ሳታመልጥህ ተረዳት ልብ የሚነካ ታሪክ አደራ ላለማልቀስ ሞክሩ😢😢

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 02. 2019
  • follow me on social media;
    facebook: / lijbinu
    Instagram: instagram.com/?hl=en
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 1K

  • @mestinatilahun907
    @mestinatilahun907 Před 5 lety +90

    ቢኒዬ ከልብ እናመሰግናለኝ ሳላስበው አስለቀስከኝ ክላሲካኩ ከታሪኩ ጋር ከልብ አዳራሽ ሰርጎ ነው የሚገባ ይልመድብክ ቢኒዬ

    • @lezaleza3089
      @lezaleza3089 Před 5 lety

      በጣም ያሳዝናል

    • @sabriaathyubia1193
      @sabriaathyubia1193 Před 5 lety

      AmenAmen

    • @mesimesi8738
      @mesimesi8738 Před 5 lety

      Betma libe yemneka getm new binye ewnet new sew be hiyewot eyal mardadet new enji kalfe buhal metetat tirgum yelewm!!! enmesgnlen binye malkm sew

    • @samia1187
      @samia1187 Před 5 lety

      Bini leb yemeneka tarik new betam yasazenal salasebew aselekesekegn ewnet yamal

    • @muluasefa4296
      @muluasefa4296 Před 5 lety

      ቢኒየ። ከክላኪሱ ና ታሪኩ በጣም ልብ ይነካል እፍፍፍ ኣየ ሞት በሚመጣ ኣመት። ትመለሳለች የማይባል እፍፍፍፍ ቢኒየ መልካም። ኣቤት። የስደት ንሮም ናፍቆትም ምክንያት ኣገኘ። እፍፍፍ በጣም ልብ ይነካል

  • @wollotube1
    @wollotube1 Před 5 lety +134

    *ላለማልቀስ ስደት እምባዮን አድርቆታል ከየት አምጥቼ አለቅሳለው*

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122 Před 5 lety +2

      Wallo app Kkkkk አንተ እያለህ ሰው እንዴት ያልቅስ

    • @jirramedia1
      @jirramedia1 Před 5 lety +2

      አይዞህ 😅😅😅 ወይ ጉድ አንተ የምገርም ሰው ነህ

    • @abebakebede9326
      @abebakebede9326 Před 5 lety +1

      Tekikile nehe sedet enba yaderkale ewnte new

    • @user-rq1lk8ou6b
      @user-rq1lk8ou6b Před 5 lety

      wallo app kkkkkkkk good neh anta lji

    • @user-tc8qr2no7c
      @user-tc8qr2no7c Před 5 lety

      wallpየኔ ታግሶ ታግሶታ ግሶ አደ ቀን መቆማያ የለውም ዝም ብሎ ከአይመጣም ግን በስደት አለቀስክ አይዞህ እሸ

  • @user-rp3ln6il4d
    @user-rp3ln6il4d Před 5 lety +36

    ክላሲኩ፣😭😭😭😭 ናፍቆትን ይቀሰቅሳል. ኡፍፍፍ መጨረሻው ያምራል. ሚስትን ያገኘ በረከትን አገኘ አይደል የሚለው ቃሉ. ሚስት ለባሏ የእናቱ ምትክ ናት እግዚአብሔር ልባም ሴት ያድርገን 😍😍😚
    ቀጥልበት ቢኒ

    • @Fiyoti
      @Fiyoti Před 5 lety

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +31

    🙌 ህይወት ሰልፏ ሲበረታ ዝም እንበል። ድል ነሽ አባት አለንና። ቀን እላያችን ላይ ሲጨልም ዝም እንበል። ቀን ሆኖ ወደታሪካችን የሚመጣ ጌታ አለን። ሁሉ የተዘበራረቀ ሲመስለን ዝም እንበል እግዚአብሄር ሊያስተካክል የሚፈልገው ነገር አለ ማለት ነው። ወዳጅ ወዳጅ መሆን ሲያቅተው ዝም እንበል። ትክክለኛውን ወዳጅ እያጠራልን ነውና። መልካም ማድረጋችን ዋጋ ቢስ ሲሆን የካሳ ዘመን አለ። መንገዶች ሁሉ የተዘጉ ሲመስሉ ዝም እንበል። የተከፈቱ ደጆች ከበውን እናያለን። ዝም ባልንበት ጉዳይ ሁሉ እግዚአብሄር ሲናገር አይተናል። ጠላቶችን ያንቀጠቀጠ ስሙ የጠላትን ምሽግ ያፈርሳል። እኛ ዝም ስንል እግዚአብሄር ዝም አይልም። ለሱ ነግረን ዝም እንበል። እግዚአብሄርን ዝመትልኝ ብሎ ዝም ብሎ ማዳኑን ማየት ነው። እርሱ በኛ ጉዳይ ዝም አይልም። አምላኩን የሚታመን ሰው በደረቅ ስፍራም ያብባል። ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን። አሜን።

