በእግዚአብሔር ሚዛን የተለኩ ታላላቅ ሀገራት መጨረሻ ቀለበታማው የፀሐይ ግርዶሽ በአሜሪካ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 10. 2023
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 132

  • @tigistassefa3510
    @tigistassefa3510 Před 9 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Před 9 měsíci +28

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ግብኘን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb Před 9 měsíci +1

    መምህር እናመሰግናለን

  • @kassahunkebede4549
    @kassahunkebede4549 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn Před 9 měsíci

    አቤት እሔንን የምናስተውልበት ልብቦ ስጠን አሜንንንን😢😢😢😢😢😢

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 Před 9 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f Před 9 měsíci +41

    " በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ታንፃችኋል፥የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤"(ኤፌ.2፥20)። መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን። እኛም በሰማነው(በተማርነው ትምህርት) ሠላሣ፥ሥድሣና መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒአለም ይርዳን። አሜን(፫)።

  • @m.t2022
    @m.t2022 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @NehaiMan
    @NehaiMan Před 9 měsíci +1

    ማርኝአምላኬ እግዚኦ ማርነክርሰቶ

  • @user-ip1sb9io1i
    @user-ip1sb9io1i Před 9 měsíci

    አቤቱ ማረን አንተ መሓሪ ነህ ይቅርም በለን አንተ ይቅርባይነህና ። አሜን።

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před 9 měsíci +12

    እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ አንደዚህ ያለ አንደበተ ርቱእ መምህር ስለሰጠኸን ልባችንን እንዲከፈት ስለረዳኸን ተመስገን መምህር ቃላት የለኝም በእድሜ በጤና ያቆይልኝ በቀኙ ያቁመን 🙏🙏🙏🙏❤

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 Před 3 měsíci

    በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን አንደበትህ ግሩም ነው 150 ዓመት ኑርልን!!

  • @tsionkibreab8382
    @tsionkibreab8382 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 Před 9 měsíci +21

    ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ አስበን ማረን ይቅር በለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 9 měsíci +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 Před 9 měsíci +9

    መምህር መስፍን ደስ የሚል አገላለፅ ቃለህይወትን ያሰማልን 😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Před 9 měsíci

      በጣም እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥልን እንቁ አባታችን ድምፃቸውን ሰንሰማ በጣም ደሰ ይለኛል

  • @BelaineshAbera
    @BelaineshAbera Před 9 měsíci

    ውንድማችን ድንቅ ትምህርትይና እስተማሪ ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይብዛልህ እሜን።

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 Před 9 měsíci

    ቃለህይወትያሰማልን ምህረቱንይላክልን❤❤❤

  • @michaeltsige3352
    @michaeltsige3352 Před 9 měsíci

    ጥሩ ምልከታ ነው።

  • @kitessemakit
    @kitessemakit Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማል::
    በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያቆይልን አሜን ::

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin Před 8 měsíci

    Amen Amen Amen!!!

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Před 8 měsíci

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y Před 3 měsíci

    ይገርማል እምነት የለለው ያስብብት ሕዝብ ሆይ

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 Před 9 měsíci +9

    እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማስተዋልን አድለን ለንስሀ አብቃን በችርነትህ ማህረን ይቅር በለን አሜንንን🤲🤲🤲❤️💛💚

  • @genetdubai3496
    @genetdubai3496 Před 9 měsíci +2

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ተለመነን🙏

  • @ethamekonnen474
    @ethamekonnen474 Před 9 měsíci

    Kal heywat yasemaln

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z Před 9 měsíci

    አቤቱ አምላኬ በቤትህ አስገኘን ለክብርህ እድንቆም አብቃን እደቸርነትህ

  • @user-ue7ez3vx7b
    @user-ue7ez3vx7b Před 9 měsíci +4

    .አቤቱ ጌታሆይ እዴት ታረገኝ ይሆን መምጫህ ቀን ናፈቀኝ

  • @MetiAemiro
    @MetiAemiro Před 24 dny

    kale hewot yasemalen erejem edemy ktena gar amelak yadelh

  • @zomaneshbizuneh492
    @zomaneshbizuneh492 Před 9 měsíci +5

    ፀጋዉን ያብዛልወት መምህር

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n Před 9 měsíci +1

    መምህር ቃለህይወቱን ያሰማልን❤❤❤

  • @asterasfaw2126
    @asterasfaw2126 Před 9 měsíci +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤናወትን ይስጥልን

  • @NetsanetNetsanet-gy5rt
    @NetsanetNetsanet-gy5rt Před 9 měsíci +4

    አቤቱ በምህረትህ ጎብኝን

  • @aynalemwoldeysadik3236
    @aynalemwoldeysadik3236 Před 9 měsíci +1

    አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 Před 9 měsíci +9

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛንም ለቃሉ ታዛዥ እንድንሆን በቸርነቱ ይርዳን።

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 Před 9 měsíci +3

    አቤቱማረን ይቅርበለን😭😭😭

  • @barsabarsa3187
    @barsabarsa3187 Před 9 měsíci +1

    እግዚያቤር፣ይጠብቃቹህ፣መንግስቱን፣ወራሽ፣ያርገን፣❤❤❤❤❤❤

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 Před 9 měsíci +1

    መምህር እንኮን በሰላም መጡ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-fv7yk7xx5j
    @user-fv7yk7xx5j Před 9 měsíci +6

    አቤቱ አምላኬና መዳህንቴ በየሱስ ክርስቶስ የቸርነትህን ምህረት አድለን ማረን ይቅር በለን አገራችነን ሰላም አድርግልን ሁላችነን ለንስሃ ሞት ያብቃን

  • @GetachewHurissa-lw4lf
    @GetachewHurissa-lw4lf Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @NehaiMan
    @NehaiMan Před 9 měsíci +1

    😢 እኔሰጨነቀኝን አግሬገብችነሰሀእሰመቀበለ😢😢😢😢😢😢

  • @yegebreallej9690
    @yegebreallej9690 Před 9 měsíci

    Qale hiwet yasemalen 🙏💚💛❤️

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před 9 měsíci +2

    ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽

  • @user-ir6uu7ns1v
    @user-ir6uu7ns1v Před 9 měsíci

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር 🕊🙏🏾🕊ይህን ሁሉ ምልክት እያየን መቀየር ካቃተን በጣም ያሳዝናል ..ፈጣሪ የልቦና አይናችንን ያብራልን🕊🥰🙏🏾🥰 🕊

  • @almaztadesse2845
    @almaztadesse2845 Před 9 měsíci +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM Před 9 měsíci +5

    መምህርችን እድሚ ጤና ይስጥህ ሺ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ለንሰሀ ያብቃን በቃ ይበለን እደቸርነቱ ይማረን መጨረሻ ችንን ያስምርልን አሜን (፫)❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 9 měsíci +4

    አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር በለን,
    መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በፀሎት ያስቡን.
    በደሌን ሁሉ ደምስስልኝ(2)
    ንፁህ ልቦና ፍጠርልኝ አቤቱ ከፊትህ አትጣለኝ
    የማዳንህን ተስፋ ስጠኝ

  • @dafna4027
    @dafna4027 Před 9 měsíci +1

    በስራዬ የት ይሁን መግቢያዬ አቤቱ በመንግትህ በመጣሁ ግዜ አስበኝ😢😢😢

  • @Hana-de6cv
    @Hana-de6cv Před 9 měsíci

    Kale Hiwot yasemalen Amen Amen Amen

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 9 měsíci +1

    መምህራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን መጨረሻን ምን ይሆን ጌታየ

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před 8 měsíci

    አቤቱ ቸሩ አምላክ ሇይ ይቅርታ አድርግልን ማረን በዽለናል እና ማረን ደካማነታችንን አንተ ታውቃለህና ምሥጋናም ኃይልም ክብርም ለዘለዓለም በፍጥረትህ አንዸበት ለአንተ ለቅደስ ችር መሃሪ አምላካች ይድርስ አሜን ❤🎉🎉🎉🎉 አሜን ❤🎉🎉🎉 አሜን❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 9 měsíci +8

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህራችን 🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏ወገኖቼ በእውነት ሰዓቱ ወደ ማለቅያው ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን 🙏😥

  • @abrhamfereja6142
    @abrhamfereja6142 Před 9 měsíci +1

    የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ፡፡ ፊትህንም አብራልኝ፡፡

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 Před 9 měsíci

    Abetu Geta hoy ende cherenetek new enji ende bedelachen ayehun 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @saroobelay3058
    @saroobelay3058 Před 9 měsíci

    Qalehiwetin yasemalin Ameen 🤲

  • @zersanay
    @zersanay Před 9 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!አሜን

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 Před 9 měsíci

    Memeherachen edemena tena yesetelen 🤲❤️❤️

  • @user-tj4rl7ho7q
    @user-tj4rl7ho7q Před 9 měsíci +1

    መምህራችን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @sophiasadick1320
    @sophiasadick1320 Před 9 měsíci

    Kale hiwot yasemalen.
    Memhir betam tekami temhirt newe. Egziabher yestelen.
    Fetari libona yesten 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Před 9 měsíci +1

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰሜልን አቤትው የትቢትህ መፈፀሚያ አታድርገን👏 ስለአበው አባቶቻችን ስትል ማረን ይቅር በለን አሜን

  • @yeshikebede124
    @yeshikebede124 Před 9 měsíci +1

    ቃለሕይዎትን የሰማልን አሜንአሜንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mebrehetbenian3784
    @mebrehetbenian3784 Před 9 měsíci

    Nsha engba nsha engba nsha engba.

  • @fekerte
    @fekerte Před 9 měsíci +2

    መ ምህር መስፍን ቃለሕወትን ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እውነቱ ሀቁ ይኸ ነው ጆሮ ያለህ ስማ 👈

  • @EtabezZebene
    @EtabezZebene Před 3 měsíci +1

    0:43

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před 9 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን አቤቱ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደ ሀጢያታችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ለንስሐ ሞት አብቃን 🤲🤲🤲

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 9 měsíci +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫😢😢😢

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 9 měsíci +1

    ጌታሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን እፍፍፍፍፍፍፍእምላኬ ከስደት በሰላመልስኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @imblessed7396
    @imblessed7396 Před 9 měsíci +1

    እሺ እግዚአብሔር ይርዳን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @zeethiopia7431
    @zeethiopia7431 Před 9 měsíci +2

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን እንደቸርነት ብዛት ይቅርም በለን: ይድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የሰውን ሁሉ ልቦና ክፈትልን:: ለንስሓ ሞት እብቃን እማን::

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Před 9 měsíci +1

    ወንድማችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የዕድሜ ፀጋውን ፈጣሪ ያብዛልን።ጌታችን መድሃኒታችንና አምላካችን ኢትዬጵያ ሀገራችንን ለወለዲቷ ብፅዕቷ እናትህ በአሰራትነትን የሰጠሃትን ሀገርና ህዝቧን በቸርነትህና በምህረትህ አሰበን።

  • @tgqatar8324
    @tgqatar8324 Před 8 měsíci

    🙏👌❤

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 Před 9 měsíci

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን❤❤❤

  • @molumolu633
    @molumolu633 Před 9 měsíci +1

    Kalhiwot yasemalen lmemeherachin amen amen amen🙏🙏🙏

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ክርስቶስን እስካየው ቸኩያለሁ።

  • @millionkochito7948
    @millionkochito7948 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፣ ከዚህ የበለጠ እንድታገለግል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tesfayebimer9725
    @tesfayebimer9725 Před 8 měsíci

    በምን ቋንቋ በምን ስሌት ቢነገረን ይገባን ይሆን ሲኦልን ማንም አይችለውምይከብዳል ወገኖቸ ባጠቃላይ እናሳዝናለን

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 9 měsíci +1

    እንቁ ምራችን መ/ር መሰፍን 7ቁጥር በጣም እናከብርካለን ፀጋውን ያብዛልክ ጣም ያለው መንፈሰ ላይ እይወት ይዘራል ትምህርትክ እናመሰግናለን ቃለ እይወት ያሰማልን❤

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 9 měsíci +1

    አቤቱ ከድፍረት ሐጢያት አድነን
    አገራችንን ኢትዮጵያን ወደቀደመው ሰላሟ መልስልን
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @semanawitkibrom5430
    @semanawitkibrom5430 Před 9 měsíci +4

    እኛ እሚሪካን እገረ ልጆች የወለድን ወላጆች በምናየዉ ነገረ በጭንቀት ሞትን 😢

    • @mekdeslemma2599
      @mekdeslemma2599 Před 9 měsíci

      ለምን ትጨነቃላቹህ ሚዲያ ላይ እየወጣ የሚያወራ ሁላ እግዚያብሄርን ያዉቁታል ማለት ነው በሚዲያ የሠዉን ልጅ ሊያስጨንቅ ዳቢሎስ እና የዳቢሎስ ልጆች ወተዋል እኔ የማዉቀዉ ጌታ አይዞዋቹህ እኔ ከናተ ጋር ነኝ ያለዉን ነው አሁንማ ሁሉ እግዜርን አዉቃለሁ አለ አይዞሽ እህቴ ወይም ወንድሜ ሴጣንን ድል ያደረገ ሞታችንን በህይወት የለወጠ ጌታን እመኑ እሱ የአሜሪካም የኢትዮጵያም የአለም ጌታ ነው ዝም ብለዉ የራሳቸዉን ጭንቀት ያወራሉ አልልም ያፈሳሉ ይቅር ይበላቸዉ

    • @user-jl1oz8jm6k
      @user-jl1oz8jm6k Před 9 měsíci +1

      ለንስሐ እንድንዘጋጅ ትምህርት ሲሰጠን አንተቻች ወይም መፅሐፉን ማበብ ነው መጨነቅም አያስፈልግም ክርስቲያን ኦርቶዶስ ከሆንሽ መምህር ጥቅሶቹን አስቀምጠዋል ምልክት በሰማይ በታየ ግዜ አትፍሩ የሚል ጥቅስ አስቀምጠዋል ስለዚህ በተነገረው ነገር ሁሉ መጨነቅ አያስፈልግም እራሳችንን ወደ ንስሐ ማቅረብና መዘጋጀት መተቸትም አያስፈልግም ከእኛ እነሱ ይሻላሉ ምክንያቱም አብበዋል መፅሐፉን ያቁታል

  • @MiniFessha-sj3te
    @MiniFessha-sj3te Před 9 měsíci

    Abayt maran ykare ybalan egzbhar

  • @user-ki6uf6gf6m
    @user-ki6uf6gf6m Před 9 měsíci +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አምላካችን ሆይ በቅተን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ብዛት ሀጥያታችን ይቅር በለን ቶሎ ና ቶሎ ና ቶሎ ና

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 9 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን❤🙏❤አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን ማሥተዋሉን አድለን😥😥😥😥የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን😢😢😢

  • @user-xp5bu9tt1s
    @user-xp5bu9tt1s Před 9 měsíci +4

    ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን ወአሜን
    ልዑለ ባሕሪ ቅዱሥ እግዚአብሔር የቸርነቱን ሥራ ይሥራልን ።

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 9 měsíci +1

    ❤ KALE HIWOTE YASEMALEN MEMERHACHEN ❤

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 Před 9 měsíci +3

    አቤቱአምላካችንእንደበደላችንሳይሆንእንደምህረትኽበቃበለንማረንአምላካችን

  • @ckh8256
    @ckh8256 Před 9 měsíci

    እግዝአብሔር ሆይ በእደየህ አለሁና ይቅረ በልኝ የዳዊት ልጂ ሆይ ማረኝ መምህር ቃለ ሒወት ያሠማልን

  • @user-yy1bh9om2l
    @user-yy1bh9om2l Před 9 měsíci

    ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን !!!
    እግዚአብሄር ከቁጣው ይሰውረን ለንሰሀ ለቁርባን የበቃን ያድርገን አሜን !!!
    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 9 měsíci +1

    Kalehiwot yasemalen ❤

  • @elsalegesse-fk9rp
    @elsalegesse-fk9rp Před 9 měsíci

    Amlak bchernrtu yemaren enji yetgnaw melkam siraye wyenn

  • @Weynshet-rh3vq
    @Weynshet-rh3vq Před 9 měsíci

    በመስማቴ በጣም እድለኛ ነኝ

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 Před 9 měsíci

    Abetu Amelake Bemehereth Gobegnegne,leneseha Mot Abkan🤲🙏

  • @tigestgebrae5803
    @tigestgebrae5803 Před 9 měsíci

    Kalhywate yasmalen Amen Amen Amen

  • @marthatanjelo7120
    @marthatanjelo7120 Před 9 měsíci

    ሰላም ምህር ሆይቀጥሎም እርሶን በጣም ሳላደንቆት አላልፍም እኔ ሐይማኖቴ ካቶለክ ነዉ የሚያስተምሩት ትምህርት ለሀሉም መሆኑ የስደስታልማወቅ የፈለኩት ስለ (የዮሐንስ ራእይ ። ፪ ፣ ፫፣ ፬ ፣ ነበር ቢያስተምሩ ደስተኛ ነን እባኮ እግዚአቡሔር ፀጋ በረከቱን የቡዛልን አመሰግናለሁ🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 Před 9 měsíci

    Qale Hiwot Yasemalen 🙏

  • @evenpache9354
    @evenpache9354 Před 9 měsíci

    Kal hiwot yasemalen amen Amen Amen

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 9 měsíci +2

    ክርስቲያኖች ምንም ብትሰሙ አትደንግጡ እኔ እንደናነተ ነበርኩ ግን ንሰሀ ገብቼ ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልኩ በኃላ ያገኘሁት የወስጥ ሰላም በቃላት አይገለፅም። ኒወክለር ፈነዳ ቢሉኝ አልደነግጥም ። እና አለም ልትጠፋ ነው አለቀላት ከሚሉ ሚዲያዎች : ከዜና ከኮከብ ቆጣሪዎች የሚሉትን እየሰማቹ አትረበሹ ። ይህ ሊሆን ግድ ነው መፅሀፍ ቅዱሱን ከፍታቹ ብታነቡ ስለዚ ያወራል አትደንግጡም ይላል ። ሳጠቃልል የአለምን ትረካ እርግፍ አርጋቹ ዘላለማዊ ህይወት : ሰላም ወደ ሚሰጠው ክርስቶስ ኑ ።🙏🏽♥️ አሜን

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 Před 9 měsíci

    Kale Hiwot yasemalen 🙏

  • @alemneshhnebese9034
    @alemneshhnebese9034 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