ፈተና የበዛበት ኩሽና... ልዩ የገና በዓል ፕሮግራም🎁"መልካም የገና በዓል"🎁

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Komentáře • 137

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 Před rokem +17

    የመዳም ቅመሞችዬ እስኪ አሳድጉኝ ከስዴት አላህ ይገላግለን አሚን በሉ

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Před rokem +16

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏በአሉ የሰላም የፍቅር ያድርግልን 🙏

  • @hanahanna3748
    @hanahanna3748 Před rokem +3

    ናኒ፡በማሸነፍ፡ደስ ብሎኛል፡እጇ፡ላይ ጓንት ተደርጎ ላት ሁላ ፡በአርፉ፡ነበረ የሰራቸው አይ ሴት😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @TAS27483
    @TAS27483 Před rokem +9

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፍክክር ነበር ደስይላል ናኒ መልካም እድል እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ልደቱ

  • @mulushumie531
    @mulushumie531 Před rokem +1

    አስቂኝ ውድድር ነበር ደግሞ ቁንጅናቸው ደስ ሲሉ የዓመት ሰው ይበለን

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Před rokem +4

    ሀገራችንን ሰላም ያረግልን
    ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ፈጣረ በሰላም ለሀገራችሁ የብቃችሁ ከክፈ ፈጣረ ይጠብቃችሁ

  • @Lala-rd6vl
    @Lala-rd6vl Před rokem +2

    ቆነጆና አዝናኝ ፕሮግራም ቢሆንም ምን አይነት ሀሳብ ነዉ በጀርባ ከባድ ነገር ማሸከም በጤና ላይ ችግር ሊያመጣ ቢችልስ

    • @melkamushewa
      @melkamushewa Před rokem

      ይሄ እኮ ፕሮግራም ነው ለዛውም የታቀደበት ኑሮ ከብዷቸው ህይወትን ለማቆየት አይደለም ጤናን ማንነትን ጭምር የሚያቃውስ ስንት ነገር ተሸክመን የለ እንዴ

    • @hfhjgfyfhjf7328
      @hfhjgfyfhjf7328 Před rokem

      አይደል እናቶቻችን በጀርባ ብዙነገር ይሸከማሉ የምን ማካበድ ነው

    • @user-xu6hl2ro4j
      @user-xu6hl2ro4j Před rokem

      እረ እኛ ስንት ተሸከመነው ስደት የመጣነው

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před rokem +6

    😂😂😂😂 በጣም አዝናኝ አጓጊ ውድድር ነበር ናኒዬ እንኳንም አሸነፍሽ በጣም ተፈትነሽ ነበር የጭልፋዋ ነገር ግን 😀😀😀😀 ሳላደቅህ አላልፍም ግን በጣም አቀላጥፈክ ስሰራ ነበር ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ሼፍ ካብራክ እንኳን ሰላም መጣህልኝ

  • @jemila6481
    @jemila6481 Před rokem +1

    ለመላዉ የክርስትና ተከታይ ወገኖቸ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ደስ ያለዉ ሰብስክራይብ ያርገኘ😍

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Před rokem +9

    የሽችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ካልታሰበ አደጋ ይከልላችሁ ከእጃችሁ አትጡ

  • @ayeleolika639
    @ayeleolika639 Před rokem +4

    ደስ የሚል ውድድር ነው።ልብ አንጠልጣይ ፊልም…Guddaa Galatoomaa! Ayyaana Gaarii!

  • @muhsingirma9363
    @muhsingirma9363 Před rokem +3

    ናኒ እንዴት ደስ ምትል ፍቅር ናት

  • @Sara-ve5vd
    @Sara-ve5vd Před rokem

    😃😃😃😃😃😃 ከምር በጣም ዘና ነው ያደረጋችሁኝ እኔም ከዓረብ ሀገር ስመለስ መወዳደር እፉልጋለሁ ምርጡ ገበታ በጣም የምወደውፕሮግራምነው እኔም ምርጥ የመዳም ቅመምነኝ እነ ሼፍ ብትጋብዙኝ ለውድድር ደስ ይለኛል💚💛💝

  • @user-qp4rl4mh1m
    @user-qp4rl4mh1m Před rokem

    ውይ ዳኒዬ ይቅር በለኝ እውነት መጀመርያ ላይ ሳየው ህፃን ልጅ መስሎኝ የምንኛቸው ልጅ ነዉ እያልኩ ለማየት ስጓጓ ዳኒ ብቅ አላለም ወይ ጉድ ገራሚ ነዉ ።እንኳን አደረሳችሁ ለሁላችሁም መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +6

