ወደ ኢትዮጵያ ስትሄዱ ፈጽሞ መያዝ የሌለባችሁ ወሳኝ እቃዎች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • follow me on social media;
    facebook: / lijbinu
    Instagram: www.instagram....

Komentáře • 884

  • @user-qq6mh7oj8o
    @user-qq6mh7oj8o Před 5 lety +751

    ቢንን የሚወድ የተዋህዶ እንቁ ነው የሚል በlike ፍቅራችንን እንገለፃ በሉ 👍👈

  • @user-ml9bo7gs9y
    @user-ml9bo7gs9y Před 5 lety +117

    በቅርቡ ወደ ሀገሬ ልገባነው ሁላቹም ፈጣሪ ያሰባቹትን አሳክቶ ለሀገራቹ ያብቃቹ አሜን

  • @user-cy5gn7jy7g
    @user-cy5gn7jy7g Před 5 lety +45

    ልጅ ቢኒ ወንድማችን እናመሰግናለን ። ለሃገራችን ኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ እንዲሁም ለቅድስ ቤተክርስቲያናችን ሰላም ይስጥልን እግዚአብሔር ♥

    • @user-cf4xv2ik3y
      @user-cf4xv2ik3y Před 5 lety +1

      አሜንንን

    • @selamagonafir2339
      @selamagonafir2339 Před 5 lety +1

      ቢኒ በጣም የማከብርህ የተዋህ እቁ ልጅ ነህ እኳን በሰላም ገባህ በሄድክበት ሁሉ መዳህኒአለም ይምራክ እመቤቴ ትከተልህ

  • @ADONAY_DIVORA143
    @ADONAY_DIVORA143 Před 5 lety +10

    ቢኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው
    ሀይማኖቱን ኣክባሪ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለው ባንተ ኣንደበት ማርያም ስትጠራ እንዴት ደስስስስስ እንደሚለኝ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትከተልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 Před 5 lety

      በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አረጊኝ በመልካምነት እህቴ

  • @maskealex2820
    @maskealex2820 Před 5 lety +72

    እኔም ወደ አገሬ ለመገባት 10 ቀን ቀርኝ

  • @abebayegle1495
    @abebayegle1495 Před 5 lety +24

    ቢኒ እዴት ብየ ፍቅሬን ልግለጽልህ እፍፍፍፍ ረጅም እድሜ የድንግል ልጅ ይስጥህ የምትወዳት እናትህ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ውድድድድ አደርግሃለሁ

    • @genettube527
      @genettube527 Před 5 lety

      እሺ ወንድማችን በጣም ይገርማል በእውነቱ

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 Před 5 lety +85

    መስከረም ልገባ ነበር አምላክ ስላልፈቀደው ቀርቻለሁ አምላክ ከፈቀደልኝ ጥቅምት 29 እገባለሁ ብያለሁ እናመሰግናለን ለዚህ መረጃ ቢኒየ

  • @mazamohammed5312
    @mazamohammed5312 Před 5 lety +3

    ቢኒእውነት እልህ አለሁ ዘረህ ልክ እንደ በሃረዞፍ ስረ የብዛ ኑረልን።።።

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 Před 5 lety

    እናመሰግናለን ቢኒች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢስላም ክርስቲያኑን ያዋደን ሰላም ያውርድልን ዘር ከዘር ብሔር ከብሔር መባላችንን በቃችሁ ይበለን አንድ ያድርገን💚💛❤️ ደሴ ላይ ያየሁት መፈክር በጣም አሳዝኖኛል አስከፍቶኛል ደሴ ተወልደን ስናድግ ክርስቲያን ጎደኞቻችን ቂርአት ቤት ሄደን ቁርአንን አብርን እንቀራ ነበር ቤተክርስቲያን ሲሄዱ አብርን ሄደን ቁጭ ብለን ሲጨርሱ አብርን እንመለስ ነበር ታቦት ሲሸን አብርን እንሸኝ ነበር የኢስላም በአል ሲሆን ሽክ ብለው ኢስላሞችን በአል አብርው ይደሰቱ ነበር እንዲህ ነው ያደግነው ደሴ ወሎ ላይ አሁን ግን ለመከፋፈል እንድንጠላላ ለማድርግ የሚጥሩ ከምድር አላህ ያንሳቸው ክርስቲያን ጎርቤቶች ከሙስሊም ጎርቤቶች ተፈቃቅርን ተዋደን ስጋ ሲታርድ ብቻ ነው የሚለየን ከዛ ውጭ ምንም አይለንም ነበር ያንን ቀን ይመልስልን👉👍የምትሉ💛💚❤️

  • @hananyerayalij8171
    @hananyerayalij8171 Před 5 lety

    ቢኒዬ የኔ የልቤ መልካም ሰው በምን እንደምገልፅህ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥልኝ በምትሔድበት ሁሉ ድንግል ማርያም ከፊትህ ትቅደም አሜን

  • @SEP2922
    @SEP2922 Před 5 lety +3

    ቅን እና መልካም ሰው:: የሚጠብቅህ አይተኛም አያንቀላፋም!! Thank you for the information Binisha!

  • @lamlamhanabachi4387
    @lamlamhanabachi4387 Před 5 lety +3

    ወድሜ ቢኒ እመብርሐን ምስጋና ይግባት ሰልፉም አልቀረም እኛም በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር አምላክ አተንም ይጠብቅልን ሐሳብህም ያሳካልህ አይዞህ እኛም እንወድሐለን በክፉ ያየብን አይኑ ያጥፋልን

  • @herimachristian6078
    @herimachristian6078 Před 5 lety

    ቢኒዬ ሰላምህ ይብዛ በሰላም ዉደ እናተ ሓገርህ መግባትህ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ይጠብቅህ እግብአብሔር አይለይህ፣፣፣በሰልፉም ደስ ብሎናል እኳን መጣህ የመስቀል አደባባዩ ቢቀርም በጉደሩና በተለያዬ ቦታ የተደርገዉ ሰልፍ ያስደምም አብር ክብር ለጌታ፣፣፣

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 Před 5 lety +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር እንኮን በሰላም አገባችው እኔ ስለአውሮፓላል መጥፎ ነገር ስሰማ ልቤ ይሸበራል እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

  • @kidesteshetu3968
    @kidesteshetu3968 Před 5 lety +2

    ቢንዬ በጣም እአመስግናለው ላንዴና ለመጨረሻ ለአገሮ ያብቃኚ ማርያምን አገሬ ቆሎበልቼ ብኖር ይሻለኛልስደት አይኑ ይጥፋ

  • @user-gc7ov5ug7v
    @user-gc7ov5ug7v Před 5 lety

    ቢንዬ ውዱ ወንድማችን ኑርልን ቅን ሰው
    ምናለ ሁሉም እንዳንተ በሆነ ስለመልካም መረጃክ እናመሰግናለን ሰልፉ በክፍለሃገር የተካኤደው በጣም ደስ ይላል የአዲስአበባውን ምናልባት እግዚአብሔር አልፈቀደም ይሆናል እና እኛ ደግሞ ክርስቲያኖች ነን ተስፋ አንቆርጥም እኛ ህይወታችንንም ቢሆን አሲዘን
    ስለክርስቶስ ፍቅርና ስለእናት ቤተክርስቲያናችን እንታገላለን እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክልልናል ና በትግዕስት በአንድነት እንፅና በዚህ አጋጣሚ ግን የተዋህዶ ልጆች እኛን ማንም ሊከፋፍለን ና በአስተባባሪዎች ላይ የነቀፌታ ሀሳብ ሲያነሱብን ተዉ ልንል ይገባል

  • @user-hj2lk9wu7e
    @user-hj2lk9wu7e Před 5 lety +15

    ቢንዬ አቤት ቻናልህን ስወድልህ ቢንዬ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-hz5po2fm3r
    @user-hz5po2fm3r Před 5 lety

    ልጅ ቢኒ ስለ ሰልፉ ትላንት ሳትፖስት ስትቀር ስጠፋ ያሰሩህ መስሎን ነበር በጣም ደስ ብሎናል የተዋህዶ ልጆች

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 Před 5 lety +4

    የውነት ሰልፉን እዳየሁት አንተን ነው ያሰብኩት እንኳን ደስ አለክ ቢኒዬ፡

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 Před 5 lety +24

    ቢኒሻ እንኳን ደህና መጣህ ሠልፉ ተካሂዷል ለምን ሥለሠልፉ አለቀቅክም እርግጠኛ ነኝ ደሥ ብሎሃል እኛም ደሥ ብሎናል

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l Před 5 lety

      @sinor le ante ልደታ ከአዲስ አበባ ውጪ ነው እንዴ?

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l Před 5 lety

      @sinor le ante እኮ ሰልፉ ልደታ ተካሂዷል ለማለት ፈልጌ ነው

    • @angansh5671
      @angansh5671 Před 5 lety

      ቢንዬ በአለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወላዴት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ዘወት ከጎንህ አትለይህ ከዜህ በላይ መልካም ነገር ለመስራት እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @user-zv3jn6wn3v
    @user-zv3jn6wn3v Před 5 lety +1

    ቢኒየ ምርጥ ልጂ እንኳን ሰላም ተመለስክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እናመሰግናለን ወድማችን ሽ አመት ኑርልን

  • @user-ch2dq6qp5i
    @user-ch2dq6qp5i Před 5 lety +4

    ቢንዬ በጣም እናመሠግናለን ጥሩ ምክር ነው የሰጠኸን በርታልን

  • @atishahh8666
    @atishahh8666 Před 5 lety +4

    እግዚአብሔርየመስገን እንኳን በሰላምደረሳችሁል 🇪🇹⛪🍃🍃🍃🕊🕊🇪🇹🇪🇹⛪🕊

  • @genetgenettsgaweu2505
    @genetgenettsgaweu2505 Před 5 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም በሰላም ለቅድት ሀገርህ አበቃህ ቢኒ ወንድማችን ሁሌ ድንግል ማርያም ባሪያዋን አሳልፋ አትሰጥም ክብር ለምየ

  • @user-hr1nw3lg2w
    @user-hr1nw3lg2w Před 4 lety +1

    በእውነት እንደ ቢኒ መልካም ሰው አላየሁትም ለኛም ብዙም ምክር ይነግረኛል 🙏

  • @hgiyfufuy1864
    @hgiyfufuy1864 Před 4 lety

    ቢንየ እግዚአብሔ ይመገን ስላምህ ይብዛ ቢንየ ኢትዮጵያ ን ስላም በልልኝ ናፍቃኛለች
    ስሙ ተመልካቾች ላይክ ብታርጉኝ ወየውላች ዎ

  • @tigistmolla3205
    @tigistmolla3205 Před 4 lety

    ቢኒዬ እንኳን በሰላም ገባህ አሜሪካ ሄጄ ሰርቶ የመለወጥ ፍላጎቴ እጅግ የበዛ ነው እስኪ ቢኒ በሂወትህ አንድ ጥሩ ነገር እንዳርክ ቁጠረው አግዘኝ እንድሄድ መልካምነት ጥሩ ነው ብለሀል

  • @HatersataTube
    @HatersataTube Před 5 lety +2

    እናመሰግናለን ቢኒዬ በነገራችን ላይ ሳዑዲም እንደዚ ነው 10,ሺ ሪያል በላይ ይዞ የሚገባ ሰው ብዙ ጥያቄዎችና ምርመራዎች አሉ ለአሰሪዎች ደውለው ሁሉም ነገር ካረጋገጡ በኋላ ነው ሚልኩት ህጉ ጠብቋል

  • @zinashtesfye6646
    @zinashtesfye6646 Před 5 lety +2

    ቢኒዬ ስለምክርህ ሁሉ እናመሰግናለን እንኳን በሰላም ገባቹ የሰዓት መሄድ ምንም አይደል እመቤቴ ትጠብቅህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 Před 5 lety +9

    ቅን ሰው ቢኒያችን እናመሠግናለን 💪😘😘

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 Před 5 lety

    እንኳን በስላም መጣህ ቢኒ
    መልካም ስው በእውነት ትናትና ቢኒስ እያልኩኚ ነበር ያው ስለ ስልፉ ሳስብህ ውየ ነበር
    ስለምክርህ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን
    ባለህበት ቦታ እማምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ

  • @bests8631
    @bests8631 Před 5 lety

    ዋናው በሰላም መግባትክ ነው ወንድሜ እንካን በሰላም ከቤተሰብክ ጋር ተቀላቀልክ ፈተናው ከባድ ብሆንም ለእግዛብሔር ቀላል ነው ስሙ ይባረክ

  • @user-xu2ek9se1v
    @user-xu2ek9se1v Před 5 lety

    ሰላምህ ይብዛልህ ወድማችን እኔም ትዝያለኝ ሰልፉ ቀር ሲባል ትዝ ያልከኝ አንተ ነህ የኔ ወድም ለሰጠህን መርጃ ከልብ እናመሰግናለን

