በመጭው ጊዜ የእግዚአብሔር ኃይል የፈጣሪ ሠራዊት በኢትዮጵያ በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በመጭው ጊዜ የእግዚአብሔር ኃይል የፈጣሪ ሠራዊት በኢትዮጵያ በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት

Komentáře • 104

  • @samsonsentuney5427
    @samsonsentuney5427 Před 8 dny

    ቸር፣ቸሩን፡ያሰማህ፡እድሜ፡ከጤና፡ያድልልን፡መ/ርእየሩስአለምን፡እያስጎበኘኀ፡ደስየሚል፡ት/ት፣ነው።

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 15 dny

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣
    ለሁለተኛ፡ ጊዜ፡ አዳመጥኩት፡ መ/ራችን፡ አሁንም፡ በድጋሜ፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤ እኛም፡ በሰማነው፡ የእግዚአብሔር፡ ቃል፡ ሰላሣ፣ ስልሣ፣ እና፣ መቶ፡ ያማረ፡ ፍሬ፡ አፍርተን፤ የክብሩ፡ ቀዳሽ፥፤ የመንግስቱ፡ ወራሽ፤ እንድንሆን፡ እግዚአብሔር፡ ይርዳን፤፤

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 Před 8 měsíci +3

    ርዕስ፡ እንደ ቸርነትህ
    እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን (፪x)
    እንደምህረትህም ይቅርታን ስጠን (፪x)
    ከኃጢአቴም አንጻኝ ከክፉ (ከብዙ) በደሌ (፪x)
    ለዚያች ክፉ ኃጢአት እንዳልሆናት ሎሌ (፪x)
    እኔስ አመጻዬን በደሌን ሳውቀው (፪x)
    ከቶ የሚያድነኝ ቸርነትህ (ምሕረትህ) ነው (፪x)
    አንተን ብቻ በደልኩ ክፉም አደረግሁ (፪x)
    አሁን ይቅር በለኝ ከፊትህ ወደቅሁ (፪x)
    ከፊትህ ወድቄ ስለምን (ስማጸን) አንተን (፪x)
    መውደቄን ተመልከት አምላከ (ሰላም) ብርሃን (፪x)
    አሁን ትባርክ ዘንድ ጉባኤያችንን ማሕበራችንን
    ጌታ ሆይ ላክልን መንፈስ ቅዱስን ድንግል ማርያምን
    አሁን ትጠብቅ ዘንድ ሀገራችንን ሃይማኖታችንን
    አባት ሆይ ላክልን ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ገብርኤልን

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm3017 Před 8 měsíci +3

    የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን!!!

  • @bertukansisay760
    @bertukansisay760 Před 8 měsíci +1

    እንዴው አንተን ሳዳምጥ ሲነጋ እንደዛ ሆኖ የማየው ይመስለኛል እግዚአብሔር ይህን ክፉጊዜ ጊዜ ያሳጥርልን አሜን❤

  • @akemanu48
    @akemanu48 Před 8 měsíci +4

    መምህር ሆይ
    ቃልህ ከእግዚያብሔር ወገን እንደሆንህ አውቂይለው:: መንፈስን መርምሩ እንዳለውም አንደበትህና ቃልህ ከእግዚያብሔር ዘንድ እንደሆንህ አምናለው::
    ጌታ ሆይ
    በቅዱሳን አባቶች እንደበት ላይ የተነገረላትን ኢትዮጵያን እናይ ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን::
    አሜን

  • @senaitdegene3940
    @senaitdegene3940 Před 8 měsíci +2

    አሜን መምህር እግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @abrahamalemayehu6572
    @abrahamalemayehu6572 Před 8 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፈጣሪን እድሜ ይስጥህ መምህር።

