የእግዚአብሔር ጊዜ እየመጣ ነዉ መስከረም 1 ቀንምልክቱ ታየ ትንቢቱ ሊፈጸም ነው ።(ድርሳነ ዑራኤል ዘ ጥቅምት )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 09. 2023
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Komentáře • 775

  • @user-xo7wy8os3s
    @user-xo7wy8os3s Před 9 měsíci +127

    የኢትዮጵያዬ ትንሳኤን በክብር ያሳየን ጭንቋንና መከራዋን ያቅልላት ጠላትዋን እንደጉም ብትንትን ያድርግላት

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 Před 9 měsíci +85

    አቤቱ እንደቸርነት እንጂ እንደበደላችን አትይ🙏🙏የሰላም አምላክ የብርሃኑን ዘመን አቅርብል 🙏አቤቱ ይቅር በለን፣እጅግ ልባችንን የምንመረምርበት ትምህርት እና ምክር ነው፣ቃል ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ፣🙏🙏♥️♥️🇪🇹

  • @hanayouseph7579
    @hanayouseph7579 Před 9 měsíci +87

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ በቃቹ በለን እደኛ ሀጥያት ሳይሆን እዳተ ምህረት 🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @tsegenetjia7461
    @tsegenetjia7461 Před 9 měsíci +57

    የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před 9 měsíci +23

    አሜን❤ 🙏🙏🙏የእመቤታችን ልጅ ይድረስልን ከመከራ ይሰውራት ሀገሬን

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před 9 měsíci +15

    እመብርሀንን ይህን ተስፋ ስሰማ በጣም ዴስ ብሎኛል ልዑል እግዚአብሔር ደስታን ያሰማችሁ መምህሮቼ ❤️🙏

  • @user-je8on2nf2x
    @user-je8on2nf2x Před 9 měsíci +59

    ትገርመኛለህ መምህር እንዳተ ቅንና እኔና እኔን ለመሰሉ ለዘመኑ ትውልድ እንዳንቀጠፍ የምታደርገውን አስትዋጽኦ ሁሌም ይገርመኛል በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ የኔ ቅኑ መምህር!!!

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 Před 9 měsíci +48

    አሜን ይህን የተጨነቀ ምስኪን የሀገሬን ህዝብ እግዚአብሔር እንባው ያብስለት በእውነት ሀጢያታችን በስቶ ክፉ ነገሮችን ዓየን በቃችሁ ይበለን .

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Před 9 měsíci +35

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንዃን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 9 měsíci +83

    አቤቱ የፍጥረታት ጌታ ሆይ እንደ በደላችንና ሃጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ መከራችንን አርቅልን በቃ በለን🙏🙏🙏

    • @TigiSahlu
      @TigiSahlu Před 9 měsíci +2

      አሜን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 9 měsíci +1

      ልኡል እግዚአብሔር ቶሎ ድረስልን አሜን ፫❤❤❤🙏

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před 9 měsíci +22

    ዘረኝነትን መለያየትን ከውስጣችን አጥፋልን ለበዳዮችም እንድነጸልይ ፍቀድልን አንተ አምላካችን ትችላለህ ስለ እናታችን ድንግል ማርያም ብለህ ስትፈጥር እኩል አርገህ ነው ልቡና ስጠን

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale5738 Před 9 měsíci +41

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ልቦናችንን ይመልስልን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @merontadele70
    @merontadele70 Před 9 měsíci +25

    አቤቱ የቸርነት የምህረት አምላክ እንደ አበሳችንና በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረት ማረን ደጉን ዘመን ለማየት አብቃን የስቃይና የመከራው ጊዜ አሳጥርልን አሜን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን አሜን።።።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለድንግል ማርያም ብሎ አገራችንን ካለችበት መከራ ያውጣልን ትንሳኤዋን ያሳየን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 9 měsíci +138

    ፈጣሪ ይድረስልን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ወደ ቀደመ ክብሯ ይመልስልን 🙏🙏🙏

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 Před 9 měsíci +15

    እንቁአችን መምህር ሰለሞን እንደው ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ ሁል ግዜ ያንተን ስብከት ሰሰማ ከጭንቀቴ ከፍርሀቴ እንደምገላገል መግለጽ አልችልም ኑርልን የኢትዮጵያውያን ትንሳኤ ያሳይህ እስከ ቤተስቦችህ!!!

