ኢትዮጵያዊ የሆንኩት ታድዬ ነው እንጂ ታድኜ አይደለም - ጋዜጠኛ ሰለሞን መንግስት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #Ethiopia #Ethiopian #EthiopianNews #EthiopiaToday #CZcams
    ኢትዮጵያዊ የሆንኩት ታድዬ ነው እንጂ ታድኜ አይደለም - ጋዜጠኛ ሰለሞን መንግስት
    #Ethio360 #ZareMenAle #Ethiopia #Addisababa #Ethiopianpoltics #Ethiopian #AbiyAhmed #EthiopianFederalism #EthiopianElection #DrDanielBekele #Ethiopianflag #EthiopianRegions #habesha #Mekelle #Tigray #Getachewreda #TPLF #Peace #USA #UK #EU #ethiopianews #fetadaily #News #YenetaTube #seifuonebs #Tadiasaddis #EBC #Fana #Fano #walta #Abiyahmed #oromia #Amhara #Afar #comedianeshetu #seifufantahun #Newstoday #todaynewsupdates #Todaynews #ዜና #ዕለታዊ #አማርኛ #Amharicnews #ethio360 #Ethio360zareminale #SeifuFantahun #SeifuonEBS #Comedianeshetu
    Subscribe : / @harmonytube68
    Hi, thanks for contacting us. Welcome to the official CZcams Channel of Harmony Tube. Don't forget to subscribe, Like, & comment to our channel to get all the latest videos thanks.
    Our telegram +251 9 0111 4646.
    E-Mail- firenega2060@gmail.com,
    harmonybs2060@gmail.com,
    Ethiopia, Addis Ababa

Komentáře • 83

  • @melkamudessalegn1810
    @melkamudessalegn1810 Před rokem +12

    የዘመናትን ችግር ሊፈታ የሚችል ሀሳብ ነው። ሰሊዬ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ። ሀሳብህን በሙሉ እደግፈዋለሁ ምክኒያቱም ኢትዮጵያን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ መገንባት ስለሚችል። ይህ ሀሳብ ወደተግባር እንዲወርድ እንስራ። ለሚመለከታቸው አደርሱት

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 Před rokem +4

    ወይኔ እስከዛሬ ጆሮየን ሲያደሙኝ የኖሩት ሰዎች ደፋሮች ናቸዉ እንደዚህ አይነት ወጣት ሙሁራን ባሉበት ሀገር ምድረ ሀገር አፍራሽ ቅርሻታቸዉን ሲያቀረሹብን ሚዲያዎች እራሳቸዉ ተጠያቂ ናቸዉ ኢትዮጵያ ብዙ ወደሚዲያ ያልወጡ እንደሰለሞን አይነት ድንቅ ልጆች አሉ እባካችሁ እንደሰለሞን ወጥታችሁ ሀገራችሁን አድኑ ገንቡ

  • @user-vr1rq5xz5i
    @user-vr1rq5xz5i Před rokem +9

    ስለሞን ምርጥ ጎልማሳ ምርጥ ቃላትን ተጠቃሚ ፀይሙ ልዑል

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 Před rokem +10

    እውነት ለመናገር ክብር ለአባትና እናትህ የውነት ምርጥ ቤተሰወብነው ያሳደጉክ❤🙏❤

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg Před rokem +6

    አለምበር እናትሀገሬ ሙህርም ጀግናም መፍለቂያ እኮነች እግዚአብሔር ይባርክህ ሶል 😍😍

  • @fentahuntesfaye7970
    @fentahuntesfaye7970 Před rokem +1

    ጀግናው አንደበት ርቱዕ ሰሎሞን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሀሳብህ ስክነት ያለው ሁኔታ በጣም ጥሩ ነው በርታ

  • @abiy541
    @abiy541 Před rokem +6

    የሚገርም ልጅ ነው እስከዛሬ አለማወቄ በማንም ገገማ ጆሮዬ ደምቶ ነበር አዳንከኝ ሶል

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg Před rokem +1

    ሶልየ የመጨረሻው ቃልክ በምታምነው ዳግም እንዳትደግመው ካንተ አይጠበቅም እሺ የወረታ ግልፍተኛ ወጣት ባደረገው ሀገራችን በዚህ ደረጃ አትጠየፋት ሁሉም ህዝቡ ቁጣ እንጂ ያስቆመው ብዙ ይጓዙነበር የዛም ምክንያት ምንደው ታቃለህ የለት ሰሜት እንጂ ጥላቻአደለም ይህው ተከባብረው እየኖሩባትነው ሀገራችን የሚያጠለሺ ስም እንዳታስወጣላት 🙏ስለንግግሬ ካስቀየምኩ ይቅርታ እኔም የማቃት ሀገሬ ሁሉ በህብረት በአንድ እድርና እቁብ ያሳደገችኝንነው