    • @user-cw4du8ow2z
      @user-cw4du8ow2z Před 5 lety +1

      ቃለሂውት ያስማልን እህት አመሰግናለሁ ፅሕፍሽን አንብበ ተፅናናሁኝ

    • @alAl-xp5xm
      @alAl-xp5xm Před 5 lety +1

      ቃለ ህይወት ያሰማል ውዴ ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @user-wu4kv3eu1c
      @user-wu4kv3eu1c Před 5 lety +1

      ኡኡኡኡፍፍፍ የልቤን ነው የነገርሽኝ በዚህ ሁሉ ውስጥ ትግስትን ያድለን አሜን💚💛❤😍

    • @semiramehammed2218
      @semiramehammed2218 Před 5 lety +2

      በጣም የኔ ውድ ለሁላችንም ትእግስት ይስጠን በተለይ ስደት ላይ ያለን ሰዎች ትግስታችንን ስደት ቀምቶናል

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 Před 5 lety

      ስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ እግዚኣብሄር ይጠብቃቹ።ለኔ ደሞ ሳብስክራይብ ኣርጉኝ"መልካም ማረግ መልካም ነው"።

  • @user-if7yn3zg4m
    @user-if7yn3zg4m Před 5 lety +48

    ውዱ ፍቅረኛዬ አንድ ቀን አንተም እንደምትፀፀት ተስፋ አደርጋለሁ የምጨቀጨቅህም ለምን እንደ ሆነ ላንተ የከፈልኩት ምፅዋትም ላንተ የሆንኩልህ ሁሉ አንድ ቀን እንደሚገባህ ተስፋ አደርጋለሁ ያኔ ግን አታገኘኝም ህይወቴን ግን አላሳልፍም መጨረሻህን ማየት ፈልጋለሁ

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 Před 5 lety +2

      ayzoshe mare endzi nachew ena ersuu tektyalew

    • @melatmelat3129
      @melatmelat3129 Před 5 lety +1

      Ayezosh egezibehar yeferidale yename tarike ande ayente new hulum lebego new

    • @brhanfqr6572
      @brhanfqr6572 Před 5 lety

      Ayzosh ehte eneam endanchi negn

    • @user-if7yn3zg4m
      @user-if7yn3zg4m Před 5 lety

      @@user-bx7sz3mj3j እሺ እህቴ ቢመለስም ያለ ምክንያት የሄደ ያላ ምክንያት አልመልስም ለምክርሽ አመሰግናለሁ

    • @user-if7yn3zg4m
      @user-if7yn3zg4m Před 5 lety

      @@melatmelat3129 እሺ ዉዴ ፈጣሪ ያለልን ይሆናል

  • @user-uv2ri4ec2t
    @user-uv2ri4ec2t Před 5 lety +14

    ቢንየ የኔ መልካም ገና ሳትጀምረው ነው የሚያስለቅሰው ደሞ ክላስቲሉ በጣም ያስለቅሳል ። ከልጄ ከቤተሰቦቼ ከባሌ በስደት ምክንያት እያለቀስኩ እኖራለው 😭😭😭😭 መጨረሻችንን ያሳምርልን
    እህት ወንድሞቼ ይሀ መልእክት ለወንዶች ብቻ አይደለም ለሴትም ነው። በስደት ላላቹ እህት ወንድሞቼ አይዛቹ አይክፋቹ አሁን በርትታቹ ከሰራቹ ነገ ባለ ትዳር የልጆች እናት አባት ትሆናላቹ ያሰባቹ ይሙላ

  • @adeytv2197
    @adeytv2197 Před 5 lety +19

    እናት ሁሌም ትኑር
    °አንድ እናት ወደ አንድ የሞባይል መጠገኛ ሱቅ ሄዱና
    °
    እናት:- "ስልኬ ተበላሽቷል ስራልኝ" ብለው ለጠጋኙ ሰጡት ።
    °
    ጠጋኙ:- ስልኩን አገላብጦ ከፈተሸው በሗላ "እማ' ስልክዎ ምንም አልሆነም ይሰራል" አላቸው።
    °
    እናት፡- አይናቸው እንባ አቀረረና ስልኩ ካልተበላሸ "ልጆቼ የማይደውሉልኝ
    ለምንድን ነው " አሉ በደከመ ድምፅ።😢😢😢
    °
    እድለኛ ሆነን ወላጆቻችን በህይወት ካሉ እንከባከባቸው ፤
    ከተመቻቹ ፎቶየን በመንካት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ህይዎትን የሚያጣፍጡ ምክሮችና ቁም ነገሮች ተቀምመው ቀርበዋል
    ሰላም ይብዛላቹ
    የቢኒ ቤተሰቦች የኔንም ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉኝ ጥሩ ጥሩ ነገሮች ቀርበዋል