    ሺፍ ዘላለም የምወድህ😘😘

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Před rokem +4

    የመዳም ቅመሞች ዛሬ የሰራሁት ምሳ ያሸልም ነበር ግን ምን ይደረጌል ምርጥ መግልባ የሰራሁት

  • @IglesiaRenewal
    @IglesiaRenewal Před rokem +1

    This was so entertaining 😁gobez lijoch!!!! They are way ahead of their age

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 Před rokem +1

    እነዚህን ልጆች ስወዳቸዉ

  • @sadaabi6544
    @sadaabi6544 Před rokem +3

    ናኒየ ሁሌ በቲክቶት ሳይሽ ብትቀርብ ብየ እመኝ ነበር የኔ ባለሙያ ትመችኛለሽ በርች

  • @fekadusofe6749
    @fekadusofe6749 Před rokem

    እባክዎ ጤናማ ምግቦች ላይ ትኩረት አድርጋችሁ ስሩ
    ይሄ ሁሉ ምግብ የልጅች ጫወታ አሳያችሁን ጊዜ ማባከን ነው 🥦🥬🥝🫐🍆🥕🧅🧄🍠🥔🥥🍍🥭🍑🍒🍈🍇🍓

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Před rokem +4

    I love Nani ❤

  • @ahmedin31
    @ahmedin31 Před rokem +1

    ፕሮግራማቹህ በጣም አሪፋ ነው በርቱቱቱቱ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @samlth2325
    @samlth2325 Před rokem

    betam des yemil ena yemiyaznana endihum yemiyaschenk pro. neber WOW

  • @wellotube2
    @wellotube2 Před rokem +6

    አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 🇪🇹
    ውድ እህቶች የኔ ቅመሞች በያላችሁበት ሰላም ያድርግልን🌷 ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @daniadania980
    @daniadania980 Před rokem

    እንደምታሸንፍ እርግጠኛ ነበርኩኝ ጎበዝ አኮራሽኝ

  • @sebrinminyahl2213
    @sebrinminyahl2213 Před rokem +1

    Wow girl respect

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🌷

  • @netsikitchen
    @netsikitchen Před rokem

    Des mili zigjit nbr mirtu gebetam yitasebibet endzih keyer bal meliku sihon des yilali👍

  • @sus2475
    @sus2475 Před rokem +5

    አረ በጣም ይለያል የዛሬው ዝግጅት

  • @user-ff1vd1zs9y
    @user-ff1vd1zs9y Před rokem +1

    ሴቶ ፈግግታዋ በቂ ነው

  • @bintbababintbaba2106
    @bintbababintbaba2106 Před rokem

    Melataw sewye gn zare tenegna Adelem yemrrr betam new yanadedegn

  • @kimraemun9523
    @kimraemun9523 Před rokem

    She is so cuteeee

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Před rokem

    የምግብ ውድድሩ ድንቅ ነው

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před rokem +1

    የዛሬው ያስቃል

  • @melikumbayam4415
    @melikumbayam4415 Před rokem +1

    Nani geta yiridash

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem

    Betammm azenagn new

  • @helinadereje2446
    @helinadereje2446 Před rokem +4

    ልዑል ላይ ሼፉ ያሳየው ነገር ይደብራል በጣም.......Moral mibale ngr ale!!!!!!!!

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Před rokem +1

    አቅራቢውን ሼፍ ስወደው

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 Před rokem

    ሴት መሆናን አትርሳ❤

  • @user-om3pd4jh2c
    @user-om3pd4jh2c Před rokem +2

    😂😂😂😂😂😂በጣም ያዝናናል

  • @meron7439
    @meron7439 Před rokem +1

    ያምራል

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Před rokem

    መልካም የገና በአል

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před rokem

    አድሎ አለ ብዬ እገምታለሁ በጣእሙ ባላቅም ባሰራር ግባአት ልጁ በሚገባ ተጠቅማል ያው ጥሩ ነው

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Před rokem

    ወውው በጣም ደስ የሚል ፍክክር ነበር መልካም እድል እኔ ግን የችኩል ስራ አላቅም🤔

  • @endegenafikadu6030
    @endegenafikadu6030 Před rokem

    ውድድሩ ደስ የሚል ነበር ግን አጫዋቹ ዘጊ ነገር ነው በዛ ላይ ቅጣት ብሎ የሚያዘው ትዕዛዝ ያረጀ ነገር እንስራ ተሸከሙ በስማምም ፣ እጅህን ታስረህ ስራ ሲለው ፕላሰተር እና እስት ቢነካው አሰቃቂ ጉዳት ነበር ልጂ ላይ የሚደርሰው ሲጀመር ይሄን የሚያክል ቀፈታም ሰውዬ ሲያዩት ራሱ ምኑም አይመስጥም ልጆቹ ደሞ ስማርት ሆነው ከእሱ ጋር አብሮ መስራት ስቃይ ሆኖባቸው በመከራ ጨርሰውታል ለሌላ ጊዜ በወጣት አዘጋጅ ቢተካ

  • @genetedessa5507
    @genetedessa5507 Před rokem +2

    ግራ የገባው ውድድር ...

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 Před rokem

    Esawa bemashenefa👍dresses enw yalegn🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-pz4zg5te6e
    @user-pz4zg5te6e Před rokem

    ደስሲሉ❤❤❤❤

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 Před rokem

    የዛሬው ይለያል በጣም ነው የሚያዝናናው አይሠለችም

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před rokem +1

    Nani selashenfsh Des bloyale

  • @tgtgtube5346
    @tgtgtube5346 Před rokem +1

    ሚኪ በጣም ነው ያስዘነኝ

  • @genetejersa4913
    @genetejersa4913 Před rokem

    የፀጉር ስርአቱዋ ልክ አይደለም ትልቅ ስህተት ነው

  • @ommourad1189
    @ommourad1189 Před rokem

    ጀግና ምንግዜም ጀግናነው ቢታሰርም ቢጫንም ሁሌም አሸናፊነው ጀግኒት አሰሩሽ አሸከሙሽ ግን ጀግንትሽን አሳየሻቸው በርቺ

  • @muhsingirma9363
    @muhsingirma9363 Před rokem

    ysa gadgna mehon betam des yelal balla tadelo

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 Před rokem

    ምርጡ ገበታ

  • @samrawitketema2730
    @samrawitketema2730 Před rokem

    Go girl

  • @user-jq2vb4lk6z
    @user-jq2vb4lk6z Před rokem +1

    የጭልፋይቱ ነገር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩ

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai7459 Před rokem +1

    🙏

  • @worknehtizazu7506
    @worknehtizazu7506 Před rokem +1

    ብር በቆጠሩበት እጃቸው ምግብ ይሠራሉ.ይህንን እንዴት ይታያል

  • @addisyelma4218
    @addisyelma4218 Před rokem +1

    የልዑል ምግብ መቀመስ አልነበረበትም:: ምግቡን እየሰራ እያለ አፍንጫው እካባቢ ያክ ነበረ:: ካሜራው አቅርቦ አሳይቶናል::ለምን እንደታለፈ እይገባኝም::: ሼፍ እብራክ ዳኛው ቀምሰውታል በስህተት ነው ወይስ ????

    • @sophoniaskabrak1883
      @sophoniaskabrak1883 Před rokem

      Of course he is supposed to taste it but he was out of the competition pitch

  • @Hanna_W
    @Hanna_W Před rokem +3

    የንጽህናን ነገር ያሰቡበት አይመስልም። ብርን ያህል ቆሻሻ ነገር በእጃቸው በጓንቱ አጨማልቀው ሲያበቁ በዚያው እጃቸው ምግብ እንዲያበስሉ መደረጉን ሳየው በጣም አዘንኩ። ከኮረጅን አይቀር ንጽህናንም ብንኮርጅ አይሻለንም ነበር?

  • @ye_kasu_lij
    @ye_kasu_lij Před rokem

    aref neber gin cheretaw begenzeb mehonu bebekule alsimamam beka lela tiyake bemelese minamin mehon yichil neber

  • @lilyassefa200
    @lilyassefa200 Před rokem

    Amazing show

  • @makitube-1857
    @makitube-1857 Před rokem +1

    አሁን ለማን ልደግፍ ነው ሶስታቹም ትመቹኛላቹ 🙄🙄

  • @genetejersa4913
    @genetejersa4913 Před rokem

    ሼፎች ለምንድነው ሄር ኔት እንዲያደርጉ የማትነግሩዋቸው ጥፍር ቀለምስ መቀባት እንደሌለባቸው መነገር አለበት ከሀይጅን አንፃር ጥሩ አይደለም ሼፎች ይህንን አስተላልፉ

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 Před rokem

    እዚህ እኛ የመዳም ቅመሞች ብንቀርብ ሆ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před rokem +2

    ልጅቷ ግን ትደብራለች እጇን ልሳ ጸጎሯን ትነካለች ከዛን ምግብ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem

    ይገርማል ይደንቃል ሰዉ ከቁጥር ሲጎል
    አይደለም ፊደልን ቃልንም ክደዋል!!😠😡

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem

    ይሄኛዉ ካዉ ቦይ ያስቃል የሌለ
    ባይሆን በእንግሊዘኛ ቢሆን ጥሩ ነበር ።
    ማንን ነዉ የምታስተምሩት ቱሪስት ወይስ ያየነዉ አይቅርብንነዉ?? 😂

  • @selamselam7379
    @selamselam7379 Před rokem

    Endne yetmchew manew wow new yezare

  • @allyouneed4669
    @allyouneed4669 Před rokem

    Masterchef from ohio😍😍😍

  • @mdet1611
    @mdet1611 Před rokem

    ልኡል ግን ፍል አይቶ አያቅም እንደ

  • @robs5120
    @robs5120 Před rokem

    አልቻልኩም በሳቅ ሞትኩ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před rokem

    ❤️❤️❤️

  • @abdulazizmusbha3903
    @abdulazizmusbha3903 Před rokem +1

    ዝግጅቱ:በጣም:አዝናኝና:አስተማሪ:ነው:ግን:ተወዳዳሪዎች:ለምንድነው:የፀጉር:መሸፈኛ:የማያደርጉት:

  • @antenehjossy817
    @antenehjossy817 Před rokem

    ጸጉር እየነካች ነው የምትሰራው ምንም ንጽህና የላትም ሴቱዋ ሁለተኛ ጸጉሩዋን ወደሁዋላ መሆን ሲኖርበት ወደ ፊቱዋ ነው የመጣው ይህ ማለት ወደ ምግቡ ለመርገፉ በጣም እድል ኣለው

  • @yenu5076
    @yenu5076 Před rokem

    ብረድስታቸው ግን ያስጠላሉ እሳት አይችሉት

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem

    አሁን አሁን እርጅና ሲይዘኝ አስቤአስቤ የገባኝ ነገር እግዚአብሄር የኢትዮጲያ ገጠር መብራት እንዳይገባ ያደረገዉ ለአላማ ነዉ ብየ ማሰብ ብቻ ሳይሆን ማመን ጀምሪያለሁ!!😎!! ደግ ሞም መብቴኖ!!

  • @enkuyem1361
    @enkuyem1361 Před rokem

    betam dese yel neber

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Před rokem +1

    Niue♥️😆🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @meh.3461
    @meh.3461 Před rokem

    አንቺ የት ሄደሽ ነው አረ ባንቺ ነው ሚያምረው አፋልጉኝን ፕሮግራም

  • @whoami2746
    @whoami2746 Před rokem

    damn vasline 😂😂 my dirty mind

  • @loveshore3405
    @loveshore3405 Před rokem

    🥰🤩🤲🙏💯👍👍👍👍👍

  • @senait689
    @senait689 Před rokem

    Nice! I like the organization. Mike was so funny he kept eating it and I thought it was nasty to watch him lick his finger and touch the meatball while serving 🤮

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 Před rokem

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @degoldesta2918
    @degoldesta2918 Před rokem +1

    የምርጡ ገበታ በጣም አስጠሊታ ዝግጅት ያየሁት ዛሬ ነው አይመጥንም ለተመልካች

  • @muhsingirma9363
    @muhsingirma9363 Před rokem

    በናትሽ የት ነው ምሰሪው

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Před rokem

    ♥♥♥✔

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Před rokem

    ለተመልኪች አጓጊ ለነሱ ልብ አጠልጣይ

  • @lindarose1991
    @lindarose1991 Před rokem

    እንዴት እንዴት ነዉ የሚያደርጋት ሴቷ

  • @bakkalcha4872
    @bakkalcha4872 Před rokem

    አረ ለጋዜጠኛውን ትህትናና አቀራረብን የሚያስተምረዉ ሰዉ ያስፈልገዋል።

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Před rokem

    ልኡል ምን ሆኖ ነው ፈዘዘ እኮ

  • @user-po8wv7us1w
    @user-po8wv7us1w Před rokem

    አሰራሩጽዳትየለውም

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem

    ፈረንጅ እህል በሉት መሳሪያና ማሽነሪ ከነልብሱ አምርቶ ነዉ የሚያስተዋዉቀዉ
    እንኳን ላገሩ ለአፍሪካም ተርፋል!!
    መቸም እንደመንግስታችሁ ለአፍሪካ ነዉ እንደማትሉን እርግጠኞች ነን … …
    (በአማራኛ😁)

  • @RAMdaily
    @RAMdaily Před rokem

    NANI HAS SUFFERED A LOT.

  • @muletumuletu6989
    @muletumuletu6989 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Cookingwithmadina
    @Cookingwithmadina Před rokem

    የማዳምቅመ ሞቻ ቤተሠብ አዲርኚ 💗💗💗💚💚💛❤

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Před rokem

    😍😍😍😍😍

  • @zerguat
    @zerguat Před rokem +1

    ፀጉር በሻሽ ወይም በቆብ መሸፈን ነበረበት

  • @TOKKUMMAA2024
    @TOKKUMMAA2024 Před rokem

    Woyii zare yegana tela abesachu lebel