የኢየሩሳሌም ለ 3 መከፈል የጋዛ መበርበር የትንቢቱ ፍፃሜ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 10. 2023
  • Akotat Media| አኮቴት ሚዲያ| #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022 👇Subscribe Now it's Free👇 / @yewerqzeng 👉 More Video - / @yewerqzeng Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔 Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited. Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 235

  • @salamtube4640
    @salamtube4640 Před 7 měsíci +2

    መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @famsn8863
    @famsn8863 Před 8 měsíci +2

    መምህር መሰፍን ስለ እውነት ትምህርት እናመስግናለን

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi Před 4 měsíci +2

    ቃልሕይወትን ያሰማልን አሜን በዕድሜና በጤና ይጠብቅን አምላካችን

  • @kassahunbayekedagn300
    @kassahunbayekedagn300 Před 6 měsíci +2

    ቃለ ሕይወትያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi Před 3 měsíci +2

    ቃልሕይወትን ያሰማልን አሜን

  • @shewayesintayehu3948
    @shewayesintayehu3948 Před 6 měsíci +2

    ቃለሂወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጂች በሰደት አይኔን እያመመኚ ነወ ፀልዩልኚ

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es Před 8 měsíci +15

    መምህር መስፍን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ጨምሮ ይሰጥህ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @amirtofik
    @amirtofik Před 8 měsíci +13

    አው ልክ ኖት በክርስቲያኑም ብቻ ሳይሆን ሙስሊሙም ጋር የተናገሩት ያለው አው ሁሉም ወደ እምነቱ ይመለስ አለበለዚያውማ የቅጣቱ ዘመን ደርሶዋል አላህ ይቅር እንዲለን ወደ ዲናችን እንመለስ ምርጥ አባት ኖት

  • @aberufisha
    @aberufisha Před 22 dny +1

    መምህሬ እምዬ ትከተልህ ሁሌ❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 8 měsíci +15

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም ሰምተን ለመጠቀም ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @mohammedhussein-cm2gv
    @mohammedhussein-cm2gv Před 8 měsíci +12

    እናንተ ግን በእውነቱ እውነተኞች ናችሁ ጌታ ይባርካችሁ

  • @hanikereta4855
    @hanikereta4855 Před 8 měsíci +1

    Kale hiwet yasemaln abatachn Egziabher amlak selamun yadlen lehulachn 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @dannydesalegn8467
    @dannydesalegn8467 Před 8 měsíci +4

    መዝሙር ዳዊት ምዕ 122ቁ6 ለእየሩሳሌም ሰላምን ለምኑ አንተንም ለሚወዱህ ልማት ይሁን ። ይላል

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 Před 21 dnem +1

    KIDUS EGZEABHER YEBARKEN YETEBKEN !!!🌳🌳🌳🌻🌻🌻🌹🌹🌹

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 8 měsíci +9

    አቤቱ ልቦና ይስጠን አሜን

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Před 8 měsíci +10

    አቤት መፅናናት የነሱ መስቅልቅል ከተባለ የኛ ምን ሊባል ነው።

    • @matiasbezabeh4547
      @matiasbezabeh4547 Před 8 měsíci

      ያው እንደለመደባቸው የኛን ሃገር ቅድስቲቷ ሃገር እያሉ ሊያደነዝዙን ነዋ

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam Před 4 dny

      ኢትዮጲያውስጥ ጫትና ሐሺሽ ነው ሲጋራ ሱስሳቹሕ ዘረኝነት ጎሳችሁ ነው ያደነዘዛችሁ መጀመሪያ ከሱስ ዘረኛነቱ ውጡና ከደነዛችሁበት ንቁ የሐይማኖት ሰዎችን አትተቹ እኔ ጥፋቴ ምን ላይ ነው ብላችሁ አስቡ በሰው አትጠቁሙ ማነኝ ምን ላይ ተሳሳትኩ ብለሕ ጠይቅ እራስሕን መልሱን ታገኛለሕ እራስሕን ስትሆን ሐይማኖት አያደነዝዝም ነፃ ፈቃድ አለው ወደፈለክበትግባ እሳትና ውለው ቀርቦልሐል መፅናኛ የክርስቶስን ተስፋ ቃል የሚያስተምሩን ሊያደነዝዙን ሳይሆን ልንፅናናበት ነው ለሁላችንም ልብ ይስጠን​@@matiasbezabeh4547

