በቁርጥ ሥጋ መጡብን! በ10 ዓመት ውስጥ የበሬ ሥጋን ከምድር የማጥፋት ክፉ ሴራ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 190

  • @tizuchane5406
    @tizuchane5406 Před rokem +20

    ጀግናዬ አብይ ይልማ

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 Před rokem +8

    እየሱሰ ይመጣል ማራናታ አሜን ጌታ እየሱሰ ሆይ ቶሎ ና 🙏🙏🙏🙏

  • @elsabetkidane6118
    @elsabetkidane6118 Před rokem +5

    በዚህ ዘመን አውሬ የሆኑብንን የምሥጢር ማህበራትን ክፉ ተግባር እያደናችሁ ለምታቀርቡልን ክቡራን መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ሃይለ መለኮቱን ይግለጥላችሁ እንጂ ሌላ ምን እላለሁ❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +11

    ሰላም ሰላም ወንድሞቼ, መምህር አብይ እና ወንድማችን 🙏🏿❤🙏🏿
    አትፍሩ እግዚአብሔርን ይዘን መፍራት የለብንም !!! በሃይማኖታችን እንጽና ::

  • @Bilateoyato
    @Bilateoyato Před rokem +4

    በርግጠኝነት በጣም ደካማ ሰዎች ናቸው ምንም አያመጡም እኛ በርትተን ወደ ፈጣሪ ቀና ማለት አለብን ::ሳድስን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Před rokem +6

    እኔ የሚገርመኝ ኢትዮጵያዊ ብቻ መሞከሪያ መሆናችን ነው። ለአይጥ ክብር አላት እኛን እኮ ያገኘ ነው የሚጎትተን።

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před rokem +26

    ልብ ያልው ልብ ይበል ወገን ንቃ እግዚአብሔር ለንስሐ ያብቃን 🙏

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Před rokem +9

    ሼር ሼር ሼር አድርጉ ትውልድ አትርፉ በእግዚአብሔር ዘንድ እራሳቹህን አድኑ የሰው ልጅ ሲጠፋ ልጆቻችን አትርፋ

  • @tegegneerna448
    @tegegneerna448 Před rokem +2

    ድንቅ መርጃ ነው። ትንታኔው ለማመን የሚቸግር ይሆናል ብሎ ለመቀበል ይከብዳል። እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቦቻን ይጠብቅ። በርታ!!!!!!!

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 Před rokem +3

    ወገን ንቁ እየሱሰ በደጅ ነው የልባችሁን በሮች ከፍታችሁ አሰገብት ከሁሉ ታርፋላችሁ

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před rokem +1

    መምህሮቻችን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před rokem +4

    ጌታ እግዚአብሔር ህይ አንተ ጋ መላ አለ እውነት እግዚአብሔር ህይ አብቱ አትተውን ጌታ አምላክን ህይ ሀድራ እባክህ 🙏🙏🙏እንንቃ ንሳ እን ግባ እውነት እግዚአብሔር ህይ ይቅር በልን

    • @asfghadfff5140
      @asfghadfff5140 Před rokem

      😅figurines figurines figurines figurines Joehefheeeheffhee❤i😅❤ffhgeeh😅use diedheheehiehieefe😊i😂ii

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Před rokem +4

    አቤቱ ስንቱን ጉድ ሰማን ወይ ዘንድሮ ሰው ተረጋግቶ እንዳይኖር የማያደርጉት ነገር የለም😢ፈጣሪያችን ሆይ ከሚሰራብን መጥፎ ነገር እኛ ልጆችህን ታደግ🙏እባካችሁ ሁላችንም ፊታችንን ወደ አምላካችን እናዙር እንመላለስ🙏

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem +4

    እግዚአብሔር አምላክ ቶሎ ናናናና
    😪💔💔

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před rokem +1

    አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ከነዚሕ አረመኔዎች ጠብቀን በምሕረትሕ አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒😢😢😢 መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሕ በእውነት ❤

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki Před rokem +1

    መድሐኒዓለም ሆይ አድነን ለንስሀ ሞት ያብቃን የአገራችንን ጥፋት አያሰየን

  • @user-tw1zz2su4v
    @user-tw1zz2su4v Před rokem

    ኦ መምህር ይልማ እግዚያብሄር ያክብርልን ድቅ አቂ መልክትህ ሁሌም ንሰአ እንድገባ እያለረገን ነው ❤ሳደስ❤❤❤ሚዲያ ❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před rokem +2

    አቤት አምላኬ አሁንስ እሚሰማው ሁሉ ይዘገንናል እንግዲህ ትውልድ ሆይ ንቃ በንስሐ ታጥበህ እራስህን አዘጋጅተህ ሞትን መጠባበቅ ነው ይብላኝ ከዚህ በሁዋላ ላለው ትውልድ እግዚኦ

  • @fissihagashawbeza2534
    @fissihagashawbeza2534 Před rokem +1

    መረጃዎቻችሁ ማብራሪያዎቻችሁና ብሎም አንቂነታችሁ በጣም ልዩ ድንቅና አይተኬ ነው ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ። እጅግ ሰውን የማዳን ሥራ እየሠራችሁ ነው ።ፈጣሪ ምንጊዜም ክእናንተ ጋር እንዲሆን አጥብቄ እመኝላችኋለሁ። ተ ባ ረ ኩ ።

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem +2

    እስከ ዛሬ ኖረን አሁን ከብቶች በሽታ አመጡ ሰይጣን የምታመጣው ነገር አይሰራም በጌታዬ በእየሱስ ክርስቶስ የተመታ ሁን ሰይጣን ቆሻሻ ነክ ፈጣሪ ይገፀፀክ በሰው ልጅ ላይ የምትጨወት ድንግል ማሪያም በእሳት ሰንሰለት ትግረፍክ አሜን

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 Před rokem +1

    ከልብ ይለያል ይህ ሚዲያ ውስጤ ያለውን ነው እየነገሩን ያለውን

  • @biruktawiteya6636
    @biruktawiteya6636 Před rokem

    እናመሰግናለን አብያችን ሁሌም እንደምልህ ፈጣሪ ለእኛ ሲል ያኑርህ ባጠቃላይ እኛ ብቻ በቃሉ እንኑር ፈጣሪን ባለማወቅም በማወቅም አንበድል እንጂ እግዚአብሔር ፍጥረታቱን ለአፍታም ቢሆን አይተወንም

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Před rokem

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በየጊዘው የምንሰማው ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነገር ትሰማላችሁ የተባለው ትንቢቱ ተፈፀመ ወንድሞቼ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሁሌ የምትነግሩን መረጃ በጣም ይገርማል አማኑኤል እድሜ እና ጤና ለእናንተ እና ለመላው ቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን፡፡ ብታምኑም ባታምኑም የበሬ ስጋ ከጠላሁ በጣም እረጅም ጊዜ ሆኖኛል ምንም አይጥመኝም ለምን ብትሉኝ ማዳበሪያ ማደለቢያ ከተጀመረ ጀምሮ ምንም አይጥመኝም ከበላሁም ምንም ጤና ስለማይሰጠኝ ደስ ብሎኝ የምበላው የፆም ምግብ ነው ሰርግ ላይ እንኳን እንደሰው ክትፎ አላነሣም ግን አንዳንድ ኘሮግራም ላይ ሁሉ ነገር ሥጋ ስለሚበዛው ወጥን አነሣለሁ፡፡በጣም ደስ የሚለኝ ነገር አምላክ ቀድሞ አሣውቆኝ ነው መሠለኝ አትክልት ሽሮ ተመጋቢ ነኝ በብዛት እንዳላችሁት ኢትዮጵያውያን ሥጋ ስለምንመገብ ይሄን ትልቅ መረጃ ሰው እንዲያውቅ በማድረጋችሁ ደግሜ እላለሁ አማኑኤል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ፡ተባረኩ፡ተባረኩ፡፡

  • @user-zm1hp5iv2j
    @user-zm1hp5iv2j Před rokem +1

    ይመጣል እየሱስ እደጅ ቀርቧል❤❤😢

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před rokem +1

    መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሪፍ መልእክት ነው እና እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን🙏