  • @genettesfa4142
    @genettesfa4142 Před měsícem

    አኔም አምናለሁ አሜን አሜን አሜን በደስታ ልበ ተሞላ አግዚአብሔር አምላክ አድሜና ጤና ይሰጠልን

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 Před 8 měsíci

    የማርያም
    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ ደጉን ዘመን
    ያምጣልን በደጉ ንጉሥ አገራችንን
    ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን
    አሜን አምላክ ሆይ ልቦና ስጠን

  • @azebmulugeta9092
    @azebmulugeta9092 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይሄንን መልካም ዘመን ለማየት ያብቃን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 8 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ደጉን ዘመን ያሳየን😢😢😢😢😢

  • @saraberu9684
    @saraberu9684 Před 5 dny

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 8 měsíci +12

    ለናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም የገባላትን ቃልኪዳን በ💚💛❤በኢትዮጲያላይ ይገልጥልን! አቤቱ ላባቶች ለቅዱሳኑ የገባውን ቃልኪዳን አስብ🙏ማረን የሃገራችንን ትንሳዔ በጉጉት ለምንጠባበቅ ለማየት አብቃን🙏

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh Před 8 měsíci

    መምህር እግዚአብሄር ይባርክህ ደስ እሚል ነገር መስማት ካቆምን ቆየን ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን❤

  • @alemyosef3199
    @alemyosef3199 Před 8 měsíci

    መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ የምትወዳት እመብርሃን ከክፉ ትሰውርልኝ

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Před 8 měsíci +2

    😭😭😭😭😭ፈጣሪ ትሳዬዋን የሳየን መምህራችን ቃለ ልይወት ያሰማልን

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 Před 16 dny

    Kalehiwet yasemalene Medhanialeme kenanete Gare yehune legame lebe yeseten lenseh yabekane Amen Amen Amen

  • @AmanawitGebreamlak-ih3jf
    @AmanawitGebreamlak-ih3jf Před 8 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Před 8 měsíci

    እውነት ይህ ጊዜ እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለው እግዚአብሔር ስለንፁሀን ሲል ይህን ዘመን በንስሀ ተመልሰን ይህን ደጉን ዘመን ያሳየን

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በተስፍ ደስ ይበላችሁ ብሏልና አሁንም እግዚአብሔር ተስፍዉን አትንሳን እንደ ሐጢያታችን ሳይሆን እንደምህረትህ እየነ የአገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን ስጥልን እኛም በሰዉ አገር ያለነዉንም ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @tarikkefale1766
    @tarikkefale1766 Před 21 dnem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መልካሙን ቀን ያምጣልን

  • @ermiaszewdie7413
    @ermiaszewdie7413 Před 8 měsíci +1

    አሜን

  • @user-gk7vk9fu6u
    @user-gk7vk9fu6u Před 13 dny

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mtkumtku17
    @mtkumtku17 Před 8 měsíci

    አሜን ያርግልን የኛ መምህር

  • @habtmarimgebrweld6800
    @habtmarimgebrweld6800 Před 8 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ።

  • @user-jn7vl6dn7f
    @user-jn7vl6dn7f Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!🙏🏾🙏🏾

  • @farida1771
    @farida1771 Před 8 měsíci

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @LiL-pb5fz
    @LiL-pb5fz Před 8 měsíci

    እንደ አፍህ ያርግልን መስፍንዬ ተስፋ አለን እግዚአብሄር ብቻ ነው ኢትዮጲያ ውስጥ በዚህ ሰአት ሰቆቃውን ግፉን የሚያስወግድልን እኔም ተስፋዬ እግዚአብሄር ብቻና ብቻ ነው የድሮዋን ኢትዮጲያን ይመልስልን በሀይማኖቱ በሁሉም ነገር ሰላሙን ይመልስልን ግሪሳውን ያንሳልን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ምን የሚሳነው ነገር አለ መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏❤

  • @zerfie6411
    @zerfie6411 Před 8 měsíci

    አሜን ይሁንልን የአባ ዳንኤልን ገዳም ለመሳለም እግዚአብሔር አድሎኛል የቤተነቅደሱ ኮርኒስ ከየረር አሁን ስሙን ዘነጋሁት አህያ እየተጫነ ከሸዋ እሰከ ተንቤን ዱረስ በሰዓታት እያደረሰ የተሰራ ኮርኒስ ነው ዱድንጋዮ አጭር አይመሰላችሁ ረጃጅም ነው በዚህ የተሰራ እጹብ ድንቅ ቤተክርስቲያን ነው እውነት ነው የአባቶቻችን የተናገሩትን ማመን

  • @zineworkhmariam1026
    @zineworkhmariam1026 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ይመልከተን ፈጥኖ ይራዳን በምህረቱ ይጎብኘን በይርታው ብዛት ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ሃገራችንንና ህዝቦቿን ዓለምንይጠብቅልን 🙏🏽

  • @dawitasrat5027
    @dawitasrat5027 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ፍቅርን ስለምን አንድነቱን ህብረቱን ለግሰን ጠላቶቻችን ጥር ምህረትን ስጠን።

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před 8 měsíci

    እንኳን ደህናመጣህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meskeremdesta9169
    @meskeremdesta9169 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አምላክ በምህረቱ ይመልከተን ፈጥኖም ይደረግልን❤❤❤ :: መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጎውን ዘመን ያሳዬን አቤቱ ፈጣር እንደቼርነትህ ማረን

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi Před 5 měsíci

    ቃልሕይወተን ያሰማልን እግዚአብሔርበዕድሜናበጤና ይጠብቅልን በበቱ ያጽናልን

  • @asekagnew
    @asekagnew Před 8 měsíci

    እውነት ያልፋል የሚሳነው የለም ጌታ ሆይ ፈጥነህ ተመልከተኝ ሃጢያቴ ከፀጉሬ የበዛ ነው አንተ ይቅር በለኝ ለዚህች ደግ ሃገር ድረስላት መምህር እድሜህን ያርዝምልኝ አገልግሎትህን ይባርክልህ ስሰማ እፅናናለሁ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 Před 8 měsíci

    ቃል ህይወት የሰማልን🙏
    በአዉነት ሰላም ተሰማኝ ዉስጤ ተርጋጋ:: እግዚአብሔር ሁሉም መድርግ እችላል በሰላም በጤና ቆዩ 🥰

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 8 měsíci

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ በድሜ፣ በጤና፣ በፍቅርና፣ በሞገስ፣ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤ በእውነት፡ ይሁን፡ ይደረግልን፤፤

  • @sirayehabtamu5831
    @sirayehabtamu5831 Před 8 měsíci

    10qu! Memeher tekekele nehe enyan enqan behelema Gena enezemeralen Gena/2/ endumelayeketewo brehanen lebeseen belesh zemery belogn sezemer nekah.leEgzabehar yemesanewo yelem.beretewolegn ❤❤❤

  • @tesfamamo3253
    @tesfamamo3253 Před 8 měsíci

    የጤና እድሜ፣አብዝቶ፣ይስጥህ፣አንደበተ፣ርተህ ተባረክ፣ልዩ፣ችሎታ፣ቸር፣ያሰማን፣ፈጣሪ፣በቃችሁ፣ይበለን፣ቸር፣ያሰማን፣እንሰብት።❤❤❤❤🎉😊

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam Před měsícem +1

    እንደቸርነቱ እንደፋቃዱ የኢትዮጲያን ትንሳኤ ያሳየን ጠላቶቿ ይረገጡ እፎይ ብለን እናመስግን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 Před 8 měsíci

    ቃለሒወት ያሰማልን ትክክል ነው ይህ ብቻ ነው የሚያስፈልገን ለኞ በተለይ በአሁኑ ሰአት🙏

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የአባቶቼን ትንቢት እቀበላለሁ አምናለሁ ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብርይቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ርስተ ድንግል ማሪያም 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ በአለም ላይ ከፍ ብላ ትውለበለባለች ታበርይለች አቤት ደስስስስ ሲል :: መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 7 měsíci

