የመጨረሻው ዘመን ምልክት በዘመናችን ታየ…… የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ …..

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 07. 2023
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 499

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k Před 11 měsíci +88

    የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከምንሰማው ክፍ ነገር ይጠብቀን🤲 ሰላም ወድ ወንድማችን መምህር መስፍን እንኳን ደህና መጣህ

    • @esset1685
      @esset1685 Před 11 měsíci +1

      የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ (ወልድ) ነው አንጂ እግዚያብሄር ( ስላሴዎች) አይደለም። ለቃላቶቿችን እንጠንቀቅ ለማለት ነው 🙏

    • @tesfayegonfa9102
      @tesfayegonfa9102 Před 11 měsíci

      @@esset1685 ሥላሴ እንጂ ሥላሴዎች አይባልም ቃላት ለማስተካከል ብቻ ነው እንጂ ሐሳቡ በጣም ትክክል

    • @esset1685
      @esset1685 Před 11 měsíci

      @@tesfayegonfa9102 አመሰግናለሁ 🙏

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 11 měsíci +1

      አሜን😢😢😢

    • @mokaruth6301
      @mokaruth6301 Před 11 měsíci

      አሜን🙏

  • @balager21
    @balager21 Před 11 měsíci +64

    እግዚአብሔር ከዚህ ዘመን ይጠብቀን ኡፍፍ ከዚህ ከረከሰ የዲያቢሎስ ስራ 😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amen9894
    @amen9894 Před 11 měsíci +39

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን በቸርነት በምህረት አይኖችህ ተመልከተን ለንስሃ ሞት አብቃን 😭😭😭😭 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @matios3876
    @matios3876 Před 11 měsíci +38

    አምላካቸንና ፈጣሪያችን እግዚአብሔር አቤቱ አድነን እግዚአ መሀረነ ክርስቶስ

  • @fantahuneteferie7650
    @fantahuneteferie7650 Před 11 měsíci +42

    አቤቱ ጌታ ሆይ የምንሰራውን አናቅምና ይቅር በለን።መምህር እግዚያብሔር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን።

  • @saraphatsamuel
    @saraphatsamuel Před 11 měsíci +13

    የዛሬ የእግዚአብሔር ቃል ይለያል ከውስጤ ነው የተሰማኝ እግዚአብሔርንም በጣም በድለናል ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር እንመለስ

  • @eggplayz1436
    @eggplayz1436 Před 11 měsíci +21

    አምላኬ ሆይ ልጆቻችንን በደምህ ሸፍንልንአደራህን

  • @tsilove2193
    @tsilove2193 Před 11 měsíci +11

    እግዚአብሔር አምላክ መድሀኒቴ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ጠብቅ አሜን መምህራች እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን

  • @mimishow348
    @mimishow348 Před 11 měsíci +12

    አቤቱ ጌታችን ሆይ ትዕግስትህ ምንኛ ብዙ ነው ከዚህ ከክፉ ርኩሠት አንተ ጠብቀን እመቤታችን ድንግል ሆይ ፀሎት ልመናሽ አይለየን

  • @elsabetmesfin2681
    @elsabetmesfin2681 Před 11 měsíci +17

    አቤቱ ከአግዚአብሔር ሆይ ከእንደዚህ አይነት መቅሰፍት ጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @edensolomon5057
    @edensolomon5057 Před 11 měsíci +13

    አቤቱ ይቅር ይበለን እውነት ነው መምህር እድሜ ይስጥልን 🙏

  • @yetnayetayele5765
    @yetnayetayele5765 Před 11 měsíci +7

    እግዚዮ አምላኬ ይቅር በለኝ አሳዝኘሃለሁ በድዬሃለሁ ይቅርበለኝ🙏 የመንግስትህ ወራሽ አድርገን🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Před 11 měsíci +12

    እግዚኦ ማሕርነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም ማህርነ ክርስቶስ😢 አቤቱ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን

  • @yabseradessalgn8271
    @yabseradessalgn8271 Před 11 měsíci +10

    አቤቱ ፈጣሪያችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከዚህ ክፉ ነገር አድነን ጠብቀን!!

