በበዕውቀቱ ስዩም እጅግ አዝነናል!!ስለአስደንጋጩ ት/ቤትም አስደናቂ መረጃ አግኝተናል!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis TV, መ/ር ዐቢይ ይልማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 1,1K

  • @user-zk4eb8ji6m
    @user-zk4eb8ji6m Před rokem +204

    አብይ ወንድማችን ዘርህ ይባረክ ነቅትህ ስላነቃኸን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 Před rokem +1

      እረ እግዚአብሔር የት ሄዶ መጠበቅ የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው እንዴት ሆኖ ነው በሁሉም ስፍራ የምትገኘው ምን አይነት ትውልድ ደረስን በፈጣሪ ስም

    • @abrhamtensay2906
      @abrhamtensay2906 Před rokem

      ​@@blenmamoye1723 ምን ጉድ ነሽ በማይመለከትሽ እምነት

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 Před rokem

      @@abrhamtensay2906 ሀሀሀሀሀ አብርሽ እረ እራስህ ጉድ ነህ እውነትን ለመናገር ቦታ ሀይማኖት አይመርጥም ደግሞ እኔም ከዛ ነው የወጣሁት ወንድሞች አሉኝ በኦርቶዶክስ እና ዝም ብይ እውነትን ደብቂ እና ውሸትን አንግሺ እያልክ ነው አንተ ምን ጉድ ነህ አብርሽ ሀሀሀሀ አንብብብ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před rokem +128

    መምህርና ጋዜጠኛ መምህራችን አብይ ይልማ የኢትዬጵያ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotehiwot2674
    @hiwotehiwot2674 Před rokem +68

    በርታ መምህር ይልማ አጋልጥ የስይጣንን ስራ ። አንተ ጀግና ነህ ።እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው

  • @Sara7
    @Sara7 Před rokem +7

    እኛ ግን የእግዚአብሔር መላእክት በዙሪያችን ናቸው ይብላኝ ለማያምኑ!!!!!

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +71

    ዐቢያችን በርታልን በእውነት❤❤❤ ክርስቶስ በደሙ ይሽፍንህ

  • @salaaj7501
    @salaaj7501 Před rokem +521

    እኔ ሙስሊም ነኝ ከክቲያንኖች ጋር በእምነት እንለያያለን አሁን የምትሰሩት ፕሮግራም አያልፈኝም በርቱ ሐገር እና ሐይማኖት ለማጥፈት ታጥቆ ተነሰቶዋል አላህ ዛልሞች የጥፋቸው

    • @mekdesteketelewu225
      @mekdesteketelewu225 Před rokem +18

      Ene Muslim negn kirstiyan negn malet ayasfeligim hayimanot ayileyim endehager new yemetabin hulachinim ennesa gin oustazoch sikawemu ayiche alawukim lemindin new?

    • @user-sy8dh2qw7w
      @user-sy8dh2qw7w Před rokem +13

      አንለያይም

    • @hayt9596
      @hayt9596 Před rokem +14

      እኔም እዳች ተጠባብቄነዉ እማየዉ

    • @kidestmulunrh3279
      @kidestmulunrh3279 Před rokem +26

      ለሀገር ሚስሊም ክርቲያን አይባልም መጠንከር ብቻ

    • @jenberlemajenber6194
      @jenberlemajenber6194 Před rokem +18

      ሐገሪቷ የሁላችንም ናት እስካለ ሁሉም ነው እሔንን ፀያፍ ነገር መቃወምና መታገል ያለብን ግን እየተጋፈጠ ያለው ኦርቶዶክስ ብቻ ነው ለምን የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነው😭😭

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher1711 Před rokem +20

    አብይ ወንድማችን መቀሌ እየኖርኩኝ ይህን ነገር ልብ ብየ አላስተዋልኩም ሁሌ ስለ ምታነቃን እናመሰግናለን።
    እባክህን በዚ በጦርነቱ ጉዳት ርሀብ እና መፈናቀል አሳበው እንዳይመጡብን በደንብ ተከታተልልን በበጎ ፍቃድ information ሊሰጡህ የሚችሉ ከቤተክርስትያን ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ወንድሞቻችን እንዲተባበሩህ ብታደርግ ላንተም በጣም ስራውን ያቀልልህ ነበር እናመሰግናለን። ከመቀሌ።