    የእግዚአብሄርንም ትልቅውንም መላእክትም ሚካኢልም ያለዉ ነዉ ሰዉየም ያምንበታልም ይዘክረዋልም ከለታትም ሚካኢልም መለሰለትም አንተሰነስ ሚካኢል ሚካኢል እያልክም ስጠይም እያልክም አተሸግረይ አንተስፕነፍ ነግድና እሰጥሀለይም ብልዎም ሲያናግረዉም በምንየም ልነግድ ሲለዉ ሁድና ከቢተክርስትያንም ተበድረህም ነግደህም ትርፍዉ አስቀርተህም መልስላቸዉ ብልኦም ነገረዉ ሚካኢልም ይህንም ሰዉ ተበድሮም ባህርንም ተሻግዎም እየነገደም ሳለም ያመትዉንም ክብርንም ማክሸርያም ነዉ ትመልሳለህም ተብሎም ነዉ የተቀበለዉ የቢተክርስትያንም ገንዘብዉንም ሰዉየም ገንዘብዉንም ሳይመልስ በዛዉ ጠፋባቸዉ ጎበዝንናድርግ ክብርንም ባእላችንም እየደረሰም ነዉ አልዉ በልዉ አሳም እናስክር ለክብርዉም ሚሆንም አሳም እናጥምድ ብለዉ አሳም አስካሪም መረባቸዉንም ይዘዉ ሉያሰክርዉም ሂድዉ ማስከርም ጀምርዉ አንድንም ትልቅም አሳም ተያዘም ይህንም አሳም ሲቀሽርዉትም ከሄድዉ ሳጥዉንም የታሸገም ያገኛልዉ ሳጥንዉ ወስደዉ ለቢተክርስትያንም አስረከብዉት አስቀመጥዉት ይህንም ሳጡንም ከዛም የተበደረዉ ሰዉየም የተጣለም ነዉ ከባህርም ሚካኡል እባክህ አድርስልይም ብሎም ወደባህርዉ የጣለዉ ሳጥዉንም ነዉ አሳዉ ዉጥዎችም ከሆድዉም የለበረዉ ያንም የተበደረዉ ሰዉየም ገንዘብዉ ሳትመልስ የቢተክርስትያንም ብለውንም ሲጠይቅዉት ደግም ግዝየም ነበርም እና መልሻለሁ ወደባህርም አድርስልይም ብየም ለሚካኢልም ጣልኩት ባህር ላይም አላቸዉ ሰዎችዉ ሁድዉ እና ከቢተክርስትያንም እይዉ ፈትሽዉ አልዋቸዉ ያንም ከአሳም ሆድንም የተገኘዉ ሳጥዉንም ገንዘብዉ ተገኛም ይባላልም እና እንዳማራም ህዝብንም በስንፍናም ሳይሆንም በትግልም በማሸነፍንም ያምላክህንም ስራም መስራትምቢተክርስትያንም ተባብረህም ነዉ ለመስራትም ለማሸነፍንም ምትችለዉ እና ላንድና አመፀኛም ከቂስም እስከመለኩስየም ካራሽንም እስከአረጋዊያንም ሙህራናትም ህብረትም ፈጥራችሁም ታግላችሁም ሰላም ለኢትዮጵያም ብላችሁንም ታግላችሁንም ነዉ ሙመጣዉ እሽይ።

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Před 8 měsíci

    አሜን❤አሜን❤ ይሁን ይሁን❤ እግዘብሔር ይመስገን!🙏🙏🙏

  • @meditesfaye7084
    @meditesfaye7084 Před 21 dnem

    Amen àmen amen kal hiwoten yesmlen

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 Před 16 dny

    Amen Amen Amen Amen

  • @kokebberhanu2842
    @kokebberhanu2842 Před 6 měsíci

    Memiher Egizabeher yebarkeh Teleke message new yastelalefkew
    Lebyalew yisma lalesema yasema

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 Před 8 měsíci +1

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ደጉን ዘመን ያሳየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 Před 8 měsíci