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před 11 měsíci +5

    ልዑል እግዚአብሔር አባታችን ለንሰሀ እንዲሁም ለስጋወ ደምህ አብቃን በስደት ያልነውንም 😢😢😢😢😢😢😢😢ኦ ልዑል እግዚአብሔር 😢😢😢😢😢😢

  • @user-nf1rp8vb7i
    @user-nf1rp8vb7i Před 9 měsíci +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን መምህራ🎉ችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በርቱ ❤❤❤

  • @AlemEshete-pt6il
    @AlemEshete-pt6il Před 11 měsíci +4

    አቤቱ የቅር የበለን

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 Před 11 měsíci +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጸሎታቹህ አሰቡን እግዚአብሔር አምላከ ከፉውን አርቆ ትውልድን እንዲድን ኋይለ መንፈሰ ቅድሰን አውርዶ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ማሰተዋሉን ይሰን

  • @user-vk4rt2zy3b
    @user-vk4rt2zy3b Před 11 měsíci +4

    አቤቱ ፈጣሪያችን ሆይ አስተዋይ ልቦና ስጠን ።መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን።❤❤❤❤❤

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 Před 11 měsíci +10

    ሰላም መምህራችን በተስፋ እየጠበቅን ነው🙏🙏🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 11 měsíci +2

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @konjithilemichael385
    @konjithilemichael385 Před 11 měsíci +3

    የሁሉ፡በላይ፡እግዚያብሄር፡ፈጣሪ፡ከክፋ፡መንፈሥ፡የጠብቀን፡እግዚያብሄር፡ትግሥቱ፡የበዛ፡አባቴ፡ለዘላለም፡ነገስ፡ክርሥቶሥ፡ፍቅር፡ያሣየ፡ትትና፡በጎነት፡ወይ፡ቸርነት፡በምን፡ልግለፅህ፡ትግሥቱ፡የበዛ፡

  • @tigist19
    @tigist19 Před 11 měsíci +4

    አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ከመአትህ ሰውረን በምህርትህ ማርን ለንሰሀ ሞት አብቃን 😢🙏
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @user-dt3io2rc6z
    @user-dt3io2rc6z Před 11 měsíci +5

    አላህ ይድረሥልን ወይ ጰጤ በከሉን😢

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před 11 měsíci +1

      አላህ ሰይጣን ነው አላህ አምላክ አይደለም

    • @user-dt3io2rc6z
      @user-dt3io2rc6z Před 11 měsíci

      @@tigstuersumo6454 ግምምናባሺ አዉቀሺ

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 Před 11 měsíci +1

    እግዝሆ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 11 měsíci +4

    መድሀኒአለም ያንን ኮረና ይዘዝባቸው እነሱን አደብ እሚያስገዛው እንዲ ያለ ክፋ መቅሠፍት ነው ጌታ ሆይ ቶሎ ና ከዚም በላይ ሣናይ

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Před 11 měsíci +2

    አቤቱ ማረን 😭😭😭😭😭😭
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekdi925
    @mekdi925 Před 5 měsíci

    መድኃኒዓለም አባቴ ሆይ ከዚህ አስጨናቁ ዘመን ሰውረን😢😢😢😢😢

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Před 11 měsíci +6

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @melekettube2362
    @melekettube2362 Před 11 měsíci +1

    በጣም ታሳዝናለህ ግብረሰዶማዊነትን ከፕሮቴስታንት አማኞች ጋር ማገናኘት የክርስቶስን ወንጌል መቃወም ነው፡፡ ግብረሰዶማዊነትን ገዳም ታገኘዋለህ ፡፡

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 10 dny

    መምህር መስፍን ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ በተለይ ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያለክ ክብር የበለጠ እንዳከብርክ አድርጎኛል እናታችን ያከበረ ይከብራል እሷን ለማክበርም መመረጥ ያስፈልጋል በርታልን

