Qin Leboch (ቅን ልቦች) | ፍፁም ከአሜሪካ መልስ እመቤትን ሰርፕራይዝ አደረጋት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 02. 2020
  • “Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
    ******************************************************
    (Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
    ******************************************************
    Buy a product here and help Muday Charity Association
    ******************************************************
    teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
    ********************************************************************
    ========FOLLOW US=======
    Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
    CZcams:- / @qinliboch
    Facebook:- / qinlebochtvandradio
    Website: www.bogastube.net/
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”
  • Zábava

Komentáře • 3,8K

  • @QinLiboch
    @QinLiboch  Před 4 lety +473

    አዲስ የተጀመረ ድራማ በሀሴት ኢንተርቴንመንት ይመልከቱት መሬት ያለ ሰው፡፡
    czcams.com/video/jXTFJFkup90/video.html

    • @biftuubariimoka1436
      @biftuubariimoka1436 Před 4 lety +2

      wwwww desilal

    • @rabiaali7455
      @rabiaali7455 Před 4 lety

      እሽ

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 Před 4 lety +1

      እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ፍፄ መጣልኝ የኔ ልዩ መልካም ፍፄ ደህና ነህልኝ ስደተኛዋ እህትህ ነኝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል♥♥♥♥♥

    • @yebabalijhabeshawit8537
      @yebabalijhabeshawit8537 Před 4 lety +1

      Emuye setasazin Allah fitsen talelish

    • @user-cv4hf7oy5o
      @user-cv4hf7oy5o Před 4 lety

      እንኳን በሰላም ገባህ ፈፄ መልካም ሰው የእሙን ስልክ ብትነግርኝ ወንድም ከይቅርታ ጋ

  • @sofitube1529
    @sofitube1529 Před 4 lety +111

    እሙዬ የኔ እናት ውድድድድድድ ነው የማረግሽ እንደኔ የምትወዳት በላይክ

  • @user-ed5us1hq7v
    @user-ed5us1hq7v Před 4 lety +512

    እስት ፍፄ ና እመቤት አንድ ላይ ስቀርብ ደስ የምላው ማናው 👉👍👍👍👍 ግለፂሉኝ እኔ በጣም ደስ የምለኝ።

    • @user-wn4ro4os6u
      @user-wn4ro4os6u Před 4 lety +2

      እናትዮ ደሚሪኝ ውደ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 Před 4 lety +1

      @@user-wn4ro4os6u Subscribe Enderarge Konjo

    • @user-wn4ro4os6u
      @user-wn4ro4os6u Před 4 lety +1

      @@samerytube9478 እሽ ውደ ኮሜት አስቀምጭልኝ እመልሳለሁ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 Před 4 lety

      @@user-wn4ro4os6u Sub Adergyge Enym Adergsalwe Konjo

    • @hoormob3585
      @hoormob3585 Před 4 lety

      ደስ ቢልኛል በጣም ሲያምሪበቻው

  • @user-uw8ry6wd9h
    @user-uw8ry6wd9h Před 4 lety +18

    ፍፄ በጣም መልካም ሰው የልጅ አዋቁ ድሀ የምትወድ እካን ድህና መጣህልህ ምርጥ የኢትዮጵ ፈርጥ የሰው ቁንጮ

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 Před 2 lety +4

    ወኔ በሳቅ ሞትኩ ፍፄ የኔ ውድ ወድሜ ከመልካምነትህ በላይ ሳቅህ እራሱ በቂ ነው እድሜ ይሰጥህ

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 4 lety +79

    ወይ ፍፄ በእውነት ላንተ ቅንነት ቃላት የለኝም ብቻ የድንግል ማሪያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ
    እሙየ አይዞሽ በርቺ ማማዬ

  • @arefaychekulem9288
    @arefaychekulem9288 Před 4 lety +352

    ፍፄ በናትህ አሸርሽራት እመቤትን
    እመቤትን ፍፄን የምትወዱ ላይክ ግጩ
    መልካም ፆም❤

  • @user-ie4vt8iy1s
    @user-ie4vt8iy1s Před 4 lety +29

    ፍጼ እንኳን ደህና መጣህ እንወድሃለን የኛ ብርቅዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ሁሌም ስኬት ካንተ ጋር ትሁን

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 Před 4 lety +10

    ውይ ፍጽዬ እንደው ምን ልበልህ የእውነት ቃል አጠውልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ባንተ ምክንያት እመቤት እራሷን እንድትችል አደረካት አስተዋይ ነህ ተባረክ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 4 lety +64

