የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሰለሞን መንግስት እና ካሱ ቱፋ ክፍል 1 | Maya Media Presents

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #mayamedia #ethiopia #ethiopianmusic
    የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሰለሞን መንግስት እና ካሱ ቱፋ ክፍል 1 | Maya Media Presents
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Komentáře • 155

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem +19

    የአማራ እናት ማሕፀነ ለምለሟ ትወልዳለች ልበ ቀና አስተዋይ ልቦና የሰጠው ሁሉንም በአንድ አይን የሚያይ የሚያፅናና 💚💛❤ ሶልዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከክፉዎች አይን ይጠብቅሕ እወድካለሁ 💖💖💗💗❤️❤️🥰🥰🥰🥰💖💖🥰🥰😘

    • @samiabera7894
      @samiabera7894 Před rokem

      አሰብን መደነቅ የአማራ እናት አይበልምየኢትዮጵያ እናት ነው ዘረኝነት

    • @itsokitsok600
      @itsokitsok600 Před rokem

      Esty ethiopiyaw or. Sew bey kalhone befetereshy. Zm bye

    • @itsokitsok600
      @itsokitsok600 Před rokem

      Esty ethiopiyaw or. Sew bey kalhone befetereshy. Zm bye

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Před rokem +2

      @@itsokitsok600 አልልም ኢትዮጵያ የሚባል ነገር የለም 😡😡😡😡😡😡

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Před rokem +1

      @@itsokitsok600 ዝንብ ያቅምሕ /ሽ እና ኢትዮጵያን ስልን ብዙ ተገፍተናል ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አስጠልታኛለች ደግሞ አስተዋይ ልበ ቀና የምትወልደው የአማራ እና ብቻ ናት

  • @meronthomas3842
    @meronthomas3842 Před rokem +11

    ደስ ሲሉ እርጋታቸው ወይ ሀገሬ እንደነዚም አይነት ሰው አላት።

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 Před rokem +13

    የልብ ወጎች እናመሰግናለን ሁለቱንም ፈጣሪ ይጠብቅልን ከክፉ አይኖች ይሸፍናችሁ ተባረኩ ❤❤

  • @zekirahayat2384
    @zekirahayat2384 Před rokem +7

    ይህን ልጅ በጣም ጀግና እና የተማር ነው እኔ ከልቤ ነው አንተን መስማት ይምፍልግው ደስ ትለኛለህ ጀግና ነህ በአንተ ተስፍ አለኝ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před rokem +2

    ሰለሞን መንግሥት ድንቅ መልእክት ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ አንደበትህ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር የሰጠህ ስጦታ አወይ መታደል እመቤታችን ትጠብቅህ

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o Před rokem +4

    ወይኔ ሰሌ ብትሰማ ብትሰማ የማትሰለች ጣፋጭ አንደበት ጥልቅ እውቀት ያለህ ወጣት ነህ እኔ ግን እፈራልአለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @kehiwetgets
    @kehiwetgets Před rokem +8

    Thank you የልብ ወግ... ሶልን የመሰለ አዋቂ አስደናቂ እይታ ያለው አንደበቱ ቢሰሙት ቢውሉ የማይሰለች ምሁር ስላቀረባችሁልን እናመሠግናለን...ሶልየ ዘመንህ ይባረክ አባቴ❤❤❤❤

  • @mesaymoges1797
    @mesaymoges1797 Před rokem +7

    የልብ ወጎች እንደነዚህ በእውቀት የበለፀጉ ሰዎች ስትጋብዙ በጣም ደስ ይላል

    • @Sami-dp5ss
      @Sami-dp5ss Před rokem

      Very true

    • @hameresd77
      @hameresd77 Před rokem

      በትክክል። እንደነዚህ ፡ ያሉ ፡ ደጋግ ፡ አሳቢዎች ፡ በቀረቡበት ፡ መድረክ ፡ ላይ ፡ የማይገቡ ፡ ሰዎችን ፡ እያስጡ ፡ ከተከታታይነተረ ፡ ቀስ ፡ በቀስ ፡ አስወጥተውኛል። እባካችሁ ፡ ከፍታችሁን ፡ እንደዚህ ፡ ጠብቃችሁ ፡ ተጓዙ

  • @weleteyohanes2927
    @weleteyohanes2927 Před rokem +7

    ድንቅ ጥምር ጎደኝነት ቃላትም የለኝም ወርቅ ጭንቅላቶች ግን እናንተን ሳይ ተፅናናሁ ❤

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před rokem +7

    ሀገር ሁሌም ቢሆን ተስፋ አላት።ማሳያ'ዎች🙏
    እጅ ነስተናል ጓዶች!!