  • @negameski7122
    @negameski7122 Před 5 lety

    አይገርምም እኔንም ገጥሞኛል extra $1000 dollar ነው የወሰዱብኝ በጣም ጥሩ መልእክት ነው ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @sinawusinawu8404
    @sinawusinawu8404 Před 4 lety

    እኔም የራሴን ጉድ ልንገራችሁ ስሙኝማ ከስደት ወደ ሀገረ ልሄድ ተነሳውና ከቦታው ደረስኩ ወደ ስደት ስመጣ ጠቁር የዱባይ ሙቄት ቀቀለኝና ነጭ ሆንኩ በኤርፖርት ውስጥ በየቦታው ፖሊሶች እየተቀባበሉ አይደለሽም እያሉኝ ፍቴና በፖስፖርቴ ላይ ያለው ፎቶ ሰማይና ምድር ነው 5አመት ቆይቼ ነበረ ለመጀመርያ ጊዜ የሄድኩት 4ሰዓት በኤርፖርት ቆይቼ ነው የተሳፈርኩት እውነት ያጋጥማል ሰላምችሁ ይብዛልን

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 Před 5 lety +3

    ቢኒዬ እንኮን በስላም ገባህ ትክክል ባሁን ስአት ስውን ማመን ከባድ ነው ስለመረጃው እናመስግናለን ።

  • @user-hr7xf8ft2p
    @user-hr7xf8ft2p Před 5 lety

    የተዋህዶ እንቁ ሰላምህ ይብዛልን
    ቢኒ እኔም ሰላማዊ ሰልፍ በወጡት ህዝቦቼ በጣም ኮርቻለሁ

  • @habtalem6239
    @habtalem6239 Před 5 lety +1

    I had the same experience when I was going Ethiopia and coming back last January. They open all of our lagged at Dallas Airport and checked everythimg and also there were asking how much I had on hand ,where do I work and how much I made. I was very nervous. Thanks for the information.

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህን ይብዛ ቢኒየ እናመሰግናለን

  • @user-ue3de1vy2s
    @user-ue3de1vy2s Před 5 lety +2

    እንኮን በሰላም ገባችሁ ቢኒ ምርጥ ወንዲማችን የተዋህዶ ልጂ እሳን አምና የወጣ ምንም አይሆንም

  • @user-vm2yp4rw5n
    @user-vm2yp4rw5n Před 5 lety +7

    ቢኔ አምላክ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ ወንድሜ እንወድሀለን እረጅም እድሜ እመኘልአለው

  • @saraAli-zq4fx
    @saraAli-zq4fx Před 4 lety

    እንኳን በሠላም ደረስህ እግዚአብሔር ይመሥገን ቢኒ ኢትዮጲያን ሠላም እግዚአብሔር ያድርግልን

  • @bizuayehuyirgu9262
    @bizuayehuyirgu9262 Před 5 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ ውድ የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ልቦናህን አይለውጠው እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @user-bq4vq9vf5n
    @user-bq4vq9vf5n Před 5 lety

    እውነት በጣም ድስስ የምል ናገርም የምአዘዙንም አሎ ስላሁሉም ናገር እግዚአብሔር መስገን ሉላሌም እንተችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም አትላይ ቢን

  • @user-vm1nq5zk5j
    @user-vm1nq5zk5j Před 5 lety +1

    ቢኒዬ መልካም ሰው እንኮን አተረፋቺው ቸሩ መዳህኒአለም ክርስቶስ አሜን

  • @user-wf9fu7cw4w
    @user-wf9fu7cw4w Před 5 lety

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስ ያለን
    ሰላማህ ይብዛልን የኔ ውድ ውንድሜ
    እመ አምላክ ትጠብቅህ ከህፉ ሁሉ እናቴ ድንግል ማርያም ትስውርህ😍❤💒🌹🌷

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሰላም ገባችሁ የሚገርም አጋጣሚ ነው ከመነሻው እስከ መድረሻችሁ ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lemlem19demeke3
    @lemlem19demeke3 Před 5 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abebabirhanuapp1316
    @abebabirhanuapp1316 Před 5 lety +2

    ዛሬ ወደ ሀገሬ ልገባ ነዉ ሠላም ግቢ በሉኝ

  • @user-en5pn2ep4s
    @user-en5pn2ep4s Před 5 lety

    እንኳን ድስ አለህ ቢኒዬ እኛም ደስ ብሎናል እኔ ቀር ሲሉኝ ሁሉም ፀጥ ይላል ብየ ተናድጀ ነበር በትናትናው ሰልፍ ደስ ብሎኛልየመሀል አድስ አበባ ሰልፍ ቢቀርም በየአካባቢው የተድርገው ሰልፍ ድባቡ ደስ ይል ነበር ።

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 Před 5 lety +11

    ፈቴሾ ማስገባቱ መልካም ነው አገር በቀል አይሲሲዎች ናቸው ሰላማችን የነሱን እነሱን ማን አጥቦ ይፈትሽልን🤔

  • @jebutadesi7673
    @jebutadesi7673 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እሽ እናመሰግናለን

  • @ikrammohammed1962
    @ikrammohammed1962 Před 5 lety +1

    ቢኒ እምነት ያለው ሰው ፈጣሪ ይጠብቀዋል። ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ዘረኝነትን ያጥፋልን

  • @kidistmame7364
    @kidistmame7364 Před 5 lety +2

    ቢኒ እካን ደህና መጣህ ስልፉ በመጠናቀቁ በጣም ደስታ ተስምቶኛል የተመስገነ ይሁን

  • @wubalemgashaw1757
    @wubalemgashaw1757 Před 5 lety

    ከልብ እናመሠግናለን የኔ መልካም በራሱ የደረሰበትን በሌላሠው እንዲደርስበት የማይፈቅድ ሠው እጅግ የታደለ ነው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ግን ለምን ነው ጥቁር የለበስክ ? የሠልፉ መቅረት እጅግ አናዶን ነበር ግን ደስስስ ብሎኛል ከእናቴ ጎንደር ላይ የነበረው ነገሮ እጅግ አስደስቶኛል ሠላምና ፍቅር እጅግ ለምንሳሳላት እናት ሀገራችን አምላክ አብዝቶ ያድልልን አሜንንን ድግል ሆይ ሀገራችንን አደራ

  • @genetgenet446
    @genetgenet446 Před 5 lety

    ሰላምህ ብዝት ይበል ቢኒ በጣም ነው የደነገጥሁት አውርተህ እሰትጨርሰ ድርሰ አላደርሰኝ ብሎ አሁንም መድሐኒያለም ይጠብቅህ እንኳ ለእናት አገርህ በሰላም ገባህ ብኒ ጥሩ ሰው ነህየእውነት አሁንም እድሜ ጤና ፍቅር ሰላም አብዝቶ ያድልህ

  • @user-dl8pu5rm7s
    @user-dl8pu5rm7s Před 5 lety

    እኔ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሳምንት የቀርኝ ከሳውዲ የሄዳችሁ የተመለሳችሁ ሹክበሉኝ

  • @user-vl9dv1gc9s
    @user-vl9dv1gc9s Před 5 lety

    እናመሰግናለን ቢኒዬ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 5 lety +1

    ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @user-ps7fj2pf2j
    @user-ps7fj2pf2j Před 5 lety +12

    አቡነ አረጋዊ ይባርኩሁ🙏ወንድሜዋ ቢኒ

  • @hhr283
    @hhr283 Před 5 lety

    ቢኒየኔወንድም መልካምሰው እንደሆንክ አቃለሁ ስሜሳራእባላለሁያለሁት አረብአገርነው ግንኩላሊቴን አሞኛል ሀኪምቤት ተገባሁ1 አመት አለፈኝ የሚረዳኝ አጣሁ እርዳኝ አገሬልግባእባካችሁድረሱል አተምበእግዚአብሄር ሙስሊም የሆናችሁም በአላህስም እርዱኝ

  • @user-fs4qz9hd5k
    @user-fs4qz9hd5k Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒ እናመሰግናለን

  • @jaiaaa5687
    @jaiaaa5687 Před 5 lety

    እንኳን እግዚአብሔር በሰላም አስገባችሁ ቢኒየ

  • @ailishkhan893
    @ailishkhan893 Před 4 lety

    ቢኒ እናመሰግናለን አተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-qp2ky3cd3w
    @user-qp2ky3cd3w Před 5 lety

