"32 ጥርስ ከመንቀል ያለፈ ዕውቀት የላቸውም"-አዲስ አበቤን ጤፍ በመከልከል ፖለቲካ አይሰራም! ለክርስቲያን ታደለ አድርሱልኝ" Abel birhanu

Sdílet
Vložit

Komentáře • 491

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 Před rokem +13

    ሰለሞን ጎበዝ ተንታኝ ነው ከእውቀት ጋር በርታ

  • @abdi9388
    @abdi9388 Před rokem +20

    ለሃቅ የቆምክ አስተያየትህ ሁሌም ሚዛናዊ የሆነ የወጣት ምሁር ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ። በጣም ነዉ የምንሣሣልህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus8814 Před rokem +28

    እመቤቴ ሽሽግ ታድርግህ ሁሌም አንደበትህ እውነትን ይመስክር ሁሉም ሀላፊ ነው እና

  • @belaygaredew4257
    @belaygaredew4257 Před rokem +58

    እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያም ትሸፍንህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Před rokem +33

    ላለንበት እሳት ወቅት እንደ መልክተኛ የተላከ ጀግና የኢትዩጲያ ቁርጥ ልጅ በርታልን።🙏🙏❤

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 Před rokem +21

    አማራ እናት ጀግና መውለድ ታውቅበት አለቺ ምነው ልጀ ብትሆን❤

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před rokem +49

    በሰመአብ ምንአይነት ልጅ ነው ፈትፍቶ ነው የሚያጎርሰው ደሰ የሚል አንደበት ከጠላት አይን ይሰውርህ አይ ኢትዮጵያዬ የመከነ ትውልድ እንዳለሸ ሁሉ እንደዚህም ባለምጡቅ አይምሮ ልጅ አለሸ ኑሪልን ለዘለአለም

  • @Nataykeftaw2011
    @Nataykeftaw2011 Před rokem +24

    አንደበትን ከዕውቀት ጋር አጣምረህ የምትተነትን ትንታግ ወጣት ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @saidfeleke3153
    @saidfeleke3153 Před rokem +16

    ጎበዝ ጀግና እንካን ተወለድክ ጥቅማ ጥቅም ስልጣን የማያታልለው ለሀቅና ለእውነት ፍትህ እንድመጣ የምትታገሉ የአማራ ልጆች በርቱ ፍትህ ይመጣል 😊

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před rokem +15

    ሠለሞን እናመሰግናለን
    ከጎንህ ነን
    😭😭😭

  • @birtukanmequanint8465
    @birtukanmequanint8465 Před rokem +12

    ደስ የምል አንደበት ምርጥ የኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mulufanta5130
    @mulufanta5130 Před rokem +4

    አንተ በጣም ጎበዝና ድንቅ ሰው ነህ ግን እራሰህን ጠብቅ ይሄንን ወርቃማ አንደበትህንና ምርጥ ንግግርህን እንዳናጣህ እፈራለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @abeshkegne8380
    @abeshkegne8380 Před rokem +9

    የአንተ አይነቱን ያብዛልን በርታልን

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 Před rokem +17

    ሰዉ ሁን ይላሉ አባቶች
    ሰው በሌለበት ሰው ሁነህ የተገኘህ
    ጀግና ኢትዮጲያዊ ምን ልበልህ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před rokem +14

    አንተ መልካም ሰው ነህ ❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤በዚህ ዘመን ሆድ አደር በበዛበት ዘመን ሀቀኛ ሰው ነህ❤❤❤❤❤

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 Před rokem +12

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ አንደበተ እርቱ ❤❤❤❤ምርጥ ጋዜጠኛ ለእውነት የምትሰራ

  • @roserose5889
    @roserose5889 Před rokem +1

    በእውነት እጅግ በጣም ጀግና ነህ እመብርሃን ትጠብቅህ የእኔ ጀግና❤❤❤

  • @HemHifen12
    @HemHifen12 Před rokem +6

    ረውዳ ዜና አነባበብሽ ዋው ነው። አስገምገሚ ድምፅ ነው ያለሽ።ደስ ይላል።

    • @sabatadesse95
      @sabatadesse95 Před rokem

      Awo ewnt nw enem endza nw yetsmagn betam gobez nat

  • @assefaalebachew2787
    @assefaalebachew2787 Před rokem +8

    ወንድማችን፡ ልክልካችን፡ እየነገርከን ፡ ሰለሆነ፡እድሜና ጤና፡ለአንተ፡እመኛለሁ።

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 Před rokem +1

    በመጀመሬያ ወላጆችህ በስነ ምግባር ላሳደጉህ ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ትሁትና ለሀገርህ ለህዝብህ የተገኘህ አስተማሬ ነኸ አላህ ይጠብቅህ ኑርልን

