ሙሴ በበረሃ ዉኃ ያፈለቀበት ሥፍራ በጆርዳን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 139

  • @ElsabetDenkuKiya
    @ElsabetDenkuKiya Před 26 dny +4

    የምኖረው እዛ ነው ሙት ባህርን አለፍ ብሎ እናም ብዙ ታሪክ አላት ጆርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኦርቶዶክስአዊያን አበረታቱኝ sebiskirayb 🙏🥰🥰

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Před měsícem +10

    💚💛❤🙏 የቦታው በረከት የረገጣችሁት ቅዱስ ስፍራ በረከት ይደርብን በኛም በሐገራችን 💚💛❤🙏

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Před 28 dny +3

    መምህር መስፍንን ቃለ ሒይወት ያሰማልን !!! ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ያገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን !!! ድንቅ አቀራረብ ከክላስካሉ ጋር ሁሉ ነገር የተስማማ !!! ተከሽኖ (( ተመጥኖ የቀረበ )) የቃሉን ፍች (( ሚስጥር !!!) በግልጥ ያስቀመጠ ያኔ በሒይወት ለኖሩ የዘላለም ሒይወት የወረሱበት ፍኖት !! ያኔ ነብዩ ሙሴን ቢያከብሩ የሚከብሩበት የቅዱሱ መጻሐፍ ገጽታ የታየበት የዘላለም ሒይወት ቃል ነው !!! ዛሬም እኛ እንደ ነብዩ ሙሴና እንደ ነብዩ ዳዊትና ኤልያስ የመሳሰሉት ነብያትን ባለማክበራቸው እንደተቀጡት ሰወች ሳንሆን !!! በዚህ ዘመን ያሉትን ሊቃውንቱንና እንደ ናተ ያሉትን መምህሮቻችንን በተጨማሪም እንደ የማእረጋቸው ያሉት የቅድስት ቤተክርስቲያ አገልጋዮችን !!! የእግዚአብሔር አይኖች የተባሉ ካህናትን ብናክብር እግዚአብሔርን እንከብራለን !!! ካላከበርን የሞት መቅስፈት ይመጣብናል !!! ያ ባይሆን እንኾ ለነብሳችን ክሳት ይልክብናል !!!እናም ታላላቆቻችንን በማክበር በንስሐ ለመኖር ያብቃን !!! ከዚህ የመጻሐፍ ቅዱስ ቃል የምንማረው !!! (የቃሉን ፍች በመኖር በየምክኒያቱ እየጠፋ ያለውን ትውልድ ለእግዚአብሔር መንግስት እንዲቀና በማድረግ በሒወተ ስጋው እያለ የገዛ ሰውነቱን ቤተመቅደስ አድርጎ የሶስት ሽህ አምስት መቶ ዘመን ያላትን ሀገሩን ሀገረ እግዚአብሔርን ኢትዮጽያን አስቦ!!! የቀደሙ በቃሉ ጸንተው የእውነት ታሪክ የጻፉለትን ቅዱሳን አባቶቹን አክብሮ!!! ታሪክን በእውነተኞች መስረት ላይ ቆሞ መድገም ነው !!!

  • @saraberu9684
    @saraberu9684 Před 13 dny

    መምህር የባረከህ መንፈሳዊ ሰዉ ነህ ሳስብር ከደቀ መዛምርቶቹ አንዱን ትመስለኛለህ ❤

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 Před měsícem +5

    መምህር መስፍን ረጋ ብለህ ስታስተምር ደስ ይላል ልጆችህ ይባረኩ አንተ ድሮም የተባረክ ነህ ጤናና እድሜ እግዚአብሔር ይስጥል ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️🥰🙏👍💥👑

  • @stc6291
    @stc6291 Před 24 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደረሰን እናመስግናለን እኛም በአይናችን እድናይስለአደረጋችሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gc3rt6yj6i
    @user-gc3rt6yj6i Před 22 dny

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @romange5198
    @romange5198 Před 22 dny

    በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።

  • @user-gl6eo8ct9z
    @user-gl6eo8ct9z Před 29 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ወይርጋታ ይገርማል ቦታው የገባሁነው የመሰለኝ እናመሰግናለን ።❤❤❤❤

  • @mekonnendashew8962
    @mekonnendashew8962 Před 14 dny

    አቤትመታደልአቤት መመረጥ አምላኬ ሆይ አስበን

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 Před 12 dny

    አሜን መምራቺን ቃል ሂወት ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @Tsion25
    @Tsion25 Před 21 dnem

