እገታና ሀብት... || ልጆቼን ት/ቤት መላክ አልቻልኩም || ታህሳስ -05-2016|| Dec-15-2023||ጄይሉ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia
    ለአስተያየትዎና የምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ ጥያቄ መቀበያ ጄይሉ ቲቪ ፦
    ስልክ 0113 - 69 69 32 /0968 80 80 80
    ጄይሉ ቲቪ Jeilu Tv Ethiopia
    E-mail: jeilumedia@gmail.com
    Website: jeilutv.com/
    Facebook: Jeilumedia.com
    Telegram: t.me/Jeilumedia
    Twitter: / jeilu_tv
    Subscribe: / jeilutube
    Copyright: ©2021 jeilu tv / ጄይሉ ቲቪ
    @Jeilu Tv
    ሰብስክራይብ በማረግ የጄይሉ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    #ethiopianews #Ethiopia #JeiluTv

Komentáře • 559

  • @esewoketama9052
    @esewoketama9052 Před 8 měsíci +60

    አብሽሪ አዋዴ ጠንካራ ሰው ነህ ፈጣሪም ይረዳሀል የለፋህበት ንብረት እንደሆን ድፍን የመርካቶ ህዝብ ያውቃል ንብረትህን ፈጣሪ ያስመልስልሀል አብሽሪ

  • @michaelbehailu1254
    @michaelbehailu1254 Před 8 měsíci +29

    I know this guy from my previous work with him about 10yrs ago and he is the most humble, respectful and a good person I have ever seen in this line of work and he always treated everyone with equality and a big smile, I cant believe this is real.

  • @mesfintalaksew478
    @mesfintalaksew478 Před 8 měsíci +21

    አይዞህ በቅርብ ግዜ እግዚአብሔር ይፈርድልሀል።ደስ ያለኝ በዚህ እድሜ ባለዚህ ሀብት መሆንህ እናም ጠንካራ ሰራተኛ መሆንህ ነው።ፈጣሪ ደሞ ሀቅህን አይለውጥብህም አይዞህ !!!!!

  • @fatuma241
    @fatuma241 Před 8 měsíci +66

    ሀቅህን አላህ በእጅህ ያድርግልህ ድህነትም መከራ ሀብትም መከራ የሆነባት ሀገር

  • @abbefish
    @abbefish Před 8 měsíci +37

    ለእግዚአብሔር ለቅድስት ማርያምና ለቅዱሳን መላእክቱ የሚሳን ነገር የለም። ብስራት ነጋሪው ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ ይርዳን።

    • @user-eg3fe5pn9t
      @user-eg3fe5pn9t Před 8 měsíci +2

      ሁሉን የማድረግ ስልጣን የእግዚአብሔር ብቻ ሆኖ ሳለ ስልጣኑን ለማርያምና ለመላእክት ማከፋፈሉ ልክ ነወይ ?

    • @marmaria787
      @marmaria787 Před 8 měsíci +2

      ​@@user-eg3fe5pn9tበጎ ምኞት ከተሰጠ ምነው ሰው እንደ እምነቱ ቢመርቅ?!

  • @shemsubedewi3483
    @shemsubedewi3483 Před 8 měsíci +25

    Please advise Awad that all Ethiopian people support you!!! Please don’t be hopeless and stay strong. Stand strong for your right!!!’

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 Před 8 měsíci +18

    አውነት ይህ ሁኔታ የሚያሳዝን ነው ፈጣሪ ከነቤተስባቸው ይጠብቃችው 🙏🙏🙏 ይህ ጊዜ ሌላው እንዳለፈ ሁሉ ያልፋል ብርርታቱና ጥንካሬውን ፈጣሪ ይስጣቸው .

    • @mrtye9766
      @mrtye9766 Před 8 měsíci

      Endi aynet case btakertu tru new bzu sihon influence ymadrg akem mefter ychall 👍👍👍

  • @abdumohammed6286
    @abdumohammed6286 Před 8 měsíci +39

    ወላሂ ውስጤ ነው የተረበሸው. አላህ ይዘንልህ ወንድሜ!! አብሽሩ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @directeroffice
    @directeroffice Před 8 měsíci +9

    መቸም ቢሁን እንዳትፈታቸው ልጅነትህን እንዲሁም ወጣትነትህን መሰዋት የከፈልክለትን ለዘመናት የለፋህበትን ሀብት እግዚአብሔር በእጅህ ያድርግልህ🙏🙏

  • @user-oj3ve6yu5k
    @user-oj3ve6yu5k Před 7 měsíci +2

    እውነት ትቀጥነለች እንጂ አትበጠስም ለሀቅህ እስከ መጨረሻው ታጋል አሏህ ከሀቀኞች ጎን ነው

  • @AbduselamKedir-qe2cn
    @AbduselamKedir-qe2cn Před 8 měsíci +15

    መቸም ቢሁን እንዳትፈታቸው ልጅነትህን እንዲሁም ወጣትነትህን መሰዋት የከፈልክለትን ለዘመናት የለፋህበትን ( ሀብት ) እንደዝህ በዋዛ እንዳትለቅላቸው ! ! ! አላህ ይርዳህ