    • @wardeattal9313
      @wardeattal9313 Před rokem

      Wedme ustiyen belaewe ayzhue egzabier aele 😥😥

    • @salwai7446
      @salwai7446 Před rokem

      Fetari yetebqachu

    • @user-st3jm8oi2g
      @user-st3jm8oi2g Před rokem

      እግዚአብሔር ይርዳን ወድሜ አዎ መንቃት አለብን

  • @HamduAhemadHamdu-dq5cz
    @HamduAhemadHamdu-dq5cz Před rokem +19

    እኔ የእስልምና ተከታይ ነኝ እየሄዳቹሁበት መንገድ በጣም አስተማሪና ትውልድን የሚታደግ ነው አይዞ አቹሁ ከጓናቹሁ ነን

  • @abebazenawi7051
    @abebazenawi7051 Před rokem +64

    ሌላዉ አልበቃ ሲላቸዉ ጭራሽ በዚ መጡ😢 በኛ ሀይል ከባድ ስለሆነ ልጆቻችንን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን

  • @meseretm4788
    @meseretm4788 Před rokem +6

    እኔ የሁልግዜም ፀሎቴ እግዚአብሔር እንዲጠብቅህ ነው በተመቸኝ ግዜ ሁሉ እከታተልሀለሁ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @user-wz2pi6op7s
    @user-wz2pi6op7s Před rokem +34

    አግዚአብሔር ትግስቱንና ማስተዋሉን ይስጠን

  • @genetkebede9564
    @genetkebede9564 Před rokem +60

    እግዚአብሔር እንዱን ባንዱ ማንነቱ እንዲጋለጥ እያደረገ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህር እናመሰግናለን።

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Před rokem +4

    እኔ ፕሮቴስታንስ ነኝ ግን እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበብ እንደሰለሞን ሰቶሀልና በአግባቡ እየተጠቀምክበት ስለሆነ ተባረክ በርታ የጭለማውን አለም በግልፅ እየገለጥክ ስለሆነ የተናደደ የተበሳጨ በቀልተኛው የጨለማው ሀይል እንዳያይህ አይኑ ይታወር በክርስቶስ እየሱስ ደም ሸፈንኩህ

  • @mesgbre
    @mesgbre Před rokem +62

    ❤❤❤❤❤ በርቱልን የኛ እንቁዎች። በዚህ ክፉ ግዜ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን! አሜን!

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před rokem +28

    እረዠም እድሜ ጤናን ይስጣችሁ ልፋታችሁን ቅዱስ ሚካኤል ከክርስቶስ ፊት ያቅርብላችሁ ስራችሁ ሁሉ ኢትዮጵያን ይለውጣት በርቱልን

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Před rokem +31

    “I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through me” (John 14:6). GOD bless you

  • @mish2715
    @mish2715 Před rokem +18

    አብዬ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ የኛ ቀና ወንድም

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Před rokem +34

    መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዲሁም ሁላችሁም ከመምህር ጋር እምትሰሩ ሁሉ

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 Před rokem

      አሜን 🤲🤲🤲🙏ክፉውን በሙሉ ከነሱ ያርቅላቸው አሜን 🤲🤲🤲🙏👉💚💛❤🙏💚💛❤

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Před rokem +5

    የኔ ጀግና, አንተን የሚጠብቅ አያንቀላፋም::

  • @Seble7
    @Seble7 Před rokem +23

    ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቀን ይጠብቃችሁ በርቱ✝️👏

  • @frezermulugeta5899
    @frezermulugeta5899 Před rokem +5

    አሜን ቅዱስ ሚካኤል ይውጋልን ከአለማችን ላይ

  • @abewondmu772
    @abewondmu772 Před rokem +5

    Save our generation and country ...good job 🙏🙏

  • @Ambassel
    @Ambassel Před rokem +11

    ጎመኑ ከተገኘ በጤና የሰላም እንቅልፍ እየተኛሁ ከህሊና እረፍቴ ጋር እግዚአብሔርን መጠበቅ ይሻለኛል::ነገር ግን ሰይጣንን አምልከን ሳይሆን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካል ፈተናውም ያልፋል::

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Před rokem +10

    አብያችን ስለ መረጃውና ትንታኔው እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @tsehaiabreham1578
    @tsehaiabreham1578 Před rokem +34

    የሚግረምክ በቃ እደኔነው ያተረጎምከው በትክክል እኔንጃ የሚገርም ነው ውስጤንነው የተናገርከው ተባረኩ ሁላችሁም እግዚአብሄር ልብና ኩላሊት የሚመረምር ነው

