Qin Leboch (ቅን ልቦች) | እነፍፁም ቤት ውስጥ ልብ የሚነካ ሰርፕራይዝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2020
  • “Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
    ******************************************************
    (Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
    ******************************************************
    Buy a product here and help Muday Charity Association
    ******************************************************
    teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
    ********************************************************************
    ========FOLLOW US=======
    Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
    CZcams:- / @qinliboch
    Facebook:- / qinlebochtvandradio
    Website: www.bogastube.net/
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”
  • Zábava

Komentáře • 3,1K

  • @sanikonjo3162
    @sanikonjo3162 Před 3 lety +343

    ሁሁሁሁፋፋፋፋ ሲያሳዝን እውነት ውስጤነው የበላኝ በዚ ዘመን እንደዚ ለሰው የሚጨነቅ ሲገኝ ይገርማል እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ

  • @emugebrielabate2910
    @emugebrielabate2910 Před 3 lety +552

    ፍትሕ በሳዑዲዓረቢያ በስቃይ ውስጥ ላሉ እና አንድ በአንድ እየሞቱ ላሉ ወገኖቻችን ድምጽ ሁኗቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fozyatube553
      @fozyatube553 Před 3 lety +3

      እውነት ነሽ ማማየczcams.com/video/5jViK3wjh6M/video.html

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 Před 3 lety +3

      እውነት ነው ማማይ ፈጣሪ ተዝህ እዛታያውጣቸው

    • @friends8813
      @friends8813 Před 3 lety +3

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት
      ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

    • @alemabebaw2431
      @alemabebaw2431 Před 3 lety +3

      ዳውን ዳውን ይትዮጲያ ለሜይሉውት

    • @zinatethiopia2212
      @zinatethiopia2212 Před 3 lety +2

      ትክክልማማየ

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 Před 3 lety +147

    በእንባ ነው ያየሁት በዚህ ዘመን ወንድም ወንድሙላይ እየተነሳ ባለበት ዘመን እንደዚ መፋቀር በጣም ደስ ይላል መወለድ ቛንቛ ነው ፍቅርና መልካምነት ያብዛላቹ ወንድሞች

    • @helenethiopia
      @helenethiopia Před 3 lety

      ማሬ ጎራ በይ

    • @meaziyoutube7899
      @meaziyoutube7899 Před 3 lety

      ስብስክራይብ አድርጉኝ ማሩቸ

    • @meaziyoutube7899
      @meaziyoutube7899 Před 3 lety

      @@helenethiopia አችም ነይ ማማዬ

    • @genetwa6419
      @genetwa6419 Před 3 lety

      ልጁም እሚፈቀር ፀባይ ያለዉ ይመስላል ትንሹልጅ ማለት ራሱም ደግጧል እኮ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

    • @kherianasser7770
      @kherianasser7770 Před 3 lety

      It is very true

  • @Zuzu-i8t
    @Zuzu-i8t Před 3 lety +39

    ግን ወላሂ ባሌ እንዴፍፄ ባይሆን እቀና ነበር ግን አልሀምዱሊላህ የፍቅር በረከት የሆነ ባል አለኝ እናንተም በርቱ.♥♥

    • @helenethiopia
      @helenethiopia Před 3 lety

      Mare bete gora baye

    • @Zuzu-i8t
      @Zuzu-i8t Před 3 lety

      @@helenethiopia ብያለው ቆንጅየ...♥♥

  • @yetyeshadgehadgeg1368
    @yetyeshadgehadgeg1368 Před 3 lety +170

    ወይ አምላኬ በዚህ ዘመን ለሰው የሚጨነቅ የሚያስብ አለ ለካ ተመስገን ፍቅራችሁን ለዘላለም ያርግላችሁ።

  • @user-ne1tf2df3m
    @user-ne1tf2df3m Před 3 lety +359

    አሹ ተባረክ የአደራ ልጄ ነው አለ ወላጅ ከልጁ ጋር ሆድና ጀርባ በሆነበት አለም ይህንን ፍቅር ማየት ኢትዮጵያ ተስፋ አላት

    • @helenethiopia
      @helenethiopia Před 3 lety +1

      ቤቴ ጎራ በሉ

    • @tyebeti7363
      @tyebeti7363 Před 3 lety +1

      ለካ እንደዚህ ምአይነት ሰው አለ አላህ እንዳንተ አይነት ያብዛልን የኔ ወንድም ልዮሰው

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 Před 3 lety

      czcams.com/video/fGien-nCe7Q/video.html

    • @sulamith.9031
      @sulamith.9031 Před 3 lety

      Ewnet new

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 Před 3 lety

      ክክክ።ትክክል

  • @hiruttesfaye1794
    @hiruttesfaye1794 Před 3 lety +21

    በጣም ጥሩ ሰው ነው በዚሀ ሰዓት እንደዚህ አይነት ሰዎች ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስፈልጋል

  • @bethelhemhabte5851
    @bethelhemhabte5851 Před 3 lety +47

    ውነትም ቅን ልብ በጣም ነው ያሳዘኑኝ ሁለቱም እንዲም አይነት ፍክር አንዳለ ስላሳያቹኝ በጣም አመሰግናለሁ.