    • @tigistahmed9593
      @tigistahmed9593 Před 8 měsíci

      Ewenete betam, awad Ernesto yehonal ahun Gen ketemeret weto Enkuan eroto wede seraw new, endelelaw sayzel dekmon yaferaw new haram 😢😢😢

  • @medinajemal2433
    @medinajemal2433 Před 8 měsíci +13

    ትልቁ ነገር በህይወት መኖርህ ነው ይሄንንም የተነፈስከው በዱአ መታገል ነው😢😢😢

  • @selamatnafe1855
    @selamatnafe1855 Před 8 měsíci +11

    😢ጌታ ሆይ አንተ ፉረድ የዚህን ሰው ሀቅ

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 Před 8 měsíci +5

    የፍትህ ያለህ !!! በቅርቡ መፍትሔ ያገኛሉ ። ፈጣሪ ይረዳዎታል ፣አይዞን ! አቶ ጀማል እናመሰግናለን ። ወንድማችንን በሚችለው ሁሉ ለመደገፍ ፈቃደኛ ነኝ።

  • @abdurezak4470
    @abdurezak4470 Před 8 měsíci +5

    ዘካ ካለብህ አውጣ
    ሶደቃ አውጣ ለሁሉም መፍትሄ ነው
    ዱዓ አድርግ አስደርግ
    እስቲግፋር አብዛ
    ይሄን ካደረግክ ከአላህ መፍትሄ ታገኛለህ።

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci

      ሰውየው አደገኛ አጭበርባሪ ነው
      በ ሪል እስቴት ስም ከ 84 ሰዎች 250 ሚሊየን ብር ቀርጥፎ የበላ ነፍሰ በላ ነው

  • @user-ei1px9wn7q
    @user-ei1px9wn7q Před 8 měsíci +2

    አዌ አብሽር እኔ ድሮውንም የማደንቀው ሠብርህንና በእላህ ያለህን ተወኩል ነው ያለንበትም ጌዜ ረሱል ሠአወ እንዳሉት ሃቅ የሚጠፋበትና ባጢል የሚግንበት ሀቀኛ የሚያፍርበትና ወንጀለኛው ለጊዜው የሚኮራበት ቢሆንም 'አላህ ግን ምንጊዜምብ ከሀቀኞች ጋር ነው'። ቢኢዝኒላህ ሀቅህን ታገኛለህ ፡ ሀሱብነላህ ወኒእመል ወኪል.

  • @zahiitube1423
    @zahiitube1423 Před 8 měsíci +6

    ጥንካሬው ግን ማሻአላህ አላህ ሀቅህን አይንፈግህ ህጋዊ ሠነድ ስላለ እስከመጨረሻው እንድትታገል እላለሁ አላህ አንተንም ቤተሰቦችህንም ከሙጅሪሞች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @salemsultan9393
    @salemsultan9393 Před 8 měsíci +20

    እባካችሁ ከጎኑ ሁኑ እርዱት 😢

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 Před 8 měsíci +8

    ማነው እንደኔ የዘማሪ ይልማ ዝማሬ የተሠማው???ሀገሪቷ የሽፍታ ሀገር ሆናለች ህግ የለም እግዚአብሔር ፍትህ ይስጥህ 🤲

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci

      ሰውየው አደገኛ አጭበርባሪ ነው
      በ ሪል እስቴት ስም ከ 84 ሰዎች 250 ሚሊየን ብር ቀርጥፎ የበላ ነፍሰ በላ ነው

    • @malikshibaz911
      @malikshibaz911 Před 8 měsíci +2

      ​@@samyoung8880ከአጋቾቹ ዉስጥ አንዱ ነህ እንዴ ? የደካማ ሰዉ ኮመንት

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci +1

      የሰው ብር በልቶ ህግ በየሄደበት ሲከተለው የታገተ መስሎት ነው
      የሰው ንብረት ራሱ እያገተ ታገትኩ ይላል ሌባው ራሱ
      ወይ ፈጣሪ!

    • @malikshibaz911
      @malikshibaz911 Před 8 měsíci

      @@samyoung8880 የሰዉን ብርም ከበላ አግባብነት ባለዉ መንገድ ህግ ይጠይቀዉ እንጂ ???ወይስ የተደራጁ ማፍያዎችም ህግ አስከባሪዎች ናቸዉ ልትለኝ ነዉ ?

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci

      @@malikshibaz911ህግ ጠንከር ብሎ ሲመጣበት ለማምለጥ እየሞከረ ነው. ማፍያው ራሱ ነው! ማፍያው ነው ተበደልኩ እያለ ያለው.

