"ለወንጌላዊ" ያሬድ የስህተት ትምህርት የተሰጠ መልስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 499

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 Před rokem +1

    መምህር ሶሎሞን የእርስዎን ትምህርት ስሰማ ልቤ እንዴት ሀሴት እንደሚያደርግ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ

  • @HappyAnacondaSnake-kw8wn
    @HappyAnacondaSnake-kw8wn Před 4 měsíci

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ በመሆኔ የድንግል ስጦታ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ

  • @beamlakayire4897
    @beamlakayire4897 Před rokem +6

    ጴንጤ ብሆንም ለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትልቅ ክብር አለኝ። ከዚህ ቪድዮም ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ።

  • @tigaethio
    @tigaethio Před rokem

    የእውነት ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን አይነ ልቦናችን ያብራልን

  • @solomonabebe8574
    @solomonabebe8574 Před rokem

    መምህር እግዚአበሔር ፀጋና ከዚህ በላይ ጥበብን ይስጥህ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 Před rokem +1

    በእዉነት ቃለህይዎት ያሰማልን 🙏

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsegayyeman3173
    @tsegayyeman3173 Před rokem

    ሰላም የወርቅ ዘንግ
    መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጦ የአሰተምህሮ ግዜ በጣም ጣፋጭ የሂወት ምግብ ነው❤❤❤

  • @user-be5ps5ns4d
    @user-be5ps5ns4d Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 💒🙏

  • @hailemariamtamirat3125

    Come on ወንጀላዊ ያሬድ!!! መናፍቃን እግዚአብሔር ይማራችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስላችሁ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před 10 měsíci

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @marekasa475
    @marekasa475 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያልብስህ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před rokem

    ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን።በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤

  • @keykidi9916
    @keykidi9916 Před rokem +12

    እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ሆንኩኝ። መምህር ፀጋውን ያብዛሎት። አሜን።

    • @tesfahop8496
      @tesfahop8496 Před rokem

      ራእይ 22 (Revelation)
      8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
      9፤ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።

  • @user-mv1yk9sn8k
    @user-mv1yk9sn8k Před 10 měsíci

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ብኩርናዬ እና መሰረቴ እርስቴም ናት እንደ ናቡቴ ክብር ይስጥልን መምህራችን ከቁጥር አያጉላችሁ መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ

  • @masr5355
    @masr5355 Před rokem

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 Před rokem

    አንኳንም የቅድስት አርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ አደረከኝ!! ባልሆን ኖሮ ብዙ ለሆኑ የነብሴ ጥያቄዎች ብዙ ለሆኑ የስጋ ጥያቄዎች ሁሉ ምላሽ ከወዴት አገኝና አድንስ ነበር???? ክብርን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ እናንተም ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን!!!።

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 Před rokem +8

    እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ። ብዙ ጊዜ የታዘብኩት ነገር ፣ አውቀዋል የሚባሉ የጴንጤ አስተማሪዎች ተዋህዶን ማሳደድ ይወዳሉ። በጣም ያሳዝናል ።
    መምህር ጌታ ይባርክዎ ።

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem +2

      አሜንንን እግዚአብሔር ያክብርሽ እህቴ 🙏🏿🥰

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před rokem +1

      ይገርማል

    • @azebfikremariam5651
      @azebfikremariam5651 Před rokem +2

      እኔም የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ልክ ነሽ ተባረኪ እህቴ መምህር እግዚአብሄር ይባርክህ

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 Před rokem +2

      @@azebfikremariam5651 Thanks Azeb, እኔ ነጮች Church ነው የማመልከው Canada ውስጥ ። ወንጌልን ከማስተማር ውጪ የማንንም ስም በክፉ ሲያነሱ ሰምቼ አላውቅም ።
      ምናለበት ሁሉም ሰው በተረዳው መንገድ ቢያመልክ? ማርያምን ፣ መላዕክትን ፣ ቅዱሳንን የሚሰድቡ ሰዎች ፈጽሞ ወንጌሉ አልገባቸውም። ማርያም እኮ ሰማይና ምድርን በእጁ የያዘውን አምላክ በእጆቿ ያቀፈች ቅድስት ድንግል ክብር የሚገባት ናት ። ብዙ ብል ደስ ይለኝ ነበር በዚህ ላብቃ። ኢየሱስ ጌታ ነው ።

    • @helennebiyu9480
      @helennebiyu9480 Před rokem +1

      በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን ከሌላ አለም ጋ የማትነፃፀር ናት ሁለተኛ ደሞ መንገድ ለሳተና በማያውቁት ነገር ውስጥ ገብተው ያልሆነውን ያልተደረገውን ነው እያሉ ምእመንን ለሚያስቱ መልስ መስጠትማ ትክክል ነው!