  • @user-kr3bm3ig3p
    @user-kr3bm3ig3p Před 3 lety +173

    ወይኔ አብሬ ተጨነኩ" የአደራ ልጅ ነው እኮ" አለ የኔ ማር እንዴት እንዳስለቀስከኝ በዚህ ዘመን እንደ አንተ አይነት ሰው መኖሩ ለኛ ተስፋ ነው የሰው ልጅ ለካ ሁሉም አውሬ አልሆነም ትላለህ
    አይለያችሁ ወንድሜ አንተ ልዩ ሰው ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹

    • @friends8813
      @friends8813 Před 3 lety +1

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት
      ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

    • @makdesmakonen9807
      @makdesmakonen9807 Před 3 lety

      አሜን

    • @makdesmakonen9807
      @makdesmakonen9807 Před 3 lety

      @@friends8813 እፈልጋለሁ

    • @makdesmakonen9807
      @makdesmakonen9807 Před 3 lety

      @@friends8813 የት ነው በቴሌግራም ነው ??

    • @friends8813
      @friends8813 Před 3 lety

      @@makdesmakonen9807 ፎቶውን በመንካት ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @yasribsaid6068
    @yasribsaid6068 Před 3 lety +167

    አላህ ሆይ እንደዚን አይነት ልቡ ንፅህ ሰው አብዛልን ሁላችንንም ልባችን ሰውን በመውደድ ቢዚ አድርግልን

    • @friends8813
      @friends8813 Před 3 lety +2

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት
      ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

    • @bezuneshlume4100
      @bezuneshlume4100 Před 3 lety +1

      Amen amen and amen

    • @user-zv1oj5gp6x
      @user-zv1oj5gp6x Před 3 lety +1

      አሚንንንን ያረብ

    • @haneytube5326
      @haneytube5326 Před 3 lety +1

      @@friends8813 አረኩሽ መልሽ

    • @omubilal5802
      @omubilal5802 Před 3 lety +1

      አሚንንንንን

  • @user-it1se5hf4u
    @user-it1se5hf4u Před 3 lety +36

    ፍፄ መልካም ሰው ላንተም ለባለቤትህም ባላቹሁበት ሀገረ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ :: እንወዳቹሀለን 🧡🧡🧡

  • @wubetadesse1863
    @wubetadesse1863 Před 3 lety +21

    ወይኔ የኔ አባት ምንአይነት ሰው ነክ እ/ብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @user-yn8id4bb9v
    @user-yn8id4bb9v Před 3 lety +45

    አሹ በጣም አስተዋይ እና መልካም ሰው ነው ምክንያቱም ፍፄ ተቆጥቼው ነበር ሲለው እንዴት ትናገረዋለህ ብሎ በስሜት ለፀብ አልተነሳም በጣም አድናቂው ነኝ እኔ ብሆን ወዳው ከፍፄ ጋር እጣላ ነበር

    • @friends8813
      @friends8813 Před 3 lety

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት
      ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

    • @user-yn8id4bb9v
      @user-yn8id4bb9v Před 3 lety

      ጎዶልያስ ግዕዝና ትረካ እሽ እናማራለን
      ቤተሰብ ሆኛለሁ

    • @tsegewordofa251
      @tsegewordofa251 Před 3 lety

      Ethiopia

  • @user-nj9bi4zy4t
    @user-nj9bi4zy4t Před 3 lety +371

    ፍፁሜ ጥሩ ሰው ነህ፥፥ . . . ኑ ህልም እውን እናረጋለን፥፥ የምታቁን ፅሁፌን ላይክ ያርጉ፥፥ የማታውቁን አናግሩን፥፥

    • @ethioab438
      @ethioab438 Před 3 lety +1

      Arif new, betam gobez neh hamsa lomi :)

    • @cmika7994
      @cmika7994 Před 3 lety +1

      konjo sera eyeserachu new. Misikir negne :)

    • @azizizi5302
      @azizizi5302 Před 3 lety +1

      ፈፄ እንኳን ድና መጣክ

    • @azizizi5302
      @azizizi5302 Před 3 lety +1

      ፈፄመልካምሰወ ሰወድክ እኮ ጥሎብኝ

    • @yx2243
      @yx2243 Před 3 lety +1

      እውነት ምን እደምል ጠፉቶብኝነበር እኮን እሡ እኒ ደነገጥኩ ማለት የሆነ ነገር ይሆነል ደግጦ ብየ አላህ ሁሌም መልካማችሁን ያብዛለችሁ አተበጣም ደግ ሠውነህ ውነት እነቲም አባቲምነው አለ ውነትነው አሹ አተመልካም ሠውነህ ወድሜ

  • @wondumulugeta194
    @wondumulugeta194 Před 3 lety +20

    መወለድ ቋንቋ ነው የሚለው አባባል እናንተ
    ውስጥ አገኘሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @sosikebede1406
    @sosikebede1406 Před 3 lety +8

    😢😢😢አለም እንድንኖረባት የምታጓጓን እንዳንተ አይነቶችን ስናይ ነው ፈጣሪ ይባርክህ የኔ አባት አብሬህ ነው የተጨነኩት ምን አይነት መታደል ነው 🙏🙏

  • @user-sm3db9fm7y
    @user-sm3db9fm7y Před 3 lety +61

    በጣም ነው ደስ የሚሉት ወንዲሚ ነው የሚመስልኝ ነበር ግን እሱ ከወንድም ይበልጣል አላህ ያኑርችሁ አይለያየችሁ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 3 lety +751

    ባልና ሚስቲየ ስወዳቹ እስኪ የምትወዷቸው 👍ግጩ

    • @g2bwhgeueu218
      @g2bwhgeueu218 Před 3 lety +5

      አኔ

    • @alushi1803
      @alushi1803 Před 3 lety +4

      @@g2bwhgeueu218 ሰላም ለዚ ቤት ቤተሰብ እንሁን

    • @alushi1803
      @alushi1803 Před 3 lety +1

      ረሂማ ነይ እንዛመድ ቤተሰብ እንሁን

    • @helenethiopia
      @helenethiopia Před 3 lety

      @@betaarsema8979 ውደኔ ጎራ በይ

    • @user-qk8vz9iz3x
      @user-qk8vz9iz3x Před 3 lety

      እንደ ነእርሱ አይነት ሚስትና ባል ይስጣችሁ
      አሜን በሉ ሴቶች ውዶች ሰብስክራይብ ጠንቋይና አስጠንቋይ | መ/ር ምህረተአብ አሰፋ -
      czcams.com/video/B7sNxKevxlo/video.html