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 Před 8 měsíci +3

    ወንድሜ ከእነ ቤተሰብህ አላህ ከሴረኞች ተንኮል ይጠብቃችሁ ሀገሪቷማ የማፊያ ሀገር ሆናለች በመንግሥት ደረጃ የህግ አካላት ሌሎችም አብሮ በመስራታቸው የሰው ህይወት ሀብት ንብረት እየጠፋ በቸልታ መታለፉ ማሳያ ነው

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Před 8 měsíci +6

    ወይ ሀገሬ በጠራራ ፀሀይ ዘረፋ ሀቅን ያስመልስልህ።

  • @medinajemal2433
    @medinajemal2433 Před 8 měsíci +17

    አላህ ሀቅን ያዉጣልህ ወንድሜ ❤

  • @tsehayweldeyes9059
    @tsehayweldeyes9059 Před 8 měsíci +4

    ያሳዝናል በምትችለው ሁሉ በአላ እንዳይቆጭክ ሚስትህንና ልጆችህን ከሀገር አስወጣቸው እግዛብሔር ይርዳክ ይሄ ነገር ያስፈራል አይዞክ

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 8 měsíci +8

    አጋቾች ከመብዛታቸው የተነሳ ወይ ለምን መንግስት አጋቾቹን በማሕበር አደራጅቷቸው በሕጋዊ መንገድ እንዲያግቱ ቢደረግ ?

  • @alialax4188
    @alialax4188 Před 8 měsíci +14

    ሀስቢየላሁ ወኒዕመል ወኪል 😢 አረ ጎበዝ ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነው

    • @KingMaster-xe9wk
      @KingMaster-xe9wk Před 8 měsíci +1

      Be Megenagna aderga wede Mekanisa!

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před 8 měsíci +1

      የ ወያኔ እርዝራዦች ናቸው አሁን ዋጋቸውን ያገኛሉ❗

    • @Searit-rich
      @Searit-rich Před 8 měsíci

      @@mordecai4675 yemogne zefen 😝😝😝 sidegagem siyasetela.

  • @user-yt3wu5jk5v
    @user-yt3wu5jk5v Před 8 měsíci +1

    አባቴ በቴሰብህን አንተንም እግዚአብሄር ከለላ ይለሁንህ እስቲ ማእበል መረጃ ላይ (ለዳዊት) ከዚህ በላይ ለመንግስት ጆሮ ይደርሣል አባክህ ከመንግስት ሥር ያሉ ነፍሰ በሎች ናቸዉ ከሐገሪቶ ሁኔታ ችግር ተተርሠዉ ግለሠቦችን ብድን እየዘረፍ ያሉቸት ሥልጣንን ተገን አድርገዉ አንተ በርታ

  • @hftube618
    @hftube618 Před 8 měsíci +3

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    ወንድማችን ሰላም ማለቱ ብቻ ምንም ምንዳ የለውም የአላህን ሰላምታ ብትል ግን ለአንተም ለሚመልሱትም ምንዳ ታስገኛለህ እና ሰላምታህ ብታስተካክል ወላሁ አዕለም።

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 Před 8 měsíci +9

    1ኛ.ጉዳዩን በትክክል ማብራራትና መግለፅ አልቻላችሁም።
    2ኛ. ጋዜጠኛው ከባለጉዳዩ የብለጠ እዬቀደምህ የምትሰጠው ማብራሪያ ነገሩን ድብልቅልቅ አረጋችሁት።

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci

      አቶ አዋድ አደገኛ አጭበርባሪ ነው
      በ ሪል እስቴት ስም ከ 84 ሰዎች 250 ሚሊየን ብር ቀርጥፎ የበላ ነፍሰ በላ ነው

  • @fistumlemlem6226
    @fistumlemlem6226 Před 8 měsíci +23

    May Allah protect you and your family bro

  • @kidisttilahun3016
    @kidisttilahun3016 Před 8 měsíci +2

    በጣም ይሳዝናል ፈጣሪ የላብህን የድካምህን ዋጋ በሰላም ይመልስልህ:: ወይ ህገር ይዘገንናል ከክፉ ነገር ይጠብቅህ::

  • @dagnachewdegif
    @dagnachewdegif Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር በምህረቱ ከአለህበት ጭንቀት ተመንጭቆ የምትወጣበትን መንገድ ያመቻችልህ።

  • @muhammedabdela2666
    @muhammedabdela2666 Před 8 měsíci +4

    አቶ አዋድ ከአስር አመት በፊት ከሰማንያ አራት ሰዎች በአመት ከአስር ወር አፓርትማ ለመስራትና ለማስረከብ ውል ገብተህ ቃል ገብተህ ሁለት መቶ አምሳ ሚሊዮን ብር በኢምፔሮ ሪል ስቴት ስም ከሸሪካህ ከነቢል ጋር ሇናችሁ በመውሰድ ሰወቹ አል ሰው ታክቷቸው ጉዳዩ በፍርድ ሂደት መሇኑን ትገነዘባለህ።ከሰማንያ አራቱ ውስጥ አንዱ ወንድሜ በመሆኑ እርግጠኛ ነኝ።ስለዚህ እጅህ በአንዱ ጣት ሌላ ላይ ሲያመለክት አራቱ አንተ ላይ እያመለከቱ መሇናቸውን መረዳት ትችላለህ።
    ጀማልን የዋህና ንፁሁን ወንድሜችንን አስተኸዋል።

