ቅ/ጳውሎስን የማያውቀው ዮናታን ሕዳር ጽዮን ስትከበር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 69

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 9 měsíci

    አሜንንን አሜንን አሜንንን የእነነታችን በረክት የዱረን አሜንንን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 9 měsíci +1

    እግዝኦ እግዝኦ እግዝኦ አይይይይ መን ይሻላናል ከእኔ ይበረታችሁ በጸሎት አስቡዋቸው😢😢😢😢😢😢

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn Před 9 měsíci

    ቃለህይውት ያሰማልን ❤❤❤መምህራችን እሔሰውዬ ልቦናውን ክርስቶስ ይመልስለት ማስተዋሉን ያድለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @khanpk166
    @khanpk166 Před 9 měsíci

    ልቦናቸውን ወደ እውነተኛ ሀይማኖት ይመልሣቸው ቃለህወት ያሠማልን

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 9 měsíci +5

    ወድማችን በውነት ቃለይወት ይሰማልን..እነሱ አዴ ዞሮ ባቸዎል ልቦና ይስጠን በውነት

  • @solomonbelachew7818
    @solomonbelachew7818 Před 9 měsíci +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያሰማን አሜን አሜን አሜን 16:45

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 9 měsíci +13

    አይ እነኝህ ሰዎች ወንድሞቼ በትክክል ርኩስ መንፈስ እንዳለባቸዉ ማረጋገጫ ጌታችንን መዳህኒታችን ሣያከብሩ እርሱ ያከበራቸዉን እና እርሱ የመረጣቸዉን እየናቁ ከ ወንጌል ከማስተማር ይልቅ ተዋህዶንና እመቤታችን ማርያምን በማብጠልጠል ስራ ላይ ተጠምደዋል እስኪ የትኛዉ ሃዋርያ ነዉ ደሃን አፈናቅሎ ምንም አታመጡም እያለ ሶፍት እያበላ ታጥቦት የማያዉቀዉን ላቡን የሚያበላ በማርያም ንገሩኝ

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp Před 9 měsíci

      Ewunet new hulum endekeledu ayinorum Egziabher wagachewun yisetachewal ! Kekidist Hagerachin yitefalu !

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 Před 9 měsíci

    Amen! kalehiweten yasemalen ❤

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Před 9 měsíci

    እኩአን አብሮ አደረሰን

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Před 9 měsíci

    አሚን አሜን አሜን

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 Před 9 měsíci

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @yezbalemkasse7635
    @yezbalemkasse7635 Před 9 měsíci +2

    ቃለህዎት ያሰማልን

  • @fekaduyeshitela6623
    @fekaduyeshitela6623 Před 9 měsíci

    ቃለ ኽይወት ያሰማልን

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qi2gz3zh9m
    @user-qi2gz3zh9m Před 9 měsíci

    Really We have to pray for those brothers and sisters

  • @yosefregeb1619
    @yosefregeb1619 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይሰጠለን

  • @user-dv9xz7ez2y
    @user-dv9xz7ez2y Před 9 měsíci +1

    "ክብር ምስጋና እና ውዳሴ" ለአብ ለወልድ ለመፈስ ቅዱስ ይሁን!!!
    የመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማን ዕድሜና ጤና "የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አምላክና ልጅ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ቸሩ መድኃኒዓለም ያብዛልን ይባርክልን ! አሜን !!! ብዙ ዕውቀት አግኝቼያለሁ ።
    መምህር ፦ ላንተም ተመሳሳይ ምኞት እመኛለሁ ።
    እነዚህ ግለሰቦች ተመሳሳይ የሆነ የአሰባበክ ሂደትና ድምጽ አወጣጥ አላቸው።
    ድምጻቸው ፣ ድርጊታቸው ፣ ሁኔታቸውና ተግባራቸው ሁሉ ከማን እንደሆነና የማን እንደሆነ ግልጽ ነው።
    በድብቅ የነበረው "የዳቢሎስ" ሥራና አሰራር ጊዜው ነውና መድረክ ላይ ወጥቷል(በመድረክ ተገልጧል)።
    ሁላችንም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እጆቿን ዘርግታ ስትቀበለን ቸሩ መድኃኒዓለም በልባችን ሲነግስ ይገባናል ።
    "ለሁሉም ጊዜ አለው" እግዚአብሔር ይፈርዳል።

    • @user-dq5fs4mv6f
      @user-dq5fs4mv6f Před 9 měsíci

      ቅዱስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @Feqirteselasie4269
    @Feqirteselasie4269 Před 9 měsíci +2

    ድንቅ ትንታኔ እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን🙏

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 Před 9 měsíci +6

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ! , አንዳንዶችን ከእሳት ነጥቃችሁ አውጡ እንደተባለ , በርቱልን ወንጌሉን አስረግጣችሁ በመስበክ ለአንዳንዶች መድረስ ተገቢስለሆነ ግለጡት . . .

  • @kiyakiyakiyakiya9936
    @kiyakiyakiyakiya9936 Před 9 měsíci

    Memher kale hiwet yasemalen Edme zemenh yerzem

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y Před 9 měsíci

    አፌ ይቆረጥ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    እነዚህ የሰይጣን ፍረሶች የሳጥናኤል ዲቃሎች ዋጋቸውን ይስጣቸው ፍጣሪችን እንደ ዘበቱበት

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před 9 měsíci +1

    ወንድሜ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ በቤ ያፅና በክፉ የሚያይህን እግዚአብሔር ልብ ይስጠዉ፡፡

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 9 měsíci

    ልቦና ይስጠን ምን ይባላል በውነት

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před 9 měsíci

    የነዝህን ትምህርት ሀሠትነት ለመረደት አረሠቸዉን ማየትበቂነዉ አይደለም በግዝአብሔር ምንገድ እንደሠዉ መችሆኑ ተወህዶ ለዘላለምትኑር

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před 9 měsíci +1

    ወንድማችን መምህር ግሩም ምርጡ የተዋህዶ ልጅ ተባረክልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤

  • @debelemulugeta7229
    @debelemulugeta7229 Před 9 měsíci

    My lovely mehmer Gurum, waqayyoo si waalin yaa ta,uu.

  • @habtamutesfaye541
    @habtamutesfaye541 Před 9 měsíci +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር።

  • @MaryamSana-ny1if
    @MaryamSana-ny1if Před 9 měsíci +1

    Qale ehoten yasemalen mengesta semaheten yahorselen memerachen egzaber amlek edemena xena yadelelen amen amen amen

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Před 9 měsíci

    #እንከን መጸሐፍ ቅዱስ ይህን ልብ ወለድ ይላል አለልክ በጥንቆላ በድግምት ከሰይጣን ጋር የጠበቀ ግንኘነት ከላቸው አበቶችህና መፅሐፍ ከሰይጣን ሰማህ ወደፍትህ ከእግዚአብሔር እና ከእግዚአብሔር ቃል ስማ የእግዚአብሔር ክብር መገለጫ ትሆናለህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-mx7mo6gg3t
    @user-mx7mo6gg3t Před 9 měsíci

    ወንድም እና እህቶች ሆይ እነሱን አትስደቧቸው ስንሳደብ ከእነሱ አንሻልምና ጸሎት ሁሉን ይቀይራልና በጸሎት እናግዛቸው ስድብ የደካማ ሰው መገለጫ ነው ከልብ የሆነ ጸሎት ግን የክርስቶስ ልጆች ያስብለናል

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f Před 9 měsíci

    "ጨለማን ግለጡት።" የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከዘመናችን ዕንቁ ከወንጌል አርበኞች መካከል መምህር ግሩም እንኳን ለዓመታዊው ህዳር ፳፩ ለወላዲተ አምላክ በዓለ ንግስ አደረሰ! "ንጉስ ፅዮንን መርጧታልና" መድሐኒዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።

  • @salemtesfaye-pm7jr
    @salemtesfaye-pm7jr Před 9 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 9 měsíci +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን 🙏❤❤❤

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před 9 měsíci +1

    መምህር እነዚህ እብዶች ናቸዉ ልብህን ያወልቃሉ

  • @adugnayiheyis5726
    @adugnayiheyis5726 Před 9 měsíci +1

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 Před 9 měsíci +1

    እነዚህ እኮ ሙት ናቸው , ያሉ መስሎን ነው በስጋ ስለሚወራጬ , እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረት ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው . . .

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 Před 9 měsíci

    That is true. Thank you memher.

  • @EtabezZebene
    @EtabezZebene Před 5 měsíci +1

    0:30

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn Před 9 měsíci

    መ/ር የሚደንቅ አይደለም ዮናታን የሚባለው በዚህ ረጅም ምላሱ ጠቅላዩን መልካም ወጣት ብሎ ያታለለ ውስጡ ግን በመርዝ የተለወሰ ትምህርት መርዝ(ሰይጣናዊ)እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው።ውስጡ ያለውን ሰይጣን፤ጌታችን በመስቀሉ ይገስፀውና እኔ የሚገርመኝ አብሮ የሚጃጃለው ሰው ነው።
    🙏🙏🙏እናንተ የፕሮግራም አዘጋጆች ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ መሣሪያ አድርጓችዋልና ዕድሜና ጤና ይስጥልን።በርቱልን።
    አሜን! አሜን! አሜን!
    ❤ ❤ ❤

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 Před 9 měsíci

    Nulen nulen beselam enkebelachuhu alen

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EtabezZebene
    @EtabezZebene Před 5 měsíci +1

    1:00

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v Před 9 měsíci

    መምእራቹንእንካንደናመጡልን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 9 měsíci

    ሲጀመር የአይሁድ ፍብርክ መናፍቅ

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 9 měsíci

    ኔታ ሆይ ትጌሰቱን ሰህጥይን😢😢

  • @user-xz9vo5jn3b
    @user-xz9vo5jn3b Před 9 měsíci

    Min. Menifes. Kidus. Ay. Amilake. Indezi.

  • @user-qr8cz2jd6r
    @user-qr8cz2jd6r Před 9 měsíci

    Yene seweye gebarone beteyete below megelagele nedere

  • @mesayteka8491
    @mesayteka8491 Před 9 měsíci

    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14
    18 ከሁላችሁ ይልቅ #በልሳኖች እናገራለሁና እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 Před 9 měsíci

    ወንጌሉ ሊፈፀም የግድ ነው ጎበዝ 🤷‍♂️ ገና ዕድሜ የሰጠው ገና ብዙ ያያል እግዚአብሔር ይማራቸው ☝️ መቼም በበሽታ አይሳቅም ይገርማል የሚሰግዱት ለአሳይ መሲሁ 666 ነው😡

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo Před 9 měsíci

    እነዚህ ሰዎች እርኩስ መንፈስ እየተጫወተባቸው እንደሆነ ለማወቅ መምህር ተስፋዬ አበራ የሚያቀርባቸውን ገጠመኞች መስማት በቂ ነው:: እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራቸው

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 9 měsíci

    ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ንገር ግን መርሃ ግብርህ እያስጠላኝ ነው ኣሁን ምክንያቱ ወደ ኦሮቴስታን ያነጣጠረ እንጂ ለኦርቶዶክስ ልጆች ለማስተማር ስለማይመስል ነው እነሱንም ቢሆን በፍቅር ገስጻቸው እንጂ እንዲህ ማለቱ ትክክል ኣይመስለኝም።

  • @mesayteka8491
    @mesayteka8491 Před 9 měsíci

    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14
    39 ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ትንቢት ለመናገር በብርቱ ፈልጉ፥ #በልሳኖች_ከመናገርም_አትከልክሉ፤

  • @yekubetu7216
    @yekubetu7216 Před 9 měsíci

    ማይ በላ የት ነው የሚገኘው

  • @shewachane8207
    @shewachane8207 Před 9 měsíci

    ጣና ቂርቆስ የጽዮን ማርያምም በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል

  • @mesayteka8491
    @mesayteka8491 Před 9 měsíci

    የሐዋርያት ሥራ 19
    6 #ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው #በልሳኖችም ተናገሩ፥ ትንቢትም ተናገሩ።

    • @AbrehamNeway
      @AbrehamNeway Před 9 měsíci

      ትርጉም የሌለው ልሳን እንዴት ነው የሚያግባባችሁ

    • @mesayteka8491
      @mesayteka8491 Před 9 měsíci

      1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14
      2 #በልሳን_የሚናገርስ_ለእግዚአብሔር_እንጂ ለሰው #አይናገርም፤ #የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤
      3 #ትንቢትን የሚናገር #ግን ለማነጽና ለመምከር ለማጽናናትም #ለሰው ይናገራል።
      4 #በልሳን የሚናገር #ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ማኅበሩን ያንጻል።
      @@AbrehamNeway​

  • @selam_lehulum.
    @selam_lehulum. Před 9 měsíci

    እባካችሁ ወገኖቼ አራስ ሴት መቼ ነዉ መፆም የምትጀምረው

    • @FekaduMelkie
      @FekaduMelkie Před 9 měsíci +1

      የንሰሐ አባቶን ታናግር። አብዛኛው ጊዜ ከ6 ወር በኃላ ነው።

  • @user-dv9xz7ez2y
    @user-dv9xz7ez2y Před 9 měsíci

    "የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋኽዶ" ልጆች ፦ አስተውሉ ! እነሱ በመንፈስ ተውጠን ነው ብለው ነው የሚያስቡት። ነገር ግን ሲናገሩ ካስተዋላችሁ ልክ እንደሚታረድ "ከብት" ነው "የሚያቋርሩት" በጣም ነው የሚያቅለሸልሸው።
    የጤና አይመስለኝም ? አዎ "መንፈስ" ሁለት አይነት ነው።
    "ቅዱስ" እና እርኩስ !

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu Před 9 měsíci

    የሚገርመው ነገር ይህ ሁሉ ህዝብ አምኖበት ነው ወይስ ጭፈራ አምሮት ነው

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z Před 9 měsíci

    አንተ ምን መናፍቃን ስር ያልከሰክስሐል የራሳችንን መቼ አወቅን

  • @user-vs2fr8ir6v
    @user-vs2fr8ir6v Před 9 měsíci

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር

  • @munamulu4998
    @munamulu4998 Před 9 měsíci

    ቃለ ሕውትን ያሰማልን