ውርደት ነው!! የዝነኛው ዘፋኝ እናት ሰዶማዊነቷ ተጋለጠ! ዶ/ር ምሕረት Law of Attractionን አወገዘ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 371

  • @mekdimelaku7546
    @mekdimelaku7546 Před rokem +44

    ማርያምን ጋዜጠኛ መምህረ አብይ ይልማን ሳላደንቅህ አላልፈም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምረልህ በረታ።

  • @danwet8394
    @danwet8394 Před rokem +128

    የጋዜጠኛዋ አለባበስ ሊበረታታ ይገባል❤❤❤❤❤❤❤❤ እርቃናውያን ከእሱአ ተማሩ ጡትና ገላን አውጥታችሁ የምታሰጡ ።የኔ ውድ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤ አብቹዬ❤❤❤❤❤

    • @KeneanMinshr-ql6zc
      @KeneanMinshr-ql6zc Před rokem +9

      እኔም አበረታታለሁ❤❤❤ ለወጣቶች ተምሳሌት

    • @user-tz9rc3ol9m
      @user-tz9rc3ol9m Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤

    • @EdenQueen
      @EdenQueen Před rokem +2

      በጣም እኔ ራሴ ስወድላት 🥰🥰🥰🥰🥹

    • @tigstbelay3133
      @tigstbelay3133 Před 11 měsíci

      በጣም እኔ ሁሌ ነው የምከታተላት አለባበሷ በጣም ይመቻል ለማንኛውም ሰው በተለይ ፀጉሯን አትገልፅም ጀግና ናት

    • @robs5120
      @robs5120 Před 11 měsíci

      ፍቅርሲዝም😂

  • @hhuu202424
    @hhuu202424 Před rokem +43

    መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር ያክብርህ !!!እግዚያብሔር አንተን ጠበቃ አድርጎ ሰቶናል🙏

  • @mesrakadmasu
    @mesrakadmasu Před rokem +28

    የምር ከዚህ በላይ የማንቂያ ደውል የለም በቀላሉ ወደ ጨለማው አለም የምንሳብባቸውን ነገሮች ሁሉ እንድናውቃቸው ሆነናል ክርስቶስ ብርታቱን ይስጣችሁ ❤❤

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před rokem +15

    መምህራችን አብይ ይልማ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤እህታችን ቤዛዊት እመቤቴ ትጠብቅልን❤❤❤❤

  • @LeulIylu-ok4kc
    @LeulIylu-ok4kc Před rokem +15

    ዘመኑን ዋጅ የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል በአንተ እግዚአብሔር ይበለጥ እንድናውቅ አድርጎናል ። አንተም ተባረክ! ተባረክ! ተባረክ።

  • @mahdertadesse8031
    @mahdertadesse8031 Před rokem +18

    የኔ motivational speaker አንተ ነህ። በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ⛪️🙏💐

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před rokem +12

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን እንደ በደላችን ብዛት ሳይሆን እንደ ምህረትህ ፈጥነህ ድረስልን ለንስሀ አብቃን አቤቱ የሆንብንን አስብ💔💔💔💔💔 😭😭😭😭😭

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 Před rokem +10

    እረጅም እድሜና ጤና መምህር ተመኘሁልህ አንቺም መልካሟ እህቴ ተባረኪልኝ የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ አይለያችሁ አሜን፡፡

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +33

    የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምፅአት ላይ መሆናችንና ቀኑ መቅረቡን ለማስተዋል መንቃት ይሁን

    • @LeulIylu-ok4kc
      @LeulIylu-ok4kc Před rokem +3

      ልክ ነህ መጀመርያ ኢትዮጵያና ኦርቶዶክ ዓለምን መምራት አለበቸው።

  • @haymanotabera5118
    @haymanotabera5118 Před rokem +10

    አንተን አስነስቶ እንድንነቃ ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን።እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před rokem +27

    መምህር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před rokem +2

      አሜን በእግዚአብሔር መንግሥት ላይ የሚሰሩ ሁሉ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsilove2193
    @tsilove2193 Před rokem +7