  • @user-vo7hs5if1w
    @user-vo7hs5if1w Před 8 měsíci +2

    በመጀመሪያ አላህ ላይ ሙሉተወኩል ይኑርህ ካለህ ሀብት አንተ የምትለግሰው ምናልባት ትንሽ ይሆን ለምን ይህ ፈተና እንደመጣብህ አላህ ያውቀዋል ራስህን ፈትሽ

    • @mkmm1031
      @mkmm1031 Před 8 měsíci

      ተወኩል ነበረው

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j Před 8 měsíci +9

    አላህ ሀቅህን በጅህ ያስገባልህ እውነት ሀላል ገንዘብህ ከሆነ ኢሻአለህ አላህ ተቀማኞችእጅ ፈልቅቄይሰጥሀል ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጠረ ያለው ነገር ሀገር እየፈረሰች ቀማኞች እየተደራጁ ይመስላል😢

  • @osmanadem8989
    @osmanadem8989 Před 8 měsíci +4

    ወላሂ ከባድ ነው አላህ ከአንተ ጋር ይሁን ቤተሰብህም አንተንም አላህ ይጠብቃቹ በዱአ ብቻ ነው የምንረዳህ

  • @mekdesagonfer9459
    @mekdesagonfer9459 Před 8 měsíci +10

    መጀመሪያ አላህ ይጠብቅህ ጠላቶችህን ይርገፉ ለዚህም ሰው በላ መንግስት አላህ ፍርዱን ይስጥ😢

  • @Yonashaylude
    @Yonashaylude Před 8 měsíci +2

    ጎበዝ እንደዚህአይነት ህገዎጥ ጉዳይ ፍቃድ ባገኙሰዎች የሚሰራ ነው

  • @user-eg1hb5jw9k
    @user-eg1hb5jw9k Před 8 měsíci +4

    ንብረትህን እና ገንዘብህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ፣ ይህ ጉዳይ ክትትል የሚያስፈልገው ስለሆነ ተደማጭ ባላቸው ሚዲያዎችም እንዲቀርብ አድርግ፣ ሸገር ምን እንጠይቅልዎ

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw Před 7 měsíci

      he chose to go on eslam media thinking he would not be critically questioned instead of going on popular social media where most people are.

  • @abdulaziznesra805
    @abdulaziznesra805 Před 8 měsíci +16

    ሲጀመር በመንግስት ደረጃ የሚደረግ ተግባር ነዉ አላህ ጀዛቸዉን በአይናችን ያሳየን

    • @dan376
      @dan376 Před 8 měsíci +1

      Ewnet new bzu sew yalgebaw yh new

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 8 měsíci +9

    እረ ጉድድድድድድድ እጅግ አሳዛኝ ነገር ነው!!! እኔ እምለው ህግ እና መንግስት የለም ማለት ነው!!?? ቅን ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይፍረድልህ!!🙏😢😢

  • @selamyemariam3066
    @selamyemariam3066 Před 8 měsíci +10

    በብዙ ሚዲያወች ላይ የደረሰብህን አሳውቅ

  • @AkmalMohammad-ky1wz
    @AkmalMohammad-ky1wz Před 8 měsíci +3

    እንሸለህ በሜቀጥለዉ ሀቅህን አግተህ በድገሜ አለህ በደስተ የገነኘን

  • @user-je6ku4iy1g
    @user-je6ku4iy1g Před 8 měsíci +2

    አላህ ሀቅህን ያስመልስልክ ሌሎች ሚዲያዎች ጋርም መቅረብ ብትችል ጥሩ ይመስለኛል

  • @AbayeeYusuf
    @AbayeeYusuf Před 8 měsíci +54

    ይሄ ጉዳይ እኮ ህግ ያለበት ሀገር ቢሆን ኖሮ ጠ/ሚኒስቴር ቢሮ ድረስ መድረስ ነበረበት

    • @seladngay2906
      @seladngay2906 Před 8 měsíci +2

      teklay menstru benore nebra

    • @rahmaalewi8209
      @rahmaalewi8209 Před 8 měsíci +7

      አብሮ አለመስራቱ በምን ይታወቃል ለወንጀል ጆሮ ዳባ አሉባልታ ሲሆን መልስ በመስጠት አይታሙም

    • @seladngay2906
      @seladngay2906 Před 8 měsíci

      abro kesralemne netkew yabrurtal.nege benam eyemtal blo yemasb benor eyandadachen telkmen balaleken neber@@rahmaalewi8209

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci

      አቶ አዋድ አደገኛ አጭበርባሪ ነው
      በ ሪል እስቴት ስም ከ 84 ሰዎች 250 ሚሊየን ብር ቀርጥፎ የበላ ነፍሰ በላ ነው

    • @biniyammestet8541
      @biniyammestet8541 Před 8 měsíci +8

      ዋናው ማፊያ ማን ሆነና

  • @Footballegen
    @Footballegen Před 8 měsíci +8

    May Allah keep you safe and solve your situation Insha Allah my brother 🙏

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay Před 7 měsíci

    ወይ ይቺ ሃገር በጣም የምትገርም ሆናለች።እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድሜ።ታገላቸው ለማንም አሳልፈህ እንዳትሰጥ።

