ሀውልት ለማፍረስ የሚጠመደው ለምንድነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 03. 2023
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 137

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Před rokem +4

    ሶል ዘመንህ ይባረክ አደበተ ርቱ እደአተአይነቱን ያብዛልን ኢትዮጵያን በአንተ አያታለሁ ስልጣላይ ያላቹ እደምትሰሙት ተስፋአለኝ እባካቹ መልካም ልብ ይኑራቹ ሚዲያቹ በዚው ይቀጥል

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Před rokem +2

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @getachewwoldegiyorgis8128

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 Před rokem +14

    ይሄ ጀግናልጅ መጣ እስኪ ሙሉውን ሰምቼ አስተያዬት እፅፍለሁ

  • @bereketeliyas2479
    @bereketeliyas2479 Před rokem +2

    ድንቅ ሰው

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před rokem +1

    ጠያቂውም መላሹም አንጀት አርስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት እንደናተ አይነቱን ያብዛልን

  • @leykunmekonen6663
    @leykunmekonen6663 Před rokem +1

    አንደበተ ርቱዕ ❤❤❤❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +5

    የወርቅ ዘንግ💞🙏

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p Před rokem +8

    የማይጠገብ አንደበት በጣም ነው የምወድህ ወንድም ሰለሞን ኑርልን❤🤗

  • @vcdjd3926
    @vcdjd3926 Před rokem +8

    ሶሊዬ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነው የምወድህ ስልክህን ባገኘው አድናቆቴን ብነግርህ ደስ ይለኝ ነበር❤❤❤

  • @abrahamawropa1014
    @abrahamawropa1014 Před rokem +19

    እጅግ በጣም ምርጥ ትምህርት ጭምርም ነው ሶል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ሁሌም እምትደመጥ ነህ ልቦና ላለው ..

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před rokem +3

    ሰለሞን መንግሥት እውቅ ሰው የኢትዮጵያ ዕንቁ ብትናገር ብትናገር የማትጠገብ በርታልን ኢትዮጵያ ትፈልግሃለች

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem +1

    ወድማችንከክፉይጠቢቅህ

  • @Danielasham
    @Danielasham Před rokem +6

    ሻሙላው ትውልድ። አንብቡት ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ግራ የሚገባኝ እንደዚህ አይነት ድንቅ ቅን ሰዎች የት እየተደበቁ እንደሚቆዩ ነው። ለማንኛቸውም ሰልየ ተባረክ

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 Před rokem +4

    እኔ ይህን ጋዜጠኛ ሠለሞን በምን አይነት እንደሚገልፀው አላቅም እሱም የወርቅ ዘንግ ነው። እድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @tigistaltaye4407
    @tigistaltaye4407 Před rokem +7

    ተባረክ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን 👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @hanawondafrash6742
    @hanawondafrash6742 Před rokem +3

    እፁብ ድንቅ ንግግር አቤት ቢያወራው እውቀት ካንደበቱ ይፈልቃል ከዲሲፕሊን ጋር ዋው አክባሪህ ነን

  • @zufanlemma2142
    @zufanlemma2142 Před rokem +2

    ጥልቀት ያለው አስተያየትህን ሁሉም ወጣት ቢሰማው
    በጣም ትምህርት ያገኙበት ነበረ::
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ!! እሜን

  • @mebeacake
    @mebeacake Před rokem +5

    ሰለሞን ባለህበት አለሁ ፣ አፍ አታስከድንም ወንድሜ ፣ከአፍነው ከሚሰውሩ ይጠብቅህ፣ እራስህን ጠብቅ፣❤

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +7

    ጣፋጭ አንደበት ከጥልቅ እውቀት ከትህትና ጋር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን በነገሮች ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ልጆች አሏት በጣም ጥልቅ እውቀት ትንተና እስከዛሬ አንተን ባለመስማቴ አዝናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @awashstore658
    @awashstore658 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ በጣም ማደንቅ ሰው ነህ ተባረክ

  • @elizabethbekele810
    @elizabethbekele810 Před rokem +29

    ❤ተባረክ ሁሌም በአዳምጥህ ደስ ይለኛል ኢትዮጵያ እንደ ናተ ይሉ ትክታክ ልጇች አሏት ኢትዮጵያእና ህዝቧን እግዚአብሔር ይባርክ🙏🏽

  • @peterbok
    @peterbok Před rokem +19

    ባለ ምጡቅ አዕምሮና የታሪክ ምሁር ሶል እነደዝ ብቅ ብቅ በልልን ካንተ ብዙ እንማራለን።

  • @johnhabesa354
    @johnhabesa354 Před rokem +5

    ፈጣሪ ይስጥልን ወንድማችን

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem +9

    ምናይነት ልጂነው እውነት ከእውቀት ጋ ሲሆን ደስ ይላል አዘጋጁም እናመሰግናለን ሶል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 Před rokem +1

    ድንጋዮች በድንጋይ

  • @leulteferi5891
    @leulteferi5891 Před rokem

    የማይጠገብ አንደበት ከእውቀትና በራስ ከመተማመን ጋር ሶል ተባረክ፡፡እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před rokem +6

    ትለያለህ ሶልየ የምር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤🙏

  • @astertilahun-ds2ql
    @astertilahun-ds2ql Před rokem +4

    ሰልየ እጅግ በጣም ጣፋጭ አንደበት የሚያስደምም ትህትና እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።

  • @user-ni5tl5fz2n
    @user-ni5tl5fz2n Před rokem +4

    ሶልዬ 🙏😘

  • @getachewbekele3454
    @getachewbekele3454 Před rokem +6

    ምሥጋና ለዚህ ሚድያ እስከመኖሩም ያላወቅሁት እንዲህ ያለ አስተዋይ የኢትዮጵያ ልጅ ስታቀርብ በደስታ ሀ ብዬ በደምበኛነት መጀመሬን እገልጻለሁ:

  • @user-kg8ul5kq2v
    @user-kg8ul5kq2v Před rokem +6

    ሶልዬ አንደበተ ርቱዕ ትንታኔ የሚያምረው በአንተ አንደበት ብቻ ነው።ካንተ ብዙ ነገርን ተምሬያለሁ ለዛም አመሰግናለሁ ቶሎ ቶሎ ብትመጡ ደግሞ ጥሩ ነው። በርቱልን 🙏🙏🙏

  • @yenusahmed7892
    @yenusahmed7892 Před rokem +2

    አላህ ያቆይህ ወንድሜ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏🏿🙏🏿❤

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před rokem +4

    ከምር ድንቅ ንግግር ነው ❤️🙏🙏አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ❤️

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Před rokem +4

    እደ አባቶች ስብከት በጉጉት በጠበቀ ጀመረኮ ይህልጁ😘

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Před rokem +5

    What a matured man!

  • @hewankidane8975
    @hewankidane8975 Před rokem +4

    የኔ ውዶች ቃላት የለኝም ለሁለታችሁም በእውነት ትልቅ ተስፋ እንዳደርግ ሆኛለሁ በኢትዮጵያ እኔ እንደመሰለኝ ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ ጠያቂው ከትግራይ ሰለሞን ደግሞ ከጎንደር እንደሆነ ነው እድገታችችሁ በአሁኑ ሰአት ሁለታችሁ አብራችሁ ስትዎያዮ ማየት ትልቅ ትምርት ይሰጣል ለዛውም ከአፋችሁ የሚዎጣው ጥላቻ ሳይሆን ማር ሲሆን ብዙዎችን ያስተምራል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ! እኔ በግሌ አባቴ ኤርትራ እናቴ ጎንደር እና ትግራይ ተዎልጀ ያደኩት ጎንደር እስኪ አስቡት አሁን ያለው የኢትዮጵያ ህገመንግስት እኛን የቱጋ ነው የሚዎክለን እኔ ደግሞ ኢትዮጵያን ከነብሴ በላይ ነው የምዎዳት ታድያ እኔ ከዎዴት ነው የምጠጋው 😢😢😢

  • @tadelegetachew2279
    @tadelegetachew2279 Před rokem +5

    ጎበዝ ነው እንዳይታሰር ነው ስጋቴ

  • @alemneshhnebese9034
    @alemneshhnebese9034 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y Před rokem +1

    ወላሂ ትንተናው አእምሮን ልብን ሰርስሮ ይገባል አስታዋይ ልጂ ነው አላህ ይጠብቅህህህ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před rokem +4

    ከቦረና ሕዝብ ጋር ለ ሁለት ዓመት ያህል ኖሪያለሁ፡ ልክ እንደ እናት ይንከባከቡን የነበሩ ግሩም ሰዎች ናቸው፡ ድርቅ ገብቶ ተራቡ የሚል ዜና ስሰማ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት፡
    እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላቸው፡ ሁላችንም በመረባረብ እንድረስላቸው።

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem +10

    GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS. MORE BLESSING TO OUR BELOVED COUNTRY.

  • @wazatube3530
    @wazatube3530 Před rokem +1

    ይሄ ምርጥ ወጣት ተመችቶኛል

  • @btnibret3496
    @btnibret3496 Před rokem +3

    I love this guy 👦 very much

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን ግሩም ነው ጋዜጠኛ ሰለሞን የት ነበርክ የመጀመርያ ቀን ስሰማ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቀጩሊሎቹ በርቱ🥰
    እግዚአብሔር ለተራቡት ምህረትን ያውረድልን✝️

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Před rokem +2

    አሪፍ አነጋገር

  • @Mercybebe3743
    @Mercybebe3743 Před rokem +2

    God bless you

  • @eyeruzdesala3522
    @eyeruzdesala3522 Před rokem +6

    ምርጡ ጋዜጠኛ ሶል🙏

  • @enu7988
    @enu7988 Před rokem +3

    Wow great point of view

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o Před rokem +2

    ይህን ሰውየ ስወደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 Před rokem +1

    God bless you take care yourself brother

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg Před rokem +5

    ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ ይህን አይነት ያፈጠጠ እውነት መናገር ዋጋ ያስከፍላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከእነ ሰው በላዎቹ

    • @user-qt8kh4gj9f
      @user-qt8kh4gj9f Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emusemer5573
    @emusemer5573 Před rokem +12

    አናቱ ይፍረስና ቢያፈርሰውም #በወርቃማው እንገነባላቸዋለን እስከነ ሚስታቸው😠😠😍😍😍

  • @soccerandentertainment4944

    ምርጥ ተንታኝ

  • @warkamedia
    @warkamedia Před rokem +5

    🤓🤓🤓🤓ድንጋይ በድንጋይ ላይ ይነሳል ተመችቶኛል🤓🤓🤓🤓🤓

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Před rokem +1

    ጋዜጠኝዉ መስቀሉን😘የኔ ሸጋ

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 Před rokem +1

    ልክ ብለዋል ሁሉም ሃውልቶች የራሳቸው አባት እስካላቸው ድረስ በኦሮሚያ ያሉ ሃውልት ክብር በሰጡት መልካም ነው

  • @abebechejigu4918
    @abebechejigu4918 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድማችን እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን አሁን ያለው የኢትዮጵያ መንግስት የዲያቢሎስ መንግት ነው ሰው እይደለም እግዚአብሔር ሀገራችን በቸርነቱ ያስባት በከንቱ መድክም ነው ማን ፍቅርን ያስባል እርስ በእርሳችን እያባሉ ስልጣናቸውንያራዝማሉ የኢትዮጵያ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይፍረድባቸ አሜን

  • @weysewweysew964
    @weysewweysew964 Před rokem +2

    Uffffff this lij I love him

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před rokem +8

    ሰላም አመሻችሁ የወርቅ ዘንግ አቅራቢዎች ሶልዬ እንኳን ደህና መጣህ የኔ እንቁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከክፉ አይን ይሰውርህ አይዞህ ያልፋል ይሄ ሁሉ ኢትዮጵያዊን አይዞን ሁሉ ሃላፊነው መቼም ከሃገር ውጪ ያለን ሰዎች ስላሃገራችን በቀን ሁልጊዜ ሳናለቅስ አንውልም እግዚአብሔር ይታረቀን የእኛ ሃጥያታችነው በእውነቱ ረሃቡ ችግሩ የመጣብን አረ ተው ስልኩን ላኩልኝ

  • @shewayedubale3156
    @shewayedubale3156 Před rokem +1

    Egzeabher yetebkachehu keep working on Ethiopia Unity Thank you for showing clear picture of existing character of the government

  • @senaitdesta9983
    @senaitdesta9983 Před rokem +2

    Very true!

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly Před rokem +7

    Very mature, wise, knowledgeable, and confident person!!! Keep up your good job!!!
    Thanks a lot to the facilitator as well!!

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Před rokem

    ሶልየ እስከዛሬ የጠፍተህ ነው እደህ ያለ እውቀት ይዘህ እርጋታ እውነታን ተሸክመህ የኢትዮጵያ ጀግና ልጁ

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa1603 Před rokem +2

    Ewiket ,ke tiru asitesaseb gar des yilal, peace come to ethiopia,

  • @enattamru4905
    @enattamru4905 Před rokem

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 Před rokem +2

    ጀግና ልጅ ነህ በርታ

  • @tigistfikre7768
    @tigistfikre7768 Před rokem +2

    ካንተ ብዙ እንማራለን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před rokem +3

    Well done 👏 ✔️ 👍 👌

  • @brookwolde3194
    @brookwolde3194 Před rokem +3

    Keep up the good work ❤

  • @hannaloveedgilegn6670

    በጣም በሳል ሃሳብ ነው የምታነሳልን ጋዜጠኛ ሰለሞን ብዙዎቻችን በማናስበው መልኩ ጥሩ እይታ ነው ያለህ ያስተምረናል እናመሰግናለን💚💛❤🙏🌹🌷💕

  • @tenawyibeltal.888
    @tenawyibeltal.888 Před rokem

    You are Miracle!!

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Před rokem +1

    ጋዜጠኛ ሰለሞን እናመሰግናለን ።

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ብርቅዬ ወንድም🥰👏
    አፄ ኃይለ ሥላሴ ከነገሱ ከ20- 30 አመት ድርስ እራሱ ህዝቤ ፍርድ ሲጓደልበት በምኒልክ አምላክ በምኒልክ ሞት እያለ ነበር የሚማፀነው❤️
    የአብይ ምኒልክን መጥላትና የአፄ ሀይለ ሥላሴ ስለ ምኒልክ ብዙ በጎ ነገር እንዳይነገር መፈለግ የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት አለው።
    አቡቹና ሰራዊቱ እኮ ጭርሱን ጥቋቁር የጣሊያን ፋሽስቶች ናቸው።
    ጣሊያን የኢትዮጵያና የቤተ ክርስቲያን ጠላት ነው
    አውሬው አብይም የኢትዮጵያና የቤተ ክርስቲያን ጠላት ነው።
    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላከ ምኒልክ አምላከ አበው ሶስተኛ ምኒልክን አስነስቶ ከባርነት ያላቅቀን ዘንድ ሁላችንም በፀሎት እንበርታ።

  • @hiwotberihun7172
    @hiwotberihun7172 Před rokem +2

    😍😍😍

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 Před rokem

    ሰለሞን በጣም ምርጥ፣ ደፋር፣ ግልፅ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ንግግር የምታደርግ ነህ።

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 Před rokem +5

    ሰሌ እንግዲህ ምን እላለሁ በ ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳል ቆርጥ አንተን የመሰሉ ብዙ ድንቅ ልጆች አሉ ። ለ ምሳሌ ቢኒያም (መቆደንያ) እሸቱ ( ዶንኪ ቲዩብ ) የመሳሰሉት ። እውቀትህን
    ያብዛልህ።

  • @agumasenyew4939
    @agumasenyew4939 Před rokem +1

    wow you have read so many books that helps to speak with attractive way

  • @Danielasham
    @Danielasham Před rokem +3

    ግርም ያደርገኛል ያሰብኩት እንደሆን ሰው በገዛአገሩ ስደተኛ ሲሆን ባህሩ ቃኜ

  • @Martem79
    @Martem79 Před rokem +2

    What a legend he

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Před rokem +5

    አጤ ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው!!!!!

  • @DS-tu8rp
    @DS-tu8rp Před rokem

    ዋው ዋው። ሶል በመጨረሻው ዘመን ድንጋይ በድንጋይ ላይ ይነሳል።

  • @emandaamdom4610
    @emandaamdom4610 Před rokem +2

    Wendemi Tebarke Menem Ateselchrm ENDANTE AYENTU SELTAN BENOREW AGERACHEN ENDATE BETELEWETECH

  • @lailadani5955
    @lailadani5955 Před rokem +2

    Yminliken hawelet yemiafers rassu yeferes.

  • @andnet2094
    @andnet2094 Před rokem

    የምነሊክን ሐዉልት ለማፍረስ የቸኮሉ ሰዎች ወደ እርሳቸዉ ይሄዳሉ እንጂ እርሳቸዉ ወደ እነርሱ ላይመጡ ምን እንዳሰጨነቃቸዉ ፈጣሪ ይወቀዉ!

  • @Ethiostarter
    @Ethiostarter Před rokem +1

    እናመሰግናለን ምንማለት እዳለብን እኮን ጠፍቶብናል አድየምገባንነገር ይቺአገር በክፉመፈስ ተይዛለች አዳኞ ፈጣራብቻነው

  • @ethiopiafirst3658
    @ethiopiafirst3658 Před rokem +3

    Stunning idea! Correction: "Thesis-anti-thesis-synthesis" concept belongs to Friedrich Hegel, not Nietzsche.

  • @realmobile4421
    @realmobile4421 Před rokem +1

    ወዲሜ ሀውልተ እዲፈርስ መነሻሀሳብ ማነበረ ያመጣው ሰዎች ከሰው ህልና መፋቅ አለባቸው ሀውልታቸውም መፈረስ አለበት ስሉ ሲያስተምሩ ነበር ግን ማንም ስህተት ነው ያለ የለም

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus8814 Před rokem +2

    ተባረኩ በቀጣይ ኢትዮጵያን ለማዳን መፍትሄውን እና ህዝቡ ምን ማድረግ አለበት ተወያዩ

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Před rokem

    ምሳሌው ገራሚ ነው የቀሐሰ

  • @gracekensington4971
    @gracekensington4971 Před rokem +1

    እባካችሁ የሶሻል ሚዲያ ባለቤቶች በሙሉ የአማራን ብዛት ለመቀነስ የሚደረገውን የኦነጎች ተንኮል ዜና በመስራት ሕዝቡን አንቁ-ጉዳዩን ሳትሰሙት አትቀሩም-500000(አምስት መቶ ሺ )እድሜያቸው ከ18-40 የትምህርት ደረጃቸው ከ10ኛ ክፍል በላይ ያሉ ሴት እህቶቻችን ከአማራ ክልል ብቻ ተመርጠው ወደ ሳውዲ እንዲላኩ የስራ በር ተከፍቶላችሁል በሚል ሽፈን ቅስቀሳ እየተደረገ ነው።ይህ እድሜ ሴቶች መወለድ የሚችሉበት ጊዜ ነው-በወያኔ ጊዜ ቴድሮስ አድሐኖም የማምከኛ ኪኒን እያሰጠ በአሁኑ ጊዜ ብዙወች የአማራ ሴቶች ልጅ አተው ይገኛሉ-አሁን ደግሞ ከ30 ሺ በላይ ውንድና ሴት እስረኞች ሳውዲ እስርቤት ታጉረው ከአማራ ክልል ብቻ ተመርጠው ለስራ እንላካችሁ ብለው ሴቶች እህቶቻችንን የሚያታልሉትን ተንኮል ልናስቆም ይገባል-ከፈለጉ እስርቤት ያጎሩትን ፈተው ወደስራቸው ይመልሱቸው እባካችሁ እንተባበር ፍጠኑና አስቁሙ።

  • @muluemebetmoges2216
    @muluemebetmoges2216 Před rokem +3

    ድንጋይ በድንጋይ ላይ ይነሳል😂እውነትክን ነው አቦ😂

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před rokem +1

    ከአፄ ኃይለስላሴ ነመነ መንግሥት ጀምሮ ያለሁ ሰው ነኝ፡ ግን የመኖር ዘመኔ ጥሩ የሚባል መንግሥት አላየሁም፡ እያንዳዳቸው ያለፉት የአገር መሪዎች፡ ለሀገር የሰሯቸው ጥሩ ነገሮች ሊኖሩ ይችላል፡ ቢሆንም ይህ ሊያስደንቀን አይገባም፡ ምክንያቱም ድሮም ሊሰሩ ነውና በኃላፊነት ቦታ የተቀመጡት፡ ይህም የሰሩት ጥሩ ትንሽ ነገር ለራሳቸው የስልጣን ማራዘሚያ ነው እንጂ ለድሀ ፤ ለተጎዳ ፤ ለተበደለ ፤ ለጨቆነ ፤ ለተገፋ ሕዝብ አስበው አይደለም።
    ቀደም ሲል የነበሩ ነገስታት በጣም ጥሩ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ፤ ሕዝብን የሚያከብሩ እንደነበሩና አንዳዶቹም ጥሩ ያልሆኑ እንደነበሩ ታሪክ ያስረዳናል፡ አሁን አሁን ያሉት ግን የባሱ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ከዓለም ገጽ ላማጥፋት የሚሰሩ ፤ የነበረ ታሪክንም አጥፍተው አዲስ አገር ለመፍጠር እየሞከሩ ያሉትን ስናይ ያለፉ መጥፎ የምንላቸውን እንድናመሰግን ያደርገናል።
    ስለዚህ ከአጼ ኃይለስላሴ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያሉት ጥሩ መሪዎች አይደሉም፡ ወደፊት የሚመጣውን ደግሞ ለማየት ያብቃን፡ በጣም ከቅርቦቹ መሪዎች ግን ዳግማዊ አጼ ምኒልክን አደንቃለሁ፡

  • @itsokitsok5210
    @itsokitsok5210 Před rokem +1

    Sol andebete rut

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 Před rokem

    ehelemena raye miyaute ke poletikegnoche mistewe eheleme raye newe

  • @abebech3154
    @abebech3154 Před rokem +1

    ዘረኞች ሀገር ለማፋረሰ ሲተጉ አንዳተ አይነትሀገሩንየሚወድየብዛል አቦ

  • @rahelmenelik
    @rahelmenelik Před rokem +1

    ሶልን እንደምወደዉ ንገርልኝ

  • @amenberhane4310
    @amenberhane4310 Před rokem

    ተርት አታብዛ