ዘፋኟ ማዶና በቅ/ማርያም አሾፈች!! የሰው ደም መጠጥ እንደቢራ በጠርሙስ አሽገው መሸጥ ጀመሩ|| Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 10. 2023
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 249

  • @postegnochutube
    @postegnochutube Před 8 měsíci +44

    አቤቱ በመንግሥትህ በመጣህ ግዜ አስበን🙏🙏🙏
    የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ወድቀው ይሰግዱልሻል🙏የኔ እናት ማርያም ናት🙏

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před 8 měsíci +44

    የ ድንግል ማርያም ልጅ እሳቱን ያዝንብባቸው

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 Před 8 měsíci +1

      Amen 😢

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 8 měsíci

      አሜንንንንንንንንንንንንንንን

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit Před 8 měsíci

      አይቀርም

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 8 měsíci +2

      አሜን 🤲😥

    • @elsamekonnen6953
      @elsamekonnen6953 Před 8 měsíci

      እያዘነበባቸዉ ነዉ ጀምሯቸዋል ይጨርሳቸዉ እህህህ 😭😭😭😭 ወላዲተ ቃል እናቴ የአስራት አገርሽን ጠብቂ🙏🙏🙏

  • @GdbjjGddssd
    @GdbjjGddssd Před 12 dny

    በጌታችን በመድኃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም

  • @TadeDita-xt4mm
    @TadeDita-xt4mm Před 8 měsíci +5

    እመብርሐን ትስጥልን ስለምትሰጡን መረጃ

  • @bisratsisay-mt5yz
    @bisratsisay-mt5yz Před 8 měsíci +22

    አብይዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሰብከውን መልካም ሀሳብ ሁሉ ያሳካልህ ቤዚዬ አንቺም በርቺልን በጣም እንወድሃቹአለን።😍😍😍😍😍

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953 Před 8 měsíci +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭😭😭😭

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před 8 měsíci +5

    አለም አደከመኝ ጌታ ሆይ አግዘኝ እባክህ ስለ እናትህ ድንግል ማርያም ብለህ ይሄን ክፉ ጊዜ አንተ በቸርነትህ አሻግረን የሚያነቁንን መምህሮቻችንን አንተ ጠብቅልን ክፉ አይንካቸው

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Před 8 měsíci +3

    😢😢😢😢እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ😢😢😢😢መምህር ወንድማ እንቁዋችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን🙏❤❤❤❤❤❤

  • @assefahora4689
    @assefahora4689 Před 8 měsíci +17

    እግዚአብሔር እናንተን ከክፉዎች ይጠብቃቹ።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 8 měsíci +12

    እግዚኦ አድነን እመቤታችን ድንግል ማርያም የናቁሽ ሁሉ ከእግርሽ ጫማ በታች ወድቀው ይሰግዳሉ

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Před 8 měsíci +6

    የደም መጠጥኮ 14 አመት ሆነዉ በዉጪዉ አለም ሲጠጣ vampire film በየቲቪዉ ሲታይ በነበረበት ወቅት እነሱ የሰዉ ደም ሲጠጡ ሲታይ ማስታወቂያዉም አብሮ እየታየ ቀለል ብሎ ነበር በሰዎች አይምሮ ጥያቄ ሳይፈጥር ዘልቆ የገባዉ ማስተዋላችን ከተነጠቀ ቆየ መድሐኒአለም ልቦናችንን ይመልስልን አብይ ጀግና ወንድማችን በርታ ቤዛዊት መለሠ አይቼሽ ሁላ አልጠግብም የሴቶች ሁሉ ምሳሌ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z Před 8 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አምላክ ይጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 8 měsíci +2

    አቤቱ አደነን የትንቤት መፈፀማ አታድረገን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😓

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 Před 8 měsíci

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!!!!!!!

  • @mitikutesfaye1268
    @mitikutesfaye1268 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ን የምናይበት ዓይናችን የልቦናችን ዓይን ነው እሱ ከተወጋና ከተደፈነ እግዚአብሔር ን ማየት አንችልም።

  • @hareg-tube2833
    @hareg-tube2833 Před 8 měsíci

    አበስኩ ገበርኩ አቤቱ ማረን ይቅር በለን የኔ እናት ወላዲተ አምላክ ልብ ለሌላቸው ሁሉ ልብ ትስጥ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የተረገሙ

  • @user-oq2bk1zs9l
    @user-oq2bk1zs9l Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ዳግም ለፍርድ መጥቷል
    ሰንበትን እናክብር
    ህግ ና ነብያትን እንጠብቅ
    💙💚💛❤️
    ✡️

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před 8 měsíci

    በጌታ በኢየሱስ ስም የሆነ ስራ ልጒቀጠር ደሜን ሲሪንኝ ሙሉ ቀዱት ጌታ ሆይ ለክፉ አሳልፈህ አትስጠኝ

  • @user-zf9dv5yv9m
    @user-zf9dv5yv9m Před 8 měsíci +1

    አቤቱ እግዝአብሔር አባቴ ከህግህ እንዳልወጣ ጠብቀኝ 🙏🙏🙏 የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ🙏🙏🙏 እኔስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እወዳታለሁ አሜን🙏🙏🙏

  • @tpainkiller8226
    @tpainkiller8226 Před 8 měsíci

    እግዚኦ የድንግል ማርያም ልጅ በምህረትህ ጎብኘን የህ የሚያሳየን'ኮ የእነዚህ ነጫጭባ የቃየል ልጆችን የጭካኔና አጋንንታዊ ጥግና የድንግልን ልጅ ተዝቆ የማያልቅ ትዕግስቱን ነው።

  • @adanechhailu7122
    @adanechhailu7122 Před 8 měsíci

    እግዝአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 8 měsíci +2

    Thanks Dr Abbey yilma 🇬🇳

  • @laveleable
    @laveleable Před 8 měsíci +1

    በጌታ:ሰም :እንነቃለን። 🙏✝️🙏

  • @SolomonKebede-cj4mz
    @SolomonKebede-cj4mz Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከሚመጣው መዕት እና መቅሰፍት በሩህሩህነቱ በአዳኝነቱ መድሀኒዕለም ክርስቶስ ይሰውረን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Před 8 měsíci

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI Před 8 měsíci +3

    ሠላም ጤና ለዉድ መምህሮቻችን ለተንኮለኞች ፈጣሪ ሰይፉን ያንሳባቸዉ❤

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 8 měsíci +3

    DR ABIY YILMA EGZIABHER YIBARKIH BEZYE GOD BLESS YOU TODAY AND ALWAYS ALL

  • @user-gs4po8pr6w
    @user-gs4po8pr6w Před 8 měsíci

    እግ ዚኦ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😷😰😰😰

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 Před 8 měsíci +2

    ጌታ እየሱስ ይመጣል!!በርቱልን👏

  • @alazarmaguje
    @alazarmaguje Před 6 měsíci

    እግዚአብሄር ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 Před 8 měsíci +2

    ልክ ብለሀል መምህር ጌታ ያለው ሰላም አለው!!! ለተኩላ ተላልፎ አይሰጥም!!!
    ጠባቂ መላእክ ይመደብለታል!

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር በክብሩ አይቀልድም ሁሉም እንደስራው ይከፈለዋል መምህራችን!!!

  • @Nahombiniyam55
    @Nahombiniyam55 Před 8 měsíci

    እግዚያብሄር ይጠብቅህ ፊቱን ያብራልህ❤❤❤

  • @sintayehubelihu1234
    @sintayehubelihu1234 Před 7 měsíci

    እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ መምህር

  • @user-ms6df1mk3y
    @user-ms6df1mk3y Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን ኑሩልን

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይገስፀው መዲኒአለም ይሰርልን😢😢😢

  • @michaelandhun3514
    @michaelandhun3514 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዓብዬ ቤዚ በርቱልን

  • @KasawNigusa
    @KasawNigusa Před měsícem

    እሱ እግዛብሄር እኛን በመጠበቅ ቢዚነው ለኛም ጠባቂ መልሀክ አለን ለዳቢሎስ ግዜሰቶ መልስ አይሰጣቸውም ቅዱስ ሚካየልና ቅዱስ ገብርኤል ግን መልሱን ይሰጣሉ እርስበርሳቸው ይጠፋሉ ዲአቢሎስ ፈሪነው እንደልማዱ አውንም ወደቆሻሻ ይጣላሉ አብያችን በቅዱስ ገብርኤል በለተቀኑ አነቃህን ከዚበኋላ እንኳን ካስትል ሲንግል አልጠጣም እግዛቤር ይጠብቅህ አብየ

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před 8 měsíci

    እግዚኦ ድፍረት የልብ መደፈን አቤቱ አድነን በሃይማኖት እና በምግባር አፅናን

  • @ashebirgulilat8444
    @ashebirgulilat8444 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! ፈጣሪ አምላካችን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!!