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 8 měsíci +18

    አቤት ይሄ ዘመን የለፍ የደከመ የላቡን የማይበላበት በተቃራኒ ያለፍው ያልደከመው ጉልበተኛው ባለጊዜዎች የሚነግሱበት አገር ሆነ እግዚአብሔር ይርዳ

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci +2

      አቶ አዋድ አደገኛ አጭበርባሪ ነው
      በ ሪል እስቴት ስም ከ 84 ሰዎች 250 ሚሊየን ብር ቀርጥፎ የበላ ነፍሰ በላ ነው

  • @goodnews7295
    @goodnews7295 Před 8 měsíci +8

    Doctor Abey should do something and help this young hard working man what he deserve we are looking forward to see this man to get what he deserve he has to feel safe and he should seems his kid to school

    • @SEP2922
      @SEP2922 Před 7 měsíci

      የዘራፊዎች ዋና መሪ ማን ሆነና ነዉ😂

  • @zinetmohammed9484
    @zinetmohammed9484 Před 8 měsíci +6

    የጉድ ሀገር አላህ ይጠብቀን

  • @AbayeeYusuf
    @AbayeeYusuf Před 8 měsíci +40

    መንግስት አለመኖሩ ነው ገና መቼ ብዙ ነገር እናያለን

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 Před 8 měsíci +1

      Banda. May be you are the one who's doing it to blame the government.

  • @Degu21
    @Degu21 Před 7 měsíci +1

    የአብይ አህመድ ዘራፊ ቡድን በጠራራ ፀሀይ እየዘረፈ እየገደለ እስከመቼ ነው የሚቀጥለው ወገን አረ በአንድነት እንቁም ነገ የሁላችንንም ቤት ያንኳኳል።

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 Před 8 měsíci

    ድል ለፋኖ ይህንን የአብይ አሀምድ ዎበዴ ቡድን እናሶግድ ተባብረን ጎበዝ እንበርታ😢😢😢

  • @abdlmejidshure340
    @abdlmejidshure340 Před 8 měsíci +3

    አዋድ ቅን ሰው ነው በቅርበት አውቀዋለሁ አላህ ይርዳህ ወንድሜ

  • @hope8216
    @hope8216 Před 7 měsíci +1

    አይዞህ ወንድማችን:: አይ ኢትዮጵያ ሰርቶ የሚያድገው ሰው በህግ የሚታገድባት ጉቦ ተቀባዮች ደግሞ የማይነኩባት ሀገር ሆነች? በጣም ያሳዝናል:: አይዞህ ወንድሜ:: ለሁሉም ቅዱስ እግዚአብሄር ቀን አለው::
    እኛም አባታችን ያወረሰንን መሬት በሰበር ፍርድ ቤት ከተወሰነበት በኋላ ከአንቢ የመጣ ዳኛ መብታችን እንዳናስጠብቅ ከለከለ:: ፍርድ ቤቱ እርስ በርሱ ይጣረሳል:: በጣም ያሳዝናል::

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 8 měsíci +4

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን በናታችሁ በእውነት ያሳዝናል መዳንያለም አቅህን በእጅ ያስገባል

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Před 8 měsíci +10

    በእንዲህ ዓይነት ውንጀል እሚያዙትን ግለሰቦች እውነተኛ ፍርደ ኣስተማሪ ቅጣት መሰጠት ኣለበት እስከ 50 ኣመት ድረስ ፍርድ መወሰን ያለ ኣምክሮ ቢሆን ወንጀሉን በቀላሉ ማስቆም ይቻላል ፡፡

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci

      አቶ አዋድ አደገኛ አጭበርባሪ ነው
      በ ሪል እስቴት ስም ከ 84 ሰዎች 250 ሚሊየን ብር ቀርጥፎ የበላ ነፍሰ በላ ነው

  • @user-hq3mt1qm3k
    @user-hq3mt1qm3k Před 8 měsíci +1

    በርታ አላህ ይገዝህ ከላይ ብቻ ሳይሆን ወረዳ ላይ ባሉ ትንንሽ ማፍያዎች እየተቸገር ነው ብልፅገናዎች ከፊታችሁ ብዙ የቤት ስራ ይጠብቃቹሀል

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7cz Před 8 měsíci

    ላብህን ቁጭ ብለህ የምትበላበትን የተከፋህበትን ጊዜ ጌታ ወደ ደስታ የሚያረጋግጥልህ ሰዓት ያምጣልህ

  • @mirthabesha8392
    @mirthabesha8392 Před 8 měsíci +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ ሙስሊም ባለሀብቶችን ከፍተኛ የንብረት ዘረፋ በጣም ተስፋፍቶዋል ሃገሪቱ ላይ ህግ የለም መንግሥት የለም ዘረኛ አይደለሁም ኦሮሞ ሃገሪቱን አበላሹዋት አይን ያወጣ ዘረፋ ነው የያዙት ሃገር መምራት በፍፁም አልቻሉም የእንሰሳት አስተሳሰብ ነው ያላቸው

  • @birhanubini5318
    @birhanubini5318 Před 8 měsíci +2

    ለዚህ ነው አገራችን ብድራውን መክፈል ያልቻለችው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 8 měsíci

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይረዳሀል የሌባ ሀገር ነው ይይለኸስ እግዚአብሔር ይርዳህ!!!