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 Před 9 měsíci +47

    አሜን! ጌታ ሆይ ይቅር በለን ! የኢትዮጵይን የመከራውን ዘመን አሳጥርልን! ኢትዮጵያን ከፍ አድርጋት ! በአለም ላይ ሁሉ ሠላሙን አስፍንልን!!!

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 9 měsíci +60

    የኃጢያትያታችን ብዛት ነው ይህን ሁሉ እንድናይ ያደረፐን 🙏 ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን 🙏🙏🙏

  • @sentayhukibru7624
    @sentayhukibru7624 Před 9 měsíci +7

    ወይ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አበረታህኝ ተስፋም እንዳደርግ አረከኝ አሜን አሜን ይሁንልን

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq Před 9 měsíci +21

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የማቱ ሳላን እድሜ በጥበብ ያድልህ ክፉ አይንካህ 🕯 🤲 🙏 ለእኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን በምህረቱ ይጎብኘን ስለ አዛኝትዋ ብሎ ይታደገን እንጂ በጭንቅ አለቅን ትንሣኤዋን ያሳየን እናት ጓዋዳ ገበና ሸፋኛችን ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላምዋን ይመልስልን ወየው እምዬ ⛪️🕯😭😭😭😭😭😭😭 💚 💛 ❤️ 🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🤲🙏🙏

  • @user-rj2bj6io9d
    @user-rj2bj6io9d Před 9 měsíci +33

    አሜን በምህረቱ ይመልከተን ኢትዮጵያ ውያን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 9 měsíci +20

    አቤቱ ማረን የእስራኤል ቅዱስ ኢትዮጵያን ማራት እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ የኢትዮጵያን ትንሣኤ አቅርብልን አሜን ✝️🤲💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻20🌻🌻16🌻

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 9 měsíci +9

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጅ እንደ በደላችን አይሁን😢😢😢😢

  • @abrbayehulemma3073
    @abrbayehulemma3073 Před 9 měsíci +11

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ይህንን ክፋ ዘመን አስመልጠን። 🙏🙏🙏

  • @yw-ox7em
    @yw-ox7em Před 9 měsíci +29

    የማከብርህ መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏🙏🙏

  • @abrahamkassa
    @abrahamkassa Před 9 měsíci +25

    እግዚአብሄር አምላክ ሆይ እደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደምህረት ወዳተ ሰብስበን አሜን😭😭😭

  • @solodegife7532
    @solodegife7532 Před 9 měsíci +6

    አቤቱ እኛ ልባችን ደንድኗል ፤ ኃያልነትህን ዘንግተናል ፣ ክፉዎች ሆናል ፤ አንተ ቸር ነህና በደላችንን ይቅር በል መልካሙን ዘመን አሳየን።

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před 9 měsíci +9

    ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽 አቤቱ በድየሓለሁና ይቅር በለኝ 🤲

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 9 měsíci +15

    አሜን መምህር የሀገራችንን ሰላሟን የምናይ ያደርገን የመከራውን ጊዜ ያሳጥርልን የንስሀ እድሜን ይስጠን ። መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ።

  • @user-rn4ho3ht1r
    @user-rn4ho3ht1r Před 9 měsíci +6

    አሜን ልኡል አምላካችን በቃ ይበለን በምህረት አይኑ ይመልከተን በደላችንን ይቅር ይበለን ❤

  • @EdenQueen
    @EdenQueen Před 9 měsíci +4

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🤲 ደስ የሚል የተረጋጋ ተስፋን የሚሰጥ ትምህርት ነው. የቀደሙ አባቶቻችን ይሄን ዘመን ሳታሳየኝ ውሰደኝ ብለው ሄደዋል 😢😢😢 እኛን ለማን ጥለው እኛን ማን ሊያፅናናን ነው እነሱ ቀድመው የሄዱት አሁንም እጠይቃለው. በርግጥ አብዛኞቻችን ምነው በዚህ ዘመን ተፈጥሬ ባልሆነ ብለናል ዘወር ብዬ ሳስብ ደሞ እንቁ የሆናችሁ መምህሮቻችንን እግዚአብሔር ሰጥቶናል ስሙ የተመሰገነ ይሁን አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን የሀገራችንን ትንሣኤዋን ያሳየን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-xj5eb6tg8e
    @user-xj5eb6tg8e Před 9 měsíci +10

    ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር መከራውን ያሳጥርልን ትንሣኤ ውን ያቅርብልን ሐገራችን ኢትዮጵያን ይታደግልን አሜንንን!!!🙏💚💛❤

  • @rosebloom9097
    @rosebloom9097 Před 9 měsíci +13

    እግዚአብሔር አምላካችን ነው እግዚአብሔር አባታችን ነው!!! ምንም ያህል ብንበድለውና ብናሳዝነው እሱ ግን ቸር አባታችን ስለሆነ በምህረት ያየናል!!!እየሱስ ሆይ አንተው ድረስልን!!!🙏🙏🙏!!!💚💛❤️!!!

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l Před 9 měsíci +18

    ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን። " ሰሚ ያጣ ትንቢት " የሚለውን አዳምጡት የሃገራችን ያለችበትን ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ይገልጣል።

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před 9 měsíci +15

    እግዚአብሔር ሰላምን ያውርድልን

  • @tsionkibreab8382
    @tsionkibreab8382 Před 9 měsíci +20

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን ❤❤❤

  • @genitgh5084
    @genitgh5084 Před 9 měsíci +22

    መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቀዎት❤❤❤❤

  • @user-hy3rn9dr4r
    @user-hy3rn9dr4r Před 9 měsíci +7

    አሜን ተመስገን በቃ ይበለን በቀኙ ያቁመን

  • @user-zo9qk5gn8e
    @user-zo9qk5gn8e Před 9 měsíci +7

    ስላምክ ይብዛልን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @Lili-kf8eq
    @Lili-kf8eq Před 9 měsíci +3

    አሜን እንደኛ በደል ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ

  • @user-ie1lm6kb9k
    @user-ie1lm6kb9k Před 9 měsíci +15

    አሜን አሜን በቃቹህ ይበለን ሰላማችንን የድንግል ልጅ የሊቀመላክቱ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይመልስልን...!!!

  • @meserettaye7524
    @meserettaye7524 Před 9 měsíci +14

    በእውነት እግዚአብሔር የሚሳነው የለም እሱ በቃችሁ ይበለን እንደኛ አፅያት አይሆን እንደሱ ቸርነት ሰላምን ይስጠን

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 Před 9 měsíci +5

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መድሐንያለም ይህን ቀን ያቅርብልን ። የሀገራችን መከራና ስቃይ ከልክ አለፈ ። በቃችሁ ይበለን ። አሜን

  • @user-lw5qy9ob3e
    @user-lw5qy9ob3e Před 9 měsíci +15

    ኣቤቱ ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ኣድርግልን

  • @endalegetu6214
    @endalegetu6214 Před 9 měsíci +15

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፍፃሜያችንን ያሳምርልን የትንቢት መፈፀሚያ ከመሆን ይጠብቀን ።

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 Před 9 měsíci +17

    በድለናል,ሀጥያታችን በዝቷል። አቤቱ ይቅር በለን። አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልን። ሰላማችንን ይስጠን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před 9 měsíci +10

    እግዚአብሔር የፈሰሰውን ደም ና እንባ ተመልክቶ አገራችንን ይታደግልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 Před 9 měsíci +2

    ተመስገን በልቤ ተስፋ ሞላ ቃለህይውት ያሰማልን መምህር ።

  • @misrakjemaneh8569
    @misrakjemaneh8569 Před 9 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ለጸሎታችን መልስ የሚሰጠን ፍርድ የማያዛባው አምላካችን ሁሌም ይክበር ይመስገን።