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před rokem

    አቤቱ ለንስሐ ሞት አብቃን😢
    እግዚኮ መሐረነ ክርስቶስ 😢

  • @demesseimekonnen4475
    @demesseimekonnen4475 Před rokem

    (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3)
    ----------
    16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን።እኔ ሥጋ ወዳጅ አይደለሁም በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን

  • @salamyoussif4949
    @salamyoussif4949 Před rokem

    አብይ ይልማ የኔ አንደኛ በርቱልን ሣድሶች

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před rokem +1

    ቆይ ግን እነሱ ይሄን ሁሉ ሲያቅዱ እግዚአብሔር የለም እንዴ እኛስ ዝም ብለን ልናይ ነው ሰልፍ መውጣት መቃወም አለብንኮ እንዴ ምን ጉድ ነው

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před rokem

      Fetariyachin yayachewal gin lefetena new yalitefetene jenet benetsa ayigenim.

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Před rokem +1

    አብዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před rokem +1

    ወይጉድ ይገርማል 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před rokem

    እግዚሐብሔር አይፈቅድላቸውም ትጉና ፀልዩ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +2

    ውዶቼ ትልቅ ሰራ ላይ ናቹ ቅዱስ ራጉኤል ቅዱስ ሚካኤል ጉልበት ይውናቹ በርቱ ❤

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመልስ🙏🙏🙏

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 Před rokem +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @SolomonTesfaye-p6m
    @SolomonTesfaye-p6m Před rokem

    መጀመሪያ ለምን ፋብሪካዎቻቸው ን አይቀንሷቸውም ? እግዚአብሔር እኛን በውዴታ ፍቅሩ ማርኮ በፀሎታችን እንድንለምነው አድርጎ እና ታድጎ ይማረን ።
    የኛ ፅናት ሳይሆን የሚያድነን ፣ ያንተን ምህረት ብቻ ነው !!!!

  • @user-ft8bl6vf4l
    @user-ft8bl6vf4l Před rokem

    ሁለታችሁም ተግባብታችዃል። በርቱ

  • @user-fd4qx2hb1v
    @user-fd4qx2hb1v Před rokem +1

    Abit you are right here in America where I live mos are not eating meat who is eating this is the foreigners.

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Před rokem +6

    በአብይ ብንጠፋ በአብይ እንድናለን
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @Banቺ
      @Banቺ Před rokem

      የሰው ተፈጥሮው ይለየል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ሁሉም አንድ አልሆነ

  • @FanteshFantahun-qx8wt

    አብያችን እወድሀለሁ ብዙ ነገሮችን አስተምረህኛል በFm ለ3አመት ነገርግን አንድ መጥፎ አመል አለብኝ sport እወዳለሁ ብዙ ኢትዮጵያውያን የቴኳንዶ የውሹ ተማሪወች ነን እኔም የቴኳንዶ ተማሪ ነኝ ።አሪቱን ሰርተን እጠራው አለን።
    ስለዚህ አንድ ፕሮግራም ብሰራልን ስለቴኳንዶ ውሹ የቻይና እና የኮሪያ የበሀል ስፖርት ነው።

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 Před rokem

    Ye FETARI Selam lenante yihun sadissoch ❤❤❤ honewal belku ❤️☝️🤲🏻📯bechernetu yrdan 🙏

  • @salamyoussif4949
    @salamyoussif4949 Před rokem +1

    ፈጣሪ ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @Jesuslord13
    @Jesuslord13 Před rokem

    ያለ እግዚያብሄር ፍቃድ የሚሆን ነገር የለም። መፅሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል: እግዚአብሔርን ባልፈለጉት መጠን እግዚአብሔር ለማይረባ አዕምሮ አሳልፎ ሰጣቸው። ከእግዚአብሔር ይልቅ ሰይጣንን ስለታዘዝን።። አሁን ነገሮችን መቀነር አይቻልም ግን አንድ አማራጭ አለ:: በቅርቡ ቤተክርስቲያን ትነጠቃለች (rapturing) ማለት ከታላቁ መከራ በፊት እንነጠቃለን። የማምለጫው አለት(የኖህ መርከብ) ኢየሱስ ነው። አንተ ግን በጌታ ደስ ይበልህ ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል : ይሄ መከራ ላላመኑና ወደ እየሱስ ጉያ ላልገቡ ነው።

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před rokem +1

    ሰላም ሰላም ወድሞቼ አንቁን በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemZewid-sf5dz
    @AlemZewid-sf5dz Před rokem

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠን አገራችንን ሰላም ያርግልን ሰላማችዉ ይብዛ

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 Před rokem +1

    ስናሳዝን ግን እጣችን የዚህ ዘመን ትውልድ መሆናችን በራሱ መኖር ያስጠላል በዚህ ዘመን እግዚአብሄር ሆይ እባክህ የዚህን ዘመን ትውልዶች ታደገን እኛ አቅቶናል

  • @GgSupermarket
    @GgSupermarket Před 3 měsíci

    I'm happy what in your information
    Thanks a lot

  • @honey48757
    @honey48757 Před rokem

    Yihe Lab Grown Meat yemibalew Healthy Aydelem 👌👌👌
    Le Tena Tiru Aydelem yibalal ☝️☝️

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 Před rokem

    ኧረ የእግዚአብሄር ኮድ ከኛ አይወስዱም እግዚአብሄር ይደርስልናል መምህር አብይ እባክህ የሀይማኖት አባቶችን አናግሩልን ለምድራችን የነነዌ ፆም ይታወጅ የተቀበለ ይፁም እባካችሁ ነገሮችን ችላ ችላ እያልን በቀላሉ አለማምደውን ነው እዚህ ላይ የደረሱት ነገ ምን እንደሚመጣ አናውቅም ተኝተናል አደንዝዘውናል ከተኛንበት እንንቃ ወይኔኔ 😭😭 መምህር አንተና 7ዴይ ሌሎችም አሉ እባካችሁ የሀይማኖት አባቶች ጠይቁልን!!!

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን በፀሎት አንትጋ❤❤❤

  • @lidiyat
    @lidiyat Před rokem

    መምህር አብይ እና ሳድስ ሚዲያ የምትሰሩ ሁሉ እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    እውነት ነው የውጭው አለም ሌላ ታሪክ ውስጥ ናቸው
    እግዚአብሔር ይጠብቀን
    መልካም ፈቃዳችሁ ከሆነ ሃና ዘ ኢትዮጵያን እንግዳ አድርጋችሁ ብታቀርቡልን ለትውልዱ አርአያ የምትሆን ናት

  • @edalkmelaku
    @edalkmelaku Před 5 měsíci

    Betolo menkat new abiy amesegnalehu

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 Před rokem

    ምነው አምላክ አሁንስ የለም እንዴ እባክህ 😭😭😭😭😭ጌታዬ ስራህን አሳይ በቃ በለን ኧረ ወገን በአንድነት ወደ ፈጣሪ እንጩህ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሰብለክንፈ
      @ሰብለክንፈ Před rokem +1

      እግዚአብሔር አለ እህቴ እኛ እቸኩላለን እጅ እሱ እይዘገይም ምክንያቱ ቁጣ እጅግ ክባድ ነው በጎቹን ይመለሱ ይሆን ብሎ እየጠበቀን ነው

    • @መሲመሲ-ሸ9ረ
      @መሲመሲ-ሸ9ረ Před rokem

      እግዚአብሔርማ አለ ብቻ እንደኛ አይቸኩልም መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @rahel6716
    @rahel6716 Před rokem +1

    God bless you ❤❤❤❤❤❤

  • @adu-genet
    @adu-genet Před rokem +2

    ኦዮዮዮዮዮ የቦረና ከብት በእረሀብ የተገደሉት በዚህ ነዋ

  • @Banቺ
    @Banቺ Před rokem +2

    እግዚአብሔር ሆይ ምነው ይሆን ሁሉ ዝም አልክ የኛ ጥቅም ብልጭልጭ ፍለጋ መሆን መደንዘዝ እስከመቸ ነው እንደነዚህ አይነት ወንድሞች የሰጠን አምላክ ይመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ የስራችን ሳይሆን የቸርነቱ ይስራልን