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před rokem +21

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ። ይሄ ልጅ የት ነበር እስከዛሬ ስል ለካ አንተ በፊትም ነበርክ እኔ ነኝ ያላወኩ

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 Před rokem +114

    ጀግና የሚለዉ ወርድ ለአንተ አነሰብኝ አምበሳ።

    • @woine123
      @woine123 Před rokem

      ከነዚህ ተረኛ የቀን ጅቦች አይን ያውጣው::

    • @bezatamirat1161
      @bezatamirat1161 Před rokem +5

      ሀገሪቷ ላለችበት ፈተና የተሰጠን ስጦታ🙏

    • @zewdumekonnen17
      @zewdumekonnen17 Před rokem +1

      እመቤትበእኛውገንዘብአብዳነውበአድስአበባላይየፈረደችውግድየለምእስቲወደፊትከጎናታገኛለችድሮምብርያሰከረውምንይጠበቃልስለዝህወደፊታገኛለች

    • @TarikuAbeneh-gf1ty
      @TarikuAbeneh-gf1ty Před rokem

      አጤ ነህ ለእኔ ልጀ

    • @user-bk9cx6tr8x
      @user-bk9cx6tr8x Před rokem

      ጀግና እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @user-ws7eu3xu7j
    @user-ws7eu3xu7j Před rokem +13

    በርታ በርታ ወንድማችን እንተና መስከረም እበራ በቂ ናችሁ ግን ግን እራስህን ጠብቅ ዘንዶው በአገሪቱ ተሰራጭቷል ሁሉን ለመዋጥ እነሁሉ ኬኛ

  • @abebebirhan4466
    @abebebirhan4466 Před rokem +9

    አፈር ልብላልህ የኔ ወንድም ጀግና ነህ ጀግንነት በተኩስ ብቻ አይደለም እንዲህ አይነት ጀግኖች አሉንኮ ያስፈልጋልም እየነካኩ የኢትዮጵያን ወጣት እሳት አደረጉትኮ❤❤❤❤❤❤

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 Před rokem +5

    ስለ እመቤት እሱዋ ዶክተር አትባልም የስጠኽው አስተያየት ትክክል እርሱዋን የሚመጥን ነው በርታ

  • @semahagnmannegerew4580
    @semahagnmannegerew4580 Před rokem +5

    ሶል ጎበዝ ነህ በርታ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před rokem +7

    እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን እውነተኛ ልጅ ዘመንህ ይባረክ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ ውግያው ከዲያብሎስ ጋር ነው ።።።

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 Před rokem +9

    This man is purely brilliant! Always dropping truth and knowledge. Thank you 🙏

  • @kidistasfaw-mx1op
    @kidistasfaw-mx1op Před rokem +6

    My God I'm proud of you my brother

  • @tamrathaile1834
    @tamrathaile1834 Před rokem +24

    የምትሠሩት ሥራ በሙሉ እግዚአብሔር ይባረክላችሁ እናንተ አዳጊ ወጣት ኢትዮጵያኖች ለቆማቸሁለት ዓላማ የኢትዮጲያ ሕዝብ ድጋፍ ምንጊዜም ከእናንተ ጋር ነው።

  • @akalutesema6883
    @akalutesema6883 Před rokem +8

    You are wonderful and heroes person in Ethiopian

  • @Mariyam994
    @Mariyam994 Před rokem +14

    251 ላይ ጠፍተህብኝ ያልገባውበት የለም ስላየውህ ደስ ብሎኛል ብርቅዬው የምንሳሳልህ የክፋ ቀን ልጃችን ጀግናችን በርታልን 💪💪

  • @selemon8765
    @selemon8765 Před rokem +8

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ

  • @user-gs2oi8yh7h
    @user-gs2oi8yh7h Před rokem +1

    እኔ ለሰለሞን በኒናገረው ሁሉ ቃላት ያጥርረኛል እግዚአብሔር ጥላ ከለለላ ይሁነው ❤❤❤❤❤ጀግናየ ነው

  • @Peace.loveee
    @Peace.loveee Před rokem +17

    እግዚአብሔርን ማስቀደም ምንጊዜም አሸናፊ ያደርጋል ምንግዜም አሁንም የእግዚአብሔርን ስም አሰቀድም ድል ለተገፋው የአምሀራ ቆራጥ አማኝ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤

  • @mebratuumekurya
    @mebratuumekurya Před rokem +3

    ተባረክ ሀሣብህ ጥልቅናጥልቅ ነዉ የአማራ ሕዝብ እንደዚህ አይነት ሀሣብ ስማ ንቃ፣

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Před rokem +7

    ❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @negussebeyenearedo4727
    @negussebeyenearedo4727 Před rokem +9

    ጌታ ይጠብቅሕ እዉነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነሕ በርታ ወንድሜ

  • @orangeywtube2257
    @orangeywtube2257 Před rokem +11

    ይህ ሰው ለእኔ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው

  • @barchbuna7359
    @barchbuna7359 Před rokem

    ምን አይነት አንደበት ነው ያለህ በጣም የምትገርም ሰው ነህ ሰሌ የፖለቲካ እውቀትህ ሳያንስ የበሰለ ንግግርህ አንድም ሀሰት የለበትም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @menat4141
    @menat4141 Před rokem

    የወቅቱን ችግር በሚገባ የተረዳህ ከመሆንህም በላይ የመፍትሄ ሀሳብህም ፍፁም ተስፋን የሚጭር ነው: ተባረክ! ይህን አይነት የበሰለ አስተሳሰብ ያላቸውን ወጣቶች አደራጅተን በሙሉ ሀይላችን መደገፍ በንችል በአጭር ጊዜ ለሁሉ ኢትዮጵያውያን ምፍትሄ ማግኝት
    ቀላል ነው:

  • @EW721
    @EW721 Před rokem +10

    ሶልዬ አለህ ከኢትዮ 251 ሰሞኑን ማለቴ ይቺን 2 ቀን ስትጠፋ ጨንቆኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ

  • @fmmo6575
    @fmmo6575 Před rokem +17

    አንተ ትልቅ ሰው ነህ በጠም ትልቅ ክብሪ አለኝ ለአንተ🙏👏

  • @NoorNoor-mp4ox
    @NoorNoor-mp4ox Před rokem +4

    እንዴ በጣም የሚገርም ንግግር እንደዚህያለ ሰው ለአማራ አስፈላጊ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ethiopiant
    @ethiopiant Před rokem

    አማራ እንዲህ ጀግና ጅግና አለ እግዚብሄር ይጠብቅህ

  • @missmariam9273
    @missmariam9273 Před rokem +8

    Brilliant man! God protect you from those ignorant politicians. You will wake up many. Kudos!

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 Před rokem +5

    ወይ አንተ ልጁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰለእወነት ነዉ

  • @natisisay-rl6zz
    @natisisay-rl6zz Před rokem +9

    ስሌ የኢትዮጵያ እምላክ ይጠብቅሕ

  • @honeyselametube
    @honeyselametube Před rokem +7

    በርታ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před rokem +6

    Soloye, I wish you a long life yene gate
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @AddisAshara
    @AddisAshara Před rokem +5

    ጎበዝ ነሽ በርቺ❤❤❤

  • @girmahabte8588
    @girmahabte8588 Před rokem +9

    ተባረክ ወንድሜ ሰለሞን እዉነታዉን በትክክል ገልፀኸዋል ረጅም እድሜን ይስጥህ

  • @selamethiopia2043
    @selamethiopia2043 Před rokem

    የእዉነት አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንቅ ኢትዬጵያዊ

  • @mesrert123
    @mesrert123 Před rokem +13

    እንደ እናንተ አይነቱን ምናለ ቢያበዛልን🙏🙏💪💪

  • @sofiajamal4835
    @sofiajamal4835 Před rokem +7

    Amilaki yitabikihi 👑

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před rokem +4

    ሰለሞን መንግሥት ሰላም ሁንልን ጠበብት ሶል ኑርልን እመብርሐን ትጠብቅህ አንበሳዬ አንደበተ ጥፍጥ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před rokem +7

    የቅዱሳን አምላክ የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ከእነዚህ ሰዉ በላዎች ይጠብቅህ።እንወድሀለን ኑርልን😊😘

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Před rokem +8

    ወንድሜ ከባለፈው የባሱ ሰዎች መተዋል እራስህን ጠብቅ

  • @asseb9842
    @asseb9842 Před rokem +8

    ዋው ዋው ከበሳል ሰው በሳል አነጋገር 👍👍👍

  • @Kidsyoutube0202
    @Kidsyoutube0202 Před rokem

    ተስፋ የጣልንብህ ወጣት ነህ። እባክህ ራስክን ጠብቅ። ከሚዲያ ውጭ ባሉ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ብትሳተፍ ደስ ይለኛል። እንደ አንተ አይነት ወጣቶች መብዛት አለባቸው። በርታልን!!

  • @selamhassen5212
    @selamhassen5212 Před rokem

    ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህም ምርጥዬ ፈጣሪ ከነዚህ ቡዶች ይጠብቅህ።

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይማራት እህታችን ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🙏🙏🙏

  • @akuye910
    @akuye910 Před rokem +7

    እባክህ ኢትዮጵያ እውቀት ያላቸውን እምትገፈትር እምታሽማቅቅ ሀገር ሆናለች ስልዚህ አሁንም ህይወትህ በነሱ እጅ ነው እራስህን ተብቅ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @rahawa
    @rahawa Před rokem +7

    Thank you so much 💚💛♥️👏🏽

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💛❤💕🌹🌷🙏🙏🙏

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam4898 Před rokem

    ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሆዳም አማራ በአድን የሚሉት በድን የአማራ ህዝብ ጠላት ከነሱ ይጠብቅህ!

  • @btnibret3496
    @btnibret3496 Před rokem +7

    Wooooow he is hero

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před rokem +10

    ❤ፍቃደኛ ጠበቃ የለም ???
    አዳነች ትከሰስ 😭😭😭

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před rokem +6

    ተባረክ ወንድማችን ብሩህ አይምሮ ከክፉወች አይን ይጠብቅክ 🙏🙏🙏

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye420 Před rokem

    ሳዳምጥህ ብውል የማልሰለችህ አድናቂህ ነኝ ከድሬ አማራ ለማንቃት እየጣርክ ነው እነደ ሀይማኖት አባቶች አማራ ቆራጥ ቀጥተኛ አመራር ቢኖረን ብዬ ሁሌ እመኛለሁ እባክህ አሁን በፍጥነት መፍትሄ ይፈልጋል የአማራ ህዝብ

  • @ansha6059
    @ansha6059 Před rokem +5

    እኪን ስላም መጣቻሁ ሩዳ

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 Před rokem +1

    እበት የበዛበት የአማራ ተወካይ ነ ን የሚሉ ስላለ ነዉ አማራ መሪ ያጣዉ።

  • @elizabethtilahun6114
    @elizabethtilahun6114 Před rokem +1

    I really appreciate what you do Dr Solmon!!!

  • @liyumaid4768
    @liyumaid4768 Před rokem +8

    👏👏👏👏👏 ጀግናዬ!

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před rokem +1

      አይዛቹ እግዛብሄር ከእውነት ጋር ነው እሱ ይርዲቹ ወንድሞቼ እውነት እውነት ነው የማንም ልቅምቅም ዩሰው ልክ አያቅም

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +1

    ፈጣሪ ይጠብቅሕ ወንድማችን 🙏

  • @liyumaid4768
    @liyumaid4768 Před rokem +10

    አሪፍ ፕሮግራም ነው። ራውዳዬ በርቺ። ሌሎችንም በአንድ ጊዜ ሁለት ሰው ጭምር እየጋበዝሽ ሐሳብ እንዲያንሸራሽሩ ብታደርጊ። ከዚያም በተለያየ ክፍል ብታቀርቢ።

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před rokem +8

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም ❤❤❤

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @sarasarasara6948
    @sarasarasara6948 Před rokem +3

    ይመችህ

  • @mylady9674
    @mylady9674 Před rokem +1

    የእኔ ጀግና ተባረክልኝ 😘

  • @mimiatataal8358
    @mimiatataal8358 Před rokem +1

    Soliy brilliant man god bless u❤❤

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 Před rokem +2

    በመድሐንያለም ምን እንደምል እስኪጠፋኝ እምለው ቃላቶቹ ሁሉ እንዲጠፉብን ነው ያደረከኝ 😮 ወይለይ ዘር ይውጣልህ አቦ እናት ኢትዮጵያ እኮ መሃጸነ ለምለም ነች ኡፈይ ተባረክ ተባረክ እመቤቴ ትጠብቅህ የእናቴ ልጅ 💎 💚💛❤️💎 🕯 💐😘😍💪👏👏👏👏🙏

  • @user-yj3vk2yk2y
    @user-yj3vk2yk2y Před rokem

    ሰሌ "በአይን የማይታዩ" ያልከው ተመችቶኛል። ሁሉም ለሁሉም ከሁሉም

  • @zyefat
    @zyefat Před rokem +2

    ወንድማለም ሳሳውልህ እመብርሐን ትሸፍንህ ሊላ ምንላለሁ አደራ አምላክ አይናቸውን ሸፍንለት👏👏👏👏👏❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛❤

  • @roserose5889
    @roserose5889 Před rokem

    አማራ ጀግኖቻችን መግደል ማሰር ነው የሚያውቀው አበበ ገላው ጋር ብትገናኙ ሰሎሞን ተመኘሁ😍😍🙏🙏

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před rokem +1

    መድሐኒያለም ይጠብቅህ በየሄድክበት ሚዲያ እከተልሀለሁ
    አዴፓ ተላላኪ ነው አይዞህ ጀግናየ ያገሬልጅ
    so proud of you 👏
    ጋዜጠኛዋ በየቃለመ ጠየቁ አመሰግናለሁ ብለሽ ከፈገግታ ጋር appreciate ማድረግ አለብሽ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před rokem +8

    ሶል ብትሰማ የማትጠገብ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ይመችህ

  • @LaughLyfeTV456
    @LaughLyfeTV456 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @atnafumola4073
    @atnafumola4073 Před rokem +5

    ጀግና አበጀህ

  • @issacalemneh4693
    @issacalemneh4693 Před rokem +3

    Well said as usual!
    Wish this guy all the best!

  • @abdi9388
    @abdi9388 Před rokem +2

    ዶ/ር እመቤት የተባለችዉ ሴትዮ ከአንድ በዕድሜ የገፋች ትልቅ እናት የማይጠበቅ ንግግር በጣም የሚገርም ነዉ። ከአዲስ አበባ ዉጭ ያሉ አይግቡብን ከተማዉ ተጨናንቋል የምትለዉ እሷም የአዲስ አበባ ተወላጅ አይደለችም። አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ዋና ከተማ መሆኑን መረዳት ያልቻለች ሴት ናት። በዓል አይከበር እኛ አንፈልግም ስትል ሴትዬዋ ምንም ዕዉቀት እንደሌላት ራሷን አጋለጠች።

  • @hanatefera-zp6wq
    @hanatefera-zp6wq Před rokem +2

    Wonderful God is good I can see how my lord have like u son of Ethiopia 🇪🇹 🙏 u became one of thanks God 🇪🇹 never be die 🙏 ❤️

  • @gdj9431
    @gdj9431 Před rokem +1

    ተባረክ ጣፋጪ አደበት እዳተ ያለውን ያብዛልን

  • @globalcitizenethiopia3617

    Oh my God!! This great young man mouth is full of fire targeting ethnic extremists! Shine bro!!

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 Před rokem +5

    Gerardo with raweda !!!! ❤❤❤

  • @mslove3676
    @mslove3676 Před rokem +1

    እመብርሀን ትጠብቅህ ጀግናው እራስህን ጠብቅ ወንድማለም ❤

  • @sarahmiller9655
    @sarahmiller9655 Před rokem +3

    ኣማራ ኢሄን ልጅ ጠብቅ brilliant

  • @leetessema7151
    @leetessema7151 Před rokem +2

    No word to explain about you king 👑...my lord be with

  • @user-un3hp7zu9j
    @user-un3hp7zu9j Před rokem

    አማራ ጀግና ልጆች አለው እጁን ተይዞጂ

  • @CellnetCellnet-dx5qi
    @CellnetCellnet-dx5qi Před rokem +2

    ምንምየምለው ነገር ዬለኝም ቃላቶች ያጥሩኛል ላንተ እድሚናጤና እ/ግ ይስጥህ