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es Před 9 měsíci +2

    አቤቱ ምህረትህ ቸርነትህ ባለንበት አይለየን ደጉን ዘመን ያሣየን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @mohammedgetaw1153
    @mohammedgetaw1153 Před 9 měsíci +4

    ወላሂ እውነቴነው እስከመጨረሻው አዳመጥኩህ. በጣምየሚገርምነው አላህይጠብቀን ከሚመጣውበላ አላህይጠብቀን አላህይሁነን

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp Před 9 měsíci +11

    ከዚህአደጋይጠብቀንአሜንሰላምለሀገራችን

  • @user-wl4cc5eb3i
    @user-wl4cc5eb3i Před 9 měsíci +12

    መምህር ቃለህይወትነወ ያሰማልን።እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዩጰያ እና ህዝቦቿ በቃ ይበል።አሜን

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Před 9 měsíci +8

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን ለትንሳኤው ያብቃን እንደቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን

  • @martatadesse6994
    @martatadesse6994 Před 9 měsíci +9

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    እግዚአበሔር በቃችሁ ይበለን ሁላችንንም ለንስሀ አብቅቶን የሀገራችን ትንሳኤ ያሳየን❤

  • @senaytnigussu8713
    @senaytnigussu8713 Před 9 měsíci +2

    አቤቱ የትንቢቱ መፈፀሚያ አታድርገኝ
    አንተ ማስተዋሉን ስጠኝ🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @konjitaddis7986
    @konjitaddis7986 Před 9 měsíci +6

    በክርስቶስ እርዳት በድንግል ማሪያም አማላጅነት : ፋኖ ያሸንፋል አገራችን ቦታቦታዋን ትይዛለች :: በድንግሊቱ ለፋኖ እንፀልይ ሁላችን❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @serkeabebe1231
    @serkeabebe1231 Před 9 měsíci +11

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዪጵያየን ሀገርን ድብቆን ሙሽራየን የደስታዋን ቀን አሳየን አሜን

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před 9 měsíci +2

    አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን መልስልን ትንሳኤዋን ቅርብ አድርግልን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤❤❤❤

  • @user-ml6xe4ts9n
    @user-ml6xe4ts9n Před 9 měsíci +6

    አቤቱ ምህረቱን ስጠን ይቅርም በለን የእናቶቸ እንባ አብስ ጌታ ሆይ

  • @SaraahSaraa-qb1ms
    @SaraahSaraa-qb1ms Před 9 měsíci +10

    አምላኬ ሆይ እደበደሌ እና እደሀጤያቴ አትፈርድብኝ ልቦናየን መልስልኝ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ጠብቅ😢😢😢

  • @demekechtadesse1402
    @demekechtadesse1402 Před 9 měsíci +12

    አሜን መከራችንን ያንሳልን::

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Před 9 měsíci +9

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @fetenewedago6320
    @fetenewedago6320 Před 9 měsíci +6

    አቤቱ ቶሎ ና በምህረትህም ጎብኘን ከዚህ ክፉ ዘመን አሻግረን።

  • @gigigirma2837
    @gigigirma2837 Před 9 měsíci +6

    ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳየን ✝️🌻አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እነደበደላችን አይሁን✝️✝️✝️🙏

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Před 9 měsíci +2

    አቤቱን ለአዴና ለመጨረሻ ጌዜ በዘር በሃይማኖት መለያየትን አጥፋልን በቃቹህ በለን አባቴ ቃለሂሆት ያሰማልን

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 Před 9 měsíci +6

    ሀገሬ መጠሪያዬ ሁሌም ሠላምሽንና ከፍታሽን ያሠማኝ ያሣየኝ አምላኬ በቃችሁ በለን ወዳንተ መልሠን አቤቱ 😭

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Před 9 měsíci +3

    የብርሃን ዘመን አምላካችን እግዚአብሔር እንደሚያመጣ ቅንጣት ያህል ልንጠራጠር ይገባልን??? በጭራሽ ፈጣሪያችንን መጠራጠር የለብንም።

