ማፈር የሚገባህ ቦታ ላይ ማፈር አለብህ፤ ሚኒሊክ የማይጠፋ ፀሀይ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 259

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq Před 9 měsíci +2

    ምን ብዬ ማለት እንዳለብኝ ቃላት ቢያጥረኝም 😮🤭🤔 የዘር ዘርህ ይባረክ ብዬ ዝም አልኩ አቤት መታደል ቃላቶችህ ከታሪካችን ጋ መጣፈጡ በእመብርሃን ተባረክ አቦ ከክፉ ይጠብቅህ የጀግናም ጀግና 💚💛❤️ 💪 💐👏👏👏👏👍🙏

  • @madesign21
    @madesign21 Před rokem +16

    ይህን ሰው ስወደው ንግግሩን ❤

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse4953 Před rokem +88

    ...ይኼ ወንድማችን ከየት ተገኘ? እጅግ በጣም የሚገርም ስብዕና ያለው ሰው ነው 'ና እግዚአብሔር ከቡዳው ዐብይ ይጠብቀው እንጂ ሌላ ምን እላለሁ?

    • @romanmesay3436
      @romanmesay3436 Před rokem +1

      በትክክል!!!!

    • @user-jj8bw2xl1s
      @user-jj8bw2xl1s Před rokem +2

      ጋይት ጎደር

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 Před rokem +1

      ይሄኮ ሰዋዊ ንግግር ነዉ

    • @tsigeredaabera3465
      @tsigeredaabera3465 Před rokem +1

      ኧረ እኔም በጣም እየተገረምኩ ነው ኢትዮጵያ አሁንም ሰው አላት አልኩኝ አይቀይረው

    • @yergalemkefaneg2420
      @yergalemkefaneg2420 Před rokem +1

      ኡፍፍፍፍ ...... ሶል ብዙ እዳተ አየነተ
      ሠለሞን
      መምህር አብይ ይልማ
      ሁለታችሁነ አንድ ወንበር ላይ ባይ ደስታዬ ነው

  • @bantayehuassefa2857
    @bantayehuassefa2857 Před rokem +1

    ከዚህ አውሬ መንግሥት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +44

    እምዬ ምኒልክ ምነው በዚህ ዘመን ድጋሚ ቢፈጠሩ 😢😢😢

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před rokem

      GOD bless you

    • @memegetachewable
      @memegetachewable Před rokem +1

      እንኳን ድጋሚ ተፈጥረው እምዬ ምኒልክ ሞተውም እነ ግራኝ አብይ አህመድን አብረክርኳቸዋል ሞተው ጠላቶቻቸውን ያብረከርካሉ እምዬ ምኒልክ ምንኛ እድለኛ ናቸው እግዚአብሔር የሚወዳቸው ነጭን ያስበረከከላቸው

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 Před rokem

      @@memegetachewable love you በትክክል

  • @mulewgebreale9068
    @mulewgebreale9068 Před rokem +1

    ይሄ ወጣት ድንቅ ነው እግዛብሔር አብዝቶ ማስተዋል ጥበብን ይግለፅልህ

  • @samsontesfaye2420
    @samsontesfaye2420 Před rokem +5

    እንዴት እደምታስደምመኝ አገላለጽህ ቃላት አመራረጥህ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ከዘረኞች ይጠብቅህ።

  • @meseretbelay3491
    @meseretbelay3491 Před rokem +46

    እጅግ ደስ የሚል ታሪክ ከእድሜህ በላይ መግለጽ የቻልክ ወንድማችን ልክ እንዳንተ የበሰሉ ማስተዋል የጎበኛቸውን ሰዎችን ያብዛልን

  • @Mayamou-21
    @Mayamou-21 Před rokem

    መጽሃፍ የማነብ ያህል ነው የምትገባኝ እግዚአብሄር ይተብቅህ ❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před rokem +37

    ምን አይነት መታደል ነው ታሪክን እንዲህ ጥንቅቅ አድርጎ ማወቅ 👍 አኮራኸን ወንድማችን ፈጣሪ ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ 🙏🙏🙏

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 Před rokem +1

      ችግሩ ታሪክ የሚያዉቅ ጥቂት ነዉ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před rokem +13

