በጅጉ ውብ የሆኑ የቤት እቃዎች ለረመዳን ታላቅ ቅናሽ 0972919037 ይደውሉ ይዘዙ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 02. 2024

Komentáře • 608

  • @hdd7815
    @hdd7815 Před 4 měsíci +110

    እስኪ ማነዉ እደኔ ነፂን የሚወዳት በላይክ ❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 4 měsíci +118

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ክፉ አይካቹ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ❤❤🎉🎉

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 Před 4 měsíci +23

    ከወጭ ሀገር የምናየቸወ እና ሀገራችን ቢኖሩ ብለን የምንመኛቸው እቃውች እዳለ አቺጋር አሉ ማሻ አሏህ የምን ካርጎ ነው 👍👍✅

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 4 měsíci +62

    ይችን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 4 měsíci +52

    ነፂ ስትሞሸር ማየት የጓጓ ማነዉ ነፂዬ መልካም ሰው

  • @fairouzgargoum8226
    @fairouzgargoum8226 Před 4 měsíci +95

    አራ ኡኡኡኡኡ እቃዎቹ ስያምሩ ነፂ ከአንቺ ነው የምገዛው ግን አሁን ቤት የለኝም😢😢

    • @hayte.mohammed8011
      @hayte.mohammed8011 Před 4 měsíci +8

      ክክክ አላህ ቤት ይሥጥሽ

    • @lemra3523
      @lemra3523 Před 4 měsíci +3

      አገራችን በሠላም ያስገባን ገዚ ከመግዛት አገራች ይሻል❤😊😊

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 Před 4 měsíci

      ​@@lemra3523ደምሪኝ ውዴ❤

    • @user-gp4di5fp3s
      @user-gp4di5fp3s Před 4 měsíci

      Allah bet yistish ihite Andrew yinorishal insha allah

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 4 měsíci

      አይዞን

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Před 4 měsíci +16

    አዲት እቃ እራሱ ይዠ አልገባ አገር ስሄድ ነፂ ካች ነው የምወስድ ከቻላችሁ ወርቅ ብቻ ግዙ እህቶቸ ❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 Před 4 měsíci +32

    ማሻ አላህ ፅድት ያሉ እቃዎች ናቸው

  • @erbth8165
    @erbth8165 Před 4 měsíci +11

    በእውነት እህታችን ነፃነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ በጣም. ምርጥ ልጅ ነሽ ይህን ሁሉ እቃ እያነሳሽ ማሳየትሽ ትልቅ ነገር ነው በተረፈ በርቺ

  • @user-hm4bo4gy8w
    @user-hm4bo4gy8w Před měsícem +1

    ጎበዝ ነፃዬ የምፈልጋችዉ እቃዉች ሁሉ አቺጋ አሉ አንድ ቀን ኦርደር አደርግ አለሁ 🎉🎉

  • @ftafta-cc9zh
    @ftafta-cc9zh Před 4 měsíci +5

    ወይ ጉድ ማዳም ቤት ያለው እቃ ሁሉ ነፂጋ አለ ከውጭ እቃ ይዛችሁ እምትገቡ ከዚህ ተማሩ ሁሉም ነገር አገራችን አለ

  • @mrmm9874
    @mrmm9874 Před 4 měsíci +7

    ዋጋውም ተመጣጣኝ እቃዎችሽ እንዳንቺ ውብ ናቸው ማሬ❤

  • @user-zf9ix8ki7n
    @user-zf9ix8ki7n Před 4 měsíci +11

    ነፂ የኔ ቄጄ የምትሉለይክ

  • @user-zr2zu5fy5c
    @user-zr2zu5fy5c Před 4 měsíci +3

    ብር ይኑርን እጅ ሁሉም ነገር አገራችን ገብቷል እቃ ገዝታችሁ አትሂዱ ሁሉም እዛው አለ

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 Před 3 měsíci +2

    አሁን እኔ ብር ብቻ ይዤ ኢትዮጵያ ስገባ ሩጫ የቤት ዕቃ መግዛት በጣም ያስደስተኛል 🥰

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Před 4 měsíci +4

    እረ ነፂዬ እንቅልፌ አባረርሽብኝ ማሻ አላህ የምን አባቱ ካርጎ ነው ካርጎ እግሩን ይብላ የምፈልገው ነገር ሁሉ ነፂዬ ጋር አለ የመዳም ቅመሞች በቃ ከካርጎ ቆርጣቹ ጨክናቹ ውጡ ሁሉም የምንፈልገው አለ በሀገራችን

