የእግዚአብሔር የቁጣ ፅዋ መፍሰስ ታላላቅ ከተሞች ይወድማሉ ደሴቶች ይሸሻሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2023
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 398

  • @AlemneshBeyene
    @AlemneshBeyene Před 10 měsíci +6

    ልብ ያለው ልብ ይበል ፣ ጆሮ ያለው ይስማ ፣ አዕምሮ ያለው ያስተውል ለክርስትያን ዘመኑ እንደ ሳጥናኤል የ እግዚአብሔርን ኅልውና ሲክድ በ እምነት ፀንተው እንደ ቆይቱ ቅዱሳን ሊቃነ መላእክታት በንፅህና በ እምነት ፀንተን እንጠብቅ የመሸ ቢመስልም ጊዜው አጭር ነው።
    እግዚአብሔር ይርዳን የመምህር መልአከ መንክራት ጉባኤ ክርስትያኖች እና የመምህር ተስፋ ሥላሴ ( ተስፋዬ አበራ ) የመንፈስ ቅዱስ ልጆች የ ኢትዮጵያ በረከት እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ። አሜን ።

  • @user-ie1lm6kb9k
    @user-ie1lm6kb9k Před 10 měsíci +35

    አቤት መምህር መስፍን ምን ያክል መባረክ ነዉ ምን ያክል መታደል ነዉ በርስወ ዘመን ተወልጄ የእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት መብቃቴ በዚህ ፍቅርና ትህትና በሞላዉ አንደበት መታደል ነዉ!!! እድሜ ና ጤና ይስጥወት

  • @zelekekebede1975
    @zelekekebede1975 Před 3 měsíci +4

    መምኅር ሰለሞን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መምህር እግዚአብሔር ከዲያብሎስ ፈተና ይጠብሆ ።

  • @habtamyoutube9480
    @habtamyoutube9480 Před 10 měsíci +22

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃን ለሀገራችን ምድር አብቃን👐😭

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i Před 10 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ለንሰሀ ለሀገራችን ያብቃን ከባድ ግዜ ነው

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 10 měsíci +63

    መምህራችን በእርሶ ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን አምላካችን ስሙ ይባረክ .
    የተዋህዶ ዕንቁ ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን ቃለ ሒወት ያሰማልን.
    ድንግል ማርያም የወርቅ መሰላል ነሽ
    መሰላል ነሽ የወርቅ መሰላል ነሽ
    ሰውና አምላክን ያገናኘሽ

  • @liyuwork7831
    @liyuwork7831 Před 10 měsíci +94

    አምላከ ቅዱሳን ፃድቃን ዓይነ ልቦናችንን አብርቶ ለንስሐ ያብቃን:: እመብርሃን የሚገባ ንስሐ እንድናደርግ ትምራን ሀገራችንን ና ህዝቦቿን ትጠብቅልን:: አሜን !!!

    • @user-zy2vz2nm5l
      @user-zy2vz2nm5l Před 10 měsíci +6

      Amen Amen Amen!!!

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před 10 měsíci +3

      አሜንአሜንአሜን

    • @genetteferi9552
      @genetteferi9552 Před 10 měsíci +3

      አሜን አሜን አሜን ለንሰሀ ያብቃን

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 Před 10 měsíci +1

      አደራህን አምላኬ ልጆቻችንን እመብርሃንዬ አማማቴን አሣምርልን ጌታሆይ

    • @wubitethiopia1405
      @wubitethiopia1405 Před 10 měsíci

      መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ነው እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሁላችንንም ልቦና ይስጠን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @ephremmolla9807
    @ephremmolla9807 Před 10 měsíci +25

    መምህር ሰለሞን ምነው ጠፋህብን?በጣም ታስፈልገናለህ።ትምህርትህ ሰላም ይሰጠኛል እግዚሐብኤር ላንተህ ታላቅ ሰላም ከነቤተሰብህ ይስጥህ።እባክህ አትጥፋብን።

    • @user-ie1lm6kb9k
      @user-ie1lm6kb9k Před 10 měsíci +1

      መምህር መስፍን በሚል ይስተካከል

  • @user-vh9gk3bz8y
    @user-vh9gk3bz8y Před 10 měsíci +1

    መምህር መስፍን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 Před 10 měsíci +6

    እንኳን ለአባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን። አንደበተ ርቱዕ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን። የትንቢት መፈፀሚያ ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 Před 10 měsíci +2

    ቃለህይት ያሠማልን መምህራችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 10 měsíci +1

    አቤቱ የኔጌታ የድንግል ማራያም ልጅ ቸሩ መድሀኒተአለም ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @ayenatadsie1227
    @ayenatadsie1227 Před 10 měsíci +3

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 10 měsíci +2

    😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ታረቀን😢😢😢😢😢ወዮልኝ 😢😢

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Před 10 měsíci +1

    አቤቱ 😢😢😢😢😢እደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před 10 měsíci +6

    ሰላሞ ለናተ ይሁን❤❤❤

  • @user-cg7oc2wv9w
    @user-cg7oc2wv9w Před 10 měsíci +7

    እሚሰማ የለም ብቻ አምላክ ወደ እራሳችን ይመልሰን።

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 10 měsíci +2

    አግዚአብሔር ቃል አየተፈፀመ ነዉ ይህ ምልከት ነዉ ህጉን የሰዉ ልጅ ካፈረስን ቆየን አንደዉም ቸር ስለሆነ ማህሪ ስለሆነ ለንስሀ ግዜ አየ ሰጠን ነዉ አምላኬ ለሰው ም ልቦና ይስጥ ይቅር በለን አቤቱ ማረን አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Před 10 měsíci +5

    ሰላም መምሕር እንኮን በሰላም መጣሕ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před 10 měsíci +13

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @tarikerku7296
    @tarikerku7296 Před 10 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 Před 10 měsíci +30

    መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና በቅዱስ ወንጌል አምናቹ አምናቹ ንስሐ ግቡ ያስተማሩት እውነት ነው እግዚአብሔር ጥበብ ያብዛሎት ሊቃውንት የእመቤታችን ፍቅሮ ይብዛሎት ፯ ፭ 5 ❤❤❤❤❤

    • @nigussielegesse4099
      @nigussielegesse4099 Před 9 měsíci

      የጻሜው ዘመን መ 34:07 34:11 ጨረሻ ላይ ደርሰናል።😂😢😅በዕንባ እና በልቅሶ በእውነተኛ የልብ መስዋዕት

    • @BelaineshAbera
      @BelaineshAbera Před 8 měsíci

      መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚእብሄር እንደ እንተ ያሉትን ያብዛልን።

  • @ge821
    @ge821 Před 10 měsíci +1

    ❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም ልቦና ይስጠን ❤

  • @talakituaethiopia1119
    @talakituaethiopia1119 Před 10 měsíci +2

    ልብ እንደሌላቸው እንደ እንስሳ አትሁኑ እንዳለው ነብየ እግዚአብሔር ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ወደ ልባችን ተመልሰን በንስሃ ታጥበን በቅዱስ ቁርባን ተወስነን እንደ አምስቱ ልጃገረዶች ዘይታቸው ሙሉ ሆነው ሙሽራውን እንደጠበቁት መሆን አለብን እውነት ነው መምህራችን ግዜው አልቋል በአይናችንም እያሳየን ነው ቸሩ አምላካችን ።
    መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ጥበቡን ያብዛልዎት❤💒❤

  • @user-ct3uy3fo8b
    @user-ct3uy3fo8b Před 10 měsíci +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před 10 měsíci +5

    ማሕሪ ጌታ በቃችሑ ይበለን ምሕረቱን ይስጠን 😭😭😭

  • @hana10837
    @hana10837 Před 10 měsíci +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ የነፍሴን ነገር አደራ 😭😭😭😭😭

  • @merontadele70
    @merontadele70 Před 10 měsíci +1

    ጌታ ሆይ አጥፍተናል ካንተ ሸፍተናል እንደቸርነትህ ማረን ስለ እናትህ እመብርሐን ብለህ ስለ ሰማዕታት ፃድቃናት ቃል ኪዳን ይቅር በለን ለንስሓ ሆት አብቃን አሜን። መምህራችን ፀጋዎት ያብዛልን ።።

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Před 10 měsíci +3

    ድንግል ሆይ እሂን ዘመን የሚመጣዉንም ዘመን በምልጃሽ አሻግሪን ከአንች ከልጅሽ ጉያ የሚያወጣዉን እርኩስ መንፍስ ከእግራችን በታች አስገዥልን ጣይልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😞🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 Před 10 měsíci +1

    ጌታሆይ ካንተ እንዳልለይ ጠባቂ መላእክትህን ላክልኝ ያንተ ሆኜ ልሙት

  • @habtamupetros8781
    @habtamupetros8781 Před 10 měsíci +3

    በጥም አመሰግናለዉ ወንድማችን አባታችን እግዝአብሔር ይቅር ይበለን !!!

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 Před 10 měsíci +7

    አቤቱ ማስተዋሉንና የሚበረከከውን ልቦና ይስጠን።
    ቃለ ህይወት የሰማልን።

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před 10 měsíci +4

    በሥመአብ እኒህን አባት ትምህርታቸውን ሥሠማ ሠላሜ ይመለሣል አደበታቸው ሲጣፍጥ ። ቃለ ሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Embete-
    @Embete- Před 10 měsíci +4

    እንክዋን በሰላም መጣህ ወንድማችን

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před 10 měsíci +4

    ጌታሆይ ለንስሀ ለቅዱስ ቁርባን አብቃን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 10 měsíci +1

    "አንደበታችሁ የተገራ ይሁን ለሰላም ዘብ ቁሙ"

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 10 měsíci +1

    አቤት አምላኬ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😥😥😥🙏አንተ ጠብቀን🙏

  • @yederawerqabenet
    @yederawerqabenet Před 9 měsíci +1

    እ/ር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ !! የእኔና የልጄን ልብ አለመለምከው ቃል ህይወት ያሠማልን!!

  • @yka2992
    @yka2992 Před 9 měsíci +2

    አቤት እውቅት አቤት እርጋታ በ እውነት ሞገስን ስጦሃል! አፍህ የ እግዚአብሔርን ማር ታዘንባለች! ቃሉ እውነት ነው አቤቱ በምህረትህ አስበን!

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r Před 3 měsíci

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭

  • @user-kw9tr5ro4q
    @user-kw9tr5ro4q Před 10 měsíci +11

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ የት ነህ አረ ወዴት አለህ ህዝብህን አስብ አረ ናልን ከዚህ የበለጠ የማየት አቅም የለንም ይብቃን ስለ እናትህ ስለድንግል ብለህ ማራናታ ጌታ ሆይ ና 😢

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před 10 měsíci +3

    አምላኬ ሆይ ፀሎቴ እንጂ ሀጢአቴ ወዳንተ አትድረስ በፍቅርህ ስበረኝ አሜን

  • @user-zo9qk5gn8e
    @user-zo9qk5gn8e Před 10 měsíci +5

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤እግዚአብሔር በምህረቱ ይስብን ልንስአ ያብቃን❤❤❤❤

  • @woubalemmakonnen7056
    @woubalemmakonnen7056 Před 10 měsíci +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ።ልቤ በቃሉ ረስርሷል።።የድሜ ፀጋውን ያብዛልን ሁሌም አስተምረን ።እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ሆኖ ያስተምረን ፣ይለውጠን።

  • @user-rj2bj6io9d
    @user-rj2bj6io9d Před 10 měsíci +3

    ቃሉን ሰምተን ይህ የደነደነ ልብ የሚሰብር ጥሪ ይሁንልን በተለይ ኢትዮጵያ ላይ የሚፈስሰው ደም እንባ ደም ስደት መፍናቀለው ጌታ ሆይ ተመልከተን

  • @yonasgetahunsorecha7420
    @yonasgetahunsorecha7420 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን እኛንም ለንስሀ ያብቃን አሜን

  • @user-vy2nr5fj4z
    @user-vy2nr5fj4z Před 4 měsíci

    የተሰወረብንን ገልፀክ ሲላሲተማርከን እግ/ር ካንተና ከኛ ጋር ይሁን አመን።

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Před 10 měsíci +6

    ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለሂወት ያሰማልን ቃሉን ሰምተን ልንተገብር ፈጣሪ አይነልቦናችንን ይግለጥልን በቃይበለን ወደራሳችን ይመልሰን

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 Před 10 měsíci +3

    ሰላም መምህር❤🙏

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 Před 10 měsíci +10

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቡር መምህራችን በጸሎትህ አሰበን እግዚአብሔር አምላከ ማሰተዋሉን ሰጥቶ ተዘጋጀተን እንድንጠብቀው ጽናቱን ይሰጠን

  • @nerdgrenade4365
    @nerdgrenade4365 Před 10 měsíci +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ልቤ አለቀሰ

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 Před 10 měsíci +1

    አቤቱ ይቅር በለን እግዚኦ በሠላም አገራችን መልሰን እደወጣን አታስቀረን 😢😢😢

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 10 měsíci +1

    እግዚኦ ማረን በምህረትህ እንዴት ያስፈራል 😢😢😢😢😢😢 መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před 10 měsíci +4

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ጌታ ሆይ እባክህ ይቅር በለን ለንሰሀ አብቃን ይቅር በለኛ ጌታሆይ😢😢😢😢

  • @HananHanan-qr2lh
    @HananHanan-qr2lh Před 9 měsíci +1

    Amen. Amen. Amen.

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Před 10 měsíci +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በዚህ በተበላሸ ዘመን እንዲህ የሚያስተምር አባት እግዚአብሔር ይስጥልን እኛን ልቦና ሰቶን ለንስሀ ያብቃን አሜን

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Před 10 měsíci +5

    መምህር ሠለሞን በባቢሎኗ የአህዛብ ሀገር ሆኜ እንባዬን መቆጣጠር እያቃተኝ ነው ያደመጥኩህ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ-ህይወትን ያሠማልን፣ በነፍስ ዋጋ ይክፈልህ!!!! እኛም በንስሐ ታጥበን የምንዘጋጅ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን!!!

  • @yeshikebede124
    @yeshikebede124 Před 9 měsíci +1

    መምህራችን አንኳን አደረስዎ
    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን በቃ ይበለን ፈጣሪ ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hannaaddisu8308
    @hannaaddisu8308 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    አምላካችን ምህረቱን ለሀገራችን ለህዝባችን ያድለን

  • @user-qu6qs1iu3o
    @user-qu6qs1iu3o Před 5 měsíci

    እግዚኦ ምሀረነክርስቶስ!!!
    አምላኬሆይ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜንን

  • @bizugesesse2886
    @bizugesesse2886 Před 10 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አንደ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 10 měsíci +2

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን ሁላችንንንም ከሀጢያት ባርነት ነፃ ያውጣን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dj1fi8sv3k
    @user-dj1fi8sv3k Před 9 měsíci +1

    ኣቤቱ ጌታየ ሆይ ይቀር በለን😭😭😭

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን
    መ ምህራችን በአድሜበጤና ይጠብቅልን።
    አቤቱ አንተ ጠብቀን 🙏✝️🙏

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před 10 měsíci +3

    መምህር ሰሎሞን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ በእውነት እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ቃለ ሂወትን ያሰማልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 9 měsíci

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን አንተ ምህረትህ የበዛ መአትህ የራቀ ነውና እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 10 měsíci +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንገድህ ምራን🙏😭 መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማል

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r Před 10 měsíci +1

    በእውነት ቃል ህይወት የስምዐልና አባታችን በእድመና በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን😢❤

  • @user-ir6uu7ns1v
    @user-ir6uu7ns1v Před 9 měsíci +1

    Very POWERFUL message indeed .. Time is ticking 😭😭😭😭እግዚኦ

  • @sarasebsibe9405
    @sarasebsibe9405 Před 10 měsíci +3

    መምህራችን በእርሶ ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን አምላካችን ስሙ ይባረክ

  • @user-yf3mh4mc1d
    @user-yf3mh4mc1d Před 10 měsíci +1

    የተዋህዶ ልጅ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @Lidia11621
    @Lidia11621 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @makedestefera4771
    @makedestefera4771 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያሰማን ። እግዚአብሔር ይስጥልን ። ልቦናችንን ይመልስልን ቀኑ ጨልሟል ለንሰሀ ያብቀን የመዳን ቀን አሁን ነው ።

  • @user-je8on2nf2x
    @user-je8on2nf2x Před 10 měsíci +1

    እኔ በጣም ይገርመኛል የእርሶ ትምህርት ነጭ ነውን ነዉ እንደሚገባ የሚገጹት ቃለ ሕይወት ያሰማዎት!!!

  • @yezenahabtam9156
    @yezenahabtam9156 Před 9 měsíci

    እግዞኦ ማርና ክርስቶስ ኦ አምላኬ በዚች አጭር እድሜ ስንቱን አየሁ 😭😭

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 Před 10 měsíci +1

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ። ከጥፋት እንድን ዘንድ እግዚአብሔር ይፍቀድልን። መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @werkneshnessibu5430
    @werkneshnessibu5430 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ይህንን ያሰማን ውጤት እንዲያመጣ እግዚአብሔር ይርዳን ፤ ዘወትር ከመዋሸት ያውጣን ። አንተ ተባረክ ።

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 10 měsíci +2

    አቤቱ ይቅር በለን ጌታ ሆይ ከዚሀ ክፉ ሀጢያት ከመሰራት ሰውረን ። ይሰራአኤል አምላክ ከቁጣህ፣ከመአቱአድነን አባት ሆይ ይቅር በለን ።።
    መምህር ሰሎሞን ቃል ሕይወት ያሰመሸለንበፀጋው ይጠበቆት ጥሩ መልእክት ነወ። እድሜ ይሰጥልንአሜነ3)

  • @hirutgirma7236
    @hirutgirma7236 Před 9 měsíci +1

    ቃል ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ያክብርልን ለንስሀ ያብቃን

  • @dafna4027
    @dafna4027 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር አባት ሆይ በመንግስትህ በመጣን ግዜ በምህረትህ አስበን😭😭😭😭

  • @Janet-xx9hv
    @Janet-xx9hv Před 10 měsíci +1

    አቤቱ ላንቴ ኦኦኦኦኦኦ ጌታሆይ ከምኑ ጊዜ ደረስን ያልታደለ ትውልድ የትቢት መፈጸምያ መሆናችን ኦ ድንግል ሆይ ኦ ቅድስት ሆይ አሳስቢን 😢😢😢😢😢😢

  • @mekdeshailu4670
    @mekdeshailu4670 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ እንደ እናንተ ዓይነት መምህራን ስለሰጠን ምስጋና ይድረሰው

  • @bt3738
    @bt3738 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን😢🙏

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከዚ ሁሉ በቸርነቱ ይሰውረን ለሰጋ ወደሙ ያብቃን Qalhywetim yasemalin

  • @SaraS-dm4jc
    @SaraS-dm4jc Před 10 měsíci +2

    😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ በተማርያም ምሀርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢 በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን ዘመኑን የመልካም የፍቅር ያድርግልን😢😢😢😢

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 Před 10 měsíci +1

    በስመአብ😢አምላኬ ለደጅህ አብቃን ለንሳሃ ሞት አብቃን

  • @besty6194
    @besty6194 Před 10 měsíci +1

    መምህር ዘመንህ ይባረክ ፡ እናመሰግናለን መምህር እጅግ አከብርሃለሁ

  • @WendwesenBefkadu
    @WendwesenBefkadu Před 10 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አድሜና ጤ ና ይስጥልን አግዚአብሔር ይባርኮት ♥️♥️🙏🙏🙏

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Před 10 měsíci +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከዚህ ማአት ያድነን ለንሰሐ ያብቃን🙏
    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት🙏

  • @zteshome75
    @zteshome75 Před 10 měsíci

    ጌታሆይ እባክህ ልቦና ስጠን ይቅርም በለን ሀገራችንን አንተ ከሰይጣን እስራት አውጣልን

  • @tewodroswasihun8240
    @tewodroswasihun8240 Před 10 měsíci +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር። የአገልግሎት ዘመኖትን ፈጣል አብዝቶ ይባርኮሎት አሜን!!!

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 10 měsíci +3

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን 😢🙏🙏

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 Před 10 měsíci +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛንም ጌታ መጨረሻችንን ያሳምር በጣም ያስፈራል💚💛❤️🙏

  • @Bewketuadinew
    @Bewketuadinew Před 10 měsíci +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ::ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን::

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 10 měsíci +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን 🙏🙏🙏

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 10 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች እግዚአብሔር አምላክ ለንስሐ ያብቃን ❤❤🙏

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክሕ አኛንም ጌታ ማሰተዋልን ይስጠን

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl Před 9 měsíci

    በእዉነቶ አባታችን በእርሶ አድሮ የመከረን የገፅስን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሆን🙏🏾 አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያዉርስልን 🙏🏾አባታችን እኛም ልብና ማስተዋልን ይስጠን 🙏🏾😭😭😭የሰማዬ የምድር አምላክ ይሄን ክፎ ዘመን ያሳጥርልን በቃቹ ይበለን🙏🏾💚💛❤️አባታችን እረጁም እድሜ ከጢና ጋር አብዠቶ አብዠቶ ይስጥልን🙏🏾👏

  • @user-vu6co4sh7k
    @user-vu6co4sh7k Před 10 měsíci +1

    አምላከ ቅዱሳን ይታረቀን ድንግል እመ ብርሃን ትዋሰን እናንተ ደሞ ቃለ ሂዎት ያሰማቹ አመሰግናለው

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 10 měsíci +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች በእድሜ በጤና ያቆይልን ከሚያሰፈራና ከአምላካች ከሚለየን ሴጣናዊ ከሆነ መንፍስ ውስጥ የሰማዕታት አምላክ ይጠብቀን አስቸዋይ ልብ ይስጠን ለኛ ለባርያዎቹ አሜን !!!