  • @dawitabraham2501
    @dawitabraham2501 Před 8 měsíci +4

    የሚገርም ነው መቸም የማንሰማው ነገር የለ

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Před 8 měsíci +3

    በነገራችላ አሁን ጄሉ ሥላሸረበው ዝም መባል የለበትም Harun media ሚዲያጋርም መድረሥ አለመት ካያቹት ድምፅ ትሆኑታላቹ ብዬ አሥባለው የኛ ፈጥኖ ደራሾች ሌሎቻቹም

  • @ibrahimnursebo2381
    @ibrahimnursebo2381 Před 8 měsíci +4

    አዋዴ በርታ ጠንካራ ሰራተኛ እንደሆንክ መላው የመርካቶ ህዝብ ያውቃል::

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci

      አቶ አዋድ አደገኛ አጭበርባሪ ነው
      በ ሪል እስቴት ስም ከ 84 ሰዎች 250 ሚሊየን ብር ቀርጥፎ የበላ ነፍሰ በላ ነው

  • @sgtransitspeedlimitergps6353
    @sgtransitspeedlimitergps6353 Před 8 měsíci +1

    የሚያወራው ነገር ግልፅ አይደለም ዝም ብሎ ማደባበስ ነው የሆነ የራሱ ችግር አለበት።

  • @aberusmidea7980
    @aberusmidea7980 Před 8 měsíci +9

    If they don't play by the rules.you don't need to hide there names use any media as much as you can expose them let the puplic know who they realy are there is no other way to get justice in ethiopia today

  • @AbduselamKedir-qe2cn
    @AbduselamKedir-qe2cn Před 8 měsíci +2

    እኔ ምኖረው ቤተል ሰፈር ነው ( ቤተል ሰፈር ውስጥ ) ከስድስት ወር በፊት የጎደናዬን አባት እንደዝህ በራሱ እና በቤተሰቡ ሕወት አስፈራርተው 10,000,000 ሚሊየን ብር / አስር ሚሊየን ብር ተቀብለውታል ( ባለጊዜዎቹ )

    • @AD-fr3fh
      @AD-fr3fh Před 8 měsíci

      የመሬት ዘረፋና እና ብዝበዛ ውስጥ ሃብት የያዘ ሰው፣ ሁሌም ተኝቶ አያድርም። በባለጊዜ ማስታከከ አይቻልም። የህውሃት ዘመን ሌቦች የነበሩ ናቸው አብዛኛዎቹ አልቃሾች። ጥላቸውም፣ ክፍፍል ላይ ነው! ሌባ ሲካፈል ይጣላል አይደል!

  • @dawitbekele6996
    @dawitbekele6996 Před 8 měsíci +2

    የደረሰበት ያዉቃል።
    እዉነት ነዉ እኔም ቤት ገብቷል!!!

  • @user-qg2jk1ec1j
    @user-qg2jk1ec1j Před 8 měsíci +3

    ኢንሻ አላህ ሀቅህን አላህ ይመልስልሀል አንተ ሰደቃ አብዛበት

  • @sarontamrat253
    @sarontamrat253 Před 8 měsíci +1

    አይዞን አቶ አዎድ ሁሉም የጁን ያገኛል አላህ አለ

  • @user-xx7bm6fc9c
    @user-xx7bm6fc9c Před 8 měsíci +2

    አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ፍርዱን አላህ ይስጥልህ

  • @AndnetHaylnew
    @AndnetHaylnew Před 8 měsíci

    ጀማል እናመሰግናለን በርታ 🙏

  • @yasujemu2558
    @yasujemu2558 Před 7 měsíci

    በጣም ያሳዝናል ሀገራችን ይሄን ያህል ደረጃ መድረሷ ለማንኛውም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ሀገራችንንም ሰላም አድርግለን👏🧿

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Před 8 měsíci +2

    አሁን ላይ በሀገራችን የሚታዩት የሰነ ምግባር ብልሹነት መነሻው ለወጣቶች ከአንደኛ ደረጃ እሰከ አሰራ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች ብቃት ባላቸው መምህራን አማካኝነት ትምህርት መሰጠት አለበት። መንግሰት በአሰቸኳይ ሰራ ላይ መዋል አለበት።

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Před 8 měsíci

      Minisse bihon indeet nawe sawe yelelafawun ganzab lamagingat tiheen yahil yamihedawe?