    ቆይ ግን ለመነቃቃት መፅሀፍ ቅዱስ እና ቅዱስ ቁርሀን በቂ ነበር ግን ወጣቱ ወዴት እየሄደ ነው ግን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @yitbarekfessehaie2741
    @yitbarekfessehaie2741 Před rokem +6

    በምታቀርባቸው ትንታኔና ኣንቂ ሃሳቦች በጣም ደስ ይላል!! ቀጥልበት በርታ።

  • @user-eg7io6ps9q
    @user-eg7io6ps9q Před rokem +9

    ከድምጿ ማማር ስርአቷ ማህተቧ ራሷን መሸፈኗ ስወድሽ የኔ እህት ተባረኪ ። መምህር የይልማ ልጅ እወድሀለሁ አከብርካለሁ ።

    • @eleni311
      @eleni311 Před rokem

      ማህተቧ🤣🤣🤣🤣 በየጉሊቱ የሚሼጥ ክር እኮ ነው ቢኖርም ባይኖርም ትርጉም የሌለው ።

    • @user-ph5yr7sn5g
      @user-ph5yr7sn5g Před rokem

      ​@@eleni311ayi menfik kirisitosin atawukutum sidib bicha lib yistachu

  • @guragaentertement7178
    @guragaentertement7178 Před rokem +17

    እግዚአብሄር ከፍ ያድርግህ መምህራችን

  • @selamhaile4267
    @selamhaile4267 Před rokem +2

    መምህር አብይ ይልማ ቅርብ ግዜ ነው አንተን መከታተል የጀመርኩት በጣም ቆንጆ ትምህርት ለትውልድና ለሃገር እያበረከትክ ነው ይህን ኮሜንት የምፅፍልህ ከዚህ በፊት ሰርተህበት እንደሆን አላውቅም ስለ ጀዚና ቢዮንሴ ፕሮጀክት ስታነሳ ትዝ ብሎኝ ነው በሃገራችን ኢትዮጵያ ፕሮጀክት በእነርሱ ስም ሊሰራ የነበረው የቴክኖሎጂ ከተማ ባህርዳር ላይ ይገነባል የተባለው ዋካንዳ በንጮች ስም ከመጡ ህዝቡ ይነቃብናል ብለው እንደሆነ በሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሚለው መፅሀፍ ላይ ተፅፎ አይቻለሁ እስቲ ስለዛ መፅሀፍ አሁን በኢትዮጵያ እየተፈፀመ ያለው ሁሉ ተፅፏል እና ምን ትላለህ? ይህን ኮሜንት ካየህ ትውልድ እንዲነቃ አንድ ፕሮግራም ስራበት ከምስጋና ጋር🙏

  • @danwet8394
    @danwet8394 Před rokem +4

    ምንም አልልም ቃል የለኝም እድታነቃን ፈጣሪ ስለመረጠህ እግዚአብሔር ይመስገን❤ ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደም የድካምህ ውጤት ፍሬ አፍርቶ ልብ ሰቶን የድል ባለቤት ያድርግህ መዳኒዓለም

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před rokem +4

    ከዚህ በላይ የቅዱሳን አምላክ ጥበቡን ያድልልን እግዚአብሔር ይስጥልን ከማለት ሌላ እምለው የለኝም ብስል ያላችሁ ኢትዮጵያዊ እንደ እናንተ ያለዉን ያብዛልን ቤ

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Před rokem +8

    እኔ ቃል የለኝም ብርክ በሉ ለምድራችን በጣም አስፈላጊ እቁዎች ናቹ ሀጥያት እየገለጣቹ ስላለ ጌታ ይባርክቹ በርቱ ።

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před rokem +3

    መምህሬ ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እንዲህ ለወገንህ ተጨንቀህ ቀን ከሌት ለምታደርሰን መረጃ ከነባልደረባህ እግዚአብሔር ይሰጥልን እኛ እናዳምጣችኋለን በርቱልን