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před rokem +11

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 Před rokem

      አንብብ
      8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
      8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things.
      9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።

  • @girmamehari2149
    @girmamehari2149 Před rokem +8

    ቃለህይወት ያሰማልን እንቁው መምህራችን ከበቂ በላይ ነው የተመለሰለት

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን ማስተዋሉን ይስጣቸው ለመናፍቆችም ልባቸውም አይናቸውን የታወርባቸው ኦርቶዶክስን መንቀፍ እውቀት መስሎ የታያቸው

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እኳን ድና መጣችሁ የትዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችንን ያቆይልን ፍጣሪ ይጠብቅልን

  • @mitralionhaile-yy6bn
    @mitralionhaile-yy6bn Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před rokem

    በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።

  • @ayo7639
    @ayo7639 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፤ ወድ መምህራችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፤ አጥጋቢ መልስ ከበቂ ማስረጃና ማብራሪያ ጋር፤ የተባረከ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ እረጋ ያለ አንደበት እመቤቴ ከነልጇ ይህን ረቺ የሆነ አንደበት ሁሌም ትገኝበት፤ አብዝተን የምንሰስቶት እንቁ የተዋህዶ ልጅ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና የስጥልን፡፡

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před rokem +2

    ያለ እውቀት አግባብ ያልሆነ ነገር ለተናገሩት ወንድሞቻችን፡ ከበቂ በላይ መልስ ተሰጥቶበታል እግዚአብሔር ይመስገን።
    መምህር መስፍን ሶሎሞን ቃለ ህይወት ያሰማል፡ አቅራቢው ወንድማችንንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Před rokem

    እኛ ከአና ኢያሱ ከእና ሎጥ ከእና ደንኤል ወይስ ከዘመኑ ወጣጤ ፓስተሮች እንማር ግረ ገበን እኳ
    ከእነዘ ነብያት ናዉ መማር ያለብን ።
    መምህር ቃላሕይወት ያሰማልን
    እኛም ሰምዎች ብቻ ሰንሆን ሰምተን 30,60,100 ያማረ የሀይማኖት ፍሬ አፍርተን የክብሩ ቀደሾች የመንግስቱ ወረሾች እንድንሆን እመቤታችን በምልጃዋ ትርደን አሜን።

  • @emuemu8863
    @emuemu8863 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን መምህር

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před rokem +10

    መምህር እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን ሬጅም እድሜ እና ከጤና ጋር ይሰጥልን

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l Před rokem +6

    መምህር ረጅም ይስጥልኝ🙏🙏🙏💚💛♥

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s Před 7 měsíci

    መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tadesselemma6699
    @tadesselemma6699 Před rokem +1

    መምህራችን ሰለ እውነት የሚያሥተምሩት የሚያቀርቡት መፅሃዊ ቃል እምነታችንን ጠንቅቀን እንድናውቅና ሐይማኖታችን እነድናከብር እምነት ለሌለውም አሰተማሪ ነውና አሁንም የአገልግሎት ዘመኖዎ የተባረከ ይሁን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +5

    እንኩዋን በደህና መጣችሁልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እፍፍፍ ሰላምታህ ደስ ይላል ጠያቂው አዲና 🥰🤲🏿መምህራችን ሰሎሞን በርቱልን

  • @adoniyaadam3010
    @adoniyaadam3010 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ወንጌሉን ብቻ አይደለም ያሥተማርከው መቃወምም ከፈለክ እንደወንጌል ሰባኪነትህ በጨዋ አድበት እንዴት እውቀትህን መግለፅ እንደሚቻል ነው ያስተማርካቸው አንዳንዴ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ሰወችን ያበሳጬ እየመሰላቸው የማይደፈረው አምላክን እየነኩ እንደሆነ ያወቁ አይመሥለኝም ለማንኛውም ለሁላችን አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን የመምህራችንንም የአፐልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @derejefissha9452
    @derejefissha9452 Před rokem +1