  • @workinehtekle7092
    @workinehtekle7092 Před rokem +3

    በጣም ይደነቃል ሶል።ከዕድሜህ በላይ ብዙ መፃህፍት እንዳገላበጥክ ግልፅ ነው።እኔ የምትናፍቀኝ በልጅነት ጭንቅላቴ ቀርጬ ውስጤ ያስቀመጥኳትና አሁን ፈልጌ ያጣኋት ኢትዮጵያ ነች።ስለልጅነትህ ኢትዮጵያ የተናገርከው ነገር ብዙ ግዜ ከምለው ነገር ጋር ስለተመሳሰለብኝ ገርሞኛል።የምር ብዙ መስራት ትችላለህና በርታ።

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před rokem +2

    ቃላት አጣሁልክ የእውነት
    ማንም ታሪክ የማያቅ ክፍታፍ መቶ ስለኢትዮጵያ ሲበጠረቅ ማየት ያማል አንተግን ልዩነህ አንደበትህ ይባረክ

  • @harmonycapitol9314
    @harmonycapitol9314 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሀሳብ ነው

  • @fikadugeremew4777
    @fikadugeremew4777 Před rokem +5

    Wow! wow! wow! በጣም የወደድኩት ፕሮግራም ነው። ኢትዮጲያውነት ስትገልፁ ታምራላቺሁ

  • @Abireham
    @Abireham Před 3 měsíci

    ዘግይቸ ባየውም የሚገርም ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ ።

  • @asmetour
    @asmetour Před rokem +1

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ!

  • @genanawmekdes2658
    @genanawmekdes2658 Před rokem +1

    አንተ የተባረክ ወደፖለቲካው አለም ብትቀላቀልና አንዳንድ ስልጠናዎችን ብትሰጥ ጥሩ ይመስለነኛል ለማንኛውም እድሜና ጤናን እመኝልሃለሁ

  • @alebelguangul201
    @alebelguangul201 Před rokem +2

    ደስ የሚል ቆይታ ነው በርታልን ቶማይ

  • @fawziamohammedahmed9782
    @fawziamohammedahmed9782 Před rokem +1

    አንደኛ ✅✅✅✅💯💯💯💯💚💛❤👏👏👏👏

  • @yergalemyergalem3326
    @yergalemyergalem3326 Před rokem +3

    ሶል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 Před rokem +2

    እውነትም ሰለሞን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድም እውቀት ከእርጋታ ጋር የትልቅሰው ልጅ ሁሌም ትልቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💛❤️

  • @user-ni5tl5fz2n
    @user-ni5tl5fz2n Před rokem +4

    ሶል የምናከብርህ የምንወድህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @birtukandamite1530
    @birtukandamite1530 Před rokem

    ሰሌ ምርጥ ምርጥ ሀሳቦችህ ልብ ገዥወች ናቸው።ለማራኪና ውብ ሀሳብህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @asratmengestu3129
    @asratmengestu3129 Před rokem

    ምርጥ ኢትዬጵያዊ ወንድም እግዚያብሔር ጤናውን ይስጥህ ከክፉወች አይን ይጠብቅህ በርታ የውነት ምርጥ

  • @getubirhane8612
    @getubirhane8612 Před rokem

    በርቱ ተጠያቂው ሰለሞን በእውነት በሂደት ኢትዮጵያን ከተንገዳገደችበት ከሚያቃኑት ምርጥ ሰወች አንዱ የምትሆን ይመስለኛል

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 Před rokem +1

    Thankyou i like 👍

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem +1

    ሶል ምርጥጋዜጠኛ በርታ አብይ ኢትዮጵያ እያለገደለን አብይኢትዩጵያ እያለሸወደን ይህእባብ ሆዳም ኦነግ

  • @lulemar981
    @lulemar981 Před rokem +2

    that is great discussion

  • @etsegetachew8355
    @etsegetachew8355 Před rokem +1

    እ/ር ለዚህ ቀን ያዘጋጀው ምርጡ አንደበት ,የፈጣሪ የእጅ ስራ : ከክፉ ይጠብቅህ ወንድሜ ።

  • @genetkassa9310
    @genetkassa9310 Před rokem +1

    wow solomon mengiste 100% agree👏👏👏👏

  • @yeshiwasenyew2157
    @yeshiwasenyew2157 Před rokem +2

    ዋው ሰለሞን መንግስት ጓደኛየ እንኳ ደህና መጣህ እያልሁኝ፤ ሰለሞን እጅግ በጣም ታሪክ አዋቂ፤ ጽሀፊ፤ አንባቢ፤ በጥቅሉ ባለብዙ ተሰጦ ልጅ ነው ሶልየ በርታ በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před rokem +1

    ተባርክልን ::

  • @mulukendesalegne-6884
    @mulukendesalegne-6884 Před rokem +1

    Wow wow wow great explanation

  • @ageriayemeat698
    @ageriayemeat698 Před rokem +1

    አነደነዚህ አይነት ታሪክ አዋቂ ወጣቶች ያቆይልን👏👏👏

  • @mihrettesfaye-ji6yt
    @mihrettesfaye-ji6yt Před rokem +1

    Wat a rationality ❤❤❤

  • @hanayemaryam2940
    @hanayemaryam2940 Před rokem +1

    አሜን የኢትዮጵያን ተንሳኤ ያሳየን

  • @ELISATAMIRAT-pn9lz
    @ELISATAMIRAT-pn9lz Před 11 měsíci

    ሰለሞን መንግስቱን በጣም ነዉ እምወደዉ እሱን ባዳምጠዉ ሁሉ አለጠጌበዉም እና እሱ ካለ ኢትዬጵያ ሁሌም አለች

  • @Tewahdo2123
    @Tewahdo2123 Před rokem +1

    እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l Před rokem +1

    #ኢትዮጵያዊነት የተቀበልኩት ታድኜ ሳይሆን" #ታድዬ " ነው።
    #ኢትዮጵያዊነት ያገኘውት #ተማርኬም፣ #ተባርኬም ነው።
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @getugashawbezawoyessa2665

    I appreciate your depth of thought!

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ክበርልኝ የኔ ወንድም

  • @teter-wuha_tw
    @teter-wuha_tw Před rokem +1

    እንኳን ሰማሁህ

  • @mastewalbelete636
    @mastewalbelete636 Před rokem +2

    ግሩም መልክት ነው። እወቅ ያለው በ40 ቀኑ፡ አትወቅ ያለው በ40 ዓመቱም አያውቅም። አገራችን ኢትዮጵያ ተንግዲህ ነፃነትን ከማያውቁ ነፃ አውጪዎች ከፈረቃ አግዛዝ ነፃ የምትወጣውና ልጆቿም ዘላቂ ሰላም የሚጎናፀፉት በጦር አርበኝነት ሳይሆን በእውቀት አርበኝነት ብቻ እና ብቻ ነው።

  • @user-bz6gs7tb1j
    @user-bz6gs7tb1j Před 5 měsíci

    ምንም ልልህ አልችልም ድንቅ ኢትዮጰያዊ በርታ

  • @ageriayemeat698
    @ageriayemeat698 Před rokem +1

    I just like the way he explained he is good

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 Před rokem

    He is such out standing person.he isa great intelectual.

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤❤

  • @user-ik7qm9jx7l
    @user-ik7qm9jx7l Před 10 měsíci

    Friends you are doing a job Harmony - Ethiopia belongs to me.

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před rokem +3

    ባንተ ብዙ ተማርኩ::

  • @tomaymekonnen2843
    @tomaymekonnen2843 Před rokem +2

    what a marvelous man

  • @selaletube7121
    @selaletube7121 Před 2 měsíci +1

    ሶሎሞን መንግስትን የመሰለ 20 ሰዎች ቢኖሩን 2 ፓርቲ ሰርተው ኢትዮጽያን ለ 100000 ኣመት ቢመሩን አሜሪካን እናስቀና ነበር

  • @coachkefe
    @coachkefe Před rokem +1

    ግዜውን የሚመጥን የታሪክ አገላለፅ ጥልቅ እይታ

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 Před rokem +1

    ሰለሞን!!

  • @melkamuabay4699
    @melkamuabay4699 Před rokem +1

    Just to remember you that always you are my favorite person solomon

  • @zinashtefera8291
    @zinashtefera8291 Před rokem +2

    ምሰጋና ለኘሰተር ቢንያም ሸታየ እንድንመለከትህ ሰለነገረን ቅን ሰዉ

  • @tizetaduna3238
    @tizetaduna3238 Před rokem +2

    Sole I got this from pastor bini, I need to talk to you

  • @yohanneseshete3249
    @yohanneseshete3249 Před rokem +1

    Wow. Tomay dirom Yante sira yhie new. ayzoh berita

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 4 dny

    ጤና የሌለው የጤና ባለሞያ ?

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před rokem +1

    ጋዘጠኛውን የምጠይቀው ጥያቄ። ታሪክ ጻሀፊዎች የሆላ ታሪካቸው ሊመረመር ያስፈልጋል። አንድ የታሪክ ሙሁር የትምህርቱን ህግ ጋት ማክበር አለበት። ለምሳሌ ሀገር መሪዎች በሚያምኑት ነገር እንዲምሉ፤ ወታደሮችም በሰንደቅ አላማ ላይ ማህላ ያደርጋሉ። ጥሩ ታሪክ ጸሀፊ፤ የማንንም በኩል ውግንና ሳይዝ ታሪክ እንዳለ እውነታውን መጥፎ ጥሩም የተደረገ ነገር ተመዝግቦ ይቀመጣል። ባይሆን መፈተሽ ያለብን በግለሰብ ደረጃ ያሉ ታሪክ ጸሀፊዎቹን ነው። ሌላው በታሪክ ጥሩም ተሰራ መጥፎ፤ ያ ታሪክ እንዳለ ነው መቀመጥ ያለበት፤ መጥፎ የተባለውን ማስቀረት ከዛ የበለጠ ጥሩ ሰርቶ ማስቀጠል ነው። እንጂ ድሮ እንደዚህ ተበድዬ ነው ብሎ አሁን ብዙ የፈጠራ ጭምርማሮ የተፈበረከ የጥላቻ ታሪክ ለአዲሱ ትውልድ አስተምሮ፤ የኢትዮጵያዊነትን ስሜት ማስወጣት በራሱ ትክክል አይደለም። ሌላው ደግሞ አሁን ላይ ሆነን የድሮዎቹን ስንከስ ዛሪ ላይ ሀብታም ደሀ፤ ዘናጭ መኪና ያለው የሌው፤ ቀጭን ወፍራም ስንት ሰው የሚለያይበት ነገር ተፈጥሮ የለም እንዴ፤ ምነው በዛሪ የአስተሳሰብ መጠናችን የድሮዎቹን ባንፈርድባቸው። የሀያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ላይ ያለ ሰው በአስራስምንተኛው ያለ ማህበረስብን ሲፈርጅ ግርም ይለኛል። በወቅቱ ሲኖሩ እራሱን የቻለ የንቃተ ህሊና ነበራቸው ወይም እምነት ነበራቸው። አሁን ላይ ሆነን ሀገራችን እንከላከል ከውጪ የሚል አለ አይደለም እንዴ፤ ታዲያ በድሮ ግዜ የራሳቸው ፍራቻ እና እምነት ኖሮ እንደ ሰው ሊሳሳቱ ይችላሉ። የሚገርመው እኛ አሁን ስንት ሀጢያት እየሰራን የዛሪ መቶ ሀምሳ አመት የነበረ ጉዳይ እያነሱ አሁን ዘመን ላይ ለምን ኖር የሚኒሊክ አፍቃሪዎች ላይ አይናቸው ደም የሚመስለው፤ የበታችነት ስሜት መሰቃየት ነው። ሰው እኮ ድሮ መቅረት ያለበት ነገር ካለ ይቀራል። ሌላው ደግሞ በጣም መጠንቀቅ ያለባቹህ ነገር እምነት ላይ ነው። እምነት ላይ ያለው ነገር ማንም ባመነበት በድንጋይም ማመን ይችላል። ግን ታሪካዊ ሂደቶችን ግን ላጥፋ የሚል ዛሪ ላይ አጉል ጻድቅ እን ሁን እየተባለ የአንዱን ታሪክ አጥፍተው የራሳቸውን ለመትከል ሲሉ ትናት ተበድለን ነበር እያሉ የሚያለቃቅሱትን ልክ እንደድሮው በደል ነበር የሚባለውን ታሪክ ለመድገም ካልሆነ በቀር ለነሱ ለመግባባት ተብሎ የእውነተኛን ታሪክ እንደሌለ ተቀበይ ቢሉኝ አልቀበልም። መስማማት የሚጀምረው እውነትን በእውነትነቱ መቀበል ያለብን ግዜ ነው ተበደልኩም የሚለው በድለሀል ተብሎ የሚፈረጅበት ነፍጠኛ።የነበረበትን ስ ህተት ነግሮ እንዲያስተካክል ማድረግ ነው እንጂ፤ አድዋን ያለ ምኒሊክ በማክበር የተገፈፈውን መብት ያስመለሰ የመሰለው የባለግዜ ሰዎችን ማስቆም ያስፈልጋል።

    • @muhachomule4701
      @muhachomule4701 Před rokem

      ሰለሞን አቻችላለሁ ብለህ እግዚአብሔርን ከሙሀመድ ጋራ እንዴት ትለጥፈዋለሁ ዩሉኝታ በደል ነው ሀጢያት አታውራ ማንበብህ አሪፍ ነው ግን ጣዖትን ከታቦት ሙሴን ከሙሀሐድ አታመሳስል

  • @getasewgetu3291
    @getasewgetu3291 Před rokem +1

    ገራሚ እቀት።

  • @hailuwondemhun7547
    @hailuwondemhun7547 Před rokem +1

    ዋው!ግን ምን ያደርጋል አሁን ይጨቁኑሀላ

  • @abdulkerimkassie9317
    @abdulkerimkassie9317 Před rokem +3

    Yeqerebew Progerame Harif New Gen Sefi Gizie Setachu Betewoyayubet Le Hager Teqami New....Muslim Guadegnaw Negn...Enam Ewuqetu Sefi New Enteqemebet

  • @uaezbr7751
    @uaezbr7751 Před rokem +2

    Ewnat betam yemiwdadw sewa binora mediay lay sol Ante naw baganhk des yilangal

  • @acheymaru1465
    @acheymaru1465 Před rokem +1

    Endanet anyntune yabezalen !!!!!

  • @temporary995
    @temporary995 Před 6 dny

    ውሃ የማይቋጥር የዘመነ ድንጋይ ታሪክ ይዛችሁ ስለ የተኛዋ ኢትዮጵያ ነዉ የምታወሩ

  • @coachkefe
    @coachkefe Před rokem

    ፕሮፌሰር ከገበሬ አንሷል ትክክለኛ አገላለፅ አሁን አገራችን ዉስጥ እየታየ ያለ ነው

  • @onelove9191
    @onelove9191 Před rokem +3

    ለ አራተኛ ጊዜ ተመሰጥኩበት ከፒፒ አይን ያዉጣህ አንት ትንታግ ጦብያዊ ጃንደረባ ተደሚመናል በእውነቱ።🙏🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏🙏

  • @user-vr1rq5xz5i
    @user-vr1rq5xz5i Před rokem +1

    22:33 ስከንድ ላይ ቅኔ ሆነብኝ መርጡ ወጣት

  • @asnakech6925
    @asnakech6925 Před rokem +2

    Sela soley sele agengenek des belonale

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg

    wow des mili aglelest nw masitewaluni yichamrili

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Před rokem

    ብትሰማ አትጠገብም የበለጠ እውቀት ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @rehmetyassin3578
    @rehmetyassin3578 Před 10 měsíci

    Sele teleyaleh bro memar mawek endante behone

  • @mhmh7448
    @mhmh7448 Před 7 měsíci

    ትለያለህ

  • @kelifaali400
    @kelifaali400 Před rokem

    ኦርቶዶክስ ከውጪ የመጣ ሃይማት አይደሉምን ?

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Před rokem

    Sole regem edamen abzeto yesitah ye dgile mareym lejey egzebher kata gah yewon

  • @eskedardress8035
    @eskedardress8035 Před rokem +2

    tru hasab new berta tomay

  • @fitsumgetachew1314
    @fitsumgetachew1314 Před rokem

    አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከሰይጣኖች

  • @aschalewsileshi9375
    @aschalewsileshi9375 Před rokem

    አባቴ አንተ ትለያለህ

  • @user-vr1rq5xz5i
    @user-vr1rq5xz5i Před rokem +1

    ተናጋሪ ሙህር አታሳጣን

  • @kiberenigestsebez6633

    what is the meaning of harmony.. ...this is not english channle... why you give it ethiopiawi name

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 Před rokem

    ይሄልጅ የኦሮምኛ ዘፋኝ ስለባእል ሚዘፍነው ማለቴነው በጣም ይመሳሰላል

  • @MusieGubramariam-ij7ms

    አንተ የምታስበው ሀሳብ አማራ ሲኖር ኢትዮጵያዊ ሲሞት አማራ ሆኖ ነውና እንዲሁም የምትለው በሙሉ ፍሬ ከንቱ ወይንም በየክልሉ ስለሚሞቱት አማራ አውራ

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 Před rokem +2

    That's great!