  • @nigistweledai
    @nigistweledai Před 2 lety +4

    በዚህ ዘመን ለሰው የሚጨነቅ የሚያስብ አለ ለካ ተመስገን ፍቅራችሁን ለዘላለም ያርግላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @yeshiyersaw6503
    @yeshiyersaw6503 Před 3 lety +20

    😭😭😭😭😭😭ቀልድ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ ምን ይባላል አሹዬ የኔ ልብ ይሰፍሰፍ ወንድ ሆነህ ነው እንባህን የዋጥከው አይዞህ ወንድሜ

    • @tube2984
      @tube2984 Před 2 lety

      እነ ብትዩ💔😭

  • @mestumegersa2141
    @mestumegersa2141 Před 3 lety +56

    ሁፍፍፍፍፍ😭😭 ውስጤን በላኝ በዚህ ጊዜ እደዚህም አይነት ሰውም አለና ፍቅር ያሸንፋል😭💔💘

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 Před 3 lety +47

    እዉነት በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ እንደ አይነት ሰዉ ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ተመሰገን ነው በዚህ ዘመን ደግ ሰዉ በማየቴ ተደሰትኩ የመንፈሰ ቅናትም ቀናዉ

  • @user-mm6my4vi8x
    @user-mm6my4vi8x Před 3 lety +21

    በዚህ ሳአት ወድሙን ወድሙ የሚገልበት ጊዜ ላይ እዳተ አይነት ቅን ሰው ማይት ይገርማል ከምር አስለቀስከኝ እዳተ ያለ ሰው ያብዛልን

  • @selam123s5
    @selam123s5 Před 3 lety +11

    ምን አይነት የተባረከ ሰው ነው የኡነት በአይኔ አፍጥጨ ያየሁት እኔ እራሱ ከእሱጋር ተጨንቄ ልሞት እንባየ ሁሉ መጣ የእሱን ጭንቀት ሳይ
    የተለየ ቅን ልብ አለህ በእውነት እንዴት ብዬ እንደማመሰግንህ እራሱ አላውቅም አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 Před 3 lety +257

    ፍፄ መልካም ሰው ላንተም ለባለቤትህም ባላቹበት ሀገር ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏፡፡እንወዳቹሀለን😍

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 Před 3 lety +20

    በዚህ ዘመን እንደዚህ ለሰው የሚጨነቅ ሰው መኖሩ በጣም ነው አንጅቴን የበላኝ እንባየ ነው የተናነቀኝ በእውነት ጥሩ ሰው ነው ከልቡ

  • @teshomegebre4075
    @teshomegebre4075 Před 3 lety +4

    በእውነት ልብ ይነካል የሰው ልጅ የመዋደድና ከልብ የመፋቀር እስከ ምን ድረስ እንደሚተዋወቁ ጥግ የት ድረስ እንደሆነ ያየሁበት እውነተኛ ወዳጅነትን አየሁባቸው ፈጣሪ አይለያችሁ ።

  • @alemtsehay6814
    @alemtsehay6814 Před 3 lety

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ! እግዚአብሔር እኮ እንደዚህ አይነት ሰው ነው ያጣው። የሚገርም ልብ ነው ያለው። የተቀበለውን አደራ እንደራሱ ምንም ፍቅር ሳያጎድል መቀበልና መጠበቅ ትልቅ ስጦታ ነው። ደስ የሚል ከስጋ በላይ የተሳሰረ ፍቅር ነው ያላችሁ። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርከው።

  • @hanilove462
    @hanilove462 Před 3 lety +86

    ኡፍፍፍፍ የሱ ጭንቀት እኔንም አስጨነቀኝ ምን አይነት የተባረከ ሰዉ ነው

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 Před 3 lety

      የመንፈስ እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይፕ በማድረግ ቤተሰብ አድርጉኝ

    • @mekoytube8968
      @mekoytube8968 Před 3 lety

      ሀኒ

    • @friends8813
      @friends8813 Před 3 lety

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት
      ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @dgsgdyddy4135
    @dgsgdyddy4135 Před 3 lety +39

    የኔ ጌታ ምን አይነት ወንድም ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-jk3uc1gn5t
    @user-jk3uc1gn5t Před 3 lety +21

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ሙተው ሳልቁ እንድረስላቸው

  • @stmalebelay4703
    @stmalebelay4703 Před 3 lety +5

    በአሁኑ ሰአት እንደዚህ
    አይነት ሰው ወዳድ ጨዋ ሰው አይቼ አላቅም ተባረክ

  • @Birabiro12579
    @Birabiro12579 Před 3 lety +224

    እስኪ ፍፃን እዴኔ የሚወደው 👍👈

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 Před 3 lety +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማር

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 Před 3 lety +1

      @@kidanyoutube2469 ቤተሰብ እንሁን

    • @tinatetube2543
      @tinatetube2543 Před 3 lety +1

      እኔ አድርጌሻለሁ እኔንም ደምሪኝ

    • @Birabiro12579
      @Birabiro12579 Před 3 lety +1

      እሽ ደመርኳችሁ እኔንም ደምሩኝ😍

    • @user-wl3vg4os5t
      @user-wl3vg4os5t Před 3 lety +1

      ቤተስብ እንሁን እስኬ

  • @user-pi8bu7dx9g
    @user-pi8bu7dx9g Před 3 lety +72

    ፍቅር እኮ ቃል አይገልፀውም በጣም ነው የሚዋደድት ጭንቀቱ ብቻ ይናገራል😢😢

    • @zorthodox1104
      @zorthodox1104 Před 3 lety

      የመንፈስ እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይፕ በማድረግ ቤተሰብ አድርጉኝ

    • @user-df3qi7bn9y
      @user-df3qi7bn9y Před 3 lety

      ወይይይ እንዴት አይነት ነው በውስጣቸው ያለው ፍቅር ታድለው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 Před 3 lety

    አተ ትልቅ ስዉ ነህ ይህን ልጅ ከምንም በላይ እደምታየዉ ያስታዉቃል እዉነት ከልብህ ስዉ ነህ ፍቅራችዉ እጅግ ይደቃል እኔ ልቤ ቀጥ ነዉ ያለዉ ባተበኩል ሆኜ ስገምት እራሴን ልጅን ያጣዉ ያህል ተሰማኝ እና ጥሩ ስዉ ነህ እደራስህ ስላየህዉ የምትመሠገን ስዉ ነህ

  • @nhialdaniel6049
    @nhialdaniel6049 Před 3 lety +8

    This is truly amazing love I never seen this when I where in Addis Ababa city of Africa

  • @user-by5qt1xb6l
    @user-by5qt1xb6l Před 3 lety +245

    8ወር እርጉዝ ነኝ እፍፍፍ ምጤ መጣኮ በጭቀት እደዝህም ያለ ሠው አለ ያአላህ
    😭😭😭😭

  • @susuhabeshawit7103
    @susuhabeshawit7103 Před 3 lety +67

    ፕራንክ መሆኑን እያወኩ አብሬ ተጨነኩ በጣም ነው ደስ ምትሉት እንድህ አይነት ጓዴኛ ኬት ይገኛል በተለይ በዚህ ዘመን

    • @friends8813
      @friends8813 Před 3 lety +2

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት
      ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @ethiofeker8421
    @ethiofeker8421 Před 3 lety +21

    የኔ ወንድም በጣም ጥሩ ሰው ነው ጭንቀቱ ፊቱላይ ይታያል እኔም አብሬው ተጨነኩ እኮ እግዛቤር ይባርክህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አሜን በሉ

  • @senaitsetant748
    @senaitsetant748 Před 3 lety +3

    Hi Fstiye
    I have watching your CZcams a while ago but i never commented b4 cos I am mot a person to put any comments of others work ..... for many reasons!!
    Anyway You know what I learned a lot good things from you .... you are a good person I can see your heart from your Eyes (BliYen) !
    Today the Reason that I am putting my comment is .... since your personality is real and even if I said your behavior and personality is an excellent human being !!!
    But today’s show Almetalhm!!! You know what, you don’t know how to lies
    Anyway great job from your Eritrean Sister 👍👍👍
    God is always Love🙏

  • @addisreaction
    @addisreaction Před 3 lety +429

    ቅዱስ ነኝ የናቴ ልጅ
    አማራም ፍቅር❤ ነው
    ጉራጌ ፍቅር ❤ነው
    ኦሮሞም ፍቅር ❤ነው
    ደቡብም ፍቅር❤ ነው
    ትግሬም ፍቅር ❤ነው
    ጋቤላም ፍቅር❤ ነው
    ቤንሻጉል ፍቅር❤ ነው
    ወላይታም ፍቅር ❤ነው
    ድሬም ፍቅር ❤ነው
    ሱማሌም ፍቅር❤ ነው
    ወዘተ............❤ፍቅር ነው
    ዘረኛ የሆነ ሰው እሱ ግን ጥንብ ነው😷😷
    ከተስማማቹ ሰብስክራይፕ በማረግ አድነታቹ አሳዩን I love you all💚💛❤

  • @user-sj9hp2pp4p
    @user-sj9hp2pp4p Před 3 lety +31

    አመሥጋኙም ተመሥጋኙም ታሣዝናላችሁ ወላሂ አሥለቀሣችሁኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔውዶች ምርጥ ኢትዮጲያዊ

    • @user-fu5kv1fh6l
      @user-fu5kv1fh6l Před 3 lety +1

      እዉነት እኔም አለቀስኩ😥😥😥

    • @user-sj9hp2pp4p
      @user-sj9hp2pp4p Před 3 lety

      @@user-fu5kv1fh6l በጣም እንድህ አይነቶቹን አላህ ያብዛልን ሀቂቃ በጣም ነው የሚያሥለቅሡት

    • @user-vy6jh8sm8w
      @user-vy6jh8sm8w Před 3 lety

      በጣም አስለቀሱኝ😭😭😭

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 3 lety +5

    በጣም እሚገርም ሰዉ ነዉ አሹ 👌ሰዉ ማለት እዲህ ነዉ ። ሰዉ ስትሆን እዲህ ታስባለህ ይገርማን በዚህ ዘመን እዲህ እዲህ አይነት ሰዉ ማግኘት።

  • @karodeemebet245
    @karodeemebet245 Před 3 lety

    ተበረክ ዘመንህ ይባረክ በእውነት ውስጤ ተነካ ፍፄ ከነባለባትህ ውድድ ነው ማደርጋችሁ

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 Před 3 lety +52

    ወይኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ድምጹ ራሱ ተሰብሮ ሲያሳዝን ፡መወለድ ቋንቋ ነው የሚባለው ለዚህ ነው፡፡

    • @friends8813
      @friends8813 Před 3 lety

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት
      ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 Před 3 lety

      czcams.com/video/fGien-nCe7Q/video.html

  • @ethiopiawinetyekdem9518
    @ethiopiawinetyekdem9518 Před 3 lety +35

    ፍፄኮ ምርጥ ሚስት ናት ያለችህ ይባርክላቹ ❤❤❤❤

  • @romanhabeshawit523
    @romanhabeshawit523 Před 3 lety +6

    የኔ አባት አስለቀሱኝ ሁለቱም አምላክ ፍቅሩ ያብዛላቹ💓

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 Před 3 lety

    You’re really lovely couples and funny. I love the way you things.