  • @user-kb4dn8zd7i
    @user-kb4dn8zd7i Před 5 lety +6

    ቢኒ ሳላስበዉ አስለቀስከኝ አደራህን ፈጣሪዬ እናቴን ሳታመልጠን ዉለታዋን ለመክፈል እድሜ ልኬን እንዳገለግላት አንተ እርዳኝ

  • @user-ri7mp3br8k
    @user-ri7mp3br8k Před 5 lety +6

    መማር የቻለ አጋጣሚ ነገሮች ሁሉ አስተማሪ ናቸዉ ጥሩ መልዕክት ነው እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @aminayasin6935
    @aminayasin6935 Před 5 lety +10

    በጣምም እናመሰግናለን ቢኒዬ የኛ ነገር ካለፈ ሆነ ፀፀታችን እህህህ የአለማት ፈጣሪ የሆነው ጌታችን ማስተዋሉን ይስጠን

    • @abebaaboye2662
      @abebaaboye2662 Před 5 lety

      🤔🤔🤔🤔 betam yemiasazin tareka new lij bin gobez berta

  • @shambleapptube
    @shambleapptube Před 5 lety +30

    *ዉይ ለገባዉ በጣም ትልቅ መልእክት አለዉ እናመሠግናለን ወድማችን ቢኒ ክላሲካሉ ደግሞ ልብ ይነካል*

    • @user-jj6qg1uv9n
      @user-jj6qg1uv9n Před 5 lety

      ወድሜበጣምልብየሜነካነውአናመሠግናለን

    • @yebizutube95
      @yebizutube95 Před 5 lety

      Subscribe argagne entebaberi

  • @saramohamad3415
    @saramohamad3415 Před 5 lety +5

    ሰዎች ስንባል ሁሉም ነገር ካለፈ በኃላ ነው የሚገባን። አንድ የሚባል አባባል አለ በእጅ ያለ ውርቅ ከመዳብ ይቆጥራል ካለፈ በኃላ ከምንፀፀት። ነገሮችን ቆም ብለን ማስብ። ቢኒ እናመስግነልን የድንግል ማርያም አማላጅነት እ/ር ቸርነት ካንተ ጋር ይሁን!!!!!!

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 Před 5 lety

    ሁሌም እኮ ካለፈ ነው የምንባንነው ይሄ ሰው ግን እግዚአብሄር ደርሶለታል ደራሲው ከብዙ ሰዎች ልምድን በማሰባሰብ የፃፈው ይመስላል ተባረክ ልጅ ቢኒ

  • @user-pd3jp9tv4b
    @user-pd3jp9tv4b Před 5 lety +3

    ሠለም ልጅ ቢን እህህህ በስደት ለይ ይህ ተጨምሮ አለመልቀስ ይከብዳል 😢😢😢 እናመሰግናለን በርታ የተዋህዶ አንበሰ ኑርልን ወንድማችን 💚💛❤

  • @selamlakew2311
    @selamlakew2311 Před 5 lety +9

    ለወንዶች መልካም መልህክት ነው:: ብዙ ወንዶች የሴትን ክብር ከምንም ቦታ አይሰጡትም… እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @madabnguse5931
      @madabnguse5931 Před 5 lety

      አንተልጅእግዚሐብሔርይባርከህስወድህ

    • @AsAd-op6jw
      @AsAd-op6jw Před 5 lety

      @@madabnguse5931 ❤❤❤❤👏👏👏👍

  • @hkanaihdhdhebe9717
    @hkanaihdhdhebe9717 Před 5 lety

    በትክክል ልጅ ቢኑ ዉሀ ከተደፋ በሀላ እንደ ማይመላስ ማንኛውም ነገር ካለፈ በኋላ ከመፀፀት አስቀድሞ መከባከብ አቦ ኑርልን በብዙ ተባረክ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Před 5 lety

    ቢኒ በእዚህ አጋጣሚ እንኳን አደረሰክ እኔ ከማንም በላይ የምወደው ልጅ ነበር ግን እሱ ብዙ ፈተና ብዙ ስቃይ ደርሶበት እኔ ነበርኩ ከጎኑ እሱ ግን ያን ብዙ ነገር አርጌለት ግን እልፈልግሽም አለኝ ምን እደምልክ አላቅም ከስው እራሱ ብዙ ብር ተበድሮ ነበር ከፊልኩለት ታም አስታመምኩት ፀበል አመላለስኩት ማርያም እንጦጦ

  • @buznshhaylu9571
    @buznshhaylu9571 Před 5 lety +7

    ዋውው ቢኒ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 5 lety +3

    Great video as always!

