እንጀራ ምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ 2016 | Injera metad price in Ethiopia 2016

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ማንኛውም ገበያ ለይ ያሉ ምርቶችና አገልግሎቶችን አድራሻ ዋጋቸውን ተጠቅሜ ወደናተ የማደርስበት ADDIS GEBEYA CZcams channel subscribe አድርገዋል?
    በዛሬ ቪዲዮ የ እንጀራ ምጣድ ዋጋ በድሪም ኤሌትሪክ የእንጀራ መሸጫ የገኝቼ ወደናተ አደርሳለው
    አድራሻ
    ቁ 1 አማኑኤል
    ቁ 2 መገናኛ
    ቁ 3 ጀሞ 1
    ቁ 4 አውቶብስ ተራ
    ቁ 5 ኬንቴሪ
    ቁ 6 አጠና ተራ
    ዐ91ዐ71424ዐ
    ዐ9116ዐ3883

Komentáře • 19

  • @martatekele5365
    @martatekele5365 Před měsícem +1

    መገናኛ ምኑ ጋር ነው የሚገኘው አድራሻችሁን ብትፅፉት ጥሩ ነበር

  • @Kadija-Adem
    @Kadija-Adem Před 24 dny +1

    እኔ ምኑም አልገባኝ ጨው ያለበት ምጣድ ቶሎ ይስነጠቃል ይላሉ የወዶቺ ባለሞያወቺ😂 ይቺ ደሞ የጨው ሀሪፍ ነው ትላለቺ እኔ ከናቴ ውጪ ውሚሉኝን ላልስማ ነው😂በቃ ውዶቸ በፎቶ እምታዩት ሁሉ አይመራቺሁ ሀገር ገብታቺሁ እናታቺሁ ጋር ግዙ

  • @abelsolomon6377
    @abelsolomon6377 Před 3 měsíci +2

    😊❤

  • @yirgalemyw4961
    @yirgalemyw4961 Před měsícem

    So good nice

  • @hamziyatube
    @hamziyatube Před měsícem

    Welcome

  • @MasartMasi
    @MasartMasi Před 25 dny

    Adrasha

  • @TespaTespa
    @TespaTespa Před 12 dny

    Demirrrr

  • @almazkassahun2454
    @almazkassahun2454 Před 26 dny

    አድራሻ የት ነው ዘይም ስልክ ቁጥር

  • @mesewondimu4227
    @mesewondimu4227 Před 2 měsíci +1

    አድራሻ

  • @seadaBedewi
    @seadaBedewi Před 23 dny

    አድራሻችሁንአስቀምጡአደራ

  • @21MarYam
    @21MarYam Před 2 měsíci

    ዘመናዊ ምጣዶችን አሳዩን እንደ ዋስ አይነት እና ቡና ጠጡ ምን ምን እንዳለ አገልግሎቱን አሳይን እንደ ሀሳብ ነው😂

  • @hawlitube9071
    @hawlitube9071 Před 2 měsíci +1

    ሻሸመኔ ትልካላችሁ

  • @kiduhoodbrickoven6373
    @kiduhoodbrickoven6373 Před měsícem

    Ye enchet metad alachu

  • @21MarYam
    @21MarYam Před 2 měsíci +1

    የዚህን ቤት ማሽኖች ስሪልን በተለይ መፍጫ ኦርጅናሎቹን 500-400 ግራሙን ጠይቂልን እግዚአብሔር ይስጥልን ድምፅ የልጅቷ ያስተጋባል አንድ በይው😂😂😂

  • @beakalbirhanu3537
    @beakalbirhanu3537 Před 2 měsíci

    ሀዋሳ ትልካላችሁ።

  • @AlemayhuTsaga
    @AlemayhuTsaga Před 2 měsíci

    ጀሞ የቱ ጋር

  • @NuraIbrahim-c7y
    @NuraIbrahim-c7y Před měsícem +1

    ቁጥር እፈልጋለሁ

  • @fantahunkasse2883
    @fantahunkasse2883 Před 22 dny

    ተለጣፊ አሁን ባለበት ስንት ነው ስልክ ቁጥር ኮሜት ላይ አስቀምጡ

  • @user-ls7su5ib1k
    @user-ls7su5ib1k Před měsícem

    ❤❤❤❤