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Před 8 měsíci +1

    የቀራቸው ይሄ ነበር ጀመሩት 😢 አቤቱ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu Před 8 měsíci

    የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒያለም አማኑኤል ይፍርድባቸው

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 Před 8 měsíci +3

    😭😭😭😭እመቤቴ የኔ ስስ ጎኔ ናት የሷን ስድብ ያመኛል

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 Před 8 měsíci

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @mertsewsusu6624
    @mertsewsusu6624 Před 8 měsíci +1

    ማዘን ማልቀስ ለራስ ነው። አቤቱ የትንቢት መፈፀሚያ አታርገኝ እግዚኦ

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 Před 8 měsíci +6

    በእየሱስ ስም ስራው ይፍረስ!!!

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-sc5xk6gh6c
    @user-sc5xk6gh6c Před 8 měsíci

    አብዬ በርታ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ ዘመን ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያንተን መረጃ ለሚከታተል ሰው ነብሱን ከክፉው መንፈስ ከመሸጥ ይታደጋታል እግዚአበብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን፡፡

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki Před 8 měsíci +1

    መምህር እንደምን ሰንብታችሁዋል እንደምንስ ከርማችሁዋል ቸርነቱ የማያልቅበት የድንግል ማርያም ልጅ ልሁል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ከአለም ሴይጣናዊ ተንኮል ሴራ እንድንጠበቅ እንድንነቃ ሁሌም ስለምትተጉ እናንተን የሰጠን አምላክ ክብሩ ከፍ ይበል መድሐኒዓለም የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ ስለ እመቤታችን ትንሽ ልበል አጋንንት ከተወለደች ጀምሮ ሁሌ ይቀናባታል ዛሬም እየቀናባት ነው አጋንንት መቼም አይደርስባትም አያገኛትም የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዱልሻል ተብላለች በአምላክ ዲያቢሎስ ሁሌም ትቃጠላለክ ተቃጠል መምራኖቻችን ሁሌም እረጅም እድሜ ለእናንተ

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 6 měsíci

    ጌታ በወንጌሉ ለኔ አታልቅሱ ለራችሁ አልቅሱ። እንዲህ አይነት ቀን እንደሚመጣ ተናግሯል። ሠማይና ምድር ያለልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ብሎ ተናግሯል ። በምትሠሙት ነገር አትሸበሩ ትጉና ፀልዩ ይላል። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን ይጠብቀን። እናመሠግናለን

  • @user-en7lc8lv7f
    @user-en7lc8lv7f Před 8 měsíci

    ሁለታችሁን እንዴሁም በፕሮግራምክ ላይ ገለፃ ለማድረግ የምትጋብዛቸውን ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅልን አብዬ የቅድስ ድንግል ማሪያም ልጅ ዝማይልም ይፈርድባቸዋል

  • @rishonrishon4762
    @rishonrishon4762 Před 8 měsíci +1

    ጌታ ሆይ አሁንስ በቃኝ ውሰደኝ 😢😢😢😢

  • @ybekalsisay3780
    @ybekalsisay3780 Před 8 měsíci

    ፈጣሪ አምላክ በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እጅግ በጣም ነዉ የምንወዳችሁ እራሳችሁን አጋልጣችሁ ነዉ ይህን የመሰለ መረጃ የሰጣችሁን እግዚአብሔር አምላክ እሱ ይጠብቅልን ❤❤❤ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před 8 měsíci

    የእግዚአብሔርን ቁጣ አነሳስተዋል ወዮልን ለማንኛውም ኢትዮጵያን በእምነታችን መጠንከር አለብን
    በተለይ አገር ቤት ያላችሁ ሁሉ በጃችሁ ነው ንስሀ መግባት ትችላላችሁ ቅዱስ ቁርባንም ስደተኞችም እየተፍጨረጨርን እየታገልን ነው
    ለቅዱስ ቁርባን ለስግደት ለፀሎት ብየ ስረየን ለቅቄያለሁ ከነብስ ወዲያ ምንም የለም ሁሉም አላፊ ነው ከተፈረደብን በኋላ ብንጮህ ፍርድ አናገኝም

  • @yabsira24
    @yabsira24 Před 8 měsíci

    ማንንም አትስማ keep going on....

  • @metagesadu9368
    @metagesadu9368 Před 8 měsíci +7

    የኛዎቹ ደነዝ ጴንጤዎች አሉንጂ ያልገባቸው አነዛማ ሃይሉን ያቁታል ለዛ ነው ሚዋጉአት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን::
    ዘንዶውም ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት። ራእይ12:13 አስተውል ወገን.