    • @demesseimekonnen4475
      @demesseimekonnen4475 Před rokem

      የተሰጠህን ኢየሱስን እመን ከዚህ ሁሉ ትድ።

  • @aisharaja8237
    @aisharaja8237 Před rokem

    Abiy keep up

  • @nanimamo9842
    @nanimamo9842 Před rokem

    የክርስቶስ ቤተሰቦች ወንድሜ አብይ ይልማ እንዴት ሰነበታችሁ በዚህ ኘሮግራም ላይ በቁርጥ ስጋ መጡብን አላችሁ ግን እኮ ካመናችሁበት እንጃ ግን እኮ እመብርሀን በመልክቷ ጥሬ ቁርጥ ስጋ መብላት እንደሌለብን ተነግሮናል በተጨማሪም ከስጋ ቤት ስጋ ገዝቶ መብላት ከባድ እንደሚሆንም ተነግሮናል ምክንያቱም በሬውን ሲያርዱ ለአውሬው ግብር አድርገው እንደሚያደርጉ የበላው ሁሉ ግብር ይሁን እያሉ እንደሚያርዱ ብሎም የምን ስጋ አርደው እንደሚያቀርቡ እንኳን አይታወቅም ትልቁ ነገር ሰዎም የማይገነዘበው ሲታረድ ስራ እንዲያገኙ አብዛኛው ሰው በጥንቆላ ስለሚያምን በሚሰጣቸው ትዛዝ እርዱን ሲያካሒዱ ለአውሬው ለሰይጣን ግብር ነው ስንበላው የአውሬውንም መንፈስ አብሮ ይገባል ስንት ሰው ባርኮ ይበላል
    ምስጋና ይግባት ወላዲተ አምላክ በልጇ በንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ሁሉንም መልክት ነግራናለች የሚሆነው ሁሉ ለእኛ አዲስ አይደለም በሰአቱ ግን ህዝብ ሁሉ ሲሳደብና ሲቃወም ነበር
    ለማንኛውም በርቱ ይህንን ሁሉ እውነት ለህዝብ እንድትገልጡ ያደረጋችሁ መድህን ክርስቶስ እመብርሀንን ናቸውና በርቱ

  • @AbrahamGezhegnGezhegnAbr-wz6ok

    በርታ

  • @yh4es
    @yh4es Před rokem +1

    በአለም ላይ ያለው የከብት ብዛት በጨመረ ቁጥር የምድር ሙቀት ልቀት አየጨመረ ስለሚሄድ ብዙ ሀገራት ከብት በብዛት ማርባት እየከለከሉ ነው ስለዚህ ስጋ ለመብላት ተብሎ የሚደረግ ከብት እርቢ መቀነሱ ጥሩ ነው

    • @user-fh8fr7gv3r
      @user-fh8fr7gv3r Před rokem

      ጤነኛ ነክ ካልሆነ ፀበል ግባ ከምር ነው የምልክ

    • @yh4es
      @yh4es Před rokem

      @@user-fh8fr7gv3r
      እኔ ሳልሆን ሳይንስ ነው ያለው
      How much does beef contribute to climate change?
      With 99.48 kilograms of carbon dioxide equivalents per kilogram, beef production remains the biggest source of greenhouse gases.Oct 30, 2022

  • @samiyahussen
    @samiyahussen Před rokem

    አሪፍ

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 Před rokem

    ሰላም አብያችን.
    እንደ ቃሉ ለሚኖሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሚሆን እናምናለን ይላል። አብዬዬ ማንያዘዋልን አንደ ታላቅ ወንድም ብታውራው ምክንያቱም እግዚያብሔር ለምን እንዲ እንዳረገ አናውቅም ምናልባት እግዚያብሔር ምክንያቱም አድርጎ ትኽለኛውን መንገድ ልታሳየው ይ ሆናል ሁለታቹም የምትሰሩት ለትውልዱ በማሰብ ነው ። ሁለታቹም በቅንነት እና በመረዳዳት መንፈስ ተነጋገሩ አደራ በእግዚያብሔር ስም በድንግል ማርያም ስም።

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 Před rokem

    አብያችን ሰላመክርሰቶሰ ከእናንተ ጋር ይሁን ጥሬ ሰጋ አይበላም ንሰሀ ያሰፈልገዋል እንዳትበላ ዘሌዋዉይን

  • @asterabdodini4676
    @asterabdodini4676 Před rokem +1

    ጌታሆይ አስበን

  • @nigatuaylate3555
    @nigatuaylate3555 Před rokem

    በዘመኑ መጨረሻ ላይ መሆናችንን ማረጋገጫ ምልክት ነው ከእርኩሰት እንጠበቅ እነዚህ ፍሪ ማንሶኖች የሰውን ልጅ ለማጥመድ በመብል በመጠጥ በልብስ በመዝናኛና በሌሎችም መንገጆች እየተጠቀሙ ስለሆነ ለሁሉም ነገር መጠንቀቅና በፀሎትና ንሰሃ እግዚአብሔርን መፈለግ አለብን!