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před 11 měsíci +1

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን ሎቱ ስብሀት

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před 11 měsíci

    ቃል ሂወት የስማዓልና መምህረየ ሓወየ ኣቤት ጌታየ ትዕግስትኻ ጌሩ ዘፍርሓኒ ዘሎ ጌታየ ኣቦየ መዓረይ መድሃኔኣለም ኣቦይ ስደትና የሕጽረልና ጌታየ በጃኻ ናይ ትንቢት መፈጸሚ ክይከውን ጌታየ ርዳና ተለመን፡ጌታየ ኣቤትትትትት እዝጊኦም ምሓረና ክርስቶስ ጌታየ እዝጊኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ 🙏🏾😭😭😭😭😭😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾💔💔💔💔💔💠⛪🤲🏾🤲🏾🤲🏾🕊️🌍💐🇪🇷

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 Před 9 měsíci

    አሜንመምህር ቃለህይወት ያሰማልን.አዎ ምድር እንድትባረክ የሠው ልጆች በንሠሀ ወደ ፈጣሪ በለቅሶ እንመለስ....ይቅርታና ምህረት በእጁ ነውና...

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 Před 11 měsíci

    መምህር መስፍን ወንድሜ እድሜህን ያርዝምልኝ ትምህርትህ የእግዚአብሄር ቃል ሲጣፍጥ

  • @HaregMessele-vj6cm
    @HaregMessele-vj6cm Před 9 měsíci

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ከክፉ ነገር አድነን 🙏መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @raheleth1890
    @raheleth1890 Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር ከዚህ ዘመን ይጠብቀን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጸሎታቹህ አሰቡን

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 Před 11 měsíci

    አቤቱ ማሬን ይቅር በለን ቆሽሸናልና እጠበን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ታሬቀን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @weynshettefera3089
    @weynshettefera3089 Před 11 měsíci +2

    አቤቱ ይቅር በለን ለንሰሃ ሞት አብቃን

  • @asratsefu9536
    @asratsefu9536 Před 11 měsíci +3

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር የእርሶ ትምህርት በደም ስሬ ነው የሚገባው እንደርሶ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን የምኖረው በካናዳ ውስጥ ነው ስለልጆቼ ሳስብ በጣም ነው የምጨነቀው ክርስቲያን ወገኖቼ ልጆቼን ይዤ በሠላም ወደ ቅድስት ሀገራችን እንድንገባ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን ክርስቲያን ወገኖቼ በፀሎት አስቡኝ መምህርም ትምህርትሆን በጉጉት ነው የምጠብቀው አይጥፉብን

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 Před 11 měsíci +4

    አሜንንን❤ለንስሀያብቃን ❤መምህር ቃለሂወት ❤ይሰማልን ፀልዩልኝ እመብርሀን ትርዳን

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Před 11 měsíci +1

    እውነት ነው
    እግዚአብሔር ያስተካክለን😭🙏🙏🙏🙏

  • @hintsatesfaye7173
    @hintsatesfaye7173 Před 10 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።ለኛም ሰሚ ልቦና ይስጠን ።

  • @letenguskahsay8314
    @letenguskahsay8314 Před 11 měsíci +4

    አቤት እግዞኦ ምሓረና ክርስቶስ

  • @user-ip1sb9io1i
    @user-ip1sb9io1i Před 11 měsíci +1

    አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን አቤቱ እኔን ሀጣጢያተኛውን ልጅህን ለንሰሓ ሞት አብቃኝ ። መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @LL-im6jw
    @LL-im6jw Před 11 měsíci +1

    ትክክል ብለሀል ፓስተሮች በሙሉ ምግባር ብልሹ ናቸው ያየሁት ስላለ

  • @amsalusisay6421
    @amsalusisay6421 Před 11 měsíci +4

    መምህር ቃለ-ህይወት ያሰማልን!መጭዉን ጊዜ ላስተዋላ እጅግ አሰፈሪ ነዉ፡፡ ይህን አለም እና የስጋን ምቾት ለሚከተል ማስተዋልን ይጋርዳል፡፡ እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰጠን የድንግል ማሪያም ልጅ መድኃንአለም ክርስቶስ ይጠብቀን!

