??

  • @selamwetdasileg1342
    @selamwetdasileg1342 Před 7 lety

    ፍፄ ጀግና እኮነህ