  • @selmanhussen9804
    @selmanhussen9804 Před rokem +26

    የሚገርም ጭንቅላት ከአነጋገር ለዛ ጋር ሲሰጥ እንደዚህ ነዉ ሰለሞን ግሩም ሰዉ ነህ ወላሂ

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Před rokem +18

    እንኮን ሰላም መጣችሁ ሶልዬ የኔ ልበ ቀና ሰላም ለሀገራችን ደግሞ በሶል ፍቅር አበድን የምትሉ ሰከን በሉ 😂

    • @Neba-nk6tz
      @Neba-nk6tz Před rokem

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😅😅😂😂😅😅😅😮😂😅😅😅😅😅😅😅😅😂😅😅😅😅?

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Před rokem

      አብደዉ አብደዉ ይለቃቸዋል😂😂😂

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +6

    ሰለሞን ትለያለሕ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏

  • @sebleweldetencay6080
    @sebleweldetencay6080 Před rokem +5

    ሁለት ዓይን አፋር በአንድ መድረክ። ወጣት ግን ዬሚደንቅ ሰብዕና። ወላጆቻችሁ ታድለው። ❤❤❤ ጭብጡን ትቼ የገፃችሁን ሁነት አልጠግበው አልኩኝ። የጨመተ። ፈጣሪ ቢያድለን ይህን የየሰለ ትውልድ ይናፍቀኛል። ጠፈፍ ያለ ክውን ያለ ዬተከረከመ ሰብዕና። አደባባዩን አስከበራችሁት። ተባረኩልኝ የእኔ መንትዮሽ ውዶች❤❤❤❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před rokem +1

    ሰሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ. እንደኔ እንደኔ ግን ትግልህን በውስጥ ብታረገው. ምክንያቱም የተናገረ እየታፈነ ነው. ዲሞክራሲ ያለበት ሀገር ነው እንዲ ነጭ ነጯን መናገር.

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 Před rokem +6

    What kind of word can explain my feeling for u I really speechless I fell like my comment will be worthless I just can pray God bless you and hope people can understand you and learn more from you Ethiopia need like u person much respect my brother

  • @kidistgemeda2119
    @kidistgemeda2119 Před rokem +6

    ካሱ ስላንተ መልካምነት 100% እርግጠኛ ነኝ፡፡ መልካም ሰውም ነህ!!

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Před rokem

    የሚገርም የሚደንቅ ቆይታ ነዉ ።

  • @teddy318
    @teddy318 Před rokem +1

    ደስ ይላል በጣም ኢትዮጵያዊነት

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Před rokem +1

    የልብ ወጎች እናመሰግናለን እነሰለሞንን ስላቀረባቹልን።

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před rokem +1

    ሁለታችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን 🙏

  • @Africantribe-Ethio
    @Africantribe-Ethio Před rokem +1

    Solo...I am always finding you in media as the current situation of our country is not good for those who are smart and have smart mind for our country. So let God cover you and all other who have smart ming for our country in his protective sheld from any of harm by our government. PLEASE STAY PROTECTED!! Ethiopia needs your and your friends long life in this difficulty coonditions !!!