  • @balager21
    @balager21 Před 11 měsíci +4

    እረ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አይይይይ እድሌሌሌሌ እረ አስተዋይ ልብ ስጠን 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 11 měsíci +4

    ጌታ ሆይ በመንግሥትህ አስበኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 10 měsíci

    አቤቱ በብደሌ አትቅሰፈኝ በማህትም አትገጽጸኝ ደወ ነኝና ፈውሰኝ ጌታ ሆይ ከዚህ ከአለም ጭቃ ሕይወት አውጣኝ የአንተን መንገድ አስተምረኝ እግዚሆ😢😢😢😢

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Před 11 měsíci

    ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደወጣሁ አታስቀረኝ ፥ የቃልህ መፈፀሚያ አታድርገኝ ፥ ለስጋዎደሙ አብቃኝ ፥ በመጣህ ጊዜ በመንግስትህ አስበኝ በቀኝህ አውለኝ ።
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    😢😢😢😢😢😢😢

  • @tirfefulas2123
    @tirfefulas2123 Před 11 měsíci +3

    ዘመኖ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 11 měsíci

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሳልፈህ አትስጠን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TsiG.Michael-uw1rb
    @TsiG.Michael-uw1rb Před 11 měsíci

    እግዚኦ መሃርነ ክርስቲዮስ!!! ምንም የማያውቁትን ንፁህ እና ጨቅላ ህፃናትን ሳይቀር መለያቸውን አስይዘው ከፊት አሰልፈዋቸዋል።አቤቱ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፦እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን!!!

  • @tizitasisay
    @tizitasisay Před 9 měsíci

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ ለኛም አስተዋይ ልብ ይስጠን

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Před 11 měsíci +1

    እግዚኦ ማሀርና ክርስቶስ

  • @yohannesterefe2668
    @yohannesterefe2668 Před 11 měsíci

    እግዚአብሄር ያክብርልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 Před 11 měsíci

    ጌታሆዬ፣ደካማ፣ልጆችህን፣እርዳን፣እንዳንጠፋ፣ከዚህ፣ክፏዘመን፣ጠብቀን

  • @medilove3189
    @medilove3189 Před 10 měsíci

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ እረ ይድረስልን ፀልዪ እንፀልይ እንበታ አቤት በጣም ከባድ ነው ህዝባችንን ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን

  • @MiMi-vi7xr
    @MiMi-vi7xr Před 11 měsíci +1

    እግዚኦ ማረን

  • @marthatanjelo7120
    @marthatanjelo7120 Před 11 měsíci +1

    መምር ትምህርትህ ልብ ይነካል አስደሳች እወነተን ተደግፎ በንሰሐ እሬሳችንን እድናዘጋጅ እያስተመርከን ነዉግን አንድ ቅር ያለኝ ነገር አንድ ሐይማኖት ብቻ ይደለም የምነከተልህ ሌላ ሐይማኖቶች አለን የአንተን አስተምሮ ወደን የምንከታተል በደስታ እኛንም አትርሳ ለማለት ነዉ እንወደሐለን መድህኒያለም ከአንተ ገር ይሁን አመሰግናለሁ🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @romange5198
    @romange5198 Před 11 měsíci +3