    ይህን ልጅ አነጋገሩን እውቀቱን አወራሩን ስወድለት. ❤

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እድሚ ይስጥህ።

  • @enatubekoye7962
    @enatubekoye7962 Před rokem +1

    ሶልየ ፈጣሪ ከነዚህ ጅቦች አይን ይጠብቅህ መቸም አማራ ሠው አይወጣበትም

  • @gabisaararsa9806
    @gabisaararsa9806 Před rokem

    እጅግ የሚደንቅ የእዉቀት ባለቤት በእዉነት መታደል ነዉ።

  • @Muhaze-tibebat
    @Muhaze-tibebat Před rokem

    አድዋ በሐይማኖቱ የጽና በእምነቱ የተባ ሕዝብ ድል ነው ። እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 Před rokem +7

    አይ መታደል አንተን የወለደች እናት ትባረክ አቤት እዉቀት🦁💪❤️

  • @meseretzewge5785
    @meseretzewge5785 Před rokem +9

    በስማም ካይን ያውጣህ እውቀትህ ጥልቅ ነው❤❤❤

  • @abiy541
    @abiy541 Před rokem +5

    በቃ እውነትን እንደ ወተት ጠጣሁት በጣም ጠምቶኝ ነበር ይህ ሁሉ ታሪክ በኔውስጥ የሚንቦለቦል ነው ሁሌም በቃ ይህ በየትምህርት ቤት ይሰጥ።

  • @kumanigussie3392
    @kumanigussie3392 Před rokem +2

    የኔ ወንድም የት ነበር
    በኔ እድሜ እንደዚህ አይነት የበሰለ ወጣት ለሀገሩ የሚቆረቆር ታሪክን በሚገርም አንደበት በሚገርም ኢትዮጰያዊ ጨዋነት አንተን የወለደች እናት ትባረክ
    የዓለም መዳሀኒት መዳኒያለም እና እናቱ ቅድሰት ደንግል ማሪያም ይጠብቁህ!!

  • @TM-zo5mz
    @TM-zo5mz Před rokem +5

    በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ተባረክ

  • @user-bl6ul1fy3h
    @user-bl6ul1fy3h Před rokem +3

    አቤቱ ከ 4 አመት በፊት ለዶ/አብይ ተበርክኬ እድሜ እና ጤና ስጥልኘ ብዬ የፀለይኩትን ፀሎት ለዚ ጀግና እንድትቀይርልኝ ስል እማፀናለሁ

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p Před rokem +5

    አንደበተ ማር ነህ ወንድማችን ❤

  • @mamawayalew9175
    @mamawayalew9175 Před rokem +2

    የዚህ አይነት ኢትዮጲያዊ የዚህ አይነት ወንድም በዚህ ወቅት ማግኘት መታደል ነው!!!!

  • @lilimillion8217
    @lilimillion8217 Před rokem +2

    LOVELY 💚💛❤💚💛❤

  • @user-ks1ff6is4d
    @user-ks1ff6is4d Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠበቃህ ወድማቻን ሰላምለአገራቸን

  • @gezuyemer3132
    @gezuyemer3132 Před rokem +2

    ታሪክን ፈትፍቶ ነው የሚያጎርሰው በጣም ጎበዝ ሰው ነው

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +8

    ምኒልክ ዛሬም ንጉሱ ነው
    ❤💛💚

  • @azt67
    @azt67 Před rokem +3

    ድንቅ ብቃት። የኢትዮጵያ ማህፀን አይነጥፍም። በረታ ወንድማችን።

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před rokem +6

    ወይ እውቀት ይኑርህ ሌላ ምን ይባላል።
    ሶልዬ የጎንደሩ ቀብራራ አማራ😍

  • @sphonetastic3
    @sphonetastic3 Před rokem +6

    እ ፎ እደው እደት እደምወድህኮወ ሰሌ ሽመት ኑርልን ወድማችን እዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @beza4703
    @beza4703 Před rokem +21