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci +1

      አቶ አዋድ አደገኛ አጭበርባሪ ነው
      በ ሪል እስቴት ስም ከ 84 ሰዎች 250 ሚሊየን ብር ቀርጥፎ የበላ ነፍሰ በላ ነው

  • @omermohamed7254
    @omermohamed7254 Před 8 měsíci +2

    ወንድሜ ስደቃ አድርግ ከቤተስቦችህ ጀምረህ
    ኢንሻአላህ አላህ የፈርጅሀል

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci

      አቶ አዋድ አደገኛ አጭበርባሪ ነው
      በ ሪል እስቴት ስም ከ 84 ሰዎች 250 ሚሊየን ብር ቀርጥፎ የበላ ነፍሰ በላ ነው

  • @habibshewaneh5629
    @habibshewaneh5629 Před 8 měsíci +1

    አላህ ይርዳህ ወንማችን በቻልነው ልክ ከጎንህ ነን አላህ ያግዝህ።

  • @hussenaliseid5351
    @hussenaliseid5351 Před 8 měsíci +1

    ይሄንን ነገር በፊልም ነበር የምናየው ጭራሽ ሀገሬ ላይ በተግባር ወርዶ እንደማየት አስደንጋጭ ነገር የለም ሀገሬ ልጆችሽ በየአቅጣጫው እያፈረሱሽ ነውና የህግ የበላነት የሰፈነብሽ ሀገር ያደርግሽ ዘንድ አላህን እለምነዋለሁ

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Před 8 měsíci +3

    አንዴ ወደ ሚድያ መጥተካል ወደፊት ግፋ ተደማጭነት ባለቸው ሚድያዎች ድምፅህን አሰማ !!! አላህ አንተን እና ቤተሰብሀን ከክፉ እንዲጠብቅህ የዘወትር ዱአዬ ይሆናል መልካም ያሰማን

    • @habeshaewetube4255
      @habeshaewetube4255 Před 8 měsíci

      ከዚ በላይ ተደማጭም አዳማጭም ሚድያ የት አለ?

  • @adanechasemrie6764
    @adanechasemrie6764 Před 7 měsíci +1

    ወንድሜ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብህ ይታደግህ አዞህ ታሸንፋለህ::

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Před 8 měsíci +2

    ኣላህ በእዝነቱ እና በረህመቱ በቶሎ በሰላም ያምጣልን

  • @user-qr9my2sw1n
    @user-qr9my2sw1n Před 8 měsíci +8

    He is hard worker

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci

      አቶ አዋድ አደገኛ አጭበርባሪ ነው
      በ ሪል እስቴት ስም ከ 84 ሰዎች 250 ሚሊየን ብር ቀርጥፎ የበላ ነፍሰ በላ ነው

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci

      Hard worker lol...
      አይን ያወጣ አጭበርባሪ ነው

    • @abulemuhammed9577
      @abulemuhammed9577 Před 8 měsíci

      @@samyoung8880 በሌላ ቦታ ላይ አስተያየት አይቻለሁ ሌባ ለመሆኑ ማስረጃ አለህ

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci

      @@abulemuhammed9577 አለኝ ስላለው ኢምፔሮ ሪል እስቴት እና በ 84 ሰዎች ስለ ቀረበበት ክስ ጠይቀው, ያኔ ማስረጃውን ታገኛለህ

  • @tmnittawekech8132
    @tmnittawekech8132 Před 8 měsíci +1

    ታርጌቱ ባንዴም ይሁን በሂደት አዲስ አበቤን ማስወጣት ቤት አልባ ንብረት አልባ ገፋ ካለም በሂወት የመጣ አይን ያወጣ ወረሽኝ

  • @sarontamrat253
    @sarontamrat253 Před 8 měsíci +1

    ከጎንህ ነን በምንቸለው ሁሉ ከአላህ ጋር አዎድ

  • @marmaria787
    @marmaria787 Před 8 měsíci

    እንደ እባብ ብልህ እንደ እርግብ የዋህ ሁኑ ነው ሚባለው? በየዋህነት ለተጠቃ እግዚአብሔር ቅርብ ነው ለሌባዋ ቅሌት ላንተም ሀቅህ የምታገኝበት ጊዜ ቅርብ ነው, ያለጥርጥር. እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @alemayehugebremeskl7872
    @alemayehugebremeskl7872 Před 8 měsíci +2

    እውነት ኢትዮጵያ በመንግስትና በህግ የምትተዳደር ሐገር ናት ???? አዋዴ ፈጣሪ ሓቅህን ይመልስልህ !!!!

  • @MenuhabibElu
    @MenuhabibElu Před 8 měsíci

    jelu ሚዲያ ከቻልክ እነዛንም ሀሳባቸዉ ማካፈል እንዲችሉ ብታደርግ ሌላዉ ወንድሜ አዋድ በትክክለኛ መንገድ ጠበቃ ቀጥረህ ብዙ ሀቀኛና ጎበዝ ጠበቆች አሉ ብትከራከር ጥሩ ነዉ ።

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 Před 8 měsíci +1

    ኧረ በሀገሪቱ ያላችሁ ሙስሊም-ክርስቲያኖች ሃይማኖትና ዘር ሳያግዳችሁ የህግ ባለሙያዎችና ባለሀብቶች ተባብራችሁ ለዚህ ኢትዮጵያዊ በደል ድረሱለት። የማፊያው ቡድን እንዳይገድሉትና እንዳያጠፉት ጥበቃ አድርጉለት። ፈጣሪ ይድረሱለት!

