New/Addis/አዲስ- Griddle/Mittad/ምጣድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ethiopian flat bread maker and multi purpose grilled / እንጀራ ሀምባሻ ሌላም ሌላም መጋገሪያ

Komentáře • 570

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před 4 lety +3

    ጎበዝ ደህና ሁኑ የሚለውን በአገርህ ቋንቋ አስተማርከው ይህም ትልቅ ነገር ነው። በተረፈ በጣም አሪፍ ነገር ነው።

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 Před 4 lety +7

    ጎበዝ ውነት ነው ሥልጣኔ ማለት ኢሄነው 👍👍👍👍👍👍☝👍👍👍

  • @Xx_N01awitheexe_Xx
    @Xx_N01awitheexe_Xx Před 9 měsíci

    የምር እግዚአብሔር ይስጥህ እሄን ምጣድ የሰራህ ሰዉ ወደ 7 ሌላ አይነት ምጣዶችን ሞክሪያለሁ በጣም የሚያምር እንጀራ የጋገርኩት ግን በአዲስ ምጣድ ነዉ እጅህ ይባረክ በጣም ተደስቻለሁ

  • @amyhull754
    @amyhull754 Před 3 lety +3

    I've just ordered one of these and I'm SO excited to try it!!

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 4 lety +2

    ዋው ናይስ ጎበዝ እጀራ ስትጋግር በጣም ጎበዝ ነህ ሰራ አንተእዳልከው የወንድ የሴት አይልም እኛ ሀበሾች ጣጣ ስናበዛ ነውጂ ደሞስ በውጭ አገር በሆቴሎች በየምግቤቱ ወንዶች ናቸው በብዛት የሚሰሩት በተርፈ እናመሰግናለን ወንድም

  • @tlemlem
    @tlemlem Před 4 lety +6

    I like Wass..? I strongly recommend wass Metad..!! It is made by Ethiopian so would like to give my money for my people.

    • @mareshetethiopiawit4136
      @mareshetethiopiawit4136 Před 4 lety

      ዋስ እኩል አትሰማም

    • @rasdarma1
      @rasdarma1 Před 4 lety

      Every one is copy .the product is has been used for long time in Spanish and Turkey. They made a traditional Bread Tortillas . Just taken Advantage they act like they Design and Create product for us .now way I don't trust them because they don't have Proof blue prints. Just keeping cheating people this is made in China.

    • @fresewrafsehasstion4306
      @fresewrafsehasstion4306 Před 4 lety

      Tkkl aleki

  • @birarasitotaw6459
    @birarasitotaw6459 Před 4 lety +4

    Hulgize, great job! You are one of the few diligent ppl I know in the area. The info you gave us about the source of teff we are using should be underscored.

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety

      Thank you Birara, if we are not investigate where our Teff is coming form and how, the distributors don't tell us the truth, The new Teff by Manna is coming from Australia, that is what the owner claim.

    • @almaberhe1259
      @almaberhe1259 Před 4 lety

      @@hulgizekassa1701 how are you ? How can i get the Temperture probe do you have to sell?
      Greating Almaz

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety

      @@almaberhe1259 Selam, where are you located?

    • @almaberhe1259
      @almaberhe1259 Před 4 lety

      @@hulgizekassa1701i am living in Switzerland

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety

      @@almaberhe1259 This the nearest country for you, ask them if they know nearby place 00447913 637 240 be safe.

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML Před 4 lety +3

    ምርጥ ነው ምጣድ ❤️👌🏽
    እኔ ግን ጣሊያን ሀገር እጅግ ምርጥ እንጀራ የጤፍ እጋግራለሁ
    ምጣዴ ሁሌም መጥበሻ ነው ንሮ በዜዴ ፆም በሁዳዴ ነው ጤፍ ከኢትዮጵያ ነው ግን ማሽላ በቆሎ እሩዝ ገብስ ሁሌም ከጤፉ ጋር እቀላቅላለሁ እጅግ ምርጥ እንጀራ ይወጣል ❤️👌🏽👍🏽
    መልክ ይስጠኝ እንጅ ሙያ ከጎረቤት ነው ወንድማችን ጎበዝ ይመቻል ❤️👍🏽👌🏽

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety

      እኔም ጣሊያን ትንሽ ጊዜ ኖሬ ነበር፤ የመጣበሻ እንጀራን አውቃታለሁ፤ አቢታቮ አ ሮማ ኮን ሚያ ሞልየ፤ አዴሶ ሶኖ አሜሪካኖ፤

    • @AfricaLalibelaSML
      @AfricaLalibelaSML Před 4 lety +1

      Hulgize Kassa Che bello dio benedica a tutta la famiglia io abito Verona በጣም አመስግናለሁ ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክ መላውን ቤተስብ❤️😂

    • @mahibiruke1581
      @mahibiruke1581 Před 4 lety

      @@hulgizekassa1701 tube

    • @ChimaMusic460
      @ChimaMusic460 Před 2 lety

      ሰላም እና እህሎቹን ኬት ነው ከሀገር ቤት እያስመጣሽ ነው

  • @mercym.7732
    @mercym.7732 Před 4 lety +3

    Thank you for saying something about teff. We having a hard time getting the right products. They said it’s teff but it’s not. How can we stop them to provide us wrong products???

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 Před 4 lety

    በጣም ደስ የላል እንድዚህ አዳዲስ መርቶችን አቅረቡልን የእኛንም ጉልበት የቅንሳል👌👍

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety

      ማወቅ የምትፈልጉትን ንገሩን ጠይቆንም ፈልገንም በሚገባን ቁንቋ እንገልጻለን

    • @mulugetaabate6273
      @mulugetaabate6273 Před 2 lety

      @@hulgizekassa1701 ሰላም ጤና ይስጥልኝ

    • @mulugetaabate6273
      @mulugetaabate6273 Před 2 lety

      ምጣዱን የት እናገኛለን

    • @mikemeseret8567
      @mikemeseret8567 Před rokem

      Selam nehe yene wondim chargerun lebicha magignet yichalal? ene South Africa new yeminorew

  • @MimiEngida
    @MimiEngida Před 4 lety +1

    በጣም ጥሩ ነው

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Před 4 lety +1

    ወንድማችን ምክርህ ጥሩ ነው ይሄን ምጣድ ገዝቼ ዛሬ ጋገርኩበት ለመጀመሪያ ጊዜ ጥሩ እንጀራ አውጥቷል ከዳር እስከ ዳር ነው የሚሰማው ወድጄዋለሁ ግን እጀታው ጥብቅ አይልም በደንብ ቢታሰርም የላላ ነው እሱን አስተካክሉ ጥሩ ምጣድ ነው ካናዳ ቶሮንቶ ላላቹ ኪችነር ሄዳቹ ግዙ ቶሮንቶም ሊኖር ይችላል እኔ ግን ከዛ ነው የገዛሁት

    • @user-pc7bq7hk1v
      @user-pc7bq7hk1v Před 4 lety

      ሠላምነሽ።እሕት።።ምጣዱንከዬትነውዬገዛሽው

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před 4 lety

      ምጣዱን የገዛሁት እዚሁ ያለሁበት ሀገር ካናዳ ነው ባለሱቆች አምጥተው ይሸጣሉ ዋናው አከፋፋይ አሜሪካ እንዳለ ነው ወንድማችን የተናገረው ሌላ ሀገር ሊኖር ይችላል አላውቅም

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety

      እውነት ነው የተወሰኑ ብሎኖች በስህተት ረዘም ያሉ ነበሩ፤ ግ ን ወዲያዉነ ትክክለኛው ብሎን ለሁሉም ተልኳል፤ ስላልቀየሩት ሊሆን ይችላል፤ ተመሳሳይ ዋሸር በመጨመር ማጥበቅ ይቻላል፤

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před 4 lety

      አመሰግናለሁ እሺ እሞክራለሁ ወንድማችን

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 4 lety +2

    በጣም ጥሩ ነው እባክህን የት ነው እንዴት ነው ምጣዱን የምናገኘው

  • @user-yh2gi6mx1j
    @user-yh2gi6mx1j Před 4 lety +4

    ፈጠራው በጣም ያምራል ለሀበሻ ሴቶች ይበጃቸዋል ሞባይል ከእጃቸው አይለይምና ክክክክክክክክ

  • @yosefbelay3654
    @yosefbelay3654 Před 4 lety

    Ere Enjera megager yqrbn 🤲 ej yaqatlal. Wenduch bzu gzie mgb anmertm dabo alen. Bravo sra kbor new yewnd yest ylewm👍👍👍.

  • @bezaseli5625
    @bezaseli5625 Před 9 měsíci +1

    Saudi yet enagegnalen?

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 Před 3 lety

    Thank you so much I hope you will make another one with ሸክላ ምጣድ my dear I will be the first one to buy you thank you so much for sharing God bless you and your family thank you🙏🏻👏🤙

  • @h-kitchen6196
    @h-kitchen6196 Před 4 lety

    በጣም ጎበዝ ነህ መድና የት ቦታ ነራሻውን ከኮሜት ስር አስቀምጥ ጤፍ ያልከው ዱቄት ነው ወይስ ጤፉ ሳይፈጭ መድና
    የት ሱበር ማርኬትነው እኔ መድና ስለሆንኩ ምጣድም እፈልጋለሁ መልስ

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 Před 4 lety +1

    እድሜ:ለዋስ:ምጣድ:አሪፍ:እንጀራ:እየበላን:ነው:እስቲ:ይሄንንም:እንሞክራለን:ወብ:ሳይቱን:አስቀምጥልን:ኦርደር:እንድናደርግ:በዛው:ይዚሁ:አይነት:ለዳቦ:መጋገሪያ:ቢሰሩልን:ጥሩ:ነው:በርታ:እናመሰግናለን:የጤፉ:ነገር:ከሀበሻ:ሱቅ:ምንግዛው:ከኢትዬጲያ:የመጣ:ብለው:ነው:ሚሸጡልን:በምን:ማወቅ:እንችላለን?

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před 3 měsíci

    Wagas

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 Před 4 lety +2

    Tikikl neh ewnt agelaletseh yasdestal Tebark!

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Před 3 lety

    Great innovative work.

  • @yeeyesusenatmariamemebete5931

    ለአንድ እንጀራ ይሄን ሁሉ ሰአት መፍጀት አለበት ?

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před 4 lety +5

    Loooool, እኔ ምልሕ ምጣዱ አንድ እንጀራ ለማውጣት ይሕን ያሕል ሰአት ከፈጀበት ኢትዬፒያ ደርሶ መመለስ አይሻልም? ግነ አድንቄሐለው እንጀራ በማዞርሕ.

  • @ilasharma5550
    @ilasharma5550 Před 4 lety +3

    አቦ አድናቂህ ነኝ ሴትም እደዚህ አታሰፋም

  • @semaynesh.k9097
    @semaynesh.k9097 Před 4 lety +1

    I'd like to give some constructive criticism. The first time I used it, it worked well, but when I used it again some of the parts were too flat. It would mean a lot, if you checked that out.

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety

      please tell us more, what part was getting flat? if you bought it locally they must refund or they provide a replacement to you.

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před rokem

      Thanks, I need some clarification, what do you mean by " the parts where to flat" ? Thank you.

  • @bethasefa3204
    @bethasefa3204 Před 4 lety +1

    Yes! good job!

  • @RonaldMessi561
    @RonaldMessi561 Před 4 lety

    በጣም ጉበዝ ነህ። እዚህም ዲሲ የሚሽጥው ጥሩ ጤፍ ነው ቆንጁ እንጅራ ነው የሚውጣው በጣም ። ልክ አሁን እንደጋገርከው ።

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety

      የጤፉ ስም ምን ያባላል (መስቀል ከሆነ ከአይዳሆ ተመርቶ የሚከፋፈል ነው፤ በተመረተበት አመት ተከፋፍሎ ካልተበላ ይበላሻል፤ የአሜሪካ መሬት ያለማዳበሪያ ከመስራቱ ጋር የተገናኘ ይመስለኛል;

    • @tesfakirosgebretsadik6135
      @tesfakirosgebretsadik6135 Před 2 lety

      Merry land yet bota yshetal wagawus

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 Před 4 lety +9

    የት ሱቅ ይገኛል & ዋጋውስ እባክህ ሹክ በለኝ

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety +2

      የት ነው ያላችሁት? ኢንተርኔት ላይ መግዛት ትችላላችሁ፤ ብቻ ዲጂታል መሰኪያ ያለበትን አዲስ ሚጣድ ዎይም አዲስ ግሪድል (Addis Griddle) or (ADDIS - Electric INJERA MITAD) በሚል ፈልጉ ከ $110 እስከ $140 ብር የሽጣል፤ የዋጋው ልዩነ የሰዎቹ ሱቆች ትልቅነት እና ታክስ አከፋፈል ልዩነት ይመስለኛል ማንኛዉም ቴክኒካል ጥያቄ ለመመለስ ፍቃደኛ ነኝ፤ ሌላም ለቤት ከሚያገለግሉ በኤለክትሪክ የሚሰሩ ነገሮች

    • @gibeetube2818
      @gibeetube2818 Před 4 lety

      @@hulgizekassa1701 ine yalhut Dubai naw ke dubai sharja ina indet lagegn ichilalo

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety +1

      @@gibeetube2818 Bekiribu Dubai meshet yijemiral, balefewu amet endetekefafele semichalehu

  • @ahlamendriss887
    @ahlamendriss887 Před 2 měsíci

    ሰላም ላንተ ይሁን:
    እስኪ ይህ መልዕክት ከደረሰህ መልስልኝ Please . I really want to get this metad. Im in dubai at this time
    is there Any story in dubai ?? አስቸኳይ ነው

  • @woudassieephraim9143
    @woudassieephraim9143 Před 4 lety +7

    ምጣዱ ቆንጆ ነው ግን ሰፋ ያለ ቢሆን ይመረጣል እኛ የለመድነው ከ5ዐ-52 ሜትር ስፋት የሆነ ነው እኛ የምንፈልገው መቼ ነው እሱን የምትሰሩት ለኛ ይሄ እንደ እንጐቻ ነው የምንቆጥረውና እባካችሁ ትንሽ ሰፋ አድርጉት

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety +2

      አዲስ አበባ የሚከፋፈል 46ሴንቲ ሜትር እንዳለ አውቃለሁ፤ በቅርቡ ባለ 52 ሴ ሚተር እንደሚመጣ ተስፋ እናድርግ፤ ባለ 46 ሴ ሚተሩ 2000 ዋት ነው፤ በቪዲዮው ላይ ያለው 1500 እና 1600 ዋት አይነቶች ናቸው፡ ዋት(ሃይል)= ቮልቴጅ በራሱ ተባዝቶ በኦምስ(ረዚስታንስ) ይካፈላል
      1500 ዋትስ = 220 ቮልት x 220 ቮልት / 32 ኦምስ

    • @abrostubi
      @abrostubi Před rokem +1

      @@hulgizekassa1701 አዉን አድሳባ አላ ወይ ዬት መግኛት እችላላዉ በላ

    • @PpPp-iv8hq
      @PpPp-iv8hq Před rokem +1

      @@hulgizekassa1701 የኔ ወንድም እኔ ያለውት ሳውዲ ነው ያለውት እዴት ነው የማገኘው

    • @fasikaashagre7824
      @fasikaashagre7824 Před rokem

      የሁልጊዜ ጥያቄዬ

  • @mreasy9731
    @mreasy9731 Před 4 lety

    Ende freind and injera lemgager yehen yahel seat? Wass metad betam yebltachual

  • @user-ex8bk3ss1x
    @user-ex8bk3ss1x Před 4 lety

    በጣም ጎበዝ ። በርታ

  • @user-xx1ft8vy5i
    @user-xx1ft8vy5i Před 4 lety

    ማሻአላህ ጎበዝ ነህ ኦናመሰግናለን ኢትዮጵያ አለ እድ

  • @user-nz3lu9vg3t
    @user-nz3lu9vg3t Před 4 lety +5

    ዋጋው ስንትነው ድባይ ይገኛልወይ አድራሻችውስ

  • @ayalneshm7754
    @ayalneshm7754 Před rokem

    ምጣዱ ቆንጆ ነው ከአማዞን ነው የገዛሁት ግን ተበላሸሸ እባክህን ስልክ አንሳልኝ

  • @emmaibelievegod9360
    @emmaibelievegod9360 Před 4 lety

    Goze egzabher yebarkeh

  • @yeethiolij
    @yeethiolij Před 4 lety

    Great. If i may ask where are you located? Tnx

  • @amiloveabuki4144
    @amiloveabuki4144 Před 4 lety

    Arif new abate gin tinsh telek bitaregew wow

  • @fediladetemo2079
    @fediladetemo2079 Před 4 lety

    Wow nice

  • @user-eh7xg7uc7s
    @user-eh7xg7uc7s Před 4 lety

    uuufff egna hager eko mabirat chger new

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety

      ከፀሃይ ብርሃን በሚገኝ ሃይል፤ ሶላር ፓናል በመጠቀም ኤሌክትሪክ ማግኘት ይቻላል። ሌላ ሌላም ዜዴ እንዳለ ለኢትዮጵያኖች በደንብ ያዉቃሉ፤ ብዙ ታዳጊ አገሮች የሚሰጣቸዉን እርዳታና ብድር በአግባቡ ስለሚያውሉት፤ ከችግራቸው እየተላቀቁ ነው፤ እኛም ሃገር ጥሩ ስራ ይሰራል ብየ አስባለሁ፤ ብቻ ቀና ሰው መሆን ነው የሚጠቅመው።

  • @des895
    @des895 Před 4 lety

    እኔም ሁሌ የምለው ነው: የጤፉ ማንነት ያልታወቀ ነው የምንበላው: አንዳዱ ጤፍ ገና እያቦካሁት ኩፍ ይላል: ለጤንነታችን መጠንቀቅ አለብን: በኢትዮጵያውያን ላይ ብዙ የጉበት በሽታ እየታየ ነው: የምንበላውን እንጀራ አመጣጡን መለየት አለብን:

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety

      በጣም የሚያሳስበው በጣም በሞቀ መጋዘን ወይም ጋራጅ እያስቀመጡ የሚያከፋፍሉት ናቸው፤ በተቻለ መጠን በግሩፕ ሁኖ ከትክክለኛ ቦታ ማስመጣት ነው።

  • @edentewelde9894
    @edentewelde9894 Před rokem

    ሻሎም ሻሎም. ከአንድ ዓመት በፊት እዚህ ምጣድ ገዛሑት በጣም ቆንጆ ነው ነገር ግን ኣሁ ሶኬት አይሰራም ብቻዉ ሶኬት እንደት ኣገኛለሁት. ተባበረኝ እባክህ 🙏

  • @saragirma3927
    @saragirma3927 Před 4 lety +1

    Defo weyes enjera?

  • @ham8288
    @ham8288 Před 4 lety +1

    We can see you are an electronic engineer your explanation describes it

  • @teg22345
    @teg22345 Před 7 měsíci

    Wass metad gezech be 1 amet tebelash betam anadognal

  • @selamyehun3384
    @selamyehun3384 Před 4 lety

    Gobez

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 Před 4 lety

    great demo

  • @Umnassim4533
    @Umnassim4533 Před 3 lety

    What brand teff we should use.
    They have it in all stroke Meskel brand

  • @user-ex3xo4mp1r
    @user-ex3xo4mp1r Před 4 lety +3

    እስኪ ቁጡረቹን አስቀምጡልን

  • @aba1985
    @aba1985 Před 2 lety

    I'm in Saudi Arabia.

  • @naif60697
    @naif60697 Před 4 lety

    ማሻአላህ ባለሞያነህ

  • @danayitsdanayits4161
    @danayitsdanayits4161 Před 4 lety

    Tru mikir new ?Bezi agatami yemin ager teff new tru exept ethiopia malete new ? wey demo endet argen new matarat yeminchilew thank you .from Canada

  • @faridefaride3874
    @faridefaride3874 Před 4 lety

    Ok

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x Před 4 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs7935 Před 4 lety

    እናመሰግናለን አሪፍ ምጣድ ነች
    ምን ዋጋ አለው ጤፍ ብለው ሚሸጡልን የተቀያየጠ ነገር አለው እባክህ ጥሩ ጤፍ ሚሸጡትን አሳውቀን

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety

      በጣም ጥሩ ሰሞኑን እየተጠቅምን ያለነው ከአውስትራሊያ የሚመጣ ነው; መና ጤፍ ይባላል ፤ ከሚኒያፖልስ እስከ ፍሎሪዳ እየተሸጠ ነው፡፡ ከደቡብ አፍሪካ በብዛት እየመጣ እንደሆነ ማየት ችለናል፤ የሁሉም ጥራት ይለያያል።

    • @bonitagebs7935
      @bonitagebs7935 Před 4 lety +1

      @@hulgizekassa1701
      በጣም አመሰግናለሁ እገዛዋለሁ
      ባለፈው መስቀል ጤፍ ገዝቼ ስነፋው በቆሎ አገኘሁበት ውጭም እየኖሩ በአንዲት ጀምበር ሐብታም እሚሆኑ መስሎአቸው ያጭበረብራሉ

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Před 3 lety

    እናመሰግናለን💙💙💙

  • @mogacall4577
    @mogacall4577 Před 4 lety

    Wow

  • @rahelkifla1342
    @rahelkifla1342 Před 4 lety

    konjou thanks gin yet nhi yalihiwe yet akibabi new mishitew

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety

      ene USA new yalehut, Online megzat tichyalesh, weym Dubai or Addis Ababa

  • @amunaafendi3527
    @amunaafendi3527 Před 2 lety

    Hi my moving I put oil and I can not get good injera like befor what is the solution

  • @Asszel-3591
    @Asszel-3591 Před 4 lety +2

    የእንጀራውን ጀርባ ካሜራውን አቅርበህ ማሳየት ነበረብህ
    ጀርባው አይን ያወጣል

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety +1

      የኢትዮጵያ ሸክላ የያዘዉን ሙቀት በቀላልሉ አይቀንሰዉም፤ ለመብሰል ግን ትንሽ ጊዜ ይወስዳል። ሸክላን በቀላሉ መተካት አልተቻለም።
      አሁን እየተሰሩ ያሉት ምጣዶች የብረት ዘሮች ናቸው (ካስት አይነን) ቶሎ ግለው ቶሎ ይበርዳሉ ፤ ከታች ምንም አይን እንዳወጣ መፍትሄው ቀላል ነው።
      ሁለት መፍትሄ አለ፤ 1 አዲሱን ምጣድ በደንብ ማጋልና (450 degrees F) ለ10 እስከ 15 ደቂቃ መጠበቅ፤ ምጣዱ እኩል ግለት እንዲያገኝ ይረዳዋል፤ ከዛ ወደምትፈልጉት ሙቀት መቀየር; 2 ቀስ እያልን የምናዞር ከሆነ በያንዳንዱ ዙር ሙከቱ እየቀነሰ ስለሚሄድ መስመርና ከታች አይን ሊያወጣ ይችላል፤ በፍጥነትና በስፋት ማዞር ወይም አንድ ጊዜ ደፋ አድርጎ ማዳረስ፤ በዚህ መልኩ እኔ ባለሁበት አካባቢ ችግር የለባቸዉም። ሞክሩትና ንገሩን፤ እናመሰናለን፤

  • @user-vo4gv5ig5k
    @user-vo4gv5ig5k Před 4 lety +3

    የት ነው ድባይ ካለ

  • @shems172
    @shems172 Před 4 lety

    Please put the link on discription below no one gave this tip I always wonder why the heck injera not the same always same ingredient same water temperature sometimes come out good sometimes bad .now days not easy to get the right product specially after hearing they sell JESSO

  • @humble305
    @humble305 Před 4 lety

    Will you please let us know which brand is good for the teff hulgize beneka ejih great job btw

  • @mekpesmekpes6786
    @mekpesmekpes6786 Před 4 lety

    gwbzei enmsaganlen betam arfi New

  • @user-hk1ve4rv8d
    @user-hk1ve4rv8d Před 4 lety +2

    የአድስ አበበ ቁጥር ለኩሊኝ

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube Před 4 lety

    Wawww Nice 😍🇪🇹

  • @Emaye-xt9dx
    @Emaye-xt9dx Před 4 měsíci

    Ena emelewu ena enjera.segager minm lihonlgni alchalem keser enjerawu ayen yawotal min ladergewu mela belugni

  • @user-yu1br7pv5h
    @user-yu1br7pv5h Před 3 lety

    👍👍

  • @penilteklehaimanot9703
    @penilteklehaimanot9703 Před 4 lety +1

    Peace for u, I can't get it in UK even in amazon please someone help me I really need it.

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 Před 4 lety +8

    ጀርመንና የተለያየ አውሮፓ ለምንገኝ
    አንዴት ልናገኝ እንችላለን???

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 Před 4 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ጤፉ ግራ አጋብቶን ነበር አሁን እንጠነቀቂለን

  • @user-pu6pc7kp9y
    @user-pu6pc7kp9y Před 4 lety +1

    ካታር እንዴት እናገኛለን

  • @fekiradismelkie5724
    @fekiradismelkie5724 Před 4 lety

    ተባረክ

  • @user-hr9pk4zo4o
    @user-hr9pk4zo4o Před 4 lety

    መ ሻአላህጎበዝየነውየሚገዛው

  • @user-kd6nm7gx6b
    @user-kd6nm7gx6b Před 9 měsíci

    siti noo

  • @Umnassim4533
    @Umnassim4533 Před 3 lety

    Can you explain. What temperature we have to use for Enjera ? I have addis metad without instructions.

  • @akberetmahray7764
    @akberetmahray7764 Před rokem

    Selam new ebdet neh 😊 ye enat mxad sakit aleh

  • @ballaanton9509
    @ballaanton9509 Před 4 lety +1

    Enami megizat efeligalehu?

  • @Tegist-e3o
    @Tegist-e3o Před rokem

    Eny mazez felgalew endet new magengew?

  • @user-kd6nm7gx6b
    @user-kd6nm7gx6b Před 10 měsíci

    Siti noo

  • @faridefaride3874
    @faridefaride3874 Před 4 lety

    👍👍👍👍

  • @AyatMizen99
    @AyatMizen99 Před 2 lety

    ሃይ እንዴት ማግኘት እንችላለን ስወደን የነሮዉ ?ከምስግና ጋር

  • @user-sr9pu8zu7s
    @user-sr9pu8zu7s Před 11 měsíci

    ወደ እስራኤል መላክ ትችለለችሁ ?

  • @nasritesfa8918
    @nasritesfa8918 Před 4 lety +1

    ምጣድ አድስ አበባ የትአካባቤ ይገኛል ዋጋውስ ስንት ነው

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před 4 lety

      ልደታ ባልቻ ሆስፒታል
      አሕመድ ህንጻ
      2ኛ ፎቅ የቤት ቁጥር 218

  • @nanitdetala1861
    @nanitdetala1861 Před 8 měsíci

    I am from Israel and I want to buy metad. Where I can get it?

  • @suzigena4333
    @suzigena4333 Před 3 lety

    Please i want one and i live in khartoum, is it available in saudan or how could i get one

  • @selamethioselamethio3168

    Batkekil new yene astway wondeme enjerak betam yamral
    Ethiopia menu gha new??please nigaregn ?bizu godagnche yiflgutal

  • @hal3198
    @hal3198 Před 6 měsíci

    Yete new

  • @tadelufikadu401
    @tadelufikadu401 Před 4 lety

    👍

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 4 lety

    አነሰ እረ በጣም ይሄ እንጎቾ ነዉ ምንብላዉ እኔ ቅልቅ ካለ ንገረኝ በርታ ዛሬ ገና ሳይህ

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 Před 4 lety

    You are amazing 😉

  • @lidyadaniel3505
    @lidyadaniel3505 Před 2 lety

    Gn South africa weym demo zimbabwe aylakm endea mtadu

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting Před 3 lety

    ሳውዲ የለም?

  • @seblesebleseble3044
    @seblesebleseble3044 Před rokem

    ኢትዮጵያ አዲስ አበባ የት እናገኛለን እንፈልገዋለን በጣም እባክህ

  • @girmaafework5355
    @girmaafework5355 Před rokem

    ስክራች አውጥቶ እንጀራ አላወጣ ካለ እንዴት ይስተካከላል

    • @hulgizekassa1701
      @hulgizekassa1701  Před rokem

      ወፈር ባለ ዘይት ማሰስ ይቻላል ችግሩ ግን በጋገሩ ቁጥር ማሰስ ሊያስፈልግ ነው፤

  • @user-mo2nt3gr5m
    @user-mo2nt3gr5m Před 4 lety

    Woooooow

  • @narditube350
    @narditube350 Před rokem

    ዱባይ ውስጥ ነው እንዴ

  • @user-mo2nt3gr5m
    @user-mo2nt3gr5m Před 4 lety

    Beirut yegnale? Metadu

  • @nebatnebat5718
    @nebatnebat5718 Před rokem

    ሱዑድ ዓረብ የት ማግኘት እንችላለን