"የኢትዮጵያ ሥነፅሁፍ የአማራ ሥነ ፅሁፍ አይደለም..." ዝንቡላና ካሮት | Prolific Novelist Tagel Seifu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Komentáře • 48

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Před 5 měsíci +3

    ታጊዬ የኔ ልበ ደግ ። እንኳንም የኔ ሆንክልኝ ። ምስክርነቱ ልቤን አንፈራፈራት ።
    💚💛❤️

  • @user-ez4hu6ge8w
    @user-ez4hu6ge8w Před 5 měsíci +1

    ደራሲና አንባቢ ጋዜጠኛ ሲገናኝ እንዲህ ነው የሚያምረው ደስስ እያለኝ ነበር ሳደምጥ የነበረው ደስስ የሚል interview
    ታገል ጀግና ደራሲያችን በርታልን

  • @HenokSeifu-hz6ep
    @HenokSeifu-hz6ep Před 5 měsíci +5

    ታገል እየተናገረ ያለው ምሁራዊ ንግግር ነው።
    አሳቡም የኦሮሞ የአማራ የትግሬ የሚል ክፍፍል ነው ያወገዘው። የኢትዮጵያያያያያ!!!!
    ዝምቡላና ካሮትን የት ነው የማገኘው
    ታገላችን በርታ በጣም ነው የማከብርህ

  • @salemsali3232
    @salemsali3232 Před 5 měsíci +4

    አንዳንዶች ሆይ!!!!
    ሣትሠሙት አታጉረምርሙ።ታገል የሚለው "ካለፉት 30 ዓመታት ጀምሮ በአማርኛ
    ስም የኢትዮጵያ ሥነጽሑፍ ላይ ቸልታ ወይም ጥቃት ደርሶበታል።የአማርኛ ስነጽሁፍ ግን የሁላችንም ነው "ነው ያለው።ጉዳዩን ወደብሔር ግርግር አትውሠዱት።እንደደራሲ የተሰማውን ተናገረ።እንደ ሠለጠነ ዜጋ እንደማመጥ።ሥልጣኔ የሌላውን ሐሳብ ያከብራል።

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 Před 5 měsíci

    ምርጥ እውነትን የሚጋፈጥ ትልቅ ሰው ነህ ልትከበር ይገባል

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 Před 5 měsíci

    በጣም ትክክል ነህ ሙህር ውዱ ደራሲ ታገል ሰይፉ

  • @salemsali3232
    @salemsali3232 Před 5 měsíci +2

    ዕውነት ነው።ርዕስ አይታችሁ ለትችት የምትጣደፉ ተረጋጉ።ስሙት።አሪፍ አይቸኩልም።

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Před 5 měsíci

    ማስመሰል ከምራብዊን የሚበልጥ በአለም የለም።
    ሃገራችን በማስመሰል ባደባባይ የታወቀው ባገራችን በቅርብ ጊዜ ይመሰለኛል።

  • @michaelalem771
    @michaelalem771 Před 5 měsíci

    Agree

  • @nebeethd9251
    @nebeethd9251 Před 5 měsíci +3

    ታገል ምንድን ነው የምትቀባጥረው? ለአማራ ድምጽ ሁነህ የማታውቅ ሰው ይሄን ጉዳይ ለማንሳት ደፈርክ? የአማርኛ ስነጽሁፍ የአማራ ነው፤ ተቃጠል!
    አሸቃባጭ የሆንክ ጋዜጠኛ ደግሞ ታላቅ አትበለው፤ ታላቅ ፈጣሪ ብቻ ነው!

    • @menamulugeta2050
      @menamulugeta2050 Před 5 měsíci

      Mejemeriya yalewin Sima...

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 Před 5 měsíci

      ኮተታም እና ደግሞ አማርኛ የአማራ ካልሆነ የማን ሊሆንልህ ነው?

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 Před 5 měsíci

      ​@@thevoiceofethiopia-9295መስሚያችንን ጥጥ ነው አሁን ያለው አማራ ዋዛ መስሎታል። እድሜ ለ ወያኔ እና እና ለጋላ ፣ማንነታችንን በደንብ እንድናውቅ ፣ እንድናነብ እንድንጠይቅ አርገውናል ። አማራ ዳግም ተወልዷል ። መቼም ለጠላቶቻችን አንተኛም ። ታሪካችንን አሳልፈን አንሰጥም ። ማንም እየመጣ አማራ ላይ የሚለፋደድበት ግዜ አብቅቷል ። አሁን ለምን እንደሚጠሉን እና ለምን እንደሚፈሩንንም ጭምር አውቀናል ።

  • @menamulugeta2050
    @menamulugeta2050 Před 5 měsíci +1

    ርዕስ አይታችሁ በችኮላ የምትገነፍሉ ተረጋግታችሁ ሥሙት...

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před měsícem

    የአማራ ስንጡሁፍ ነው ካልፈለክ መተው ትችላለህ

  • @ababonga1
    @ababonga1 Před 5 měsíci

    ልክ ነው! እንደ እምዩ ሁሉ እኔን ያሥደነቀኝ እንግሊዛዊቷ M M Kaye የፃፈችው The Far Pavilion የተሰኘ ረዥም ታሪካዊ ልብ-ወለድ መፅሐፍ የድሮዋን ሕንድ በደንብ የሚያሥተዋውቅ ነው።

  • @menamulugeta2050
    @menamulugeta2050 Před 5 měsíci +1

    ርዕስ አይታችሁ አስተያየት የምትሠጡ ተረጋጉ....

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 Před 5 měsíci

    ጥፋቱ ርእስ አመራረጡ ላይ። ይስባል የተባለው ርእስ ገፊ ነው። ታገልም ቢሆን ሊያስብ የሚችለው እንደ አንድ ሰው ነው። ሌላው ችግራችን ስንሰቅልም ስናወርድም ለከት የለንም

  • @Adinas7124
    @Adinas7124 Před 5 měsíci

    really

  • @davidodav
    @davidodav Před 5 měsíci +1

    Is the book available in Amazon or Ethiopian stores in USA?

  • @yohannes7306
    @yohannes7306 Před 5 měsíci

    ይህ ዝግጅት መልካም ቢሆንም ግን ርዕስ አሰጣጡ ከመሳብ ይልቅ ያስከፋል እባካችሁ ርዕሶቻችሁን አስተካክሉ ።

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 Před 5 měsíci +6

    ይህ ሠውየ ግጥሙ በጣም እወደው ነበር አንድ ቃለመጠይቅ ላይ የተናገረው ሳይ መጻፍ እንጅ ማንበብ እንደማያቅ አወኩ ጉድፍቻ የኦሮሞ ጥሩ ባሃል እንዲያውም በአማረኛ አቻ ትርጉም የለለው ሥለሆነ በህገመንግሥት ተጽፎ ይገኛል ሲል ሰማሁት አማራ እንዲያውም ሲያሳድግ ልጆችም እንዳያገሉት ተብሎ ጉድፍቻ ሳይሆን ልጃችን ብሎ እኩል ነው የሚያሳድገው ጉድፍቻ አማረኛ አይደለም ያለ አለ ወስ በምን አረጋገጥክ? ጉድፍቻ ደግሞ አማረኛ አቻ ትርጉሙ ማደጎ ነው እወቅ

    • @wendwesenzewdu9730
      @wendwesenzewdu9730 Před 5 měsíci +3

      ፈንዳ ከፈለክ ቃሉ ኦሮምኛ ነው ምን የድርግ።አንተን ደስ እንዲልህ መዋሸት ነበረበት?

    • @allrayasmedia-arm933
      @allrayasmedia-arm933 Před 5 měsíci +1

      ዘረኝነት/ጥላቻ ታክሞ የማይድን በሽታ ነው።

    • @Bio650
      @Bio650 Před 5 měsíci +3

      አይ ጋላ ሁሌም የበታችነት

    • @Bio650
      @Bio650 Před 5 měsíci +1

      ታገል የአለም ሚስጥር በ12 ዐመት እድሜው ነው የተረዳው አንተ በመቶ አመትህ አይረዳህም ደነዝ በሻሻወ

    • @Bio650
      @Bio650 Před 5 měsíci +1

      ቶርቶራ ነህ እሺ

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Před 5 měsíci

    የከሰርክ

  • @atekeltdagnaw4071
    @atekeltdagnaw4071 Před 5 měsíci

    ጋዜጠኛው ግልብነት አይበታለሁ። ጥራዝ ነጠቅ

  • @mrt6925
    @mrt6925 Před 5 měsíci

    የፍራአሽ አዳሹ ሻምበል እና አቶ ባሌ ተመሳሰሉብኝ እሳ

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před 5 měsíci

    At the cover ምነው ጥሩ ፎቶ ብታደርጉ??? በቃ ኤዲተር፣ፎቶ ኤዲተር፣ፈቃጅ፣ለጣፊ ሰነፍ ቀሽም ኢሞሽናሊ ኢንተለጄንት ያልሆነ ሆነ ቀረ ማለት ነው???

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 Před 5 měsíci

    Worada freemeson debtera leba ! Borko doma

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před 5 měsíci +1

    ታላቅ ሠው ይለዋል እንዴ ? ጭራሽ እጅህን በመጨበጤ ደስ ብሎኛል አለ።።ሃሃሃሃ ወረበላ ሁሉ ይሞጋገሣል።

  • @true513
    @true513 Před 5 měsíci

    ቀዉስ

  • @MekedesG-bh5we
    @MekedesG-bh5we Před 5 měsíci

    Sew yeferal beleh 😂😂😂😂 Meri sibal menew eraseh ferah 😂😂😂😂 aye Tagel

  • @wedikahsay4308
    @wedikahsay4308 Před 5 měsíci

    Ketafi mahbereseb nen be tikikil. Sew serko habtam sile hone Business man new yemil mahbereseb. Leyet yalin sewoch nen

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před 5 měsíci

    እሺ የጋላ ተላላኪ የገዛ ቋንቋችንን እያወራህ አማራን ትክዳለህ ። እና ስነጹሁፍ የማናባክ ሊሆን የ አማራ ካልሆነ የጋላ ቋንቋ እንደሆን የራሱ ፊደል የለው።ዱቄታም ለነገሩ አብቅቶልሃል ።

  • @tofikhyredin3078
    @tofikhyredin3078 Před 5 měsíci

    tagel tekekle ne ena bezi giza ewneten menore yekbedbt giza endzim aynet sw lemhon bezu challenge alwe menalbat yetsdek sera sertnal kemilut kemiasmeslut leftari yemikerbwe kale ant yetenagerkwe nw.

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 Před 5 měsíci +1

    Garbage propaganda the house of a little people

  • @user-kc6nb3yg6h
    @user-kc6nb3yg6h Před měsícem

    አንተ ጋዜጠኛ ተብየው አንድ ደግመህ ሌላ ሰው እንዳትጋብዝ የአንተ ድክመት የእርሱ ጥንካሬ ደብቆታል ደካማ ጋዜጠኛ