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před rokem +1

    አንተ ሰዉ! አንተ ድንቅ ኢትዮጵያዊ! ሶልዬ የረገጥከዉ ሁሉ ይስማማኛል እወድሃለሁ ወንድማለም።

  • @sewasew
    @sewasew Před rokem +2

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před rokem +1

    ጀግና በእውቀት የተመሰርተ አገላለጽ

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Před rokem +1

    ደስ ስትሉ ብዙ ትምህርት ነው ያገኝሁት

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 Před rokem +4

    ሁለታችሁም ምርጦች 😊 እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ ሶል አሁን ካለህበት አቋም በፍፁም እንዳትቀየር ፓለቲከኞች እንዳያታልሉክ እሺ

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 Před rokem +2

    ወይኔ ሶልየ ስትጠፍጊዜ ውስጤ ብዙ ሲያስብነበር እኳን ደህና መጣህ❤

  • @tigistaltaye4407
    @tigistaltaye4407 Před rokem +1

    የሚገርም ብስለት ና ብቃት ሁሉም 💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 Před rokem +1

    ሠለሞን መግስቴ የኔ ጄግና

  • @fozyaahmed6588
    @fozyaahmed6588 Před rokem +1

    ሰለሞንየ እራስህን ጠብቅ ወድሜ

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před rokem +1

    አንተ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤ አደበትህ ልክ ነው

  • @brookebekele612
    @brookebekele612 Před rokem +2

    Solomon, as usual I am speechless. I will pray for you to stay well and protected. You know why you are my teacher. We can learn from you at list how to be cool 😢❤

  • @melattilahun7894
    @melattilahun7894 Před 10 měsíci

    ❤ስወደሁ እኮ ሰሎሞንን

  • @user-qr5vc8pb3u
    @user-qr5vc8pb3u Před rokem +2

    ካሱ የኔ ምርጥ ሰው❤

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před rokem +1

    አሪፍ ፕሮግራም ነው👍👍👍👍

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Před rokem +5

    ሰሌ በናትህ ጋሽ ታዲኦስን ጎብኝልን😢

  • @sebleasega8941
    @sebleasega8941 Před rokem +2

    እየተከታትልኩኝ ሶልን የሚሰማ እምወድህ❤

  • @birukneshabayneh5575
    @birukneshabayneh5575 Před rokem

    እጅግ በጣም በሀሳብ የበላይነትና በኢትዮጵዊነት የሚያምን አመለካከቱ ቀና አንባቢ መሆኑን ተገንዝቤያለሁ የት ነበርክ እስከ ዛሬ አልረፈደም ታስፈልጋለህ ለሀገራችን።ሶል በርታ!!

  • @Lulu-q8r
    @Lulu-q8r Před rokem +1

    ዋዉ …. ደስ ስትሉ !!!

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem +1

    ሰለ ማኛ ምርጥ ጎደኛ

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 Před rokem +1

    ምርጥ ሰዉ ስዉድህ

  • @tsionkibreab8382
    @tsionkibreab8382 Před rokem +6

    በጤና ያቆይልን ወንድሞቻችን የኢትዮጵይ ዕንቁዎች❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lij_endu
    @lij_endu Před rokem

    I learned so much! Super Intelligent!

  • @TheSolomike
    @TheSolomike Před rokem

    Solomon Mengeste the most genuine well intellectual young ethiopian keep it up

  • @tewodrosmandefro1976
    @tewodrosmandefro1976 Před rokem +5

    ጎደኞቸ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኞል!

  • @emu3288
    @emu3288 Před rokem

    You guys have high level of mind, may God bless you!

  • @yohanatilahun4498
    @yohanatilahun4498 Před rokem

    ሶልየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነዚ የአማራና የኢትዮጵያ ጠላቶች ቴድሮስ ትርፌን ደግመህ እንዲ ባታነሳ ደስ ይለናል አማራ እባክህ አትናገሩ እና ሌላው ለተናገረው ቴዎድሮስ ትርፌ ምን ማለት ይችላል

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před rokem +1

    ትለያለህ ሰሌ ተባረኩ እግዚአብሔር አንድያደርገናል

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před rokem +11

    የልብ ወግ ተመልካቹ ቀንሶዋል ምክኒያቱም እንደ መጀርያ ታዋቂ አጓጉ ሰዎች አይደሉም ሚቀርቡት ለምሳሌ
    አዲስ አለም ከማርቲ
    ዘቢባ ከለምለም
    መቅዲ ከጓደኛዋ
    ሰላም እና ነባ
    ሩታ እና ዳኒ
    ይሄ ፁፍ የፃፍኩት ለጥቆማ አክል ነው ስለዚ የምታቀርቡት እንግዳ ምረጡ ህዝቡ ምንአይነት ነው ፍላጎቱ ዛሬም እኔ የገባሁት ይሄን አስተያየት ለመፃፍ ብቻ ነው 💔

    • @amanawit1598
      @amanawit1598 Před rokem +1

      ላንቺ፡አጓጊ፡አርቲስት፡ብቻ፡ነዉ?