    አሜን ❤❤❤

  • @adisayalew8467
    @adisayalew8467 Před 8 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏 ydereglen❤

  • @rahelabea7677
    @rahelabea7677 Před 8 měsíci

    አሜን አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @janyeth3578
    @janyeth3578 Před 8 měsíci

    Tebark yeametu yeselam sewu

  • @hiwotwossen3097
    @hiwotwossen3097 Před 8 měsíci

    amen amene amen yehunlen

  • @gideontadelemekuria904
    @gideontadelemekuria904 Před 8 měsíci

    ይሄ ጥሩ ግዜ ይመጣል እያሉ የሚሰብኩትን ስብከቶች ብዙም አልደሰትባቸውም፣ ክርስትና የመኖር ጉዳይ ነው ዛሬን ካልኖሩት የአሁኑን ቀን በፈቃደ እግዚአብሔር ካልኖርነው ስለ የሚመጣው የተስፋው ቀን ብቻ እያሰብን እየደነዘዝን ነገን ተስፋ ማድረግ ብቻ ምንም ፋይዳ የለውም። መልካሙ ግዜ ከመጣ እሰየው ባይመጣም የሚለወጥ ነገር የለም ክርስትና በዘመነ ሰማእታትም ቀጥላለች፣ ፈቃደ እግዚአብሔርን ዛሬ ካልኖርነው ነገ መልካም ቀን ይመጣል ብለን መጠበቅ ክርስትና አይደለም።

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam Před měsícem

      አይ ተስፋ መቁረጥ ይታይብሐል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን እድሜና ጤና ከቶ ያሳየን አትጠራጠር እግዚአብሔር የተናገረው አንዳችም አላስቀረም አያስቀርም

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 Před 2 měsíci

    አምላኬ ሆይ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገኝ

  • @maskibogale7317
    @maskibogale7317 Před 8 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን አንደቸርነትህ ይደረግልን ❤❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 8 měsíci

    Kale hiwot yasemalen memeher 🙏 ❤️ ♥️ ❤❤❤❤❤

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Před měsícem

    Kale hiywot yasemalen amen

  • @woynshettesfay8432
    @woynshettesfay8432 Před 19 dny

    Amen

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 8 měsíci

    Kalehiwot yasemalen ❤❤❤

  • @ketojara4909
    @ketojara4909 Před 8 měsíci

    ምስቅልቅል እንዳትወጣ የሚያደርግ ይልቁንም ወደባሰ ችግር ውስጥ እንድትገባ የሚያደርግ ስለሆነ ደግማችሁ ደጋግማችሁ አስቡበት።

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam Před měsícem

      ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን ወንድሜ እግዚአብሔር የተናገረውን የማያስቀር አምላካችን ነው እድሜ ከቶ ያሳይሕ ያሳየን አትጠራጠር አንደበትሕን ጠበቅ

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam Před měsícem

      ወንድሜ አንደበትሕን ጠብቅ እግዚአብሔር ያውቃል የተናገረውን አያስቀርም

    • @ketojara4909
      @ketojara4909 Před měsícem

      @@Ye-maryam ውይ እኔ እኮ አስተያቴን ያስቀመጥኩት ከሰባት ወር በፊት ነው የት ነበርክ(ሽ) ? እኔ በምኖርበት ሀገር ድብ የሚባል የዱር እንስሳ አለ በበጋ በደንብ ተመግቦ ክረምቱን ለሦስት ወይም አራት ወራት ተኝቶ ( Hibernation ) አሳልፎ ይነቃል አንተ(ቺ)ም Hibernation ላይ ነበርክ(ሽ) ? ለማንኛውም ሣልሳዊ አርባዊ ሃምሳዊ የሚባል ነገር የለም አርፋችሁ ተቀመጡ።

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 Před 6 měsíci

    This is what I call a real cool Brother. He cares. Do You ?