  • @simamarry808
    @simamarry808 Před rokem +3

    የእኔ ውዶች እንደምን አላችሁልኝ ቤዝዬ በጣም እድለኛ ነሽ በእዚህ እድሜሽ ከመምህር አብይ ጋር በመስራትሽ በእውነት ታድለሽ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለያችሁ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +19

    እግዚአብሔር በመፅሀፍ ቅዱስ ከነገረን ዉጭ ምንም ነገር አይመጣም ከቃሉ ጋ መስማማት ይሁንልን

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před rokem

      ማነው ያለው መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ያለው ማነው መፅሐፍ ብቻ አጋንንታዊ ከፋፋይ ትምህርት ነው

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před rokem +3

      @@HabtamuAbebe-on5hl ያልኩት መፅሐፍ ቅዱስ ነው መፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር የአምላካችን የኢየሱስ ቃል ነው

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před rokem +28

    እኛ ሀይማኖት ያለን ሰዎች ነን ከጨለማ ጋ ህብረት የለንም ንቁ ንቁ ኢትዮጵያን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +10

    ውዶቻችን ሁላቹህም ትውልድን ከመጠለፍ እንዲያመልጡ ለምታደርጉትን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹህ ውድ ኢትዮጵያዊያን ወንድምቼ እና አህቶቼ እግዚአብሔር በዙርያቹህ ከለላ ይሀንላቹህ ዕድሜ እና ጤናም ይስጣቹህ 🙏❤

  • @selamkassaw5843
    @selamkassaw5843 Před rokem

    መምህር ዐብይ እግዚአብሄር አምላክ ከዚህም በላይ እውቀትና ጥበብን አብዝቶ ያድልልን፡፡የሚገርመው ነገር ካለማስተዋሌ የተነሳ Goodness ብየ አንብቤ በአማረኛው ደግሞ ቆንጆ ነው የሚለውና ገዛሁት ይህን Vedio ሳየው ግን በጣም ነው የገረመኝ፡፡ እኔም ብቻ ሳልሆን ብዙ እህቶች እንደኔ የገጠማቸው እንደሚኖሩ አልጠራጠርም፡፡

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 Před rokem +1

    ጋዜጠኛዋ አለባበሷ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ። እኔ በሃብታም ሴቶች ብራንድ ልብስና ጫማ በሚለብሱም ቆንጆ መኪና በሚነዱ ሰዎች ቀንቼ አላዉቅም ግን በሀይማኖቷ ጠንካራና አለባበሷ ስነምግባሯ በተሰደረች ሴት በጣም እቀናለዉ እኔስ መቼ ነዉ እንደዚ የምሆነዉ እላለዉ 😢😢

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +12

    ምን አይነት ጉድ ነው እግዚኦ ከዚህ ይሰውረን በቃ ሁሉም የጥልቁ መንፈስ አምላኪ ለነፍሳቸው አያስቡም እንዴ ከሞት በኃላ ስላለው ነገርስ እግዚአብሔር በአይነ ምህረቱ ይመልከተን

    • @jnacplsd2338
      @jnacplsd2338 Před rokem

      Yine ehet edt edemewedeshe

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před rokem

      በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የስጥልን ብዙወች የሔንን አንቅም እኔ DC ነዉ የሉሁት አልቀም ንበር በርቱ ❤❤❤

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před rokem +1

      መላከ መንክራት መማህር ግር ወንደሙ በረከታችዉ የደረበን በደንበ አሰተመሩንል መማህር ተሰፍሰላሴ እየሰተመራል❤❤❤

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před rokem +2

      @@senaittesfaye6461በአፀደ ስጋ ያሉን በረከታቸው ይደርበን አትበሉ

  • @Seble7
    @Seble7 Před rokem +5

    በስመ ሥላሴ አምላኬ ሆይ ማረን✝️😭

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před rokem +2

    በጣም ጥሩ ዝግጅት እና ምርጥአቀራረብ ነው አብይ እና ቤዚ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን የመሰለ ለመንፈስ ምግብ የሚሆን ነገር ስላካፈላችሁን ተባረኩልን እንወዳችሃለን 🙏

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Před rokem +3

    እሰይ እንከኳን የጌታ ሆንኩኝ ኢየሱስ ማራናታ

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Před rokem +8

    ሼር ሼር ላይክ ማድረግ ሐጥያት አይደለም ለዩቱቡ እርዳታ ነው ይህን የመሰለ መረጃ በነጻ መስማት ሐጥያት ነው ሼር ሼር አድርጉ ነውር አደለም ❤❤❤❤❤❤

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 Před rokem +4

    ሰላም መምህር እና ቤዝ የድንግል ልጅ ከእናንተ ጋር ይሁን። መምህር ዕድሜ ላንተ በግሌ የምችለውን ያህል ነገሮችን ለማስተዋልና ከእናንተ የሰማሁትንና ያነበብኩትን ለሚሰሙኝ ለማሳወቅ እየሞከርኩ ነው፤ በዚህም ዛሬ እናንተ ከማለታችሁ በፊት 'GODDESS' የሚለውን ሞዴስ ስሙን Google ሳደርግ ጉዱን አየሁት። በርታልን፤ በርቱልን እግዚአብሄር ይርዳን ሌሎችንም ነገሮች 'ለምን' 'እንዴት' ወዴት እንላለን።

  • @mulugetadana3848
    @mulugetadana3848 Před rokem +2

    ዓብይ ሰለምህ ይብዛ ከቻሩ እግዚአብሔር ጋር ሁለም በጠቅላላ ሃስብ ጡሩ ነው ያእትዮጵ አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ።

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal Před rokem +2

    ሞዴሱን ማጋለጣችሁ ደስ ብሎኛል
    እኔ ካርቶኑን ሙሉ ገዝቼዉ ከፍቼ ሳየዉ በጣም ነበር የደነገጥኩት God የሚለዉን ሳይ ወዲያዉኑ ነዉ ጎግል ሳደርግ ሴትአማልክት የሚለዉን ትርጉም ሳይ ወዲያዉኑ ደዉዬ የመለስኩት ሊያዉን ካርቶኑ ሲሆን በ35 ብር ሂሳብ በቅናሽ ነዉ በጣም ነበር የቀፈፈኝ "እግዚአብሔር ጠብቆኛል የተመሰገነ ይሁን "

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 Před rokem +5

    Be Eyesus Kirstos Sim🙏🙏🙏 Egzabher hoyyyy Hizbihin Tebik🙏🙏🙏

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es Před rokem +1

    እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @richa1186
    @richa1186 Před rokem +6

    እናመሰግናለን ወንድማችን!**በአእርሱ የሚያምን ሁሉየዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሄር አንድያ ልጅን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዷልና።ዮሐ3፣16
    እግዚአብሄር እንደነገረን በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ከዚህ ጨለማ እና አስጨናቂ ዓለም ማምለጥ ይሁንልን።

    • @soundsforrelaxation3696
      @soundsforrelaxation3696 Před rokem +3

      ካልተሳሳኩ እምነትህ ብሮቴስታት ነህ? ዮሀ 3_ ዝቅ ብለህ አንብበዉ ከውሀና ከመንፈስ ያልተጠመቀ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ተብሉዋል ስለዚ ወደ ተውሀዶ ሀይማኖት መመለስ ያስፈልጋል

    • @godisgood2672
      @godisgood2672 Před rokem +1

      አሜን

    • @richa1186
      @richa1186 Před rokem +1

      @@soundsforrelaxation3696 እኔ ያልኵት መፅሀፍ ቅዱስ ስለህይወት ያለውን ነው ሃይማኖትን አይደለም የትም ሃይማኖት ውስጥ ሁን እውነትም ህይወትም የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌለህ መዳን የለም ። እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን እርሱ ብቻ ነው እኔ እምመክርህ በየትኛውም የክርስትና እምነት ውስጥ ሁን መፅሐፍ ቅዱስህን አንብብ እውነትን እውቀትን ምታገኘው በዚያ ነው።

    • @soundsforrelaxation3696
      @soundsforrelaxation3696 Před rokem +3

      @@richa1186 መጽሐፍ ቅዱስ አንብቤ ነው እኮ የመለስኩልህ ከውሀና ከመንፈስ ካልተጠመክ መዳን የለም ወንድሜ ሀይማኖት ግድ ይላል የቀደመችው የቀናች ተውሀዶ ሚስጥረ ጥምቀት መካፈል የመጀመሪያ መንገድ ነው

    • @soundsforrelaxation3696
      @soundsforrelaxation3696 Před rokem +1

      @@richa1186 መጽሐፍ ቅዱስ አንብቤ ነው እኮ የመለስኩልህ ከውሀና ከመንፈስ ካልተጠመክ መዳን የለም ወንድሜ ሀይማኖት ግድ ይላል የቀደመችው የቀናች ተውሀዶ ሚስጥረ ጥምቀት መካፈል የመጀመሪያ መንገድ ነው

  • @michaletsige6697
    @michaletsige6697 Před rokem

    ዶክተር ምሕረት ለመልካም ነገር ይጠቀሳል ብዬ አላምንም የወረደ ሰው ነው

  • @user-ss5dc8zq4h
    @user-ss5dc8zq4h Před rokem +20

    ❤❤❤❤❤ አላህ ሆይ እባክህ ኢትዮፕያን በእዝነት አይንህ እያት

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Před rokem +2

    እውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች
    እግዚአብሔር ይስጥልና ዓብያችን እናመሰግናለን ቤዚ።

  • @enat1907
    @enat1907 Před rokem +5

    በእእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጅን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዷልና ዮሐንስ 3:16

  • @user-lw3qy3en2h
    @user-lw3qy3en2h Před rokem +3

    Abey we thank you for you're contributed awarenes for our ppl 🙏🙏

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Před rokem

    ቤዛዊት ኢትዮጵያዊት ቆንጆ ሴት እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበቡን አብዝቶ ይስጥሽ በዚህ በጨለማ ዘመን ከብልጭልጩ ዓለም እራስሽ ያሸነፍሽ ሴት እስከመጨረሻው ያጽናሽ ስለምታካፍሉን መረጃ ማንቃ እግዚአብሔር ዋጋችሁን በሰማይ ያኑር!!!!አሜን!

  • @netsaneta9349
    @netsaneta9349 Před rokem +1

    igziyabher yfredbachu be iwenet : memhr abiy tlq sew bezi fatari ytabqachu ❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před rokem +2

    መምህር አብይና ባለሙያዎቹ በዚህ በሣድስ ሚድያ ለምትሳተፉ ሁሉ ክብር ይገባችኃል ይህ ነገር ቀላል ነገር አይደለም ህይወትን የሚያስጠፍ ነው እናንተ ግን ትውልድን ለማዳን በህይወታችሁን ቆርጣችሁ ነውና እግዚአብሔር አምላክ በኪነ ጥበቡ ይጠብቃችሁ መንፈስ ቅዱስ ከእናንተ ጋር ይሁን እማምላክ ትከልላችሁ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ሁሉም መላኮች ይጠብቆችሁ ፃድቃን ሰማእታት አይለዬችሁ ይጠብቆችሁ 🙏🏼

  • @kidanemihrt
    @kidanemihrt Před rokem +4

    እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን ስለምታነቁን ወንድምና እህታችን ❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před rokem +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህር በእውነት ስንቱን የማናውቀውን ነገር አሳወከን በእውነት በምን አደበት እናመስግንህ ብቻ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Před rokem +1

    ወንድማች አብይ እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልኝ እታች አንቺን ሳላደቅ አላልፍም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před rokem

    መምህርና ጋዜጠኛ መምህራችን አብይ ይልማ አንተን የሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን የአንተን ፕሮግራም እና Day 7 መከታተል ከጀመርኩ ብዙ እውቀትን አግኝቻለሁ እኔም ቤተሰቦቼም ጓደኞቼም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አንተን እና አብረውህ የሚሰሩትን ወገኖቻችን ይጠብቅልን ኑሩልን እግዚአብሔር ከዲያቢሎስ አጀንዳ አስፈፃሚዎች ኢትዬጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esset1685
    @esset1685 Před rokem +3

    እግዚያብሄር ከለላ ይሁናችሁ 🙏

  • @Ethio_360_studio_Dc
    @Ethio_360_studio_Dc Před rokem

    ይልማ ጋዜጠኛዋን አድንቅልኝ አለባበስዋን እና ትህትናዋ ልዩ ነው

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc Před rokem

    የትውልድ መርዝ ሲመጣብን እግዚአብሔር ደግሞ እናንተን ጀግኖች አስነሳልን ተመስገን ተባረኩ የኛ እንቁዎች

  • @mesgbre
    @mesgbre Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤ አብዬ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ! አሜን! እንወዳቹሀለን! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menenali8158
    @menenali8158 Před rokem +2

    ተባረክ ወንድሜ መምህር አብይ ትልቅ ስራ ከእውቀት ጋር እየሰራህ ነው ሰይጣን ስራው ሲጋለጥ የሚጠሉህ ይበዛሉ በጌታ በእየሱስ ስም ዲያቢሎስ ስሪህ ይፍረስ

  • @Edel-uv5hm
    @Edel-uv5hm Před rokem

    ፈጣሪ የተጋረጠብንን አደጋ ከላያችን አንሳልን ኢትዮጲያ እጆችሽን ወደፈጣሪአንሽ ልጆችሽ በተለያየ መርዛማ ነገሮች እያለቅን ነው ለምኝልን አሳልፈሽ አትስጭን😢

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Před 11 měsíci

    እውነት አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ነገር እያካፈልከን ነው ❤❤

  • @biniyam7285
    @biniyam7285 Před rokem +1

    እግዚሀብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 Před rokem

    መምህሬ ጋዜጠኛ አብያቺን ጋዜጠኛ ቤዚዬ እናንተ የምታነቁ ብቻ ሳይሆን ሕይወት ማትረፍ ነው የምታደርጉት እግዚያብሄር ዘመናቹን ይባርከው በርቱልን ሳድንስ ሚዲያን እንርዳ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @elyakamefiker1820
    @elyakamefiker1820 Před rokem

    እግዚሐቡሔር ይመአስገን አንተን የሰጠን ጌታ ይኤ ለኛ ትልክ ትምእርት ነዉ ወዲያዉ ገብቼ አማዞን ላይ ሰርች ሳደርገው ገበያ ላይ አለ ልጄን ለማስተማር ስለረዳኀኝ በጣም አድርጌ አመሰግናለው የሠማይ ሐምላክ እዉቀትክን ይጨምርልክ.

  • @nohaminyohanns7775
    @nohaminyohanns7775 Před rokem

    Selam Memher Dodss Tee weyem shai yetashegu betam bezu mgebochi ena tafachochi alu

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Před rokem +1

    🧐በስማም በጣም ይገርማል
    🙏ፈጣሪ ያክብርልን ለምታቀርቡልን ትምርታዊ መረጃ

  • @SolomonTekletsadik-bw5yt

    በጣም ያሳዝናል ጌታ ይቅርይ ይበለን

  • @yidnekachewsisay
    @yidnekachewsisay Před rokem

    መምህር ይልማ በጣም ነው ማመሰግንህ እድሜ ከጥበብ ጋር ይስጥህ በእዚህ ቀጥልበት በርታ ጊዜው አሁን ነው

  • @rahelnegash6801
    @rahelnegash6801 Před rokem +1

    ዎዴት እንሂድ በዛ, አምላክ ይታደገን, አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Před rokem

    መቼም አይተዉትም ምክንያቱም እነርሱ ነፍሳቸውን ስለሸጡ ።ሲቀጥል ፃድቁም ይፅደቅ እርኩሱም ወደፊት ይርከስ ይላል ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል ።ስለዛ ነው እንዲህ እየሆነ እንደአሸን እየፈሉ ያሉይ ።ጌታ ኢየሱስ ይመጣል ።አሜን ማራናታ በሉ ።❤❤❤❤

  • @hailegebrelgetachew1528

    Thank you Abeyዬ ትውልዱን ክርቶስ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቀን አንተን ግን እጅግ እናመሰግንሀለን

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 Před rokem

    አቤቱ ጌታሆይ ምህረትን አዉርድልን።

  • @eleni311
    @eleni311 Před rokem +2

    በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም የተወጋ ይሁን 🙏

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 Před rokem +6

    እኔ የምለው ግን በውጭ አገር እንኳ በደንብ ያልተሰማውን ነገር፤እረ ይሄን ስሙ"እያላችሁ የምታስፋፉላቸው ነገር አይገባኝም።ከምታነቁት ይልቅ የምታስፋፉበት ነገር የበለጠ እየረዳችሀቸው አይደለምን?ከጥቅማችሁ ጉዳቱ አይብስም?

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Před rokem +2

      በየቴሌቭዢኑ ፕሮሞት እያደረጉት አይደል እንዴ?

  • @adoniyas4439
    @adoniyas4439 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Před rokem +2

    እናንተን ግን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ ይጠብቃቹ!!

  • @jsojso5637
    @jsojso5637 Před rokem

    መምህር ወንድም ጋሼ አቤሎ እህታችን ቤዛይይ የተባረከሽ እህት በጣም ይምጋርምሽ እድለኛ ነሽ ገባሽ አይደል. ምንልል ፈልጌ ነው በጣም ያታደላችሁ ከፈጣሪ የተሰጣችሁ ፀጋ ነው እንድናንተ ይብዛልን እመቤታችን ድንግል ማርያም ke1 ልጁ እግዚአብሔር ጋር ትጠብክልኝ አሜንንን እድሜና ጤና ያስጥልኝ አሜንንን 🙏በጣም በጣም እናመሰግናለን. ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜንንን 🙏🙏🙏🟢🟡🛑

  • @neba77
    @neba77 Před rokem +4

    እህቶቻችን ብቻ ሳይሆን ወንድሞችም የትኛውንም ምርቶች ከመጠቀማችን በፊት brand, logo , content(ingredients )..... ወዘተ ብዙ መመርመር አለብን እላለው

  • @kidistyimer2966
    @kidistyimer2966 Před rokem +1

    ጀግኖቻችን እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před rokem

    አቤቱ ማረን

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před rokem +1

    መምህርዬ እነዚህ ሳይንስ የሚያነቁት የሀገራችን ሰዎች ለምን እኛ ይቅርብን ነው እንደ ፉሽንም ነው የያዙት
    ወ/ሮ ዳጊ ምን ስትል ሰማሆት አንድ ዲስኩሮ ላይ ኦፕራ ሮ ሞዴሌ ናት ከት ብዬ ነው የሳኩት አልዋሽህም ኦፕራ ፕሮግራም ሲጀምር የምሰራውን ሁሉ አቅም ማፍጠጥ ነበር ስራዬ አሁን ሳውቃት የሶን ስም ሲጠሩብኝ ይመኛል ይቺም የኛዋ ዘንድሮም ትምልባታለች እርግጠኛ ነኝ ስሞኑን የሆሊውድ ሴሌብሪቲዎች ጉዶን እየዘረገፉላት ያለውን ሰምታ መንነቷን እንዳወቀች ሮ ሞዴሎ እያዘቀዘቀች ነው እነሱ እንደሁ አንቱ ተብለው አይሞቱም😉

  • @mesigemechu8470
    @mesigemechu8470 Před rokem

    እናንተን ሚጠብቅ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን❤❤❤

  • @user-sd5ns6yd6h
    @user-sd5ns6yd6h Před rokem

    አግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የተደሰኩት በአስተሙራችሁ

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር አብይ ይልማ ዘመንህ ይባረክ ወንድማለም ❤❤❤ እግዚአብሔር ቢረዳኝ በቋሚነት $25 ዶላር ለመስጠት እግዚአብሔር ይርዳኝ ❤❤ አንተ ብቻ በርታልን🙏🙏🙏💕💛💓💘💙🟣💝💖❤️‍🩹🧡

  • @user-tw1zz2su4v
    @user-tw1zz2su4v Před rokem

    በጣም ያሳዝናል ክፉ ዘመን ያማል የ ሴጣን ስጋ ለብሶ እናትና ልጅ መምህር እግዚያብሄር ያክብርልን

  • @zionzeysuse4798
    @zionzeysuse4798 Před rokem +1

    ዶክተር መመስገን ነዉ ያለበት

  • @habtugebrewolde6943
    @habtugebrewolde6943 Před 2 dny

    Amazinf religious education.

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 Před rokem

    የእምዬ ልጅ የእኛ የወር አበባ መቀበያውን ስትገልጡት በአይምሮዬ የመጣው መጽሐፍ ቅዱስ ነው የራሔል ታሪክ የአባቷን ጣኦት ሰርቃ የተቀመጠችበት እና እርኩሱን ሳታስተውል የተዋሰሰችበት ትምህርት እግዚአብሔር አይተወንም እናንተን ሰጥቶናል

  • @fentayemele86
    @fentayemele86 Před rokem

    እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 Před rokem +1

    Memhir abiy yilma besintu drama lay yetemariwoch uniform meskel tezekziko ale bileh sitil neber ahun gin ya neger testekaklo aychalew thank you bro

  • @yeshihaile
    @yeshihaile Před rokem

    Memeherachin Egziabher erejim edmena tewun yadeleh endante ayinet sew yabzalen Bezi mirt sew berchiln

  • @Wnda-hm5dp
    @Wnda-hm5dp Před rokem

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tesfansh6703
    @tesfansh6703 Před rokem

    እግዚአብሔር ፡እድሜ፡እናጤና፡ይስጣችሁ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +7

    መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብያችን ዶክተር ምህረት ደበበን አጥብቀን እንጠይቃለን እሱ በዚህ ጉዳይ ሌላ ቪዲዮ እንዲሰራ በአክብሮትና በትህትና እንጠይቃለን

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    M.R abeye big respect & love ❤️

  • @Beki6D
    @Beki6D Před 11 měsíci

    በውነት አብይ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @kidistabebe8673
    @kidistabebe8673 Před rokem

    Goddess የሚለው የንፅህና መጠበቂያ ነው። ይገርማችኋል እኔም ማስታወቂያውን ስመለከት good እና goddess ምን አገናኛቸው እል ነበር ። እድሜ ለእናንተ ብዙ ነገር በማስተዋል ማየት ጀምሬአለሁ። በርቱልን የእውነት

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před rokem

    sure you said right Doctor Miherat is the most intelligent person .....

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem

    ተባረኩ፡ ከዚህ በተጨማሪ Ethiopian idol የሚለውን የዘፋኞች ማወዳዳሪያ መድረክ ላይም አስተያየት ብትሰጡ፡ ሐገሬ ኢትዮጵያ ስሟ ከዚህ ጋር አብሮ መጠራቱ ሊቆጨን ይገባል፡ እንንቃ፡

  • @user-rj3km1qg5f
    @user-rj3km1qg5f Před 11 měsíci

    በርቱልን እባካችሁ

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማረን

  • @zlove8820
    @zlove8820 Před rokem +2

    እግዚኣብሄር ይቅር ይበለን መጨረሻው ግዜ መሆኑን ትንቢት ፈጻሚዎች መሆናችን ይገርማል ሲቀጥል እሄ "the secret"እሚለው መጽሃፍ በኤርትራ ተርጓሚ ተተርጉሞ "እታ ሚስጢር" ተብሎ ተተርጉሞ ስናነበዉ ደቂቃ ሳናቆይ ነው ያቃጠልነው እንጠንቀቅ ኢትዮፕያውንና ኤርትራውያን!

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 Před rokem

    ቤዚዬ በአለባበስሽ ደስተኛ ነኝ ተባረኪ በዚው ቀጥይ በት❤❤❤