//ምርጡ ገበታ// በተራረፈ ግብአት ተወዳዳሪዎቹን ያስደመመው የሼፍ መክብብ ገበታ // የምግብ ዝግጅት ውድድር//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #mirtu_gebeta
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 62

  • @aminaali7797
    @aminaali7797 Před 9 měsíci +19

    እነዚህ የአገራችንን ብርቅዬ ዳኞችን ከሼፍ ዚ ጭምር ልንኮራባቸው ይገባል እድሜ ከጤናጋ ይሰጣቸው

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers..

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 Před 9 měsíci +6

    እሮብ ቀንን በጉጉት እንድንጠብቀው አደረጋችሁን እኮ እናመሰግናለን ዚዬ ድምቀት እኮ ነህ

  • @emanuelkaklkean1285
    @emanuelkaklkean1285 Před 9 měsíci +15

    መክብቤ ስላየውህ ድስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጣቹ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci +2

      Millions of blessings to all my subscribers..

  • @Tsenatgashaw8071
    @Tsenatgashaw8071 Před 9 měsíci +7

    በየቀኑ ቢቀርብ ግን ደስስ ይል ነበር ይህ ፕሮግራም ። እስካሁን ግን የሴት ሼፍ ዳኛ አላየውም።

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers..

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 9 měsíci +1

    ሽፍ መክብብ መልካም ስው አድናቂህ ነኝ ::እግዚአብሄር የምታስበውን ያሳካልህ ::

  • @endalemuleta4876
    @endalemuleta4876 Před 6 měsíci

    ሸ መክክበብ በጣም ጐበዝ ዳኛ ነገሮችን የምገልፀበት ቃላት ድንቅ ነዉ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 9 měsíci +3

    ሼፍ ማቲያስ
    ሼፍ አብዲ
    ሼፍ ሙሉእመቤት ደምሴ ሀእንኳን ደስ አላሽ
    ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ!

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 Před 3 měsíci

    ዋው አከታተፍቸው ማሻ አላህ ፍጥነታቸው በመዳም ቤት 10 አመይ አገልግየ እደነሱ አልሆንም ያገራችን ሸፎች በርቱልን

  • @hibabekri7035
    @hibabekri7035 Před 9 měsíci +26

    መክብቤ እውነተኛ አስተማሪ ዳኛ ስለሆንክ እንኮራብሃለን!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers..

    • @user-ct1oe5pb6i
      @user-ct1oe5pb6i Před 9 měsíci

      Hana ebalalwu Mawodader eflgawu dagmo batmi Dase telalchi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 9 měsíci +12

    ሼፎቻችን እኖደቹሀለን በተለይ ሼፍ መክቢብ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers..

  • @user-cw1dg2fo7k
    @user-cw1dg2fo7k Před 9 měsíci +3

    ሼፍ መክብብ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers..

  • @assa3100
    @assa3100 Před 9 měsíci +12

    ተጨማሪ አስተያየት፣ እስኪ ሼፎች መጀመርያ ለተወዳዳሪዎች የምትስጡትን አስቸጋሪ ግባቶችን እራሳችሁ በ 25 ደቂቃ ሰርታሁ አስቀምጡና ተወዳዳሪዎቹ ከጨረሱ በዋላ ለተመልካችና ለተወዳዳሪዋች ብታሳዩ? አንዳንዴ መተቸት ቀላል ነው። አንድ ቀን እናንተም እንድትወዳደሩ እንፈልጋለን ሲያዩት ያምር ሲይዙት ያደናግር ነው። ሼፍ ዚ እኮ በመጀመርያው ዙር ተሸንፎ ነበር። አሁን የምንጠይቀው ዳኞች እንዲወዳደሩ ነው። የሚሰጣቸውም ግብአት ያለ አድልኦ ለሌሎች እንደሚሰጠው አስቸጋሪ ይሁን። ይህንን መልክት አድርሱልን።

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před 9 měsíci

      እነርሱ እኮ ፕሮፌሽናል ስለሆኑ እንኳን 25ደቂቃ 10ደቂቃ ይሰራሉ እርግጠኛ ነኝ።

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Před 9 měsíci +3

    ወዳጆቼ ሼፎች እባካቹ ወይ እንጊሊዘኛውን ወይም የመግባቢያ ቋንቋችንሰ ተጠቀም እሺ ምናልባት ሙያዊ ቃላቶች ከሆኑ ይሁን ነገር ግን ከዛ ውጪ ያለው ደስ አይልም ሜርጥ ብቃት አላቹ ነገር ግን ይሄ ጉራማይሌ ንግግረሰ ደስ አይልም

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers..

    • @hayu684
      @hayu684 Před 9 měsíci

      ምን ቋንቋ ተናገሩ

    • @RehatLove
      @RehatLove Před 9 měsíci +1

      ​@@hayu684እናት ቋንቋ አማርኛ አረቦች ቢሞቱ በስራ ላይ የሚጠቀሙት የራሳቸዉን ቋንቋ ነዉ የሚጠቀሙት በቋንቋቸዉ ይኮራሉ

  • @assa3100
    @assa3100 Před 9 měsíci +4

    አሁን ይሄ ምግብ ምርጥ ገበታ የሚባል ነው?? በጣም ያሳዝናል። ጥሩ ምግብ አይደለም ላላችሁት ምግብ እንዴት ምርጥ ገበታ ትላላችሁ?? ያሳፍራል በጣም። የተመልካች አስተያየትን ለማንበብና ለማስተካከል ሞክሩ። መጀመርያ ላባረራችሁት ሼፍ ሁለተኛ እድል ሰታችሁት ቢሆን እሱ ያሸንፍ ነበር። ግን ያናድዳል ይሄንን ፕሮግራም ማየት

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers..

  • @husniyasultan5788
    @husniyasultan5788 Před 9 měsíci +6

    ሼፍ መክብብ የምግብ ዝግጅት ት/ቤት ቢኖረው እማር ነበር

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers..

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 9 měsíci +2

    ሙሉእመቤት ደምሴ ሴት ወይዘሮ ባለሙያ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @indujed3236
    @indujed3236 Před 9 měsíci

    Mashahla allha sewdachu allha selmachu yabzlnghe 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹

  • @user-mm1es1mq2z
    @user-mm1es1mq2z Před 9 měsíci

    ከስደት በሰላም ተመልሸ የሄን ፕሮግራም ውዲዲር መሞከር

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 Před 9 měsíci

    Great show but the music sound while they cook is so a headache , please use another background song🙏💟

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 9 měsíci +2

    ዛሬአሸናፊ ይኖራል ብየ አልጠበኩም ነበር ምክንያቱም ሸፎች ስለሆኑ በደብ መሥራት ነበረባቸው

  • @muniramohamed9190
    @muniramohamed9190 Před 9 měsíci

    Yezarew frd fthawe adelem

  • @tafesechgeleta7593
    @tafesechgeleta7593 Před 9 měsíci +3

    የዛሬዉ ዳኝነት ፍታዊ አይደለም

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers..

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 9 měsíci

    ሼፍ ዚ ደቂቃ ሲቆጥር ጮክ ብሎ ስለሆነ ልቤ ድው ድው ይላል:: የዛሬው ውድድር አሪፍ ነው መጨረሻው ያማረ ነበር እንደወትሮው::
    እስቲ ሼፎች እናንተም ስታበስሉ እንያችሁ ??አመስግናለሁ ::

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 Před 9 měsíci

    መጥተን ለመመዝገብ

  • @muniramohamed9190
    @muniramohamed9190 Před 9 měsíci

    Bewnet ewnet frd yelachum

  • @aishaabdula8731
    @aishaabdula8731 Před 9 měsíci +1

    ሼፍ መክቤ እኖድሃለን❤🎉

  • @bethelihemtakele3211
    @bethelihemtakele3211 Před 9 měsíci

    Loy gin enen lemn aterugnim 😢😢😢😢😢 amet honegn ketemezegbku

  • @kokobaytenfsu5396
    @kokobaytenfsu5396 Před 9 měsíci +2

    የዛሬው ፌር አይደለም የዳኞቹ አስተያየት

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci +1

      Millions of blessings to all my subscribers..

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 Před 9 měsíci

    ስልክ ፈልገን ነበረ ኢቢኤሶች

  • @muniramohamed9190
    @muniramohamed9190 Před 9 měsíci

    Emtmetu tewedadariwoch zelalemn enwedewalen belu lemalef endiyagzachu setiyewa mejemerya endalechw

  • @mohammedal9657
    @mohammedal9657 Před 9 měsíci +1

    ሤቶ ነበረች የምትወጣው ክክክክክ😂

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers..

  • @abileyob7838
    @abileyob7838 Před 9 měsíci +1

    Yellow - cooked meat.
    Red - raw meat.
    Blue - fish.
    Brown - vegetables.
    Green - fruit, herbs and salads.
    White - bread and dairy products.
    For judge Chef Matiyas !

  • @zebu4271
    @zebu4271 Před 9 měsíci

    25ደቂቃ ውስጥ ምንም ነገር አጣፍጦ መስራት ከባድ ነው ደቂቃ አራዝም በሼፎቹ ቦታ ዳኞቹ ቢሰሩ እንኮን አይችሉም 40 ደቂቃ አርጉት

  • @muniramohamed9190
    @muniramohamed9190 Před 9 měsíci +1

    Mekbebm andande zelalemn lemasdeset besu endefelegew tferaleh sew ytazebahal

  • @faizabisher6228
    @faizabisher6228 Před 9 měsíci +1

    🎉🎉🎉

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers..

  • @muniramohamed9190
    @muniramohamed9190 Před 9 měsíci

    Beteley zelalem feraj adelehm ante akrabi neh

  • @muniramohamed9190
    @muniramohamed9190 Před 9 měsíci

    Zelalem Abdi skems enkuan endet endaderegkew lkaydelem

  • @hayathayat2148
    @hayathayat2148 Před 9 měsíci

    ❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers..

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 Před 3 měsíci

    ግን የሴት ዳኛ የለም እዴ

  • @ytageslove
    @ytageslove Před 9 měsíci +4

    በዚ ዘመን ተምሮ ዳኛ ሆኖ መብላት መብላት😂😂😂

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 Před 9 měsíci

      Millions of blessings to all my subscribers..

  • @hiatmohameed4278
    @hiatmohameed4278 Před 9 měsíci

    አብድየ ብል አፍያ

  • @helan.salamo4033
    @helan.salamo4033 Před 21 dnem

    😂