  • @helennebiyu9480
    @helennebiyu9480 Před 9 měsíci +8

    የህይወት ቃል ያሰማህ

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před 9 měsíci +3

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ታደጋት አጥፍተናል ይቅር በለን

  • @kidistkassa8416
    @kidistkassa8416 Před 9 měsíci +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏 ቸርነቱ የባህሪ የሆነ አምላክ 🙏ይቅር ይበለን 🙏❤️

  • @Ethi365
    @Ethi365 Před 9 měsíci +8

    አሜን 🙏🙏🙏 ቸር ነገርን ያሰማን አንድ አምላክ:: ሞት ሰቆቃ መስማት መሮናል በቃችሁ ይበለን እግዚአብሔር::
    ውስጤ ሀሴት ተሰማው መልካም ዜና መስማት ናፍቄ ነበር🙏

  • @mekdeshabtey5070
    @mekdeshabtey5070 Před 9 měsíci +10

    አቤቱ መድሀኒአለም ሆይ ያንተ ዘመን ይምጣልን እንደ ሀጢአችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እርዳች ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ሰላም ናፍቆናልና ተቸግረናልና ተገፍተናልና እርዳን🤲🤲🤲😥

  • @felekulemma9992
    @felekulemma9992 Před 9 měsíci +5

    ቃለ ሕይወት ያሠማን !!! ቅድሥት ሀገር ኢትዮጵያን ትንሣዬዋን ያሣየን !!!

  • @romange5198
    @romange5198 Před 9 měsíci +1

    እቤቱ አምላካችን ሆ የራሄን እንባ ያየህ እባክህን የኢትዮጵያን ህዝብ እንባ እንደ ራሄል እንባ ተምልከት ሲታረድ የሚጮሁትን ስቃጠሉ የሚጮሁትን በመሳሪይ ሲጨፈጨፉ ተዘቅዝቀው ሲገረፉ የሚጮሁትን የህፃናቱን ጩህት ስም ይህ በልጆች ደም የታጠበችውን በልጆቻ እትም የታረስችውን ማቅ የለበስችውን አገራችንን ኢትዮጵያ ን በቃሽ በልልን እባክህ ቸሩ መድሃኒዓለም አሜን ።

  • @Meysaw12
    @Meysaw12 Před 9 měsíci +5

    እግዚአብሔር: ያርግልን:እኛም:ለንስሃ:ያብቃን።

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 9 měsíci +7

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን በምህረት አይኑ ይመልከተን ይቅር ይበለን ❤️❤️❤️👏👏👏

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 Před 9 měsíci +7

    አሜን ጌታ እንደቸርነቱ ያስበን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያ ጊዜ ነው የናፈቀኝ💚💛❤️🙏

  • @user-tg1vo2tu1n
    @user-tg1vo2tu1n Před 9 měsíci +2

    ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ደስ የሚል አገላለፅ ነው

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před 9 měsíci +9

    ቃለህወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ሁልግዜ በጉጉት የምጠብቀው ምድያ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ለንስሀ ሞት ያብቃን ዘመኑ መሽቶል

  • @frehiwotbirhane6416
    @frehiwotbirhane6416 Před 9 měsíci +16

    አሜን የመጎብኛ ዘመን ይምጣልን! መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን! እንደዚህ ያለ ተስፋ የሚሰጥ እውነት ያስፈልገን ነበር!

    • @snmaunc3589
      @snmaunc3589 Před 9 měsíci

      Awo tesefa feleku dekemen yehen tesefa yaseman yekeber yemesegen

    • @YordanosYordiyo
      @YordanosYordiyo Před 9 měsíci

      ልክ ብለሻል እህቴ ሰላምን የሚነግረን ሰላምን የሚግረን ተስፈኛ እንፈልግ ነበር አሁን ተመስገን አገኘን ተስፋ አለን ይህን ላሰማን ይህን ለሚያደርግ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @yaboo703
    @yaboo703 Před 9 měsíci +1

    Amen qale hiwet yasemaln

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 Před 9 měsíci +1

    አቤቱ ማርን ይቅርም በለን አንተ ታርቀን የህዝቡን እንባ አንተ አብሰለት ጭንቃችንን በድሰታ ለውጥልን ላንተ ሁሉ ይቻልካንና 🙏

  • @mesertsidelel5743
    @mesertsidelel5743 Před 9 měsíci +2

    Amen fetary yetarreken

  • @yeshisolomon682
    @yeshisolomon682 Před 9 měsíci +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኘን!