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 8 měsíci +6

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 Před 8 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 8 měsíci +8

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወዮዮዮ ለኔ 😢😢😢😢😢

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Před 8 měsíci +1

      በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd Před 9 měsíci +14

    መምህሮቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁ።

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Před 8 měsíci +3

    መምክር ቃለሂወት ያሰማልን መምህር መስፍን ኑርልን ቃለሂወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Před 8 měsíci +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před 8 měsíci +2

    መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥዎ ደስ የሚል ትምህርት ❤

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 Před 8 měsíci +2

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abdidellel1865
    @abdidellel1865 Před 8 měsíci

    Mesfena ❤

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Před 8 měsíci +2

    I truly respect Memehir Solomon as pente! He is such a wonderful teacher! 🙏🙏🥰

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-jl9jj6dk3l
    @user-jl9jj6dk3l Před 8 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን
    የስርጭት ጣቢያውን ያጠንክርልን

  • @wasihungetaw9014
    @wasihungetaw9014 Před 8 měsíci +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před 8 měsíci +7

    የተዋህዶ እንቁ መምህሮችው እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን እግዚያአብሔር ምህርቱን ይላክልን

  • @tubemyculture59
    @tubemyculture59 Před 9 měsíci +5

    እጅግ በጣም የማከርህ መምህር መስፍን ቃለሕወትን ያሰማልን እባክህ ፍቃድህ ቢሆን ለዚ ትውድል መሰናከያው በዝትዋልና እባክህ ኤልያስ መቶል ክርስቶስም ተገልጦል ስለሚሉት ለነጀማነሽ መልስ ስጥ ፍቃድህ ቢሆን አንድ ላይ ሆናችሁ ክርክር አድርጉ
    ብዙ ምንፍቅናን በየሚድያው እየዘሩ ነውና ከዚ በፊት ምላሽ የሰጠህ ቢሆንም አሁን ላይ ከዮቱብ ወርድዋል

    • @netutamene4518
      @netutamene4518 Před 8 měsíci +2

      እቃቃ ለምትጫወት ሴትዮ አትመጥነውም ሀሳዊ መሲህ ነች

    • @kirubela-2896
      @kirubela-2896 Před 5 měsíci +1

      ለሷ መጥቶ ይሆናል 👍😃😃

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 Před 8 měsíci +1

    መምህር እግዝሐብሔር ይሥጥልን ጥሩትምሕርት ነው እናመሠግናለን

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 Před 8 měsíci +9

    መምህር ሰለሞን እንኮን በሰላም መጣህ ቃለሂወት ያሰመልን በጣም ደስ የሚል አገላለፅ እናመሰግናለን

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub Před 8 měsíci +3

    ኣላህ ሀጋረችንን ሳላም ያርግልን ሲጃማር ኢስረዬላዉያን ባፍልስጤም ታጣግታዉ እያኖሩናባር ግን እያዳጉ ሲማጡ ፍልስጤማዉያንን ማፈናቃል ያጃማሩት

  • @allworld9979
    @allworld9979 Před 8 měsíci +1

    መምህር አንደበተ ርእቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tesfamamo3253
    @tesfamamo3253 Před 8 měsíci +6

    አምላክ፣ይቅር፣ይበለን፣❤❤❤

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 Před 8 měsíci +1

    መምህር መስፍን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ እድሜህን ያርዝምልን።

  • @tikuret123
    @tikuret123 Před 9 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጣችሁልን

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 Před 8 měsíci +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ እውቀት ያለው መምህር ስስማ ምድረ ደንቆሮ ተማሩ እምታውቀት ስድብ ነው

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 8 měsíci +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 Před 8 měsíci +1

    Memhir kale hiwotin yasemalin

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj Před 8 měsíci +3

    😭😭😭😭😭🇨🇬በነበር አታስቀርን አስበን አምላኬ

  • @genetyibas1067
    @genetyibas1067 Před 8 měsíci +2

    እየሩስ፣አለም፣የኢትዬጵያ፣አገር፣እንደሆነች፣ታውቃላችን፣ታሪክ፣በደንቡአንቡብ

  • @christiandereje4526
    @christiandereje4526 Před 8 měsíci +2

    መምህር እድሜ አብዝቶ ይስጥህ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 8 měsíci +5

    ቃለህይወት ያሰማልንያገልግሎት ዘመናችሁን ይባር ኢትዮጵያን ሰላምዋን ይመልስላት ❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 8 měsíci +4

    አቤቱ አድነን ይቅር ባይ አምላክ ነክ አሁንም ማረን የእስራኤል ቅዱስ ✝️🤲

  • @saleightemmanuel5595
    @saleightemmanuel5595 Před 8 měsíci

    Alaska sayhon 😮Alaksa mosque አላክሳ ሞስክ በሚል ይስተካከል፤

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej Před 8 měsíci +2

    ፍልስጤም ውስጥ የሉ ክርስትያኖች እኛ ፍልስጤም ነን ብለው በኩራት ነው ደረተቸውን ነፍተው ነው የምኖሩት
    ነገር ግን ከአይሁዶች ጋር የምኖሩ ክርስትያኖች ግን አይሁዶች ምራቃቻው የተፉባቸው ነው የምኖሩት

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 8 měsíci +3

    መምህራኖቻችን ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz Před 8 měsíci +1

    እንኳንም ደህና መጣትሁ

  • @GashaawuNugusuu
    @GashaawuNugusuu Před 12 dny

    ❤❤❤❤

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 Před 8 měsíci +2

    🙏❤️ Blessings!!

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 Před 8 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @teferikebede8899
    @teferikebede8899 Před 8 měsíci +1

    God bless you 🙏

  • @antenehderribew3561
    @antenehderribew3561 Před 8 měsíci

    kalehiweti yasemalin memihirochachi

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 Před 8 měsíci

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen denk temhert neber

  • @user-jj7lm7bp7u
    @user-jj7lm7bp7u Před 8 měsíci +1

    ሀገራችንንሰላምያርግልን❤❤❤

  • @Lily-hr5hb
    @Lily-hr5hb Před 8 měsíci

    Kale Hiwotin yasemalin, Mengiste Semayin yawerselen!

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 8 měsíci

    ትክክል ኢትዮጵያዊ የስም ክርስቲያን ሲያሳዝን

  • @emebetabay1676
    @emebetabay1676 Před 8 měsíci

    Amelk fekrn yestn ❤❤❤❤

  • @user-qr6xf9yt8y
    @user-qr6xf9yt8y Před 8 měsíci

    Amen amen amen

  • @worldtiktok2039
    @worldtiktok2039 Před 8 měsíci

    beretelun

  • @adisutsega3814
    @adisutsega3814 Před 8 měsíci

    አመን ቃሎትን ያሠማልን

  • @tikuret123
    @tikuret123 Před 9 měsíci +1

    ምፅ አስጨናቂ ጊዜ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 8 měsíci

    መምህር ሰለሞንዬ ስለእየሩሳሌም ጭንቀትና ስለእግዛብሔር እንባስትናገር ፊቴላይይይይይይይ ብቅቅቅቅቅ ያለው አባባ ጃንሆይን ፊቴላይ መጡብኝ ሲያ እግዚአብሔር ሊጎበኛት መጥቶ ስትልልል አባባ ጃንሆይ እንዳለቀሱ ይንገረናል አንተ የምትናገረው በቃ ስለኛ ነው የምትናገረው መምህርዬ ስለኛነው የምትናገረው

  • @edenmesfin8585
    @edenmesfin8585 Před 8 měsíci

    Kale hewet yesmalen 🙏🙏🙏

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 Před 8 měsíci

    ሠላም ለይኢቶጲያ።

  • @user-ig7oi4it2y
    @user-ig7oi4it2y Před 8 měsíci

    በእየሩሳሌም የምትኖሩ ሆይ ሰለ ሥራቺሁ ክፋትቁጣዬ አንደ እሳትእንዳይወጣ የሚያጠፋው ሳይኖር እንዳይነድ ላምላካቺሁ ተገረዙ የልባቺሁን ሸልፈት አሰወግዱ ምዕራፍ (4)

  • @reality165
    @reality165 Před 8 měsíci

    Geta yibarkih🙏

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Před 8 měsíci

    ቃለ ህወት ያሰማልን🤲🤲🤲

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 Před 8 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @SamsonTesfaye-yr6wc
    @SamsonTesfaye-yr6wc Před 8 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @miminegsh1661
    @miminegsh1661 Před 8 měsíci

    👌🙏

  • @user-hr2hm3vh1e
    @user-hr2hm3vh1e Před 8 měsíci

    Gata ybarki❤❤❤❤❤❤

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před 8 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @user-qr6xf9yt8y
    @user-qr6xf9yt8y Před 8 měsíci

    betemenamesegenalene

  • @havenabraham5252
    @havenabraham5252 Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Před 8 měsíci

    ትክክል ትንታኔ

  • @mebrehetbenian3784
    @mebrehetbenian3784 Před 8 měsíci

    Libonachin ykfetlin amen fetare

  • @senaitmekuria7266
    @senaitmekuria7266 Před 8 měsíci

    😊

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Před 8 měsíci

    Abatu yekerthe yebeza amelkahene yekere belene

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 Před 8 měsíci

    ትክክልእ፡ዉነትክንነዉእ፡ኢትዮጲያዊንእ፡የፍልስጤምእናአ፡የስራየልእ፡ጉዳይእ፡አይመለከትንእምእ፡ክርስቲያንእም፡ሆነእ፡ብላምእ፡ክርስቲያኖኦችእ፡ሰወችንእ፡ሳይእሆንእ፡እየሩሳለምንእ፡ነዉእየምንወድእ፡እጅእ፡አይሁዳዊንእንእ፡አደለምእ።

  • @dimvidpro
    @dimvidpro Před 8 měsíci

    አብዛኛው የ እትዮጵያ መምህራን ነን በዮች እንዲህ ጉሮሮአቸው እየተያዘ እየተለጠጡ ሲያስተምሩ የመንፈሱ ተጠቂ መሆናቸውን ያውቁታል ። ግን መለያየትን አይፈልጉም።

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 8 měsíci

    መምሕርዬ በኛ ገድል ድርሳ ነ ዑራዔል ላይ ክርስቶስ ሊፈርድ የሚመጣው ሽዋ ላይ ነው ኢትዮጵያ ላይ አይጣረስም

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Před 8 měsíci

      ጌታችን አምላካችን ክርስቶስ ለፍርዱ ሴመጣ አድ ሃገር ብቻ አደለም ሁሉም ሠዉ የመተዉ ተነስቶ በሳማይላይ ሆኖ እልፍ መላእክት በግራ መቀኝ ሆነዉ ቅድስት ድግል ማርያም በቀኙ ሆና ከሰማይ ዝቅ ከምድር ከፍ ብሎ ነዉ የሚታየዉ ማንኛዉም የያዋል በቀኙ ያቁመን

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 8 měsíci

    ክርስቶስ ዘረኝነትን አልሠበከንም

  • @dessiegelaw5935
    @dessiegelaw5935 Před 8 měsíci

    ከአሜሪካና ከአውሮፓውያን የባሰ ኢትዮጵያውያን ለክርስቶስ እንደሚገዙ አስረጅ ኣያስፈልግም። ነገር ግን እየሆነ ላለው የተሰጠው ምክንያት ልዩነት ፈጥሯል

  • @tikuret123
    @tikuret123 Před 9 měsíci +2

    አሜን

  • @dabashkoretah1517
    @dabashkoretah1517 Před 8 měsíci

    🙏🙏🙏❤️💒❤️🤲🤲🙏🙏🙏

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be Před 8 měsíci

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 Před 8 měsíci

    ዜና እና ትንቢት የሚቀላቅል መምህራን አልወድም። ገና ከ480 አመት በሗላ ቢሆንስ የመጨረሻው፡ዘመን?

  • @terefbehayiluteref
    @terefbehayiluteref Před 8 měsíci +1

    አረሰብስክራይብ አርጉ ወገን

  • @user-kp8vs2ox3z
    @user-kp8vs2ox3z Před 8 měsíci

    😭ፈጣሪ በጣም ነው የሚያስለቅስው 😭

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 Před 8 měsíci +1

    አለቀሰ የሚለው በመንፈሳዊ ነው እንጂ እንጂ እንደኛ እንደሰው የምናለቅሰው አይደለም :ለዚህ መልስ እፈልጋለው አብራራልኝ :በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ::

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před 8 měsíci +1

      ክርስቶስ እኮ ፍፁም ሰዉ ሁናል ስለዚህ ያለቀሰዉ እንደሰዉ ነዉ እንጂ በመለኮቱ አይደለም ክርስቶስ እንደሰዉ እንጀራ በልታል እና የበላዉ በመንፈሱ በላ ልትይ ነዉ??? ኢየሱስ ክርስቶስ ለአላአዛር አልቅሳል ለእየሩስ አለም አልቅሳል ያለቀሰዉ እንደሰዉ እንደ እኛ ነዉ እንጅ በመሎኮቱ አይደለም ደግሞ በመንፈሱም አለቀሰ አይይልም ባይሆን በመንፈሱም ደስ አለዉ በመንፈሱም አዘነ በመንፈሱም ተጨነቀ የሚል አለ እንጂ ፣ያለቀሰዉ እንባዉን ጠብ አድርጌ ነዉ ያለቀሱ

