ራስ መካድ ምንድነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 73

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +14

    እንኳን አደረሳችሁ ወድ የተዋሕዶ ልጆች 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @dubaidubai3974
    @dubaidubai3974 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣችሁ 😍😍😍💚💛❤️

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 10 měsíci

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከቴና ጋር ያድልልን

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Před rokem +6

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጥበቃውን ይብዛላችሁ እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን።

  • @hannaloveedgilegn6670

    መምህር መስፍን ሰለሞን በጣም እናመሰግናለን💚💛❤🙏🌹🌺🌷🌸💕

  • @tenagnanegagrie
    @tenagnanegagrie Před rokem +8

    ፈጣሪ እንደእናንተ አይነቶችን ያብዛልን በጤና ይጠብቅልን!!

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Před rokem +3

    ሁለት ድንቅ ኢትዮጵያ ዊ ቶሎቶሎኑ ከአሰተኛ ሰው ይሰውራችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @leulteferi5891
    @leulteferi5891 Před rokem +1

    በጣም የምወዳችሁ፡ የማደንቃችሁ፡ የማከብራችሁ፡ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዜጎች፡፡ ሶል እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርካችው እግዚአብሔር ለህዝባችን እንዲህ ያለው ፍቅር ይስጥ ማስተዋሉን ይስጠን የድሮ ሰው እንዴት ደስይሉ ነበር እውነት ልብ ይስጠን ለዛሬው ትውልድ እውነት

  • @teddyyosief6019
    @teddyyosief6019 Před rokem +2

    ግሩም የእይምሮ ልዕልና ያለው መልእክት ክብረት ይስጥልን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před rokem +2

    ውድ መምሕሮቻችን ምርጦቹ መምሕር መስፍንና ጋዜጠኛ ሰለሞን እመቤታችን ትጠብቀን ብታስተምሩ የማትሰለቹ ግሩም ወንድሞች

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +2

    ሁለቱ እንቁወች 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤

  • @mekonendebela8587
    @mekonendebela8587 Před rokem

    ሰለሞን መንግስቴ ምን አይነት ልጅ ነው ቀኑን ሙሉ ብሰማው ማልሰለቸው አንተ ነክ ጀግና

  • @user-lh2zp9dz5r
    @user-lh2zp9dz5r Před rokem +5

    ሶልየ አሁናዊ የአማአማራን ችግር😢 ለመፍታት
    ሀሳብህን እንሻለን
    አሑን ላይ አማራ ይፈልጋቹሀል🥰💙

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
    እንኳን ደህና መጣችሁ🙏🙏🙏

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሸፍናችሁ ❤❤

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem +2

    ዝግጅት ቃለ መጠይቅ ማለት ይህ ነው በቃ ትምህርት ያለው ሰውን የሚለውጥ ሁላችንም የምፈራው ፈጣሪ ካለ ዛሬ ሙሉ ሰው እንሆናለን ዛሬ ከፈጣሪ እንታረቃለን መልካም መሆን ለሁሉም ሰው ለእንስሳ ሳይቀር

  • @amanuelfitsum624
    @amanuelfitsum624 Před rokem

    መምህር መስፍኔ ሰላም ነው

    • @yewerqzeng
      @yewerqzeng  Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lemaakalewold842
    @lemaakalewold842 Před rokem +2

    ሶል የኔ ጅግና

  • @bezawitbekele3558
    @bezawitbekele3558 Před rokem +3

    ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን ተባረኩ🙏😍

  • @soliyanasoliyana4996
    @soliyanasoliyana4996 Před rokem +1

    መምህር ጸጋዉን ያብዛዉሎዎት፡ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ፕሮግራም ነዉ በርቱ ተባረኩ እግዜር ይስጣችሁ፡፡

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣችሁ !!!!
    እኔ እኮ ደግሞ ስለሞን ሰጠፉነ ስሞኑን የት ሄድክ በየ አሰቢ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Před rokem +1

    እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እልፍ አእላፍ ሁኑልን።

  • @sisayhailemichael7454

    Welcome

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addis897
    @addis897 Před rokem +1

    ሶል አለህ? ተመስገን ነው እኔኮ እንደ እነ ነሽ እንደነ ገነት አፈኑህ እያልኩ በጣም እያሰብኩኝ ነበር

  • @getachewwoldegiyorgis8128

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @romangugssa4519
    @romangugssa4519 Před rokem +1

    የአማራ አናትመንታ መንታ መንታ ዉለጂ ጀግና ግርማ ሞገስ ፈራሀ አግዚያቢሐር የለዉ አገረ ወዳድ አናቴ አንኮንም አአማራ ተወለድሽ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 Před rokem +1

    Wow you guys genius genius amazing human being you guys you inspired a lot of people I know that ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾Thank you 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @hulumlebegonew3870
    @hulumlebegonew3870 Před rokem

    Like ayaskefilm eko

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem

  • @selamawitmengistu4349

    ሰሎሞን 'ዘረኝነትን የውጭዎች ቢዘሩብንም እኛ ያስተናገድንበት መንገድ ትክክል አልነበረም' ያልከው በጣም ትክክል ነው!

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Před rokem

    ስወዳችሁ
    እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @hirutwoldemichael6278

    አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @Haym532
    @Haym532 Před rokem

    የአለም በር ልጅ ነህ ለካ😍😍😍

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር መስፍን ጋዜጠኛ ሰለሞን

  • @binyamtadesse6485
    @binyamtadesse6485 Před rokem

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን በአጭሩ ለመናገር ያክል ጥያቄህን አሳጥረው

  • @GirmaB
    @GirmaB Před rokem

    የሰው ልጅ ከዘር ካልወጣ እንስሳ አውሬ ይሆናል ከፈጣሪም ያጣላል ይህ አስተሳሰብ ጎበዝ ሁሉም ሰው የፈጣሪ የአዳም የአብርሃም ነን በቃ ከሰው ዘር አትለጠፍ ጎበዝ ከፈጣሪ ብቻ ተለጠፍ ሁሉንም ውደድ ታተርፍለህ ፈጣሪ ይባርከሀል በቃ ሁሉን የሚሰጥህ ፈጣሪ ብቻ ነው ዘርህ አይደለም ጤናህ ምግብ ከፈጣሪ ነው

  • @woinshethaile
    @woinshethaile Před rokem

    እንኳንብሰላም መጣችሁ:: እውነት ነው እምየ ወሎ እኔም ምስክር ነኝ

  • @hulumlebegonew3870
    @hulumlebegonew3870 Před rokem

    Solye welcome eraskin tebk

  • @itsokitsok5210
    @itsokitsok5210 Před rokem

    Sol❤

  • @meskerem4958
    @meskerem4958 Před rokem

    ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před rokem +1

    አሁን ሀይማኖት በተለይ ሚበጠብጡ በስደት ያሉ ሙስሊሞች ናቸው ከስደት ወድ አዲስ አበባ ከአዲስ አበባ ክፍላገር ግደሉ ጭምር በግሩፕ ያወራሉ

  • @teddy318
    @teddy318 Před rokem

    ይሄ ሀሳብ ሰፍቶ በተግባር ቢሁል ታሪክ ይቀይራል

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před rokem

    👏💚

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Před rokem

    ጋዜጠኛ ሰለሞን እንዳንተ ዘረኝነትን መጸየፍ ያስደስታል። እውነትም አርነት ያወጣችኋል።

  • @geremew8763
    @geremew8763 Před rokem

    2 tachhum ytreggach nach Geta ybarkach

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Před rokem +1

    እንደነ ሰለሞን መንግስቱ ያሉትን ሙሁራን ያፈራች አገር ማንም ማህይም መጫወቻ አርጋት

  • @amenfikadu7294
    @amenfikadu7294 Před rokem

    እንደኔ የሰለሞን ንግግር የሚማርከው

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před rokem

    Sitarist haimanotegnoch wello hedew tinush gize bemenore menar alebachew.

  • @henokab1493
    @henokab1493 Před rokem

    ሁለት አፈ ወርቆች ማን አገናኛችሁ ❤

  • @fifififi7264
    @fifififi7264 Před rokem

    Ene erasu bagegna enegirew neber ye Facebook ayichewalew Betam yasitelal post yemideregew

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 Před rokem

    ሶልግን ምን ሁነህነው የጠፍሀው

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před rokem +1

    መምህር ዝግጅታችሁ አልተቋጨም አይደል??…የተቀረ ቪዲዮ እንዳለው ይሰማኛል።
    አመሰግናለሁ🙏

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před rokem +1

    የሀይማኖት ተቋም ስራው ምን እንደሆነ ማወቅ እፈልጋለሁ ??? ስለ ኦርቶዶክስ ዝም አንበል በፍክክር የተያያዙ መናፍቅና ወሀብዬ ሙስሊሞች ናቸው በኦርቶዶክስ ላይ ተነስተዋል ኦርቶዶክስ በኢትዮጽያ የመጀመሪያ ስለሆነች እስከ መቼ እሱ ትልቅ ነኝ ትላለች ይላሉ ሙስሊሙም መናፍቁም ኦርቶዶክስ ከበደሉ በኋላ በዳይ እንደሆነች ያወራሉ እኔ ግርም ያለኝ በፊት በጉራጌ ዞን አንድም ሰው በሀይማኖት ተጣልቶም ተሰዳድቦም በሂጃብም በልህ ተያይዙ አያቅም አሁን በጉምችሬ በሚባል ወርዳ ሊቃም ካለበስን ብለው ፀብ አንስተዉ የተዋህዶ ልጆች ደብድበው በጥይት አስመትተው ጭራሽ ከካፊር አንቀመጥም ይሸታሉ ብለው አፋቸው ከፈቱ ሚሸቱ እነሱ ናቸው ከአርብ ሙስሊሞች ጀምሮ አልፈርድባቸውም ብልፅግና ተዋህዶ እያስጠቃ ሙስሊሙ መናፍቃኑ እንደፈለገ እየተሳደቡ አንድም ሰው አላሰርም የተዋህዶ ልጆች አባቶች እስካሁንም እያሰር ነው ተዋህዶ መቼ ነፃ እንደምትወጣ እኔ ጃ ሙስሊሞች ከጎንደር እስከ ስልጤ ወሎ ጉራጌም አዳርሱ እኛ የተዋህዶ ምመእናል ያባቶቻችን ድምፅ መጠበቅ ነው የተዋህዶ ህመሜ ነው

  • @Own_io
    @Own_io Před rokem

    ኧረ ካሜራ ማን

  • @tenagnanegagrie
    @tenagnanegagrie Před rokem

    ምነው ቀጣይ አለ ወይም የለም ሳይል ተቋረጠ በፍቅር እየተከታተልኩት ነበር ሳይቋጭ አለቀ

  • @photography6969
    @photography6969 Před rokem

    Ezi semeta chewa ye betakirsetiyan saw beza demo be ethio 251 lay demo min endamil eski semut ehan saw lamin hulat aynat saw yehinalu pelawen saw emnat endenore chewa endehon beza zoraw demo belaw filataw kurtaw 😂😂😂😂😂😂😂tassfralachu enate satsetkakelu endat naw kelalw kumnager mitebkut

  • @mekonnendamtetemesgen6267

    የዚህ ሚዲያ ባለቤት አብይን ጎንደር እያስጎበኘ ሲሽቃብጥ የነበረ ቄስ አይደለምን ? አይ ካለ ማብራሪያ ይሰጠን

  • @addis897
    @addis897 Před rokem +2

    ሶል አለህ? ተመስገን ነው እኔኮ እንደ እነ ነሽ እንደነ ገነት አፈኑህ እያልኩ በጣም እያሰብኩኝ ነበር

  • @addis897
    @addis897 Před rokem +1

    ሶል አለህ? ተመስገን ነው እኔኮ እንደ እነ ነሽ እንደነ ገነት አፈኑህ እያልኩ በጣም እያሰብኩኝ ነበር

  • @addis897
    @addis897 Před rokem

    ሶል አለህ? ተመስገን ነው እኔኮ እንደ እነ ነሽ እንደነ ገነት አፈኑህ እያልኩ በጣም እያሰብኩኝ ነበር