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před rokem

      @@amanawit1598 አው

    • @edenwerkye5723
      @edenwerkye5723 Před rokem +4

      ​@@asnitube3283 ዞር ዞር ብትይ አርቲስት አታጭም ይኼን መሳይ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ደግሞ እኛ እንፈልጋቸዋለን

    • @aklilengatu6951
      @aklilengatu6951 Před rokem

      😂😂😂😂እንስተግራም ላይ ተመልከከቻቼው 😂😂😂 የሚጠቅም ስለማታቂ

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 Před rokem

      አገሪቱ እኮ የአርቲስቶች አደለይም እደነዚህ አይነት ሰውዎች ይበዙብሻል

  • @amhara_1234.
    @amhara_1234. Před rokem +1

    ጎበዝ ልጅ

  • @user-lh2zp9dz5r
    @user-lh2zp9dz5r Před rokem +1

    ሶልየ🥰🥰🥰🥰🥰ስወዲህኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem +1

    ሁለት ጎደኛሞች በርቱ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před rokem +1

    brilliant cool guys.

  • @teddy318
    @teddy318 Před rokem

    I can't wait for part 2

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 Před rokem

    ጋዜጠኛ ወንድሜ የኦሮሞ ጥሩ ልጆች በአማርኛ ስለ ኢትዬጵያዊነት ስለ አንድነት ብዙ ብዙ ሰማን እባክሕ በኦሮምኛም እንዲሁ አድርጉ

  • @fantunegussie5647
    @fantunegussie5647 Před rokem

    You guys are so humble keep it up

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam4898 Před rokem +1

    ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁለት ጨዋዎች አንደበተ እርቱዎች

  • @hanireda1385
    @hanireda1385 Před rokem +6

    ❤❤❤እስከማይህ ጓጉቻለው ሶል 😊😊በፎንቃህ ወደኩኝ. አቤት እውቀት ኑርልን

    • @user-zm8eu6wj8w
      @user-zm8eu6wj8w Před rokem +1

      😢😢😢አይ ብሎ ነገር የለም እኔ ቀድሜሻለሑ😢

  • @wudieworkneh
    @wudieworkneh Před rokem

    ሁሉንም ተዋቸው ከዘንጀሮ ቆንጆ አይምረጥም (ትፒልፍ ብአድ ኦዴፓ) የእትዮጶያ ቆንጆች አሁን ይመጣሉ፡፡

  • @user-lq5zd5dm2y
    @user-lq5zd5dm2y Před rokem

    Adegna egizabeher yebarkachu 🙏💚💛❤🥰🥰🥰🥰

  • @azifisseha6028
    @azifisseha6028 Před rokem +1

    ስለሞን እኔ የምመክርህ ለሚቀጥለው የፓርላማ ምርጫ ላይ ከተመቻቸው ፓርቲ ጋር ሆነህ ብትወዳደር ብዬ መክርሀለሁ ምክሬን ከተቀበልክ. ካላንተ ማንም ሰው የለም አሁን ያለውን ጠ / ም የሚያሸንፍ ።

  • @solomontesema5577
    @solomontesema5577 Před rokem

    ሠሌ አንት በእውነት ትለያለህ ግን ለምን ሠው እንዳት መሆን ቢቅተው ካንተ ትንሿን አይማርም በፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን
    መቸም ያገራችን ፖለቲካስ ወዴት እየሂደ እንድሆን የፈጠረን አማላክ ይውቀው እንጅ እኛስ አንድ ስትናገር አራት እና ከዚያ በላይ ክስ ውይም ባሽባሪነት ተጠይቀህ ሳታው እስርቤት ነው ምክንቱም ዳኛውም ዝንጀሮ ፍርድ ቤቱም ገደል ነው

  • @mekdesmekdes5180
    @mekdesmekdes5180 Před rokem +2

    በጣም አክባሪህ ነኝ አንተ ብቻ አውራ እኛ እናዳምጥህ

    • @mekdesmekdes5180
      @mekdesmekdes5180 Před rokem +1

      ሰለሞን መንግስቱ ትለያለህ👌💚💛❤

  • @berihunasfaw5760
    @berihunasfaw5760 Před rokem

    Skilled and intelligent man !!

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 Před rokem

    Tabrkkkk❤❤❤

  • @mizankebede9268
    @mizankebede9268 Před rokem

    ሰሎሞን! ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትምህርታዊ መግለጫና ማብራሪያ መስጠታቸው ነውር ሆኖ አላገኘሁትም!አስተካክለው! ሌላው ጥሩ የገለጽከው ገበሬ 1000 ኩንታል አምርቷል የሚለው ነገር ጥሩ አብራርተኽዋል! ጥሩ ነው!

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e Před rokem +1

    ሶል 😍😍😍

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před rokem

    የእስከዛሬው ንግግሮችህ እጅግ ገራሚና አስተማሪዎች ነበሩ። ይህኛው ግን ምንም ቁም ነገር የሌለው እንቶፈንቶ ሆኖ ነው ያገኘሁት። ለማን ነው እራስህን ወይም ማንነትህን ለማስረዳት የምትሞክረው? በእንደዛ አይነት ነገር ግዜህን አታጥፋ። በምትሰጠው ሀሳብ እንጂ ባለህ ማህበራዊ ማንነት እንዲቀበሉህ አትሞክር።
    ጥሩ አንደበት አለህ ፕሮፌሰር መስፍን እንዳሉህ ሳትፈራ የምታውቀውን እውነት በፍቅር ተናገርበት።
    ማነው ብሎ እሚጠይቅ ካለ የራሱን የቤት ስራ ይስራ። ስራ ቅጠሩኝ አይደለም እያልክ ያለኸው ስለዚህ ዝም ብለህ ወደ ገደለው መግባቱ ይሻላል።
    ስለ እራስህ ብዙ ግዜን ወስደህ ምስክርነት አትስጥ።

  • @tilahunameshe7079
    @tilahunameshe7079 Před rokem

    በጣም ደስየሚል ያነጋገር ለዛ ከእውቀትጋር ግን እሰጋለሁ እንዲህ አይነት ሰዎች ደጋፊ ሲበዛ ይገለበጣሉ አንደበታቸው እንጂ ተግባራቸው ላይሆን ይችላል ምሳሌ፣ልደቱ፣ብርሀኑ ነጋ፣አብይ አህመድ፣ለማ መገርሳ ፣ጨምሩበት እውር ፣ደንቆሮ፣ዝምተኛ ሰው፣መቶ አመት ይኖራል፣

  • @saadaAbate-iq2zv
    @saadaAbate-iq2zv Před rokem

    አቤት ዕውቀት sol 1ኛ

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Před rokem +1

    ጋዘዜጠኛና የጤና ባለሙያ ሰለሞን መንግስት🎉👍👏🏻👏🏻🙏ካሱ❤🙏

  • @funzone9921
    @funzone9921 Před rokem

    የፓለቲካዊዉ ስንዴ ጉዳይ ግን አሳሳቢ ነው, እኔ የምኖርበት አካባቢ ያሉ አርሶ አደሮች ምን ሲያማርሩ ሰማሁ...መንግስት ያልገደበላቸው አነሱ ወንዙን በቻሉት ጠልፈው የሚያለሙት የበጋ መስኖ አለ እና ምን ተባሉ 'በበጋ ስንዴ ካልዘራችሁ ማዳበሪያ አታገኙም', እነሱ መዝራት የፈለጉት ሌላ ሁኖ ጨንቋቸው አየሁ, ያወራሁት አርሶአደር ሁላ ደስተኛ አድለም...በርግጥ ያስጨነቀኝ እሱ አድለም ከ ስነ ምግብ/nutrition/ አንፃር በበጋ የሚለሙትን እንደ ጎመን, ድንች, ቀይስር, ካሮት...አይነት ህብረተሰቡ ጋ በቀላሉ የሚደርሱ ጠቃሚ ምርቶችን በ አንድ ስንዴ ለዛውም ቤትህ ማስገባት በማትችለው ህብረተሰቡም በማያገኘው ሲቀየር ከ ህብረተሰብ ጤና አንፃር ምን ያህል ተጠንቶበት ነው...እንዲሁ ሁሌ ትዝ ሲለኝ ያሳስበኛል።
    በተረፈ ሶል ምታወራው ነገር በጣም ነው ደስ የሚለው ይህ የሚዲያ ዙፋን አንተንም አይለውጥብን (የሚዲያ ወንበርም እርግማን ያለበት ነው የሚመስለኝ)

  • @mesiethiopia4293
    @mesiethiopia4293 Před rokem +1

    እንደዚ በወንድማማችነት ያኑረን

  • @robelsileshe3899
    @robelsileshe3899 Před rokem

    🔥🔥🔥

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam4898 Před rokem +1

    እንደእናንተ አይነቱን ባፈራች በዚች ቅድስት አገር ደግሞ አገሪቷን አፍርሰው ታሪክ ለማፃፍ የተፈጠሩም አሉ!

  • @shimelesmola4689
    @shimelesmola4689 Před rokem +1

    እንደዚህ አነት ሰው ይቀርባል እናተ ግን ይጭንቅላት ቦዶ የሆነውን እንዳልክ የሚባል ሰው ታመጣላችሁ

  • @yirgagetnet3908
    @yirgagetnet3908 Před rokem +1

    በእዉነት በእናንተ ውስጥ ብዙ ነገር አለ ፖለቲከኞቻችን (ፖፖ) ብዙ ነገር መማር አለባቸዉ አይማሩም እንጂ !

  • @soccerandentertainment4944

    እርጎ የሆኑ ሰዋች ወይ እርጋታ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před rokem

    After yasebelahe😭😩

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 Před rokem +1

    ግን እኮ ሶልን ወድጄዋለሁ እንዳላገባ አረጋግጫለሁ 😊 ወደፊት 😂😂 ካሱዬ😊

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před rokem +2

    በቃ አንተ ከቃል በላይ ነህ ሶል

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 Před rokem

    ሰለሞን የተሻለ እይታ እንዳለህ ባምንም አንተም እንደሌሎች አማራ ነን ባዮች ብዙ ግዜ ራስህን ዘር አማራ በመውቀስ ሚዛናዊነትን ለማስመስከር ስትሞክር አያለሁ። ዛሬም በአሜሪካ የተሰበሰበው የአማራ ተወላጆች ያደረጉት ስብሰባ ላይ አንድ ለአሜሪካውያን ባለስልጣናት ቅርበት አላቸው ያልካቸውን ሰው አንድን ብሄር በማይገባ ስም ጠሩ ብለህ እንዴት እንዳበሳጨህ እና ቁጭትን አይቻለሁ። እኔ የሚገርመኝ ትግሬ በለው ኦሮሞ በለው አማራን ነፍጠኛ ሰፋሪ ተስፋፊ ወዘተ ብለው ሲጠሩ የራሳቸው ብሄር የሆነ አንድም ኦሮሞ ወይ ትግሬ እንዲህ እንዴት ትላላችሁ ብሎ አማራን ደግፎ ሲናገር ሰምቼ አላቅም። አንተና መሰል አማሮች ግነወ በራሳችሁ ወገን ላይ ሌላውን ለማስደሰት ወይም ሚዛናዊ ነን ለማለት ወቀሳ ወቀሳ ነው።

    • @mahlettesfaye6676
      @mahlettesfaye6676 Před rokem

      ጌታው ሌላው ስለተሳሳተ እሱም ይሳሳት እንዴት ይሆናል ቁጣ ወቀሳ ከራስ ይጀምራል ፅዳት ከቤት ይጀምራል አይሰማችሁም እንጂ ልጁ ወቀሳችሁን ተውት

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Před rokem

    💚💛❤️

  • @user-pb6nq3bz7w
    @user-pb6nq3bz7w Před rokem +1

    እውነትክን ነው ቤተመንግስት እማ መንፈስ አለ

  • @aasamenewyabatulij1382

    ❤️🙏❤️

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 Před rokem +1

    የወንድማችንን ትንታኔ በጣም አደንቃለሁ። ነገር በአማራ ኮንፍረንስ አቶ ቴዎድሮስ ትርፌ የኦሮሞ ባለስልጣናትን መናገር ኦሮሞን እንደተናገረ የወነጀልከው ከእውነት የራቀ ነው።

  • @edomkebede2112
    @edomkebede2112 Před rokem

    Sol🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 Před rokem

    ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @selamabebe7285
    @selamabebe7285 Před rokem

    Betammmm wededede neaw yemadergh yemadenkeh gen yehen yahl freedom abichu sayawk beye yehen interview eyayew kerase ga aweraw kemr

  • @deja_23
    @deja_23 Před rokem

    Akrbulin endegena

  • @ethio12702
    @ethio12702 Před rokem

    🥰

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před rokem

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን የምናየው የምንሰማው ሁሉ የሚዘገንን የሚያስፈራ ግዜ ነው አብይ ወያኔዎች ኢትዮጵያን ማፍረስ ነበር አላማቸው ግን አልተሳካላቸውም አሁን ደሞ የአብይ መንግስት በግልፅ እያፈረሳት ነው!!!! በአሁን ሰአት እጅግ በጣም የሚያሳዝነው ደሞ የአማራን ታጣቂት ለይቶ ትጥቅ የማስፈታት ያለው ዘመቻ😡

  • @ethiolove-op9ix
    @ethiolove-op9ix Před rokem +1

    ሠለሞን መግስት አተየቀረብክበትን ሁሉ ሠብስክራይብ አድርጋለው አተና ሠለሞን ሹምዬ ከእውነት ውጪ ውሸት አትናገሩም ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @mrsa3706
    @mrsa3706 Před rokem

    Adisu Zeregna kete metahe degemo ? Gonder alema mejemeriya bewere agere ayelewetem

  • @kaleab491
    @kaleab491 Před rokem

    Sew atachu meselegn.enen lemn atgabzugnm

  • @seidali5521
    @seidali5521 Před rokem

    አወቅሺአወቅሺ ሲሏት ምንድን ነበር ተረቱ
    ባለፈዉ አማራን የሚከፋፍል ነገር ሲነገር ሰምቼዉ ከዛወድህ ትካሻዬን ሸክኮኛል
    አፄሚኒሊክ ጎጃምን አስገብረዋል ጎንደርን አፄ ተክለሀይሜኖት ንጉስ ሚካኤል ምናምን እያለ
    ሲከፋፍል ሰምቼዉ ጠርጥር ከገንፎ አይጠፋም
    ስንጥር አሉ

    • @yonatangirma4679
      @yonatangirma4679 Před rokem

      ለመተች ትንሽ ማውቅ ይጠይቃል. እዚህ ላይ ኮምንት ማድረግ ቀለወል ነው ልጁ ግን. ለመተቸት ትንሽ መጋጋጣጥ. አይሆንም

    • @mahlettesfaye6676
      @mahlettesfaye6676 Před rokem

      ሁሉንም አንተ እንደምትወደው አድርጎ ማውራት የለበትም ባይጥምህም እውነትን ስማ እኔ እምወደውን ብቻ ልስማ አይባልም ወንድም

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem

    ሰለ እኛ ኦሮሞ አልጠላንም አማራ ተገፍቶል ተገሎል ታርዶል ተፈናቅሎል ኩላሊቱ ተበልቶል ታርዶል ተገፍቶል አማራ ይነግሳል ግባችን ሚኒሊክ ቤተመንግስትነው

  • @seidali5521
    @seidali5521 Před rokem

    እኔ ይሄን ሰለሞን መንግስቴ የሚባል ሰዉ ተጠራጥሬዋለሁ የተረኞቹየኦሮሙማዉ አፈቀላጤ ይመስለኛል እንደት በዚህ ወቅት ከተደበቀበት ብቅአለ ስለዩቱበሮች ጋዜጠኞች የተናገረዉ ሸከከኝ ተረት ደግሞ ያበዛል አብይ አህመድን እየመሠለኝ ነዉ😃😃😃😃

  • @agatmaryam5432
    @agatmaryam5432 Před rokem

    Be honest with you guys make sure what you said in USA those Amhara unit conference miss understand please wrong anyway the the explanation about Ethiopian thanks so much 🇮🇱🇮🇱