  • @tadilaalemuneh515
    @tadilaalemuneh515 Před 9 měsíci +9

    አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ታረቀን በቃ በለን ። ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን ለዓለምም ሰላምን ፍቅርን አንድነትን አድለን።

  • @natinatnaeltilahu
    @natinatnaeltilahu Před 9 měsíci +1

    አቤቱ ማረን አቤቱ ራራልን አቤቱ ይቅር በለን አሜን።

  • @YooTango
    @YooTango Před 9 měsíci +3

    እርስዎን ሳይ...ትዝ የሚለኝ...ያን መናፍቅ አጥበው ያሰጡበት መልዕክት ነው። አንደበተ ርዕቱ ነዎት።
    "የነገሩንን እናምናለን"

  • @user-tv4pi6dp8r
    @user-tv4pi6dp8r Před 9 měsíci +2

    🙏🙏🙏🙏🙏?አሜን አሜን

  • @user-ns1di1vv2o
    @user-ns1di1vv2o Před 9 měsíci +1

    Abetu geta hoye hatiyatachenen yeker belo becherentuna bemeheretu yemaren🙏🙏🙏

  • @HelinaGebru
    @HelinaGebru Před 9 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ማስተዋል አና ጥበብን ይስጠን አግዚአብሔር መአቱ የራቀ ምህረቱየበዛ አባት ሰለሆነ ነው እንጂ እንደ ስራችንማ እንጠፋ ነበር ለዛውም በእሳት እቶን የድንግል ማርያም ምልጃ እንባ የልጇ ምህረት ለኛ ያለው ፍቅር ስለበዛ እድሜ ለንስሀ እየሰጠን እያለፈን ነው በፍቅር በይቅርታ በንስሀእንመለስ እግዚኦ ልቦና ይስጠን😢😢😢

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 Před 9 měsíci +6

    አሜን የእግዚአብሔር ጊዜ ቀን ይጀመር በቃሉ እንታመናል ።

  • @astergebremedhin5000
    @astergebremedhin5000 Před 9 měsíci +2

    የብርሃን ዘመን አምጣልን አሜን አሜን

  • @etabezubaye7337
    @etabezubaye7337 Před 9 měsíci +2

    አሜን። አይነ ልቦናችንን ያብራልን።

  • @yakobkumie8600
    @yakobkumie8600 Před 9 měsíci +6

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @MasaratTaklu-xc7wi
    @MasaratTaklu-xc7wi Před 9 měsíci +3

    ወርቅ አንደበት

  • @seabletenker7326
    @seabletenker7326 Před 9 měsíci +3

    አቤቱ በቃ በለን ተጨነቅን ጌታ ሆይ ፍቅር አጣን ሰላም አጣን አቤቱ እጅህን ዘርጋ ማን አለን ያላንተ እንባችንን አብስልን መምህር እንደአፍህ ያርግልን ቃለሒወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n Před 9 měsíci +3

    በእንባ ጀምሬ በንባ ጨረስኩት 😢

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር❤በቃ ብሎ😢 ተስፋ ቃሉን ይፈጽምልን🙏

  • @webet2273
    @webet2273 Před 9 měsíci +1

    ኦ እግዚህአብሄር ይመስገን ያስተማረን የመከረን የማረን ልዑል እግዚህአብሄር መንፈስቅዱስ የተመስገነ ይሁን ቤተክርስቲያችን የተስራችበት መንፈስቅዱስ ዛሬም ከኛጋርነዉ ተመስገን ይሄን የስማ ጆሮ ምንኛ እድለኛነዉ አስተማሪያችን ኢየሱስ ክርስቶ የአብ ኡድግ ልጅ ማረን ይቅር በለን ኢትዩዺያ እጆቿን ወደእግዚህአብሄር ትዘረጋለች አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን ❤❤❤ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍👍👍