ሁላችንም ደንግጠናል!!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 650

  • @endateww6889
    @endateww6889 Před rokem +195

    ይህ ሚድያ እውነት ሊደገፍ ይገባን በርቱ ብዙ ነገር ትስራላችሁ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +94

    ቤዛ እህታችን ስወድሽ የኔቆንጆ ጨዋ አስተዋይ ጋዜጠኛ ነሽ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před rokem +1

      @nunun-hl4bv ምኔ ነው ያሳፈረዉ? እህቴን የኔ ቆንጆ ብላት ምን ክፋት አለው? ፕሮግራሙንና እህቴን መቀበሌ እንዴት ያሳፍራል እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን

    • @warrior5847
      @warrior5847 Před rokem

      ​@nunun-hl4bv u don't even know how to write 😂😂😂 motmuata

    • @user-oo5jj8zd5i
      @user-oo5jj8zd5i Před rokem

      በርቱ በርቱ በርቱ

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Před rokem +48

    ከሐብት በስተ ጀርባ ብዙ ጉድ አለ የሚባለው ዕውነት ነው በጣም የሚያሣዝን ነው የተናገረችው እግዚአብሔር ነው ያጋለጣት ብዬ ነው የማስበው ገና ብዙዎች ይጋለጣሉ ሐገር ወዳድዋ ገበሬዋ እመአምላክ ፍርድዋን ታሣየን ያሣዝናል

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před rokem +44

    ይገርማል ሰው ጨልሏል ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት ሀገርሽን ጠብቂያት 😢😢😢😢

    • @kelemuabalcha380
      @kelemuabalcha380 Před rokem +1

      የጨለለውስ አምላክን ትቶ ወደ ፍጡር የሚጸልይ ነው።
      ይልቅ ወደ እውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል ተመለሱ።

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před rokem +120

    ብር በልጦብን የእግዚአብሔርን የከፈለልን ስጋው ደሞን ከዳን ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tafach
      @tafach Před rokem

      Mn aynet ye lbb ewurnnet new?gieta teblo sga demu mnamn ale?gieta teblo gedelut seqelut mote yibalal?gn tinsh enkua chinqlatachihu maseb aqome malet new?wuy gietaye ga allaah kezih aynet dnququrnna tebqegn denqoronm qettegnawun menged mraw

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Před rokem

      @@tafach እስኪ ዝምበሉ!! ከእናተ በላይ የታወረ የለም እፍፍፍ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +62

    የጌታና በቅዱሳን የተወደድክ ወንድማችን ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Před rokem +43

    ቤዚዬን ማነዉ እንደ እኔ የሚወዳት አለባበሷ በተለይ ዋዉ ነዉ❤❤❤

    • @sadah4261
      @sadah4261 Před rokem +4

      እኔ እራሴ በጣም ነው የሚትመቸኝ በተለይ አለባበሶ

    • @abebazenawi1588
      @abebazenawi1588 Před rokem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hanatube9819
      @hanatube9819 Před rokem

      እኔም በጣም ነዉ ምወዳት ❤

    • @user-by2tv1fj8w
      @user-by2tv1fj8w Před rokem +1

      በጣም ስነስረአት ያለት ጎበዝ ምነው አርቲስቶች እራቁታችሁን ከምትሄዱ እደቢዚ አደብ ቢኖራችሁ

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx Před rokem +51

    አቤቱ ለብር ሳይሆን ለአንተ የሚገዛ ልብ ስጠኝ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +69

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እግዚአብሔር እያጋለጠልን ነው የካዱትን

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před rokem +1

      እውነት ያገልጥልን ሰራቸውን ይገለባብጥልን እግዝዬ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰን እግዛብሄር ሀያል ነው ለሰይጣን አሳልፍ አይሰጠንም

  • @fiyori1174
    @fiyori1174 Před rokem +42

    ሳድሶች በርቱልን ከጎናችሁ ነን ወንድም ያሬድ ተባረኽልን 🙏🙏

  • @blueblack8827
    @blueblack8827 Před rokem +11

    19:33 ደቂቃ ላይ እዮት በግልፅ ቁጭ አርጋ በግጥም አውድሳዋላችከዚህ በላይ ምን ማስረጃ አለ?? አንዳንዶቻችሁ ይህን ሚዲያ የምትቃወሙ ግን ጤነኛ ናችሁ ?? ሀገሬ ለካ ምጥሽ የበዛው በኛ ክፍት ነው😢

  • @hannayenatwalij2227
    @hannayenatwalij2227 Před rokem +18

    ማርያምን ደስ የሚል ትምርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Před rokem +3

    እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡትን እንግዶች ስሰማ ውዬ ባድር አልጠግባቸውም ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ቃል በአንድም በሌላም እየመገቡን ስለሆነ እናመሰግናለን ቤዝዬ የኔ ቆንጆ የኔ ሴት እናመሰግናለን👏በሰይጣን መንገድ የሚጓዙትን ልቦናቸውን ያብራላቸው እውነትም ታውረዋል ድሆችም ናቸው ባለፀጎች የሆኑ ይመስላቸዋል ግን ባዶ ድሆች ናቸው።

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +35

    ገንዘብ የክፋት ሁሉ ስር ነዉና፣ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ከሀይማኖት ተሳስተዉ""{ በብዙ ስቃይ}"" እራሳቸዉን ወጉ።😢😢😢አቤት ማን ይቆም ይሆን በፊትህ አንድዬ የድንግል ማርያም ልጅ በምረትህ አስበኝ ዘመኑ ከፍቷል 😢😢

  • @mish2715
    @mish2715 Před rokem +19

    ኸረ እነኚህ ሰዎች እንዲህ ምልክት እስከምናገኝ እነጠብቃቸው : በአንድ ቀን ከየት መጡ ሳይባል ምንም ሳይሰሩ ታዋቂ በሳምንቱ ከየት አመጡ ሳይባል ሀብታም እሚሆኑ ሰዎችን ከሶሻል ሚዲያችን እናጽዳቸው እኛ ነን በየዋህነት ያነገስናቸው

    • @gemechistube9126
      @gemechistube9126 Před rokem +2

      Ye minketelewun mawoq xibeb new

    • @mekdesmekdes1945
      @mekdesmekdes1945 Před rokem +2

      በትክክል በአንድ ጊዜ የሀብት ማማ ላይ መውጣት ይገርመኛል

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ(3)😭😭😭 በእተእግዚትነማርያም ማሐረነ ክርስቶስ(3)😭😭😭

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Před rokem +12

    ዘላለማዊ ህይወት በሰማይ ነው ለዚች ለኮንትራት አለም የሰይጣን አምላኪ መሆን ምን ያደርጋል ዘላለም በሲኦል ከመሰቃየት ይችን ኮንትራት አለሟን በመልካም ነገር እግዚአብሔርን በማመስነን እሱን በመከተል ብነመሳልፍ ዘላለማዊው ህይወት ስለሚበልጥ እግዚኦ አረ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ሀፂያታችን ክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ስለእናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን 😭😭😭😭😭

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 Před rokem +32

    በረከት እኔ ገና ነው ያወካት ሊሲፈር አምላኪ መሆንዋ እግዚአብሔር አጋለጣት የኢትዮጵያ አምላክ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před rokem +2

      በትክክል 😭😭😭

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 Před rokem +3

      ያለምክንያት እንዳልበለፀገች እገምት ነበር ገበሬዋ😏

    • @saraetiopia7233
      @saraetiopia7233 Před rokem

      የነጭ ተላላኪ በኢትዮጵያ ምድር ከዛባ የሚባል የምትከል አውዳሚ ሰው ናት በልፅግና የሾማት 666

    • @user-yy6ys8jd5f
      @user-yy6ys8jd5f Před rokem +3

      ምንም ጥርጥር የለዉም

    • @amanueltesfaye6406
      @amanueltesfaye6406 Před rokem

      በረከት ያነበበችው በውቀቱ ስዩም ግጥም ነው ምድነው ሳያጣሩ ሰው ላይ መፍረድ

  • @dhtckktchd
    @dhtckktchd Před rokem +9

    እንዲህ እራሳቸዉን ግልፅ ሲያረጉ እኮ ጥሩ ነዉ ከነዚ ሰዎች መራቅ ባጠቃላይም እንዴት አንዳንድ ሰዎች አደገኛ እና የሰይጣን እንደሆኑ ማወቅ ከባለስልጣናቱ ጀምሮ እስከገበሬዋ ። አኛ ደሞ ከ እግዚአብሔር ጋር በመሆን እናሸንፋቸዋለን።

  • @Abrahamberhe-2016EOTC
    @Abrahamberhe-2016EOTC Před rokem +8

    እውነት:- ግብረ ሰዶማውያን ቸርት ውስጥ ኣሉ ፣ ያለውን እስማማለው። እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ፣ ወንድማችን ስለ ሰዶማውያን ያለውን ነገር ግን መቶ ፐርሰንት እውነት ነው ፣ እኛ ቤተክርስቲያን ውስጥ ኣያለው በጣም ኣማኝ ይመስላሉ ፣ ኣብዛኞችሁ ኣገልጋይ ናቸው ፣ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲመጡ ኣገልጋይ መሆን ይፈልጋሉ ፣ ይሆናሉ ፣ ሽመት ይሾማሉ በሁሉም ኣቅጣጫ የቤተክርስቲያን የስራ ነድፍ ይሾማሉ ስለዚ ማንም ኣያሳልፉም ምን እየተደረገ እንዳለ ከሃገር ቤት እስከ ውጭ ሃገራት ያሉ የሌሎች ሃይማኖት የሰይጣን ማሕበርተኞች ሳይቀር ሚስጢር ያስተላልፋሉ ምን እየተደረገ እንዳለ በሁሉንም ሃይማኖትና የሰይጣን ማሕበርተኞች ይታወቃል ፣ ለዛ ነው ቤተክርስቲያን ፈተና የበዛባት። ቅዱስ እግዚአብሔር ቤተክርስትናችንንና ህዝባችንን ይጠብቅልን።
    ጋዜጠኛ ቤዛዊት መለሰ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን የኔ እህት

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Před rokem +2

    ሣድሶች በርቱልን እግዚአብሔርና እናቱ እናታችን ድንግል ማርያምን ና ቅዱሳን መላእክትን ይዘን እኛ ከጎናችሁ ነን ጨዋይቱ በዚ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እውቀትና ጥበብን ይጨምርልሺ በርቺ

    • @bezzysaddis1961
      @bezzysaddis1961 Před rokem

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +30

    እኔ እንደገባኝ እግዚአብሔር በአደባባይ አንድ በአንድ እያጋለጣቸው ነው እስከ ዛሬ ተደብቀው ነበሩ እና ገና ብቅ ብቅ ይላሉ እና ወገኖቼ ወደ እግዚአብሔር ብቻ ሆነን እንነር 🙏

    • @meskerembelayeneh6688
      @meskerembelayeneh6688 Před rokem +1

      Amen

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 Před rokem

      Ye qinategnana ye miqagna ye Daha kommentii 😂😂😢

    • @godsaveethiopia4223
      @godsaveethiopia4223 Před rokem +2

      ​@@maluuhussein815antem lusifer amlaki neh meselegn menew lusifer abate new alkesa????

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 Před rokem +1

      @@godsaveethiopia4223 ke miqagna min yetabeqali qenatti seyaqaxlew ye saw semi maxfate yejamirali,,

  • @abelgemechu752
    @abelgemechu752 Před rokem +24

    ዘመኑ ተቃርበዋል ንሰሐ ግቡ የምስራች
    ❤ “ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤”
    - ሮሜ 10፥9

    • @zinabuyimanie7666
      @zinabuyimanie7666 Před rokem +2

      ኢየሱስ ሳይሆን" እየሱስ "ነው የሚባለው ብዙዎች ስታነቡም ሆነ ስትፅፍ እየተሳሰታችሁ ነው

    • @Rakb553
      @Rakb553 Před rokem

      ​@@zinabuyimanie7666የትኛው መፅሐፍ ነው እየሱስ የሚለው ትክክለኛው መፅሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ነዉ አንተ አጭበርባሪ ስለሆንክ እየሱስ አልክ እኛ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኢየሱስ ነው የምናቀው አልተሳካልሕም ሐሳዊው አማኝ😔

    • @zinabuyimanie7666
      @zinabuyimanie7666 Před rokem

      @@Rakb553 አንተ ተኩላ የበግ ለምድ የለበስህ እኔ ኦርቶደክስ ነኝ ኦርቶዶክስ ብትሆን ይህን ባላልክ ነበር ሀሳዊ መሲህ ስለሆንህ ነው
      የእነ እዮ ጩፋ እና ዮናታ ተከታይ ስለሆነህ ነው ኢየሱስ የምትለው አንተ ተኩላ

    • @Rakb553
      @Rakb553 Před rokem

      @@zinabuyimanie7666 እኔ ነኝ ተኩላ እግዚአብሔር ያውቃል ማን እንደሆነ እሺ ይቅር ይበልህ ኢየሱስ ብሎ የሚፅፍ ሐሰተኛ ነው መፅሐፍ ቅዱሱን ለምን አታየውም ከዛ ንገረኝ

  • @keyriyaabdukarim
    @keyriyaabdukarim Před rokem +7

    ውይኔ አላህ ይርዳን እናንተንም አላህ ያግዛቹ

  • @meroneshetu757
    @meroneshetu757 Před rokem +2

    ፈጣሪ ሊጠብቅን ስለሚፈልግ አውነቱን እያሳየን ነው በረከት ገበሬዋ እራሷን አጋልጣለቸ አሁንስ አንቂ የሚባሉት ሰዎች አሁንስ አንቃም ባለፈው ይቺ በረከት ከዳዊት ድሪምስ ነበረች ስለዚህ አንቂ የሚባሉት በግልፅ ስለ ሉሲፈር እያስተማሩን ነው 🙌 አድቡ አገራችን አሳልፈን ለሰይጣን አንሰጠም 🙌

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 Před rokem +10

    አንተ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ደጋግሞ ይባርክህ ::

  • @sasab2001
    @sasab2001 Před rokem +5

    መምህር ደስ የሚል አገላለፀ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @abebayimermekonn-fs8hn
    @abebayimermekonn-fs8hn Před rokem +10

    ያሳዝናል ሁሉም ሆዱን ወዳድ ሆነ እግዚአብሔር አንተ ምህረትህን ላክልን😢😢😢

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +10

    አቤቱ ማስተዋልን ስጠን 🤲

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před rokem +8

    እውነት እግዚአብሔር ነው እውነትም እደውርቅ ነጥራ ትውጣለች በርቱልን

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh Před rokem +15

    ያሬድዬ ውድ ስጦታችን ጌታ ብርክ ያርግህ ከዚ በላይ በብዙ ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +44

    😢😢 ያሳዝናል አምላክን ክዶ ገንዘብን ማምለክ
    አርቲስት ስላም ተስፋየ ፣አርቲስት ፀደንያ ፣ድምፃዊ ቤቲጅ ፣ሌሎች የትናየት ታምራትም የሆነ ነገር አላት ብቻ አንድ ቀን ይወጣል ብዙ አርቲስቶችም አሉ 😢
    ገበሬ ተብየዋ ጭራሽ ለስይጣን ግጥም ገጠመችለች😢😢
    የአብይን መፅሐፍ ሃምሳ ሺ ዩሮ ገዝታ የብሯ ምንጭ መቼም ግብርና ብቻ አይሆንም 😢 ሌላ አጀንዳ አላትም ከአብይ ጋር የተለየ ቅርበት አላት 😢😢 የምታመርተው ምርት ራሱ መርዝ ይሆናል ተጠንቀቁ አይይ በህብረት ማስወገድ ነው እነዚህን 😢

    • @dhtckktchd
      @dhtckktchd Před rokem +7

      ትክክል ብለሻል።ከእለታት በንድ ቀን መጥታ ስለ ባል መጥፎነት ከዛ ደሞ ሐብት ማስጎብኘት ተደገግሞ መታየት እሄ ሁሉ በአላማ የመስላል።

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Před rokem +2

      የትናየት ጋራ ምን አገናኘው ?

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Před rokem +7

      ​@@dhtckktchdስም አታጥፉ የሚመሰገን ባል አለ በስራው የማይመሰገን ባል አለ አለቀ ሀብቷን ያሳየችው ተጠይቃ እንጂ እሷ ካልታየለኝ ብላ አይደለም እሚባለው ይግባችሁ ያልተጠራ ሰው ስም አትጥሩ እዚህ ጋ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před rokem +6

      @@betelmulu4897
      ይች ገበሬዋም እንደዛ ብለን ነበር
      ግን እውነቱ ቆይቶ ወጣ የትናየትም
      ብቻ የሆነ ነገር አላት ስላም ተስፋየም እሷም አጀንዳ አላት ጭምራሽ ትዳር ምንም እንደማያደርግ ስትናገር ነበር አለበበሷ እና አካሄዷም እሷም መጠርጠር አይከፋም በትወና ብቻ ሚሊነር ሊሆኑ አይችሉም

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před rokem +9

      @@betelmulu4897
      ማንም ስም አላጠፋም ወገን እያስተዋልን ከአመታት በፊት ድምፃዊ ሃሌሉያ ገብረፃዲቅ ይች ልጅ ምንም አላመረችንም ምታሳያቸው ምልክቶች አልን ሆይ ሆይ ስም አታጥፉ ተባለ እግዚአብሔር አጋለጣት በራሷ ጊዜ የኢሉምናቲ ዘፈን ዘፍና ህዝብን አስቆጣ ወገን እየተያየን ጊዜው መሽቷል የሃይማኖት አባቶች ስንት ያወቁትም የሚስቱበት ዘመን እያየን እንዴት ተራ ስዎች ይታመናሉ
      የጊዜ ጉዳይ ነው ከሚሊነሮች ጀርባ ብቻ ሁሉም በማስተዋል እንይ ዛሬ እንኳ በየ ትምህርት ቤት እየዞረች ስታነቃቃ ነበር የትናየት
      ጊዜው ከባድ ስለሆነ ለዛ ነው ነገሮችን ማጤን አለብን እባብ ቆዳው ለስላሳ ነው ግን መርዝ ነው ብዙ ሰዎችም መልካም መስለው ግን ከባድ አጀንዳ ይዘዋልና

  • @lemlemtamiru1246
    @lemlemtamiru1246 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አጋለጣት አይ የኔ ጌታ መድኔ ላንተ ምን ይሳንሃል አሁንም ቀሪዎቹን እንደዚህ አጋልጥልን😢

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 Před rokem +8

    በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ 🙏

    • @WoynishetAbebe
      @WoynishetAbebe Před rokem

      sadisoch bertulin medhanialem kenante gar yihun

  • @elsadebo8967
    @elsadebo8967 Před rokem +1

    ተባረክ ወንድሜ ንስሃ መገባ የጨቀየ ማንነታችንን የማፅጃ ብቸኛ መንገድ ነው

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k Před rokem +12

    እግዚአ መሐረነ ክርስቶስ 😭🤲

  • @user-vl1sk2kz3v
    @user-vl1sk2kz3v Před rokem +16

    አረ ወገን እንተሳሰብ ሺ አመት አንኖር እልፍ አእላፍ ሲኦል ለመኖር ለምን ምርጫ ይሆናል ለራሴ ግራ ይገባኛል

  • @negessogebre1538
    @negessogebre1538 Před rokem +2

    በእውነት እግዚአብሔር ለንስሃ ያብቃን ፤ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው፡፡ መምህርዬ ያሬድ፤ ቤዝዬ አመሰግናችዋለሁ፡፡

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před rokem +1

    የበረከት ገበሬዋ እያለች ስትቀባጥር የማን ገበሬ እንደሆነች እግዚአብሔር በገዛ አፏ አስለፈለፋት እርገጠኛ ነኝ እሷ እራሶ ታፍርበታለች ስታየው ምክንያቱም በየሚዲያው በረከት የሚል ቅዱስ ስም ይዛ ስትቀባጥር ስለነበር አንቺ የበረከት ገበሬ ሳትሆኚ የሉሲፈር የወደቀው የጥልቁ መንፈስ ፈረስ ነሺ።

  • @adoniasabebe8631
    @adoniasabebe8631 Před rokem +6

    እግዝያብሔር ይባርካችሁ በርቱልን ቤተሰቦች!!

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před rokem +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ !!! በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለገባው እግዚአብሔር ከመተፋት ያድነን ግን ይቅር ይበለን ልጅቱዋ ላነበበችው ግጥም የበውቀቱ ስዩም ግጥሞች ላይ እይቸዋለሁ ይሄን ግጥም እሱ ባወጣውም ግዜ በጣም መነጋገሪያ ሆኖ ነበር ዛሬ ለምን እሱዋ መድገም እዳስፈለጋት እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ልቡዋን ለዚህ እኮ ነው ታዋቂዎቻችን ለሐጥያቱም ለመልካሙም ነገር ትውልድን የሚነዱት ያሳዝናል በጣም

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Před rokem +3

    አቤቱ ምህረትህ የበዛልን ቸሩ መድሀኒያለም ሆይ በምችለው አቅም በበረከትህ ባረከኝ እንዳልታበይ🙏🙏

    • @Rakb553
      @Rakb553 Před rokem

      ለፈጣሪ ፀጋ የበዛልሕ አይባልም እሺ ለፍጡራን ፀጋ የሚሰጥን እግዚአብሔርን እሺ አስተካክሉ የፃፋችሁትን እባካችሁ የእርሱ እውቀትን መመራመር ጥሩ አደለም ቅጣት ያመጣል ቅዱሳን መላእክት እንኳን ምስጋናቸው አቤቱ ቸሩ ፈጣሪአችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እናመሸግንሐለን አይምሮዋችን ስለ አንተ መለኮታዊ ሐይል ሊመራመር አይችልም ያደንቃል እንጂ እያሉ በመገረም ነው ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሚሉት እናም ፀጋ የበዛልሕ አይባልም እርሱ ለሰው ልጆች ፀጋን የሚሰጥ እንጂ ።

    • @user-qv6cg3os4v
      @user-qv6cg3os4v Před rokem

      @@Rakb553 እሺ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +4

    ይሄ እኮ ግልፅ ነው በግብርና እንደሚመጡብን ተናግረዋል የሳጥናኤል ጎል ላይ

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Před rokem +10

    የጠቅላዩን መፅሓፍ አምስት ሚሊዮን ብር ላጥ አርጋ የገዛችው ለዚህ ነዋ😂
    የዚህችን የሉሲፈር ልጅ የግብርና ምርት የበላ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የተረገመ ነው።
    ይቺ ሴት የት ሀገር ትኖር እና ምን ትሰራ እንደነበር ያልተረዳው እውቀት አልባው ጅላንፎ ኢትዮጵያዊ ሁሉ አድናቂዋ ነው።
    ተማርን የሚሉና ከፍተኛ የኢትዮጵያ ሹመኞችም የዚህች የሰይጣን ተላላኪ አጨብጫቢዎች እና አሽቃባጮች ናቸው።
    ፈጣሪ ለሁሉም ፍርዱን ይሰጣል።።

  • @mthh752
    @mthh752 Před rokem +4

    እየሱስ ይወደቸሐል ህዝቤ🙏💖💖💚💛💝

  • @user-pd7my1ui2q
    @user-pd7my1ui2q Před rokem +1

    ጋዜጠኛዋ በአሏህ ይዤሻለሁ 🤲 እንዴት ነክ አትበይ እንዴት ነህ ነው የሚባለው ህን በክ ተክተው የሚናገሩ ሴቶች የአንቺ አይነት ቁም ነገር አዘል ፕሮግራም አይሰሩም ከደረጃሽ በጣም ዝቅ እንዳያረግብሽ

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Před rokem +1

    በእውነት እትዮጵያን ሊደግፈው የሚገባ ሚድያ ቢኖር እሄና ማሃበረ ቅዱሳንን ነው ቤዚ የሴት ተምሳሌት ጨዋ

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 Před rokem +1

    በእውነት እቺ በረከት እምትባል ሴት ገና በሚዲያ መታየት እንደጀመረች ነበር የከበደችኝ እግዚያብሔር አጋለጣት

  • @mihretfeysa25
    @mihretfeysa25 Před rokem +2

    ጌታ ሆይ ከበጉ ሰርግ እንዳልጎድል ጠብቀኝ የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን ልነቃ ይገባል ኢየሱስ በክብር ይመጣል ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před rokem +1

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ የድንግል ልጂ እንደዚህ አይነቶችን ከሃገራችን አጥፉልን ህዝብህን አድንልን

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 Před rokem +2

    እግዚአብሔር እንዲህ ካለው ክፉ ነገር ይጠብቀን እውነት ነው ንስሃእንግባ እንፀልይ አንድ እንሁን ፈጣሪ ይቅር ይለናል

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem +1

    Abbey yilma you are right ✅God bless you today and always amen 💚💛❤

  • @girmaworku7906
    @girmaworku7906 Před rokem +1

    ትልልቅ አባቶች እራሳቸውንም ፈጣሪንም የት እንዳለ ክደው እንደ ይሁዳ ገንዘብን ሲያመልኩ የኢትዮጵያ አገራችን ማሕጸን ይህን የመሰለ ብላቴና አሳየችን እግዚአብሔር ይመስገን። ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Před rokem

    ፈተናው ከባድ ቢሆንም ባለን አቅም ሁሉ ለህዝባችን እውቀትን ፣ ለሰይጣን ያደሩትን ደግሞ እያጋለጥን ወደፊት መጓዝ ነው። እነዚህን ሰወች ማጋለጣችን ጥቅሙ በሃብታቸው ተፅእኖ እያሳደሩ ብዙ ሰው ሊበክሉ ስለሚችሉ ነው።

  • @yemsrachgetachew1914
    @yemsrachgetachew1914 Před rokem +3

    በኢየሱስ ስም እኔ ግን እዚህ ምድር ላይ ስንት አመት ነው የምንኖረው ። እንደነማቱሳላ እረጅም እድሜ ቢሰጠንማ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር አዋቂ ነው

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před rokem +4

      ሲጀመር ለምን የሰው ልጅ እድሜው አጠረ ክፋት ስላለ ነው

    • @yemsrachgetachew1914
      @yemsrachgetachew1914 Před rokem +3

      @@tigisit2534 እውነት ነው ሰው እንዴት ሰይጣን አምላኪ ይሆናል ።

  • @ft381
    @ft381 Před rokem

    ትምሀርቱ ለትውል የሚጠቅ በጣበጣም እጅአስፈላገከ ሰሞኑ በጣም ተከታተልኩ ትንሽ ቅር ያለኝ እመቤታችንን እና ፃድኖችን ለምን እየጠራችሁ ብታስምሩ የበለጠ ለተዎሕዶ ቤተክርሰትያን ይጠቅማል በጣም በጣም ምም

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 Před rokem +2

    ሴት ጋዜጠኛዋ አነጋገር ለማሳመር ብለሽ የተፈጥሮ ድምፅሽን እያበላሸሽ ነው በስርአት አውሪ እርማት ከራስ ነው የሚጀምረው የኔ እይታ ነው

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Před rokem +2

    እግዚያብሔር ይርዳን ለንሰሀ ሞት ለስጋ ደሙ ያብቃን❤

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Před rokem

    አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደምኽረትኽ እንጂ እንደበደላችን አይሁን አንተ የሆነብንን አስብ ይኽን ዘመን የከፋ ዘመን በምኽረትኽ አሻግረን ለንሰሀ ሞት አብቃን የጠፉትንም መልስልን ልቦና ስጣቸው ወንድማችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን እኽቴ በርቺ እግዝአብሔር ይጠብቅሽ በጣም አስተማሪ እና አነቃቂ ፕሮግራም ነው ተዋኽዶ ለዘላለም ትኑር

  • @robertonatty5776
    @robertonatty5776 Před rokem

    I like abiy yilma....100% true media

  • @EthioLidu
    @EthioLidu Před rokem +3

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ሀጢያትአችንን ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @geberhanabeyene7849
    @geberhanabeyene7849 Před rokem +10

    በረከት ገበሬዋ 666 ሆና ቁጭ ለካ ሁሉም ጨልሏል

  • @eyasugetachewdelebo7216
    @eyasugetachewdelebo7216 Před rokem +1

    በጣም ድንቅ መልእክት ነው በርቱ ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
    ይቅርታ እህታችን ማይኩን ድምጽ ከፍ ብታደርጉልን እንላለን።መልካም ቆይታ።

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk Před rokem

    በምቀኝነት እና በቅናት የሰውስም ማጥፋት እይመጥናችሁም
    ፍቶውን እንሱት ይህ በህግ ያስቀጣል
    ግን ፎቶዋን እንደዝህ ምሳሌ የሌለው ብታነሱ መልካም ነው
    መልካም ምሳሌ የሴት
    ጀግና ነች እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @tadeseasefa9636
    @tadeseasefa9636 Před rokem +8

    ምን ብዬ ነበር ?አልሰማ ብላችሁ ስታጨበጭቡ የነበራችሁ ይሄው ነው ።

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před rokem +15

    በእግዚአብሔር ያልሆነ ሁሉ ሞት ነው መጨርሻው😢 የዘራሻትን ታጭጃታለሽ

    • @Rakb553
      @Rakb553 Před rokem

      በትክክል ታጭደዋለች ይቺ ከሀዲ

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ እያንዳንዳችን አይናችን ላይ እንዳናይ የተጋረደብንን የአይን ሞራ እንድናነሳ የሚመክር ትምህርት ነው ወንድማችን ያስተማርከው ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስገን እግዚአብሔር ከአፉ አውጥቶ እንዳይተፋን ንሰሐ ገብተን የመብራት ዘይታችንን ይዘን ጸንተን አምላካችንን እንጠብቅ ዘመኑ እንዳለቀ እናስተውል ጌታችን ሆይ እባክህ አግዘን።

  • @ManeDamena-py9vw
    @ManeDamena-py9vw Před rokem

    ሣድስ ለይምትቀርቡ አስተማሪወች በጣም በጣም እግዚአብሔር የሰጥልን እናመሰግናለን ተውልድ ይዳን።

  • @zedzed1137
    @zedzed1137 Před rokem +1

    በርቱልን የዜጎች ድምፅና ጠባቂዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-yy6ys8jd5f
    @user-yy6ys8jd5f Před rokem +1

    በረከት ገበሬዋ ህዝቤ ሲያሽቃብጥ አላማረችኝም ነበር ጂኤሞ ነው ህዝቡን እያበላች ያለችው የምርምር ግብርና ገና በካንሠር ትጨርሠናለች ብየ ነበር መጋለጧ ጥሩ ነዉ።

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Před rokem

      🧶Agerachin wust GMO Food kasgebach, mekeses alebat! Fered Bet mewused new! Tena ena Environment yebekelalu! Yaw ye Chilemaw Group lekewat new, Hezbachinen be
      GMO Food besheta letecheres malet new! Yehe guday, bedenb memermer alebet be masreja!!

  • @alemkenadugna2727
    @alemkenadugna2727 Před rokem +2

    ገምቻዓት አላውቅም፣ በጣም ደንግጫለሁ እጂግ በጣም

  • @tiruyetesfayeabebe3796

    ይሄ ሚዲያ ብዙ ነገር ያስተምራል!!! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ,,, ለኛም ልቦና ስጠን🙏🙏🙏

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem +3

    😳😳 ምን የምሯን ነው በረከት ገበረዋ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ በጌታ ስም ጌታን ስቴ ደጋግሜ እደሰማዋት አላምን ብዬ ልክ እደሰውየው ምድነው ምትለው እያልኩ🤦‍♀️

    • @user-fh8fr7gv3r
      @user-fh8fr7gv3r Před rokem +1

      የሰማሽው ከራሷ እንደበት ነው ያሉ ባልታ ወሬ አይደለም

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Před rokem

    ወይጉድ ይህአለም ይገርማ የሰውልጅ ድፍረት የሴጣን ክፋት የፈጣራ አምላክ ቸርነት ይገርመኛል እሳ እራሳን በግል ጥወጣች ፈጣራ ይማራት ስቶችአሉ በምድር ብልጭልጭ ተጠልፎ ሰባኪነኝ ነብይነኝ እያለ ሰውን ያታልላሉ

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před rokem +1

    የእኔ ቆንጆ አለባበስ ንግግር ቆንጅና ከሚካፕ ከአርቲፊሻል ንፁህ ውብት ውብ ነሽ የእኔ ቅንጆ አይቀይርሽ እየገባሆ ነው እስኪ ልስማ ኤፍታህ በለኝ ጌታ🤲ተከፈት

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před rokem

    በእውነት ወንድማችን ብረታ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ በቤቱ ያጽናህ
    እኛም ሰምተን ቃሉን እንድንጠቀም ያድርገን

  • @rabbit1149
    @rabbit1149 Před rokem +1

    ቤንጤ እና ተዋህዶን ብቻ ሳይሆን ሌሎቹንም ሃይማኖቶችን ጋብዟቸው...አሳትፏቸው

  • @hanilove2850
    @hanilove2850 Před rokem

    በርቱማ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ ሰዎች ከኢትዮጵያ ሰይጣንና አምላኪዎች ይጥፉ

  • @simegndagne2289
    @simegndagne2289 Před rokem

    እናተ ወንድም እህቶች ለናተ ቃል የለኝም የድንግል ማርያምልጅ ይጠብቃችሁ ተባረኩ

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před rokem +8

    በስመ ስላሴ ሴትየዋ ምን ነካት ጭራሽ በአደባባይ😢😢 እግዚአብሔር ሆይ አለማችንን ፈውሳት

  • @Tesfation3
    @Tesfation3 Před rokem +3

    Keep it up it is knowledge

  • @user-lg8yt5ox9k
    @user-lg8yt5ox9k Před rokem

    እዉነት ነዉ አለመታደል ሁኖ ያልከዉ ሁሉ ትክክል ነህ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem

    በረከት ተባለች ስምና ምግባርዋ አይገናኝም ጌታ ኦይ አድነን የትንቢቱ መጨረሻ ላይ ነን ማራናታ ግን ኢትዩጵያ ውሰጥ ናት ይቺ ሴት ከሆነች ባለችበት አካባቢ እንዳትበክል ትውልዱን እዛ አካባቢ ቢነቁ ጥሩ ነበር ኢትዮጵያ ሙስሊሙም ክርስቲያኑ በፈጣሪ የሚያምኑ እዝቦች ናቸው ኦ እራስ ያማል የምንሰማው ውሉ ደስ አይልም😭