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Před 8 měsíci

    Getawoy eredan egn yewedkin tesefachin ante neh yegna abat yalante abat yelnimina 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቅርብ ነው

  • @elsagebre-td3dn
    @elsagebre-td3dn Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před 8 měsíci

    መምሕር ሰለሞን እንኳን ደህና መጣህ : እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን የሚለዉን ግጥም ከቻልክ ብትፅፍልን : በቅድሚያ አመሰግናለዉ 💚💛❤

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 Před 13 dny

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል ይሄው እያየነው ነው

  • @elsagebre-td3dn
    @elsagebre-td3dn Před 8 měsíci

    እንደ ቼርነትህ አበቱ ማረን

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Před 8 měsíci

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs Před 20 dny

    asayen gita hoy

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs Před 20 dny

    maranata

  • @tgqatar8324
    @tgqatar8324 Před 8 měsíci

    🙏❤

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib Před 8 měsíci

    Getawoy mech new yeminayew nafekign😢😢😢😢😢

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @PowerGEz
    @PowerGEz Před 8 měsíci

    Natural Sprite

  • @user-dl1bt1fz1j
    @user-dl1bt1fz1j Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 Před 8 měsíci +1

    መምህር በሰውኛ 56 ሲሉ ሰማሁ 17 +27+6= 50 ሌላ የስድስት ስቃይ አመት ይቀረናል ማለት ነው? ስላልገባኝ ነው

  • @EmbibalEmbi
    @EmbibalEmbi Před 18 dny

    እንድቸርነት ማረኝ

  • @ethiolove3244
    @ethiolove3244 Před 7 měsíci

    😢😢😢😢

  • @user-nd8jj7fn8p
    @user-nd8jj7fn8p Před 2 dny

    መምህር ቀመሩን ግልፅ ያድርጉት ፣አሁን ብሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ፕረዚዳንት ወይም ጠቅላይ ምንስትር ቀመራቸው "56" ነው ወይስ አይደለም? ለምን ምዕመኑን ጥርጥርና ጭንቅ ውስጥ ትጥለናለህ? የትንቢቱን ፍቺ ካሁኑ ንገረን ፣ በእርግጥ እንጸልያለን ።

  • @dawitasrat5027
    @dawitasrat5027 Před 8 měsíci

    በሊያ አዲጌ

  • @wosenesh5579
    @wosenesh5579 Před 8 měsíci

    Degame nhew weyes kefel 2?

  • @phun4379
    @phun4379 Před 8 měsíci

    ጥንቆላ መተታመተት ቃልቻ ጫት ዝሙትና ዳንኪራ ምቀኝነት መገዳደል ባለበት ነው የእግዚአብሔር መንፈስ የሚወርደው? ቅጣቱን እያያችሁ ቀልድ ነው?

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam Před měsícem

      መጀመሪያ እራሳችንን እናፅዳ የወንድምሕን ጉድፍ ከምትመለከት እራሰሕን አፅዳ ከሌላው ፈጣሪ ያስተካክለዋል በሰዎች ስንጠቋቀም የራሳችን ማንነት እንረሳለን ወንድሜ ለጌታ የሚሳነው ነገር የለም ሁሉ በእርሱ ይሆናል እድሜ ይስጠን እንደቸርነቱ ያሳየን የኢቲዮጲያን ትንሳኤ ያሳየን

  • @noam9687
    @noam9687 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před 8 měsíci

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 10 dny

    አህያ አርደው ለህዝቡ ያበላሸው ሰው ምን ይሆን ቅጣቱ

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před 8 měsíci

    ተሳስተሀል አንድ ነገር ላይ፣ COVID የመጣዉ ከ የሌሊት ወፍ አይደለም። በሽታዉ በአለም ላይ የተበተነዉ ታዉቆ ነበር። ገና ይቀጥላል። በእርግጥ አበላላቸዉ ወጣ ያለ ነዉ

  • @EdenGetachew-jj8sz
    @EdenGetachew-jj8sz Před 8 měsíci +1

    አሜን

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን