ማዕዶት ለኢትዮጵያ ክፍል 2 በእንባ የሚያደምጡት..እንደ በደሌ ስምህ ይገባኛል??????...... ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን . maedot le ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    CZcams / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Komentáře • 129

  • @Dawit-negash
    @Dawit-negash Před 11 měsíci +46

    እያደርጋችሁት ያላችሁት ነገር ከቃላት በላይ ነው ኢቲ አርቶች እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ያግዛችሁ በብዙ እንድታገለግሉት 🙏

    • @user-wr9hm4yq1w
      @user-wr9hm4yq1w Před 4 měsíci

      ቃለሂወት. ያሰማልን. ፀጋ. እግዚአብሔር. ይብዛልህ. አስተዋይ. ልቡና. ያድለን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 11 měsíci +13

    እውነት ነው በኛ ድካም አምላካችን ተዘበተበት😢😢😢😢😢 ማረን ጌታ ሆይ ❤ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏

  • @adinasentube0020
    @adinasentube0020 Před 11 měsíci +7

    እንዳላስወቅስህ በነውሬ ብዛት
    እንዳላሰድብህ በበደሌ ብዛት
    እሁድ ስትነሳ የኔንም ነፍስ ያዛት😢
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meherat938
    @meherat938 Před 11 měsíci +19

    ነብሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ
    አንቶቼም ሁሉ የተቀደሰ ስሙን❤ ወንድማችን ሐጥያቴን እንደ መስታወት ያየውበት ግጥም ነው😢 ዋ ለኔ አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ በቸርነህ አስበኝ

  • @ninayohannes6236
    @ninayohannes6236 Před 11 měsíci +13

    እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ! እኛንም ያምላክን ክብር እንድንመልስ እኛ ሳንሆን እግዚአብሔር በሁሉም ነገር እንዲታይ የተሰበረ መንፈስን አስተዋይ ልቦናን ያድለን!

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 11 měsíci +21

    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለህ እኛም ልባችን ይክፋትልን 🙏😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-gm3mo8lk8y
    @user-gm3mo8lk8y Před 11 měsíci +7

    ዘመንህን ሁሉ እግዚያብሔር ይባርክልህ ፀጋህን ሁሌም ያብዛልህ አምላክ መድሐኒዓለም ክርስቶስ 👏ተሰጥኦህ ሁሌም ያስደንቀኛል በምታቀርባቸው ፁሁፎች ሁሌም እራሴን እንዳይ እንድመረምር ነው የምታረገኝ ቃል የለኝም ድንግል ማርያም እናቴ ትጠብቅህ👏

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 11 měsíci +12

    ቃለህይውትን ያሰማልን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @banibani1930
    @banibani1930 Před 11 měsíci +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ክበርልን 🙏🙏🙏

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f Před 11 měsíci +9

    ወንድማችን ኤሊያስ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አምላከ አበው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ በእውነት

  • @tewodroskss
    @tewodroskss Před 11 měsíci +7

    @eliyas shitahun እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በቤቱ ያቆይልን.
    🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Tigestgebre-sr5jt
    @Tigestgebre-sr5jt Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህንም ያረዝምልን ያንተን ተናጋሪ አንደበት የኛንም ሰሚልቦና እግዚአብሔረ ይስጠን❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 11 měsíci +5

    ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ከዚህም በላይ ጸጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥልን❤

  • @DaelSolomon-le7fe
    @DaelSolomon-le7fe Před 11 měsíci +2

    እንደ አጋጣሚ ሆኖ በቦታው ተገኝቼ ነበረ እንደዚህ አይነት ጉባኤዎች ወጣቱን ለመያዝ ጥሩ ነው ይለመዱ

    • @user-lh4kd1kd8x
      @user-lh4kd1kd8x Před 5 měsíci

      በሳምንት ራሱ ቢኖር ምን አለበት ጴንጤው የበለጠን በመሰባሰቡ ነው እንጂ እውነትና ሰላም ያለው እኛገ ነው

  • @user-wf9jt6ns9m
    @user-wf9jt6ns9m Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ

  • @user-jd4zx4dg5t
    @user-jd4zx4dg5t Před 6 měsíci

    እግዚያብሔር በቤቱ ያጽናህ ሌላ ምን ይባላል

  • @yadugna
    @yadugna Před 11 měsíci +4

    I wish the Mezmur was a bit low or use original Yilma’s audio- it makes me to lost to listen this beautiful poem
    ምን አይነት አንደበተ ማር ነው፡ ኤልያስ፡ ሆይ ምን አይነትንስጦታ ነው

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 5 měsíci

    እግዚያብሔር ይጠብቅ ወደማችን❤❤❤❤

  • @MeseleUmer-yg4hr
    @MeseleUmer-yg4hr Před 11 měsíci +4

    አሜን

  • @MeseleUmer-yg4hr
    @MeseleUmer-yg4hr Před 11 měsíci +3

    መንግስተሰማያት ያዋርስልን

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rz2nx4uz2j
    @user-rz2nx4uz2j Před 8 měsíci +1

    ፀጋዉን ያብዛሌህ በእድሜ በጤና የድንግል ልጅ ይጠብቅህ ወንድም

  • @user-yz8dt9uh9h
    @user-yz8dt9uh9h Před 8 měsíci +1

    እንዳላስወቅስህ በነውሬ ብዛት
    እንዳላሰድብህ በበደሌ ብዛት
    እሑድ ስትነሳ የኔንም ነፍስ ያዛት😢😢😢
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉

  • @user-mn5cr2mt2m
    @user-mn5cr2mt2m Před 8 měsíci +1

    በእዉነት የኽይወትን ቃል ያሠማልን ጌታ ሆይ ማረኝ 😢😢

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před 11 měsíci +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤🙏

  • @erbikanfalta
    @erbikanfalta Před 7 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ቃለይሆትያሰማልን

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰመልን 💕🙏💕

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 Před 4 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Před 11 měsíci +3

    አሜን ቃለሕወት ያሰማአልን ወንዲማአችን🙏🙏🙏

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g Před 4 měsíci

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን እኛም የሰማነዉን 30.60.100 የምናፈራ ያድርገን እግዚአብሄር 🙏🙏🙏

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 Před 11 měsíci +3

    እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልበልህ ወይስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ልበልህ የምልህ እኮ ግራ ገባኝ

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r Před 5 měsíci

    ጌታ ሆይ ማረን በኛ ስንፍና ጌታ ተወቀሰ ጌታ ሆይ ማረን

  • @Yohannes_86
    @Yohannes_86 Před 11 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před 11 měsíci +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 Před 11 měsíci +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤🙏🏽

  • @arabtowers1682
    @arabtowers1682 Před 11 měsíci +3

    Kalyewet yasemalen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🙏

  • @kidangizaw2021
    @kidangizaw2021 Před 11 měsíci +2

    ጎበዝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Před 11 měsíci +1

    ኢቲአርቶች በጣም እናመሰግናለን እንደናተ አይነቱን ያብዛልን ፕሮግራማችሑ በጣም ደስይላል ቀጥሉበት በርቱልን❤❤❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před 11 měsíci +3

    Amen kale hiwet yasemalen wendemachen. Ewnet huli seyastemr betam nw maleksew ewnet lebachen wede egzabher kefeta yadres 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @titik1349
    @titik1349 Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን።

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @aminaggebeyinhs6424
    @aminaggebeyinhs6424 Před 11 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-wr9hm4yq1w
    @user-wr9hm4yq1w Před 4 měsíci

    ማረን. ይቅርም. በለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Asrat254
    @Asrat254 Před 11 měsíci +1

    የጀርባ ድምፁ ትኩረትን ይበትናል።

  • @user-jn6zg1jb5k
    @user-jn6zg1jb5k Před 11 měsíci +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Před 11 měsíci

    ወድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 11 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን😢 የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያጽናህ እስከ ፍፃሜው

  • @emebeteruma
    @emebeteruma Před 11 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Před 11 měsíci

    እውነት በጣም ደሰ ይላል ይሄን የእግዝአበሔር መንገደ ሰለ ከፈታቹ አልያሰ ሃጥያታችን በዛ አሰለቀሰን 😢

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤😊

  • @HitsbetKetema-xo6vb
    @HitsbetKetema-xo6vb Před 9 měsíci

    እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ ኤላዬ❤

  • @samramitiku2427
    @samramitiku2427 Před 9 měsíci

    Tebareke My God bless you 🙏🏾

  • @MuluLebu
    @MuluLebu Před 10 měsíci

    Kale hiwet yasemalin

  • @AmsalAmsalsilthan-vl2zh
    @AmsalAmsalsilthan-vl2zh Před 11 měsíci +2

    God bless you💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 Před 11 měsíci +1

    Qale Hiwot Yasemalen 🙏
    Ethiopian ena Hizbone Amekake Yetebeqe 🙏

  • @tesfayefitora7150
    @tesfayefitora7150 Před 8 měsíci

    አሜን❤ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @saraderba2899
    @saraderba2899 Před 11 měsíci +2

    ፀጋሆን ያብዛል አምላክ😊😊

  • @user-nz6zo5vu7l
    @user-nz6zo5vu7l Před 10 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን🥲🥲🥲 ኤላዬ ቃለ ህይወት ያሰማን🙏🙏🙏

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 Před 11 měsíci

    ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት 😢😢😢

  • @retareta8348
    @retareta8348 Před 11 měsíci +1

    Amen amen amen

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e Před 11 měsíci

    እናመሰግናለን ወንድሞቻችን👏💚💛❤️✝️

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w Před 11 měsíci +2

    በስመአብ ሥለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏🙏🙏የብአል ሠሞን ኮንሠረትላይ ነበር ብአልን የሚያሣልፈው ወጣቱ 🙏🙏

  • @user-fd6wp5pc3p
    @user-fd6wp5pc3p Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ በአጸዱ ያኑርሀ❤😢

  • @hani-ye-tare
    @hani-ye-tare Před 7 měsíci

    Zemeneh yebarek

  • @mikiyasmelsew9549
    @mikiyasmelsew9549 Před 11 měsíci

    Kale hiweten yasemalen wendemachen Eliyas shitahun

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 Před 11 měsíci

    የሎሄየሎሄእኔን አትርሳኝ ጌታይ እህቴ ቃለህይወትያሰማልኝ

  • @edenberhau7077
    @edenberhau7077 Před 11 měsíci

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏🇪🇹

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 Před 11 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @wubanchiseltanuwubit1561
    @wubanchiseltanuwubit1561 Před 11 měsíci +1

    Big respect le program azigajoch...des yemil ken neber i was so happy

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ቢፍቅድልኝ አንተ በምታሰተምረበት ሰአት እኔም ብገኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq Před 11 měsíci

    ጌታ ሆይ ⛪️🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💚💛❤️ 🤲🙏

  • @enqubel0721
    @enqubel0721 Před 8 měsíci

    እንደ በደሌማ...
    ደሞዝ በላን ከበርንበት
    ...
    የማርያም ልጅ
    ቸሩ ሰው ሆይ
    አለምን እንዳልኩኝ
    አረጀሁ በነፍሴ
    ..
    ነጋብኝ ሳልተኛ
    ፀሀይ ስር አምሽቼ
    የንጉስ ልጅ ስለሁ
    ስለምን ከሳሁኝ!
    የሰላም ልጅ ሆኜ
    ስለምን ታወኩኝ!?
    የሀብታም ልጅ ሆኜ
    ስለምን ነጣሁኝ!?
    *ስለበደል!!!
    አስጠረጠርንህ ንጉሱን!
    እኛ ስለቀልልን
    አስጠረጠርነው!
    እንዳላሰድብህ በበደሌ ብዛት!
    እሁድ ስትነሳ የኔንም ነፍስ ያዛት!
    ይዘኸኝ ከፍፍፍ በል!
    በፀጋ በእውነት
    ያላንተ ምንም ነው
    ቢራቀቅ ሰውነት!
    የኔ ጌታ
    ስከተልህ ስም አገኘሁ
    ስርህ ስሆን ጭራሽ ታየሁ!
    አስተምረኝ አንተን ማምለክ!
    ❤ኤላ
    በቤቱ ያፅናህ

  • @arabtowers1682
    @arabtowers1682 Před 11 měsíci +3

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-ur9ws7vl4c
    @user-ur9ws7vl4c Před 10 měsíci

    ❤❤

  • @roserosephone
    @roserosephone Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይማረን ይማረን ይማረን 😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤ይቅርይበለን።👂👂👂👂👂♥️😭🌡️🏠🌎⚖️

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @mestawotedosegna6715
    @mestawotedosegna6715 Před 11 měsíci

    zemeneh yebarek

  • @user-sk8py6zx3t
    @user-sk8py6zx3t Před 11 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před 11 měsíci

    😭በሱ ከብሬ በሱ ደምቄ እኔ ግን ያዉ ነኝ ከሀጥያት ስር ተዘፍቄ 😭እሱኮ ግን ቸር አባት ነዉ ዛሬም ነገም ለወደፊትም ደግ አባት ነዉ ❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤

  • @zerihuntadesse7305
    @zerihuntadesse7305 Před 11 měsíci +3

    😢😢😢😢

  • @hirutifantaw5657
    @hirutifantaw5657 Před 11 měsíci +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ur9ws7vl4c
    @user-ur9ws7vl4c Před 10 měsíci

    ከክርስቶስ ክብሩን ቀማን😢😢

  • @addisalembekelebiru9453
    @addisalembekelebiru9453 Před 11 měsíci +1

    🙏

  • @jobm5954
    @jobm5954 Před 4 měsíci

    የቱን እንስማ የገጣሚውን ስራ ወይንስ ዘማሪውን የገጣሚውን ቅኔ እንድናደምጥ እባክህ ዘማሪው በዝማሬ ሰዓት ብቻ ዘምር አዘጋጆች እባካችሁ ይህንን አስተካክሉ

  • @salsawittsegaye7234
    @salsawittsegaye7234 Před 10 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ጉባዔ ነው። የት ነው ማግኘት የምንችለው መግቢያውን መቼ እንደሚሆንስ እንዴት እናውቃለን

  • @tigisttadese3716
    @tigisttadese3716 Před 11 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏

  • @akestzenash1508
    @akestzenash1508 Před 11 měsíci

    Egziabher fitasamyiachenn yasamerellne
    Zemaryi melaketne yasemallne

  • @user-ti8ng2lp6y
    @user-ti8ng2lp6y Před 11 měsíci

    ❤❤❤

  • @meazaaychew3799
    @meazaaychew3799 Před 11 měsíci +2

    😢

  • @user-be8lg9ej2j
    @user-be8lg9ej2j Před 11 měsíci +1

    🙏🙏🙏😭

  • @MeleseAbebe-yj3qv
    @MeleseAbebe-yj3qv Před 11 měsíci

    #1አሊዝ

  • @arabtowers1682
    @arabtowers1682 Před 11 měsíci +3

    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyerusfikadu5067
    @eyerusfikadu5067 Před 11 měsíci +2

    Abetu be mehertk yeker belen 😢😢😢

  • @nebeyoumohammed9301
    @nebeyoumohammed9301 Před 11 měsíci

    አስለቀሰኝ 😢😢

  • @titutefera54
    @titutefera54 Před 8 měsíci

    ማዕዶት ላይ ከዚ በዋላ እኚን ገጣሚያን አለማየት ይከብደኛል በተለይ ኤልያስ ሁፍፍፍፍ በቁም ነገር ነው አዳዲስ ግጥም ምጠብቀው በርቱልን አውነት ትውልዱን ይዛቹታል

  • @andualemmengistu9668
    @andualemmengistu9668 Před 8 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዓመታዊ ዝግጅታችሁ ድንቅ አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ነው ግን አንድ የታዘብኩትን ልግለጽ ሴቶቹ ነጠላ ለብሰው አይቴ አድንቄ ሳልጨርስ ወደ ወዶቹ ዞር ስል ዥጉርጉ ሆኑብኝ ምነው ቢጠፋ ቢጠፋ የናታቸው ነጠላ ጠፍቶ ነው እንደ ነብር የተዥጎረጎሩት
    የሚቀጥለው ዝግጅት ከጥሪው ጋር ነጠላመልበስ እንደ መስፈርት ቢውሰድ የሚል ሃሳብ አለኝ ።

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Před 11 měsíci

    Oh help me 😭😭😭