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 5 lety

    ኦ አምላኬ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ወንድማችን ቢኒ እናመሰግናለን ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ በጣም አስተማሪ ታርክ ነው መልካም ሚስት ለባሎ ዘውድ ናት መልካም እንድንሆን እግዚአብሄር ይርዳን !!!፫

  • @abduallalshemili5912
    @abduallalshemili5912 Před 5 lety +8

    ዎው፣ወንድሜ፣ጌታይባርክ፣የኔ፣ታርክነው፣በእውነት፣ስለእውነት፣አሁን፣ስርቀው፣ነው፣ያወቀው፣ይገርማል፣እግዚአብሔር፣በአንድም፣በሌላም፣ይናገራል፣ይገርማል፣እሬሊ፣የኔ፣ታሪክ፣ነውአሁንምግን፣እስከህይወቴፍፃሜ፣ወድድድአረገዋለው፣ምንአልባትስርቀው፣ይገባውይሆን፣ብዬነውልጁን፣ጥይለት፣የወጣሁት፣ምንም፣ቢሆንግን፣ህያው፣እግዚአብሔር፣ምስክሬነው፣ከሱሌላ፣አልፈልግም፣አልፈግም፣ምክንያቱም፣ከሁለት፣ዓይኖቼ፣አንደኛውእሱነው፣በአንድአይንጥርት፣አርጎማየትአይቻልምና፣እድሜና፣ጤናጌታይስጠው፣ክፉአይንካብኝ፣ቢኒ፣ባናናበጣምነውምወድህ፣ከምንም፣በላይ፣ትህትናክ፣ዎው፣ያብዛል፣ይጨምርልአሜን

    • @kerenkogen3834
      @kerenkogen3834 Před 5 lety

      Abduall Alshemili yafekr amelik enda sakeliw sarye endagni sareto yebirekichu

    • @aaa-rw5cd
      @aaa-rw5cd Před 5 lety

      Enamesegnalen wendm betam yasaznal egzabhare hoy hulun yenastewlbet lbona sten

  • @user-dy7sp9he7e
    @user-dy7sp9he7e Před 5 lety +11

    ቢኒ የእውነት በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በርታ የኛ ጎበዝ

  • @dennetyazia3164
    @dennetyazia3164 Před 5 lety

    በርታ ውድ ወንድማችን ደስ በሚል ጣዕም ባለው አንደበት ነው ያነበብከው እናመሰግናለን።

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j Před 5 lety

    በጣም ልብ ይሰብራል ስንት የበደልናቸውን ይቅር ሳንላቸው ይቅር ሳይሉን ልባቸውን አቁስለን አቁስለውን ተለይተውናል በጣም አስተማሪ ነው ወንድማችን ከልብ እናመሰግናል ለምታቀርብልን ትምህርት ።

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +4

    ቢኒ በጣም ምርጥ ትረካ ነች ወደጀዋለሁ በርታ

  • @hirutyemariyamlij4737
    @hirutyemariyamlij4737 Před 5 lety +2

    ዉይይይ ቢኒዬ በጣም ምርጥ ትረካ ነች ልብያለዉ ልብ ይበል ቢኒዬ ምርጥ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @meeriguragewa764
    @meeriguragewa764 Před 5 lety

    ዋው ወንድም ቢኒ ከልብ አመሰግናለሁ ከዚህ ብዚ ትምህርት ወስጃለሁ ማንኛዉም ነገር ረጋ ብለን ልናስብና ልናስታውስ ይገባል አንድን ነገር በእጃችን እያለ እንጂ ማመስገን ከእጃችን ካመለጠ በኃላ ትርፉ ፀፀት ነው

  • @user-ko5ue9zs9n
    @user-ko5ue9zs9n Před 5 lety +5

    እናመሰግናለን ቢኒ በጣም አስተማሪ ነው።

    • @DesTubeWorld
      @DesTubeWorld Před 5 lety

      አዲስ ዩቲዩበር ነኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ subscribe በማድረግ አበረታቱኝ ምርጥ ምርጥ ቪዲዮዎችንም አግኙ።

  • @user-jg2ls7ko2y
    @user-jg2ls7ko2y Před 5 lety +7

    ተናነቀኝ እንባዬ ቢኒዬ እናመሰግናለን:: ወንዶችኮ በጃቸውን የያዙትን ትተው ውጪ ነው የሚመለከቱት ልቤ ስብር ነው ያለብኝ ድጋሜ የሚጠገን አይመስለኝ ባሁኑ ግዜ ያላፈቀረ ሰው በጣም እድለኛ ነው 😭😭😭

    • @user-ik4zh7ln6j
      @user-ik4zh7ln6j Před 5 lety

      የኔ እህት አይዞሽ አንዱ ልብሽን ቢሰብርሽም አንዱ ይጠግንሽ ዘንድ እግዚአብሔር ያንቺ የሆነውን ያመጣዋል አይዞሽ

    • @zimetawale2576
      @zimetawale2576 Před 5 lety

      እኔ ማርያምን እወዳታለሁ ጌታይ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ ይቅር በለኝ አይዞሽ እህት እኔ መቸም አላፈቅርም ብቸኝነቴን በጣም ነው የምወደው ።

    • @user-no9fy1yz8h
      @user-no9fy1yz8h Před 5 lety

      ሰላም ላንተ ይሁን ቢን እናመሰግናለን

  • @melakutebikew8568
    @melakutebikew8568 Před 5 lety

    ወንድሜ ቢኔ እግዚሀብሔር ይባርክህ የምትለቃቸው ነገሮች በጣም ተወዳጆች ናቸው እንደዚህ አይነት በብዛት ልቀቅልን ባለህበት እግዚሀብሔር ይጠብቅህ

  • @woyenwalove7327
    @woyenwalove7327 Před 5 lety

    😭😭😭Ufffffffffff bini alalekisem biya nber gen salasebwe Aselekasekagi. Thanks betame bro teru temihrte new

  • @qedestarsemaxebeqeny7660
    @qedestarsemaxebeqeny7660 Před 5 lety +3

    Biniye keleb Amesagenalawu tebarak

  • @amethiopianandiloveethiopi6459

    እፍፍፍፍፍ 😢😢ቢኒዬ ቃል አጠረኝ

  • @user-oi4ho8pn7x
    @user-oi4ho8pn7x Před 5 lety +1

    በጣም እናመሰግን አለን ወንድማችን ልብ ያለው ልብ ይበል ጥሩ አስተማሪ ነው ቀጥልበት ወንድሜ

  • @hanitub983
    @hanitub983 Před 5 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍ የምድራዊይሂወት በጣምከባድናት ትዝታወችንሁሉ ካስታወስናቸው የሆድእመምናቸው ትዝታማለት ባይንየማይታይየአምሮስቀቀንነው
    አቤቱጌታሆይ አለምየፈተናቦታናትና በከቱ እዳጠፋ አተጠብቀን አቤቱበመንግስትህአስበን ወደቅዱስፍቃድህመገድምራን
    ለሁላችንም ማስተዋልን ስጠን 🙏

  • @user-eh5rl3ez6u
    @user-eh5rl3ez6u Před 5 lety +3

    Bini 2 አስለቀስከኝ 1ኛ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ስትርቅ ባዶነት ይሰማሀል 2ኛ ይሄ በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው

  • @user-km2mx2zo7k
    @user-km2mx2zo7k Před 5 lety +30

    ብርቅዬ ሁለተኛ ላላስቀይምሽ በቢኒ ፊት ቃል ገባሁ😂😂😂😂😂😂

  • @ZahraZahra-wu2uh
    @ZahraZahra-wu2uh Před 5 lety

    በውነት በጣም የሚያስተምር ታሪክነው እደምንማር እበት ተስፋ አለኝ እህት ወንድሞቸ እዲሁምወንድማችን ከልብ እናመሰግን አለን ሰላምህ ይብዛልን

  • @tigymaryemlge7316
    @tigymaryemlge7316 Před 5 lety +1

    ዋአዉ በጣም ነዉ ተመስጨ የሰማሁት ልብ ይነካል በሂወት እያለን እንተሳሰብ ቢን እናመሰግናለን

  • @grandprime1794
    @grandprime1794 Před 5 lety +3

    በጣም ልብ ይነካል እውነት ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @mestawothunde7343
    @mestawothunde7343 Před 5 lety +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ec8hg3yt3c
    @user-ec8hg3yt3c Před 5 lety

    በጣም ልብ ይነካል በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል አደል የሚባለው እኛም አንድን ሰው ስናጣው ብቻ ነው ጥቅምና ጉዳቱ የሚገባን ቢኒዬ ጥሩ መልእክት አለው ከልብ እናመሠግናለን

  • @user-ur6yc1xg8v
    @user-ur6yc1xg8v Před 5 lety

    በጣም ደሥ የሚል አሥተማሪ ግጥም ቢኒ እናመሠግናለን በርታ ጎበዝ

  • @sahaisahaisahai507
    @sahaisahaisahai507 Před 5 lety +7

    ሠላም ለናንተ ይሁን

  • @user-ep5ps8mg8s
    @user-ep5ps8mg8s Před 5 lety +3

    ድንጋይ ከተወረወረ በኋላ
    ቃላትን ከተናገርናቸዉ በኋላ
    ድርጊታችን ካመለጠን በኋላ
    ጊዜ ካለፈ በኋላ
    ዋጋ የለዉም።

  • @genetfitwiasmerom2614
    @genetfitwiasmerom2614 Před 5 lety

    ለገባዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ በጣም ኣስተማሪ ታሪክ ነዉ ቢን ልብ ያለዉ ልብ ይበል ብትዳር ህይወት ዉስጥ ለሁለቱም ትልቅ ትምህርት ነዉ ሰምተን የምናስተዉልበት ልቦና ይስጠን መረዳዳት መፍቃቀር መተሳሰብን ይስጠን ከልብ እና መስግናለን ቢኒ

  • @cimnatlbcimnatlb6988
    @cimnatlbcimnatlb6988 Před 5 lety

    Bini selamek yebeza bexam enamesegenalen bereta wenem selamashu yebeza yagere legosh ulu 💙 💛 ❤ genet yemariyam leg

  • @amsalamsal2543
    @amsalamsal2543 Před 5 lety

    ወንድማችን እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልህ ውይ ስንቶቻችን ሳናስበው ቤተሰቦቻችንን አጣን ብቻ ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-hx2pe6ig8w
    @user-hx2pe6ig8w Před 5 lety +1

    ቢኒ እኔ የምልክ ነገር የለኝም ብቻ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወደሜዳ በጣም እናመሰግናለን

  • @betanybetany5149
    @betanybetany5149 Před 5 lety

    ሰላም ቢኒ በጣም ልብ ሚነካ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ጎበዝ በርታልን ውድ ወንድማችን

  • @alamthariku1427
    @alamthariku1427 Před 5 lety

    ልጅ ቢኒዬ በጣም አመሰግናለሁ በህይወት አረሳዉም 😢😢😢በጣም ልብ የሚነካ ቃላት ነው ኧግዚአብሔር በአላህበት ይጠብቅህ

  • @adanechadanech8555
    @adanechadanech8555 Před 4 lety

    ዋው ወንድማችን በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @yemialemu9902
    @yemialemu9902 Před 5 lety +1

    That was very touching.😭😭😭
    Thank God it was in his dream!
    Bini you're gifted the way you told the story made me cry.

  • @Trhas601
    @Trhas601 Před 5 lety

    ተባረክ ወንድማችን እናመስግናለን አሪፍ ትምርት ነው

  • @tamerwadebebe2150
    @tamerwadebebe2150 Před 5 lety

    ቢንዬ አተማሪ መልክቶችህ እጥር ምጥን ያለ ተመችቶኛል ሼርም አደረኩ በርታ ወንድሜ ሽብር መስማት ሰለቸን በሰዉ ሀገር እደነዚህ አይነት ሰላም አለዉ ሰላምህን ተመኘሁ

  • @user-cm8qj4tk2u
    @user-cm8qj4tk2u Před 5 lety

    በእውነት እኔ ጋር ያለው ነገር ነው በጣም ጥሩ መልእክት ነው

  • @user-bu5xm4pc8f
    @user-bu5xm4pc8f Před 5 lety

    ቢኒ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዚያብሄር እድሜ ዘመንህ ይጠብቅ

  • @jrjj2707
    @jrjj2707 Před 5 lety

    ዋዉ ቢኒ በጣም ልብ የመነጨ ምክር ነዉ እናመሠግናለን ፀጋወን ያብዛልሕ ወንድማችን በርታ ድንግ ትጠብክቅ።

  • @tgtube
    @tgtube Před 5 lety

    እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው ወንድም መተረክም በጣም ትችላለህ ቀጥልበት👍👍👍

  • @user-dd1ed4zv5p
    @user-dd1ed4zv5p Před 5 lety

    ጥሩ ትምርት ነው እናመስግናለን መልካም ወንድማችን እግዛብሄር ይባርክህ

  • @birhn7948
    @birhn7948 Před 5 lety

    እውነት ሊብውስጥ የምገባ ትምርት ነው ፈጣር ይባርክህ ወንድማችን ውድ ነህፈጣሬ ኣደራህ 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @user-vb3xh1yr5r
    @user-vb3xh1yr5r Před 5 lety

    ኡፍፍፍ. ቢኒግን እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ያደለክ. በእምነትህ ኩሩ. በራስመተማመንህ. ወዘተ. የዛሬው ትረካህ ደሞ. ሆደንበላኝ. ሆደባሻ ስለነበርኩ. እዳታለቅሱብትለንም. ነገርግን. ሳላስበው አስለቀሰኝ. መልእክትህ.