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 Před 3 lety +111

    የእውነት እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ በዚህ ዘመን እኛ አረብ ቤት ኦርስ በርሳችን እንባላለን

  • @honeytube914
    @honeytube914 Před 3 lety +36

    ወይ አስለቀሳችሁ በዚህ ዘመን ሰው ለሰው በተጨካከንበት ዘመን እንዲህ ልበ ሩህሩህ ሰው መገኝቱ ተአምር ነው ።

    • @friends8813
      @friends8813 Před 3 lety

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት
      ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @zemenawit
    @zemenawit Před 3 lety +3

    Oww this is so sweet 💗 በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ፍቅር ማየት በጣም ደስ ይላል ፣👍👍

  • @Love-lc9xd
    @Love-lc9xd Před 3 lety +1

    እሹ እንዳተ እይነት ስው ያብዛልን መጨረሻው ደስ ቢልም አስለቀሳችሁኝ። ፍፄ። ከነባለቤትህ መልካም ስው ነህ በርቱ እግዚአብሔር። ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @netsanet5533
    @netsanet5533 Před 3 lety +25

    እኔ ለሱ እዴት ልቤ እደመታ በስመ አብ
    በጣም ከባድ ነው መዋለድ ቋንቋ ነው
    እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ሁላችሁንም መልካም በዓል

  • @bitalbital2162
    @bitalbital2162 Před 3 lety +41

    ዋው እንደዚም አይነት ሰው አለ በስማም ፍቅር ይብዛላችው

    • @friends8813
      @friends8813 Před 3 lety

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት
      ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @kassas4
    @kassas4 Před 3 lety

    በጣም ጨዋ ልጆች ስለሖኑና እዉነተኛ የሚዋደድ እና የሚከባበር በታላቅ ወንድም እና በታናሽ ወንድም መካከል ያለ መተሣሠብ ስለሚታይባቸዉ በጣም አሥለቀሠኝ እኛ ኢትዮጵያዊያን እንዲሕ አይነት እዉነተኛ ከልብ የሖነ ፍቅር ነበረን ጎደኞቻችን ጎረቤታችን ላይ የሖነ መጥፎ ነገር ሲደርስ የምንሖነዉ ነገር ዘር ሳንለይ እሱን ስላሥታወሠኝ በጣም ከልቤ ነው ያሥለቀሰኝ .ልኡል እግዚአብሔር በመተሣሠባችሑ በፍቅራችሑ ሰይጣን እንዳይገባ እመኛለሁ ጨዋነታችሑ ስነስርአታችሑ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሱ ያሥታዉቃል እግዚአብሔር ሕልማችሑን ያሣካላችሑ .ፍፄ እንኳን መጣሕልን ወደ አሜሪካ ከነ ባለቤትሕ ለምትሰሩት ስራ እናመሠግናለን ልጃቸሑን እግዚአብሔር ያሣድግላችሑ

  • @meseretyenesew9228
    @meseretyenesew9228 Před 3 lety +5

    ሰው ሁነው ሰውን በሚያርዱበት ሀገር እንደዚህ አይነትም ሰው አለ ይገርማል ፈጣሪ ይባርክህ

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 3 lety +36

    ፍፄ ከነመላው ቤተሠብህ እንኳን አደረሰህ
    ትዳርህ ይባረክ ያሰብከው ሁሉ ይሙላልህ👍

    • @hirutekhachab8047
      @hirutekhachab8047 Před 3 lety

      እንኳን አደረሳችው ፍፄና ፀጊ ከነቤተሰቦችህ ጋር

  • @saratube670
    @saratube670 Před 3 lety +54

    እስኪ እሙ የናፈቀቻቹ ላይክ ግጩኝ😘😘😄

    • @friends8813
      @friends8813 Před 3 lety +2

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት
      ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @user-zd1gw9nv5i
    @user-zd1gw9nv5i Před 3 lety +144

    ኦርጂናል ሚስት ኬት አግኝተህ ነው??
    ኖ ሜካፕ
    ኖ ማስካራ
    ኖ ኩል
    ኖ ሊፒስቲክ
    ኖ ሂውማን ሄር
    ኖ ምንም

    • @helentarekegn9542
      @helentarekegn9542 Před 3 lety

      እውነት እኮ ነው አሁን ላይ እኮ መልካቸውን ማወቅ አልቻልንም ይች ግን በቃ ከወረት የጸዳ ፊት ነው ያላት

    • @bestone4161
      @bestone4161 Před 3 lety +4

      በትዛዝ አሰርቶ ነው

    • @user-nk3ro1jw5n
      @user-nk3ro1jw5n Před 3 lety +1

      ትክክል አይገርምም ምርጥ ልጂ ናት

    • @user-zd1gw9nv5i
      @user-zd1gw9nv5i Před 3 lety +4

      አሁንማ ሁሉም እደ ብላክ ቦርድ የቾክ አይነት ነው ፊቱን እሚቸከችከው

    • @narditube4378
      @narditube4378 Před 3 lety

      በሞቴ ደምሩኝ czcams.com/video/gM9JjzVNQAQ/video.html

  • @user-vt6es9ry4g
    @user-vt6es9ry4g Před 3 lety

    የኔ ማሮች ደስ ሰሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-vv5ht4tu1n
    @user-vv5ht4tu1n Před 3 lety +59

    የኔጌታ አስለቀሰኝ ለኔ ምነው እዲ ሚያዝን ሰው ቢኖረኝ

    • @almazjwana4789
      @almazjwana4789 Před 3 lety

      ኦ በጣም ያሳዝናል ደስ ሲል

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 Před 3 lety

      እናት ካለችሽ በቄ ናቸዉ

    • @user-vv5ht4tu1n
      @user-vv5ht4tu1n Před 3 lety

      @@hiwet__dagne4697 ሞታብኛለች

    • @sanyetsanyet6769
      @sanyetsanyet6769 Před 3 lety

      Ayzose.yaney.ehete.asaznekg.eko.effff

    • @endrisasen8034
      @endrisasen8034 Před 3 lety +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔምንም ሰው የልኝ ያአላህ አተ በራህመትህ እገዘኚ

  • @chu09bel
    @chu09bel Před 3 lety

    Ashu is one of a kind! May God bless your heart Ashuye!

  • @eleniabera9500
    @eleniabera9500 Před 3 lety +30

    ሰርፕራይዙ ያስጠላል ሪስክ ነው ልብ ድካም የሚባል ነገር አለ ማሰብ ያስፈልጋል ድንገት ቢወድቅባችሁ ምን ልትሆኑ ነው ትክክል አይደለም በኔ አስተሳሰብ ።

    • @helenethiopia
      @helenethiopia Před 3 lety

      ማሬ ጎራ በይ

    • @asnibelew5428
      @asnibelew5428 Před 3 lety +1

      እንዲህ ዓይነት ሰርፕራይዝ አያስቅም ሰው ማስጨነቅ ልክ አይደለም።

    • @mahataher2707
      @mahataher2707 Před 3 lety

      አላህእርሚናጥናይሰጥህ
      በጣምንውእማደቅህእዳትያለአሰርይኖር

    • @broooknarutotadesse142
      @broooknarutotadesse142 Před 3 lety

      ነውር ነው

    • @broooknarutotadesse142
      @broooknarutotadesse142 Před 3 lety

      በጣም ከባህላችን ጋር የማይሄድ ነውር ነው። በስው ድንጋጤ ብር መስራት ይደብራል ። ስርአት ይኑራችሁ። ፍጹም ይሄ ብልግና ከአንተ አይጠበቅም ትከፍልበታለህ አንድ ቀን

  • @samiyaabubeker6114
    @samiyaabubeker6114 Před 3 lety +48

    አስለቀሱኝ ደስ ሲሉ ከተዋለደ የተዋደደ ይበልጣል ይሎችሆል ይሄ ነዉ

    • @helenethiopia
      @helenethiopia Před 3 lety

      ማሬ ጎራ በይ

    • @zinetahmed
      @zinetahmed Před 3 lety

      ወውደዶቸችየ ከበቤተት ገጎረራ በለሉሠሥከኪ

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 Před 3 lety +43

    ትንሹልጅ ከሰርከሱ ውጭ ለምን እድማር ለምን የትምርት እድል እዳገኝ አትተባበሩትም ገና በል ጅነት ተምሮ ብዙ ደረጃ መድረስ ሲችል የ 18 አመት እኮ ራሱን መቻል ደረጃ ያለበት እድሜነው እስከመቸነው እቤት ውስጥ ተዘግ ቶበት የሚኖረው አገር እዳውቅ እድማር ተባበሩት ፍፄ ወቶ እድገባ በራሱ እድተማመን ቢሆን ጠፋ ሲባል እድህ በጭቀት አይሞትም ነበር አብሮት ያለው ትልቁ

    • @lalaside9094
      @lalaside9094 Před 3 lety +2

      Thank you እኔም ያልኩት ይሄን ነው

    • @kingcell4192
      @kingcell4192 Před 3 lety

      Bexami tekikeli

    • @asffadfffgadfff7885
      @asffadfffgadfff7885 Před 3 lety +2

      አሁን እሱ. ተዘግቶብኝ ብሎ. ወቀሳመጣባችሁ

    • @asffadfffgadfff7885
      @asffadfffgadfff7885 Před 3 lety

      አልማርም አላለ. ታለሰአት. የት ወጣ ብሎነው

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 3 lety +1

    ፍፄ እንኳን ደስስስ አለህ አላችሁ ፈጣሪ ሁሌም ከናንተጋር ይሁን

  • @helenayele5451
    @helenayele5451 Před 3 lety +5

    በስመአብ እንዴት አይነት ጥሩ ሰው ነህ ጭንቀትህ አስጨነቀኝ ፈጣሪ አብዝቶ ፍቅር ይስጣቹ

  • @user-jo9mw8mn5c
    @user-jo9mw8mn5c Před 3 lety +133

    ማማየ አራስ ሠውነታችን ክፍት ይሆናል በተፈጥሮ እናም ንፋስ እንዳይመታሽ ደህና ልብሥ ልበሽ😍

    • @samerass3320
      @samerass3320 Před 3 lety +1

      አርከዱቂትናፀስለሆሽምርጥብሻለው

    • @samkwt8566
      @samkwt8566 Před 3 lety +1

      ትክክል

    • @alushi1803
      @alushi1803 Před 3 lety +1

      እንደማመር ቤተሰብ

    • @alushi1803
      @alushi1803 Před 3 lety

      @@samerass3320 እንደማመር ቤተሰብ

    • @alushi1803
      @alushi1803 Před 3 lety

      @@samerass3320 እንደማመር ቤተሰብ

  • @menkirketema5904
    @menkirketema5904 Před 3 lety +49

    የኢትዮጵያ: አምላክ: የኢትዮጵያ: ህዝብን: እንዲ: በወንድማማችነት: ፍቅር: የሚፈላለግ:የሚፈቃቀር: ያድርግልን::

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 3 lety +1

    ታስቀናላችሁ እግዛአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ እምነት ተስፍ ፍቅር ፀንተው ይኖራሉ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ለሁላችንም እንዲህ አይነት ፍቅር ይስጠን

  • @user-nk3ro1jw5n
    @user-nk3ro1jw5n Před 3 lety

    እግዚያብሔር ይጠብቃቺሁ ስታምሩ ልባም ናቺሁ እደናተ አይነቱን ልኡል እግዚያብሔር ያብዛልን ፍፄ ምርጥ ሰው ተባረክ ልጁም ሲያሳዝን ቅልስልስ ያለ እድግ በል

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 Před 3 lety +41

    ለካ ሰዉ አለ በእዉነት እስከመጨረሻዉ እንድህ በመዋደድና በመከባበር እስከመጨረሻዉ ያዝልቃችሁ

  • @tsehaygebrale3801
    @tsehaygebrale3801 Před 3 lety +44

    ያስታውቃል ፍቅር በቃል ብቻ አይገለፅም ጭንቀቱ እራሱ ፍቅሩን ቁልጭ አርጎ ይገልፃል እኔ እናቴ እንኳን እንደሱ ምትጨነቅልኝ አይመስለኝም ሆይ እፍፍፍ

  • @user-oe1dg9hs2s
    @user-oe1dg9hs2s Před 3 lety +21

    ሁለቱም ሲያሳዝኑ ያሁኑ ግዜ ሰዎች ኣይመስሉም ወይ ትህትና ወይ ኣንደበት ወይ ሰነስርኣት እርጋታ ታድላቹ

  • @dbhdjxbbxn4754
    @dbhdjxbbxn4754 Před 3 lety +2

    የኔ ቆጆ ከናትና ካባት በላይ ተጨነቅ ብጣም ይገርማል እግዝብሔር ይባርክህ

  • @geniethiopiawet6001
    @geniethiopiawet6001 Před 3 lety +26

    ኢትዮጵያ ለካ አሁንም ምርጥ ሰዎች አሏት እግዚአብሔር ይመስገን አስለቀሳችሁኝ

  • @user-mt3te9nv2e
    @user-mt3te9nv2e Před 3 lety +21

    ያአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    አላህ ሆይ እነዚህን ወንድሞቻችንን የሰጠሀቸውን ፍቅር በብሄር በሀይማኖት በፖለፒካ የእህት የወንድሞቻችን የእናትና ያአባቶቻችንን ደም ከሚያፈሱ ወገኖች አልልም አውሬዎች ናቸውና በልባቸው ውስጥ ፍቅርና ርህራሄን ወፍቃቸው ያረብ

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e Před 3 lety

    እፍፍፍፍፍ ምርጥ ሰው ተባረክ ሰው ለወለዴው ልጂ ልቡ በዴነዴነበት ሰአት እፍፍፍ ቃላት ያጥራል

  • @meladmelat2504
    @meladmelat2504 Před 3 lety

    በውነት በጣም ታስቀናላችው እግዚአብሔር አምላክ እብዝቶ ይጨምርላችው ፍቅራችውን

  • @alshamsi1230
    @alshamsi1230 Před 3 lety +8

    ውይ የኔ ወንድሞች ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሲያሳዝኑ በእግዚአብሔር መወለድ ቋንቋ ነው ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምሪላችሁ ❤❤

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w Před 3 lety +83

    ቶሎሳም ተነስ 💚💛❤
    አማረም ተነስ 💚💛❤
    ደብረ ጲም ተነስ 💚💛❤
    ሰሜን ደቡብ ምስራቅ ምእራብ ሁላችሁም ተነሱ አባይን ጣናን እንቦጭ እንንቀል የሚስማማ 👍👍👍👍

    • @romisihen137
      @romisihen137 Před 3 lety +1

      ነፍጠኛ አማራ ነኝ ከወሎ 9 የቦርች ማጥፌያ ስፖርቶች በስድስት ሳምንት ውስጥ
      czcams.com/video/8Wvp7FjGzaQ/video.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b Před 3 lety +2

      ቶሎሳ ምንድነው ኦሮሞ ተነስ በዪ በቃ ይበቃል

    • @user-xb1ol3qu8w
      @user-xb1ol3qu8w Před 3 lety

      @@user-tm9kw1uv3b ናርድዬ ነው

    • @user-xb1ol3qu8w
      @user-xb1ol3qu8w Před 3 lety

      @@romisihen137 እንኳን የማጠፋው እየበላሁ ከድቶኛል

    • @romisihen137
      @romisihen137 Před 3 lety +1

      ነፍጠኛ አማራ ነኝ ከወሎ አስፈላጊ የሰዉነት ክፉላችን ላይ ውፍረት ለመጨመር የሚረዳ ስሙዚ.
      czcams.com/video/OZQLAKTgsJQ/video.html