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 Před 8 měsíci +4

    ያረብ ፍርዳቸውን ስጣቸው ለበዳዮች አሁንስ ሀገሬ አስጠላኝ ሰው ለፍቶ ቢያገኝ እዳ አቶ ቢለምን እዳ የፍትህ ያለህህህህ

  • @abbu6942
    @abbu6942 Před 8 měsíci +1

    አላህ እድሚ ጤናይስጥክ አላህ ንብረትክን ይመልስልክ ዘካ ሰደቃ ስጥ አላህ ይርዳህ

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 Před 8 měsíci +8

    አይ ኢትዮጵያ የማፊያ አገር ሆነች አላህ ይርዳህ ወንድሜ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před 8 měsíci +5

    አላህ ነጃ ያውጣህ ወንድሜ ለከይር ነው
    ይሄን የሚያደርገው መንግስት ነው ፡፡ትህዛዙ ከላይ ነው ዱአ አድርግ ዘካ ስጥ አላህ ይፈርጅሀል ዋናው በህይወት መኖርህ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም ወቶ የሚገባው ፀሐይ ብቻ ነው ፡፡ተስፋ የሚያስቆርጥ ሀገር ሆኗል አላህ ይሁነን እንጂ😢

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 Před 7 měsíci

    በጣም ያሳዝናል። አላህ ሀቅህን ይፍረድልህ። አብሽር ሁሌም አላህ ከሀቀኞች ጋር ነው ።

  • @-searchingthewisdom5895
    @-searchingthewisdom5895 Před 8 měsíci +7

    ኧረ ኦኦኦኦኦ......... ህዝቤ ሆይ እባካችሁ ተራ በተራ ከምንጠፋ ለምን ሁላችን ተባብረን ህግ የሚከበርባት አገር ሰው በሰላም ወጥቶ የሚገባባት የሰላም አገር አናደርግም። መንግስት ሆይ እባክህ ማስተዳደር ካልቻልክ ልቀቅ ወይ አቅም ላለው አስረክብ

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 Před 8 měsíci +1

      Don't use this opportunity to blame the government. May be you are the one who are doing it to blame the government.

    • @-searchingthewisdom5895
      @-searchingthewisdom5895 Před 8 měsíci

      @@tehaledesta3734 It is not a matter of supporting or opposing the government it is a reality in the ground. Do you really feel safe? Be honest for yourself.

  • @AbduselamKedir-qe2cn
    @AbduselamKedir-qe2cn Před 8 měsíci +2

    አዋድ ሀቢቢ እስቲ አላህ ከረዳህ የከንቲባዋ ቢሮ ለመድረስ ሞክር / ያውየነሱ እጅ ከሊለበት ማለት ነው:: ወይ ደግሞ በሰው በሰው ጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ ለመድረስ ሞክር ለዝህም የምጠቁምህ ሰው / ሁስታዝ አቡበከር አህመድን ነው ከፈለክ ጀማል እራሱ ያገናኝሀል ! ! ! ወይ ደግሞ ባለሀብት ሰይድ ያሲን

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz Před 8 měsíci +2

    ሀገራችንን ጎበዝ አለቆች እያስተዳደሯት ነው መንግስት የለም ያሳዝናል

  • @user-fj3kn8vt9g
    @user-fj3kn8vt9g Před 8 měsíci +3

    በጥቅሉ የሚያሳዝን ጉዳይ ነው ነገር ግን በሚዲያ ከቀረብክ አይቀር ነገሩን በደንብ ብታብራራው ጥሩ ነበር ጋዜጠኛው ብዙም አጠያየቅ የቻልክበት አይመስለኝም

  • @ewi3400
    @ewi3400 Před 8 měsíci

    ያሳዝናል። ወይ ሀገሬ....!
    ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ

  • @addisabeba7918
    @addisabeba7918 Před 8 měsíci +2

    አዋድ አንተስ ሰርተህ ነው ያገኘኸው ነገም ታገኘዋለህ እኔን ግን በጣም እያሳሰበኝ ያለው ነገር እንደሃገር መንግስት የሌለን እና የተደራጁ ማፍያወች እንደፈለጉ የሚሆንባት ፣ መንግስታዊ ና መዋቅራዊ ከመሆኑም በላይ ህግ የማይከበርበት አገር አገራቺንን እንዳያፈርሳት እሰጋለሁ ።

  • @abdulemjidbedewi
    @abdulemjidbedewi Před 8 měsíci +2

    አዋድ የወጣቶች ተምሳሌት ብሮ አላህ ይጠብቅህ

    • @samyoung8880
      @samyoung8880 Před 8 měsíci

      አቶ አዋድ አደገኛ አጭበርባሪ ነው
      በ ሪል እስቴት ስም ከ 84 ሰዎች 250 ሚሊየን ብር ቀርጥፎ የበላ ነፍሰ በላ ነው

  • @salemsultan9393
    @salemsultan9393 Před 8 měsíci

    አላህ ይጠብቅህ ያረብ እዳዉ ሀገራችን ወደት እየሄደች ነው አትፍራ ሰዎችንም አጋልጣቸዉ 😢