    መምህር በርቱልን ትውልዱን አድኑልን የኛ የትልልቆቹ ሀጢዓት ልጆቻችን ናቸው መከራውን የቀመሱ በርቱልን ።

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Před 11 měsíci

    አግዛበሄር ኣቦይ ፈጻመይ ኣሰብቕለይ 😭

  • @saraadera4149
    @saraadera4149 Před 10 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኘ ኧረ እኔ ማንነኘ ፀልዩልኘ አደራ እለምናለሁ ተመሰገን ይህንን ስላሰማኸኘ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gm3nf8cx6v
    @user-gm3nf8cx6v Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይገስጽህ ፕሮቴስታንት በአንዱ ጌታ በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በእየሱስ ክስስቶስ ብቻ ነዉ የምናምነዉ እንደእናንተ ላገኘነዉ ኮተት ሰጋጆች አይደለንም እየሱስ ያድናል

  • @tecletzeggai1404
    @tecletzeggai1404 Před 8 měsíci

    በጣም ደስ የሚል የእግዚኣብሄር ቃልያሰማልኝ ❤

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Před 11 měsíci +4

    Our Almighty God will protect us from this evil spirit!!!

  • @user-yf3xf7rs2v
    @user-yf3xf7rs2v Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ስለትመህርቶት በጣም አመሰግናለሁ

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi Před 10 měsíci

    መምህርችን።ዘሜንይባርክ።አሜን

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před 11 měsíci +2

    ኦ ልብ ያልው ልብ ይበል ወገን እንንቃ እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን 🙏

  • @meretwork
    @meretwork Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርኮ ወቅታዊ ተግሳፅና የመልክት እውቀት ነው እናመሠግናለን ❤🙏❤

  • @yonatangadisa1180
    @yonatangadisa1180 Před 11 měsíci +1

    እግዚኦ አቤቱ አድነን መድሀኔዓለም አቤቱ አድነን እንደዚህማ ክርስቶስ ደሙን አፍስሶ ዓለምን ባዳነበት ምድር ላይ የግብረሰዶም ሠልፍ ያደረጉ ሠዎች ሌላ ጊዜ በሰላም ወጥተው በሰላም አይገቡም። እግዚአብሔር የሚያስፈራ ቦታ እንደሚጥላቸው እርግጠኛ ነኝ ዋጋቸውን ሳያገኙ ከዘመን ወደ ዘመን አይሸጋገሩም።እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል። እመቤቴ ስራሽን ስሪ።

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 11 měsíci

    መ/ራችን፡ ቃለ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤
    እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ ወገን፡ እንንቃ፤ በእሳቱ፡ ሳንበላ፤ ወደ፡ እግዚአብሔር፡ እንመለስ?፤ እግዚኦ፤ ፲፪፤ ማህርነ ክርስቶስ፤፤

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ከዚህ ዘመን ይጠብቀን ኡፍፍ ከዚህ ከረከሰ የዲያቢሎስ ስራ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 11 měsíci

    መምሕራችን. ቃለሕይወት. ያሰማልን. !

  • @user-rf1ik1ex4f
    @user-rf1ik1ex4f Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይማረን

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Před 11 měsíci

    Egziabhar kezih kefu zemen yswurn lejochachinenme esu ytebekelen emeberhan beguyawa ekefe dgefe tadergelen ❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-pm2lx
    @ZahraZahra-pm2lx Před 10 měsíci

    አቢቱ. 😢😢😢😢ማረን. ይቅርሞ. በለን. እግዛአብሔር. ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢. አገራችንን. ሠላሟን. መልስልን. አቢቱ. ልቦናንም. ስጠን😢😢😢😢😢😢😢አሜን😢😢😢

  • @woinuayonas8694
    @woinuayonas8694 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ እኛን በውጭ ሀገር የምንኖር ልጆቻችንንም እኛንም ጠብቀን

  • @getnetgebreyohannes7687
    @getnetgebreyohannes7687 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ በረከትህ ይደርስብኝ ቃለህይወት ያሰማህ

  • @Zemiaman
    @Zemiaman Před 11 měsíci

    እመ ብርሀን ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 Před 11 měsíci +2

    አቤቱ የአለማት ሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር እድሜ ናጤና ይስጦት መምህር