  • @YENGATKOKEB
    @YENGATKOKEB Před rokem +4

    በረከት በስራዋ ተደናቂ ብትሆንም አመጣጧ ግን ብዙ ምስጥር አለው ባይነገር መጨረሻዋን በዝምታ ማየቱ ይሻላል ግዜ ስለሚፈታው።

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s Před rokem +1

      የታወቀ ነው በተልኮ ነው ወደ ኢትዩጵያ የገባቹ

  • @Eferemwinner
    @Eferemwinner Před rokem +3

    እህታችን በረከት እጅግ የምንወድሽ እና የምናከብርሽ እባክሽን ወደ አእምሮሽ ተመለሽ አባትሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

  • @user-ei9wt3tv8o
    @user-ei9wt3tv8o Před rokem +10

    እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ የዘመናችን እንቁዎች!

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን 🙏❤️🇪🇷

  • @senayttberehan8968
    @senayttberehan8968 Před rokem +5

    ❤እግዚአብሄር ይባርክህ ጥበቃውን ይላክልህ❤

  • @esset1685
    @esset1685 Před rokem

    ከእግዚያብሄር ያገኘንህ አንደኛው ስጦታችን 🙏

  • @salamyoussif4949
    @salamyoussif4949 Před rokem +1

    ኑርልኝ

  • @eluabebe3831
    @eluabebe3831 Před rokem +7

    ሳድሶች እንደዚህ ዘርዝራችሁ ስላስረዳችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ። አሜን

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Před rokem +7

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እናመሰግናለን በርታ አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ን ይስጥልን ኑሩልን
    ❤❤❤

  • @yirgayilma3509
    @yirgayilma3509 Před rokem +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በላን ስለ ድንግል ማርያም ማርን ጌታ ሆይ

  • @eisabetfikru8686
    @eisabetfikru8686 Před rokem +4

    መምህር አበይ በምታደርገዉ ነገሬ ኤግዚአቤር ይርዳክ በጣም ነወ የምናመሰግነወ ህነዚህ የጨለማወ ሰራ አሰፈፀሚዎች ናቸወ በሰወ አገር የሰለቸኝ የኤ ባንዲራ ነወ ለአገራችን ለልጆቻቼን ሁላችንም መታገል አለብን.

  • @eyobmanaye
    @eyobmanaye Před rokem +6

    እድሜ ይስጥህ ወንድሜ🙏

  • @user-tw1zz2su4v
    @user-tw1zz2su4v Před rokem +5

    ጌታ ይርዳን ያማል የሚሰማ ነገር

  • @yetnayettesfiy1289
    @yetnayettesfiy1289 Před rokem +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @EtsegenetAsnake
    @EtsegenetAsnake Před rokem

    አንተ የእግዚአብሔር ሰው የትውልድ አባት የዲያቢሎሰን ሃሳብ በግልፅ የምትገልጥ ዘመንህ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን ዕድሜ ይጨምርልህ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +8

    ወንድማችን መምህር ይልማ,, እግዚአብሔር አይለይህ 🙏🏿❤🙏🏿በጣም እንወድሃለን
    Share ስለምታረግልን information

  • @sasab2001
    @sasab2001 Před rokem +9

    መምህር ፈጣሪ ይጠብቅ ትዉልድን ለማዳን እየደከማችሁ ነዉ ያላችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ❤❤❤❤

  • @HanaWorku-wn4rv
    @HanaWorku-wn4rv Před rokem

    በኢየሱስ ደም የተዋጀች ልጅ ነች 🤎🤎🤎
    የኢትዮጵያ ህዝብ ያንብብ ለሌላ ጊዜም

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem +2

    በጣም ይገረማል
    እግዚአብሔር ይገስጸ 🙏
    ተባረክ መምህራችን ❤🕊

  • @aster4804
    @aster4804 Před rokem +7

    እድሜና ጤና ያብዛልህ በክርስቶስ ደም ተሸፈን ❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +9

    ውድ ወንድማችን በሰላም መጣቹህልን 🙏❤
    እና የእነዚህ ልጆች ት/ቤት እኔ ነበር የጠየቁ ት እና ነበረ ነው

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 Před rokem

    Abiyeeeee!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 Před rokem +5

    ኑርልን ወንድማችን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem +3

    💚💛❤ጠናይሥጥልን መምሕራችን እግዚአብሔር ይመሥገን 👍👍👍

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq Před rokem +3

    እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem +2

    God bless you and your family 💚💚💚💛💛❤❤

  • @yitagesushimeles
    @yitagesushimeles Před rokem +2

    ክብር ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን🙏

  • @user-nb4ev4vw6h
    @user-nb4ev4vw6h Před rokem +12

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን እደግፍችሃለሁ በረቱ እግዚያብሄር ይደግፋችሁ

  • @soniajonathan7618
    @soniajonathan7618 Před rokem +5

    ገበሬዋ ሰሙ ባይመጥናትም ብዙ አጀንዳ አላቸዉ ፍየሉንም አነገሰችዉ በርቱ መ ምህር እግዚአብሔር ያጠንክራችሁ 🙏😇

  • @bettyamen684
    @bettyamen684 Před rokem

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ Wow thank you brother,

  • @hanageleta634
    @hanageleta634 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤❤ከ እግዚአብሔር ጋር

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +41

    😢😢 በእውቀቱ ስዩም ከአሁን ቀደም በቀልድ አስመስሎ እግዚአብሔር የለም ለማለት ሞክሯል ግን ህዝቡ በቀልድ የተዋዛ ስለነበር ሁሉም ስቆ ዝም አለ ከንግግሩ ያስተዋለ የለም 😢 ህዝቡም ለምናዳምጠው ነገር በማጤን በማስተዋል ፈንታ ስቀው ሲያልፉት አናደዱኝ😢😢

    • @messymessy5966
      @messymessy5966 Před rokem +5

      በትክክል እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር የተናደዱኩት በዉቀቱ እሚባል ሰዉየ ያጠራጥረኛል በጣም ነዉ እሚቀልደዉ በሃይማኖት ግን ሁሎም ዝም ነዉ ያሉት የኔም ጥያቂ ነበር

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před rokem +7

      @@messymessy5966
      የእኔ ጥያቄ ግን ይህ ነው የእኛ ሃገር ህዝብ ዝም ብሎ መሳቅ ብቻ ቃላትን አንመረምርም እኔ መዝሙር እንኳ ሳዳምጥ ግጥም በጣም አስተውላለሁ አይይ ግን ጥያቄየ መፅሐፉ አዲስ ነው? ልጂቱ ባታነበው ኑሮ አናውቅም ነበር በእውነቱ እኔ ይህን የፃፈ ገጣሚ በእውቀቱ ስዩም አልመስለኝም
      ለምን መፅሐፉ አይወገዝም ነበር ያሳዝናል የእሱን ማንነት እግዚአብሔር አጋለጠው

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 Před rokem

      this nonsense he look like he is the one made him self GOD gave him every thing

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 Před rokem +3

      እኔ ሁልጊዜም ቀልድ ተብሎ መድረክ ላይ ሲሳቅ ይገርመኛል ምኑ ነዉ ያሳቃቸዉ ይሄ ያስቃል? ብዬ አስብና እንደዉም እኔ ችግር አለብኝ ሰዉ እየሳቀ እኔ ለምን አልስቅም ብዬ እጨነቅ ነበር የአንዳንዱ ሰዉ አሳሳቅ እንደዉም ፈገግ ያሰኘኛል ሁኔታቸዉን ሳይ ሁላችንም ባንስቅላቸዉ እንዲ ማንም መድረክ ላይ አይቀልድብንም ነበር

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před rokem

      ​@@messymessy5966 beweketu seyoum eko pagan new haymanot yelewem

  • @user-ps3kk6xs7z
    @user-ps3kk6xs7z Před rokem +3

    ❤በእውት እጅግ አርጌ አመሰግንሃለሁ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ አላህ ያበርታህ ። እኔ በመሠረቱ ሙስሊም ነኝ።

  • @zemenayassefa8580
    @zemenayassefa8580 Před rokem

    አብዬ ተባረክ እድሜና ጤናይስጥሕ ጥሩ መረጃ ስለሰጠሕን

  • @sone8065
    @sone8065 Před rokem

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 Před rokem +4

    God bless you my brother.
    Keep exposing the evil

  • @sintawoldesenbet7973
    @sintawoldesenbet7973 Před rokem +21

    ሠላም ሠላም ቤተሰቦች🖐🖐🖐የምታደርጉት ተጋድሎ በጣም አመርቂ ነው እና በርቱ እኛም በሀሳብ በሞራል ከእናንተ ጋር ነን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sinaeritrawit9499
    @sinaeritrawit9499 Před rokem

    GOD BLESS you brother 🙏 ❤

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před rokem +1

    ምረጥ ፕሮግራም ነው እንደናቴ አይነቱ የብዛልን የሰላም አምለክ ሰላም ይስጠን ለክፉዎችን ልቦና ይስጠቸውን ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናሌን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 Před rokem +6

    ሁልጊዜም ተከታይህ ነኝ በርታ የጨለማውን ስራ በመግለጥ ብዙዎችን ታነቃለህ: አቀራረብህ ይበል የሚያሰኝ ነው ጌታ ይባርክህ

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před rokem +3

    የእግዚአብሔር ትእግስቱ በዛና እኛ ጠፋን፣አረ አባ ማረን ይቅርበለን፣ማስተዋልን አድለን፣እናንተም እግዝያብሄር ይስጣችሁ

  • @DeborahAlmaw-ry3yb
    @DeborahAlmaw-ry3yb Před rokem +1

    DEAR ABIY YILMA GOD IS WITH YOU!!!

  • @veronicavikki7912
    @veronicavikki7912 Před rokem

    God bless you and protect you abiy 🤲🏾🤍

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 Před rokem +5

    በአንድ በኩል እንነቃ ዘንድ ሣድስን ላመጣልን አምላከ እስራኤል ቅድስት ስላሴ ይክበር ይመስገን!!!ይወዳቹኀለው በርቱ

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Před rokem +4

    Thank you for being a voice to the voiceless. Have to be vigilant in such troubling times.

  • @pastorhaileasfaw1967
    @pastorhaileasfaw1967 Před rokem

    ሳድስ ድንቅ መልእክት ነው ። ተባረክ

  • @bitalfhailu3078
    @bitalfhailu3078 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር የምከቡረቡት አያጣም መምህር አቡይ ይልማ እግዚአብሔር ያዝጋጅልን መምህር ነህ እና እግዚአብሔር ይባርክህ ከሱ የተሰጥህንነው

  • @user-vs2hh3yi1j
    @user-vs2hh3yi1j Před rokem +2

    መምህር ይልማ እግዚአብሔር ክርስቶስ ይጠብቅህ ሁላችውንም በርቱልን ።

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 Před rokem +3

    እግዚአብሄር ያክብርልን::ጥሩ ነዉ የምታቀርቡት::

  • @jonebizu4760
    @jonebizu4760 Před rokem +1

    በዉቀቱ ስዩም በሀይማኖታችን እና በእግዚአብሔር ላይ ከአፈነገጠ እና የማይገባ የድፍረት ንግግር መናገር ከጀመረ ቆይቷል፡፡ ብዙ ተከታይ ስላለዉ በዚህ ራሱን ከፍ ከፍ ያደረገ ይመስለኛል፡፡ እግዚአብሔር ልብ ይስጠዉ፡፡

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem

    መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ከሚዲያ ስዎች አብልጩ እምወድህ ለወገኖችህ ለትውልዱ ያለህ ፍቅር በከንቱ እንዳንጠፍብህ
    ቀን ከለሊት እንቅልፍ አጥተህ እምትሰራ ጀግናችን ነህ ሺ አመት ኑርልን ስላማችሁ ይብዛ የሳድስ አዘጋጆችና አቅራቢዎች ከክፍ አይን ይስውርህ ውድ መምህራችን የልብህን መሻት ፈጣሪ ይሙላልህ

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před rokem +7

    የእኔ አብይዪየ እመብርሃን ትጠብቅህ ጥላቶችህ ሁሉ ቅዱስ ጌታ በቅዱስ ደሞ ይሸፍንህ😘

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    አብይ ይልማ የእኔ ወንድም በርታ በርታ ክርስቶስ ብርታት እና ሀይል፣ጉልበት ይሁን ኢትዮጵያ ከፍ ትበል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጠላት ዳብሎስ ይፈር፣ይዋረድ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከፍ ያድርጋት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏ህዝቦቻዋንም ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤እወድሀለዉ❤❤❤❤ አብይዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤

  • @user-vr6zo2fl8t
    @user-vr6zo2fl8t Před rokem

    ያራቢ አደራህን አንተው ጠብቀን

  • @bfreecitizen3856
    @bfreecitizen3856 Před rokem +2

    ድንቅ ትንተና ነው የዳቤሎስን ክንፍ ሰብረህልኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +10

    ሲጀመር ለሴራ ነው ወደ ኢትዩጵያ የገባቹ ነጭ ጋር ሰትዳቀል አለ ነገር አመጣጥዋም ይመሰክራን ቅዱስ ሚካኤል ሴራቹን ብን ያርገው

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +4

    ቤተሰቦቻችን፡ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡፡፡፡፡፡፡ ዓለም ወደ ፍጻሜዋ እየቸኮለች ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን የጦር ዕቃችንን እንልበስ፡ ለመንፈሳዊ ውጊያ፡ እንዘጋጅ፡ በየሐይማኖታችን ፀንተን እንቁም፡

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 Před rokem +2

    እግዚኣብሔር ዘመንህን ይባርክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Před rokem

    ሳድስ ሜድያ God Project you❤

  • @mirtnehwondimu9504
    @mirtnehwondimu9504 Před rokem +3

    ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።
    የይሁዳ መልእክት 1 : 3

  • @firtunasolomn9739
    @firtunasolomn9739 Před rokem +6

    ባለውለታችን ነህ......ዝም ብሎ ከመነዳት እያዳንከን ነው...ከልብ እናመሰግናለን

  • @marthamekonnen9449
    @marthamekonnen9449 Před rokem

    God bless you memhir abiy

  • @daniealeliyas7644
    @daniealeliyas7644 Před rokem

    GOD BLESS YOU MY BROTHER

  • @mannasirak2183
    @mannasirak2183 Před rokem +2

    እንደው ምን ላርግህ እግዚአብሔር ይስጥህ ❤

  • @yilmaatrihun7194
    @yilmaatrihun7194 Před rokem +10

    በውቀቱ ይህን ማለቱን እስከዛሬ አላቅም ነበር ፣ የገረመኝ ስንት መፅሃፍ ስገዛ ለምን እንደሆነ በማላቀው ነገር የበቀቀኑን ይሸክከኝ ነበር ይገርማል

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Před rokem +1

      🧶Beka Metsehafochun talachew! Throw the Books on to the Rubbish Bin! *Ye Seytan Amlaki negeroch, metefo Menfes yametabehal! *Tetenkek! Be Tselot ena Tsebel betehen barkew ( Orthodox ke honk!) Kalhonek, ende emeneteh tsel/Pray ena, erasen tebek! 👍

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን። እውነተኛው ዳኛ እግዚአብሔር በጊዜው ጊዜ ክፉዎችን ዐስመሳዮችን የእግዚአብሔር ጠላት የሆኑትን ዕያጋለጠ ነው።

  • @mekdasmekdas7425
    @mekdasmekdas7425 Před rokem +1

    እውቀት ታላቁን እግዚአብሔርን ታከብራለች!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před rokem +4

    ሰላም መምህራችን

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Před rokem +13

    መምህር አብይ እግዚአብሔር ይስጥህ እውነትን ስለምታስተምረን

  • @soli4321
    @soli4321 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @MazuTariki-xt5bz
    @MazuTariki-xt5bz Před rokem

    ፈጣሪ ያክብርህ

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 Před rokem +62

    አሁን አሁንስ ቄስ ነኝ ሼህ ነኝ ፓስተር ነኝ ከሚል ተቀላቢ ሁላ አብይዬ አንተ በዋነኝነት ለኢትዮጵያ እየተጋፈጥክ ነው ያለሄው ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ🙏

    • @JoneDalton-iv5yh
      @JoneDalton-iv5yh Před rokem

      Hulunem adelaye maderege leke ayehonem

    • @momskiyyah77734
      @momskiyyah77734 Před rokem +5

      ​@@JoneDalton-iv5yh
      ምንም ማለባበስ አያስፈልግም እስኪ ማንን አየን በተለይ ከፕሮቴስታንት እና ከሙስሊም ወጥቶ እንዲህ የተጋፈጠው? ሁሉም ግን ቤተሰብ አለው

    • @samrawitlegesse7178
      @samrawitlegesse7178 Před rokem

      እነሱማ ለምድራው ነው እየሰሩ ያሉት

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před rokem +22

    አይኗን በጨው እጥብ አድርጋ ልታስተባብል መጥታልሃለች ምን አይነት ጉድ ነው ልጆቻችንን ሊፈጁብን ነው የእስራኤል አምላክ ይበቀላቸው

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před rokem

      😀😀😀😃😃😀እየሞቱ መፎከር

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn Před rokem

      ምቀኝነት ያመጣባችሁ ነው ካለመረጃ ቀባጥሩ

  • @opidokiru3510
    @opidokiru3510 Před rokem +1

    ያንቺ አባት የሞተው ዛሬ ነዉ ።

  • @wegagen934
    @wegagen934 Před rokem

    Abichu berta geta eyesus yerdah ❤❤❤❤❤❤