የሰውን ልጅ ማን ትሉታላችሁ | ለፓስተር ዳዊት የተሠጠ መልስ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 448

  • @yewerqzeng
    @yewerqzeng  Před 2 lety +13

    ▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ::
    ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe
    ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::

  • @user-nf6yh8ie5b
    @user-nf6yh8ie5b Před 2 lety +108

    ተመስገን አምለኬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ያደረከኝ ልዑል እግዚአብሔር ስምህ ከአጽና እስከ አጽናፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን።

    • @onlygodcanjudgeme3218
      @onlygodcanjudgeme3218 Před 2 lety +2

      አሜን 🙏

    • @Fanotube4
      @Fanotube4 Před 2 lety

      _ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት አይነት ክህደት ነው ግን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሚናት እንኳን አደረሳችሁ_

    • @Fanotube4
      @Fanotube4 Před 2 lety

      @@onlygodcanjudgeme3218 አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ

    • @user-ዘአማን
      @user-ዘአማን Před 2 lety +2

      በቤቱ ያፅናን አሜን

    • @Fanotube4
      @Fanotube4 Před 2 lety

      @@user-ዘአማን አሜን ሃበሻ አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤️🥰😍

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Před 2 lety +6

    የጴንጤ ስብከት እየሰሙ ከመወዛገብ አለመስማት ትክክለኛ መፍትሄ ነው

  • @danidana9787
    @danidana9787 Před rokem

    አቤት መረጋጋት እንዴት መታደል ነው!!! መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 Před 2 lety +19

    የወርቅ ዘንግ እዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ትምህርት ሁሌም የማይጠገብ ነው በርታ የምትወዳት እና የምታከብራት እመአምላክ ደስ በሚሉ ቃላቶች የምትገልፃት እናታችን ሁሌም ካንተጋር ትሁን አሜን።

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem

    *የእውነት እርሱ መድኃኔዓለም ልቦናቸውን ይመልሳቸው አእምሯቸው የተገዛ በአጋንንት ይቅር ይበላቸው*

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ❤️🙏🙏

  • @abel4735
    @abel4735 Před 2 lety +22

    መምህር መስፍን ቃለ ህይወት ያሰማልን !
    ከእውቀትዎ በላይ ትህትናዎ ይገርመኛል .
    በትሁት ልቦና ነው የሚመልሱት ! በርቱልን !!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

  • @user-bw9yt6on6b
    @user-bw9yt6on6b Před 23 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን የውርስልን

  • @tigistbuta7737
    @tigistbuta7737 Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቸሩ መድሀኒየለም እድሜና ጤና ይስጥልን,

  • @Fanotube4
    @Fanotube4 Před 2 lety +23

    _ሰላም ለእናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለአደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን እመ አምላክ አትለየን እንዴት አይነት ክህደት ነው ኤልሻዳይ መሐሪው ይቅር ባይው ለንስሐ ያብቃው ያብቃን እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ ✝️✝️✝️_

    • @sofanitepilupader2424
      @sofanitepilupader2424 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን በል ጓደኞችህን ጥራ ሰብሰብ እንበል

  • @Beki6D
    @Beki6D Před 2 lety

    በዉነት ጡምቃል መምህር ሀብተመምራሀንን ጨሞሮጨምሮ ያድልልን

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před 2 lety

    መምህር ሁሉንም ሰቶሀል እርጋታህ ትትናህ እውቀትህ አሁንም ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 10 měsíci

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናትን ይባርክ❤❤❤

  • @tigyoutube9121
    @tigyoutube9121 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @sintayehudelelegndegefu7431

    በህይወተ ስጋ ይጠብቆት የአገልግሎት ዘመኖን ይባረክ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @netsabisa9318
    @netsabisa9318 Před 8 měsíci

    አሜን

  • @temesgenakeni7217
    @temesgenakeni7217 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናል አሜን ፫

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Před 2 lety +26

    ማስተዋሉን ያድላቸው ያድለን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +2

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 Před 2 lety

    ቃለሕወት ያሰማልን መምህር

  • @netsanetdenkalem4841
    @netsanetdenkalem4841 Před 2 lety

    መምህሬ እድሜና ጤና ያድልልኝ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před rokem

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንን

  • @fkremariamasnake9015
    @fkremariamasnake9015 Před 2 lety

    እድሜህን ያርዝምልን መምህር

  • @ethiopiahagere6239
    @ethiopiahagere6239 Před rokem +2

    የቅድስቲቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ መሆኔ በእውነት እድለኛ ነኝ። አምላክ ስምህ የተመሰገነ ይሁን።

  • @Binybini
    @Binybini Před 2 lety +18

    "የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ"
    ማት 9:27
    ማር 10:48
    ሉቃ 18:39

    • @alemayehuyewah4788
      @alemayehuyewah4788 Před 2 lety

      ተባረክ ወዳጄ እነዚህ ጥቅሶች እንደምናገሩትም ኢየሱስ የዳዊት ልጅ ነው ። ነገር ግን ኢየሱስ የዳዊት ልጅ ተብሎ የተጠራው የማሪያም እጮኛ ከነበረው ከዮሴፍ የተነሳ ወይስ ከማሪያም የተነሳ ነው?

    • @Binybini
      @Binybini Před 2 lety +1

      @@alemayehuyewah4788
      ቪድዮውን እንደገና አዳምጠው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

    • @user-bx9oq2rl9w
      @user-bx9oq2rl9w Před 2 lety

      @@alemayehuyewah4788 ከእናታችን ቅድስት ማሪያም የተነሳ ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ፍጹም ሰው ሆነ ይላል አባቴ ዮሴፍ ድንግል ማሪያምን እንዲጠብቅ እጩኛው ተባለች እንጂ ቧሏ አይደለም

    • @alemayehuyewah4788
      @alemayehuyewah4788 Před 2 lety

      @@user-bx9oq2rl9w ለዚህ ነው መፅሐፍ ቅዱስ መነበብ አለበት የምንለው ።ፈጠራችሁን ትታ ቃሉን እመኑ ፣ ቃሉ እንዲህ ይላል "የበኩር ልጅዋን እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም ስሙንም ኢየሱስ አለው።" ይህን እውነት እንዳትሸፍነው\እንዳትሸፍኝው!!!

  • @woinshetlemeta3106
    @woinshetlemeta3106 Před rokem

    መምራችን እንደው አብዝቶ እግዛብህሔር ይባርኮት

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn Před 29 dny

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህርዬ❤❤❤❤❤

  • @rahelethiopia3773
    @rahelethiopia3773 Před 2 lety +20

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እነሱ የግል ጥቅማቸውን ብቻ ነው የሚያስቡት እንጂ ለህዝቡ ወንጌል ልስበክ ብሎ አይደለም ።መዳኒአለም ልቦና ይስጣቸው

    • @Fanotube4
      @Fanotube4 Před 2 lety +1

      _አሜን ሪች እንደ እነዚህ ያሉ መምህራኖቻችንን እግዚአብሔር የእድሜ ዘመናቸውን ያርዝምልን ጸጋውን ያብዛላቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን ሪች እንኳን አደረሰሽ_

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

  • @user-oe4ty1rh7g
    @user-oe4ty1rh7g Před rokem

    Thanks God for having this kind teacher's

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 Před rokem

    Amen amen Amen amen

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 2 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-lh8mg4os2m
    @user-lh8mg4os2m Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማን

  • @user-mv1yk9sn8k
    @user-mv1yk9sn8k Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @saragetachew792
    @saragetachew792 Před 2 lety

    መምህር አምላክ እድሜ ይስጥልኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez Před 2 lety

    በርታልን መምህራችን።

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Před 2 lety

    የመረዳትህ ደረጃህ ያስቀናል መምህር መስፍን። አግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ውይ!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በተዋህዶ ኮሪሁጥ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +2

    መምህር መስፍን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመብርሀን ትጠብቅልን ፔንጤነት ማበድ ማለት ነው እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ዝም ብሎ ያያቸዋል በትዝብት

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 Před 2 lety +7

    ሮሜ1:3 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ፥እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኀይል የእግዚአብሔር ልጅ ኾኖ ስለተገለጠ፣ስለ ልጁ ነው ርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    ራእ 22 :16 እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ።
    ማስተዋሉን ይስጣቸው በጭፍን ተከታይ ለሆኑት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @gifhhurur3823
    @gifhhurur3823 Před 2 lety

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @wasunfisha8109
    @wasunfisha8109 Před 2 lety +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሁላቹ እግዚአብሔርን አመስግኑ ያለ ልፋት በነፃ አማኝ ስላደረጋቹ አመስግኑ ብዙዎች በእውነት ሳይሆን በማይሆን መንገድ ላይ ናቸውና አመስግኑ

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 Před 2 lety +2

    የጥልቁ ኣዐዎ የኣዳም ዘር ኣይደለም የጠራው ኣባቱን ነው እኮ የና ጌታ የዳም ዘር ነው

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 Před 2 lety +36

    መምህራችን በራስ ዩቱብ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

    • @asfaw8154
      @asfaw8154 Před 2 lety +1

      @@Hiyawsim እውነት ነው🙏🙏🙏

  • @GeezSamrawit
    @GeezSamrawit Před 2 lety +8

    “እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤”
    - ማቴዎስ 12፥36

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

    • @user-bx9oq2rl9w
      @user-bx9oq2rl9w Před 2 lety

      @@Hiyawsim እውነት ነው እኔ አደረኩህ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před 2 lety +3

    ቃለሒወት ያሰማልን ምህራችን እድሜን በእድሜ አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ የትህትና አባት መምህራችን

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 Před 2 lety +10

    ቃለ : ህይወትን : ያሰማልን !... ክርሰቶስ:ፍፁም:ሰው:ፍፁም:አምላክ:ነው ብለን : እናምናለን ።Amen.

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +17

    ላበደ ሁሉ መልሳችሁ ትችሉታላችሁ? 😥
    እግዚአብሔር ያበርታን ተዋህዶወች 🤲🏿

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před 2 lety +1

      ሁሉቻይ አምላክ ስለን ይችሉታል👍👍👍👍

    • @Kinetibebu
      @Kinetibebu Před 2 lety +5

      አንቺ እብድ ያልሻቸውን ሀሳዊ መምህራንን የሚከተሉ ብዙ ናቸው። ስለዚህ አማናዊቷን የጌታን ወንጌል በስህተት መንገድ ውስጥ ለሆኑና ላላመኑም ማዳረስ ይገባል።

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 2 lety

      @@Kinetibebu እውነት ነው እግዚአብሔር ያበርታቸው እንጅ 🤲🏿😘

    • @relaxgodisincontrol9694
      @relaxgodisincontrol9694 Před 2 lety

      ይገርማል ስው ፅም ላይ ሆኖ መሳደብ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 2 lety

      @@relaxgodisincontrol9694 እኔን ነው? 😥

  • @gittadero1503
    @gittadero1503 Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @user-oe4ty1rh7g
    @user-oe4ty1rh7g Před rokem

    ተመስገን

  • @Yisak13
    @Yisak13 Před 2 lety +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ይህን ስራዎን ይቀጥሉበት

  • @Yisaq777
    @Yisaq777 Před 2 lety +24

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአምላካችን የልኡል እግዚአብሔር ስም ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን 🙏 ትምህርቱ ትንሽ ረዘም ቢል ደስ ይለኛል ግን ደግሞ ለዚህም ቢሆን እግዚአብሔርይመስገን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 2 lety +11

    ጎበዝ እንደዚ ኣድርጋቹ የምንፍቅናን ክርዳድ ንቀሉት እግዚኣብሄር ይርዳቹ፡ ይህ ሁሉ ቅዱሳን ኣያማልዱም ድንግል ማርያም ኣታማልድም ማለት ዞራ ዞራ ጌታችን ክርስቶስን ወደ መክዳት እንደሆነ ዓላማው የታወቀ ነበር ። ከዚህ በላይ ክህደት የለም።

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 Před 2 lety

      ሐዋርያዊ መልሶች join belut. Tru yastemral.

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

  • @tarikud1715
    @tarikud1715 Před 2 lety +2

    ሰትጀምር እራሱ የምትገልፅበት አንጀት ያርሳል❤️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 2 lety +1

    ሆሳእና የዳዊት ልጅ ማረኝ።

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Před 2 lety

    እባክህ በርታ ወንድሜ

  • @merontube8885
    @merontube8885 Před 2 lety

    P/dawet 1n neki egzibar tsagawun yaa bezalii uuuuuu 💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Před 2 lety +3

    መምህሬ እመቤቴ ትጠብቆዎት አማኑኤል እረጅም እድሜ ይስጦዎት ለኛም ማስተዋሉን ያድለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tp7sd5oz9o
    @user-tp7sd5oz9o Před 2 lety +4

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ☦️☦️☦️

  • @muluegebremeskel6694
    @muluegebremeskel6694 Před 2 lety +9

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር የተነሰገነ ይሁን ቀጥየ መምህራች ይህንን ብሮግራም በጀምሩ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እኛ ለብዙ ዓመታታ ብዙ የስተት ትምህርትና በቤተ ክርስቲያናችን ሲወረወሩ መልስ እስከሌለኝ ይምስል ዝም ብለን ነበር አሁንግን ይቀጥሉበት እግዚአብሔር በጸጋና በረድኤት ኣይለይዎት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

  • @hannamolla4437
    @hannamolla4437 Před 2 lety

    qakale hiwote yasemalen!ejeg des yemill temheretem melashm ortodox tewahedo hulem melse alat! thanks to God

  • @tilahunrete9658
    @tilahunrete9658 Před 2 lety +2

    💚💛❤️🙏አምላኬ ተመስገን ኦርቶዶክስ አድርገህ ስለፈጠርከኝ ዘውትር ምስጋናህ የበዛ ይሁን አሜን!!!🙏💚💛❤️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

  • @amanueldamte-jl8vy
    @amanueldamte-jl8vy Před 11 měsíci

    “መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።”
    - ሉቃስ 1፥35

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏☝️ ቃሉ ሊፈፀም የግድ ነው ሃሰተኞችም እንደጉድ ፍልተዋል እንደፈለጉ በመቀባጠር ለአውሬው መንገድ እየጠረጉ እንደሆነ ይመስለኛል::

  • @samerabuzuualamuusamera7633

    Aaname aname 💒✝️🤲✝️💒✝️🤲💒😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭❤❤🙏🙏

  • @tesfafekadu5451
    @tesfafekadu5451 Před rokem +1

    እግዚአብሔር፡ይመሥገን፡፡ጥበብና፡ማሥተዋልን፡ይጨምርላችሁ፡፡

  • @hewethegoshegos390
    @hewethegoshegos390 Před 2 lety

    Kalehiwot yawurslen memehr

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před 2 lety +1

    በምህሬ ቃለህይበትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j Před 2 lety +5

    ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ መስቀሉ የተገኘበት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ መስቀሉ በረከት አይለየን አሜን
    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
    የክህደት አስተምህሮ ለሚያስተምሩትም ልቦና ይስጣቸው እውነቱን ይግለፀላቸው አሜን🙏🙏🙏

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በጣም እደተዳፈሮ አለማወቃቸው ነው

  • @gelilagelila9870
    @gelilagelila9870 Před 2 lety +2

    መምራቸን በራስህ ዩቱብ ስለመጣህ ደስ ብሎናል ካንት ምንማርው ብዙ ነገር አለ ቃልህውትን ያስማልን

  • @ethiopia2139
    @ethiopia2139 Před 2 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክዎ ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል የመናፍቃን ጭምብል እየተገለፀ እየተገለፀ አየነው ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @mesfintesfaye5064
    @mesfintesfaye5064 Před 2 lety +5

    በጣም ደስ የሚል ምላሽ ነው ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

    • @tdyhailu1561
      @tdyhailu1561 Před rokem

      አምላክ ይጠብቃችሁ ከማስተማር አትቆጠቡ እናተ የክርስትያን ብርሀን ናችሁ ቴዲ ነኝ ከእየሩሳሌም

  • @user-in9ps7qi1b
    @user-in9ps7qi1b Před 2 lety +1

    መምህር ፀጋውን ያብዛለወት
    የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ባላችሁበት ይብዛልኝ🌹🌹🌷🌷

  • @irukdubale2549
    @irukdubale2549 Před 2 lety +2

    ወንድሜ፡የኛ፡አንደበተ፡ርትዑ፡አስኪበጣፈጠው፡አንደበትህቢገባቸው፡አስተምራቸው፡ለነሱም፡ሰሚ፡ልቦና፡ይክፈትላቸው፡የልዲያን፡ልቦና፡የከፈተ፡አምላክ፡ለአንተም፡ለወንድሜ፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡በዕድሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን፡፡

  • @elsayeefru4237
    @elsayeefru4237 Před 2 lety +1

    መምህር እድሜ ፀጋ ይስጥዎት

  • @user-rr7vy1pd3l
    @user-rr7vy1pd3l Před 2 lety +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፡ በርቱልን ፡ ሌሎችም የኦርቶዶክስ መምህራን ተነሱና በየሚድያው መልስ ስጡ ፡ ዝም ማለት ግን ቤተክርስያናችን እንደ ጣኦት እያስመሰላት ነው ፡ ስለዚ ተነሱ ወጣቱን አስጨብጡት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 Před 2 lety +13

    መምህራችን የተዋህዶ የስስት ልጇ ቃለህይወትን ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው
    ሁላችንም ልንጠነቀቅ ግድ ይላል 🙏🙏🙏
    ቴሌግራም እንዴት ይገኛል

    • @Fanotube4
      @Fanotube4 Před 2 lety +1

      _አሜን እህቴ እውነት ነው የእኒህ መምህር እኔ እንጃ የተለዩ ረጋ ያሉ ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ እንኳን ለእለተ ቀዳሚት ሰንበት በሰላም አደረሰሽ_

    • @sofanitepilupader2424
      @sofanitepilupader2424 Před 2 lety +1

      @@Fanotube4
      አሜን አሜን አሜን
      ደምበጭ ሰብሰብ እንበል ማደግ አለበት ጥራቸው ለሁሉም ይዳረስ
      መበርታት አለብን ዩቱብ ያላቹ የተዋህዶ ልዶች ሰብሰብ እንበል አደራ

  • @surafuelefrem6948
    @surafuelefrem6948 Před 2 lety +12

    Thanks God for having this kind of teacher's.

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 2 lety +2

    መምህር በጣም ተመችቶኛል የወርቅ ዘንግ ቻናል ጥሩ ማንቂያ ደወል ነው ዝም ብለው በክደት መንገድ ለጎረፉ ሰዎች
    እባኮትን እደዚህ እየነቀሱ ያውጡልን የክህደት ስብከት ብዙ ሰውን ገደል ከቷዋል ለዳቢሎስ
    ይበርቱ ይበርቱ መምህር🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @abyssinia7302
    @abyssinia7302 Před 2 lety +4

    መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በቤቱ ያፅናቹ እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

  • @alemsema
    @alemsema Před 2 lety +3

    ስንቶቻችን ነን ግን እንዲ አይነት አስተማሪ ፔጆችን ሰብስክራይብ እያደረግን አጋርነታችንን ያሳየን 🙏

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb Před rokem

    Selame Egziyabher ybzalh memhr betam Ekoralen bememhrochachen!!!!

  • @ementmedia8081
    @ementmedia8081 Před 2 lety

    Egezabeare Yemesgen Selewulum Neger

  • @fioryhebte8788
    @fioryhebte8788 Před 2 lety

    Kalhwet yasemalin, egzabher amlek xegaw yabzalchui.

  • @franklyneyeson6739
    @franklyneyeson6739 Před 2 lety

    Come on he God please everyone Quiet

  • @tsiyonhantal5916
    @tsiyonhantal5916 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አለመታደልኮነው ልቦና ይስጣቸው

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የምወድህ የማከብርህ ውድ መምህር 🙏❤

  • @yergde5399
    @yergde5399 Před 2 lety +1

    እኔ ግን በገባኝ መጠን ፓሥተር ዳዊት የተናገረው ትክክል ነው ። ምክኒያቱም ! እሱ እና እነሱ የሚሠብኩት በክርስቶስ በስሙ የመጣውን ሉሲፈርን እነጅ የቅድስት ድንግል ማርያምን ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው የኆነውን ክርስቶስን አይደለም።

  • @Alem9287
    @Alem9287 Před 2 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 Před 2 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት ነው ከእርሶ የተማርኩት ፀጋውን ያብዛሎት መምህር እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

  • @user-mw3or6ze6t
    @user-mw3or6ze6t Před 2 lety +3

    ሲጀመር እኮ ይህ ፖስተር ከአበደ ቆይቷል ደሞ ስለ ሀሰተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ስለ ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አይደለም የሚያስተምረው !!!
    መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ በርታልን 💚💛♥️

    • @user-bx9oq2rl9w
      @user-bx9oq2rl9w Před 2 lety

      እውነት ብለሻል ጴንጤዎ መቼ ያስተውላሉ

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 2 lety +1

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን፫::

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt Před 2 lety +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Před 2 lety +1

    ፓስተር ትክክል ነው ሀስተኛው ክርስቶስ ነው👹👹👹👹 እንጅ የመቤታችን ልጅ ኢያሱን ክርስቶስ አይደለም መምህር ቃል ህውሐት ያስማልን

  • @yirgalemgetachewu8698
    @yirgalemgetachewu8698 Před 2 lety

    እውነትም የወርቅ ዘንግ ናችሁ እናተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም መምህሬ እንደነ አይነቱ በምድር ላይ እንደ አሸዋ በሰማይላይ እንደ ኮከብ ብዝዝት ያድርግልን ክርስቶስ ከናተጋር ይሁን በርቱልን 😍😍😍😍😍

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 Před 2 lety +1

    " ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።"
    (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:15)

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!...

  • @seifemensher6252
    @seifemensher6252 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Almazetalem
    @Almazetalem Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ እይነት መምህር ማግኘታችን ቃል ኢወት ያሰማዎት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!