  • @fantouteguest939
    @fantouteguest939 Před 3 lety

    betami yamigrrmi wonidminhi e/r yibarkihi tebaraku

  • @user-iq5kd3dk6d
    @user-iq5kd3dk6d Před 3 lety +11

    አሁን ይሄ ድሽ ላይክ ያሰጣል ቢላሂ እኔስ ደስ አሉኝ ሀባቢ

    • @abdujemal3374
      @abdujemal3374 Před 3 lety

      ምቀኛእኮ አይጠፍም እሚቀና

  • @nurinuri5093
    @nurinuri5093 Před 3 lety +42

    አረ ኤይ ፓረንክ የመትሉት ነገር ሰው በሽታ ለይ ይጥለል ይቅርበችው አሹ ምስክን አይዞ

  • @samritame
    @samritame Před 3 lety +15

    Wow Ashu I don’t know you but you are amazing person. When he said “yeadera lij eko new” embaey new yemetawo. bless you my brother

    • @friends8813
      @friends8813 Před 3 lety

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት
      ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l Před 3 lety +1

    እረ ወይኔ አልቅሸ ልሞት በስመአብ አሹዬ ምን አይነት መልካም ሰው ነው የኔ አባት በጭንቀት ተንቆራጠጠ እኮ እፍፍፍፍፍፍ ከድንጋጤው ብዛት የተነሳ የያዘውን ፌስታል እንኳን ሳያስቀምጠው ደርቆ ቀረ ቪዲዎው እስኪያልቅ ድረስ እራሱ ድንጋጥው አለቀቀወረም እምዬ አይ ልብ ምን አይነት እሩህሩህነት ነው ልቦናህን አይለውጥብህ ወንድሜ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከምንም በላይ የደነቀኝ ነገር የአስተዋይነቱ ጥግ መልካምነቱ ፍፄ ከእኔጋ ተጣልቶ ተናግሬው ሲለው እንኳን ክፉ ቃል ከአንደበቱ አሎጣም አልተቆጣ ለምን አላለ በምን ምክንያት ተቆጣኸው አላለ እረ በስመአብ ወይኔ መታደል ከቃላት በላይ ነው ሆነብኝ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው በማየቴ በጣም ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ

  • @KokobYasus
    @KokobYasus Před 3 lety

    Ashe endanete ayenet bezih zemen hestanat yeminkebakebu sele hestanat yemiyasebu yebzulen God bless you

  • @almazjanka763
    @almazjanka763 Před 3 lety +8

    የሁለት ወንድማማቾች ፍቅር ለሁሉም ኢትዮጵያዊ አርአያ ሊሆን የሚችል ነው ፍፁምና ባለቤቱም በደግነታችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @hiwotetadesse3597
    @hiwotetadesse3597 Před 3 lety +19

    ወይኔ እንደዚሰው በህቴ አይቼ ለአዊቅም በእዉነት አሼ ዬሰው ዘሪ ኔህ አምለክ ከክፉ ይብቃቹ
    ፍቅረቹ በጣም ደስ
    ይል ወይኔ ለከ በሰውም ሰው አሌ መለት ነው
    በህዎቴ እንደዚ ቅን ሰው አለየዉም ግን ቅንነት በጣም ደስ ይለል

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 Před 3 lety +3

    አይለያችሁ ወገኖቼ ፍዔም ተባረክ ከኘባለቤትህ ግን እደዚ አይነት ነገር ቢቀርስባይ ነኝ

  • @birtukanali1055
    @birtukanali1055 Před 3 lety +1

    I am crying, even if it is hard experience for both, I think they got valuable lessens,

  • @haditube1026
    @haditube1026 Před 3 lety +7

    ትንሱም ልጅ ጥሩ ስነምግባር አለው ትልቁም እደዛው ማሻአላህ ደስ ሲሉ በጁ የያዘውን ቁልፍና ፌስታል ሲያየው ነው ያኖረው

  • @user-hm2zv9gb3l
    @user-hm2zv9gb3l Před 3 lety +3

    የሰው ልጅ በበጎ ነገር ከተመሰረተ አፈፃፀሙ እንደዚህ በቅን ልቦች ያምራል መልካምነት ዛሬም ነገም መልካም ነው ለቅን ልቦች ምስጋና ይገባል መልካም ሰወችን እንደዚህ ለክፉ ልቦችን ትምርት ይሰጣል መልካምነታሁ እንዲሁ ይብዛላችሁ

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 Před 3 lety +1

    በጣም ታምራላችሁ።

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 Před 3 lety

    ወይ በጣም ትልቅ ትምርት ነው መጥፎ ሰው እንዳለ ሁሉ እንዲህም መልካም ሰው አለ የመጨረሻ እዋህ ሁለታቹም እባዬ መቆጣጠር አቃተኝ እኔም አብሬ አለቀስኩኝ ነገርግን ደም ግፊት ያለበት ሰው ከሆነ በዛው ፀጥ ነው የሚለው ፕራኩ ከባድ ነበር

  • @Nati-lulie
    @Nati-lulie Před 3 lety +10

    I have known Ashenafi for a long time. He has a pure heart and such an amazing person with a lot of talent.

  • @yezn4604
    @yezn4604 Před 3 lety +15

    የኔ ወንድም እንዴት እንደተጨነቀ ያስተውቃል
    እፍፍፍፍፍ ታድሏል አንተን በማግኘቱ ፈጣሪ አይለያያችሁ !

    • @friends8813
      @friends8813 Před 3 lety

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት
      ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma Před 3 lety +1

    የእዉነተ ምርጥ ልጂ ነዉ በጣም አሳዝነኝ አይለያችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ወንድሞች

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Před 3 lety +1

    He is so amazing!
    ግን በጣም አስደንጋጭና አስጨናቂ ነው::

    • @mg9950
      @mg9950 Před 3 lety

      እንደማመር

  • @user-wq1jn8fy3f
    @user-wq1jn8fy3f Před 3 lety +20

    አሹየ በማታው ቆሌህን ገፈፍህ ስታሳዝኑ ሁሌም አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