የሴቲቱን ዘር የካዱ ዘማሪያንና ፓስተሮች የሴቲቱ ዘር ማን ነው? ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Akotat Media| አኮቴት ሚዲያ| #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022 👇Subscribe Now it's Free👇 / @yewerqzeng 👉 More Video - / @yewerqzeng Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔 Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited. Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 104

  • @user-ig2sm9ku2l
    @user-ig2sm9ku2l Před 9 měsíci +10

    እመቤቴ ሆይ ጌታን የወለድሽልን ከብር ላንቺ ይሁን እንወድሻለን

  • @YoniYona-nx7hi
    @YoniYona-nx7hi Před 9 měsíci +8

    የአብ ቃል አክብሮሽ እናት ያረገሽ
    እግዚአብሔር በቃሉ ፍፁም ያከበረሽ
    የምንመካብሽ መሰላል አንች ነሽ(2)

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki Před 9 měsíci +12

    መምህራችን እውነት ለኛ ጥልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን እግዚአብሔር የበለጠ ጥበቡን ይግለፅልህ ቃለ ህይወት ያሰማልንመንግስተ ተሰማያት ያውርስልን አሜን

  • @yodithabtemariam3732
    @yodithabtemariam3732 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነኝ እናንተን የመሰለ መምህሮች በማግኘቴ ክብር ይስጥልን.

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Před 13 dny

    ወድ መምህራችን እንኳን ደህና መጡ እንዴት ደሰ እንደሚልተ ትምህረተው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MM-nr2ar
    @MM-nr2ar Před 9 měsíci

    በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ወንድሞቼ ቃለ ህይወትን ያሰማልን። I'm proud to be Orthodox!

  • @zeethiopia7431
    @zeethiopia7431 Před 9 měsíci

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! ቸሩ እምላካችን እግዚአብሔርም እውቀትና የአገልግሎት ዘመንህን ይጨምርልህ:: አሜን ለማያምኑም ልቦና ይስጣችው:

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 Před 9 měsíci

    መምህር ፈጣሪን እድሜና ጤናው ይስጥህ።

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 9 měsíci

    መምህሮቻችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን እባካችሁ እንዳታቋርጡት ይህን ትምህርት

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Před 9 měsíci +1

    መናፍቃን ሁሌም እንደተሳሳቱ ነዉ
    ምክንያቱም መሠረታዊ የሆነ የነገረ ድህነት ትምህርት የላቸውም

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 Před 9 měsíci

    መምህሮቻችን ክፉ አይይብን ኑሩልን።

  • @teklesibhatu3879
    @teklesibhatu3879 Před 7 měsíci

    ትምህርትሕን ስሰማ እንደት ደስ እንደምለን ❤❤❤

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 💕🙏💕

  • @user-jz9og1io5u
    @user-jz9og1io5u Před 9 měsíci

    መምህሮቻችን እግዚዓብሔር አምላክ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተባረኩ

  • @MehariGafo
    @MehariGafo Před 9 měsíci

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤

  • @dawitnigatu843
    @dawitnigatu843 Před 9 měsíci +20

    ጌታ ኢየሱስ ከድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ ከነብሱዋ ነብስ መንሳቱንና ከእኛ ጋር በስጋና ደም እንደተዛመደን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በዕብራውያን መልዕክቱ ላይ እንዲህ ብሎ ያስረግጥልናል፡፡ ‹‹እንግዲህ ልጆቹ በስጋና በደም ስለሚካፈሉ፣ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ስልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር ፣ ይህውም ዲያብሎስን ነው፣ በህይወታቸው ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ በስጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ፡፡ የአብርሃምን ዘር ይዟል እንጂ የያዘው የመላዕክትን አይደለም›› ዕብ. 2፡ 14-16

    • @user-th9pr6ty9w
      @user-th9pr6ty9w Před 9 měsíci

      አኮቴት ቀጥተኛ ትርጉሙ ምንድን ነው

    • @eyerusalemyayeh1612
      @eyerusalemyayeh1612 Před 9 měsíci

      መምህራችን በዕውነቱ ዕፁብ ድንቅ ትምህርት በማብራራት አስተምረውናል እናመሰግናለን ቃለ ህይዎት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ ተሰምቶ የማይጠበቀውን ትምህርተዎትን በጉጉትና በናፍቆት እንጠብቃለን ሰላም ሁንልን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረ አይነ ልቦናቼውን ያብራላቼው ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው እነሱ ስተው ሌላውንም ያስታሉ እግዚአብሄር ይጠብቀን

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před 9 měsíci +1

    በርቱልን ❤❤❤❤

  • @fiyoriseyoum7630
    @fiyoriseyoum7630 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před 9 měsíci +1

    ከስጋዋ ስጋን ነስተህ ከነፍሷ ነፍስ ነስተህ የዋጀኸኝ አምላኬ ከመዳፍህ አታራግፈን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቼ❤

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 Před 9 měsíci

    የሚደንቅ ነዉ አድሜ ይስጥልን

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 Před 9 měsíci

    መምህር መስፍኔ ቃለህይወት ያሰማልን አክባሪህነኝ ተባረክልኝ ። እነዚ በዳቢሎስ ትምህርት የተሰበኩ እነሱን ለማስተማር ልብህን አታድክም አንዴ ደንዝዘዋል ወንድሜ

  • @BettySaid-xd9mx
    @BettySaid-xd9mx Před 28 dny

    Amen Amen Amen 🙏

  • @tesfamamo3253
    @tesfamamo3253 Před 9 měsíci +1

    የሀይማኖት፣መብዛት፣ገና፣ብዙ፣ያሳየናል ቸር፣ያሰማን፣እንሰብት❤❤❤

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን መምህር መስፍን ሰለሞን ❤❤❤

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 Před 9 měsíci

    Tileke yehone astemihrot!memhirachin kalehiwetin yasemalen❤

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማኖዉ ቃል ሞቶ ስልሳ ሳላሳ ፍሬ የምናፈራበት ያድርገን አሜን❤

  • @user-kg5mj6zk1t
    @user-kg5mj6zk1t Před 9 měsíci

    amelak yesew nefis yeleweme

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት በእውቀት ስላስተማሩን
    እድሜውን ፀጋውን ጥበቡን ጨምሮ ይስጣችሁ 💚💛❤️🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    እድሜ ከጤና ያድልልን
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይገባሻል አምላክን የወለድሽልን እናመሰግንሻለን

  • @tsedaytube
    @tsedaytube Před 9 měsíci +1

    ለዛም ነው በእመብርሀንን አማላጅነት የማያምኑት

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 9 měsíci

    መምህራኖቻችን ፈጣሪ ዕድሜና ጤናን ይስጣችሁ ፈጣሪ ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ 🙏🙏🙏

  • @aberufisha
    @aberufisha Před 9 měsíci

    አምዬ ማርያም ያለ አንች አለም ባዶነች የጌታዬ እናት

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 9 měsíci

    ውድ እና እጅግ የምንወድህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤
    እኔ የሚያሳዝነኝ ከእነዚህ አመጸኞች ፓስተሮችን የሚከተሉት አንድ ሰው እንኳን ማስተዋል ያደለው ሰው ባለመኖሩ በጣም ያሳዝናል

  • @germechedilu2614
    @germechedilu2614 Před 9 měsíci

    ቃለሕወት ያስማልን

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Před 9 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 9 měsíci

    Kalehiwot yasemalen ❤❤❤

  • @etaferahusisay7927
    @etaferahusisay7927 Před 9 měsíci

    Kalehiwoten yasemalin!

  • @sebleguyo8072
    @sebleguyo8072 Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰምልን

  • @-officialchannel6544
    @-officialchannel6544 Před 9 měsíci

    መልካም መረሀግብር ነው ከጀርባ የተቀመጠው በገና አውታር የሌለው እና ያልተሟላ ነው አንሱት ወይንም ሙሉ አድርጉት ምትጎል ነገር መኖር የለበትም

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 9 měsíci

    Kale hiwot yasemalen memeher 🙏 ❤️ ♥️ 😋

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f Před 9 měsíci

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መጋቢዎቻችን።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ(ሥንዱ እመቤት)።ሚጠት(Back to the origin orthodox.)

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SerawitTadesse-dw6vz
    @SerawitTadesse-dw6vz Před 9 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 9 měsíci

    NESTET KEDEST DINGEL MARIAM ❤❤❤❤ enewedeshalen

  • @matiasbezabeh4547
    @matiasbezabeh4547 Před 9 měsíci

    2ኛ ቆሮ 1፡3
    የርህራሔ አባት የመዕናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ ይላል? ታዲያ የኢየሱስ አምላክ ማን ነው?

  • @meheretsetegn1835
    @meheretsetegn1835 Před 9 měsíci

    Andebetuo be EGZIABHER yetebareke new temesgen

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před 9 měsíci

    Luju tearmewal tilacha new yalachu

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd Před 9 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰⛪⛪⛪⛪

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 9 měsíci

    ፕሮቴስታንት ከያድያ የሱስ ሚሉትሃሳቹ ክርስቶ ሚጠሩ ትክክል ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ምትጠራውን እእየሱስክርስቶስድንግል ማርያም ልጅ አያደለም

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před 9 měsíci

    Tilacha new yalachu

  • @samrawitgetachew3144
    @samrawitgetachew3144 Před 9 měsíci

    dinglin yakalelu eyemeselachew..kirstos lay afachewn yale lik sikeftu aytawekachewm..enquan leminagerut egna emnsemaw frd alebn be ewnet.

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před 9 měsíci

    Washet kehasabu tearmewal

  • @wondumariam7648
    @wondumariam7648 Před 9 měsíci

    Besrate Gebreel

  • @SerkalemGetnet
    @SerkalemGetnet Před 9 měsíci

    ማርያም የአዳም ዘር ናት የውርስ ሀጢያት ይዛ ነው ምትፈጠረው ስለዚህ ከሡዋ ደምና ስጋ ከተካፈለ እየሡሥም ያው ሊሆን ነው? አልቀበልም እየሡሥ የተወለደው ሙሉ በሙሉ ከመለኮት ነው በቃ

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před 9 měsíci

    Prostant yesus yemary tekafali kesgawa mhonu yamnalu

  • @selam_lehulum.
    @selam_lehulum. Před 9 měsíci

    እውነታቸውን እኮ ነው::እኔ ኢየሱስ ነኝ ብሎ የተገለጠላቸው ዲያብሎስ መንፈስ እኮ ነው። ስጋ የለውም። ምንም አይገርምም።

  • @bereketdessalegn8694
    @bereketdessalegn8694 Před 9 měsíci

    Siga menisatunima Beki aminual kese

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před 9 měsíci

    Tewu betlache yemsebek wengel yelem

  • @Gebreal19
    @Gebreal19 Před 8 měsíci

    ምን አለበት ወደ እየሩሳሌም ለመሄድ ምን ምን እንደሚያስፈልግ ብትነግሩን እና ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያስፈልግ ንገሩኝ እስኪ

  • @YoniYona-nx7hi
    @YoniYona-nx7hi Před 9 měsíci +3

    ከማርያም ስጋ ያልነሳው ሀሰተኛው ኢየሱስ ይመጣልና ትግስት ይኑራቹህ ጠብቁት ።እኛስ የምናመልከው ጌታ መጀመሪያ ነብዩ ኢሳያስና መላኩ እንደነገሩን ፣በመቀጠል ራሱ ጌታ ራሱን የሰው ልጅ እያለ የአብርሃም ልጅ ፣የዳዊት ልጅ እያለ እየጠራ ነግረን እንጂ የሰውን ስጋ አልነሳውም ብሎ አልገለፀልንም በመጨረሻም ሀዋርያት እንደነገሩን እንዳስተማሩን ከማርያም የነሳ ጌታ ነውና የናንተው ስጋ ያልነሳው እስኪመጣ ጠብቁና ገሀነምን ያወርሳቹሀል ።

    • @rossross6520
      @rossross6520 Před 9 měsíci

      Tebarek abo😊😊

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 9 měsíci +1

      🙄መናፍቃን 😁😁ከማርያም ስጋ የነሳው ክርስቶስን እዉን ታመልካላችሁ 🤔እንኪያስ ለምን እናቱ ትሳደባላችሁ ክርስቶስ ከፍ ያረጋቸዉን በስሙ መታሰቢያ የሰጣቸዉን መላእክት ቅዱሳን ላይ ለምን አፋችሁ ትከፍታላችሁ 🤔የኛ ኢየሱስ እና የናተ እየሱስ ይለያያል 👉የኛ እናቱ ድንግል ማርያም የምትከበርበት :የአምልኮ ስግደት የሚሰገድለት ::ሥጋዎ ደሙ የዘላለም ህይወት አለው ብለን የምናምን እና የምቀበለው :ቅኖና እና ሕግ ያለው:እርሱ የወደዳቸው እና ከፍ ከፍ ያረጋቸው የምንወደው የምናከብ ነው ምክንያቱም የኛ አምላክ ደግ ቸርነቱ የበዛ ምቀኝነት እና ቅናት የሌለበት ቅዱሳን ብንወድ እጅ ደስ የሚለውን በናከብራቸው የማይቀና ደስ የሚለው አምላክ ነው ❤የኛ ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ተማላጅ እንጅ አማላጅ አደለም ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው 👉እናተ ያለው እየሱስ የምትሉት በጣም ምቀኛ እና ቀናተኛ እናቱ የማትታወቅ ስለስሜ ዋጋ የከፈሉ ቅዱሳን ሲከበሩ አልወድም የሚል ቅናታም 😔ሥጋዎ ደሙ የሌለበት የማይፈተትበት 🤔የዘላለም ይህወት አለዉ ብርላችሁ የማታምኑ 🤔ቅኖና የሌለው ሕግ እና ቅኖና የሌለ 🤔እየሱስ አማላጅ ብላችሁ ከአብ እና ከወልድ ስልጣኑን ዝቅ የምታረጉ 🥹ሎቱ ስብሐት 🤔መስቀል በግልጽ የምጠሉ ግን በመጽሐፍ ቅዱስ የመስቀሉ ጠላቶች ተብሎ የተጻፈውን 😢ማንበብ የተሳናችሁ እረ ስንቱ የስፍና ጥግ እየሱስ ከጾም በቂ ነው የምትሉ ጅል እሳቤ እየሱሴ ወንድም ጋሼ ብላችሁ የምትዘፍኑ ሰዶአማዊነት ሀጽያት አደለም የምትሉ 🤔እና ምኑ ነው አንድ የሚያረገን በሞቴ ኢየሱስ አይኑን ቀና አርጎ ጸለየ እናተ ደሞ የሲኦል ምልክት አይናችሁን ጨፍናችሁ 😁ሀሳብ ለመሰብሰብ 😁😁😁😁ፕሮቴስታንት ማለት እኮ ተቃዋሚ ማለት ነው ጴንጤ ማለት እራሱ ከሀዲ ማለት እና እናተ ጋር ያለው የጥልቁ ኢየሱስ ነው

    • @rossross6520
      @rossross6520 Před 9 měsíci

      @@tigisit2534 yegiremale weda yehenene yemisele mekere lene yemilake

    • @rossross6520
      @rossross6520 Před 9 měsíci

      @@tigisit2534 weda hasaben salchires selelakuleshe yekireta ena mlhekitune yelakishew letesasate sew new. Mekineyatume ene ortodokese nigine benata amalagenet Yemamene beneka egishe mlhekitune lemgibawe sew lakelet betame dese selemile

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před 9 měsíci

    Betwedu batuwedu benekefeta aset wengel aysebekm

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 9 měsíci

    Enzi Eko ye dabilose uegeber lijoche nachew ,laletegeba hamero telalefew yetesetu nachew

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před 9 měsíci

    Luju tearmewal prostant bezi aynekefum

  • @EyuelAshebir-so5xg
    @EyuelAshebir-so5xg Před 9 měsíci

    esti lemin aninegagerim

  • @user-zz1ud9fe1w
    @user-zz1ud9fe1w Před 9 měsíci

    ደምተካፈለ አልተካፈለ ከመንግሥት ሰማዬ ከመግባት አያግዳቸዉም

  • @user-zz1ud9fe1w
    @user-zz1ud9fe1w Před 9 měsíci

    ዘረ ተካፈለ አልተካፈለ መንግስተ ሰማዬ አያስገባም

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 9 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TRUTHTUBE_78
    @TRUTHTUBE_78 Před 9 měsíci

    ayyy wesheti mecheresha lay eko temiro astekaklowal gn le view ayewashim eshi memihir tebiyewi