    ፍፁሜ ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገህ ጥሩ ወንድም ነህ::እውነትም ቅን ሰው ነህ:: ተባረክ ከነባለቤትህ ከነልጅህ ሰላም ሁኑልን🙏🏾

    • @user-iq2yu3nv2m
      @user-iq2yu3nv2m Před 4 lety

      እንኳን በሠላም ገባህ ወንድማችን ቅን ሠው ነህ በእውነት።

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 Před 4 lety

      Ehtyewa enkuandehna. Metahelegn yenyemlkam

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 Před 4 lety

      Ayizoshe emuberchyi

  • @hanilove3706
    @hanilove3706 Před 4 lety +60

    እግዚአብሔር ያክብርህ የኔውድ ማርያምን
    ሌላው ቢሆን ቀብረር ይላል ለመሄድ ቦታ ይመርጣል🥰
    ተባረክ እንደው በሚስትህ በልጅህ በእናት በአባትህ ደስታን ያብዛልን🥰🥰🥰❤

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs Před 4 lety

      Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen yabzalthi

  • @aberitrean8862
    @aberitrean8862 Před 3 lety +10

    This is woman is amazing 100 percent Orginal and honest such people we need in this fake world ! GOD BLESS !

  • @user-wl7zl4bg6t
    @user-wl7zl4bg6t Před 4 lety +67

    ወይኔ ፍፄ ሰወድህ በፈጣሪ ያክብርህ 😘😘😘😘😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 Před 4 lety +73

    የኔ መልካም ፍጼ መልካም ብቻ አይገልፅም ብቻ ላንተ የምመኝልህ ልጅህ አድርጎ የሀገር ጠቃሚ ያድርግልህ

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu9928 Před 4 lety +37

    በእዉነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ለሰጪ ይሰጠዋል በወጣዉ እግዚአብሔር ይተካላችሁ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አርጎ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ፍፄ የኔ መልካም እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 4 lety +26

    የቅን ልቦች ዝግጅት
    የሚያርስ ነው አንጀት
    ያውም በሁዳዴው ጾም በተያዘበት
    ቅንነት ቁልፍ ነው ለምድርም ለገነት።

  • @enquieseyoum3847
    @enquieseyoum3847 Před 4 lety +12

    Festum you are an incredible young man, I wish there were lots like you. By the way every time I hear you laugh, you make me smile, you have a positive outlook in life, Keep up the good work!!

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 Před 4 lety +52

    ፍፄ ትልቅ ሰው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሚስትዬና ከነልጅህ እሙንም ጭምር ሺ አመት አብራቺው ኑሩ

    • @user-vs8ex9qt1q
      @user-vs8ex9qt1q Před 4 lety +1

      ትልቅ ሰው

    • @AhlameTube
      @AhlameTube Před 4 lety

      ሰብሊኩንተጫኑት ምርጥግጥም የገጥሙ ርእስ ለስደተኛዋczcams.com/video/vyRqapo3ias/video.html ለስደተኛዋ

  • @tigstgebra4602
    @tigstgebra4602 Před 4 lety +649

    እረጉዝ ነኝ በፈጤ ሞት ላይክ ግጩኝ

    • @qatarrayyan1402
      @qatarrayyan1402 Před 4 lety +4

      አላህ ይድረስልሽ

    • @ffddf9495
      @ffddf9495 Před 4 lety +7

      እናም የምር የሰወስት ወር ነኝ ማን ይዉለድ

    • @mekdestube2414
      @mekdestube2414 Před 4 lety +4

      ውድዬ ራስሽ ጠብቅ እመቤትዬ ድንግል ማርያም ከእንቺ ጋ ትህን ማሬ

    • @hdhdjdjd1046
      @hdhdjdjd1046 Před 4 lety +2

      ፉፄ ነው ያስረገዘሽ

    • @sahadasahada3318
      @sahadasahada3318 Před 4 lety

      ደሞለላይክ

  • @mequanintgetie5827
    @mequanintgetie5827 Před 3 lety

    fitse i always respect your idea . thank you for your strength and supporting of others.

  • @alainnss9579
    @alainnss9579 Před 4 lety +5

    እሙ የኔ የዋህ ሳቅሽ ሳቃችንነው
    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
    ያእንባሽ አለፍ ምንም ነገር ቢገጥምሽ
    በንፁህ ልቤሽ ፈጣሪሽን ለምኝ የኔ የዋህ
    እማምላክ የልቦነሽን መሻት ትፈፃምልሽ ❤

  • @user-ly6pi8sr2q
    @user-ly6pi8sr2q Před 4 lety +84

    ፍፁም አስፋዉ እንኳን ደና መጣህ ለትንሽ ቀደምከኝ እኔም ሀገሬ ልገባ ነዉ ተመሥገን በጣም ደስስስ ብሎኛል እኔም ዛሬ ሰረፕራይዝ ተደረጊያለሁ አሰሪዎቼ የአንገት ሀብል ገዝተዉ ሰጠዉኛል መልካም እና ከሚባለዉ በላይ መልካም ሰዎች ናቸዉ አሰሪዎቼ ይመስገን በወጣ ይተካላቸዉ የምር ደስስስስ ብሎኛልልል

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml Před 4 lety

      እግዚአቤርያክብራቸዉ፣

    • @mehretmehret2907
      @mehretmehret2907 Před 4 lety

      ፍፄ መልካም ሰው ዘመንህ ይለምልም እሙዬም አይዞሸ ጌታ ይረዳሻል በርቺ

    • @lobabalobaba1643
      @lobabalobaba1643 Před 4 lety +3

      አንችም።መልካምሁነሽ።ነውእት።በይበደናግቢ።አላህበደናያሥገባሽ

    • @user-nq6yk8dj4h
      @user-nq6yk8dj4h Před 4 lety

      እንኳን ደስስ አለሽ

    • @rahmarahma5181
      @rahmarahma5181 Před 4 lety +1

      እንኳን ደስስስስስ አለሽ ውዴ

  • @djgd8626
    @djgd8626 Před 4 lety +105

    እኔ ወላሂ በጣም የማደቅህ እዳተ አይነቱያብዛልን ፍፄ

    • @user-wn4ro4os6u
      @user-wn4ro4os6u Před 4 lety +1

      የኔ ማር በቅንነት ደምሪኝ ያኡምሪ

    • @senebfbfnnfjfjkfj3339
      @senebfbfnnfjfjkfj3339 Před 4 lety

      ወይኔ ብራንኩ ተመችቶኝል ክክክክክክ እመቤት እና ፍፄ አቤት ስወዳችሁ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 Před 4 lety

      @@senebfbfnnfjfjkfj3339 Subscribe Enderarge Konjo

    • @hhanihhani2428
      @hhanihhani2428 Před 4 lety

      😍😍😍😍😘😘😘😍😍😘😘😍😍😀😀😀😀😀

  • @meretemem6163
    @meretemem6163 Před 4 lety

    ፍፅዬ በጣም ነው የማክር ና የምዎድክ ከምንም በላህ የናቴ ማዎደድ. ትኑርል.. መዳናዓለም ጤና ና.. ይስጣች. ደግሞ እሙዬኒ. ሃደራ.. ብቻ ይህ ሳቅዉ
    እንይዳይ ቃረት

  • @user-zg2dn5uk1r
    @user-zg2dn5uk1r Před 4 lety +37

    ኢንሸአላህ ከ1ወር በኃላ አገር እገባለው ጉንደር ነው እምኑረው ከፍፂ ጋር ኑ እቀበላችሁለሁ

    • @ToybaEnderis
      @ToybaEnderis Před 3 lety

      የት አካባቢ ነሽ እኔም ጎደሬነኝ እንገናኛለን

    • @user-zg2dn5uk1r
      @user-zg2dn5uk1r Před 3 lety

      @@ToybaEnderis ጉንደር ፒያሳ ነኝ ማርየ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Před 4 lety +21

    ወይ ፍፄ ሁለም እንዳተበሆነ አላህ ያክብርህ እዉነት ለመናገ ስለቅን ልቦች ቃላት ያንሳል ሁሌም ቅንሁኑ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 4 lety +27

    እንኳን ደህና መጣህ ፍፄ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ የቅን ልቦች ተከታታዮች እሙ እድለኛ ነሽ ፍፄን በማግኘትሽ እድሜያችሁን እንደማቱሳላ ያርዝመው

  • @515mobil2
    @515mobil2 Před 4 lety +23

    አትደንግጭ ተስፋ አትቁረጭ እሙ ሳትከስሪ ማትረፍ የለም አይዞሽ

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 Před 4 lety +25

    ፍፂ መልካም ሰው እኮን ደህና መጣህ ምርጥ ሰው❤❤👈🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hasnaumar8304
    @hasnaumar8304 Před 4 lety +47

    ፍፄ እንካን ሰላም ገባህ !! ለሚስትህና ልጅህ ግን ትንሽ ይከብዳል ለነሱ ተራ ርቆ ትንሽ ከባድ ነው!! ዘመንህን ሁሉ እግዛብሔር ይባርከው ቅን ሰው ልጃችሁን እግዛብሔር ያሳድግላችሁ!!

    • @AhlameTube
      @AhlameTube Před 4 lety

      ሊኩንተጫኑት ምርጥግጥም የገጥሙ ርእስ ለስደተኛዋczcams.com/video/vyRqapo3ias/video.html ለስደተኛዋ

    • @martaana2649
      @martaana2649 Před 4 lety

      እንኳን በሰላም ገባህ ዉድ ወንድሜ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ

  • @user-fm5hm3sg3i
    @user-fm5hm3sg3i Před 4 lety +44

    ዉይ ፍፅየ መልካም ነህ ማርያም 🌹 ከሁሉም ሰዉ አንድ ነህ እግዚአብሔር አምላከ ዘር ማንዘርህ ይባርክ እፍ አንተ ነበረ ጠቅላይ ሚኒስተረ ማረግ እፍፍ

  • @fifififi6026
    @fifififi6026 Před 4 lety +31

    ምናለ ፍፄ ሁለት አርጋ በወለደችክ እናትክ!ውድድ ጥግ ድረስ የሰው ጥግ ፍፄ

  • @mulugetaehw6700
    @mulugetaehw6700 Před 3 lety +1

    ፍጹሜ ለአንተም። ሰላምህ። ብዝት። ይበልልህ እንኳን። በሰላም ተመለስህ። ወንድማችን። አንተ። ልእዩ ወንድም። ነህ እግዚአብሄር። ከነቤተሰብህ። ሰላምህን። ያብዛልህ ፋጹሜ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 Před 4 lety +44

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ድንች ኡፉፉ በሳቅቅቅ ፍፅዬ እድሜ ዘመንህን ከነቤተሰብህ በሳው በደስታ ኑሩልን

  • @user-it9lh8xg6y
    @user-it9lh8xg6y Před 4 lety +70

    ፍፄ መምጣቱ ያስደሰተው ላይክ አሳዬኝ

  • @user-yb8cy7xl5k
    @user-yb8cy7xl5k Před 3 lety +2

    እውነት ፍፄና እመቤት አይለያችሁ አንተ በጣም ምርጥ ሠው ነህ ከነ ቤተሰብህ ሰላማችሁ ይብዛ!!

  • @cherinetgobena7464
    @cherinetgobena7464 Před 3 lety

    ፍፄ አንተ መልካም ነህ ፍሬ ስጥቶሃል ፈጣሪ ፍሬህን ይባርክልህ
    እግዜአብሔር እንዳንተ አይነት መልካም የሚያስቡ የሚስሩ
    የሚያስሩ አይስጣን ክፉ አይንካህ ትልቅ አስተማሪ ስው ነህኑርልን!!!

  • @user-tg4iu6mn1b
    @user-tg4iu6mn1b Před 4 lety +11

    ፍፄ እንኳን በሰላም ወደ ሀገርህ ተመለስክ ለእኛም ፀሎት አድርግልን በሰላም ለሀገራችን መሬት እንዲያበቃን ቅን ልቦች እንወዳችኋለን በርቱ ሀገራችን ኢትዬጵያ ሰላምሽ ይብዛ እማማ ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ

  • @user-ed5us1hq7v
    @user-ed5us1hq7v Před 4 lety +341

    እያንዳንድሽ ዛሬ ተቀድመሻል 5ኛ ፖሊስ በፍፄ ይሁንባቹሁ 👉👍👍👍👍👍 አድርጉኝ።

    • @hdiaot2453
      @hdiaot2453 Před 4 lety +1

      😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍❤️❤️❤️💖❤️❤️💖❤️💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💜💜💜🖤🖤💕💞💓💗💖💝

    • @cjggfyvucx7692
      @cjggfyvucx7692 Před 4 lety +1

      እኔ ደሞ መጨረሻ

    • @alaminahmed5749
      @alaminahmed5749 Před 4 lety +1

      konjo😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💝💝💝💝💝💝💝💋💋💋💋👍👍👍

    • @user-wn4ro4os6u
      @user-wn4ro4os6u Před 4 lety +1

      @@hdiaot2453 በፍቃደኝነት ደምሪኝ

    • @user-wn4ro4os6u
      @user-wn4ro4os6u Před 4 lety

      @@cjggfyvucx7692 በቅንነት ደምሪኝ ውደ

  • @helanhelan6855
    @helanhelan6855 Před 4 lety +3

    ሁጹምዬ ኮሜንት ሰጥቼክ አላውቅም ከላይክና ስብስክራይብ ውጭ ፈጣሪ ከነቤተስብክ ስ0ላምክ ብዝት ዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ይበልልክ አምላክ ጨምሮ ይስጥክ

  • @shambelbiazen898
    @shambelbiazen898 Před 4 lety

    Thank you fitsie!! Long live

  • @user-gu6hl9ys9b
    @user-gu6hl9ys9b Před 4 lety +68

    የሙን ህይወት የቀየረ እግዝቤሒር በሥደት ያለነውም አሣባችንን ያሟላልን እሙ ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ቀና 😍😍😍😍😍😘😘🙏

  • @fikeritak7661
    @fikeritak7661 Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር ያክብርህ ፍፄ በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ነህ ከበተሰቦችህ ጋር እማምላአክ ትጎበኝህ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před 3 lety +2

    እሙየ የዋህዋ እንዴት ደስ እንደምትይ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የልብሽ መሻት ይሙላልሽ ፍፄ ዘመንህ ይባረኽ

  • @user-rs2np5ov6v
    @user-rs2np5ov6v Před 3 lety +4

    ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት አተ መልካም ሰው ነህ ተባረክ እሙዬ የኔ መልካም ያሳብሽ ይሳካልሽ

  • @asiaibrahim9194
    @asiaibrahim9194 Před 4 lety +23

    ፍፄ እንኳን በሰላም ገባህ ሀገርህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ዘርህን ይባርክልህ እመቤት በጣም እድለኛነሽ ፈጣሬሽን አመስግኒ በርች ዱአ አርጉልኝ ስደት መሮኛል

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 4 lety +3

    የኔ ቆንጆ እሙ እኳን ደስ አለሽ በችግርሽ ስለደረሱ።እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳችሁ። በወጣ ይተካ።ፍፄ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።ምርጥ ፕሮግራም ነው።👏

  • @alemnehkassa5782
    @alemnehkassa5782 Před 2 lety

    Hi Fetsum ,you are real Ethiopian, I really like you when I see you with Emuy . I know you are a very talented person . Keep up your good work. I have no words to talk about you. I really like you.

  • @user-kf7nt2hf6j
    @user-kf7nt2hf6j Před 3 lety

    ፍፁምዬ እግዚአብሔር የግሜ ባለ ፀጋ ያድርግህ ከጤና ጋር የእኛ መልካም ሰው እሙ ያንተ ልጅ ናት አንተ ነህ ያሳደካት የረዳሀት ልክ እዳተ ሁሉም ሰው አንድ ሰው ቢረዳ የት እንደርስ ነበር

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 Před 4 lety +36

    ፍፅዬ የኔ መልካምምም እንኳን ዳና መጣህልንንን እስኪ ፍፄን እና እሙን ስላዬን ደስ ያላችሁ ላይክክክክክክ 👍

  • @user-cp9gk4uk3h
    @user-cp9gk4uk3h Před 4 lety +48

    እሙን የቀየርክ የድግ ልጂ እኔንም የስደት ኑሮየን ባገሬ ቀይርልኝ

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 Před 4 lety +2

      ያድርግልሽ የኔናት ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለምና ።

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl Před 4 lety +1

      አሜን ለሁላችንም ይሁንልን እህት

    • @zinamyrna7351
      @zinamyrna7351 Před 4 lety +1

      @@AaAa-qy7cl 👍👍👍👍

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 Před 4 lety

      @@Birtukan21 Subscribe Enderarge Konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 Před 4 lety

      @@AaAa-qy7cl Subscribe Enderarge Konjo

  • @edalndaln1818
    @edalndaln1818 Před 3 lety

    ፍጽየ እግዚአብሔር ይባርክህ ስወድክ ፍጽየ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነክ

  • @lovebuzeman9399
    @lovebuzeman9399 Před 4 lety +1

    ፍፄ የእውነት ያንተን ደግነት በቃል መግለፅ አይቻልም የእዉነትም ቅንልብ ነዉ ያለህ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የእዉነት ኢትዮጵያ ስመጣ የመጀመሪያ ስራዬ የሚሆነው አንተን አግኝቼ ማመስገንነዉ ለዚህ ቅንልብህ ምስጋና ያንስብሀል እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛልህ 💜💜💜💜💜👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ed8ws2fx7c
    @user-ed8ws2fx7c Před 4 lety +16

    እንኳን በሰላም ወደ ሀገርህ ገባክ ወንድሜ ፍፁም መልካም ሰው

  • @haiahaia3681
    @haiahaia3681 Před 4 lety +12

    ፍጼ እንኳን በሰላም ተመለስክ እሙን እንኳን ደሥ አለሽ የሰው መውድድ ጨምሮ ይስጥሽ ፍጼንም የፈጣሪ የማያልቀውን ጸጋ ይስጥህ

  • @515mobil2
    @515mobil2 Před 4 lety

    ፍጼ ላንተ ቃል የለኝም እንኳን ደና ገባህ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚያብሄር ሁሌም አድሎህ የተቸገሩት ደራሽ ያርግህ

  • @selamselam1646
    @selamselam1646 Před 4 lety

    Fesum welback! Qinoch crew nice one, God bless!

  • @fasilledseshetu3700
    @fasilledseshetu3700 Před 4 lety +3

    You’re really a great person!! Thank you 🙏

  • @user-dx1ed6rh4o
    @user-dx1ed6rh4o Před 4 lety +37

    ንግድ ቀስ በቀስ ነው ሀያቴ እና ብችይ ንግድሽ በትርፍሽ አንቀሳቅሺው ደሞ የዋልሽበት ሂሳብ አወራርጂ አንዳንዶቻችን ያው እኛ ነን የምንሰራው ብለን ገቢውም ወጪውም ሳናቀው እንኖራለን በመጨረሻም ኪሳራ ይመጣል

  • @KsaKsa-wp9li
    @KsaKsa-wp9li Před 4 lety +1

    ዉይ ናፍቃቹኝ ነበር ፍፄ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @habibanegnh3212
    @habibanegnh3212 Před 4 lety +1

    ወይኔ ሥጦታው አሣቀኝ ወላሂ ድንቹ
    ሠላማችሁ ይብዛ እመቤት በርችልኝ
    ፍፄ አድናቂህ ነህ ለሁሉም ነገርህ

  • @emu1070
    @emu1070 Před 4 lety +13

    ፍፄ መልካም ሰው እሙን እንዳከበርካት እግዚአብሔር ያክብርክ ናፍቀህን ነበር እንኳን በሰላም መጣክልን እሙዬ የኔ የዋህ ስወድሽ

  • @user-zq6ql4kl4r
    @user-zq6ql4kl4r Před 4 lety +20

    እንኳን በሰላም ተመለስክ የኔ ቆንጆ በጣም የዋህ ሰው ነህ ፈጣሪ የልብህን ሃሳብ ሁሉ ይሙላልህ

  • @fekirtube5518
    @fekirtube5518 Před 3 lety

    የእኔ ውዶች ደስ ስትሉ ግን በጣም ነው ያሳቃችሁኝ በሳቅ ያፈሰስኩት እንባ ወይኔ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ፍፄ መልካም ማድረግ ለእራስ ነው እሙ ውዴ በርቺ

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 Před 3 lety +1

    የኔ የዋህ ከቅን ልቦች ቅልን ልጅ መገኘቷ ይገርማል ፈጣሪ ያሰብሸውን ይሙላልሸ አይዞሸ በርቺ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-cb6lu3ss2q
    @user-cb6lu3ss2q Před 4 lety +38

    ፍፅዬ መልካም ሰው ነህ
    ጌታ ይባርክህ
    እሙዬ ሚስኪን ንፁህ የዋህ ለጉብኛት ሀገር ውስጥ ከሆነ ሃውስ ሂዱ
    ከአገር ውጭ ከሆነ ዱባይ

    • @martaana2649
      @martaana2649 Před 4 lety

      እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችሁ ሰላምና ደስታውን ያብዛላችሁ በውነት መቸም የማትጠገቡ ፍቅር ናችሁ
      እሙየ ደሞ ከሰርሁ ላልሽዉ እግዚአብሔር ይሙላልሽ አይዞሽ
      መጀመሪያ ስለሆነ ነው እጅ እንዳት ተይው በርቺ እህቴ ሰላምሽ ብዝት ይበል ።

  • @user-ph8vq5ob7e
    @user-ph8vq5ob7e Před 4 lety +30

    ክፍት ብሎኝ ነበር ስትቂ እኔንም አሳቅሽኝ
    ፍፅዬ እኳን ደና መጣ ሰው አክባሪ ነእ እግዚአብሔር ያክብር

    • @Sa-nq1bv
      @Sa-nq1bv Před 4 lety

      ማማዬ እንዳይከፋሽ ፈጣሪሽን እያመሰገንሽ ተጽናኚ እግዚአብሔር ይመስገን የሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም ምንም የለም

    • @user-ph8vq5ob7e
      @user-ph8vq5ob7e Před 4 lety

      እውነት ነው እህቴ እሽ እኛ ደካሞች ነን ያጠክረን አምላክ

    • @user-ph8vq5ob7e
      @user-ph8vq5ob7e Před 4 lety

      አመሰግናለው

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 Před 3 lety

    እግዛብሔር ይባርክ ከነሙሉ ቤተሠቦችህ ተባረክ 💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @mesi3803
    @mesi3803 Před 4 lety +1

    ኦፍፍፍፍ ማነውግን እንደኔ የስደት ንሮ የሠለቸው እሙ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሳካል ዋናው ነገር ጤናነው ፍፄ እንዳንተ አይነት ቅን ወንድሞች ያብዛልን

  • @user-br7dd8xf8u
    @user-br7dd8xf8u Před 4 lety +17

    ማነዉ እደኔ ፍፀ ናፍቆት አሁን ሲያየዉ የተደሰተ ላተም ሰላምህ ይብዛ

  • @kurifekryashenfal4939
    @kurifekryashenfal4939 Před 4 lety +8

    እንኳን በሰላም ገባክ ፍፄ እኛም ስደተኞች በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 Před 3 lety +4

    You guys are so sweet both of you .God bless you both .😘😘😘😘

  • @semiraahmed3
    @semiraahmed3 Před 4 lety +2

    እሙየ ጎበዝ በርች አላህ ያግዝሺ ማሻ አላህ ፀጉሯ ሲምር

  • @enatbabey2776
    @enatbabey2776 Před 4 lety +41

    ምስኪን ልክ እንደ እኔ ትንሽ ጠብ ሲል ለቤተሰብ ትንሽ ጠብ ሲል ለቤተሰብ off. ከደሃ ቤተስብ መፍጠር እንድ እንዴ ከባድ ነው ይህው እኔም እድሜዬ በሰው ሀገር ጨርስኩ የዚህን ወር ለቤተስብ የዚህን ወር ለቤተሰብ

    • @balenishqt189
      @balenishqt189 Před 4 lety +3

      አይዞሽሁላችንንም ነን ጤና ይስጠን ጂ እሰራለን ከሚሰማው በሽታ ሁሉ ይጠብቀን

    • @enatbabey2776
      @enatbabey2776 Před 4 lety +1

      እሽ እህቴ

    • @user-yg5qq6wg5p
      @user-yg5qq6wg5p Před 4 lety +1

      @@balenishqt189 ኣሚንንንንን

    • @zkassawtube3078
      @zkassawtube3078 Před 4 lety +4

      እኔም እንዳንችው ነኝ ለራሤ የማልኖር ከርታታ ነኝ

    • @hayathassenali1691
      @hayathassenali1691 Před 4 lety +3

      እኔም ልጂነቴን በስደት ጨረስኩት😭😢😢

  • @SaraSara-dt7sv
    @SaraSara-dt7sv Před 4 lety +5

    እንኳን ብስላም ተመልሶኩ ፍፃየ ወንድምችን
    ድማ ወፍርከ እኮ መስተሁን እና ልጅህ ድህነን ናችው መስተሁ ብጣም ነው እማውድት በተልይም ትግስት

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 Před 2 lety +1

    Fesum ❤️❤️ Tebarke Yena KENA🙏

  • @getachewteshager6721
    @getachewteshager6721 Před 3 lety +1

    ደስ ይላል እንኳን በሰላም ገባህ።
    የመቤትን ነገር አደራ

  • @sifukiya4342
    @sifukiya4342 Před 4 lety +12

    ፍፄ ምርጥ ሰው እንኳን በሰላም ወደ ሀገርህ ተመለስክ😍

  • @eyutube1977
    @eyutube1977 Před 4 lety +28

    ፈጣሪ ሠላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ሐገራችን ይሁንልን።

  • @mimijerry6331
    @mimijerry6331 Před 3 lety

    ግን በጣም መልካም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፍፁሚ ልጅችህንም ያሳድግልህ የምር በጣም ነው የምወድክ በተለይ ባረችዬንም

  • @terechubayleyegn1121
    @terechubayleyegn1121 Před 2 lety

    እግዚአብሄር ይባርክህ ፡እውነትም ቅን ልቦች ፡ ዘርህ ይባረክ ፡

  • @hanit9315
    @hanit9315 Před 4 lety +3

    ዋውውው በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣህ ፍፄ እድህ ስትሆኑ ነው ከሙ ጋር ደስ የምለን አትጥፉብን ፍፄ እሙን ይዘሀት ብቅ ብቅ በልልን ንግድ ብልጠት ይፈልጋል እሙ ደግሙ የቤት ሰው እንጅ የውጭ ስራ አትሆንም የዋህ ስለሆነች ቲብ እንኳን የማትቀበል የዋህ

  • @hamdelalalute3734
    @hamdelalalute3734 Před 4 lety +170

    እስቲ እማቤት ስትሲቅ ዳስ የምለው ለይክ ይግጪኝ

  • @user-zy6ln4iz9t
    @user-zy6ln4iz9t Před 4 lety

    እንኳን በደህና መጣ ፍፂ

  • @user-in3xo3nz7e
    @user-in3xo3nz7e Před 4 lety +1

    የዋህ ሰው አይ እሙ ይሽ አይዞሽ ፍፄየ የኛ ቅን ልቦና እንኮን በሰላም ገባህ ወዳገር እስኪ ማነው ደስስስ ያለው ፍፄዩ ሲመለስ እስኪ አሳዩይ ባላይክ ውድ የኢትዮጵያን ህዝብ 😉❤❤

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df Před 3 lety

      መሺላህ
      ወፈረካል
      አሚሬካ
      ተሰማምቶሀል
      ወድም

  • @Gooog-ss2zy
    @Gooog-ss2zy Před 4 lety +12

    ፍፄ ምርጥስው ነህ ባለህበት ስላም ሁን ወንድሜ እውናትም ቅን ልቦች

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 4 lety +9

    እሙዬ የኔ የዋህ ጌታ ከዋሆች ጋር ነው በከፋሽ ሰአት ደረሰልሽ በነገርሽ ሁሉ ጌታ ይርዳሽ አንችም ጠንቀቅ በይ በስራሽ ላይ

  • @alxeethio7073
    @alxeethio7073 Před 3 lety

    ፍፄ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sarabirhanu7254
    @sarabirhanu7254 Před 4 lety

    Wow egziabeher yebarkachew👍🏿🙏🏿❤❤🙏🏿👍🏿

  • @ABb-fo1sc
    @ABb-fo1sc Před 4 lety +16

    ፈፁሜ እኳን ደህና መጣህ እመቤት ቆጆ አይዞሽ ጠክረሽ ስሪ

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 Před 4 lety +4

    ዋው ፍፂ የኔ መልካም እንኩዋን በሰላም ገባህ ወደ እናት ሀገር እሙዬም ተናፍቃ ነበር እናመሰግናለን ፍፃ መልካም ሰው

  • @bertukannega8912
    @bertukannega8912 Před 2 lety

    ፍፁም እግዚያብሄር ይባርክህ ተባረክ ሰው ማለት እንዲህነው

  • @eluelani4632
    @eluelani4632 Před 2 lety

    ፍፄ እድሜ ይስጥህ ዋናው ለሰውልጀ አይዞን ማለቱ ትልቅ ነገር ነው. በርቱልን

  • @hasnaumar8304
    @hasnaumar8304 Před 4 lety +6

    ፍፄ መልካም ሰው ዘመንህን ሁሉ ብር ያርገው ከመላው ቤተሰብህ ጋር

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety

    ፈፄ መልካም ሰው ምናለ ሰው ሁሉ እንዳንተ በሆነ እግዚአብሔር ሰላምን ያብዛልህ 💚💛♥️🌺🌺🌺

  • @rozazinettube7121
    @rozazinettube7121 Před 4 lety

    ፍፁም አስፋው እውነት ነው የምልህ በታም ጥሩ ሰው ነህ ምን እደምልክ አላውቅም ብቻ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ያድርግህ ሰውን በመስጠት ብቻ አይደለም የሚረዳው እውነት ደስ ይላል ከነልጅህ ከነባለቤትክ እድሜና ጢና ይስጣችሁ
    ደግሞ እንኮንም ወደ ሀገርክ በሰላም ገባህ ወንድምዋ ኢንሻ አላህ ለኔም ፈጣሪ ብሎልኝ እናት ሀገሬ የምገባበት ቀን ያቅርብልኝ
    ኡፍ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ስጦታው ክክክክ አስቆኛል ድንች ትወዳለች ብላችሁ ፍፄ ታስታውስ ከሆነ እሶም ሰርታልህ ነበር ድንች አምጥታ ስጦታ አለኝ ያለችህን

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 Před 4 lety +12

    ፍፄዋ ከነባልደረቦችህ ከነመላው ቤተሠቦቻችሁ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ !!!!! እሙም የከሠርሽው እጥፍ ድርብ አድርጎ ለአንች የሚጠቅምሽን ገንዘብ ይስጥሽ አይዞሽ በርች ተስፋ እንዳት ቆርጭ

  • @abeethiopia5769
    @abeethiopia5769 Před 4 lety +3

    ፍፁሜ እንኳን ለሃገርህ መሬት አበቃህ ለእኛም አንድ ቀን አገራችን ለመግባት ያብቃን።

  • @user-lq2ln5us8p
    @user-lq2ln5us8p Před 3 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልህ ፋፄ

  • @user-gj3it8sj7i
    @user-gj3it8sj7i Před 4 lety

    እንኳን ደህና መጣህ ፍፄ እግዚአብሔር ይመስገን