    ነፍሴ መጠቀች መምህር ይለያሉ ተባረኩ እባኮ ቶሎ ቶሎ ኑ

  • @geremechgetach
    @geremechgetach Před rokem +7

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛላቹ 💚💛❤️ በረቱ ጆሮ ያለው መሰማትን ይሰማ

  • @3fcooking542
    @3fcooking542 Před 10 měsíci

    እኔ የሜገርመኝ የነፍስ መዳን የሚጨንቃቸው ከሆነ ዝም ብለው የነሱን የመዳን ትምህርት ለምን አየሰተምሩም የሌላውን አሰተምህሮ እየነኮኩ መሳለቂያ ማድረግ ትምህርተ ይመስላቸው ይሆን ዝምብለው ሳይማሩ የሚያሰተምሩ ስለሆ እ/ር እነትን ይግለፅላቸው እና ከጥፍት በጥላቻ የተሞላ ትምህርት ያጥራለት መምህር ጤና ከእድሜጋር ይሰጥህ የእ/ር ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 Před rokem +6

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለነሱም ልቦና ይሰጥልን በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሁን ያብዛላችሁ

    • @tesfahop8496
      @tesfahop8496 Před rokem

      ራእይ 22 (Revelation)
      8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
      9፤ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před rokem +5

    ፀጋዉን ያብዛላችሁ መምህር በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ።

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 Před rokem

      8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
      8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things.
      9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 Před rokem

    ራእይ 22 (Revelation)
    8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።9፤ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před rokem +5

    በቤቱ በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ወድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 👏

    • @BirtukanKebededemise
      @BirtukanKebededemise Před rokem

      ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሣው ከአለቅነትና ከሥልጣንም ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይና በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ በላይ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው በክርስቶስ ባደረገው ሥራ የብርታቱ ጉልበት ይታያል፤

  • @kokobetadesse9446
    @kokobetadesse9446 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል መምህር ።

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

      ሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ፤ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ፤ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፥ አላቸውም።ኦሪ ዘፍ 19÷1
      እርሱም። አይደለሁም፤ እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቼአለሁ አለ። ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና። ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው? አለው።
      15፤ የእግዚአብሔርም ሠራዊት አለቃ ኢያሱን። አንተ የቆምህበት ስፍራ የተቀደሰ ነውና ጫማህን ከእግርህ አውልቅ አለው። ኢያሱም እንዲሁ አደረገ።
      መፃፈ ኢያ 5÷14 ስለዚህ እግዚአብሔር የመረጣቸው ለመላእክት ክብር ሲሰጡ እኛም የእነሱን አይተን እናከብራቸዋለን።

    • @m.g9948
      @m.g9948 Před rokem

      መስገዱን ግን አላቆመም ምክንያቱም ለጌታ ታማኞች ናቸው እንደናንተ ፖስተሮች አይታበዩም ስትሰሚ ሙሉ ስሚ ሲስ

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Před rokem +6

    መምህር እንኳን በሰላም መጣችሁልን የብረሀን እናተ የሆንችልን እመቤታችን የመናፈቃነን ለቦና እና አይናችውን ታበራላችወ

  • @getachewwoldegiyorgis8128

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +2

    መምህር መስፍን በእውነት ከሙሉ ጤና ጋር እረጅም እድሜ ይስጥልን እኛም30,60,100ያማረ ፍሬ እድናፈራ ይርዳን አሜን 😢🤲🤲

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 Před rokem

      8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
      8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things.
      9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

      @@abelwoldamariam6522 ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን በመጀመሪያ ለመላእክት የሚሠገደው የአምልኮት ነው ወይስ የክብር ብለህ አጠይቅም ወይ እኛ ክበር ለሚገባቸው ክብር እሰጣለን የምናመልከው ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው።ጥቅስ በለጠፈ አደለም ማወቅ።

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 Před rokem

      የሚባል ነገር የለም ስግደት አምልኮት ለእግዚአብሔር ብቻ ነው አለቀ !!!!

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 Před rokem

      ኦሪት ዘፍጥረት 19
      Gen 19
      1 ሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፥ አላቸውም፦
      1 And there came two angels to Sodom at even; and Lot sat in the gate of Sodom: and Lot seeing them rose up to meet them; and he bowed himself with his face toward the ground;
      2 ጌቶቼ ሆይ፥ ወደ ባሪያችሁ ቤት አቅኑ፥ ከዚያም እደሩ፥ እግራችሁንም ታጠቡ ነገ ማልዳችሁም መንገዳችሁን ትሄዳላችሁ። እነርሱም፦ በአደባባዩ እናድራለን እንጂ፥ አይሆንም አሉት።
      2 And he said, Behold now, my lords, turn in, I pray you, into your servant's house, and tarry all night, and wash your feet, and ye shall rise up early, and go on your ways. And they said, Nay; but we will abide in the street all night.
      3 እጅግም ዘበዘባቸው ወደ እርሱም አቀኑ፥ ወደ ቤቱም ገቡ ማዕድ አቀረበላቸው፥ ቂጣንም ጋገረ እነርሱም በሉ።
      3 And he pressed upon them greatly; and they turned in unto him, and entered into his house; and he made them a feast, and did bake unleavened bread, and they did eat.
      4 ገናም ሳይተኙ የዚያች ከተማ የሰዶም ሰዎች፥ ከብላቴናው ጀምሮ እስከ ሽማግሌው ድረስ በየስፍራው ያለው ሕዝብ ሁሉ፥ ቤቱን ከበቡት።

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před rokem +1

      @@abelwoldamariam6522 ነብይን እንደ ነብይነቱ ያከበረ ቅዱሳንን እኔደ ቅዱስነታቸው ያከበረ በሠማይ ዋጋ አለው።

  • @marekasa475
    @marekasa475 Před rokem

    መምህር መታደል ነው

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 Před rokem

    Amen amen amen ❤ 🙏🏻

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před rokem +4

    መምህር እንኳን ደና መጡ እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን

    • @tesfahop8496
      @tesfahop8496 Před rokem

      ራእይ 22 (Revelation)
      8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
      9፤ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።

  • @meazibizualew4622
    @meazibizualew4622 Před rokem +1

    በእውነት ቃለህይውትን ያሰማልን መምህር በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏😍😍😍😍😍💒💒💒💒

  • @yeglineshgetachew9355
    @yeglineshgetachew9355 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋውን ይብዛላችሁ

  • @mggg8841
    @mggg8841 Před 8 měsíci

    Kale hiwot yasemalen memihratchin 🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +4

    ያንትያለህ የመናፍቃን ድንቁርና ግን እንዴት ከኔ ከደንቆሮዋ ካልተማርኩት ይልቅ ይብሳል??? 😭እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ትክክለኛ ጌትነትህን ግለጥላቸው ለመናፍቃን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭አረ ፀልዩ እንፀልይ ለመናፍቃን እባካችሁ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️😭🤲🏿

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před rokem

      እህቴ ደንቆሮ ከሆንሽ የሌላውን ድንቁርና ልትረጂ አትችይም ጌታ ጆሮዎችሽን ከፍቶ ድንቁን እድተሰሚ ይርዳሽ መምህር የምያቸውን ሰዎች ሰምተሽ ከሆነ ካንቺ የባሱ የማይሰሙ የማያስተውሉም እንደሆኑ አሁን መልስ የሚሰጡትን ወንድም ማየት ትችያለሽ ጨዋ በሚመስል ንግግር ስህተት እያስተማሩ መሆናቸው ማወቅ ከፈልግሽ መላእክት ሲገለፁ የተደረገላቸውን ስግደት እድሜልክ ሳይገለፁም ሊሰገድላቸው ይገባል ሲሉ ምንያሃል አሳሳች መሆናቸውን መረዳት ትችያለሽ

  • @meseretshewaye885
    @meseretshewaye885 Před rokem

    ተዋህዶ መሆን መርጠን ሳይሆን መመረጥ ነው
    መምህር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልኝ

  • @wefyetube3929
    @wefyetube3929 Před rokem +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před rokem +6

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ ❤️🙏🙏

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 Před rokem

      መዽሃፍ ቅዱስን እንብቡ ሃይማኖት ይገድላል !!?

    • @tesfahop8496
      @tesfahop8496 Před rokem

      ራእይ 22 (Revelation)
      8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
      9፤ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።

  • @elisaworku6637
    @elisaworku6637 Před rokem +3

    እግዚሐቤር አንድያ ልጁን እሰኪሰጠን ድረስ አለሙን እንዲሑ ወዶልና

  • @user-eq5wn4xj9y
    @user-eq5wn4xj9y Před rokem +1

    በውነት የማናቀውን አሳወቁን በስመ ክርስተና እኔም ክርስቲያን ነኝ እላለሁ ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን የሠማንውን በልቦናችን ያሳድርብን
    ወለተ ኪዳን በፀሎት አስቡኝ

  • @addisalemhailesilassie1365

    አሜን ፫… ቅዱሰ ሐምላካችን ይክበር ይመሰገን 🙏🏻 🙏🙏 ለመናፍቃኑ ጥግብ የሚያረግ መልሰ ፀጋ በረከቱን ጨምሮ ያብዛሎት ክቡር መ ምህራችን ።

  • @ja-ge6498
    @ja-ge6498 Před rokem

    ዕውነትም የእውቀት ማነስ

  • @user-xx8me3ut2j
    @user-xx8me3ut2j Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před rokem +4

    ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před rokem +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት ልቦና ይስጥልን

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před rokem +1

    ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 Před rokem +3

    መምህራችን እናመሰግናለን

  • @user-yx1tm7fo8v
    @user-yx1tm7fo8v Před 5 měsíci

    በርቱልን

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Před rokem +1

    መምህራችን ቃለሕይወት ያስማልን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Před rokem

    ቃለህይውት ያሠማልን መምህራችን እቁ መምህራችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ አሜንቐ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Savedbygraceet
    @Savedbygraceet Před rokem +11

    “ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ፥ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ፥ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ።”
    - ቆላስይስ 2፥18

    • @tesfahop8496
      @tesfahop8496 Před rokem +1

      ራእይ 22 (Revelation)
      8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
      9፤ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።

    • @Binybini
      @Binybini Před rokem

      @@tesfahop8496
      መጽሐፈ ኢያሱ 5:14፤
      እርሱም፦ አይደለሁም፤ እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቼአለሁ፡ አለ። ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና፦ ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው? አለው።

    • @Binybini
      @Binybini Před rokem

      @@tesfahop8496
      ኦሪት ዘፍጥረት 19:1፤
      ሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ፤ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ፤ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፥

    • @Binybini
      @Binybini Před rokem

      @@tesfahop8496
      ኦሪት ዘኍልቍ 22:31፤
      እግዚአብሔርም የበለዓምን ዓይኖች ከፈተ፤ የእግዚአብሔርን መልአክ በመንገድ ላይ ቆሞ የተመዘዘም ሰይፍ በእጁ ይዞ አየ፤ ሰገደም፥ በግምባሩም ወደቀ።

    • @tesfahop8496
      @tesfahop8496 Před rokem

      @@Binybini Oh enzh eko selasewochi nachew...but we are talking about angels.

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před rokem

    Amen

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት የሰማልን መምህራንችን ረጅም አድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጥልን

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 Před rokem +3

    ቃለ ህይወትያሰማልን

  • @user-fd2vj9rx6f
    @user-fd2vj9rx6f Před rokem +3

    በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @ge821
    @ge821 Před rokem +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏

  • @hannamolla4437
    @hannamolla4437 Před rokem

    wud wondimachin memher mesfin hulem anjetin new yemetaresegn! yezarew degimo yibelt arasekew thanks to God selesteh tsega! ahunm tsegawn ejeg yabezalh kirstos! Amen!

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Před rokem +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾

  • @marthakelemework6355
    @marthakelemework6355 Před rokem +1

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ።እውቀት እና ጥበብህን ያብዛልን።

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Před rokem +3

    ድንቁ መምህራችን

  • @meserettilahun5446
    @meserettilahun5446 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን አዎ የፀጋ ስግደት እሠግዳለን!!!

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኦርቶዶክስ መልስ አላት

  • @ashenafidessalegn1420
    @ashenafidessalegn1420 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před rokem

    በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 Před rokem

    ከኦርቶዶክስ አማኞች በላይ ፕሮቴስታንቶች
    ደስ የሚላቸዉ ይመስለኛል ምክንያቱም የማያቁትን
    ሚስጥር በመነካካታቸዉ እነዲማሩ አደርጓቸዋል፣
    ጥሩ ነቱ የጠፉ ትዉልዶችን ወደ ልባቸው እንዲመለሱ በማስተማር እየረዳሐቸዉ ስለሆነ
    ደስ ሊላቸዉ ይገባል።

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @alamazmandefor392
    @alamazmandefor392 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይማልን

  • @amsaletaye8681
    @amsaletaye8681 Před rokem

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መናፍቃን ሁል ጊዜ የሐሰት ትምሕርት እየነዙ ሰውን ያስታሉ ለንሰዓ ሞት ያብቃቸው አሜን

  • @hfdhjidgdhruksn8731
    @hfdhjidgdhruksn8731 Před rokem +4

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕር,,,,,,

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před rokem +2

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልንፀጋውን ያብዛልዎ ።

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 Před rokem

      አንብብ
      8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
      8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things.
      9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።

  • @yosephabdulkerim6194
    @yosephabdulkerim6194 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።በጣም የረካሁበት ትምህርት ነው። መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛሎት

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +3

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን 👏👏👏

    • @abelwoldamariam6522
      @abelwoldamariam6522 Před rokem

      8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
      8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things.
      9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።

  • @rahelfesseha2833
    @rahelfesseha2833 Před rokem

    መምህር እግዚአብሔር የሰጥልን የተማረነወን በልቦናቸን ይሳደረልን ቃለህይወትን ይሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-gl1rl3hx9t
    @user-gl1rl3hx9t Před rokem

    አሜን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ እና በሞገስ ይጠብቅልን!

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 Před rokem

    እውነት እውነት ኦርቶዶከ‍እስ ሀብታም ግሩም ድንቅ ናት ናት። መምህር መስፍን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን። በፀጋ በረድአኤት ይጎብኝልን። በዚህች ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዪጵያ የአውሬው ተከታዮች ከነፍስ አባታቸው ከአሜሪካ: ከካናዳ: አውሮፓ: እና ከአረብ ስለሚሰጣቸው ዳረጎት ነፍሳቸውን ሸጠው ስጋቸውን ለማስደሰት አውቀው እንዳላወቀ በሚያጠፋበት በዚህ ግብስብስ ያለቀ ግዜ እንደ እናንተ (መምህር መስፍን: ዶ/ር ሮዳስ: ዶ/ር መስከረም: …..,ብዙ የሆኑ በሀገርም ውስጥ በውጭውም ዓለም ያሉ የኦርቶዶክስ ሊቃውንት: ዓለም ያወቀውን ለእኛ ኢትዮጵያውያን ስለስንፍናችን ባእድ የመሰለውን የቤተክርስቲያነናችንን: ምስጢር አበጥራችሁ አንጠርጥራችሁ ትህተ‍እናን በተላበሰ ስርአትነ‍እ በተላበሰ ኦርቶዶክሳዊ ኢትዮጵያዊነት በማስተማር ጨርሰን እንዳንደናበር በምታደርጉት አስተምሮ እግዚአብሔር በቸርነቱ በረድኤቱ ይጎብኛችሁ። መላእክቱን ይዘዝላችሁ!!!

  • @amensenay5022
    @amensenay5022 Před rokem +2

    መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክልዎ

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 Před rokem

    የጴንጤ አይነ ስውራንነት ደሞ የአይንም የልብም ነው ሥላሴዎች , መድሀኒአለም, ባለወልድ,ባለእግዚአብሔር እነኚህን መቅደሶች አያውቋቸውም የሱስ የሱስ የነሱ የሱስ! እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @sn11afework61
    @sn11afework61 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @wondaendayhu3614
    @wondaendayhu3614 Před rokem +1

    Amine amine amine Kaleheyewete yasemalen memehere

  • @BezawitNolawi2222
    @BezawitNolawi2222 Před rokem +1

    Wow! ምን አይነት ድንቅ ትምህርት ነው፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