    • @user-zm4yi8tl4r
      @user-zm4yi8tl4r Před 8 měsíci

      ስእል ሀይል የለውም ሀይል የእግዚአብሔር ነው ሚለው ቃሉ ይህ ራእይ ላይያለው ቃለ እግዚአብሔር ለማን እንደ ተፃፈ አስተውለህ አንብ

    • @geberhanabeyene7849
      @geberhanabeyene7849 Před 8 měsíci

      ​@@user-zm4yi8tl4rአተ የውሻ ልጅ ልክስክስ መናፍቅ

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před 8 měsíci

      ኧረ ተው ስዕል ምን ያደርጋል

  • @user-gl6zb6gu4z
    @user-gl6zb6gu4z Před 8 měsíci

    የኛዋ ሀገር አርቲስት ማዶና ሞዴሌ ነች የምትለዋ ወዴት ነሽ ንሥሐ ግቢ

  • @getasetgnagerma1661
    @getasetgnagerma1661 Před 8 měsíci

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የናቁሽ ሁሉ ከእግርሽ ጫማ ወድቀው ይሰግዱልሻል የጌታዬ እናት እማምዬ ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @mesertsahile2122
    @mesertsahile2122 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር በክብሩ አይቀልድም ሁሉም እንደስራው ይከፈለዋል

  • @mekdesanteneh7356
    @mekdesanteneh7356 Před 8 měsíci +1

    ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ናልን !!!

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Před 8 měsíci

    ኢግዞ። ማህርነ ክርስቶስ አቤቱ ጠብቀን። ከዚህ አስፈሪ ዘመን

  • @asreberhane15berhane39
    @asreberhane15berhane39 Před 5 měsíci

    My heart is really broken. I cannot even watch like this kind of video. She is our mother, our everything mother of our king. I just pray for them. God opened them I and then forgive them no one can be like her

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን
    እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም የምንወድህ አብያይ ይልማ እንዲሁም ቤዝዬ የኔ ወርቆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የጨለማዉ አለም የሰዉ ልጆችን ለመንጠቅ ለሰከንድ ስራ አይፈታም ተቃዉሟቸዉን አይቶ ማንኛዉ እዉነተኛ ሃይማኖት እንደሆን ማወቅም ይቻላል መንገዳችሁ እናትና ልጆ ያልሆናቸሁ እመቤቴ አይነ ልቦናችሁን ታብራላችሁ እላሁ 🤲

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před 8 měsíci

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ምን አይነት ከባደ ግዜ ነው የደረስነው ሊባና ይሰጣችው በእውነት ወደ መምህራችን አባይ ይልማ በርታልን አት ለኢትዮጵያ እና ሀዝቦችው ታስፈልጋታልሁ

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 Před 8 měsíci

    በርቱልን አብዬ የኔ አባት የቅዱሳን አምላክ ሀይል ይሁናቹሁ

  • @michaelandhun3514
    @michaelandhun3514 Před 8 měsíci

    ዓብያችን እውቀትህን፣አዕምሮህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ

  • @AlfiadoJulio-my4yr
    @AlfiadoJulio-my4yr Před 8 měsíci

    አብይ ይልማ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ

  • @salamawithaile6336
    @salamawithaile6336 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህር

  • @user-vu8du3yo1y
    @user-vu8du3yo1y Před 8 měsíci +1

    እግዞ ማህርና ክርስቶስ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበኝ ዳቢሎስ እንደዚ ቀን ከለሊት የሚጥረው የሰውን ልጅ ገነት አንዳይገቡ በሲኦል ሰብስቦ ላቃጥለን ነው በሲኦሎ ውስጥ ከሱጋ እንድንቃጠል ነው😢

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před 8 měsíci

    እግዚኣብሄር ኣምላክ ከም ጨው ይበትኖም ኣይፍረዩ እግዚኣብሄር ኣምላክ ክርስትያን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ደቂ እመ ብርሃን ይሓልወልና ንዘላለም ኣለም 🙏🏾☝🏾😭😭😭😭⛪️✝️🤍⛪️✝️🤍⛪️✝️🤍⛪️✝️☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾⛪️🍯⛪️🍯⛪️🍯⛪️🍯⛪️⭐️⛪️⭐️⛪️⭐️☝🏾☝🏾☝🏾🙏🏾⛪️✝️🤍🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾💐💐💐🇪🇷

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 8 měsíci

    እመቤቴ እናቴ እማየ ቅድስት ማርያም የሚጠሉሽ ሁሉ ወደ ገሀነም ይጣላሉ

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před 8 měsíci

    መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ጥሩ መረጃ ነው ከልብ እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 Před 8 měsíci

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እምዬ ማርያም የስራቸውን ትስጣቸው እናተ ወድማችን እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችው እንወዳችዋለን እናከብራችዋለን እድሜ ይስጥልን እደዚህ ጉዳቸውን አውጡሉን ❤❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 8 měsíci

    ማ ራ ና ታ 🙏😭😭😭

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před 8 měsíci

    Thanks for the info. Blessings to you all!!❤

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 Před 8 měsíci

    ሰለ vampire አቅርብልን አለ የሉም የሚለውን ሁሉም ህዝቦች እንዲያቁ በተጨማሪ በጋሀዱ አለም ያለን ነገር ነው በፊልም የሚያሳዩን ሰለሆነም እንጠብቃለን ፕሮግራሙን

  • @biliyanagrma3085
    @biliyanagrma3085 Před 8 měsíci

    አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 8 měsíci +3

    ውዶች

  • @KebedeNegash-mk1he
    @KebedeNegash-mk1he Před 2 měsíci

    ዘፀአት 20:4

  • @meserettelila8137
    @meserettelila8137 Před 8 měsíci

    እግዚሐብሄር ይጠብቀን

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር እናተንም እኛነም ይጠብቀን

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 8 měsíci

    እግዚሆ መሀረነ ክርስቶ

  • @lilydemissie1956
    @lilydemissie1956 Před 8 měsíci

    Thank you dear

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 8 měsíci +1

    Egziabher hoy maren deresln 😭😭😭😭

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

  • @user-fd6jf9ef7y
    @user-fd6jf9ef7y Před 8 měsíci

    ወንድማችን ኃይል እና ብርታቱን እናትና ልጁ የስጡህ ሌላ ምን ይባላል

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 Před 8 měsíci

    You’re. Amazing. Person. thank you. So. Much 😢😢😢😢😢

  • @eyerusalemgedamu1797
    @eyerusalemgedamu1797 Před 8 měsíci

    Abye wendemachen Ewnte betam teru astemherot nw enamsgnalen Egzhabher edema na tanawen abzto yadeleke 🙏🏼

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 8 měsíci

    ሰላማችሁ ይብዛ መምህር አብይ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣቸው ቅድሰት ሀገራችንን ይጠብቅልን ግን መምህር እሄ የእመቤታችን ሰነ አድህኖ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይደለም የካቶሊኮች ነው በልብዋ ላይ የተደረገውም ክብር ይግባውና ጌታችንና መድኃኒታቸንጰ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉት ባሕረይ ብልው ሰለሚያሰቡ በዚህ አይነት ነው የሚጠቀሙት ብቻ ለዚህች ሴትዮ ልቦና ይሰጣት

  • @Tseganshe
    @Tseganshe Před 8 měsíci

    ለኛ ጥሩ መረጃ እየሰጣችሁን ነው ነገር ግን እኔ የምፈራው ለናንተ ነው የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቃችሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Kak262
    @Kak262 Před 8 měsíci

    Jesus is coming soon

  • @tsionabera469
    @tsionabera469 Před 8 měsíci

    it was started before 14 years ago,God bless you teacher for your biblical advice.

  • @mesfinbelay7117
    @mesfinbelay7117 Před 8 měsíci

    Thanks 👍 Bro ❤!

  • @davdav1797
    @davdav1797 Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @user-zp4tl1hb5y
    @user-zp4tl1hb5y Před 8 měsíci

    እግዚአብሄር ፈራጅ ነው

  • @MeseretAbebe-ph7om
    @MeseretAbebe-ph7om Před 8 měsíci

    Yedingel lij yealem medehanit eyesus kirstos bedemu yishefnachehu egziyabeher yebelete tibebenena eweketen yichemirelachehu kezih keteleku menefes yitebekachehu tebareku bizu eweketen eyagegnen new yihen kifu menfes fitelefit eyetegafetachehut new fetari bedemu yishefenachehu bertulen kenatew gon nen

  • @Abenezermulat
    @Abenezermulat Před 8 měsíci

    🙏

  • @user-en4fz1uv4l
    @user-en4fz1uv4l Před 8 měsíci +1

    ጌታ ይፍረድ

  • @IsumaTezera-qb2re
    @IsumaTezera-qb2re Před 8 měsíci +2

    Abiye Anite Liyu Nehe !!!
    Dingil Mariyam Titebikhe .

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 8 měsíci

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።