    እናመሰግናለን አንተ የተናገርከው ለአረብ አገርም ሊጠቅም ይችላል

  • @lubabaimam7060
    @lubabaimam7060 Před 5 lety

    እኔም ሀገሬ ልገባ ሳምንት ነዉ የቀረኝ አመሠግናለሁ ስለመረጃህ ቢንዬ እውነት ነዉ በጣም ጠብቋል እያሉ ነዉ

  • @amasiiamasii1498
    @amasiiamasii1498 Před 5 lety

    በእጣአ በእጣም እናአመሰእግናአለንንንንንን ልጅ ቢኒ በእደስታ ፈእጣአሪ ያአኑርህ ከእመላዉ ቤእተሰቦችህ

  • @user-cp4zp9zi8j
    @user-cp4zp9zi8j Před 5 lety +1

    ቢኒየ እንኳን ደና መጣህ እንኳን በሠላም ለሀገርክ አበቃህ ❤እምወድህ ወንድሜ በአንተ የተነሳ ጠካራ ሴት አድርገከኛል ዛሬ #1 ነኝ

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ቢኒ መልካም ሰው ደግነት ለራስ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድም

  • @user-li5te1js3l
    @user-li5te1js3l Před 4 lety

    እግዚአብሔር። ታላቅ ነው ምን ይሳነዋል። ወንድም እግዚአብሔር። ይጠብቅህ እውነት ነው ሙልካም ማድረግ መነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ በጣም መልካም ነው

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛልን ቢኒዬ መልካም ሰው ኢትዮጵያዬን ሰላም በልልኝ❤

  • @jebutadesi7673
    @jebutadesi7673 Před 5 lety

    እንኳን በሰላም ገባችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 Před 4 lety +1

    Thank you Bini very good information 🙏🏻

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል ፍተሻ መኖሩ አደንዛዥ እፅ በሆዳቸው ሳይቀር ይዘው እየገቡ ነው።
    ሁለት ሰወች ኢትዬ አየር ውስጥ ሙተዋል
    ህገወጥ ገንዘቦችም እየገቡ ነው ።
    ብቻ ጥሩ ነው ባይ ነኝ
    የሠው እቃ በጭራሽ መቀበል የለብንም
    ጥሩ መረጃ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 4 lety

    እውነት ነው ደስ ይላን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 5 lety +4

    Be careful man. God bless Thank you for the info.

    • @one-home
      @one-home Před 5 lety

      አስቲ ሳራ ሰብሰክራይብ ግጪኝ ስወድሽ

  • @melkammelkam1660
    @melkammelkam1660 Před 5 lety +4

    በቅርብ ቀን ወደ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ እገባለሁ

  • @zinashgirma4348
    @zinashgirma4348 Před 5 lety

    ጥሩ ትምህርትነው ቢኒዬ እናመሰግናለን እንወድካለን ወንድሜ እግዛብሄር ያክብርልን ጤና ሰላም ይስጥልን ቢኒዬ እንኳን አደረሰክ

  • @lilialembrhan9351
    @lilialembrhan9351 Před 5 lety +1

    Amen amen amen egzabher yetmsgane yehani enmsgnalen 😍😍😍

  • @user-zf6nj3gn5n
    @user-zf6nj3gn5n Před 5 lety

    ቢኒ ወንድማችን እንኳን ድንግል ማሪያም በሠላም አደረሰችህ ወደ ቅድስቷ አገራችን ሠላም ይብላ

  • @user-nw6cg1mo4o
    @user-nw6cg1mo4o Před 5 lety +14

    ውድ ወንድማችን ቢኒ ትናንት እያሰብኩ ነው የዋላኩት እንካን በሰላም መጣህ ❤❤❤

    • @vw5627
      @vw5627 Před 5 lety +1

      የእስራኤል አምላክ ይቀደስ yena konjjoo egzabher enme baxme nebar yasbkute

    • @user-nw6cg1mo4o
      @user-nw6cg1mo4o Před 5 lety +1

      @@vw5627 እኔም ቢታይ ውድ እግዚአብሔር ሁሉ ጊዜ መልካም ነው እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍😍

    • @blenminda9308
      @blenminda9308 Před 5 lety

      Mariyamin ane arasu

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 Před 4 lety

      ልጅ ቢኒ እኳን ሰላም አመጣህ ላገርህ ምድር እድሜ ናጤና ይስጥህ ሺ አመት ኑርልኝ

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 Před 5 lety +3

    ስላምህ ብዝት ይበል ውዱ ወንድማችን ቢኒዪ በሌላ ቦታ ተስልፈዋል በስላም ናል ያው 2012 ባገርህ ኩራ

  • @dunegimariyamenatadunegima7685

    እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ ቢንዬ እንኳን ሰላም ገባህ ይህን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @sameraath4612
    @sameraath4612 Před 5 lety +3

    አመሰግናለው
    መልካምነት ሀሳብን ከማካፈል ይጀምራል

  • @eyutube1977
    @eyutube1977 Před 5 lety +1

    ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሐል ቢንዬ

  • @user-eq7cw1zb7k
    @user-eq7cw1zb7k Před 4 lety

    ቢኒዬ የተዋህዶ እንቁ ልጅ እናመሰግናለን

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 5 lety +1

    ቢኒየ መልካም ሰው ሰላምክህ ይብዛልኝ.. 💚💛❤🌻🌻🌻

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Před 5 lety

    *ስለሰጠኸን መረጃ እጅግ በጣም እናመሰግናለን*

  • @user-yk6uf4lm4i
    @user-yk6uf4lm4i Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እማቤቴ ትከተል

  • @user-dx1xf8jl8o
    @user-dx1xf8jl8o Před 5 lety

    እሺ ወንድማችን እናመሰግናለን ተባረክ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety

    ቢኒ ስለመረጃህ አመሰግናለሁ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ እንካን ደስ አለህ በመጠኑም ቢሆን ሰልፍ ተካሂዳል

  • @user-yp6eg3kn1k
    @user-yp6eg3kn1k Před 5 lety +1

    ሰላምህ ይብዛ ቢኒ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ክፉህን አያሳየኝ ውንድም አለም

  • @tyuujjt1586
    @tyuujjt1586 Před 5 lety

    ትክክል ነው በተለይ ለዴኔ፣አይነቱ፣ፈዘዘ
    እግዚአብሔር ይጠብቅኝ፣ኦ፣ጌታ፣ሆይ

  • @user-zl5hl4tp7j
    @user-zl5hl4tp7j Před 5 lety

    ቢኒሻ እግዚኣብሃር ይጠብቅህ እወድህለሁ ሁሌም መልካም ይምታስብበትን ህሉና እግዚአብሄርሽያዘጋጅልክ

  • @lizamichael382
    @lizamichael382 Před 5 lety

    ቢኒ አሜሪካን ነዋሪ ነህ ምናለ ለ ኢትዮጵያ ወጣት ድህነት እንዴት እንደሚጠፋ ወጣቱን ከስደት እንዴት እንደሚቆጠብ ብታስተምር ኢትዮጵያ ድሀ ወጣት በየመንገድ ይሞታል diaspora ና ሀብታም ወጣት ይዝናናል የድሀ አምላክ ከወዴት ነህ

  • @user-ch2dq6qp5i
    @user-ch2dq6qp5i Před 5 lety +3

    እኔአዲሥ ገቢ ነኝ ግን ልጅ ቢኒ በጣም አሥተማሪና ሀይማኖቱን ወዳጅ ነው የምትሉ በላይክ አሣዩኛ እንዴ የት ናችሁ

  • @sablework6012
    @sablework6012 Před 5 lety

    ቢኒ እንኳን ደሰ አለህ አውነት ያተ ኢትዮጵያ መሂድ ሰልፉ መቅረቱ ይገረማል ግን እግዚአብሔር ይመሰገን አ .አ ቢያሰቀሮት ሊላ ሀገር ግን ደሰ በሉናል

  • @user-fh9mt1od7h
    @user-fh9mt1od7h Před 5 lety +1

    ቢኒዬ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @meseretedayewu2162
    @meseretedayewu2162 Před 5 lety +1

    ለታመኑት የታመነ ነው እግዚአብሔር
    እንኳን ከክፋ ሁሉ ጠበቀህ ወንድማችን ቢኒያም
    የሄድከውም ለሃይማኖትህ ነበር እግዚአብሔር ጠበቀህ ስለአንተ ሁሉንም ሊያድናቸው ይችላል እግዚአብሔር

  • @heronymareymlej6614
    @heronymareymlej6614 Před 5 lety

    ስለቅን አሳብህ በጣም እናሰግናለን ቢኒየ