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 Před 11 měsíci

    JESUS IS MY HEALER ,Jesus is coming soon

  • @workietibebu419
    @workietibebu419 Před 9 měsíci

    አቤቱ ይቅር በለን እግዚኦ መሀረነ

  • @user-ip1vv8bx2z
    @user-ip1vv8bx2z Před 11 měsíci

    አቤቱ ይቅር በለን ልቦና ስጠን

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r Před 9 měsíci

    አሜን/3/ በእውነት ቃል ህይወት የስምዐልና አባታችን በእድመና በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን 30//60//100 እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን
    አቤቱ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን መስተዋሉ አድለን አባቶቻችን እናቶቻችን እህት ወንድሞቻችን በስደት ያለነው በፀሎታቹ አስቡን ለንስሃ ሞት እንድያበቃን ለደጁ ለስጋወ ደሙ እንድያበቃን በአህዛብ ሃገር ነው ያለነውና ዘመኑ በጣም የሚያስፈራው😢❤
    እኔም ወለተ ፃድቃን እያላቹ አስቡኝ ወገኖቼ😢

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew Před 10 měsíci

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን ወዮልሽ ነብሴ ለስጋየ እየኖርኩ ነብሴን እረሳኋት እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😭😭

  • @selamneeri5546
    @selamneeri5546 Před 11 měsíci +5

    I don't understand why this educational channel has only 38k subscribers

  • @medimedi619
    @medimedi619 Před 10 měsíci

    መምህራችንና ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚኦ እኔ ቃላት የለኝም ልጆቻችን ቤተሰባችንን ከእንዲህ አይነት ጉድ ያውጣልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bereketeliyas2479
    @bereketeliyas2479 Před 11 měsíci +1

    Memher yewenet kalen megebehnal ena enamesegnalen

  • @tigestmamo-gf3kj
    @tigestmamo-gf3kj Před 9 měsíci

    አቤቱ ፈጣሪ የክፉ ትንቢት መፈፀሜያ አታድርገን😢

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před 11 měsíci +1

    አቤቱ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አምላኬ ሆይ የስጋዬን መሻት ብቻ ስከተል የሰማይ ቤቴን ሳልሰራ እለተሞቴ እንዳይደርስ እርዳኝ 😢😢😢😢እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በሰላም ወደ ቅድስት ሀገሬ መልሽኝ አደራ እመቤቴ በስደት እንዳልቀር😢😢❤🙏🙏

  • @seblewongelfissha7224
    @seblewongelfissha7224 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ🙏

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Před 11 měsíci

    ውይ ውይ በጣም ለአህምሮ ከባድ ነው እያየን ያለነው እየሰማን ያለነው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር። ይጠብቅን

  • @lakewwake1632
    @lakewwake1632 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ -ሕይወት ያሰማን!

  • @user-gd8wj6qp6x
    @user-gd8wj6qp6x Před 11 měsíci +1

    Memihr yene abate yene andebete ritua siwodot nurulin Rejim edme yistot❤❤❤❤

  • @mtkumtku17
    @mtkumtku17 Před 9 měsíci

    ንጽሂቷ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር።

  • @mogesfentaye4283
    @mogesfentaye4283 Před 11 měsíci

    አቤቱ እግዚአብሔር በቸርነትህ አስበን በዚዘመን ጸሎት ነው የሚያዋጣን መ ምህር ሆይ ቃቄህዮት ያሰማልን

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 11 měsíci +1

    ሳህሊነነ የመናፍቃን መጨረሻ ይኤነው መናፍቃን ማውገዝ ነው መፀየፍ ነው መጨረሻው የአጢያት መንገድ ነው አጋዝተ አለም ሰላሴ ከዚ መንፈስ ይሰውረን በርቱ መምራኖቻችን ❤❤

    • @lizabellalulu7297
      @lizabellalulu7297 Před 11 měsíci

      ገዳምሸዉሤጥ ጥንት የተጀመረ ነዉ

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን መስፍን ሰለሞን! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለን