ድንግል ማርያም ሌላ ልጅ አላት ወይ__??//በዶክተር ሮዳስ ታደሰ መልስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 17

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk Před 2 měsíci

    መ/ር ቃለ-ህይወት ያሰማልን። ግልፅ ነው "ጀሮ ያለዉ ይስማ '' ይህ የህይወት ጉዳይ ነው፡:: ወንድሞች (ሉተሮችም) ይሁኑ ሌሎች ከአዲያንወደትክክለኛይቱ ሃይማኖት አርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተመለሱ። ልቦናና ህሊና ይስጣችሁ። መ/ር እርሰዎን የሰጠንን አምላከ እስራኤልንለዘለዓለሙ እናመስግነዋለን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
    እንኳን ለበአለ ሓምሣ ፣ ለኪዳነ ምህረት፣ ለዕለተ ሰንበት በአል አደረሰዎት።
    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
    አሜን! አሜን ! አሜን!
    ❤ ❤ ❤

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu Před měsícem

    እናታችን ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ ዶክተርየ

  • @EtsegenetAbera-kc5gn
    @EtsegenetAbera-kc5gn Před měsícem

    Kale hiwet yasemalen doctorye❤❤❤❤

  • @abrhatesfay2220
    @abrhatesfay2220 Před měsícem

    ተባርክ

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese Před měsícem

    የእግዚአብሔር ትልቁ እቅዱ በልጁ በኩል የተዘጋጀውን የማን ስራ ትውልዱ እንዲያውቅለት እንጂ እናተ የምታቆለጳጵሷት ጣዎቷ ማርያም አይደለይም

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese Před měsícem

    ማርያም ያው አንገለጥም እርሷ ሞታ በልጇ የተዘጋጀውን የመዳን መንገድ አምና በሰማይ አለች ግን እንደው ብትገለጥ በጣም ነው የምትስቅባቹ እናተ የምትሉት ሁሉ እኔን አይወክልም ትላችኋለች

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese Před měsícem

    በጣም የምታሳፍሩ የምታስቁ የምታሳቅቁ ፍጡሮች ማርያም ሌላ ልጅ ቢኖራት ባይኖራት ምን ይጠቅማል ለትውልዱ ለምን ሺህ ልጅ አይኖራትም

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese Před měsícem

    እኔ የሚገርመኝ መፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለችው ማርያምና እናተ ያልተፃፈላትን የምታነቡላት ጣዎቷ ማርያም ይለያያሉ

    • @TesfuSiraw-xk4pe
      @TesfuSiraw-xk4pe Před 27 dny

      ቅጥል በሉ እናታችን ናት።

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese Před 27 dny

      @@TesfuSiraw-xk4pe ጣዎት ማለት ሰይጣን በምስል ማለት ነው ታዲያ ሰይጣንን እናት ስላደረግህ አንተው ተቃጠል እንጂ በሰይጣን ይቀናል እንዴ

  • @sintayehuteklu9508
    @sintayehuteklu9508 Před měsícem

    ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ እመብርሀን ከአይሁድ ዘር ነች?ከሆነች አይሁድ ከሀዲ ማለት እንችላለን

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese Před měsícem

    አንተ ሐይማኖተኛው እባብ የተለሰነ መቃብር ትውልዱን በተረተረት አታደንቁረው እውነተኛ ሰባኪ ከሆንክ ኢየሱስንና ኢየሱስን ብቻ ስበክ

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese Před měsícem

    አንተ ጅላጅል ከረፈፍ ከእበጋሻው ከእነ ትዝታው የበለጠ መፀሐፍ ቅዱስ እውቀት የለክም እነርሱ ከእውነት ጋር ወግተው የተረተረት ቤቱን ትተው ወደ እውነተኛው መተዋል

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt

    ቀውስ ውሻ ርዕስህን አስበህ አስተካክለህ ፃፈው መናፍቅ ይመስል አላት ወይ ትላለህ እንዴ? የላትም አትለውም ርዕስህን ፡፡

    • @YenshaMerkeb
      @YenshaMerkeb  Před měsícem +1

      ስድቡን ምን አመጣው እናስተውል እንጂ ርዕሱ እኮ ከጥያቄው ጋር አንድ ነው ይሄ ጥያቄ ለመናፍቃን መልስ ነው ምክንያቱም እነሱ አላት ብለው ስለሚያስቡ ኦርቶዶክሳዊያ ሁሉም ከጌታችን በቀር ልጅ እንደሌላት እናቃለን
      ከመናገራችን በፊት ሀሳቡን በደንብ መረዳት ይቀድማል እሺ

    • @soliyanakinde3904
      @soliyanakinde3904 Před měsícem +1

      ፔንጤ ነህ መሰል ይሄ ስለማርያም ስም መቆጨት ሳይሆን በትምህርቱ የተናደድክ ነው የሚመስለው😂😂😂