    እድሜጤና ያድልክ ምን ያክል ብትባረክ ነው ወንድሜ እርጋታክ ትረካክ ሰውን በሚገባው መልኩ የማስረዳት ጥበብክ ልዩ ነው

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam Před měsícem +23

    ይሔን የተቀደሰ ቦታ እንመልከት ወገኖቼ የተዋሕዶ ልጆች

    • @user-vu7oo3bg7b
      @user-vu7oo3bg7b Před měsícem +1

      ደርሶ መልስ ምንያህል ነዉ በዶላር /ወይም በኢትዮጵያ ገንዘብ መልሱልኝ ካወቃችሁት

    • @አዳነች
      @አዳነች Před měsícem +3

      Ene Jordanegn egiziabiher yimesgen 🤲

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam Před měsícem

      @@አዳነች ታድለሻል የእመቤታችን ልደት በደንብ ይከበራል አይደል

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam Před měsícem

      @@user-vu7oo3bg7b መምሕ መስፍን ይነግርሻል መጓዝ ከፈለገሽ ፔጁ ላይ ግቢና

    • @mamemelese3054
      @mamemelese3054 Před měsícem

      @@Ye-maryam እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን እናየዋለን

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Před 29 dny +3

    ጆርዳን ነኝ ዮርዳኖስ ባህር ጨው ባህሩንም አይቻለሁ ደስብሎኛል

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 Před měsícem +4

    መምህር በጣም ደስ የሚል ነው በፀጋ በሞገስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ፈጣሪ ይባርክ💚💛❤ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖር🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Před 27 dny +1

    ቦታውን አይቻለሁ
    ፀበሉንም ከቦታው አግንቻለሁ
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Před měsícem +2

    ምነው ያንተን እናት ቢያረገኝ ታድለህ መምራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před měsícem +7

    መምህራችን እናመሰግናለን 🙏 ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 23 dny

    አሜንን አሜንን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 29 dny +1

    እየኖርንበት አላየነውም 😢😢😢እናመስናለን መምህር.

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u Před měsícem

    መምህራችን እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Před měsícem

    እናመሰግናለን❤እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 Před 19 dny

    በጣም ደስ ይላል በርታ መምህር❤❤❤

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv Před 29 dny +2

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን የቀደሙ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @ayeleashagire9514
    @ayeleashagire9514 Před měsícem

    እግዝአብሔር ይሰጥልን

  • @altayelemma8540
    @altayelemma8540 Před 28 dny

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Před 19 dny

    Kale hiywot yasemalen memiherachin amen

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 Před 27 dny

    Memheratgne amelake yesteglene erseronme betgna yetebekelegne 🙏🙏

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l Před 20 dny

    ጆርዳን እንዲህ አትመስለኝም ነበር ❤❤

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Před měsícem +2

    እውነት ነው እግዝአብሔር በሙሴ ሆኖ ድንቅና ተአምራት ያደረገበት ሀገር ነው ። ግን ሰዎቹ ፡

  • @heremelawesene
    @heremelawesene Před měsícem +1

    በጣም ደስ ይላል ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን
    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏❤❤

  • @letinaaraya4315
    @letinaaraya4315 Před 21 dnem

    Egziabiher brtatun ystwot !kale hiwet yasemaln.ketlubet keep it up!!!

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk Před 22 dny

    እኛ ሳይገባን ፈጣሪ ፈቅዱ ቦታው ለማየት በቅተናል❤❤❤

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před měsícem +2

    መታደል ነው ቦታውን መርገጥ በረከታችሁ ይድርስን❤❤❤❤

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 Před měsícem

    በጣምደስይላን❤

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před měsícem

    ግሩም ነው

  • @getasewasefa4984
    @getasewasefa4984 Před měsícem

    ይሄን ቦታ እንዲታዩ ፈጣሪ ይርርዘዳችሁ❤

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před měsícem +1

    በረከታችሁ ይደርብን መምህር ቃለሂወት ያሠማልን እኛንም ለደጁ ያብቃን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ay-3LMM
    @ay-3LMM Před měsícem

    we thanks a lot our dear orthodox brother.

  • @uaes-hr1pi
    @uaes-hr1pi Před měsícem

    egziabher ymesgen yhn slasayegn enamesegnalel😊

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před měsícem +1

    ዉይ መታደል ጌታ ሆይ እንደፈቃድህ ዉሰደኝ

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f Před 25 dny

    Betam Yasedestale

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Před měsícem +2

    በጣም እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @brhinfirst5218
    @brhinfirst5218 Před 24 dny

    እንዴት እድለኞች ናችሁ ይህን ቅዱስ ቦታ ሄዳቹ በኣይናቹ ያያቹ በኡነት እግዝኣቢሄር የመረጣቹ ናችሁ በረከታቹ ያካፍለን እኛም ይህን ቅዱስ ቦታ በቪድዮ ኣምጥታቹ በኣይናችን ስለሳያቹን እግዝኣቢሄር በረከቱ ያብዛላቹ።

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 Před měsícem

    Thanks brother!

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 Před měsícem +1

    እኔ ሳላስብ እግዚአብሔር አስቦልኝ ቦታውን እንድረግጥ ስላደረገኝ ተመስገን በዛ በበረሀ ዛሬም ድረስ የሚፈሰው ውሀ ያስደንቀኛል

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 Před měsícem +1

    እናመሰግናለን መምህር ጆርዳን ነኝ ቦታውን እንደምርግጥ ተሰፍለኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ🙏🙏💟

    • @Legna27
      @Legna27 Před měsícem

      እኔም እግዚአብሔር ይርዳን❤

    • @user-qt8kh4gj9f
      @user-qt8kh4gj9f Před měsícem

      Ename❤❤❤

    • @getasewasefa4984
      @getasewasefa4984 Před měsícem

      የምር ሂጂ ፈጣሪ ካንች ጋር እንዴት ደስ እንዳለኚ እኔ

  • @aschalewamaredule
    @aschalewamaredule Před měsícem

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @SenaitTesfay-s5k
    @SenaitTesfay-s5k Před měsícem

    Thank you brother

  • @user-gk2nw3ro9l
    @user-gk2nw3ro9l Před měsícem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ።የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ሁላችንም ለዚ በረከት ያብቃን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem

    መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እጅግ ድንቅ ነዉ ሄደን ባናየዉም እርስዎ አስጎብኝተዉናል በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @marthafirew4507
    @marthafirew4507 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤ መምህር ሰሎሞን ነፍሴ እንዶት ሃሴት እንዳደረ ገች:: ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @amelbabi8859
    @amelbabi8859 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ተባረክ እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 Před měsícem

    እር እዛው ነው ያልሁት አሀዳለሁ በእውነት

  • @user-td1hr6vh3o
    @user-td1hr6vh3o Před 26 dny

    Egzabher keante gar yihun bizu yetekedesu menfesawi timihirt silimitametalin..

  • @user-hu3sg1eq1j
    @user-hu3sg1eq1j Před měsícem +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @mihrettesfaye2750
    @mihrettesfaye2750 Před 20 dny

    thankyou

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před měsícem +1

    እናመሰግናለን፡ ጆርዳን ድንቅ አገር ናት፡

  • @BrhenaAbate
    @BrhenaAbate Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያስማልን የቀደሙ አባቶቻቻን በረከት ይድረስን

  • @getasewasefa4984
    @getasewasefa4984 Před měsícem

    ዋዉ ደስ ሲል ፈጣሪየን አመሠግነዋለሁ ይሄን ቦታ እና የፈጣሪን ቃልኪዳን በቦታዉ ስላየሁ

  • @user-bv4vq6wh3o
    @user-bv4vq6wh3o Před měsícem

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን። እድሜ ከጤና። ይስጥልን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 29 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to Před měsícem

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን እናመሰግናለን

  • @user-xz3mi5px8z
    @user-xz3mi5px8z Před 20 dny

    ⛪👏👏👏🍀🌿

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Před měsícem

    ውይ እንዴት ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር። ይባርክልን

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u Před měsícem

    ጀወርዳን አራት አመት ቆይቸ ይህን የተቀደሰ ስፍራ ሳላይው ልመጣነው

    • @አዳነች
      @አዳነች Před měsícem

      Menfesawu guzo ale Iko wude enem Jordan negn Jordan kehonsh

  • @tigistmamo1325
    @tigistmamo1325 Před měsícem

    ተባረክ ከነቤተሰብህ ጤና ይስጥህ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Před měsícem

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-gc3rt6yj6i
    @user-gc3rt6yj6i Před 22 dny

    ወይኔ ጅርዳን እንድህ ደስ እሚል
    መንፈሳዊ ታሪካዊ ነገር አለሽ ቪዛ
    ስመጣልኝ እቢ በኝ በስተመጨረሻ
    ሳውድ ልመጣ

    • @hannujonur1095
      @hannujonur1095 Před 15 dny

      ለጉብኝት ቻ ለሃበሻ የማይመከር ሃገር ነው ህዝቡ ክፉ ነው ሃበሻን እንደይሁድ ነው የሚቆጥሩት

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam Před měsícem

    እናመሠግናለን መምሕር

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e Před 21 dnem

    ❤❤❤

  • @user-is9jo7xo1t
    @user-is9jo7xo1t Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ro1wx8nd2e
    @user-ro1wx8nd2e Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @user-es5qb8xu6e
    @user-es5qb8xu6e Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @gezahegnefekadu7141
    @gezahegnefekadu7141 Před měsícem

    Amen Amen Amen Our Teacher !!!!!!!!!!

  • @bossuae7497
    @bossuae7497 Před 25 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helengerema5665
    @helengerema5665 Před měsícem

    🙏🙏🙏

  • @kirstiyan
    @kirstiyan Před měsícem +1

    Wow guaguawe getam kale hiwotn yasemaln

  • @kirosmebrehit4972
    @kirosmebrehit4972 Před měsícem

    Yqetil

  • @amhazamhaz6211
    @amhazamhaz6211 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nu4fm2hp7l
    @user-nu4fm2hp7l Před měsícem

    🙏🙏🙏👑❤

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 Před měsícem

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 Před 15 dny

    እንደጆርዳን ችጋራም ክፈ ህዝብ በህይወቴ አላየውም በረከት የሌለብት ክፉ ህዝቦች ያሉበት ሃገር ለሃበሾች አይመከርም ለጉብኝት ብቻ ሂዱ በጣም ዘረኝነት ያለበት ሃገር

  • @Almeknun
    @Almeknun Před měsícem

    i visited that place. But jordan is expensive

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před měsícem +1

    ወይኔ መምህራችን እንዴት ደስ ይላል በእውነት ቦታው ላይ ያለሁ እስከሚመስለኝ በእውነት እጅግ በጣም እግዚአብሔር ያክብርልን በዕድሜ በጤና ያኑርል ጌታ 🤲❤

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Před měsícem

    ተመስገን

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 Před 2 dny +1

    Egna orthodoxawiyan gin mut bahir abzagnaw aynekutim chikawin bcz erim yesew siga silehone

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be Před měsícem

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Před měsícem +1

    ይገርማል ጆርዳን የአህዛቦች አገርም ታሪክም የያዘ ይመስለኝ ነበር

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 Před měsícem +1

    ታድላችሁ ባይናችሁ ያያችሁ!!!!

    • @user-su2mt8fi7u
      @user-su2mt8fi7u Před měsícem +2

      እኛም ታደለናል ሳያዩ የሚያምን ብፁዓን ናቸ ስለሚል ቅዱስ ቃሉ

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 22 dny

    እራሳቸው ከእዚያ ውሃ የጠጡትም አልገቡም አላመኑቀትምና እንኳን ቦታው መሃድ ፀበል ብለህ መጠጣት ለምን አትቀበርም በሩ የሆነውን ክርስቶስን ካላመንክ አትገባም ዮሐንስ ወንጌል 10:2_9 ይልቁንም ቀአኔዱ በእግዚያአብሔር ልጅ ባለማመንህ አሁን ተፈርዶብሃል ዮሐንስ ወንጌል 3:18

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 Před měsícem

    ❤😂🎉😢😮😅😊hi

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 22 dny

    እና ምን ይጠበስ ይከተላቸው ከነበረው መንፈሳዊ ዓለት ጠጥተዋል ያም ዓለት ክርስቶስ ነበረ 1ቆሮንቶስ 10:4 አንተ ደግም በእግዚያአብሔር የተጠላ ዘዳግም 18:10_12 ደብተራ መተተኛ አስማተኛ በድግምት የሚጠነቁል ስለሆንክ ቀዲያብሎስ እንጂ በክርስቶስ አታምንም የሴሰኝችና የአስማተኝች ጣዖትንም የሚያመልኩ መጨረሻህ በዲንና በሚቃጠል እሳት ባህር ነው ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው ራዕይ ይ 21:8 የክርስቶስ መንፈስ የሌለው ይኸው የእርሱ ወገን አይደለም ሮሜ 8:9 ስራህ ፈርሷል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před měsícem

    በጣም ደስ ይላል መምህር ቃለ ህይወት ቃሰማልን👏👏👏በቃ የወርቅ ዘንግ የይቱቭ ቻናል እደተዘጋ ቀረ😢

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p Před měsícem

    Jordan nwe miserawi megobigneti feligalwe ena bemini menigedi nwe

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před měsícem

    ♥️🙏🙏🙏⛪♥️

  • @sebelwongelshiferaw5834

    መምህር እባክህን በርሜል ቀዱስ ጊዮርጊስ ሂድ

  • @user-ld7bf2vh6u
    @user-ld7bf2vh6u Před měsícem

    ሰላም ለመሄድ አድራሻ ብታሳውቁን....አመሰግናለሁ