  • @emuyeyemariyamlij811
    @emuyeyemariyamlij811 Před 5 lety

    ሰላም ለአንተ ይሁን ቢኒ ወንድማችን ዋው በጣም ደስስስስ የሚል መልክት ነው።
    አመሰግናለሁ ቢንዬ እወድሀለሁ ወንድሜ

  • @user-xg2si8er5w
    @user-xg2si8er5w Před 5 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ቢኒየ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው

  • @user-ne8nq4vm5c
    @user-ne8nq4vm5c Před 5 lety

    ኡኡ ፍፍፍ ልክ ነው ስቶቻችን ይህን ነገር አድርገን የዘላለም የግ እሳት ሆኖ የቀረበን አለን ትግሱትን ያድለን

  • @user-ve4sj6mx5t
    @user-ve4sj6mx5t Před 5 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን በእውነት ታጋሽ ልብ ይስጥን
    ቀጥልበት

  • @andei1868
    @andei1868 Před 5 lety

    ሰላምህ ብዛት ይበል ልጅ ቢኒ በእውነት አጠር ያለች ጥፍት ያለች አንጀት ውስጥ የምትገባ ድንግል ማርያም ባለህበት ትጠብቅህ

  • @firhewotyenatenafaki6256

    ቢኒ እናመስግናለን የሚያሳዝን ታሪክ ነው በርታ ቀጥልበት ህይወት ትምህርት ቤት ናት!!

  • @asnakechalemeyehu3867
    @asnakechalemeyehu3867 Před 5 lety

    እናመሰግናለን ልጂ ቢኒ የሚያሳዝን ታሪክ ነው ሳይፈጠር በፊት ማስተዋልን ይስጠን አሜን

  • @user-zv3jn6wn3v
    @user-zv3jn6wn3v Před 5 lety +2

    በነበር ሳይሆን በሂወት እያለን በተግባር እንድናደርግ እንድንረዳ አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን አንዳንደ ያልሆኑ ነገሮች ያስተምሩናል ተምሬበት አለሁ ለወደፊቱ

  • @meseretdamte9170
    @meseretdamte9170 Před 5 lety

    Binu betam yemiyazazin new ewunet aslekeskengi classicalu demo yebase hoden asbasewu ketilibet bini

  • @user-dr6fb6zm2x
    @user-dr6fb6zm2x Před 5 lety

    እንኳን ይህንን ነገር አግኝቸ ዝም ብሎ እንባየ ይፈሳል😭😭😭 እናመሰግናለን ወንድማችን ቢኒ

  • @ayenalemloev200
    @ayenalemloev200 Před 5 lety +2

    ዋውውው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ልጅ ቢኒ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před 5 lety

    አቤት ደስ ሲል ግን ኡፍፍፍፍ በህልሙ መሆኑ ....
    ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ!!! 😭😢😢🙏🙏🙏

  • @sameeras2084
    @sameeras2084 Před 5 lety

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን መልካም ሰዉ

  • @user-kt9lo7fe3f
    @user-kt9lo7fe3f Před 5 lety

    በጣም በጣም ያሣዝናል ያሥለቅሣል ወድሜ እናመሠግናለን በጣም ነሥተሟሪይ ነው

  • @sifaan3900
    @sifaan3900 Před 5 lety

    Wowww Bini 👍

  • @leenaleena9381
    @leenaleena9381 Před 5 lety

    እውነት ወንዶዎች የምትወዳችሁን የምትከባከባችሁን አትወዱም ግን አንደ ቀን በሞትም ሆነ በመለየይየት ስትረቅህክ ሁሉ ነገረ ይገባካል ልትመልሳት ዘግይተካል ግን ከሞተች ለዘላለም አሸልባለች እናም ሳታጣት በፈት ተከባከባት ተባረክ ቢኒ መልካም ሰው

  • @user-yp9kl3yp1s
    @user-yp9kl3yp1s Před 5 lety +1

    እውነት በጣም ልብ የሚነካ አስተማሪ ታሪክ ነው 😢😢😢እናመሰግናለን ብንዬ

  • @user-ce3wi9wz9q
    @user-ce3wi9wz9q Před 5 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምክ ይብዛልን ኡፍፍፍ በጣም ልብ የሚነካ ትረካነው እናመሰግንአለን ቢኒ

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 5 lety

    ዋው በጣም ደስ የሚልና አ ጥጠርያብሎ ደሞ አስተማሪ እናመሰግናለን ❤👏👏

  • @user-ee4qs1of7y
    @user-ee4qs1of7y Před 5 lety

    😭😭😭😭እህህ ቢኒዬ ይህን እና መሰል ታሪክ ተርክልን ደስ ይላል በርታ በጣም ያሳዝናል የምር

  • @hagerenengiethiopiakemojo1538

    WOWWW Lij Bin Betam Betam Keleb Enamesegenalen Betam Asetemari New!!!

