የአፍሪካና የኢትዮጵያ ለሁለት መከፈል አዲሱ አህጉር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 255

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔርይሥጥልን ቃለህይወትን ያሰማልን መ ምህርራችን❤❤❤❤

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +35

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ከልጇ ታሥታርቀን ልኡል እግዝያብሄር በምህረት ይጎብኘን፡፡

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před rokem

      Memihirochachini KAL Howie yasemalini

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 Před rokem

      አሜን አሜን

    • @hanatekile4755
      @hanatekile4755 Před rokem

      አቤቱ ሆይ የምትጨምርልን እድሜ የንሰሐ እድሜ ይሁንልን 🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍎🍎🍎🍏🍏🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍋🍋🍎🍎🍎🍎🍎🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎

  • @user-my9iu2rs8h
    @user-my9iu2rs8h Před rokem +5

    የቂያማ መቃረብን የሚየሳይ ምልክቶች ናቸው አሁን የምትገልጻቸው
    እኛም ነብዩሙሀመድ ሱለላህ አለይሒ ወሰለም ከትንሽ እስከ ትልቁ ብትን አድርገው( አብራርተው )አስተላልፈውልናል በእኛ ዘመን ቀያማ እንዳይቆምብን አላህ ይጠብቀን
    በዚህ ሚዲያ የሚቀርቡ ሰዎች ስነስርአታቸው ልዩ ነው👍

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem +4

      ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ከጭንቅ ከመከራ ሀገራችን ሕዝቦቾን ይጋርድልን

  • @romanaragaw2968
    @romanaragaw2968 Před rokem +32

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ግዜውን አጭር ያድርገው እኛንም በቃሉ ያጽናናን:: ተስፋችንን ያለምልምልን እምነት ይጨምርልን አሜን

  • @GezawGe
    @GezawGe Před 3 měsíci

    በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ነውና ፈጣሪ ይባረክችሁ የጥበብ የፍቅር የእውቀት ሚዲያ ነውና በእውነት ስለእውነት የቆመ ነውና ፈጣሪ ያኑርልን አያሳጣን ::

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 Před 8 měsíci

    አዋቂ መስላም ስህተቷን መማሯ አንድ ነገርነው🙏 መላኩ ሚካኤል አይነ ልቦናዊን ያብርላት በምህረቱ ስለተሳሳተች ትችት ወይም ነቀፋ ይቅር ያስብለት🙏🙏🙏

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 Před rokem +13

    እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክሳዊ ኢትዮጵያዊ እውቀት የምንቀስምመት አዉደምህረት ይዛቹ ስለመጣቹልን እጅግ በጣም የሚደነቅ ነው ፈጣሪ ይክበር ይመስገን እናንተም ፈጣሪ ይጠብቃቹ እመአምላክ ትከልላቹ🙏🙏🙏

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 Před rokem +10

    ተስፋ አለን በፈጣሪ ያንን ጊዜ አይኖቻችን ሳያዩ አይከደኑ ፈጣሪ ይርዳን መምህር አናመሰግናለን አድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 Před rokem +25

    አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ይስጣት መከራዋን ያሳልፍልን

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ip1sb9io1i
    @user-ip1sb9io1i Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን!። መከራውን እግዚአብሔር በፀጋው በምህረቱ ብዛት ያሳልፍልን ። ልቦናችንን ይመልስልን ። መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን።!

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf Před rokem +11

    ለሁሉ ግዜ አለው:: ለክፉ ትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን የኢትዮጵያን ትንሣኤ አሳየን::
    ስላም ፍቅር ለኢትዮጵያውያን እና ለኢትዮጲያ በቅርቡ ያድርግልን::

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 10 měsíci +1

    መምህራችን እድሜይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችዉን ይባርክ።❤❤❤😢😢😢

  • @asratiemekete6516
    @asratiemekete6516 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር የብርሀኑን ጊዜ ያሳየን 💚💛❤️

  • @enateyene365
    @enateyene365 Před rokem +20

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያውርስልን መምህሮቻችን!!

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 Před rokem

    አማን እግዚአብሔር በመልካም ቀን ይመጣል ለምናምን ለኛ

  • @mulukenkebede9928
    @mulukenkebede9928 Před 10 měsíci

    ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před rokem +12

    መምህር መስፍን ቃለሒወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆልን 🙏🏽 አገራችንን ኢትዮጵያን በምህረቱ ይጎብኝልን 🤲በፀሎት እንበርታ 🙏🏽

    • @fakertaalali1396
      @fakertaalali1396 Před 11 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelfesseha2833
    @rahelfesseha2833 Před rokem

    መምህር እግዚአብሔር ያከብርልን ደንቅ ትምህርት 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Před rokem +6

    አቤቱ እምላካችን ሆይ ስላም ስጠን ሀይማኖትንም ጠብቅልን እከመጨርሻው እድንበርታ ፍቃድህ ይሆን ኢትዮጵያውያዬ ስላምሽ ይምለስ 💚💛❤️መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @eteteetete8403
    @eteteetete8403 Před rokem

    እግዚአበሔር ፀጋውን ያብዛልዎ!!!

  • @SenaitTeferi-dm2bq
    @SenaitTeferi-dm2bq Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር. ይመስግን. አንትን. የወለደች. መሀፀን. የተባረከች. ትሁን. ወይ. መታደል. መፈጥር. ካልቀረማ. እንዲህ. ሆኖ. መፈጠር. እግዚአብሔር. ሺ አመት. ያኖርህ. እንዲህ. የሚያረጋጋ. ትምህርት. እግዚአብሔር. ይጠብቅህ. ሺ አመት. ያኖርህ

  • @shimelisekelile5067
    @shimelisekelile5067 Před rokem

    የመጻሕፍቱን እርዕስና እንዴት እንደምናግኝ ቢገለፅ
    ስለዝግጅታችሁ እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Před rokem +9

    በእውነት መምህራችን ቃል ሕይወቱን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ለኞም ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @woinshetgenene3542
    @woinshetgenene3542 Před rokem +2

    በጣም የምንወዳችሁና የምናከብራችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህሮቻችን እድሜና ጤና ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በርቱ ዘመናችሁ ይበልፅግ ድንግል ማርያም ከልጅዎ በፀሎቷ ትርዳን

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን መልካም ቀን ይመጣል

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před 10 měsíci +1

    በርቱልን ❤❤❤

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před 11 měsíci

    አቤቱ ማረን ማረን ማረን

  • @user-pq6hv2mk8s
    @user-pq6hv2mk8s Před rokem

    ቃለህይዎት ያሠማልን።

  • @m.g5295
    @m.g5295 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tenagnanegagrie
    @tenagnanegagrie Před rokem +2

    ተዋህዶነት ግን መመረጥ ነው መምራኖቻችን ረጅም የጤና ዘመን ይስጥልን

    • @eyob9654
      @eyob9654 Před rokem

      አይ መመረጥ ሳይሆን መምረጥ ነዉ ለሁሉም እኩል እድል ተሰጥቶታል ግን መርምሮ መምረጥ የባለቤቱ ምርጫ ነዉ

  • @focusontruth2184
    @focusontruth2184 Před rokem

    እግዚኦ መሐረነ 😭😭😭

  • @ayenatadsie1227
    @ayenatadsie1227 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 Před rokem

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምሕርት ነዉ እናግዛችሇለን በርቱ

  • @KebedeHabtegebriel-ot7jp
    @KebedeHabtegebriel-ot7jp Před 9 měsíci

    እግዚአብሄር ይባርክልን አሜን !!!!!!!!!

  • @fikirtekassa2609
    @fikirtekassa2609 Před rokem +3

    አሜን።እንድናየዉ እመቤቴ ትፍቀድ

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před rokem +6

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አገራችን ከዚ ጭንቅና መከራ እግዚአብሔር ይታደግልን

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያስማልን በእውነት በጣም የሚፈለገ ትምህርት ነው አዎ ሁላችን ፊታችን ወደ እግዚአብሔር ወደ እመቤታችን ድንግል ማርያም እናዙር ።ተግተን እንፀሊ ተፋቅረን ተዋደን ሁላችን ምስጋና እናቅርብ ወደ ፈጣሪያችን መድሃኒተ አለም💕🙏💕🙏💕🙏💕

  • @admnner21111
    @admnner21111 Před rokem +1

    የመምህራችን ትምህርት እጅግ ግሩም ነው!🙏🏿

  • @user-xj5eb6tg8e
    @user-xj5eb6tg8e Před rokem +1

    መምህር መስፍን የዕውነት ሰው ትክክለኛነና ዕውቀት ያለህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛልህ ሰው ነህ አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ኑርልን አሜንንን!!!🙏💚💛❤

  • @mulukenkebede9928
    @mulukenkebede9928 Před 10 měsíci

    እግዝአብሔር ይባርካችሁ

  • @seble.......160
    @seble.......160 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው ልቦና ይስጠን ለምህረት ያብቃን እግዚአብሔር የወደደውን ያርግ

  • @zenaasfaw9751
    @zenaasfaw9751 Před rokem +2

    እስይ ተመስገን እግዚአብሔር እድሜ ይስጠን የእናቴን ኢትዮጵያ ደስታ ትንሳኤ ያሳየን የድንግል ማርያም ልጂ ቃለህይወት ያስማልን መምህር በዚህ ጊዜ እንዲህ የሚል የተስፋ ቃል መስማት እንዴት ደስስስስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @pearls1626
    @pearls1626 Před rokem +3

    “እናንተ ቅዱሳኑ፤
    ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤
    ቅዱስ ስሙንም አወድሱ።
    ቍጣው ለዐጭር ጊዜ ነው፤
    ቸርነቱ ግን እስከ ዕድሜ ልክ ነውና፤
    ሌሊቱን በልቅሶ ቢታደርም፣
    በማለዳ ደስታ ይመጣል።”
    ‭‭መዝሙር‬ ‭30‬:‭4‬-‭5‬ ‭

  • @user-pj7bz9rf9x
    @user-pj7bz9rf9x Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይደረግልን

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 Před rokem

    ብርሃኑ ወይንም ፀሐዩ የአብርሃሙ ሥላሴ ናቸው ይህን ልንጠራጠር አይገባንም ጥፋታችንን አምነን ንሰሃ መግባትና በፀሎት በስግደት በጾም መትጋት ነው ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማሪያም ይህንን አምናለሁ የሀይማኖት እረኞቻችንም ለዚህ ግንባር ቀደም መሆን እውነቱን መመስከር በብዙ መትጋት ይጠበቃል እግዚአብሔር ይርዳን ::

  • @tednketednke3949
    @tednketednke3949 Před 9 měsíci

    እሜን እሜን❤❤

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před rokem +3

    ውድ መምህር መስፍን ስለ እናንተ ስለ ወዳጆቹ ብሎ ንጉሱ እግዚአብሔር በንስሃ አጥቦ ያዘጋጀን ሙሽራው እየሱስ ክርስቶስ ሲመጣ ጧፍ አብርተው ከሚቀበሉት መሃከል ያድርገን

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 Před rokem +1

    እንዴት ያጽናናል የምትናገሩት ቃል፣አሜን አሜን አሜን

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před 11 měsíci

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እእግዚአብሔር ትዘረጋለች

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni

    አለን ከጎናችሁ ነን እግዚአብሔር ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ፅኑ ስሏማ ይብዛል

  • @debelemulugeta7229
    @debelemulugeta7229 Před 11 měsíci

    Two of them I love you so much ,waqayyoo siin waalin yaa ta,uu,manga xabaqioch.

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ማምራችን እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ተከበራ ትኑር ❤️❤️❤️

  • @enataiemwondimunatali9390

    አቤቱ በምህረት አይን ተመልከተን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ነው በዘመናችን ሁሉንም ነገር አይተነዋል 😢😢😢

  • @halfoumg5062
    @halfoumg5062 Před rokem +1

    እግዚዎ መሃረነ ክርስቶስ !!!!

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Před rokem

    ቃለህ እይወትይሰማልን

  • @leuldesta8806
    @leuldesta8806 Před rokem

    Egziabher yibarkachu Memiher

  • @tarikusitotaw1481
    @tarikusitotaw1481 Před 6 měsíci

    Egezaber hagerachenen yetebekelen amen amen amen

  • @nigussietadesse8153
    @nigussietadesse8153 Před rokem +1

    እ/ር ይስጥልኝ በርቱልን

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 Před rokem +2

    ❤❤❤ እሰይ መምህር መስፍን እምወድህ እንኳን ደህና መጣህ አክባሪህ ነኝ ዩቲባቹን ስላገኘሁት ደስ ብሎኛል ኑሩልን

  • @tigaethio
    @tigaethio Před rokem

    መመህራችን የእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ጸጋው ያብዛልህ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem +5

    መምህሮችቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před rokem +2

    እንደቃልዎ ይሁንልን:: ንስሐና ሥጋወደሙ ያስፈልገናል:: እግዚአብሔር ይርዳን!!!
    ያንን የፍቅር ጊዜ ያቅርብልን!!!

  • @kiru934
    @kiru934 Před rokem

    መምሕር መስፍን ከልብ እናመሠግናለን!

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 Před rokem

    Kalot yasemalen memerecha ❤❤❤

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před rokem +8

    እግዚአብሔር ከሚመጣው መቅሰፍት ይጠብቀን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን

  • @woinshttiruneh967
    @woinshttiruneh967 Před rokem +2

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 Před rokem +2

    አቤቱ እንደቸርነትህ አስበን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ያስፈራል💚💛❤️🙏😭

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před rokem +1

    እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ይህን ጊዜ በተስፋ የምንጠብቀው ነው፡ እነሆ ቀርቧል ከፊታችን ይመጣል። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před rokem +2

    መምህራኖቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእድሜ በፀጋ በእዉቀት እሱ ያጎናፅፋችሁ ለኛም አስተዋይ ልቦና ሰቶን አድማጭ ብቻ ሳንሆን የተግባር ሰዉ ያድርገን ተባረኩልን 👏👏👏

  • @tsehaykebede9241
    @tsehaykebede9241 Před 3 měsíci

    Thanks

  • @abateteffera6794
    @abateteffera6794 Před rokem +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ለንስሀ ያብቃልን አሜን::

  • @user-sy9zr3sf5o
    @user-sy9zr3sf5o Před 8 měsíci

    በርቱ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 Před rokem

    እግዚአብሔር ሀያል ነው አስራሩም እጅግ ግሩም ድንቅ ነው የእኔ አባት አው ክርስቶስ እግዚአብሔር ይምጣል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @united6563
    @united6563 Před rokem

    ኢትዮጵያ ለሁለት የምትከፈልበት ትክክለኛ ቦታ ባውቀው ደስ ይለኛል።
    ለማንኛውም ሰላም እናገኛለን

  • @abebabereket7468
    @abebabereket7468 Před rokem +1

    ሰለምትሰጡን ትምህርት እግዚአብሔር ዪሰጥልን።🙏🙏🙏

  • @user-ji3zp9qd4r
    @user-ji3zp9qd4r Před rokem

    መምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tayefrew2534
    @tayefrew2534 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ።እጅግ ደስ ይላል ።

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish Před rokem

    ይህ ፍፃሜ ሲፈፆፀም የመጀመርያው መጀመርያ ኣስቀድሞ የሚሆነው ምላባትም በረጅም ጊዜ ልዪነት ትግራይ የባህር ዳርቻና ብዙ ደሴቶች ጭምር። ኢትዮጵያ ግን ምትሉ ቅዠታቹ ነው ኢትዮጵያ ማለት በታሪክ ሌላ ቦታ ነው ። ኣትዘባርቁ ።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 10 měsíci

    መፃህፍንም ቅዱሱንም ነፃነትም ላጥፊዉንም በህብረትም እምነችንም ከቂስንም እስከመለኩስየም በህብረትም እጅንም ለእጅም ካጥፊዉንም ጉግንም ማንጎግንም መንግስታችንም ከስልጣንዉም አዉርደንም ጥለንም የህዝብንም ጥመትም ሀይማኖትዉም በነፃም አሸብሽበዉንም በፀናፅልም አክብረዉም ህዝብዋንም እንዱያድርንም የሄወትም መስዋእትም መስጠት ላምላካችንም ምንገድዉም ለመጥረግንም የጎግንም መንጎግንም መርያችንም ከስልጣንዉም አዉርደንም ላምላክም ሰዉም ህዝብንም ለሚወድድም መንግስትም ፈጣርይም ለሚፈራም ህዝብንም ለሚያከብርንም መንግስትም በህዝብንም ባማኝነትም ያለነዉም በህብረትም እጅንም ለእጅምተያይዘንም ጎግንም መንጎግ ከስልጣንዉም ኣዉርድ በህብረትም ታግለንም ሳንፈራም ላምላካችንም ብለንም ለክርስቶስንም መምጫም መጥረግም ምንገድውንም ትግልነዉ። ትግልነዉ ህዝብየም ኢትዮጵያዊያንም ሁላችሁም ታገልወል በምትችልዉትም እሽይ።

  • @erbkafeker
    @erbkafeker Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před rokem

    እምዬ ኦርቶዶስ እምዬ ኢትዬጵያ❤❤❤❤

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před rokem

    Tebarek !!! QHY .

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Před rokem +2

    የሚደንቁ አባቶች ስላሉኝ ኮራሁ❤️

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም የሆነ ትምህርት❤❤

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Před rokem +1

    በርቱልን

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ውንድሞቻችን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @molumolu633
    @molumolu633 Před rokem

    Kalhwot yasemalen Memeherachin

  • @tigosteshete2111
    @tigosteshete2111 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ጋር ያድልልን❤ የትኛው መፅሐፍ እንደሆነም ይጠቁሙን።

  • @amsalgebreegziabher5584

    ወንድሜ መስፍን ሰለሞን ቃለሂወት ያሰማልን💚💛❤🙏❗የአገልግሎት ጊዜህን ያርዝሟሕ💚💛❤

  • @shewayeayele5751
    @shewayeayele5751 Před rokem

    አሜን ቸሩ አምላካችን ይሕን ጨላማ አንጋልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před rokem

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @getachewwoldegiyorgis8128

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před rokem +1

    ጸጋውን ያብዛላችሁ እድማሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቀደመችዋን ኢትዮጵያ ይመልስልን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Před rokem +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምስ ኩልና ይሁን ኣዎ ፈተናው በዝተዋል ነገር ግን የድንግል ማርያም ልጅ ዝተኣማመነ ለሁሉ ይቀይራል ኣሜን

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Před rokem +1

    ❤❤❤በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem

    መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿❤

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ
    ስቱዲዮአችሁ እጅግ ይመስጣል