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Před 9 měsíci

    Ay etiopia Hzbu men Azim endetaserbet alakm bey Adarash ye pinty pasteroch Hasetena nbyatoch hawaryan mechawecha hono ker

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před 9 měsíci

    Prostant begle seb aynekefm

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před 9 měsíci

    Prostant jesus zero Maryam mkanu yamnalu

  • @BrhanuAlemu-cu2oi
    @BrhanuAlemu-cu2oi Před 9 měsíci

    ሴቲቱ የተባለችው ፡ማሪያም አይደለችም ፡ሄዋንን ነው በዚህ ስፍራ ማሪያም ምን አገባት ፡ በክፍሉ ጉዳዩ ሚመለከታቸው ሶስት ናቸው ፣አዳም፣ሄዋንና፣ሰይጣን ናቸው ፡ ማሪያም ምን አገባት

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před 9 měsíci

    Them with five star flag.Completely demonic❤

  • @user-zz1ud9fe1w
    @user-zz1ud9fe1w Před 9 měsíci

    hahahahaha😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @wasyhungetachew9701
    @wasyhungetachew9701 Před 9 měsíci

    ኢየሱስን ለማወቅ ነዋ ስብከታችሁ ሁሉ ስለ እርሱ የሆነው?????

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Před 9 měsíci

    be Hasetena nbyatoch hawaryan etiopia anesech enesu yametut tos bey Adarash ye ddddddd menfes sichawetubet Hzbun yhew etiopia lezh bekache

  • @endaleberehe2904
    @endaleberehe2904 Před 9 měsíci

    Why are you are crazy just an old age give him the Holy Spirit a video answer. This is the end of the world. OK, face-to-face is coming. Jesus Christ. The judgment is so trusting. No choice without him.

  • @matiasbezabeh4547
    @matiasbezabeh4547 Před 9 měsíci

    ጥያቄ- ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው ወይስ የእግዚአብሔር ልጅ? ልጅ ከሆነ እንዴት ከአባቱ እኩል ይሆናል? የስላሴ ትምርትስ ከየት መጣ?

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Před 9 měsíci

    እና ይቅርታ ጠይቆል አይደል እንዴ ሰው በእውቀት ሙሉ አይደለ ነው የሚለው ቃሉ ይገርማል አንተ በእውቀት ሞልታህ ነው😅😅😅😅😅 ደግሞ የድንግል በርከቷ ምን ማለት ነው😢

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu Před 9 měsíci +1

    እዳስተያየት በኔ በኩል እደገባኝ በቤጤ ዎች ለምን እናቱን አላመኑም ነው ይህ ውይይት ክፍፍልን ይፈጥራል ከፍ እያለ ወደ ግጭት ይወስዳል እስኪ ከስራኤል ሀይማኖት እንጀምር ከይሁዲዎች እምነት ወጠው ኑጽሪ (ኦርቶደክስ ) አየሱስን ሲያምኑ ዝም ነው ያሏቸው አሁን ከክርስትና እምነትም እየተስፋፋ ሂዷል የተስፋፉት ኢትዮጵያዊያን ናቸው እና ምን ማድረግ አይቻልም ያለው አማራጭ ተቻችሉ መኖር ነው ልዮነት ቢኖርም አንዱ ለሌላው እምነት መዘብዘብ አያስፈልግም አንድ የሀይማኖት መምር ስለራሱ እምነት ብቻ ማስተማር አለበት

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp Před 9 měsíci

      Mindin new yetsafkew ?
      Minim tirgum isetim !

    • @YoniYona-nx7hi
      @YoniYona-nx7hi Před 9 měsíci +1

      ለመሆኑ የፃፍከውን ተረድተኸዋል?ከይሁዲ ወጠው ክርስትና ምናምን ብለህ መግለፅህ እውነት ተረድተኸው ነው የፃፍከው? አውቃለሁ ለመታወቂያ ብለህ ክርስትናህን ወደ አይሁድነት ቀየርክ እንጂ እኮ አገላበጥከው።ባይገርምህ መፅሐፍ ቅዱስን ብታነብ በተለይ በተለይ ትንቢተ ኢሳያስንና መዝሙረ ዳዊትን ብታነብ ኑሮ ዛሬውኑ ኖፅሪ ( נוצרי)(ክርስቲያን) በሆንክ ነበር ።ደግሞም እኛ ኦርቶዶክሶችና ጴንጤዎች መፅሐፍ ቅዱሱን አንድ ስለሆነ እና አጣመው ስለተረጎሙት እነሱን የሚከተል ሰው ይድን ዘንድ ነው ትምህርቱ ያስፈለገው።የግዳስ ልምከርህ የሰማያዊ አምላክ እግዚያብሔርን መንግስት መውረስ ከፈለክ ዛሬውኑ ተጠመቅ እና ንስሀ ግባ ።

    • @dawitnigatu843
      @dawitnigatu843 Před 9 měsíci +1

      ተቻቻሉ፣ አትከፋፈ፤፣ ተስማሙ ፣ ምናምን የሚባለው ለምድራዊው ፖለቲካ እንጂ ለሐይማኖት አይሰራም፡፡ ለሰው ልጆች ሁሉ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠችው አንዲት ሐይማኖት ብቻ ናት፡፡ እርሷም ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ሐዋርያቷ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ናት›› ‹‹አንድ ጌታ፣ አንድ ሐይማኖት አንዲት ጥምቀት›› ገላ 4፡4
      ‹‹ ወዳጆች ሆይ ፤ ሰለምንካፈለው ስለመዳናችን ልጽፍላችሁ ተግቼ ሳለሁ፣ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኳችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ‹‹ ይሁዳ 1፡3
      ‹‹የመጀመሪያ እምነታችንን እስከመጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ የክርስቶስ ተካፋዮች ሆነናል›› ዕብ 1፡14

    • @rossross6520
      @rossross6520 Před 9 měsíci

      Halafenete alebachew wendem legochachewene yemitebek ok segimire minafeke kalhoneke bestekir ortodokese wesete kesegawa Sega kenebesuwa nebese endinesa yemayamene yelem ok

    • @rossross6520
      @rossross6520 Před 9 měsíci

      Sekitele yesew lege kebure tedirego beamisalu yetifetire new birasu mikineyate wederkusete wedeke enige tadeya yehene kebure feture telabiso memitatu.kehaseyate besetkir mindinewe chigiru litabiraraligine techilalhe?

  • @matiasbezabeh4547
    @matiasbezabeh4547 Před 9 měsíci

    በዘፍጥረት ሴቲቱ የተባለችው መንግስትህ ትምጣ ብለን የምንጸልይላት ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም እንጂ ማርያም አይደለችም. ዮሃንስ ራዕይ 12፡17 እንዲህ ይላል ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ ተቆጥቶ የእግዚአብሄርን ትእዛዛት የሚጠብቁትን የኢየሱስም ምስክር ያላቸውን ከዘሯ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ ይላል፡፡ ከዘሯ የቀሩት እነማን ናቸው?

  • @user-wl4cc5eb3i
    @user-wl4cc5eb3i Před 6 měsíci

    ይህ የመምህር መስፍን ሰለሞን ሁቲዩብ እግዚአብሔርን ባልፈሩ ሰዎች ወይም አጭበርባሪዎች ተወስዷል።ሰለሆነም ውድ የዚህ ሚዲያ ተከታታዩች ይህን ጣቢያ unsubscribe በማድርግ የሌቦች ተባባሪ አለመሆናችሁን እና ከተወደደው መምህራችን ጉን መቆማችሁን ታሳዩን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።ሌባ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም።

  • @ephrataalemu7095
    @ephrataalemu7095 Před 9 měsíci

    ትልልቅ ሰዎች ሆናቹም ትዋሻላችሁ እንደ ??????? ከሴቷ የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ነው እኛም አልካድንም ትልልቅ ሰዎች ሆናችሁ ለመወደድ ብለቹ የውሸት ትሪክት አታበዙ

    • @girumadane7515
      @girumadane7515 Před 9 měsíci

      የምን ዉሸት ተሸክመህ የምትሄደዉን መፅሐፍ አደል እያተማሩ ያሉት
      ዘማሪ ያለዉን አትሰማም እንደ?😢