  • @Enatedingalmariyam
    @Enatedingalmariyam Před rokem +3

    selam enkan dena metachulin Egzbher amlak hagerachinan yetabik amen❤🙏🙏

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 Před rokem

    ወንድማችን ተባረክ የሚያነቃ መልዕክት ነው ቤዛም እናመሰግናለን

  • @Yona-chicken-farm
    @Yona-chicken-farm Před rokem

    በጣም የሚነደኝ ሙሉውን ሼር ባደረኩት ነበር ምክንያቱም ይሄ እናንተ ያቀረባችሁት ቪዲዮ የሷን ድምፅ እስከመጨረሻው መስማት ስላልፈለኩ ቆርጨ ነበር ሼር (ዱዩት) ያደረኩት ፤ ብዙ ሰው ከእኔ ነበር ማለትነው ቪድዮውን ያገኙት ። የተቆረጠ ቢሆንም ስለነቃችሁባት ደስ ብሎኛል (በረከት ገበሬዋ)ን ማለቴ ነው !

  • @Bilateoyato
    @Bilateoyato Před rokem +2

    ሁላችንም ውስጣችንን እንፈትሽ ምን ያህል ለገንዘብ ያለን ፍቅር 😭😭😭ፈጣሪ ሆይ! አንተ የወደድክልኝን ያህል ስጠኝ 🙏🙏🙏

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 Před rokem +1

    በረከት ገበሬዋ ምን እንደ ገጠመች ብላውቅም በመጀመሪይ ግጥሙን ትንሽ ረዘም አደርጋቹ ብታሰሙን ጥሩ ነው። ግን እዚህ ኮሜንት የምትሰጡ ነገ ይህ ሚዲያ በረከትን አውድሶ እላይ ቢስቅላት እናንተም እላይ ተሰቅላታላቹ። ሲየወርዱ ከሚያወርዱ
    ሲሰቅሉ ከሚሰቅሉ ከመሆን እንደባለ አእምሮ እናሰብ እናሰላስል እንደ ወራጅ ውሃ በቀደዱልን ቦይ አንሂድ።

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před rokem +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት ምንም አይባልም

  • @tatadad6530
    @tatadad6530 Před rokem

    ይኸ በጣም አስደንጋጭ ነው ። በኋላ ግን የሀሰት መረጃ ሆኖ በስዋ እንዳፈርን በእናንተም እንዳናፍር ተጠንቀቁ ።

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 Před rokem

    እግዚአብሔር" አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!
    ወንድሜ...እግዚአብሔር እውነቱን ገልፆልሃል በተሰጠህ የአስተምህሮ ስጦታ "ሕዝብን" በማስተማር ከኃጥያት ታደግ...... !!! ::

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před rokem +1

    ብዚ እኖድሻል ❤❤❤
    ገበሬ ተበያዋ ግን ጌታ ሆይ ደሮም ደስ አተለኝም ምን ጉድ ናት 😢😢😢

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před rokem +1

    መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ከልብ ከልብ እናመሰግናለህ እንደዚች አይነት ሰይጣንና መሰሎቾን አምላኪ እግር በግር እየተከታተላችሁ ስለምታጋልጦቸው እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @seblezewdu3354
    @seblezewdu3354 Před rokem

    ላባቴ የሚለው የበዕዉቀቱ ስዩም ግጥም ነዉ። ፕሮግራማችሁ በጣም ቆንጆ ነዉ ። በርቱ እና መረጃዎቻችሁ ላይ ጥንቃቄ አርጉ።

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 Před rokem

    ያለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አለም አይድንም መድሀኔአለም ይቅር ይበልሽ!!!

  • @daneydaney9650
    @daneydaney9650 Před rokem

    መድሀኒአለም አባቴ አደራህን ከነድህነቴ አተን ሳልክድ በገባኘ ልክ አምልኬህ ልለፍ ይቺ ምድር ከንቱ ናት ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ለንሰሀ ሞት ለስጋ ደሙ ያብቃን ፈጣሪዬሆ አደራህን

  • @menbilome
    @menbilome Před rokem +2

    Memihir kayewki betam koyew minalibat kastawesu "wonije showa kidst kedanemihret "betekirsteyian gubae yimetu neber minalibat ke 10beft betam new yetedesetikut slayehut❤ kaliyhot yasemalig erjim edime yistot fetare wojie showa tinafikotalechi betekirstyanachi ❤❤❤❤

  • @user-ok2fm9sj6i
    @user-ok2fm9sj6i Před rokem

    የምድር ነገር የምድር ነው የዘላለም ቤታችንን እግዝአብሔር ያሳምርልን

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před rokem

    ወንድማችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z Před 9 měsíci

    በፀጋ ያኑራችሁ እግዛብሄር ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ተባረኩ