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před rokem

    መምህርዬ እሰኪ አሁን የትኛው ነው አነቃቂ ኘሮግራም መሆን ያለበት? ልብ ያለው ልብ ይበል ግዜው የቀልድ ግዜ አደለም አንተም ማንቃትህን ቀጥል

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Před rokem +1

    Abiy Yilima 2030 Allah yatefachewal sew Allahin kalamene yemayireba astesaseb balebet yihonalu. Abiy yesew zerin behodu eniyizwalen bilewal sew kalibela aynorim hulunim bekelalu yikotateralu Ethiopiam atamelitim.

  • @aisharaja8237
    @aisharaja8237 Před rokem

    Thank you 😊 for information

  • @Orthodox2121
    @Orthodox2121 Před rokem

    አንድ ኪሎ ስጋ የአንድ የመንግሰት ሰራተኛ በጣም ተመችቶኛል

  • @user-vm5uj6kd5u
    @user-vm5uj6kd5u Před rokem

    Tebarku Eyesus yemetal yadenenalm

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ለናንተ ይሁን እግዚአብሔር ይመሰገን እኔ ሥጋ ወዳጅ አይደለሁም በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያድነን

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 Před rokem +1

    እረ ወገን ንቃ የተኛህ ንቃ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem

    Egziabher hoy maren deresln

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před rokem

    Igziabher yestlan

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem

    በርቱ በርቱ በርቱ

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l Před rokem

    በሰላሴ ስም ሰአለ ለነ ቅድሰት

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem

    Hagere gebche yekurt amroten salweta edaybeklun Egziabher hoy kekfu ekdachew hizbhin asmelten amen amen amen

  • @aidag9469
    @aidag9469 Před rokem

    Keep up the good work

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před rokem

    በእውነት ያሳዝናልን ሀገራችን የለው ጧሩነች በዝህ እቅደ ይመስልኛል አዳል አካል ጎዶሎ ሁኖል እኮ አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ደረስልን ውድ መምህሮቻችን በርቱልን

  • @TatekBahiru-yl8ly
    @TatekBahiru-yl8ly Před rokem +1

    እሰይ። የምንጠብቀው እና የምናፍቀው ነገር ነው። ደግሞ የ እግዝያብሄር ኮድ ምንድነው? የፈጣሪ ሚዛን እውነት ብቻ ነው።

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před rokem +1

    አደከምከን!!!!!!!

  • @aleble4752
    @aleble4752 Před rokem

    ወተትስ ከየት ሊመጣ ነው ?

  • @uaekfn5722
    @uaekfn5722 Před rokem

    ምንአለበት፣እግዚአብብሔር፣እነብልጊት፣እነእሩኩሰትን፣ የሚሰራው፣ለምን፣ዝም፣አላቸው፣ቢያጠፋቸው

  • @Ethiopian_illuminati1
    @Ethiopian_illuminati1 Před rokem +1

    What is your guys resource and how can you believe what ferenjochu yetsafutin

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew Před rokem

    Ewdema❤❤❤

  • @mekiyamekiya9716
    @mekiyamekiya9716 Před rokem

    እናመሰግናለን ወንድሞቼ በጠም የዛዝናል 😢😢😢😢😢😢

  • @Embete-
    @Embete- Před rokem

    እነዚህ ሰዎች ስታስብዋቸው ሰው ከሚለው ቃል የተለየ ፍጡራን አይመስልዋችሁም። እኛም ከእነርሱ ጋር ለመኖር ግብግብ ላይ ነን ። እማዝነው ተጋብተን ስንዋለድ ነው ኮ። ከባዶች ናቸው አእምሮዋችን ከእነርሱ አእምሮ ጋር በፍፁም የተዋሀደ አይደለም

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es Před rokem

    እናመሰግናለን በተቻለን መጠን እንፀልይ እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🎪🎪🎪

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 Před rokem +1

    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠ ከሰማይ በታች ሌላ ሰም የለም ሐዋሪያት 4-12 እየሱሰ ብቻውን ያድናል

    • @esset1685
      @esset1685 Před rokem

      ሥስቱ ስላሴዎችስ ?

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 Před rokem

    አብዬ ሪስፔክት እኔ የምኖረው ኔዘርላንድ ነው ፡ ሰዎችዬ፡ ስለ ሆላንድ የሚያወራው እውነት ነው ።እኔ እዚጋ ሐሳብ ጨምሬ መምህሬን እውቀቱን ማሳነስ ይሆንብኛል ።አብዬ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በቅርብ እንገናኛለን ፡እፈልግሐለው አንላቀቅም ልጄ ትወድሐለች ተምራብሐለች ብታገኝህ ደስ እንደሚላት ነግራኛለች እሱ ብቻ ሳይሆን በእስክሪን አእምሮዋ ውስጥ የዘራከውን አንድ ቀን ግማሽ ሰአት ሰተሐት እግርህ ስር ቁጭ ብላ እንድታወራት እፈልጋለሁ እንዲህ ስል ትልቅ ልጅ እንዳትመስልህ ፡የሰባት አመት ልጅ ናት 😢ደግሞ ከደረጀ ዘ-ወይንዬ ጋር ሆናችሁ ልጆቼ ከእግራችሁ ስር ቁጭ ብለው አንድ ችግኝ በእራሳቸው ላይ እንድትተክሉ እፈልጋለሁ ትንሽ ሰአት ካላችሁም እኔላይም !!!!!

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Před rokem

      TGie በሰላም ለሐገር ያብቃችሁ!! እናወራታለን!!🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 Před rokem

      @@abiyyilmasaddistv 🙏

  • @Enatedingalmariyam
    @Enatedingalmariyam Před rokem

    selam enkan dena metachu yegna jegnoch 🙏

  • @EthioBuniBunna
    @EthioBuniBunna Před rokem

    አብይ ይልማ ለኔ ትለያለ

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Před rokem

    ሰላም ሳድሶች እንዴት ናችሁ ከቶ እንዴት ላደርጉን አሰብው ነው ፈጣሪ ሆይ አቤቱ ከቶ እንዴት ታደረገን ነው

  • @sabahailu1574
    @sabahailu1574 Před rokem

    እኔ ግን ከጥርስ መቦረሹ ጋር ስላሉት ነገር ይሆናል ብዬ የማስበው ስላልቦረሽን ሳይሆን የምንሞተው ወደፊት ከጥርስ ማጠቢያው ሳሙናዎች ጋር ሰውን ሊገድል የሚችል ነገርች ጨምረውበት በምንቦርሽበት ሰሃት ሊገድሉ እንዳይሆን እላለው

  • @SolomonTesfaye-p6m
    @SolomonTesfaye-p6m Před rokem

    ስለ ድንገታዊ አሟሟት የመፅሃፍ ቅዱስ ትንቢት በዚህ ዘመናችን ላይ እንደሚሆን የሚናገረው ነገር የለም ?
    በሌላ መልኩ ደግሞ ስለ የጥርስ ሳሙናዎች ደግሞ ሌላ የጥፋት ነገር እንዳላቸው የሰማሁት ነገር ያለ ይመስለኛል እና በዚህም ላይ እስቲ ምልከታችሁን ?

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 Před rokem

    brtuln❤❤❤❤

  • @zenaayele3863
    @zenaayele3863 Před rokem

    Salary lemayet egogowalew mayetim yasifaregnal te program geta ba demu yishafinan

  • @kiryhussenyaa
    @kiryhussenyaa Před rokem

    Qelemat የዩቲዩብ ቻናል 1በለው አቢዬ የልጅ ጭንቅላት የሚቀይርበትን በግልጽ መንገድ ነው

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 Před rokem

    Memerachen❤bedemo❤yekelelek