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Před 8 měsíci

      ​@@aynalemageze8592አንቺ አህዛብ ውሸታም ሰው አደለም አንቺ ከሀዲ አራጅ እዛው የመሀመድ ተረት ስም ok

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Před 8 měsíci +1

      እህቴ በመንፈስ ነው እንጂ እግዚአብሔር ፊፀሙ አምላክ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን❤

  • @user-ex6uf8nq8f
    @user-ex6uf8nq8f Před 8 měsíci +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Před 8 měsíci

      መሀይም አህዛብ መሀመድ ይብዳህ😮

  • @amareshiferaw
    @amareshiferaw Před 8 měsíci +2

    ሁሎም አስተያየት ስጭ ነው ማነን እንመን

    • @haftomhaile8065
      @haftomhaile8065 Před 8 měsíci +2

      የመምህር ሰለሙን መስማት ነው ምክንያቱም የመፅሓፍ ቁዱሰ ጥቅሱን ኣንብበው::የሚያሳምን እየነገረህ/ሽ ነው ማስተዋል ብቻ ነው ሚፈለገው::

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před 8 měsíci

      ለነፍስሽ ነዉ የምትሰሚዉ ወይስ ለእዉቀት፣ነዉ

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 Před 8 měsíci

    Memherachin kalehiwetin yasemalen😊

  • @user-jl2ts7cj5m
    @user-jl2ts7cj5m Před 8 měsíci

    Yemensaw neguse mahadi new Al aqsan netsa yawetale

  • @webet2273
    @webet2273 Před 8 měsíci

    አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን የኛ አምላክ መልካችን ስጋችን ለብስህ ያከበርከን በደምህ ያጠብከን ብርሀን ኢየሱስ ክርስስቶስ ክብራችን አዉቀን አተን ለብስን እድንድን ብርሀንህን አብራልን ቃለህይወት ያስማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-kb5cq4gl7w
    @user-kb5cq4gl7w Před 8 měsíci

    Hayimanotih yizeh eziyaw bahagerh ante degefik aledegefk minim atametam ..lelam Isreal/Jerusalem memitat atchilm timetataleh..

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen Před 8 měsíci

    ትክክል ነዎት አባ ፡በኛም በሙሰሊሞች ትንቢት አለ ኢሰራኤል ትጠፉለች መጨረሻ የተባለዉ ሁሉ እየተፈፀመ ነዉ !!2 መስዶች አሉን አንዱ አባ እንዳሉት አንዱ ደግሞ ነብዮ ሱለላህ ወደሰማይ ያቀኖበት ነዉ ነብያቶች በሙሉ የተወለዱት እዛ ነዉይህ ብቻ አይደለም ነብያቶች ሁሉ ሰግደዉበታልልዩ ቦታችን ነዉ እሰራኤል አገረ ሳትመሰርት ፣በፈት ቤተ ልሄምም አቅሶም ተሰማምተዉ የሚኖሩ ናቸዉ ፉልሰጤንም ወሰጥ ትንሺ ሙሰሊም ቢበዛም ክርሰቲያኖች አሉ የፉልሰጤም ህዝብ አቅሳም ቤተልሄምም ወደ በአይሁዶች እንድወሰድ አይፈልጉም

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Před 8 měsíci +1

      ውሸታም የእስራኤል ነው መጤ አህዛብ ከሀዲ የአንተ መሀመድ ተረት እዛው 😂😂😂

    • @RihnaHassen
      @RihnaHassen Před 8 měsíci

      @@user-ct9vf1jx4w አለም ያወቀዉ ነዉ አይሁዲ ሂጅተቀላቀይ

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Před 8 měsíci

      @@RihnaHassen አህዛብ የመሀመድ ሸርሙጣ ተረት ሰምተህ አታልቅሱ አንተ መሀይም ተማሪ አንብብ በነገራችን ላይ አይሁድ ማለት የንጉሡ በእግዚአብሔር ተባረክ ስም ነው ok