    የዚህ ልጅ ንግግር እንዴት እንደምወደው ።

  • @aberhamashagre167
    @aberhamashagre167 Před rokem

    የሚደንቅ ኢትዮጵያዊ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 Před rokem +13

    ሰለሞን !!!
    እጅ ነስቻለሁ የምትገርም ታሪክ ተራኪ ነህ እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊወንድማችንን ስናዳምጥ ኢትዮጵያ የወላድ መካን አይደለችም እጅግ እጅግ የሚያኮራ ታሪካችን እንደዚህ ባማረ መልኩ በብቃት ስላስተማርከን እግዚአብሔር ይባርክህ
    ይህንን ለመስማት ለማይመቻቸው ያው እየተናነቃችሁ ዋጡት ማወራረጃ የጣይቱን ጠጅ ጠጡበት ::ሚንሊክ ፀሀይ ነው::👍👍👍🙏🙏

    • @senafekeshwgiorges2058
      @senafekeshwgiorges2058 Před rokem

      ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ አዋቂ ምሁር ነህ ኢትዮጵያ ትፈልግሀለቺ ወንድም አለም እራስህን ጠብቅ አሁን ካለው ተናካሽ ውሻ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ። 🙏🍏🍋🍎

  • @user-wh3wn6fs7b
    @user-wh3wn6fs7b Před rokem +9

    እረ ይህንን ልጅ ጠብቁልን! ራሱ ታሪክ ነው

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y Před rokem

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤት ነህ ሚዛናውይ የሆንክ አስታዋይ ጀግና ነህ

  • @sofeylema9397
    @sofeylema9397 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 Před rokem +17

    በጣም ኩራሁበት በዚህ ወቅት እንደዚህ መገኘቱ ፈጣሪ ጥሎ አይጥለንም ወንድማችን ሰለሞን እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንምእውቀቱን ይጨምርልህ።

  • @serkalemeshetu4634
    @serkalemeshetu4634 Před rokem +3

    አደራህን ትከሻህን እንዳታስነካ ....አንድም የሚጣል የለውም ተባረክ

  • @lilimillion8217
    @lilimillion8217 Před rokem +4

    በጣም ይገርማል !! እንደዚህ አይነት AMAZING /WONDERFUL ልጀ
    እያላት እግዚአብሄር እነዚህን ድንጋይ ከየት መጡ?? SHAM ON YOU አብይ ....

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Před rokem +2

    በወርቅ ዘንቅ #ወርቅ የሆነ እንግዳ
    እናመሰግናለን በእውነት🥰💙💜❤️

  • @fetherahman6318
    @fetherahman6318 Před rokem

    Tarik..yemayawk...hager..aygezam.....tarikk....enwekk....yetarik...labochi...metewbnall.....selemon...tebarekkk

  • @tenawyibeltal.888
    @tenawyibeltal.888 Před rokem

    በታሪክ የመጀመሪያ ሰው ነህ። ታሪክን በደንብ ተንትነሀል። ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 Před rokem +3

    ወንድምዬ አንተ እራስህ ቅርስ ነህ እግዚአብሔር አምሮህን ይባርክ ልክ እቦታው ላይ የነበርኩ እስኪመስለኝ ነበረ ያደመጥኩህ በዚህ እድሜህ? በጣም ተገርምያለዉ በዉነት በርታ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ለቅሬታ ያስቀምጥልን ተባረክ። አንተም ጠያቂዉ ትልቅ ምስጋና ይገባሃል ጥያቄ ብቻ አይሁን አንተም እዚ መልካም ፈገግታ ላይ እየተገረምክ አዋዛዉ 👍❤️

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 Před rokem +12

    እንዴት አይነት ታሪክ አዎቂ ነህ አፌ ቁርጥ ይበልልህ👏👏 እንደ አንተ አይነቱን የታሪክ አዋቂ ያቆይልን ጀግና 🙏🙏

  • @aliebire1742
    @aliebire1742 Před rokem

    አሪፍ አገላለፅ ዘላለማዊ ቂም ይዞ ይቀራል ሚልኒክ የማይጠፍ ፀሀይ ነው ፡፡

  • @lilimillion8217
    @lilimillion8217 Před rokem +1

    ወጣቱ ታሪክ አዋቂ

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 Před rokem +2

    አይ እናጅሬ ይበሉታን ዋጋሜለዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @BisratKassahun-xp9vx
    @BisratKassahun-xp9vx Před 2 měsíci

    ግሩም

  • @user-nw8fx5eh1n
    @user-nw8fx5eh1n Před rokem +2

    በጣም ጎበዝ ነህ ጥሩ ታሪክ አዋቂ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሶልዬ💪💪💪💪💪💪

  • @lifeisbeautiful7037
    @lifeisbeautiful7037 Před rokem +9

    ታሪክ በታሪክ አዋቂ ሲነገር እጅግ ደስ ይላል! እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ💚💛❤️

  • @tigisttg5775
    @tigisttg5775 Před rokem +1

    Menelke yemayetfa tshay new!!!!!!! That's right!

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie6988 Před rokem +8

    ሠሌ እግዚአብሔር እውቀትን ያብዛልህ በዚህ ዘመን ም ለካ ኢትዮጵያ ልጆች አላት አመሰግናለሁ።

  • @GirmaGashu-xr7mt
    @GirmaGashu-xr7mt Před rokem

    የበታችነት ስሜት ከተሰማህ ዛፍ ላይ ውጣ።
    ምኒሊክ ፀሀይ ነው ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው።

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u Před měsícem

    ጋዜጠኛ ሰለሞን ንግግርህ ቃላት አጠቃቀምህ ጨዋነትና ትህትና የተላበሰ ድንቅ ንግግርህን ለማድነቅ ቃላት ያጠረኛል🤔
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @AbelBekele-fp3vj
    @AbelBekele-fp3vj Před rokem +1

    enamesegnalen

  • @user-mv1yk9sn8k
    @user-mv1yk9sn8k Před 10 měsíci

    እምዬ ምን ይልክ ዛሬም ነገም ለዘለሃለም በልባችን ነግሰው ይኖራሉ

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před rokem +4

    እውቀት ከእርጋታ ጋር ተባረክ
    እንዲህ አይነት ወጣት ታሪክን ሰድሮ መያዙ መታደልነው
    አገላለፅህ ግሩም ነው አትጥፉብን

  • @hailegedlu3725
    @hailegedlu3725 Před rokem

    ትክክል ነው!
    **መከበር የሚገባህ ቦታ ላይ ካልተከበርክ ደግሞ ውርስ ይህን ትከናነባለህ!!
    (የኦህዴድ ጀሌ ሆይ!!)

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 Před rokem +1

    አቤት አገላለፅ ምኒሊክ የማይጠፋ ፀሀይ ነዉ !!! እዛ ሰፈረ ሰምታቹሀል ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ ⚔️🤌🇪🇹🦁❤️

  • @ethioone7136
    @ethioone7136 Před rokem +4

    "የበታችነት ከተሰማክ ዛፍ ላይ ውጣ" ሃሃሃ

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w Před rokem +5

    በስመአም የምር እደዛሬ አገላለፅ ተመችቶኝ አያውቅም
    ብይን እጁን ይዘሕ አሥተምርልን

  • @gezahegnefekadu7141
    @gezahegnefekadu7141 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ!!!!!!

  • @endalkachewmekonnen4132
    @endalkachewmekonnen4132 Před rokem +3

    ትለያለህ ክብር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @martategegene9550
    @martategegene9550 Před rokem +1

    የእውነት ምርት ጋዜጠኛ ትንታኔህ ከእውቀት ጋር ነው በርታ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před rokem +7

    ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው 💚💛❤️👍👍👍

  • @mehonmehon3769
    @mehonmehon3769 Před rokem +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před rokem +3

    ሰሎሞን ተባረክ ታሪክን እያስተማርከን ነው::

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u Před měsícem

    ጋዜጠኛ ሰለሞን ጨዋነት የተላበሰ ንግግርህንና ትህትና የተሞላበት እውቀትህን ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል🤔
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t Před rokem +4

    እፉ እኔዴት ደስ ይላል እንደዚ ታሪክን በጡኡም አንደበት ባለው ወጣት መስማት እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛል🙏እባከቹ ሁሌ ይቅረብልን።

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 Před rokem +1

    Wow

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem +2

    በትክክልፀሀዪነዉ

  • @yayinedesta235
    @yayinedesta235 Před rokem +1

    ወይማንበብ እሚገርም ነው ትንታኔው እግዚአብሔር በእውቀት ላይ እውቀትይጨምርልህ አዘንኩ የማንበብ ደሃ በመሆኔ የሚገርም ትንታኔ ነው

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +12

    የት ጠፍታቹ ነው ግን😥😥አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሠን ዛሬም እንደሚኒሊክ ያለ አንበሳ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ያስነሳላት

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 Před rokem +2

    ወንድማችን የሚገርም እውቀት ነው ያለህ ያለህ እናመሠግናለን።

  • @TM-zo5mz
    @TM-zo5mz Před rokem

    አሉ የተማሩ በደንብ ያነበቡ የገባቸዉ,,,,,

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 Před rokem +3

    እድሜና ጤና ይስጥህ ሰሚ የለም እንጂ እነዚህ ጥቁር ጣሊያኖች ምናለ መስሚያ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ቢሰጣቸው።

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před rokem +8

    ውዬ የኔ ጣፋጭ በስመአብ ውድድድ አድርጌህ ልሙት ታሪክ ሰው ከሁሉ ጥሩም ደግም የሆነ ታሪካችን እንደኢትዮጵያ ሚያቅ ጥቂትነው ወገተኝነት ስለሚበዛ ታሪክ አወቅን ሚሉ የዚህ ይለያል አግንቼህ እጅህን በሳምኩ ተባረክ እንዳንተ ሺ ይወለድ ሚገርም ቤተሰቦቼ ሙስሊምናቸው እኔ ኦርቶዶክስነኝ ባለፈው ቤተሰቦቼ ፔንጤ ናቸው እንዳልከው እኔ ኦርቶዶክስ ስላል የኔጎንነህ የወርቅ ዘንጎች ክበሩልኝ ከፍትላላችሁ ስልኩን ምታቁ ዝቅ ብዬ ላመስግነው ከክፉ ይጠብቅህ ሰለሞን ወይኔ አንጀቴ ያራሰኝ በጥቂቱ ታሪክ አባቴ ስለሚያስተምረኝ ያንተስታወራ ዝም ያልኩት አባቴን ምታስታውሰኝ ሚገርምህ ምወድለት አባባሉ የተቀመጠ ነገር ታሪክነው ይላል ብታምንም ባታምኑም ሶል አባቴ የጥንት ታሪክ መፅሃፍ ድክሽነሪዎችን በኩርችት ሚስማር አያይዞ መቶቸው አርጅተው አስቀምጦት እስከዛሬ አለ በኩርችት ሚስማር ያስቃል አይደል ተባረክልኝ የወርቅ ዘንጎች ወደፊት እንደቲቪ ጣብያ ትሆናላችሁ ለትውልድ ሚጠቅም ነገር ስለምሰሩ ጋዜጠኛ ሶል ምንእንደምልህ አላውቅም ውስጤ ደስነው ያለው የኔ ቆንጆ ተባረክ ብሩክ ሁን ስልኩን ተባበሩኝ ላመስግነው እባካችሁ። ቀናችሁ ይፍካ በዚህ አጋጣሚ ልናገር የሱማሌን የአፋር ታሪክ ለሴትእና ለመሬት ያላቸው ክብር አንስተህነበርጥሩ ጎን ትክክልነህመጥፎ ጎን በአፋር ክልል ሴት ልጅ ከአገባች በሆላ ባሎ ርቆ የሆነቦታ በስራ ሊሆን ይችላል ከሄደ ብልቶን ሰፍቶት የሽንት መሽኛ ትንሽዬ በጣም ትንሽ ያስቀርና ሌላው ይሰፋ ነበር ሲመጣ ቀዶት ነው ግብረስጋግንኙነት ሚያደርገው ይሄ ባህልብለው አምነው ሴቶቹ ተቀብለው ነበር ያለው ስቃይ ከባድነበር ይላሉ የአፋር የጥንት ሰዎች ሚገርም ሶል ትዝካለህ ጋዜጠኛ ስለሆንክ ካስታወስክ ቦፓፕሌሽን ሚዲያ የቀን ቅኝት ትረካነበር በጣም ሬድዮ አዳማጭ ነበርኩ ከአባቴ የወረስኩትነው እርሱም መረጃ አያመልጠውነበር አሁንም ድረስ አለቀቀኝም አነፈንፋለው እና የቀንቅኝቱ ድራማ ሲያልቅ ከድራማው ምንተማራችሁ ከአካባቢያችሁ ጎጂልማድ ጥሩልማድ እና የየራሳችሁን ታሪክ የአካባቢያችሁ ፃፉ ብለው ፓስታ ቁጥል 630 ካልተሳሳትኩ ብለው በዚህ ፓስታ አስገቡ ተባልን ከዛ Top 10 ውስጥ ከገባችሁ ከዛ ተወዳድረን ያሸነፈ ሽልማት አለው ተባለ በሬድዮን ተላለፈ በዛ መሰረት አንተ ያነሳካቸው በየብሄሩ ጎሳዎች ጥሩ መጥፎን እማቀውን ፅፌ ላኩ በተለይ ስለግርዛት ስለሴቶች ከዛ አሸንፌ ከመላው የኢትዮጵያ ክልሎች ያሸነፍን ሰዎች በፓስታ ሽልማት ተላከልን ያኔ 11 ተማሪ ነበር ካልኩሌተር ሰመመን ልቦለድ መፅሃፍ ተሸለምን ለምን ፃፍኩት ሚዲያ ሰዎች ለትውልድ ቅርብ ናቸው ብዙ ባህል ልምድ ተለዋውጠናል ከፃፍነው ሲነበብልን ይሄም አለ እስክልድረሰ የኢትዮጵያ ታሪኮች ብዙአሉ ያልተነገሩ ብቻ ድንቅ ልጅነው ሌላው ደሞ አባቴ ብቻ የነገረኝ ከሌላ ያልሰማውት ካንተ ብቻ የሰማውት የአጤ ሚኒሊክ ታሪክ ውስጥ "ተወዶ ከመኖር ተጠልቶ መውለድ "ብለው አዝነው የተናገሮት የስነቃል ህመም ነበረች ይላሉ ወንድልጅ ስሌላቸው ተቆጭተው በስነቃል ያሎት ናት ብሎ መውለድ ምንያህል ክቡር እንደሆነ በሳቸው ስነቃል ይታያል ብሎ የነገረኝ ካንተ አፍ ሰማው ከአባቴ ቀጥሎ ብዞቹ ታሪክ ስለጀግንነታቸው ብቻ ስለሚነሳ በዚህ ጊዜም አፄ ሚኒሊክ በደከሙ ሰአት ታሪክ አያነሱም ብዞቹብሎ የነገረኝነበር እንቁነህ ጋዜጠኛ ሰለሞን በማርያም!!! ስልኩን ምታቁ ተባበሩኝ ከማድነቅ ከአክብሮት በላይ ቃልየለኝም

    • @fadilaahmad4669
      @fadilaahmad4669 Před rokem +1

      ዮትዮብ ቢከፍት ጥሩነው በደንብ ብዙነገር እናውቅ ይሆናል አሁን ያለው ዘረኝነቱ ይረግብ ይሆናል በእውነተኛ ታሪክ አዋቂዎች ሲነገር ትውልድ ወደአንድነት ያመጣዋል ባይነኝ ብዙ የኢትዮጵያዊያን ባህልዎች አሉ ብዙ ቢነገር አያልቅም ታሪካችን ማወቅ ግዴታችነው ባይነኝ እኔ በግሌ ።

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Před rokem

      @@fadilaahmad4669 እውነት ነው እህቴ የሃሳቤን የተናገርሽው ዮትዮብ ቢከፍት ብዙ እንማራለን ወላጆች ለልጆቻቸው ታሪክን ከልጅነት ማስተማር ለተተኪው ትውልድ አስተዋይ ይሆናል ባይነኝ ማሬ

  • @aynalemmoges2021
    @aynalemmoges2021 Před rokem

    እንዳንተ ያለውን ሳይ ተስፋዬ ይለመልማል ዛሬም ኢትዮጵያ ሰው አላት ብዬ የኔ ሊቅ

  • @yoseftadesse6915
    @yoseftadesse6915 Před rokem +4

    ጋዜጠኛ ሰለሞን በጣም እናመሠግናለን እድሜ ይስጥልን 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 Před rokem +6

    ለአድዋ በአል እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-zz9nm4gz3z
    @user-zz9nm4gz3z Před rokem +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን ደሰ የሚል ቆይታ ነበር

  • @gebretsadikasnake4706
    @gebretsadikasnake4706 Před rokem +6

    ሶል በርታልን።
    ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @feruzaabdu5877
    @feruzaabdu5877 Před rokem +1

    Ewonete yegeremale yegzabere tenebe kedema belaye nehe amelake betebebwo tegarede

  • @melodiess2
    @melodiess2 Před rokem +3

    የእውቀት ጥግ! ጎበዝ እግዚያብሄር ይጠብቅህ።

  • @user-gj2jm7gx3s
    @user-gj2jm7gx3s Před rokem +4

    ሶልዩ የታሪክ ስው👌 ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ❤ የሀገር ፍቅር ባንተ ውስጥ አለ ሁሉም ስው ታሪክ ማንበብ አለበት የምር🙏 ራስህን ጠብቅ አለሜ❤

  • @FisehaMenberu
    @FisehaMenberu Před rokem +5

    ነገርን ከስሩ እንዲሉ...ምርጥ እና አንጀት አርስ አገላለጽ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +1

    እምየ ሚኒሊክ የጥቁር ህዝቦች ነፃነት💪💪💪💚💛❤ አሁላይ እነበሻሻ ታሪክ ለማጥፋት እየታገሉ ነው

  • @karisdemissie
    @karisdemissie Před rokem

    A century of bright ideas!!

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před rokem +7

    እንኳን አደረሳቹ እጅግ ደስ የሚል ታሪክ ❤

  • @tsedeniabelete5739
    @tsedeniabelete5739 Před rokem +10

    እጅግ የተከበረ እውቀት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ኢትዮጵያውያን እናከብርሀለን ❤️🙏

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    ሰለሞን ክበርልን በራስህ ቻናል ስለኢትዮጵያ ታሪክ ለዚህ ዘመን ትውልድ ብታስተምር ትልቅ ለውጥ ይመጣል ጥላቻን ብቻ የሚሰማ ትውልድ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሊነገረው ይገባል የአደዋ ታሪክን ከምንጩ ዛሬ ሰማው

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před rokem +3

    ተባረክ እድሜ ይስጥህ

  • @birtukanadmasu8961
    @birtukanadmasu8961 Před rokem +2

    ውይ በጣም ስፈልገው ነበር እሄ ልጅ

  • @user-oe5ux4ho5e
    @user-oe5ux4ho5e Před rokem +2

    ልዩ እኮ ነህ የኔ ሶል የኔ ቅመም ሁሌም አንደኛዬ ነህ!!!

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před rokem +2

    እኔ የሚመስለኝ ሀገር እና ህዝብን የሚረብሹት ታሪካቸዉን አለማወቅ አይመስለኝም በስልጣን,በገንዘብ,በዘር ለዉጠዉት እንጂ ግን ይሄን ያህል ክህደት ያስብላል ሰዉ መሆናቸዉን ፈልገዉ እስኪያገኙት በጊዚያቸዉ ይጫወታሉ የኖሩ ይመስላቸዋል የጨለማ የክፋት የዘረኝነት የውድቀት የትግል ሂወት አለመፈጠር ይሻላል ሀገር ማጣበብ ነዉ ግን እኛ የፈጣሪ ልጆች ለፈተና ስለመጣን እነዚህ ከንቱዎች ከሌሉ መፈተኛ የለንም እና በነሱ እንፀድቃለን😊 ኢትዬጵያ ሁሌ በፈተና ወስጥ አልፋለች ☝

  • @kassatsehay3042
    @kassatsehay3042 Před rokem +1

    ena messegnhalen

  • @solomon7244
    @solomon7244 Před rokem +2

    Like Ur name......... Solomon

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před rokem +3

    እጅግ እናመሰግናለን ጋዜጠኛ ሰለሞን
    የመጣብን ሴጣን መንግስት እግዚአብሔር ይንቀልልን

  • @wendimuasres9153
    @wendimuasres9153 Před 10 měsíci

    Thanks a lot