  • @user-go1ok4le6o
    @user-go1ok4le6o Před 4 měsíci +5

    በጣምየሚገርም የውጩእቃ አገራችንአለ ከዚህምንአስኮተተን ብራችንንይዘንሀገራችንእንገዛለን ነፂየ ጎበዝ በጣምየምፈልገውንእቃ ስላሳየሺኝ አመሰግናለሁ እዚህገዝቸልግባእያልኩእያየብኩነበር በቃ ከዚህምንአሸከመኝ

  • @Beti-fv1nj
    @Beti-fv1nj Před měsícem

    እናመሰግናለን ❤

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 Před 4 měsíci +5

    Woowww ነፂ ሲያምሩ እቃዎቹ በቃ ብሩን እንያዘውጅ ካቺ ነው ምንገዛው ❤መጀመሪያ ግን ቤታችን ይለቅልን የጀመርነው ❤ያልጀመሩትም አላህ ያሳካላቸውና ይስሩ ❤በርቺ ጎበዝ ነሽ የእውነት ❤❤❤❤ያረብ ሰላም ለሀገራችን ኢላሂ🤲❤️🇪🇹❤🤲

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 4 měsíci +8

    በጣም ያምራል እቃው No more ካርጎ

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Před 4 měsíci +21

    ዋው ሁሉም እቃዎች ሲያምር ነጽዬ በርቺ 🥰🥰🥰

  • @user-ic1tv2il1p
    @user-ic1tv2il1p Před 4 měsíci +2

    ዋው እንዳለ የውጪ እቃወች አሉሽ በቃ ካርጎ ቼው በርች እግዚያብሔር ቢፈቅዲ ካገር ስገባ ቀጥ ብየ ካች ጋነው እምመጣው❤❤❤በርቺ

  • @asniyutub2975
    @asniyutub2975 Před 4 měsíci

    እናመስግናለን ነፅዬ

  • @ZeyadaZeyada-yr4cj
    @ZeyadaZeyada-yr4cj Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 4 měsíci +6

    ነፂዬ የኔፀባዬሰናይ እቃዎችሽ ደሞ ያማምራሉ ስታስረጂእራሱ ግልፅ አድርገሽነው❤❤❤

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl Před 4 měsíci +2

    እኔ አገር ስገባ አንድ ነገር አሊዝም አቺጋር ነው ማዘው ኢንሻላህ በርቺ ውዴ

  • @tube703
    @tube703 Před 4 měsíci +3

    Masha allah ሁሉም የውጭ እቃ ነው ማሻ አላህ

  • @SEMU1881
    @SEMU1881 Před 4 měsíci +3

    ነፂ እኔ ሀገር ውስጥ ነኝ መብዛት ያሳየሽን እቃ ብዙዎች ጭማሪ አለው ውዴ ዋጋውን አስተካካይ ከምር

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 4 měsíci +1

    ምርጥ ምርጥ እቃ ነው ያለሽ ነፅዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤

  • @birhan694
    @birhan694 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ርጂም ዕድመጤና ይሢጥህ ነፂየ ❤❤❤❤

  • @ElfneshErduno
    @ElfneshErduno Před 4 měsíci +2

    ጎበዝ በርቺ እግዚያብሄር ይጨምርልሽ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 4 měsíci +3

    ሙሽሪዬ እንኳን ደና መጣሽ

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Před 4 měsíci +2

    ነፂዋዬ ጎበዝ እህት በርቺልን እናመሰግናለን❤❤❤ የኔ ጀግና

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před 4 měsíci +1

    ዋውውውው የሚገራርም ምርጥ የቤት እቃ በተመጣጣኝ ዋጋ ነው እናመሰግናለን ነፂ ስንመጣ እንገዛሻለን

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před 4 měsíci

    ማሻላህ ጥሩ ጥሩ እቃ ናቸው

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 Před 4 měsíci +2

    ማሻ አላህ እቃወችሽ ፅድት ያሉ ናቸው ለዛ ያብቃኝጂ ካንች ነው የምገዛው ኢንሸሠ አላህ በጣም አምረውኛል እቃወችሽ

  • @ሀያትtube
    @ሀያትtube Před 4 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ነፂዬ

  • @user-ix8xz1ym7m
    @user-ix8xz1ym7m Před 4 měsíci +2

    እኔምለው ከዚህ ይሻላን በጣም ውድ ነው

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Před 4 měsíci

    ዋው በጣም ያምራል ነፂ በርቺ

  • @amermuzamelamer-fq8jh
    @amermuzamelamer-fq8jh Před 4 měsíci +5

    ዋው ማሸ አለህ ፂዲት የለ የቤት ኢቀ ነው በርቺ ነፂዬ❤

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf Před 4 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @Amina-fs8nn
    @Amina-fs8nn Před 4 měsíci +2

    ማሻአላህ በጣም ያምራሉ

  • @user-wu6ix6ko2y
    @user-wu6ix6ko2y Před 4 měsíci

    ማሻ አላ ሁሉም በጣም ነው የሚያምረው❤❤

  • @eses9273
    @eses9273 Před 4 měsíci +1

    ማሻ አላህ እኔም እዚህ አልገዛም ኢሻ አላህ አገር ስገባ አንችጋር እመጣለሁ ነፁየ በሰላም ያገናኘን ❤እወድሻለሁ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +7

    ሙሽሪት በርቺ ነፂ

  • @user-wp2dh9mz8y
    @user-wp2dh9mz8y Před 4 měsíci

    ሲያምሩ ማሻአላ ክፍለ ሀገሪ መላክ ትችላላችሁ

  • @Adisewonde
    @Adisewonde Před 4 měsíci

    ነፂየ በጣም ያምራል በርች የኔ ቆንጆ

  • @amitube461
    @amitube461 Před 4 měsíci

    በጣም ነዉ የሚያማምሩት

  • @eyerusalem6833
    @eyerusalem6833 Před 4 měsíci

    ዋዉ ዋው ነፂዬ ብርቺልን 🎉🎉🎉

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 Před 4 měsíci

    ነጺ እንኳን ደስ አለሽያለም ያድርግልሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቺ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Před 4 měsíci

    ዋው በጣም ያምረል ነፅ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před 4 měsíci +1

    የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽልኝ❤

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 Před 4 měsíci

    ዋው በጣም ያምራያ❤❤❤❤❤❤

  • @CghhYgy
    @CghhYgy Před 2 měsíci

    ዋው ❤

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤በጣም ምርጥ ነዉ።

  • @fafihabshawit5667
    @fafihabshawit5667 Před 4 měsíci

    Masha allah betam yameral

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před 4 měsíci +2

    ነፂዬ እምር ብሎብሻል❤በርቺ ፅድት ያሉ ዕቃዎች አሉሽ ለሀገሬ ያብቃኝ ሁሉንም ከአንቺ እገዛለው የልብስ ካውያ ቢኖርሽ ደሞ👌❤❤❤❤

  • @vufuf9066
    @vufuf9066 Před 4 měsíci

    ዋው ያምራል

  • @dddbwjrchrsbrtfn3038
    @dddbwjrchrsbrtfn3038 Před 4 měsíci +1

    ማሻ አላህ ጥራት ያለው እቃ መጣም ደስ ይላል

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 Před 3 měsíci

    Enamesegnalen meshekem ker ye Heger melkam.negadewoch nurilgne

  • @user-wq7lr1ok6d
    @user-wq7lr1ok6d Před 4 měsíci

    Masah allah

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před 4 měsíci

    የኔ ወድ ነፂዬ በጣም የምራላ

  • @user-nf8qc1rq3y
    @user-nf8qc1rq3y Před 4 měsíci

    ማሻላ በርቺ ጀግና❤❤❤❤

  • @user-gh6ki7zw1z
    @user-gh6ki7zw1z Před 4 měsíci +3

    ማሻአሏህ ኦፕኖ በጣም ወድጃታለሁ

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤ወዉ በጣም ያምራል እቃወችሺ በርች

  • @enat245
    @enat245 Před 4 měsíci +2

    በየሱስ ስም በጣም ነው የሚአምሩት በርች ውደ❤❤👌

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l Před 4 měsíci

    ጉበዝ: በርቺ

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 Před 4 měsíci +2

    ማሻአላህ ጨረሰው የወጭ እቃዎች ናቸው 🍎🍎🍎🍓💋💋

  • @shahamaha4372
    @shahamaha4372 Před 4 měsíci +2

    ማሻአላህ እቃወችሺ በጣም ያምራሉ እገዛሺ ነበር ግን ወሎ ነኝ አይ እራቀኝ

  • @user-eq6bh6hi6d
    @user-eq6bh6hi6d Před 4 měsíci

    Mashallah berechi Ethiopia senemeta egezashalen

  • @nasryahkora4117
    @nasryahkora4117 Před 4 měsíci +2

    ማሻአላህ እንዴት እንደሚያምሩ አይ የጊዜመለዋወጥ አንዱን እቃ 10 ሺ 5 ሺ ከዚ በፊት የተለያዩ እቃዎች እገዛ ነበር በትንሽ ብር ያሁኑ ግን ወይ በረካ የለው ስሙ ብቻ ትልቅ የተሻለውን ጊዜ ያምጣልን ማለት ነው ሌላ ምን ይባላል