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k Před 5 lety

    ሰላምህ ይብዛልን መልካሙ ወንድማችን ቢኒሻየ❤❤ በጣም ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ የፍቅር ጠባሳ ላለን እህ ነው😭😭😭ዋና ጤና ፍቅር ካለ ሁሉም አለ እውነት ነው እንኩዋን ለትልቁ ለፍቅር ለማንኛውም ነገር ቆም ብሎ በማስተዋል እራስን በመፈተሽ ሽፈትን በመቀበል ፍቅርኛንም ማክበር ግድ ነውና ያ ይሁን ያ ግን ፈጣሪ ያለውም በጊዜው ይሆናልና አምላክ ሆይ ትክክለኛ የፍቅር ሰዎች አድርገን 😢

  • @tigestgetnet9412
    @tigestgetnet9412 Před 5 lety +1

    እናመሰግናለን ቢንዬ በጣም አስተማሪ መልእክት ነው

  • @QweQwe-td3xx
    @QweQwe-td3xx Před 5 lety

    በእውነት ውንድም አለም ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @ayneyamaryam9062
    @ayneyamaryam9062 Před 5 lety +2

    ጥሩ መልህክት ነው እናመሰግናለን ልጅ ቢኒ

  • @dda2129
    @dda2129 Před rokem

    በጣም የምያሳዝን ታሪክ ነው.....
    በርታልን የኛ ዉድ ወንድም..... ም

  • @user-jf4yl9vv6d
    @user-jf4yl9vv6d Před 5 lety +1

    እውነት የኔም ፍቅረኛ እንደዚህ አንድ ቀን ጥቅሜ ይገባው ይሆናል ቢኒ አታልቅሱ ማለት አይቻልም ሁላችንም ውስጥ ጥቁር ነገር አለ እግዚአብሔር ለሁሉም ወንዶች ልቦና ይስጥ

  • @user-pm2ny8pk1g
    @user-pm2ny8pk1g Před 5 lety

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ብኒሻ

  • @user-cv1co9lg2d
    @user-cv1co9lg2d Před 5 lety

    እስይ እንኳንም በእልም ሆነ
    ልጅ ቢኒ ከልቤ አመሰግናለሁ ሰለምክር ጥሩ ትምህርት ነው እመቤቴ ትጠብቅ

  • @kalkidanbahrdar5111
    @kalkidanbahrdar5111 Před 5 lety +1

    ቢኒዬ ሰላምክ ይብዛልን አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @TGTG-ms4mm
    @TGTG-ms4mm Před 5 lety +1

    በጣም አስተማሪ መልእክት ነው አናመሰግናለኝ

  • @user-sz2wp3gr1m
    @user-sz2wp3gr1m Před 5 lety

    😭😭 እጅግ በጣም ልብ የሚነካ እና አስታመር የሆነ ታሪክ ነው bin 🙏

  • @abebechsrgawie4873
    @abebechsrgawie4873 Před 5 lety

    እናመሰግናለን ቢኒ ወንድማአችን በጣም አስተማሪነው ከክላሲካሉጋ እንዴት እንደወደድኩት ፈጣሪ ይጠብቅህ ።ልብ ያአለው ልብ ይበል

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቢኒዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @adugnahabte6613
    @adugnahabte6613 Před 5 lety

    በጣም እናመስግንናለን ወንድማችን ኡፍ ልቤን ሰበረው 💔💔💔💔🙇🙇🙇

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před 5 lety

    እናመሰግናለን ኡፍ በጣም ልብ ይነካል ክላሲኩ ስስማ እንባ ይተናነቀኛል ሰዎች ሲሩቁን እንጂ አብረውን ሲሆኑ የነሱ መኖር ለኛ መልካም መሆኑን አናውቅም

  • @user-qg2hp5no2j
    @user-qg2hp5no2j Před 5 lety

    እረ ኡኡ አልቻልኩም ክላስካሉ የበለጠ ያስለቅሳል ቢኒ የፍቅር ስው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @endaluabuhay304
    @endaluabuhay304 Před 5 lety

    በጣም ያሳዝናል ህልም መሆኑ ደስ ይላል እናመሰግናለን ወንድማችን