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4o Před 4 měsíci

    እቃወችሽ በጣም አሪፍ ናቸው

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před 4 měsíci +3

    እድህ ዋጋ ስትናገሪ በጣም አሪፍ❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Před 4 měsíci

    ዋውውውው በጣም ምራጥ ነቹ ጊዚ ስደርሲ እግዚአብሔር ያቃለ❤❤❤❤

  • @user-vi8pr2wj7v
    @user-vi8pr2wj7v Před 4 měsíci

    ቆንጆ እቃዎች ናቸዉ

  • @saadasaada440
    @saadasaada440 Před 4 měsíci

    ዋው ፅድት ያለ እቃ

  • @user-tq6cb9iq1t
    @user-tq6cb9iq1t Před 4 měsíci +1

    በጣም ጥሩ በታማኝነት ጥሩ ጥሩ እቃወች እገዛሻለሁ ካገረ ስገባ😊❤

  • @haniefran7052
    @haniefran7052 Před 4 měsíci

    imiyamiru ikawoch ke arif wagaga ajezebengi❤🎉

  • @user-xo8hk1uk6p
    @user-xo8hk1uk6p Před 4 měsíci +1

    ነፂዬ የኔ ቆጀ በርቼ❤❤❤

  • @user-ve7in7go6m
    @user-ve7in7go6m Před 4 měsíci

    Maash allaah bayyee bareeda jabaadhu ❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 4 měsíci

    በርች በጣም ያማማራሉ❤❤

  • @Higuc-fe5vt
    @Higuc-fe5vt Před 4 měsíci

    በርቺ ጀግና ሴት ነሺ

  • @yitayishasmara5040
    @yitayishasmara5040 Před 4 měsíci

    በጣም የሚገርም እቃ ነው ያለሺ

  • @AssDdf-xu9iy
    @AssDdf-xu9iy Před 4 měsíci

    ጎበዝ ጎበዝበርቺ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Před 4 měsíci +1

    ነፂ የኔ ቆጆ በርቼ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yl3bo1uq8b
    @user-yl3bo1uq8b Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤መሸአላ በርችማማየ

  • @munitmerld
    @munitmerld Před 4 měsíci

    ዋው ኑሪልን❤❤

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 Před 4 měsíci

    ነፂዬ የኔ ውድ እኳን ደህና መጣሽ 💕💕💕💕💕💕

  • @mollohmolloh3487
    @mollohmolloh3487 Před 4 měsíci

    ኑፀዬ በጣም ነዉ ምየምሩ እቀዎችሽ❤❤❤❤

  • @user-iw4vk8ey4n
    @user-iw4vk8ey4n Před 4 měsíci

    በጣም ዳስ ይላል ባርች

  • @user-dm3xs1my3k
    @user-dm3xs1my3k Před 4 měsíci

    ማሻአላህ

  • @user-cm6ls7ob6e
    @user-cm6ls7ob6e Před 4 měsíci

    ዋዉ በርች

  • @hasanatsayid5112
    @hasanatsayid5112 Před 4 měsíci

    Wow amazing 🎉🎉 ishaa allah beten carishee iqa tanchii naw yamigazaw baxam naw yamamrut wudow barchiliny🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 Před 4 měsíci +1

    ነፅዬ በርች ሀገራችን ሰላም ትሁንልን እጂ እንገዛሻለን በርችአሁን ሀገራችን በጣም ያስፈራን ሁላችሁም ፀሎት አድርጉ በእውነት❤❤❤❤❤❤

  • @user-gq7ky3ds9d
    @user-gq7ky3ds9d Před 4 měsíci

    ማሻአላህ። በርቺ❤❤❤

  • @KamariyaKamar
    @KamariyaKamar Před 4 měsíci

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @SamSam-ys4ub
    @SamSam-ys4ub Před 4 měsíci

    በርቺ እህት

  • @user-nc8dz4mg4q
    @user-nc8dz4mg4q Před 4 měsíci +1

    ዋው ፂድት ያለ እቃ❤❤❤❤

  • @mahiethio
    @mahiethio Před 4 měsíci

    ዋው በርቺ❤❤❤

  • @LemraAbdo-ti4qf
    @LemraAbdo-ti4qf Před 4 měsíci

    ዋአዉ ነፂዬ❤❤